No video

በእንተ ሥሉስ ቅዱስ / መጽሐፈ ባሕርይ/+ የአብርሃም እንግዳ ቅድስት ሥላሴ+ + "ቅድስት" ብለን ሥላሴን በሴት አንቀጽ መጥራታችን / ሐምሌ ሰባት /

  Рет қаралды 4,433

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Ай бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 47
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስት ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን ክብር ምስጋና አለምን ለፈጠረ ለቅዱስት ስላሴ ይሁን አሜን
@HappyBreakingWaves-sz9mz
@HappyBreakingWaves-sz9mz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሥላሴ የአመት ሰው ይበሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enigebreghergish8967
@enigebreghergish8967 Ай бұрын
አሜነ አሜነ አሜነ ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ ❤❤❤❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@MeseretShewaye-fb1pq
@MeseretShewaye-fb1pq Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ መዝሙሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዳ ን ጥበበ ❤ የስላሴ በረከት በሁላችንም ላይ ይደሩብን ❤
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
ስለሁሉምነገረ እግዚአብሔረይመስገንእንኳንአብሮአደረሠን የሰማነዉንበልቦናችንዬሣድረብንአሜንዳቆንጥበበበቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ይባርኩልን ምህረቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
🙏💒👏አሜን Amen 👏💒🙏
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ያአብረሃምን ቤት እንደባረኩ የእኛንም ቤት ዪባርኩልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አሜንንንቃለ ህይወት❤❤❤ያሰማልን❤❤❤
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን የአባቶቻችን የጸሎታቸው በረከትቸው ከእኛ። ጋር ፀንቶ ይኑርልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samerasoso6442
@samerasoso6442 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz Ай бұрын
አመረን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን🌹🌹🌹
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Ай бұрын
ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰሙልን❤❤❤
@kekebaby618
@kekebaby618 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!
@aynalemfeyisa5987
@aynalemfeyisa5987 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን 🎉
@addisalametube2147
@addisalametube2147 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🥰የአብርሃምን ቤት የጎበኙ ሦስቱ ሥላሴዎች የእኛንም ሕይወት በበረከት ይጎብኙን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
አሜንንን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 Ай бұрын
Egziabher ymesgen kale hiwot yesmielna🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿
@anteshtemesgn3774
@anteshtemesgn3774 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን.........
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓🙏💓🙏🙏🙏💓
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 Ай бұрын
ብዙዎች የሚሰናከሉት ምሥጢረ ሥላሤን መረዳት ባለመቻላቸው በመሆኑ የዕውቀት ባለቤት ምሥጢረ ሥላሤን ያሳውቁን አቅራቢውንም በበረከትና የጠፉትንመመለሻ መሣሪያ ያድርጉት። አሜን!!!
@amarechsolomon353
@amarechsolomon353 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ❤❤ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@yoditgebrekidan5490
@yoditgebrekidan5490 Ай бұрын
Egzaebhier ymesgen elllll 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይበለን
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የአብረሃምን ቤት እደባረኩ እኛንም በቸርነታቸው ይጎብኙን🙏✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌸👏🌸👏🌷🌸👏🌷🌸👏🌷🌸👏ጣይመ መላእክት ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን
@hiwotasrat7716
@hiwotasrat7716 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ እኔ ሚስጥረ ስላሴ አይገባኝም ግን አምናለሁ በአባቶቻችን በቅዱሳን ህይወት እና በስርአተ ቤተክርስቲያን የተነሳ አምናለሁ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የአብርሀምን ቤት የባኩ ሥሉስ ቅዱስ አባታችን እኛንም ይጠብቁን
@user-du4bw9nx3e
@user-du4bw9nx3e Ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin idme ina xen yisixilin AGAYISIT SILASE BABRHAM BET YATIGANYU BAINYAM LIBON WESIX YIGANYULIN AGIRACHINIM YIXIBQULIN AMEN AMEN AMEN 🙏 EEEEEEEEEEELLLLLLLLLLLL 🙏💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 Ай бұрын
Kela hiwotin yesemalin mamirachin
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 Ай бұрын
Alfana omega tengrolet ymayalklet yemaytegebew lul yemichl elshaday adonaye yahwi tebawet eyesus krstos yenazritu yemitaku Emanuel kbrna mskana ygebewal enatna lgiwa kbr msgana ygebachewal kale hiwet yasemaln zmare melaekt yasemaln lul ybarklgni🙏
@abebafitta5377
@abebafitta5377 Ай бұрын
🎉🎉🎉😙😄😀
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 Ай бұрын
Wkiyanosn kenetlketu kenesfatu yewesenew amla kdus slave kbrna msgana ygebewl
@selamlekitube-vd6ny
@selamlekitube-vd6ny Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፣ጥያቄ አለኝ ስላሴ ማለት ሶስትነትን የሚያሳይ ነዉ ስለዚህ ሶስቱ ስላሴዎች ማለት ይቻላል ? እስከዛሬ እንደማይባል ነበር የተማርኩት ፣በዚህ ትምህርት ግን ተጠቅማችኋል
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
መልክአ መድኃኔ ዓለም
19:08
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 21 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
ጾመ ፍልሰታ ክፍል፭(5)
1:12:49
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,1 М.
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘዓርብ
37:52
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 207 М.
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)
29:57
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 51 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН