"አባቴ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ስዘፍን በሽልማት ያበረታታኝ ነበር" ዳግም ታምራት | "አባቴ ታደለ ሮባ ባህላዊ አባት ነው" ሮባ ጁኒየር | Seifu on EBS

  Рет қаралды 347,720

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

"አባቴ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ስዘፍን በሽልማት ያበረታታኝ ነበር" ዳግም ታምራት | "አባቴ ታደለ ሮባ ባህላዊ አባት ነው" ሮባ ጁኒየር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 718
@dasashtigabu1116
@dasashtigabu1116 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ታሜ አልሞተም አንተን ተተክቷል አይዞህ በርታ እንደ አባትህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
ኧረ የታደለ ሮባ ልጅ ጅኜር ሮባ ነው
@askalaychew182
@askalaychew182 Жыл бұрын
@askalaychew182
@askalaychew182 Жыл бұрын
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
​@@SabaShiferaw2012እስከመጨረሻው ሳታይ የኮመትሺ መሰለኚ
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 Жыл бұрын
ትክክል
@hilluTube
@hilluTube Жыл бұрын
ሮባዬ እድግ ብሏል። የናቱ ልጅ። ድምፁ ሲያወራ ደሞ አባቱን ይመስላል❤❤❤❤❤ ።ዳግም ኡፍፍፍ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ። የታሜን ድምፅ አይደገምም ብዬ አስብ ነበር። ዳጊ ግን ታሜን ተካ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ያአባቱ ልጅ ዳግምየ ምትካችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ዳጊ እና ሮባ ስታምሩ ዳጊሻ አባትህን መሳይ ድምፃቹ ሁሉ ነው ሚመሳሰለው ይመቻቹ ተተኪ ትውልድ
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ሮባ አደገ እኛ አረጀን😢 ታሜ ተደገመ❤ ሁላቹም ምርጦች ናቺሁ
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
አዎ አይገርምም 😂
@Lol-ru1si
@Lol-ru1si Жыл бұрын
ሮባ እንደ ትልቅ ሰው ሆኗል ንግግሩ። አደገ። አባቱ ስርአት አስይዞ ያሳደገው ይመስላል። ዳግም ስላየንህ ደስ ብሎናል። በርታ።
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y Жыл бұрын
ደስ ሚል ልጅ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ሮባ በጣም ሰነስርአት ያለህ ልጅ ነህ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው ተባረክ
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 Жыл бұрын
ወይኔ የታሜ ልጅ አባቱን መሣይ አላህ ደረጃ ያድርስህ
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 4 ай бұрын
አሚን አሁን ኑሮ ባየዉ አይይይይ😭😭😭😭
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
34:30 ሮባ ምርጥ መልክዕት ነው ያስተላለፍከው የምር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
ታሜ እኮ አልሙተም የኔ ጌታ እራሱን ተክቱል ❤❤❤❤እውነትም ዳግም ታምራት❤❤
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
💔የታሜን ልጅ አበረታቱት ታሜን መሳይ👌 ዳግዬ በርታ አንተ #1ኛ ነህ ❤
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Жыл бұрын
ለሮባ ልጅስ
@user-fy2oh9zn6h
@user-fy2oh9zn6h Жыл бұрын
What about Roba’s
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y አባቱ ስላለ ያግዘዋል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-fy2oh9zn6h ደምሪኛ
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
የታደለ ልጅ ቆንጆ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ማዲንጎዬ ታምራት ታሪኩ ባባ ሑሌም እንደ አዲስ ያሥለቅሱኛል😭😭😭ዳግም የአባትሕን ስም እንደምታሥጠራ ተስፋ አለን በርቱ ሑለታችሑም 🙏
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
ምድነው ሚያስለቅስሽው
@sentayamasaret9282
@sentayamasaret9282 Жыл бұрын
አሜን ለሁሉም ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
ተፈራርቀው በድተውሽ ይሆናል እንጂ ሌላ ምን ጎደለብሽ
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
የነዚህን ሰወች የሁልጊዜየ ፅፅት ነው የሚሆንብን ምንም ማድርግ አይቻልም
@Mufii28
@Mufii28 Жыл бұрын
Walhi enem abiso ye baba agebegebgn😭😭
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ ዳጊዬ ያባቱ ልጅ ታሜ አንተን ተክቷል ሳይህ ግን አይኖቸ እንባ ይሞላሉ አይይይ ታምዬ😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Жыл бұрын
ታለ ሮባ መተዴ ኮመቶች ምድነው የታደለሮባልጂ መስሎኝ ታደለሮባ ወህይወት አለ ተክቶ ሞተየምትሉ አልገባኝም
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Жыл бұрын
@@hooahooa6181 ye tamrat desta lij ale cherseh eyi
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
@@hooahooa6181 ሁለተኛ የቀረበው ትንሹ ልጅ የታምራት ደስታ ልጅ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hooahooa6181 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@eshetsol4204 ደምሪኛ
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Жыл бұрын
ሮባ እና ዳጊ ስታምሩ ማሻ አላህ
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጨዋነትህ በራሱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ በከፍታ ያኑርል ታሜ አልሞተም በመልኩም በድምፁም ተክቶሃል የሱን ስራዎች በአዲስ እንጠብቃለን ካንተ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ❤ ሮባ በርታ በጥሩ ስራዎች እንጠብቅሃለን ትንሽ ጉራ ቀንስ 😅እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
የበስለ አስተሳስብ እና አነጋገር እጅግ ደስ የሚል ነው ::ታደለ ሮባ እንዴት አድርገህ ልጅህን እንዳሳደከው ከዚህ በመነሳት ማወቅ አያዳግትም ልትመስገን ይገባሀል !! ሮባ መልካም ሁሉ ነገር ይህንልህ :: የታምራትልጅንም በማየቴ ደስ ተስኝቻለሁ ::መልካም አስተሳስብ ከአጋገር ጋር አይቻለሁ የአባትህን ፈለግ ተከትለህ ለቁም ነገር ያብቃህ ::
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ውድድ❤❤ የታምዬን ነፍስ ይማርልን😢 ሰይፉዬ ኑርልን🙏
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Жыл бұрын
እውነት ታሜ አልሞተም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግል ጨዎ ሆነህ አባትህን በጨዎነት እድታስጠራ እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርው
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሮባ ቁም ነገረኛ ንግግሮችህ የትልቅ ሰው ዳጊ ፈጣሪ የአባትህ ቦታ ያድርስህ😍
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ለታደለ ሮባ ብዙ አክብሮት እና አድናቆት አለኝ በጉርምስና እድሜያችንም በቅርብ እትቀት አውቀዋለሁ የማይክል ጃክሰን አድናቂና አለባበሱንም ይለብስ ነበር እናም እራሱን በሙዚቃው አሳድጎ በኢትዬጲያ የሙዚቃ ታሪክ ለሃገሩ የማይክል ጃክሰንን ያክል እውቅናን ስላተረፈ ነው የማደንቀው። ዛሬ ደግሞ ሮባ ጁኒየር የእሱን እግር ተከትሎ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል።
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
አበሾች የሞተ ማመስገን ትወዳላችሁ ሁለቱም ማር ናቸው ጎበዞች ናቸው የየራሳቸው ከለር አላቸው።
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
ሮባ ትችላለህ በርታ 🔥💯👏🏾
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የኔ ህመም ታምዬ 😢አልሞትም አምሳያ ልጅክን ተክተሀል ዳጊዬ የአባቱ ልጅ ❤❤
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ሰይፍዬ በማርያም የታሜን ልጆች ሁሉንም አሳየን ዳጊን እኳ እናየዋለን በሚዲያ ያላየናቸውን አሳየን 🍫🍫🍫🍫🍫
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ከሀገር ውጭ ናቸው
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ እያደረጋችሁ የምትፅፉ እውነት ለመናገር የግል ጥላቻ ነው ወይስ ቅናት ወይስ እንድትወዱት አባት የሌለው መሆን ነበረበት???? ዘፈን ሐጢአት ነው።።።። ምንም ጥያቄ የለውም በተረፈ ግን እንደወጣት ቁጭ ብለው የቤተሰብ እንጀራ ከሚበሉ በግል መጣራቸው ሊያስመሰግናቸው ይገባል።።
@ronhendrix7322
@ronhendrix7322 Жыл бұрын
Thank you
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
Well said 👏
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
ውዴ ሁሉም ሰው እኩል ተቀባይነት የለውም ቢሆንም ግን እንደ ጀማርነታቸው ሁለቱም ጎበዝ ናቸው ከታደለና ከታምራት ብታነፃፅሪ የማን አድናቂ ይበዛል ስለዚህ አባቱ ስለሞተ ሳይሆን በህዝቡ ውሰጥ የአባቶቻቸው ተቀባይነት ለልጆቹ አስተዋፅኦ አለው
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Bezu gize zefen Hatiyat emilu sasebachhew zefen alemzefen becha genet miyasegeba yemselachewal.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ንግግሩ ከሥርዓት ጋ በዛ ላይ ፈጣሪን አመሥጋኝ ተባረክ ይሄን ግዜ እዩኝ እዩኝ ብሎ ሳይሆን እራስን ዝቅ አድርጎ ነው አባቴ ጎበዝ ወጣት 💝
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ይገርማል ወንድ ልጅ ብዙውን ጊዜ በመልክ እናቱን ነው የሚመስለው #የታሜ_ልጅ ግን ቁርጥ አባቱን😮 የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይረሳው ይመስል #አምላክ #የዳጊ መልኩን፣ እርጋታውን እና ድምፁን ከአባቱ ጋር ፍፁም አንድ አይነት አድርጎ ፈጥሮታል የአምላክ ስራ እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏 ❤❤❤ #ሁለት እንቁዬዎቻችን በርቱልን እንወዳችሗለን 💞
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
የታሜ ልጅ ከመልክ እስከ ድምፅ አባቱን ቁጭ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ አባትህን ተክተህ እንደምታስደምመን ተስፋ አለን በርታ ❤❤❤
@menahabtegiorgis2504
@menahabtegiorgis2504 Жыл бұрын
I just can’t believe how mature they both sound their Amharic is perfect they are just great The pressure from our community is overwhelming and I sense that in Roba he tries very hard not to offend anyone I wish we give the generation the chance to relax and reflect their true identity it’s impossible to use the same lenses to criticize the new gen comparing them with the previous ones Keep going Roba and Dagim ❤️
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
😂why are you giving them their leverage to sound foreign while they are born and bred in Ethiopia.
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Жыл бұрын
Absolutely right. You too are wise enough to understand all of this….
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ሮባ ዳጊም ስታምሮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ 🇪🇹💕🙏💕
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
መባረክ ነው ታደለ ሮባ ቆንጅዬ ጎረምሳ ልጅ አለው ።
@mulukenmuche8407
@mulukenmuche8407 Жыл бұрын
አሽቃባጭ
@mulukenmuche8407
@mulukenmuche8407 Жыл бұрын
እሔ ዘፋኝ ሳይሆን ወረኛ ነዉ።
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
​@@mulukenmuche8407 ምን አደረገ ስናገረ ለራሱ ስርአት ያለው ልጅ ነው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ሁለቱም አስደናቂ አዲስ ትውልድ ምሳሌ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helenabera2389
@helenabera2389 Жыл бұрын
Both are awesome and humble. Commentator needs to stop hating on Roba, I’m surprised how polite and respectful he is. So please stop judging people. You know it will break and hurt them. This is for you,Roba (young man) you probably knew it by now but don’t stop chasing your dreams, don’t let anyone’s nonsense bring you down. No one can’t determine your destiny but only GOD, we all are broken therefore please don’t bother by some negativity instead, work hard and choose love and show them all hater who you are.
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Жыл бұрын
ታሜ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Жыл бұрын
ሮባ ጁኒየር ሁለታችሁም ጎበዞች
@danielabraham2338
@danielabraham2338 Жыл бұрын
አንበሳ አንበሳን ወለደ 🦁 ሮባችን
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ዳግም የአባቱ ልጂ የታሜን ሙዚቃ ብሰማው አልጠግበው እሮባ አስተዋይ ልጂ ነህ በርቱ ሁለታችሁም❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ❤
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
ከሱስ ነፃ የሆነ ሰው ተስፋው ብሩህ ነው።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሮባ ከስርዓት ጋ ስታምር 💝ምርጥ አስተዳደግ ❤ታዴ ምርጥዬ አባት 👌
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq Жыл бұрын
ሮባ በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ እንደዚ አይመስለኝም ነበር ከምር በርታ 👏👏👏👏ዳጊየም በጣም ዳግም ታሜ ነህ 👏👏
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
ሁለቱም በጣም ተወዳጅ የሆኑ ልጆች በርቱ ልጅ ምን ይሁን የቤተሰብ ፈሊጥ ነው የሚከተለው ጽምጸ መረዋ ናቸው ሁለቱ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተባረኩ የአሰባችሁበት እንድትደርሱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይሄ የቤተስብ ውጤት ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ ሀይነት ልጃች መገኘታችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው በየቤቱ ስንት ወጣቶች በሱስና በሌብነት ተበክለው ቤተስብ ላይ የወደቁ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ የሁለቱም ልጆች አባቶቻቸው ምንጊዜም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ድምፃዊያን ተርታ ብሰማቸው ከማሰለቹኝና ቀዳሚ ቦታ የምሰጣቸው ናቸው::የ90ዎቹ ትውልድ ብሆንም የታዴን ስራዎች ገና በጠዋቱ እኩል አብሬው የምዘፍነውስ ነገር🤭ማለትም ገና ስለፍቅር ምንነት ሳይገባኝ "ሰው በናፍቆት ታሞ"እና "ቀልዱን ተይ" እንኳን ያኔ በህፃንነት እስካሁንም የምሰማቸው የማይሰለቹኝ ስራዎቹ ናቸው::በተለይ ታሜ ደሞ በ90ዎቹ መጨረሻ አካባቢ እኔና የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ በታሜ ሙዚቃ ምርጥ ትዝታ አሳልፈናል አሁን ተለያይተን የየራሳችን ህይወት ቢኖረንም ግን የሱን ሙዚቃ በየሄድኩበት ስሰማ ያን ንፁህ ፍቅሬን ያስታውሰኛል!ታሜ ነፍስህን ይማረው ! ታዴ እድሜና ጤና ይስጥህ! የነገ ተስፋዎች የቤተሰብ ኩራቶች ሮባ ታደለ ሮባ እና ዳግም ታምራት በርቱልን!ብዙ እንጠብቃለን😍😍 ሮባ መልካም እድል ለአዲሱ አልበምህ🥰✌️
@yidnekachewtilahun1192
@yidnekachewtilahun1192 Жыл бұрын
ታምራት ደስታን የሚያክል ዘፍኝ አለ ግን አንድ ዘፈን የሚያስጠላ የለውም እኮ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እሮባ የጓደኛህን ነፍስ ይማርልህ መውለድ ደጉ የሜባለው ለዝህ,ነው ታሜ አልሞተም አምሳያ ልጆን,ተክቷል የአባትህን ነፍስ ይማረው ታሜ ሁሌሜ የማይራሳ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@fatumawase አሺ ደምሬሻለው
@emanhabasha5667
@emanhabasha5667 Жыл бұрын
እሮባ አነጋገሩ በሳል ነው እርጋታው በስረአት እንዳደገ ያስታውቃል ዳጊ አባትህን አንተ ውስጥ ስላየነው ደስ ብሎናል ነገ የተሻለ ነገር እንደምታሳየን ተስፋ አለን
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Жыл бұрын
ዳግም ምርጥ ልጅ ሮባ ግን ሮባ ትልቁ ምርጥ አባት እንደሆነ በአንተ ላይ ይታያል ድምፅህም ምርጥ ነዉ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም እውነት ልጆች የቤተሰብ ውጤት ናቸው
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
የሞት መዳኒቱ መውለድ ነው😭💔 ፈጣር ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ❤🙏❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ዳጊ አባትህ ሙዚቃ ትቶ ወደ ፈጣሪ ቀርቦ በዝማሬ አገልግሎት ውስጥ መኖር እንደሚመኝ የሆነ ኢንተርቪ ላይ ከጓደኞቹ የሰማው መሰለኝ እና አንተም በጊዜ ብታቆም መውለድ ደጉ ቁጭ እራሱ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@frafan
@frafan Жыл бұрын
ዳጊዬ ❤ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ያበትህ አምላክ😢
@asterbogalle1143
@asterbogalle1143 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ የአባታችሁ ልጇች ኮራሁባችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሆለሁ❤🙏❤️
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ታሜን ያየሁ የህል ነው ደስ ያለኝ ዳግምዬ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@umnia369
@umnia369 Жыл бұрын
ዋው እሮባ ንግግርህ ይመቻል ቀጥልበት. በጣም. ስረአት ያለህ ልጅ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ለካ ታሜ በሂወት አለ እዴ እዲት ደስ ይላል እደጉልን እግዚአብሔር ያሰባቹሁትን ያሳካላቹሁ እንወዳቹሆለን 🧡❤️💛💛💛💕💛❤️❤️ ነገር ግን👉 ስፍየ እደዚህ አረስቶቶቹን ስታቀረብ የራሳቸውን አካውት ሊኩን ከስረ ብታስቀምጥልን 👈
@hanahana2595
@hanahana2595 Жыл бұрын
ታሜ ነብሰ ይማር ቆጂዬ ስርአት ያለው ልጅ እራሱን መሳይ ወልዷል😢❤❤ሮባ በርታ💖
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ታምራት ልጂ ዳግም ፈጣሪ ያሠብከዉን ያሳካልክ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ማነው እደ እኔ የታምራትን ልጅ ዳግምን ብቻ በማየት የመጣ?
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
ሮባዬ ደስሲል ንግግሩ ዋው ዳጊ ደሲ ሲል እግዚአብሄር ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚሉ ቃላቶች በዙ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ አንተን ለመክሰስ አይደለም በምንም መሀል ሆነህ እግዚአብሔር ማስቀደምህ ደሞ ጥሩ ነው ነገ አገልጋዮ ያደርግሃል ምን ይታወቃል ። በተሰጠህ ድምጽ እግዚአብሔር አገልግልበት ተባረክበት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን 👏
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
ጎበዞች። ሁለታችሁም ጨዋዎች ናችሁ እኛ ታላላቆቻችሁ እራሱ ደስ ብሎን አዳመጥን።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Roba is so humble his humbleness see in his face May God bless you and your Beloved Dad Tade🙏😘
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ሁለቱም አስደናቂ ❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የታሜ ልጅ 😭😭😭😭😭የሞት መዳኒቱ መውለዲ ልጅ ኡፍፍፍ
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Жыл бұрын
የታደለ ሮባ ልጅ እርጋታው ስርአቱ አባቱ በስርአት እንዳሳደገው ያስታውቃል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ታሥቀናለህ ኑርልን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
Roba Junior is so humble. His new album is pretty good.
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 ай бұрын
የኔ አባት አባት በህይዋት ቢኖር ማን ይጠላል !!! በሉአቸው እንጅ ያለ እድሜአቸው የታምራት እና የማዲንጎ አሟሟት የሁሉም ኢትዮጲያዊ ህመም ነው
@keyakeya610
@keyakeya610 Жыл бұрын
በዘፈን እግዚአብሔር አይከባርም 😢😢 ሙዝቃ ሰርቶ እግዚአብሔር ይመስገን ይባላል 💔😭😭😭😭
@helenabera2389
@helenabera2389 Жыл бұрын
Who are you to judge. Anchi tsadik nesh?Indimelsachew metseley bicha nw yemiyasdelgew.
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@helenabera2389 ደምሪኛ
@astuethi9020
@astuethi9020 Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v Жыл бұрын
እኔ ዳግምየን ለማየት ነው የመጣሁት የኔ ጌታ❤
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ተይባክሽ👎
@user-fy2oh9zn6h
@user-fy2oh9zn6h Жыл бұрын
Kkkkkkk
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 Жыл бұрын
​@@Chaltuko-ol5wc ጫልቴ ክክ
@helenabera2389
@helenabera2389 Жыл бұрын
Lelagnaw lij min aregesh. Atadayi indenante yalu sew kesew yemiyabelaltu nachew tiwld yemiyatefu. Anchi be Roba bota bithogni keguadegnach ga yehone bota bitheji minim satatefi anchin teltew isuan biwedu min yisemashal. Roba anegageru leza yalew tihut lij nw yetame lijm melkam nw. Huletunm GETA yibarkachew. Lela degmo yetegefan sew GETA yidegfal. So yihe Roba yetebale lij tilik derja yidersal despite all hates, because GOD knows how to lift up those who are very humble yet hated.
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-fy2oh9zn6h ደምሪኛ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
2 እንቁወች ናችሁ በርቱ ተመካከሩ
@NEIMAYOUtube-po6nf
@NEIMAYOUtube-po6nf Жыл бұрын
ደስ የሚለው ነገር ታሜም ተክቷል ማድየም ቆጆ ሴት ልጅ አለችው ታሪኩም ተክተው ነው የሞቱት ደስ ሲል መጨረሻችሁ ይመር
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ማይክ ሶሎን ያስታወስክ ብቸኛዉ አርቲስት ሮባዬ ተባረክ! Rest In peace Mike😢
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
ዳጊዪ አንተን ሰይ ታሜ ነው የማስታውሰው 😭❤❤❤❤
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
የታሜ ልጅ አደገ ተመስገን
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ ሙዚቃ እያወጣችሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እምትሉት ሰዎች
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Жыл бұрын
😂 የልቤን ተናገርሽ
@user-jv1dx5pq7z
@user-jv1dx5pq7z Жыл бұрын
በትክክል😂😂😂
@samrawetmulugeta9009
@samrawetmulugeta9009 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
😂 እንዲህ እያሉ ይፅናኑ 😅
@masfinsheberu7651
@masfinsheberu7651 Жыл бұрын
Real
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ታምራት ደስታ በጣም የምወደው አርቲስት ነበር ።አሁንም ዘፈኖቹን ሰምቼ አልጠግበውም።ዳግምን ስለተካልን እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ ።ዘፈኖቹንም በጉጉት እጠብቃለሁ።❤
@selaki333
@selaki333 Жыл бұрын
ሮባ በጣም ጎበዝ ነክ ለተቺ ቦታ አትስጥ መልካም እድል ዳጊዬ በርታ አንደኛ ነህ ያንተንም አልበም እንጠብቃለን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ታሜ የኛ ዘመን ምርጥ ድምፃዊ ነበር
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ሳይፍሻ ምርጥ ስው
@amuta2003
@amuta2003 Жыл бұрын
Roba is so matured than his age! I don't usually watch this show but this one gave me hope for the next generation.
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ኧረ አልሞተም በስመአብ በርታ
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ሥርዓትአችሁ አነጋገራችሁ ጎበዞች ቀጥሉበት የሰዉን postive &négative አስተያየት መቀበል ጥሩ ነው የበለጠ እንድታድጉ ያደርጋችኋል ሰዉ እርቦት እንኳን ሙዝ ቢሰጠዉ ሙዙ ጠማማ ነዉ ይላል ከመናገር አያልፍም በርቱልን ታምራትን ፈጣሪ ነብሱን ይማር በርቱ በተለይ ስብዕናችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን 😍🙏🏽🙏🏽
@Thebigbr901
@Thebigbr901 Жыл бұрын
ሙዝ ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ ...?
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ታሜ እኮ አልሞተም እራሱን ተክቷል 😢 ትልቅ ደረጃ ላይ ደረሶ ደገምን የማየት የዞትር ምኞቴ ነው ❤❤❤🙏
@sentayamasaret9282
@sentayamasaret9282 Жыл бұрын
ነብስይማር ለታሜ 😢😢😢😢
@helenabera2389
@helenabera2389 Жыл бұрын
How about Roba. Lesus mignot yeleshm. Anchi Roba bithogni le guadegnash tiru mignot temegnitew anchi minim tifat saynorbish biyadalu des yilishal? Aymeslegnim , silezih lehuletum melkam idle bey
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
@@helenabera2389 wude anchi ena yeteleyaye hasab new yalegn sile roba alaweram malet aliwadewm malet adelam! fetari yimasigen ena roba tiru neger lay new yalew zarem negem dagmem yabotala endidersi zarem negim yezotir mignote new ::
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@sentayamasaret9282 ደምሪኛ
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
ዳግም በርታ የአባትህን ነፍሰ እግዚአብሔር ይማር😍😍
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
በሙዚቃ ነብሱ ሊደሰት አይችልም። ሟቹን 😢
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h Жыл бұрын
እነኳን የታዴ ልጅ የታዴ ወዳጅ ብሬም ዘፉኗል
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ሮባ በርታ
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
😢😢😢 አይ የሞተ ብቻ ነው እኮ የሚጎዳው. መውለድን የማህል ነገር እኮ የለም. መሰሉን ተክቶል ታምራት
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
በጣም ነው ድምጻችሁ የሚያማምረው ዳጊዬና እሮባዬ ትልቅ ቦታ ድረሱ።
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏🙏🙏
@minnaboy
@minnaboy Жыл бұрын
Roba jr king 🔥
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Жыл бұрын
የታዴን ልጅ ገና ዛሬ ሳየው ዘፈኑ ምን አይነት እንደሆነ አላውቅም ንግግሩ ግን በጣም ደስ ይላል ዳጊ ግን እውነትም ዳግም ታምራት
@user-do9rh7vy8z
@user-do9rh7vy8z Жыл бұрын
ታሜ በጣም ምወደው ነበር ዳጌ አባትህ መሳይ ነህ የታሜልጅ አሳብህ ያሳካልህ እንወድህ አለን
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Жыл бұрын
ዳግምዬ you are so cool and matured ታሜ እንኳን አንተን ተካ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ሮባ እኔም እደግመዋለሁ የጎጃም ማርን ስትጫወት ጎሳዬን የምሰማው ያህል ነው የተሰማኝ እውነትም ደቦል keep going
@Blacklion546
@Blacklion546 11 ай бұрын
ሮባ የኔ አስተዋይ ስርዓትክ ደስ ሲል ❤ ዳጊ ያባትክ ልጅ ❤ ትችላላችሁ በርቱ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ታሜ አልሞተም በርታልን ሮባም ስለአወኩ ደስ ብሎኛል አላቅክም ነበረ ❤❤❤❤
@raheemraheem1397
@raheemraheem1397 Жыл бұрын
የታሜ ልጅ ቁጭ አበቱን እርግት ያለ እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስ❤
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
ታምዬ መችም አልሞተም❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዳጊዬ እግዚአብሔር አባትክን እንድታስጠራ ያድርግ ሁሌም ❤🙏🙏🙏የእኔ ቆንጅ ታምዬ እኣሱ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 57 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
Habesha date | Roba Junior and Rediet
26:51
Adabary Entertainment
Рет қаралды 280 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 4,6 МЛН
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН