ውጤታማ የልጆች ስርዓት ማስያዣ መንገዶች - ያለጩኸት:)

  Рет қаралды 38,196

Inspire Habesha

Inspire Habesha

Күн бұрын

ልጆች እንዴት በቀላሉ እንዲታዘዙና ስርዓት እንዲይዙ ማድረግ ይቻላል ?

Пікірлер: 206
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@umuziram8556
@umuziram8556 5 жыл бұрын
Betam new mamesegnish ayniye
@Tsiontsegey
@Tsiontsegey 5 жыл бұрын
Ehte endet bewist mesmer lagegnish ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Aryam, Here is how to contact me: Facebook.com/inspirehabesha (messenger) Email: inspirehabesha@gmail.com Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 жыл бұрын
Please please please lagegnesh efelgalew selkshen laschrgesh?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
@@tizetakebede306 ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 5 жыл бұрын
Ye bizu welajochen chiger yemiyakel timehert New ayniyee tebarekilegn
@tinawolde9826
@tinawolde9826 5 жыл бұрын
እህት በጣም እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thank you Tina
@alemtsehaideribe9379
@alemtsehaideribe9379 5 жыл бұрын
Tebareki betam tiru mikir new!!
@mummebahrain7771
@mummebahrain7771 2 жыл бұрын
thank you
@zuriyashsahle9311
@zuriyashsahle9311 5 жыл бұрын
Omg mikrsh betam tekimognal tnx
@menberehille7754
@menberehille7754 5 жыл бұрын
God bless you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amen Menbere
@tesfayemengistu8257
@tesfayemengistu8257 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በእንቅልፍ ልባቸው ሽንት የሚሸኑትንስ እንዲት እንርዳቸው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
የተለያዩ ምክንያቶች ይኖራሉ እስኪ ዶክተሩን አማክሪ:: You could try using “bed wetting alarm”. There are some on amazon.
@jerusalemmersha7624
@jerusalemmersha7624 5 жыл бұрын
Mikrsh betam arif new betgst... Neger gn telek lalut lijochachin beitota endezi kaderegachu endi yidereglachihal....Malet lijochachin tikmegna endihonu yehone neger kaltederegelachew yemayadergu lijoch anaferam tiyaleash??
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ሁሌም እኮ በሽልማት ብቻ አይሰሩም:: እንደውም ሽልማት የሚስጣቸው ዘወትር ከሚሰሩት ውጪ ብርትተው ሢሰሩ ነው::
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ሌላው ደግሞ ለእውነተኛው አለም በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ ይረዳቸዋል:: ሁሌም በላባቸው ሠርተው እንዲያድሩ ያውቃሉ::
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 5 жыл бұрын
I came across to your channel today ... it is very helpful thank you so much! Please make a video how we can teach our kids how they mange money and what age is appropriate to teach them?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
I’ll. Thank you.
@hanaenahaymi1158
@hanaenahaymi1158 5 жыл бұрын
የኔ እህት ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ምን ዋጋ አለው የኔ ሂዎት ተበላሽቷል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ትንሽ ማስተዋል አግኝቻለሁ እጅ የአስተዳደጌን ነገርስ አይወራ እናቴ ከምለው በላይ በጣም በድላኛለች አንዳንዴ አዝንባታለሁ መልሸ ለመርሳት እሞክራለሁ ብቻ ይሁን ከስደት መልስ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ከሰጠኝ በስነስርአት አሳድጋለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ደግነቱ የእናት እና የልጅ ግኑኝነት ላይ ሁለቴ ዕድል አለን:: መጀመሪያ ልጅ ሆነን ምንም ምርጫ በእናታችን ባህርይ ላይ መብት ሳይኖረን በሁዋላ ግን እናት ሆነን ምን አይነት እናት እንደምንሆን ምርጫ እያለንነው:: ስለዚህ በዚህ ደስ ይበልሽ::
@hanaenahaymi1158
@hanaenahaymi1158 5 жыл бұрын
@@InspireHabesha እሽ የኔ ውድ እህት ከልብ አመሰግናለሁ
@hebrawitbelay1769
@hebrawitbelay1769 5 жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@lazyfoodie698
@lazyfoodie698 5 жыл бұрын
To have an internal peace you have to forgive your mum. She might not know how to raise a child or she could be ill too like depression. The problem we have in Ethiopia we don't know what depression means. We néed more education on the post labour depression and other illness
@bethelt4354
@bethelt4354 5 жыл бұрын
Ayezosh! Egziabeher kanchi gar yehune!!
@የማርያምልጅየማሪያምልጅ
@የማርያምልጅየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
Thanks
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
Thank you.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 5 жыл бұрын
Betam kongo temhret naw
@yohonateame919
@yohonateame919 5 жыл бұрын
Yejerowa yule new mitawetaw ande atawliki biye asredatalew andiye emetatalew befitsum atisemanim please min endemadrg nigerin melisilin betam astemari new bershi
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
መፍትሔውን ተናገርኩ እኮ
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 5 жыл бұрын
Selam, ene ekotana kalksu wey sekfachew tolo abablachewalhu yatalelugnale ye 3 ena 6 nachew
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Metages yasfeligal
@mercykiya2410
@mercykiya2410 5 жыл бұрын
i need help pls እኔ በጣም ነው የምጮኸው ልጄ 4 አመቱ ነው በትንሽ ነገር ነው ምቆጣው በራሴ አዝናለሁ በጣም እራሴን መቀየር እንዴት እችላለሁ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thanks Mercy, I’ll reply to this with a video.
@mercykiya2410
@mercykiya2410 5 жыл бұрын
thank you so much be blessed my sis
@natejune2880
@natejune2880 5 жыл бұрын
If you scream at a four year old boy, you need to see psychiatrist. You better raise you son with love and patience or you are going to lose him when he becomes his teenage. Good luck.
@saraabi7780
@saraabi7780 5 жыл бұрын
@@natejune2880 its easy to jude . She is asking a help !
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
@@saraabi7780 exactly plus she didn't even ask her question.. Dont judge others before you know the all picture.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው ለኛ ለወላጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hananketii7980
@hananketii7980 5 жыл бұрын
ከ 2ዓመት በታች ልጆች አሉኝ ትልቅዋ በጣም አልቃሻ እና አስቸጋሪ ናት እቃ ትቀማልች ምናምን ለንገሩ እኔም መጭሆ ነበር መፍትሄ የሚመስልኝ የነበረው አሁን ግን ጥፋቴን አውቂያለው አምሰግናለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Berchi Hanan
@hananketii7980
@hananketii7980 5 жыл бұрын
እሺ እንደው ግን ለሚያለቅሱ ልጆች ምን ማድረግ ወይም እንዴት ማስተው እንደሚቻል ብትነግርኝ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Hanan ልጆች ሲያለቅሱ ምክንያት አላቸው:: ብዙ ጊዜ የሚያልቅሱት የቤተሰብን attention ፍለጋ ነው:: ቪድዮ በዚህ ላይ እሰራለሁ::
@hananketii7980
@hananketii7980 5 жыл бұрын
እሺ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
ማማየ በምትችይው መንገድ ታግሰሺ ሳትጮሂ እና ዝቅ ብለሺ በቁመቷ ልክ ሆነሺ አስረጃት አረጋጊያት ተረጂያት እቃም ስትወረውር እጇን ይዘሺ አስረጂያት እሄን ያልከሺ በልጄ ያሳለፍኩት ነው የልጆች አስተዳደግ ትምህርትም ስለተማርኩኝ ነው በአማርኛ ሳይሆን በሄብሩ
@sentu201070
@sentu201070 5 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እህቴ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አላገባውም ልጅም የለኝም ለውደፊቱ ጥሩ ምክር ነው ግን አሁን ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው እና 3 ልጆችን እያሳደኩ ነው 1ሴት የ5 አመት እና 2ወንዶች መንታ የ7 አመት እናትና አባት ተለያይተዋል እናታቸውን አያውቁም እኔ የሁለት አመት እያሉ ጀምሬ ነው እነሱ ጋር መስራት የጀመርኩት እና ምንም ነገር ባደርግ አይሰሙኝም እንደውም ስጮህ ይሻላል እና እናት ስለሌለች ይመስለኛል ለየት ያለ ባህሪ ነው የማየው መሮጥ መጮህ መጫወት ብቻ ነው የሚወዱት እና ለእግዚአብሔር ብዬ ያልሞከርኩት ነገር የለም በጣም ስለሚአስቸግሩ አንዳንዴ እቃቸውን እወስድባቸውና የማይደርሱበት ቦታ አስቀምጣለው እንጂ መልሰው ያለፍቃድ ይወስዳሉ አባታቸው በጣም ያሞላቅቃቸዋል ግን ደግሞ በጣም ነው የሚመታቸው እና ግን ምንም አይሰሙም የራሴ ልጆች ባይሆኑም በመልካም ባህሪ ቢያድጉ ደስ ይለኛል እና እስቲ ምን ለየት ያለ ነገር ላድርግ ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ያንቺ ልጆች ባይሆኑም ለማሳድግ ሃላፊነትን ስለወስድሽ በትክክለኛው መንገድ የማሳደግ ግዴታ አለብሽ:: በቪድዮ መልሱን እሰጣለሁ::
@zerehuntaye3356
@zerehuntaye3356 Жыл бұрын
ወይጉድ የራሴን ታሪክ ነው እኮ የምትነግሪኝ አሁንም ግን አላቆምኩም በጣም ነው የምጮኽባቸው በጣም። በኋላ ግን ፀፀቱ ሊደፋኝ ነው የሚደርሰው።
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
ይሄም ቪድዮ ይጠቅምሻል ብዬ አስባለሁ kzbin.info/www/bejne/lZWbiJmuht2Ihsk
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 8 ай бұрын
የስነስርአት ችግር የለባቸዉም ነገር ግን ት/ቤት ሂደዉ ምንም ይዘዉ አይመጡም የተቸገርኩት እሱ ነዉ ሁለት ስለሆኑ ለማስጠናት እረጅም ሰአት ይፈጅብኛል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 7 ай бұрын
አይዞሽ ዋናው ስርዓት አላቸው:: በርቺ👏🏼👏🏼
@tsiondebebe3413
@tsiondebebe3413 5 жыл бұрын
Thank you really very helpful and very important to raise a healthy child
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ብዙ ወላጅ ብዙ ሰአት እየሰሩ ልጆች እራሰቸውን እያሳደጉ ነው ።ልጆቻቸው ትምህርት ቤት መቅረታቸውን የማያውቁ ወላጆች ገጥመውያል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re right. It’s sad to hear this. Thank you for sharing your thoughts.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Arif new thanks
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 4 ай бұрын
አይኒ ስለደግነትሽ አመሰግናለው፡፡ በትንሽ በትልቁ ለሚያለቅስ ልጅ መፍትሄ ካለሽ፡፡
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 ай бұрын
ሚያለቅሱ ልጆች ያው መሰረታዊ ነገር ሲጎልባቸው ነው:: የጎደለባቸውን ነገር ማሟላት:: ጥራት ያለው ጊዜ አብሮ በማሳለፍና በልጆቹ እድሜ በአግባቡ መነጋገር የመሳሰሉት ይጠቅማሉ::
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 4 ай бұрын
@@InspireHabesha Amesegnalew Ayniye. 4 amet honatal betinesh btiliku taleqsalech ebawa endegorf new yemiwordew min madreg endalebign chink silalegn new.
@zebibasani3809
@zebibasani3809 5 жыл бұрын
You are taking abt my life thank you so much
@MmMm-xu4yq
@MmMm-xu4yq 4 жыл бұрын
ያስር አመት ልጅ እንዴት ነው ስርአት ማስያዝ ያለብን እባክሽ ንገሪኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Watch this kzbin.info/www/bejne/oX26n5ymq9ehodE Thanks
@selamtube4043
@selamtube4043 5 жыл бұрын
Omg Rewards works perfectly as well. I use a calendar to give her a sticker when she behaves good. So when she is on her best behavior I stick a sticker on that day. Then when she gets 5 stickers she gets a reward. Her rewards used to be a treat. But now since she is 6 almost 7, I give her money like maybe $1 and she puts that in her rice bowl. Now her rice bowl is getting full. So now I don’t buy her toys whenever she asks. But I am trying to teach her to check how much the toy costs and to check if she has enough money in her rice bowl to buy the toy she wants. Like this she is learning that we all work hard to get something. Is this a good method? Since you are more educated I need your input.
@ruftana4954
@ruftana4954 5 жыл бұрын
Reward works wonder in my house as weel. My son is 6 yrs old i have reward chart stick it on the refrigerator so he can able to see how he is doing everyday and works really good. I give him smiley face sticker if he did good and X for behaving bad at the end of the week . if he get atleast 6 smily face out of 7 days he get reward which can be picking his favorite cereal at the store or $1 on his piggy bank , once a month movies . I noticed big change on him .
@behailueshetu9819
@behailueshetu9819 5 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ወሳኝና ብዙ ወላጆች ያለብን ችግር ነዉ ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል ብዙዎች ይጠቀሙበታል ብየም አምናለሁ ጌታ ይባርከሽ፡፡
@elsayohannes4380
@elsayohannes4380 5 жыл бұрын
Thanks
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
በጣም አናመሰግ ናለን እህቴ ለኛ ለወላጆች ቆንጆ ትምህርት ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome ቃል tube
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 5 жыл бұрын
Egzhbher yemsagan liga batme astwey nate egzegzhbher yemsagan ehte batme amsgenlhu ❤ ❤
@firewoingebrekristos8595
@firewoingebrekristos8595 5 жыл бұрын
Egziabhier yibarkish betam tekami mikir newu
@alutube5849
@alutube5849 3 жыл бұрын
Thank you mare
@shewitnatnael8776
@shewitnatnael8776 4 жыл бұрын
Gobez nesh bemnorbet bota yhe tmert bebzat ale ena betam ytkemal ye 2 amet 10 wer lj alechghn ena bmigerm huneta new mngbabaw😍 ende ewket yale melkam nger ylem. Berchi
@Joyfuljuniory
@Joyfuljuniory 5 жыл бұрын
I love the idea we have to talk more about kids that we don’t know, can you talk about tantrums and meltdown
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Sure. That’s definitely one of the biggest challenges for many.
@mummebahrain7771
@mummebahrain7771 2 жыл бұрын
ok
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አይኒዬ አመሠግናለሁ
@fetihussen6988
@fetihussen6988 5 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እኔ እኮን አላገባውም ግና ነገር ግን በጣም ይጠቅማል ምክርሽ አሁን ገና ነው ስብክራይብ ያረኩሽ እኔ ግን ታናሽ ውድም አለኝ እናት ስለሌለን ይሀው እኔ ስደት ላይ ሆኞ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነው እድሜው 20 ነው ግን ከአጉል ልጆች ጋር እየዋላ ተችገርኩኝ እስኪ ምን ማረግ ነው ያለብኝ አጉል ሱስም እየለመደ ነው ባጠቃላይ ልጅ መስሚያ የለውም አድ ነገር እደምትይኝ ተስፍ አረጋለው ወይም የለቀቅሽው ቪድዬ ካለ በዚ ጉዳይ ላይ ሊኩን አስቅምጭልኝ ስላምሽ ይብዛ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ኸረ አትቃጠዪ ድግሞ:: እሱ ለራሱ ካላሰበ ምን አስጨነቀሽ:: የአንቺ መቃጠል ወይም ጭቅጭቅ እኮ እሱን ልብ እንዲገዛ አያደርገውም:: በቪድዮ መልሼያለሁ ጥያቄሽን kzbin.info/www/bejne/oYvdhoOmjpyEbpY
@fetihussen6988
@fetihussen6988 5 жыл бұрын
@@InspireHabesha እሺ እናትዬ በጣም አመስግናለው እጠብቅሻለው ያው እናት ከሌለች እህት ደሞ እደናት ናት አይደል ሰለዛ አያስችልም በጣም ብቻ እጠብቅሻለው በዚ ጉዳይ ላይ እደምታወሪ ስላምሽ ይብዛልን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Feti berchi.
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺስ ታናሽሽ ነው እኔ የታላቄ ታላቅ ያቃጥለኝ ነበር እሱን ለማስተማር ስደት ወጥቼ በ16 አመቴ አበላሽብሻለሑ አለኝ እድሜሽ ገና ነው ብሎ ቢቻ ብዙ ያቃጥላሉ አሁን አልሀምዱሊላህ ንቄ ስተወው ሌሌላው ባይሆንም ለራሱ መኖር ጀምሮዋል
@fetihussen6988
@fetihussen6988 5 жыл бұрын
@@መሴየአሪሴደጋፍ አብሽር እህቴ አላህ ያቃል ስለሁሉም
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
Thank you so much በጣም አስተማሪ ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome!
@semoneteferra986
@semoneteferra986 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የመጀመርያ ሳይሽ ትምርት አለው ፕሮግራምሽ በርቺ ትግስት ያስፈልጋል እውነትሽ ነው እኛ ሀበሾች ልጅ አስደዳደግ አንችልበትም ዊ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu🙏🏽
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 жыл бұрын
I just heard your advice and I called you that Ethiopian Nanny thank you so much
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 3 жыл бұрын
Thank you for sharing the information very helpful. Like to contact to you, can you please send me your information appreciate you!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Selam Mulu, You can text via WhatsApp +1 (980) 858-5180 or join our telegram group and send me a private message t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@ሱላማጢስ27ቱዩብ
@ሱላማጢስ27ቱዩብ 5 жыл бұрын
Betam konjo temret new egziabeher yestelin yene mare
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Abro yisten. Thank you.
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 5 жыл бұрын
Ayna yena konjo amsgnlhe egzabhre abzte ybrksh btame astmre new.
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
በርቺ እኔም ትምህርቱን ወስጄአለሁ ግን ከኢትዬ ውጭ ነው የተማርኩትም በሄብሩ ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu Mesi
@abayneshergasa1234
@abayneshergasa1234 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@melatabraham265
@melatabraham265 5 жыл бұрын
Thank you so much!!! Very helpful 😃😃😃
@nanakalu5536
@nanakalu5536 4 жыл бұрын
ለምን ጠፋሽ ግን አረ ትዳር ላይ ምክር ያስፈልገናል ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
አለሁ:: በሳምንት አንዴ ቪድዮ እየለቀኩ ነው:: ምናይነት ምክር?
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 5 жыл бұрын
Ene legoche disipilin yalachew nachew leg yehonebin abatachew new. Ye40 amet sew endet new masadeg yalebin wes divorce?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Minden new chigiru?
@ruftana4954
@ruftana4954 5 жыл бұрын
I believe you explained really well regarding time out and how to follow through it. I noticed many habesha parents do it in wrong way which send wrong message to the kids. Time out needs 100% patience and consistent inorder to help the kids discipline and save mom headache.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Absolutely. Thank you for your comment🙏🏽.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 жыл бұрын
The word ‘Habesha’ is derogatory qal nw given by the Arabs so pls replace it with Ethiopian other than that your content is good
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
I disagree. Habesha means “Abyssinia.” Abyssinia was a country located in eastern Africa. Today, it is known as Ethiopia (Source: Study.com).
@selamtube4043
@selamtube4043 5 жыл бұрын
Time out really works. My 6 years old when I mention time out she starts crying. She doesn’t like it at all. But yeah if we are consistent it works 100%
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Great to see that you’re using timeout and it’s working for you. Keep up the good work!
@alitamamo7281
@alitamamo7281 5 жыл бұрын
Betame mesgana yemysefelegewe mekere new👍
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
ምስጋና ያንስሻል በጣም እየረዳሽኝ ነው ሲስ በርቺ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Yasmin Rede Ameseginalehu
@lamlamlamlam8480
@lamlamlamlam8480 5 жыл бұрын
Enamesegnalen selemekresh thanks
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Betam arfi temereti new yakafelshin enamesegenaln konjo
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thanks Beza
@mahi9635
@mahi9635 5 жыл бұрын
Betam amesegnalhu tiru miker new ehte
@selamhaile3397
@selamhaile3397 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
Wow you tube ley falige yaxawit timret tabaraki
@firzad7919
@firzad7919 5 жыл бұрын
Sisi yena kojo Betami ameseginalew and neger bamakirishi des balegn Ena benuro mikiniyat besidet new yalewut lija 3amet liwonew weratochi yekerewal ena ayatochu gar new yalew Betami kesaninetu jemiro ayelegna new ena kesu eriko menoru liyasabidegn new limeles 3wer yekeregnal gin yasebikut alimola alegn 2asab wognalew ayechaw limeles weyis bezaw ategebu wogna sira feliga lisira biya techenikalew Lij Betami ewedalew yemaninim lij Ena sisi lija yenat fikir balemagignetu Betami yetegoda yemesilegnal beza lay silik koyecha new yemidewulew Betami kelitafa lij new yegerimishal ena esikezara esun bemeleyeta ulam seseti wonebign endena wono enidiyadig alifeligim gin yeteshale nuro lanorew kefeleki gid besidet mesirat alebign Gin demo kezi belay keteleyeut Betami yebelashal esum enam enigodalen Ebakishi sisi erijign bichekegn new sew yelegnm yemamakirew anichi bizu uket silaleshi erijign tarika bisaf ayalikim sisi yanichin bizu mikirochi ayecha chirashi liba tenesasa bizu tikim alew mikirishi fb gadegna bitaregign des balegn yekirita abezauti messageun begilis bawerashi biya new ebakishi sisiii Ameseginalew betami tiru sew neshi diget new yagegneushi
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Send me a message. Facebook.com/inspirehabeshaEmail: inspirehabesha@gmail.comCall me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Kechalish erasish asadigiew. Yalasadegshiw lij yanchi lihon ayichilem.
@firzad7919
@firzad7919 5 жыл бұрын
@@InspireHabesha Betami ameseginalew sisi yena mari anibesa neshi
@yohonateame919
@yohonateame919 5 жыл бұрын
Ye 1 amet 9 wer lij aleshin betam eyeshoku new yemanagirat sitatefa ken mulu malet new gin minim atisemanim ene demo enadedalew emetatalew betam new lemin atisemanim biye yemishenekew
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Yohona bezih edmie yalu lijoch yebetseb gizie yifeligalu. Fikir mesitet yasfelgal. Befiker ena berigata new yemisakaw.
@hanisaali9357
@hanisaali9357 5 жыл бұрын
መልካም
@aziserak4743
@aziserak4743 5 жыл бұрын
Thank you. GOD BLESS YOU. betam tiru temihert new berche.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
azi Serak Amseginalehu
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 5 жыл бұрын
Ayeneya thank u so much. Betam konjo temehret new E/z yakeberelgh.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu Rahel
@maziyoutube8321
@maziyoutube8321 5 жыл бұрын
Ewnteshin new teru temehert new
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ብችል ባማክርሽ ደስ ይለኛል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Contact me via fb messenger or below email Facebook.com/inspirehabesha Email: inspirehabesha@gmail.com
@saraabi7780
@saraabi7780 5 жыл бұрын
Wowww gobeth . Awo time out yeserale btam be 2 amet lejea ayehut
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Berchi Sara
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 жыл бұрын
Yene mar tebarekilign
@remlamustefa5923
@remlamustefa5923 5 жыл бұрын
Selam ayini please reply to my question lije 2 American new ene lijen yemiketaw timeout bemetekem new kanchi vedio timirt wesije. Gin balebete betam yichohibetal minim and linihon alichalinm linegrew mokerku yetewesene gize yitewew ena endegena yijemiral lije betam yasazinegnal.min larig??
@remlamustefa5923
@remlamustefa5923 5 жыл бұрын
2 ametu lemalet new
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ልጅ የሚጮኽበት ከሆነ ስርዓት ለማስያዝ እና ስነልቦና ያልተጎዳ ልጅ ማሳድግ አይቻልም:: ይሄን ከባለቤትሽ ጋር መፍትሔ ስ ጪው::
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 3 жыл бұрын
😘
@yeshiparker7280
@yeshiparker7280 5 жыл бұрын
Thank you for the advice
@tilapeace2074
@tilapeace2074 3 жыл бұрын
I learn a lot!! thank you sister. Keep it up!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Thank you Tila
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Thank You 😍That's how we did for my kids
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Great to hear this. Thank you for letting me know😀.
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 5 жыл бұрын
Good lesson thank you 👌
@saraabi7780
@saraabi7780 5 жыл бұрын
Keep up the good work
@mekdesjohn5959
@mekdesjohn5959 5 жыл бұрын
Thanks
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 3 жыл бұрын
@tomget1259
@tomget1259 5 жыл бұрын
Hey enate betam enamesegenalen betam des yemil meleket....gen selekeshin felege neber ebakesh
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Facebook.com/inspirehabesha Phone +1 (980) 858-5180 Email: inspirehabesha@gmail.com
@theprecious4238
@theprecious4238 5 жыл бұрын
thank you
@fatmahjaynab6464
@fatmahjaynab6464 5 жыл бұрын
Teru new thanks
@roxyjones9081
@roxyjones9081 5 жыл бұрын
GBU sister
@rebeccakassaye5024
@rebeccakassaye5024 5 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu
@solysoly127
@solysoly127 5 жыл бұрын
Bravo
@gennid9476
@gennid9476 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍🙏👏
@hayatadugna615
@hayatadugna615 5 жыл бұрын
God bless you
@ees988
@ees988 5 жыл бұрын
God bless you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amen
@2idiots309
@2idiots309 5 жыл бұрын
Inspire Habesha iåå
@marthygirma3886
@marthygirma3886 5 жыл бұрын
Thank you so much my sister
@heavenworkineh2593
@heavenworkineh2593 5 жыл бұрын
Betam amesegnalehu Yene ehite tiru miker ndlr aderegugn
@kidistbirhanu8278
@kidistbirhanu8278 5 жыл бұрын
Betame amesgenalw ehete leke nsh enem lejochen masadegew en badekut menged nw masadegachew gena kahunu btame asasebogial ebet west teru sebaye alachew senewta gen btame yekebetalu ena betamw gera nw yemegeban ye blete mekershe efelegalw fekadesh khon amesegenalw
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thanks Kidist. Contact me via fb messenger or below email Facebook.com/inspirehabesha Email: inspirehabesha@gmail.com
@kidistbirhanu8278
@kidistbirhanu8278 5 жыл бұрын
Can't open link yelgial ±4915210841818 wye yanchen lakelgi kalasechgerkus
@mmbb8853
@mmbb8853 5 жыл бұрын
amlak yibarkshi ehete betammmm tekami timert
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thank you🙏🏽
@nardosb
@nardosb 5 жыл бұрын
Thank you!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu Nardos
@bettygerma8172
@bettygerma8172 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በውጭ አገር ያሉ አበሻች በጣም ይጠቅማል መንግስት ልጃቻቸውን እየወሰደባቸው ነው
@tigistwale7852
@tigistwale7852 5 жыл бұрын
Enamsgnalen tru temrte new
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thank you Tigist
@topiyadejene1117
@topiyadejene1117 5 жыл бұрын
Enameseginalen ehitachin 😍😍😍😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Topiya Dejene you’re welcome!
@betelhem3889
@betelhem3889 5 жыл бұрын
What if they disturbe outside?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Use the same disciplining method you use inside the home outside as well. For instance, if you’re in store and your kid disturbs, you can give him time out by having him sit for 3 min (if he is 3 yrs old) while watching him. You can have him sit in the lobby or on the cart. Try to be creative. Disciplining your kid shouldn’t be suspended due to location. If the kid is out of control, you can take him back to the car or home until he clams down. Your kid should know his disturbance is not acceptable anywhere including outside the home. He needs to get this message loud and clear every time. If you’re consistent, he will start to behave. However, it will be tough initially until he gets it.
@betelhem3889
@betelhem3889 5 жыл бұрын
Thank u so much for ur quick response.
@nebyatwoldemariam4066
@nebyatwoldemariam4066 5 жыл бұрын
God bless you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu 🙏🏽
@Kuskuam206
@Kuskuam206 5 жыл бұрын
Thank you Ayni
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 5 жыл бұрын
tena ystesh
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Selam Meqdis. Endet nesh?
@faven1230
@faven1230 5 жыл бұрын
Beta arife new thx
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Amseginalehu Ruth
@meskeremgetachew1023
@meskeremgetachew1023 5 жыл бұрын
Thank you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome!
@atonashnfa5262
@atonashnfa5262 5 жыл бұрын
Betame teru ene tekami meker new enamesegenalen .
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ 5 жыл бұрын
የ 14 አመት ልጅ እንደ 6 አመት ልጅ መች ቀላል ነው ልጆች 14 ሲሞላቸው መታዘዝ አይደለም መስማት ያቆማሉ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
በስርዓት ካልተያዙ ልክነሽ አይሰሙም:: በስርዓት ከተያዙ ግን ይታዘዛሉ ይሰማሉ:: ለዛም ነው እያወራን ያለነው::
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
ደስተኛ ሆኖ ለመኖር አንድ ቀላል ሚስጥር
29:36
How Do I Communicate With Greater Clarity, Confidence, and Credibility?
35:55
Jayne Latz - The Communication Trainer
Рет қаралды 2,7 МЛН
የሴቶች የአይምሮ ጨዋታ
12:47
Wintana Yilma
Рет қаралды 66 М.
የተልባ ድልህ አሠራር (Ethiopian food telba)
19:59
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 237 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН