በእንግሊዝ የእቴጌ መነን የጸሎት ቤት! ከ 90 ዓመት በፊት የተሠራ የጸሎት ቤት!

  Рет қаралды 4,361

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 2 ай бұрын
በስመአብ ደስ ሲል ከስደት መልስ እንዲ ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አቤት መታደል ነው አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@EstfanosKerubele
@EstfanosKerubele 2 ай бұрын
ቀሲስ እኔ በጣም ነው የ ምፈልጎት እንደው በ ወለላይቱ በ እመብርሀን በጭንቅ አማላጅዋ ይዦታለው አድኑኝ አመብርሃን የ ጭንቅ አማላጅዋ እሷ ነች ደጁን እንድረግጥ ምክንያት የሆነቺኝ እሷ ከጀመረች እርሶ መጨረስ ግዴታዎት ነው የኔ አባት አድኑኝ በ ወላይቱ በ እመቤቴ ማርያም አድኑኝ በዩሀንስ እሷ የ አድሜ ዘመንዎትን ታርዝምልኝ የኔ መሰላል ከልጇ ከቸሩ መድሀኒት አለም የምታገናኝ መሰላል ለኔ መድሀኒት የሆነች እናት ድህነትን በ እርሶ ዘንድ እንዳገኝ መንገድ እንዳገኝ መረጠቺኝ አባቴ መላ በሉኝ እመ አምላክን ማበዴ ነው
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
ከሀገረ ወጪ ናቸዉ ባለህብት ፀሎት አደረግ ስግድ ቅዱስ ቁርባ ትቀብል ኢቲዮ ከሆን ፀበል ተፀብል
@mulumulu5957
@mulumulu5957 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በሱባኤ እማምላክን ጠይቂያት ትፈውስሻለች
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
በሳቸው ብቻ ነው መፈወስ የምችለው የሚል ትክክል ኣይደለም ወንድምየ፡ ፈጣሪ ኣጥብቀህ ለምነው።.
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እርሜን ካጤና ካበረከት ሰላምን ካፍቅ ጋ ያቢዞሎት አባቴ 🙏🥰
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት በእርስዎ ላይ አድሮ እዛ ለአገልግሎት በሄዱበት አገር ላይ ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ለኛ ልቦናችን ለደነደነው ልጆቹ በእናታችን ኪዳነ ምሕረት ቀን የአጼ ሃይለስላሴንና የእተጌ መነንን የጸሎት ቤት እንድትጎበኙ አድርጎ ለኛም ከምክርና ከተግሳጽ ጋር መልእክቱን ያስተላለፉልን ሲሆን በእውነት ደስ የሚል ነው ቀሲስ ሄኖክ ፈጣሪ እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ይክፈትልን የጸሎት ቤት አድርገን አምላካችንን እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጠዋትና ማታ የምናመሰግን ከሆነ የምንጠቀመው እኛ ነን ይሄንን ከባድ ጌዜና ሰአት የምናልፈው በጸሎትና በጸሎት ብቻ ነው መውደቅ ይኖራል ነገር ግን አምላካችንን ይዘን ከወደቅንበት እንደምንነሳ ማወቅ አለብን ያለሱ ምንም የምናደርገው ነገር የለምና ነው ፈጣሪ እራሱ አይነልቦናችንን ይክፈትልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@fffgf1949
@fffgf1949 2 ай бұрын
በእውነት በርከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
የመድሐንያለም ስራ እፁብ ድቅ ነዉ እናተን የሠጠን እግዚያብሔር ይመስገን እድሜወትን ከፍፍፍ ያርግልን በእዉነት ትምህርተወት በጣም ጠቅሞኛል ሽ አመት ኑሩልን ወለተሠመአት ብለዉ በፀሎት አስቡኝ
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን
@YeromDesalgn
@YeromDesalgn 2 ай бұрын
አቤት መታደል
@AlemneshWerku
@AlemneshWerku 2 ай бұрын
በረከተዎይደርብኝበእርሰዎብዙተምሬአለሁ,መፀለይ,መሠገድ,የጀመርኩት,በእርሠዎትምህርት,ነው,እንድሁም,ከሀጢያት,ህይወትየወጣሁት,መድሀኒአለም,በእድሜ,በፀጋ,ይጎብኝልን❤❤❤❤❤ ወለተጊወርጊስ,ብለዉ,በፀሎት,ያረሥቡኝ
@lamrydemis
@lamrydemis 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ጸጋ ክብር ያድልልን አባታችን በረከታቸሁ ይደርብን እኛ አድለኛች ነን እንደናንተ አይነት መምህር፥ አባቶች እውነተኛች፥ ሀዋርያ በዚህ ዘመንም ስለሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ነው ማየት መስማት መተግበር ብቻነው ያቃተን አባቴ በረከቶ ይድረሠኝ
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 2 ай бұрын
ሰሉ ሁሉም ነገር እግዚእብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት የሰማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ይባርኩኝ ዋናው የንጉሡ የንግስቲቱ በረከታቸው ይደርብን ይገርማል የድሮ አባቶቻችን ለእግዚአብሔር ፍቅር ነበራቸው የአሁኑ ግን ብዙ ይቀረናል ልቦና ይስጠን ።።።።።።።
@MershaYmer
@MershaYmer 2 ай бұрын
በጣም ድቅ ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ እመብርሐን ለሐገሬ ተአብቅታ ለዝህ ክብር ታድርሰኝ 😢
@MekdesEshetu-to7jy
@MekdesEshetu-to7jy 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 2 ай бұрын
አባቴ እንደው በአዛኝቶ ሰልክቁጥሬን ይሰጡንኝ በሰደት አባቴ ከፋኝ ሰለ እመበቴ ሰለአዛኝቶ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መታደል ነው በረከታን ይደርብን እኛም ማስታሉ ያደነን
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናንተን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ቪድዮትን እራሱ ያየሁት ፀሎት እንደጨረስኩነው ኡፈይ በባእድ ሀገር እንዲህ አከበረኝ አባቴ አለችኝ የምታምር ፀሎት ቤት ያውም በሃረብ ሀገር እድለኛ ነኝ እንድበረታ ደሞ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ቀሲስዬ እጅግ ወዶታለው የመንፈስ ልጆት ወለተ ሚካኤል ሰላም ያገናኘን ሀገሬ እንድገባ ይፀልዩልኝ ያ ክፉ ጊቢያችን ውስጥ ያለው ደብተራ እየረበሸኝ ነው እንደማሸንፈው አምናለው ከእግዚአብሔር ጋር😊👐👐👐👐
@meazaassefa
@meazaassefa 2 ай бұрын
እንጦጦ ማርያም ስእል ሲስል ነበር ደስብሎኛል እንደዚህ ሆነው በማየቴ
@defarutube9953
@defarutube9953 2 ай бұрын
Grum new yaskenal degmo yaskenal
@ሁለምናገርላባጎኖው
@ሁለምናገርላባጎኖው 2 ай бұрын
Enkan baselam maxachut memherachin Ameen Ameen Ameen 🙏🙏
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 ай бұрын
Yana wede abate
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 ай бұрын
Abatachen Egzabher yakeberelen ❤
@Kidyeema16
@Kidyeema16 2 ай бұрын
ደስ ማለቱ
@honeymar140
@honeymar140 2 ай бұрын
Brktchew yedrbn ye Ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ yetbkn Amen Amen Amen 🤲🏽
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🎚
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 2 ай бұрын
❤❤❤
@SAT-w1t
@SAT-w1t 2 ай бұрын
ንጉሶቻችን የአምልኮ ፀሎት ቤት ነበራቸው።
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 2 ай бұрын
Woooooow 🙏🙏🙏
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 2 ай бұрын
Abatachin Temelesut Ende Wede England ? Ketemelesut Yixafuly.
@Eyaasu
@Eyaasu Ай бұрын
የፀሎት ቤት መስራት ዱሮም ከነበረ : አዲሱ ትውልድ እንዴት ሊረሳው ቻለ ?
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 ай бұрын
Abatachi England agegntwen yenbrku neg felgwet new bemin lagegnot
@EstfanosKerubele
@EstfanosKerubele 2 ай бұрын
አባቴ ዝም አይበሉኝ
@MazaFfff
@MazaFfff 2 ай бұрын
♥️♥️🥰🥰♥️🤲🤲
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
ማነዉ አሁን ሚግለገለብት የፀሎት ባታዉ ይምታዉቁ ነገሩኝ??
@llhealdom265
@llhealdom265 2 ай бұрын
ስለደከሙልን አምላክ ብድሮትን ይክፈል ግን ደሞ በጣም ይቆጣሉ እባኮት ትንሽ ቁጣውን በትህትና ያሸንፉት
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
ግንኮ ቀሲስ ሔኖክ መካሪ እንጂ ቁጡ አይደሉም
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 ай бұрын
Abata ayekotome batam chaye nachawo gen mene alebate dakemowachawo yehonal yawo sawe selahono
@Misneb
@Misneb 2 ай бұрын
ይህ ምስጋናና ነቀፋ በጣም የዲያብሎስን ክስ ይመስላል፣ ደግሞም የአስቆሮቱ ይሁዳ ጌታችንን እንዴት ተጠግቶ እንደሳመውና ትንሽ ቆይቶ እንዳያሲያዘው... አንዳንዴ በአዕምሮአችን የመጣልንን ሀሳብ የራሳችን መስሎን ባንወረውር መልካም ነው። ቆም ብለን "ይህ ሀሳብ ከማን ነው?" ብለን እንጠይቅ። አዎ ቀሲስ ቢቆጡስ ምን ችግር አለበት? መፅሀፍ ቅዱስ "ተቆጡ ነገር ግን በቁጣችሁ ላይ ፀሀይ አይግባ" ብሎ እንደሚል አናውቅም? ስለዚህ ቀሲስ ሄኖክ እንደማንም ሰው ድካም ቢኖርባቸው አይግረመን፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር የከበረውን ስጦታውን ያስቀመጠው በደካማ ሸክላ ውስጥ ነውና ብንችል እንፀልይ በአገልግሎት ለሚደክሙት ሁሉ።
@llhealdom265
@llhealdom265 2 ай бұрын
@@Misneb ሰው የተሰማውን መናገር ይሁዳ አያሰኘውም። ትንሽ አልበዛም ወንድም? አስተያየት መስጠት ይሁዳ ያስብላል? እረ ጉድ ነው።
@Misneb
@Misneb 2 ай бұрын
@@llhealdom265 ከበዛ ይቅርታ፣ ነገር ግን የሚመክር የሚገስፅ ካህን መንቀፍ አግባብ እንዳልሆነ ለመግለፅ ነው። አባቶች ይምከሩን፣ ይገስፁን ደግሞም ይቆጡን እንጂ እየጠፋን አይደል እንዴ?
@africahaile3891
@africahaile3891 2 ай бұрын
አንድ የ 13 አመት ሴት ልጅ የወር አበባዋ መቶ መቁረብ ትችላለቸ ?
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
ትችላልች ግን ከ8ቀን ብሆላ ነዉ ቤት መቅድስ መግባት አይቻልም
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
በ8ቀኗ ሙሉ ሰውነቷን ታጥባ ጠርታ ንፁህ ከሆነች በኋላ ትቁረብ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
በ8ቀኗ ሙሉ ሰውነቷን ታጥባ ጠርታ ንፁህ ከሆነች በኋላ ትቁረብ
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mulu1270
@mulu1270 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Yellow-pigeon.4471
@Yellow-pigeon.4471 2 ай бұрын
❤❤❤
@ተስፋምካኤል
@ተስፋምካኤል 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
በአሜሪካ ሀገር በመተት የምትሰቃይ ወጣት!
12:06
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 973
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 30 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 69 М.
በቪዲዮ ኮል ብዙ መናፍስት ተሸኙላት!
23:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
እኔ አሜሪካ ሆኜ እሷ ጀርመን ሆና በቪዲዮ ኮል መተት እና ሌሎች ተሸኙላት!
19:16
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 127 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН