በንፁህ ልጅነት ይሄ ሁሉ የስቃይ ምጥ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 57,198

EthioInfo

EthioInfo

Жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 857
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
እንጀራ እናትየውን አቅርብልን አንተ የተባረክ ሰው :: ልጆቹና እንጀራ እናትየውን መርዳት እንፈልጋለን : ወላጅ እናትየው ግን ማፈርያ ጥቅመኛ ናት
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc Жыл бұрын
ለአፍሽ ገደብ ይኑርሽ ባለጌ አትሁኚ አንቺ ብትሆኚ የማትቋቋሚውን ችግር እንደ ቀላል ችግር እሷ ላይ አፍሽን አትክፈቺ አትፍረጂ ፈራጁ ይፈርድብሻል
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 Жыл бұрын
@@SKYBLUE-sc1yc zenbey mfergeha bateshe yetfa enteyew erasu endabateyawe metfo nate enate eko lejewa nebesaw tesetlhe
@meklittsongachoto9850
@meklittsongachoto9850 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናትየው ጆሮዋ የመስማት ችግር አለባት ለበለጠ በመጀመሪያ የተለቀቀውን አዳምጪ በጣም ነው ሚያሳዝኑት
@tigistgetachew4305
@tigistgetachew4305 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ከእናቷ ስር መወሰድ አለባት የልጅቷ የልብ ስብራት ያሳዝናል በጣም ነው ያስለቀሰኝ የሚያግዛት ሰው ቢገኝ በእናቴም በአባቴም ተበድዬ እችለዋለው ወይ የኔ እናት 😭😭😭
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Enem esun new yalikut enatina abata wenjelegna nachew.
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Жыл бұрын
ህግ የለም እንጂ ልጅቷን እናትየዋ ማሳደግ የለባትም
@user-cp6uu1oz3n
@user-cp6uu1oz3n Жыл бұрын
በጣም የምር እናቶ እራስ መጠየቅ አለባት
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc Жыл бұрын
ተቸግራ አጥታና ገረጥታ ለምናም ቢሆን ያቅሟን ተፍጨርጭራ ልጆቿን ላለማጣት እየታገለች ያለችው እሷ እንጂ የአንቺ አፍ አይደለም መንገድ ላይ ቁጭ ብለው ሲለምኑ ብታዬ ፍራንክ ጣል አድርገሽ ታልፊ ይሆናል እርግጠኛ ነኝ ተመልሰሽ የት ደረሱ ብለሽ አታስታውሻቸውም እናት ግን እናት ነች ከልጆቿ ጋር አብራ ትሞታለች ። እድሏ የስቃይ ሆኖ ቀን ጎዶሎ ሆኖባት እንጂ ችግሩን ና ብላ ጠርታው እንዳልሆነ ምነው መረዳት ተሳነሽ ? ይልቁንስ ከቻልሽ እርጃት የልጆቿን መራብና መጥገብ በአግባቡ የምትረዳው የወለደች እናት እንጂ አሳዳጊ ሞግዚት አይደለችም ። እባክሽ እህት የተሸከመችው ችግር ሳያንሳት በአፍሽ አትግረፍያት
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc Жыл бұрын
@@mimitubetube1262 የአፍሽን እንዳታጭጂ ጠንቀቅ በይ ( አትፍረጂ )
@hannaGtube
@hannaGtube Жыл бұрын
እናትየው ራሱ ከአባት የው እኩል ተጠያቂ መሆን አለባት የእንጀራእናትየው እግዚአብሔር ይባርካት መልካም ሴትናት ህፃኗን ወደጤናዋ እንድትመለስ እንረባረብ የህፃኗ አምላክ እናትና አባትየውን ይፋረዳቸው
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Amin
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ትክክል አሜን🙏
@sarahaile6842
@sarahaile6842 Жыл бұрын
ከአባቷ ብቻ ሳይሆን ከእናቷም ጭምር መራቅ አለባት እናቷም ተባባሪ ነች ተጠያቂም ነች እግዚኦ ነው የሚያስብለው
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r Жыл бұрын
እናትዮዋ ጅል ነች
@user-ln3eu7xv5j
@user-ln3eu7xv5j Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በደላችን በዝቷል በምህረትህ ይቅር በለን አባት ልጁን መድፈር 😭😭 እረ ለመስማት ይዘገንናል 😭😭😭😭
@dubaisharjah9321
@dubaisharjah9321 Жыл бұрын
ይችን የመሰለች ልጅ ጥፋተኛዋ እናቲቱ ናት አላህ መፅናኛዉን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ😭😭😭😭
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
Tikikillllllllll she's number one metfo sew eunet bileshal 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 Жыл бұрын
ንግግርዋብስልናትእንዴትመጥፋትአልነበረባትምከዚህአይብስምማንምያነሳትነበር
@lailahabib5709
@lailahabib5709 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለነዚህ አይነት ልጅች አለህ ይድርስለቸዉ 💔💔💔💔💔
@Isamuntaha
@Isamuntaha Жыл бұрын
እኔን ምስኪን ስታሳዝን እናትዬው ምን አይነት ጭካኔ ነው ያላት ልጅቱ የደረሰባት በደል ሰያንሳት ኡሱዋ ጨምራ ታቆስላታልች ልቦና ይስጣት
@tarassera6755
@tarassera6755 Жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ እንደው ወንድሜ ብትችል ህክምናውን ብታደርግ ከዛም ወደ ፀበል ብትሄድ ይሄ በህልሟ ምመላለስባት የአባትየው መንፈስ ነው 😭😭😭😭😭😭 እናትየው ደሞ በቁስል ላይ ቁስል ምትጨምርላት ለምንድን ነው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ልጅ
@jesusisking3565
@jesusisking3565 Жыл бұрын
እናቷ እራሱ ከልጅቷ መራቅ አለባት በህግ ልጅቷን ወደማሳደጊያ ወይም ወደሚያሳድጋት ቤተሰብ መቀላቀል ነው ምርጫው እባካቹህ እንዴት አንርዳት ከአባቷ ባልተናነሰ እናቷም ጎድታታለች ከሷ ትራቅ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ethioinfo yihinin madireg yichilal
@hannaGtube
@hannaGtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በመጪው አዲስ አመት እነዚህ ሰውመሳይ ሰይጣኖችን ከሀገራችን ያጥፋልን የህግ የበላይነት የሰፈነባት ሀገር አድርግልን መከራችንን ስቃያችንን ሁሉ ከዚሁ አመትጋር አስቀርልን በቃችሁ በለን
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ኣሜን
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
በውነት በጣም ነው የሚያመው ጌታ ሆይ ምህረትህን በኛ ላይ አምጣ ለዝች ልጅ አይምሮ የሚያክም ጌታ ብቻ ነው በደምህ እጠባት🙏
@seblewongeltefera1617
@seblewongeltefera1617 Жыл бұрын
Amenn yezelalem amlak kidus egziyabeher yefewesat
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 Жыл бұрын
Albete agerachene wedte eyehdene newe mene gude newe yemnsemawe ahunse sewu wedawernte tekeyroale sewe endebge yemtardebte agre
@zenashhussein3550
@zenashhussein3550 Жыл бұрын
አንተ ግን ሠዎችን ፍርድ ማሠጣት አለብህ ብሊታቸው መቆረጥ አለበት
@tgabech5168
@tgabech5168 Жыл бұрын
ይቺ እናት መቀጣት አለባት የእጀራ እናቶ መደገፊ አለባት ፈጣሬ ይባርካት
@shikureyatube2171
@shikureyatube2171 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Жыл бұрын
አቤቱ ምህረትህ ለዘላለም ነውና ምህረትህን ለዚች ምድር እባክህ ለነዚ ጨቅላ ህፃናት ስትል እንኳ ምህረት አውርድልን አሁንስ በደል ከደረሰባቸው ሰዎች ይበልጥ የምንሰማው ሠዎች በጭንቀት ልንሞት ነው ነገ ምን ይፈጠር ይሆን እያልኩ እኔ በበኩሌ የጭንቀትና የፍረሀት እንቅልፍ ያውም በስደት ከድካም ጋር መተኛት አልቻልኩም ሁሌም አይምሮዬ የሚሠማኝ ጩኸት ለቅሶ ዋይታ የህፃናት ጭንቀት እና ፍረሀት ብቻ ነው የሚሠማኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባክህ አምላኬ መጪውን ዘመን እንኳ መልካም ነገር የምንሰማበት አርግልን ዉይይይይይይ አሁንስ ማበዴ ነው በጭንቀት የቤተሠቤ ታሪክ ይሆን እያልኩ ገብቼ አያለሁ አለማየት አልችል ምን ላርግ ኡፍፍፍ አሁንስ በቃ በለን አጥፍተናል በቃ ጌታሆይ ይቅር በለን እባክህ ኧረ ወዴት ነህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሰለቀስቸኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ ፍትህ ፍትህ ለዝች ህፃን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Жыл бұрын
ምን ኃጢአት ስርቶው ነው ግን እንደዚህ ህፃናት የሚያስቃዮት ፍትህ ግን የት ነው ያለው ኡፍፍፍፍፍ
@ttube7686
@ttube7686 Жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም 😭😭😭 ፍትህ ህፃናትን የሚደፍር ወንድ ቅጣቱ መገደል አለበት ፍትህ
@etsegenetwoldetsadik2519
@etsegenetwoldetsadik2519 Жыл бұрын
እባክህ የኔ ወንድም ይህቺ ምስኪን ኤች አይ ቪ እንድትመረመር አድርግ ሰውየው ልክስክስ ነው የሚታይባት ምልክት ያጠራጥራል በዚች እድሜመሸከም እንዴት እንደቻለች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፋ ጠብቆ በቤቱ ያሳድግሽ
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
መስማት አልቻልኩም ጌታ ሆይ ይቺን ህፃን አስባት 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@kattkatt7832
@kattkatt7832 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እናቴ አይዞሽ ምንም አልልም
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 Жыл бұрын
Amen 🙏 😢
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
የውነት በጣም ያማል አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለነዚህ ህጻን ብለህ 😭😭😭😭😭
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ተሠቃየን እኮ ተፈራርተን እኮ ነዉየምንኖረዉ ፈጣሪ ይማረን
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
@@Mamamama-re9od በጣም 😥💔
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
መከራዋ አመመኝ በመጫወቻዋ ሰአት በዚህ መልኩ መጎዳታ ልብ ይስብራል አባቶች እባካችሁ አእምሮ ይኑራችሁ አሁን ይቺ ልጅ እምትደፈር ናት
@call4917
@call4917 Жыл бұрын
በምታምነው አምላክ ይሁንብክ እቺ ልጅ ለህፃናት ማሳዳገኛ አገናኛት የኔ ምስኪን እፍፍፍ አንጀቴ በላች የኔ ውድ ልጅ 😭😭😭😭
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እግዝኦ😭😭😭😭😭😭😭ለመስማትም ይሰቀጥጣል የዘንድሮስ ለየት ያለነዉ😭😭
@chaipcool6563
@chaipcool6563 Жыл бұрын
የአባቷ ጥቃት እንዳለ ሆኖ እኗቷም ትበድላታለች እናቷ በባለፈዉ ቃለመጠይቋ ብዙ ቅረታ ነበረኝ ዛሬ ልጅቱ ሰትናገር ገባኝ ልጅቱ በሁለቱም በኩል አልደላትም የሚቻል ከሆነ ልጆች ማሳደግያ ተረክቦ ቢያሳድጋት ባይ ነኝ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Enem endesu new yemasibew
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tikikil
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እኔም ይሄን ነው የምለው አንድ አቅሙ ያለው ሰው ወስዶ ቢያሳድጋት ጥሩ ነበር
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 Жыл бұрын
በጣም enam basadekat nw yalekut አንጀት tebelalech
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እኔም ያልኩት እንዳንችው ነው
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
አቤት ለመስማት የሚዘገንን ፍትህ ማግኘት አለባቸው ፍትህ ፍትህህ😢😢😢😢😢
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔💔💔😭😭😭😭 አይይይይይይ/// በምን እዳቸው እኒህ ህፃናት💔🙄
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው በሰዶምና ገሞራ ከተፈጸመው ቢበልጥ እንጅ አያንስም በስመ አብ እስኪ አስቡት ሰው ከ እነ ህይወቱ በ እሳት የተቃጠለ እኛ ሀገር ወንድም ወንድሙን የሚገድለው እኛ ሀገር ህጻናት የሚደፈሩት እኛ ሀገር ለዛውም በ አባቶቻቸው በ አሳዳጊወቻቸው ወንድ ወንድን የሚደፍረው እኛው ሀገር ታዲያ ያልተፈጸመ እርኩሰትና ዘግናኝ ምን አለ እውነት ለመናገር እንደዚህ ዘመን የፈጣሪ ትግስት የበዛበት የሰው ልጅ አምላኩን የተፈታተነበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን😭
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
እውነት ወላጅ እናትየዋ እራሱ የሰጠችው መልስ በትላንትናው ቃለምልልስ ደም ያፈላ ነበር :: እንደምትደፈር እያወቀች የገዛ ልጇ 3 ወር ሙሉ ልጅቱን ይዞ ሲጠፉ ዝም የምትል ነፈዝ
@medanehiwot7723
@medanehiwot7723 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tigstlove6699
@tigstlove6699 Жыл бұрын
በትክክል
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Жыл бұрын
Tolo masadegeya tegeba erasuan endatefa geta yitebeka enatua balege nech terak terakat esuan mayet yelebatem ijitua tafach andebet besal ne h sew bewesedat tiru new bechal Hager wech
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
የዚች አልበቃ ብሎ የ3, ወሯንም ደፍሯታል ትደማለች የምትል ደነዝ
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
እናቷ 4 ሺ ነው የቤት ክራይ የምከፍለው ትላለች ደግሞ ሽንት ቤት እያኖረቻት ለልመና እንዲመቻት እኮ ነው ።ለእናትየው ፈጽሞ ብር መረዳት የለባትም ምክንያቱም ከአባትየው እኩል ነው የጎዳቻት ለልጅቷ አስባ አይደለም ልትለምንባት ነው የመጣችው
@bellotv27
@bellotv27 Жыл бұрын
😭😭😭የኔ እናት ኡፍፍፍ ኸረ ምነው ወንድምሽ ወይም ጎረቤት በሆንኩና አንገቱን በጥሼ በጣልኩት? አቤት ጭካኔ...😢አይዞሽ ኤልዳዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ለሱም እውነት ፍትህ ካለ ይፈረድበት።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
You would have ended in prison
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
😥😥😥
@bellotv27
@bellotv27 Жыл бұрын
@werq Zeleke Don't worry about me, I was giving the medicine carefully.
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 Жыл бұрын
እኔ ልሰቃይልሽ የኔ ልጅ ኡፍ አንጀቴን በላሽው ይሄን ስቃይ እንኳን አንቺ እኔም አልችለውም ፣ፈገግታሽን ፣ልጅሽነትሽን፣ ደስታሽን ፣ህልምሽን ነው የነጠቀሽ በምንም አይነት ነገር ሊተካ የማይችለውን ነገር ያሣጣሽ እኔን ልጄ አይዞሽ
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ በጨቅላ ዕድሜዋ አሰቃያት
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@amenpipi2013 በጣምነው ወላሂ ልቤየ የተሰበረው ያለቀስኩት😭😭😭😭
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
የምለምናችሁ ግን በእግዚአብሔር ለመርዳት ያሰባችሁ ሰዎች ለናትየዉ ብሩን መስጠት ይከብዳል ምክንያቱም መጀመሪያ አላደነቻትም አሁንም አታድናትም
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u Жыл бұрын
በናቴም ባባቴም ተበድዬ እችለዋለሁ ኦፍፍፍፍ የኔ ማር አንጀቴን በላሽው ግን ምንም ላደርግልሽ አልችልም ይህን ቪድዮ የምታዩ የህግ ባለሙያዎች ፕሊስ እባካችሁ አባትየው ለህግ አቅርቡት ልትረዳ ይገባል በጣም የምታሳዝን ህፃን ናት ፕሊስ የስነ ልቦና ባለ ሙያዎች የህክምና ባለ ሙያዎች የህግ ሰዎች ሁላችሁም በሙያችሁ ይቺን ሚስኪን ህፃን እርዷት የመጀመርያው እርዳታ አባት ተብዬው ለህግ ማቅረብ ነው።
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
😥😥😥😥
@saronsaron69
@saronsaron69 Жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ገባን ምን አይነት ዘመን መጣብን 😭😭😭😭አምላኬ በደላችን ሀጢያታችን በዛ አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭እንዴት በወለደው ልጅ 😭😭💔💔💔💔ፍትህ የተዳፈነባት ሀገር 💔💔😭😭😭በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት 😭😭😭
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
እጉ ጨዋታ ሆነ ሁለተኛ አገራችን የገባው መንፈስ ቃና ሉሲፋል የሚባል በግልፅ ቢሮከፍተው ትውልድ አለቀ በእዝህ ብቻ ምክንያት ነው እዝቡ ድባብ ወርዶበት አንድ ቀን ይችላል ሁለተኛው ቀን ይተዋል
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ከእናቷ የእንጀራ እናቷ 100%ትሻላለች
@mesol12345
@mesol12345 Жыл бұрын
እቤቱ ጌታሆይ እንዳንተ ቸርነት እንጂ እንደኛ ሀጢያት እይሁንብን ለዚች ምስኪን ልጅ ከፊታ ቁምላት አባቴ
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 Жыл бұрын
እውነቴን ነው የምለው የእናትዬው እዝላልለት በጣም በዛ ምናለህ አቅሙ ኖሮኝ ባሳደኩሽ ።አላህ በራህመቱ ይጠብቅሽ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ የእስካሁኑ ይብቀቃሽ ይበልሽ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁን የኔ ቅመም🤲🤲
@user-cp6uu1oz3n
@user-cp6uu1oz3n Жыл бұрын
ደሞ ትሰድባት አለቺ እጂ ልጂቶን ሌላ የተባረከ ሠዉ ቢወስዶት ቢያሳድጎት እፍፍ መከራዋ በዛ😢😢😢
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 Жыл бұрын
ፈርዶባት እናትየው የልጇን ችግር እዳማንሳት ወንድ ትከተላለች ሁለቱ ቀሪ ልጆችስ ያሉበት ማን ያውቃል አይይይ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
Meee tooooooo I wish Egziabher yenemm akmi siseten bunetttttt eunet enatua abatua huletumm new yebedelut lenezi hsan😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
ወላሂ ለኔ በሰጡኝ ምንም ሆኘ አሳድጋት ነበር አፉ ሲጣፍጥ በምን ጭካኔው እንደዚህ ያደርጋታል ሀስቢአላሁ ወኒእመል ወኪል
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ሲበዛ ዘልዛላ ናት የ3 ወር ህፃን አራሷንም ደፍሯታል እያለች እያወቀች ትንሿንም ታስበላታለች በጣም አናደደችኝ እኔ አገር ብገባ አሳድጋት ነበር እንደ ልጆቸየ
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z Жыл бұрын
ምን አይነት ነገር ነው የምንስማው በየቀኑ እንባዬ ይፈሳል እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን
@aminuae6569
@aminuae6569 Жыл бұрын
በጣም ያማል እኔ አፈር ልብላ የኔ እናት በን አቅምሽ ቻልሽ ሰውየው እናትየዋም መጠየቅ አለባ ከልጅ በላይ ምን አለ አረመና ነት እናትየ ነግራት ዝም ብላ የልጃን ስቃይ አያሳዝናት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ህፃናት ማሳደግያ ውሰዳት እባክህ አድናት እንዳትሞት ልጅ የምታሳድግበት ምክንያት የለም
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱን እቃውን መቁረጥ ነው::😡 እግዚኦ!!! ፍትህ ፍትህ ለህፃናት!!!!🤭
@alem2021
@alem2021 Жыл бұрын
ልጅቷ ለእንጀራ እናቷ ትሰጥ እና እሷ ትሳድጋት። የንጀራ እናቷን አቅርባትና እኛ እንርዳቸው። ወላጅ እናቷ መያዝ እና መመርመር አለባት
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እውነት ፍትህ ፍትህ ፍትህ የገደለ ይገደል የደፈረ ይገደል ባደባባይ ቢታስሩ ተቀልበው ነው የሚወጡት ሲወጡ ያው ናቸው
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
ያአላህ አንተ ይቅር በለን አሁንስ አኬሩ ዘመን ላይ ደረስን 😥በእንደነዚህ አይነት በክት አባቶች
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Жыл бұрын
እዚኦ ማርና ክርስቶስ እንዴት አባት በልጁ ላይ ይህ ሁሉ ስቃይ አቤቱ አምላካችን ሆይ ምረሐትህን ላክልን 😭😭 በጣም ያሰዝናል ፀበል ብወስዷት ጥሩ ነዉ
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r Жыл бұрын
አትዮጵያ ዳኛይፍጠርልሽ ፍተሕ ለንፁሃን እባካችሁ እዚህ ሠዑዲ ላኩልን አንገቱን እንቀላዋለን
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
ኡፍ ህፃናት በምን ወንጀላቸው ይበደሉ አላህ ይድረስልሽ
@lalaside9094
@lalaside9094 Жыл бұрын
😭😭😭 አይ ሲቃይሽ እቺ ልጅ ከእናቷ ጋር መኖር የለባትም ለሚመለከተው አሳውቆ እንዲረዷት ማድረግ ነው እናቷ መረዳት የለባትም
@susuumahad2856
@susuumahad2856 Жыл бұрын
ፎቶውን ይልቅቀቁት እንዲያዝ ትብብር ማድረግ አለብን ልጅቷን ግን ሁላችንም መርዳት አለብን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
አቤት መቸም ጆሮ ከመስማት አይሞላ 😭😭
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅ አይዞሽ በእውነት በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት የአባቷ አረመኔነት ሲገርመኝ የእናቲ ቱ ያለ አግባብ የአባትሽ ብጤ ብላ ቃል መናገር የለባትም
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Жыл бұрын
የጀራ እናትዋ በጣም ጥሩ ሰው ነች እናትየው አሪዎስ ናት ከሰውዬው እኩል አሁንም ወደሚዲያ የመጣችው ልትለምንባት ነው 😡😡ሚጣዬ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ምስኪን 🥺🥺🥺🥺
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስልሽ አይ በመቦረቅያ ሰአትሽ የሄን ያህል ስቃይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ያክምሽ የኔ ውድ
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 Жыл бұрын
በምንም መመዘኛ እናትየዋ ልጅዋን እንደዚ ማሰቃየት የለባትም በአባትዋ የደረሰባት እራሱ ሲኦል ነው ሁለቱም እናትና አባት ተጠያቂ ናቸው ሴጣኖች
@tesfaneshalemu6180
@tesfaneshalemu6180 Жыл бұрын
😭😭😭😭ኤረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አቤቱ አባታችን ማረን የሰጠን ስራ ነው የሰጣን ጆሮ ይደፈን 😭😭😭
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
በእውነትእምትደነቅ ልጀ ናት ንግግራ እንደአዋቂ ነው እግዘአብሔር ያበርታት አወይምሮዋ ተነክታል በልጅነታ የተረገመ አባት አረ ምን አይነት ጉድ ነው አረ እንጸልይ ወደ ፈጣሪያችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ልጅ እናት ደሞ ማ ፅናናት ማስደሰት ሲገባት የአባትሽ ቤጤ ትላለች ምክር ያስፈልጋታል😭😭😭 የእንጀራ እናቷ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጣት ልጅቷን የምንረዳበት ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
እኔስ አስለቀሰችኝ አዳዴ ባለማወቅም ቢሆን ችላ ይላሉ እናቶች ይች ልጅ እቅፍ ድግፍ አድርጎ አብሽሪ ብትላት እናቲቱ ሀይምሮዋ አይጎዳም ነበር ግን እሷ ጉዳቷ አልታያትም ቢገባሽ ልጅሽን እያጣሻት ነዉ የአስቤዛ መቀሳቀሻ ብታገኝ እራሱ የልጅቱን ጉዳት እያዬሽ ዝም እደምትይ ነዉ አባትየዉን ለህግ ሳታቀርቢ አይደል እናት ማለት በምግብ ወይም ምን ይበላሉ ብሎ ማሰብና መቸገር ብቻ ሳይሆን እራስን መስዋት ይደረጋል ለልጅ ይህ ነዉ እናትነት ከገባሽ እናም ከወዲሁ ልጅሽ ተጎድታለችና ታደጊያት ሳታመልጥሽ አይዞሽ ኤልዱየ ያልፋል ጠንከር በይ የኔ ዉድ❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም አንጀት ነው የምትበላው አፈር ልብላ 😭😭 ግን ይሄን የሚያደርጉ ሰዎች አባትነታቸው ምን ያክል የረከሰ እንደሆነ ያውቁ ይሆን ይሄን የሚሰሩ አባቶችን እንደው ብልታቸውን አየቆረጡ ነበር መጣል እንደው ጸበል የሚወስዳት ሰው ቢኖር ጸበል ብትጠመቅ እፍፍፍ 😭😭
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
አፈር ልብላልሽ የኔ ልጅ ገና እኮ ናት ይህንን አይነት ነገር የማናይበት የማንሰማበትን ቀን አምጣልን
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
አባትነትም እናትነትም እማይገባቸው ሰዎች የሞሉባት ሀገር ሆነች ...ፈጣሪ የአይምሮም የአካልም ጤንነትዋን እሱ ያስተካክልላት ...እሱ ብርታት ይሁናት ...አልቅሼም አልወጣልኝ ...አምላኬ ሆይ እቺን ህፃን እርዳት
@daytoday1487
@daytoday1487 Жыл бұрын
ጠላቷ እናቷ ናት
@meditube1065
@meditube1065 Жыл бұрын
በትክክል የራሷን ጥቅም ብቻ ነው የምታስበው ልጂቷ እደዚህም ተጎድታ ያባትሽ ቢጤ ነሽ ትለኛለች አለች ወላሂ ልጅቷ. እንዳለችው በሁለቱም ወላጆች ተጎድታለች
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ መከራ እየወረደብን ያለው የወንጀላችን የሀፅያታችን ውጤት ነው ። እንደስራችንማ አሏህ ደህና አድርጎ ይዞናል ያአሏህ 😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭 እንዲህ አይነት ወንጀለኞች በሞት ይቀጡ ያረብ አንጀት ታንሰፈስፋለች እናቴም አንቺም የአባትሽ ቢጤ ነሽ ትለኛለች እንዴት በሁለቱም ተበድዬ እኖራለሁ አለች😭😭😭💔💔 መንግስት እና የህግ አካላት ግን እስከመቼ በዚህ ቸልተኝነታችሁ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Lijitu kenata teleyita madeg alebat.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Hig askebari hig alba Hager silehone NW enji yehatiat neger yemibal yelem
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
@@nejatali7088 ትክክል ለምን በስነ ልቦናም ተጎድታለች እናትዬዋም ኑሮ ስለከበዳት እርዳታ ፈልጋ እንጂ የልጂቷ ጉዳት ብዙም አላስጨነቃት አባቴ ደፍሮኛል ብላ ነግራት 3 ወር ትቀመጣለች እንዴ ለምን ጎዳና ላይ አትወጣም ልጇን ይዛ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 እኔ ሀገር ብሆን ይችን ልጅ አሳድጋት ነበር ለምን ህመሟ ህመሜ ነው እኔም ደርሶብኛል
@aynedxb7663
@aynedxb7663 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን እጀራ እናት ከወላጅ እናቶ ትበልጣለች ቢቻል ሰውየው ከታሰረ ከእጀራ እናቶ ጋር ብትኖር የተሻለ ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ኡፋ ይህ ጠባሳ እንዴት ብላ ነው የምትታከመው ኡፋ የኔ ልጅ እንዴት ያማል💔😭💔
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እህህ የ11አመት ልጅ ያ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭💔 በጣም ልብ ይሰብራል በጣም ያሳዝናል በጣም አመመኝ አልቻልኩም 😭😭💔💔
@memett564
@memett564 Жыл бұрын
የልጂቱ እናት ባላፈው ሲትንገር ብዙብዙነገር ተናገረነበረ ልጁና ታታ የሄደች ቤተስቡቺ ጋር ሃዲኩ አለች እች እናት ናት
@meditube1065
@meditube1065 Жыл бұрын
አይደለችም ከሷ ንግግር በተሻለ መልኩ ልጅቷ ተናግራለች
@friotestory2335
@friotestory2335 Жыл бұрын
ፋት ለህፃኖች
@mesefanu3513
@mesefanu3513 Жыл бұрын
በህፃንነቷ መከራዋ መብዛቱ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትሕ ማረን ይቅርም በለን አዲሱን ዓመት መልካም ነገር የምንሰማበት የምንሰራበት አድርግልን😭😭😭
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የህግ መላላት ነው ህጉ የጠበቀ ቢሆን እደዝች ያሉ ብላቴና በገዛ አባታቸው አይደፈሩም ነበር ፍትህ ለህፃናት
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው የኔእናት አይዞሽ ትድኛለሽ ለሁሉም መፍትሄ አለው ይሄም ቀን ያልፍና ታክመሽ ትልቅ ሰው ሆነሽ የምታስተምሪ ትሆኛለሽ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አድስ አበባ ላይ የሚሰራ ግፍ የትም አይሰራም የተማረ ህብረተሰብ ያለበት ነዉ ግን ደቆሮ ህዝብ ያለበት ሀገር ነዉ እህቴ አብሽሪ የማይሽር ጠባሳ ቢሆንም
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
አይምሰልሽ የአዲስ አበባ ህዝብ ከሌላው ክፍለሀገር ለሚድያ ቅርብ ስለሆነ ነው የምንሰማው እንጂ ስንት ጉድ አለ። አዲስአበባ ያለው ፌስቱላ ሆስፒታል በመደፈር ካለእድሜ ጋብቻ በጣም ህፃናት ልጆች ናቸው ማህፀናቸው ተጎድቶ እዛ የሚገቡት 99 ፐርሰንቱ ከገጠር የመጡ ህፃናቶች ናቸው።
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Жыл бұрын
@@pinkflower5245 ኧረ ባክሽ ሰሜኑን ክፍል ያለድሜ ጋብቻ ሰለሚደረግ እንጂ አባት ልጁን የሚደፍርበት ገጠር የለም በጭራሽ ክተማ ውስጥ ነው ህፃናት በቅርብ ቤተሰባቸው የሚጠቁት ምክንያቱም በሱስ የተጠመዱ ናቸው ገጠርማ ልጁን ደፍሮ ህብረተሰቡ እራሱ ነው ፍርዱን የሚሰጠው
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ፍጣሪ ይፍርድበት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፈ ታድርግሽ አይምሮሽን ታፅዳለሽ🙏
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Жыл бұрын
ወይኔ ኧረ ምን ይሻላል ይሔ ነገር እኳ ተለመደ መንግስት የሆነ ሕግ እና ቅጣት መረጠ ይኖርበታል ይች ልጅ እኮ በተለያየ ተላላፊ በሽታ ልትጠቃ ትችላለች ኧረ ፈጣሪ ይሔን ትውልድ ጎብኘው ።
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
ይችን ብላቴና በየገዛ ቤተሰቦች ይሄን ያህል ግፍ 😢 እናትዬዋ እራስዋ ግዴለሽነት ገርሞኘል ተገላቢጣሽ ዘመን የእንጀራ እናት የዋ በለጠች ጌታ ይባርክሽ ልጅቷ ግን በጣም በጣም ታሳዝናለች😥😥
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
😥😥
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
በጣም የጭካኔ ጠግነው እረግፍነው 😢😢😢😢😢
@alberbaysari881
@alberbaysari881 Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ነው አንጄቴን የበላችው እኔን እግዚአብሔር የስው አውሬዎችን ከምድርገፅ ያጥፋቼው
@saraahmd5897
@saraahmd5897 Жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Жыл бұрын
እባካቹ ለኔ ስጡኝ ላሳድጋት እናት ልሁን 😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭🙇🙇🙇
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 Жыл бұрын
I can’t stop crying
@zebibakedir5877
@zebibakedir5877 Жыл бұрын
Betmae 💔😭
@peaceandlove684
@peaceandlove684 Жыл бұрын
በጣም ለመስማት የሚዘገንን ነገር ነው💔💔😔😔
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 Жыл бұрын
ውይ ስቃይ የኔ ማር በዚች እድሜሽ ስንቱን አየሽው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ቃላትም የለኝም 😭 የምንችል እንርዳት
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ባንችላይ ትልቅ ስራ ይሰራል ለዛነዉ ሰይጣን ቀድሞ እንዲ ሂዎትሽን ጨለማ ያደረገዉ
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮ ኢንፎዋች ልጅቷን ለኔ ትስጠኝ በፈለገች ሰአት ኦሰጣታለሁ ለአሁን እኛ እንርደዳት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በእውነት፣በጣም፣የሚያመው፣ጌታሆይ፣ምህረትህን፣በእኛ፣ላይ፣አምጣ፣ለዝች፣ልጅ፣አይምሮየሚያክም፣የድንግልማርያምልጅ፣፣ብቻነው
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
ኦፍ እዴት እምታሳዝን ልጅ ነች ልጅቱ ሙሁርና ፈጣን ለቁም ነገር ትደርስ ነበር የሚደግፋት ብታገኝ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ ጀግና እናትና አባት አላገኘችም አይዞሽ የኔ ዉድ ያልፋል አላህ ያግዝሽ እንጀራ እናቲቱንም ብታቀርባት ደስ ይለኛል ማስረጃዉ ተጠናክሮ አባትየዉ ይከሰስ እራስሽን ጠብቂ አሁንም ሰርቆ እዳይወስዳት እናትየዋም አታቀላፊ ጀግና እና ኮስታራ ሁነሽ ለቁም ነገር አብቂያት
@user-qu1mw1sf9z
@user-qu1mw1sf9z Жыл бұрын
ኡኡ እንደው ምን አይነት ጉድ ነው የኔ ቆንጆ ለመስማትም ይከብዳል ሰው በገዛ ልጁ እንዴት ይጨክናል አስተሳሰቧ ራሱ የተለየ ነው እግዚአብሔር ይርዳት
@betiayshe876
@betiayshe876 Жыл бұрын
በናታችሁ ኢቲኦኢንፎወች ይች ልጅ ለናቷ አትስጣት የበለጠት ጐዳታለች በግዚአብሄር እኔ ላሳድጋት ስጡኝ ስታድግ ትዉስዳታለች
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ራራልን!!!
@asnakechmekonnendesta5507
@asnakechmekonnendesta5507 Жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሄር ምህረት ይላክልን ስንቱን ቻልሽው የኔ ቆንጆ በዚህ እድሜሽ
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
ፈራሁ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ፈራሁ😭😭😭😭😭 እንደው እንባየን ጨረስኩ ራሴ ፈነዳ😭😭😭
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
እኔም ለልጅ ያለኝን ጉጉት ትቼዋለው በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyob307
@eyob307 Жыл бұрын
እውነት እንደዚህ ትውልድ እየተበደለ እያለቀስ አረ በጣም ነው ይሚሳዛነው ወልደችሁ የምትደፍሩ አባቶች ግን ምን አይነት ጭቃኔ ነው የኔ ልጅ አይዞሽ
@user-xz1wg7lk1c
@user-xz1wg7lk1c Жыл бұрын
አሏህያንሳውእደዚህአይነትአባትአላህከዚህምድር ይግልግለን
@kale4846
@kale4846 Жыл бұрын
አቦ ልጅቷ አንጀት ነው የምትበላው ወላ የሆነ ማሳደጊያ ወስዶ ቢያሳድጋት በጥሩ አእምሮ ትኖራለች ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ናት
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
😭😭😭እኔ አንዳንድ ጊዜ በናቴም ባባቴም ተበድይ እችለዋለሁ ወይ እላለሁ💔💔💔💔
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Жыл бұрын
ምነው እግዚአብሔር ጨከነ በነዝህ ታዳጊ እዲህ ያለ አባት በተሎ ሊወስደው😭😭💔
@simengtesematesema475
@simengtesematesema475 Жыл бұрын
እውነት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሄር ይታረቀን
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
teachers and also other people need to take responsibility. Why don’t we notice this kind of a thing.
@sitiredi1352
@sitiredi1352 Жыл бұрын
U are right 👉
@belaineshworede8360
@belaineshworede8360 Жыл бұрын
Iam whith you
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
የጀራ እናቷ አላህ ይስጣት በቻ ልጅቷ አይምሮዋ ብሩህ ነዉ አማካሪ ቢኖር
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳት እባካችሁ አቅም ሚፈቅድ ሰው ቢያሳክማት
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
የሚገርም ጉድ ነው በእውነቱ ምን አይነት ዘመን ነው
@webnet435
@webnet435 Жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ደረሥን ያረብ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል 🖤😭😭😭😭 አገራችን የሰው አውሬ በዛ እዬ ሰውዬ የልጁን እንዲ ያገላታ ለሌሎች ልጆች ደግሞ አርዶ ይበላቸዋል እዬ ሰውዬ መታሰር ሳይሆን ያለበት መገደል አለበት እዬ ሳጥናኤል ፈጣሪ የማይድን በሽታ ይስጥህ
@tube-mx4fy
@tube-mx4fy Жыл бұрын
አቤቱ ታረቀን
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 47 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 93 М.