ነግ በኔ የኮሜዲያን እሸቱ የ 1 ሰአት ኮሜዲ ሙሉ ቪድዮ እነሆ ለትዝታcomedian Eshetu Donkey tube Ethiopian comedy full

  Рет қаралды 463,873

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 441
@christarmy1061
@christarmy1061 4 жыл бұрын
You are truly a hero who stood boldly in this challenging time in Ethiopian history proclaiming unity against division. Not many people understand about that concept but Ethiopia always has children like you and others who would show up in times like this. God is always on side of people who stood in the right side of history so don’t lose sight.God bless Ethiopia and God bless you my brother!!
@hisil2010
@hisil2010 2 жыл бұрын
You Ashu write it for you,self rate.
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 жыл бұрын
@@hisil2010 ቀን
@Gig-im1ld
@Gig-im1ld 3 ай бұрын
❤❤❤
@svalley4567
@svalley4567 2 жыл бұрын
እሽቱ ተባረክ እውነተኛ ስው ነህ እንተን የመስሉ ሺ ያብዛልን ለህፃናት እርእያ ለትልቆቹ ም መስራት እንደሚገባቸው የምታስተምር ነህ በዚህ በክፋ ግዜ ለእንድ ደቂቃ መሳቅ ማለት በእድሜህ ላይ እንድ እመት መጨመር ማለት ነው ተመስገን እድሜህን ያርዝመው እሁንም በድጋሚ ተባረክ::
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
ጀግና ማሀፀነ መልካም እናት አንተን ወልዳለች♥🌼🌻🙏🙏🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@አፀደማርያም-መ2ለ
@አፀደማርያም-መ2ለ 4 жыл бұрын
ድንቅ የኢቲዮጺያ ወዳጅ እኔ 1 ግዜ አይቸ ዝም አልልም መሳቅ ስፈልግ ሁሌም ወደ አንተ ነው የምመጣው አሁንም በጉጉት እጠብቃለሁ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@bekisellandbuycarsinethio2505
@bekisellandbuycarsinethio2505 3 жыл бұрын
right
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
አንተ ሰው በጣም ነው የወደድኩህ ተባረክ እነዚህን ሌቦች በደምብ አውቀሃቸዋል ተባረከ የኔ ጌታ ንገራቸው ቢገባቸው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@منصورسهلي-ن6ت
@منصورسهلي-ن6ت 2 жыл бұрын
የእውነት አንተ መምህር ነህ በጣም አንወድሃለን ቃላት የለኝም እንዴት ልግለፅህ ጅግና ነህ በርታልን ፍጣሪ ከንተጋ ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ ለበለጠ ቁም ነገር ያብቃህ እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነት ለእናት ሀገራችን ሺ መንታ መንታ ይወለድልን!!!💚💛❤️
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@wasihuneshetu9820
@wasihuneshetu9820 2 жыл бұрын
ግሩም የሆነ አስተማሪ ታሪክ ነው። ጨለማ ቢነግስም የኋላ የኋላ ብርሃን ማሸነፉ አይቀርም እምነት ተስፋና ጥንካሬ ካለ። ከሁሉም በላይ አንድዮ ሲያምኑና ሲማጸኑ መፍትሄ ይገኛል። እሼም እናመሰግናለን።
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እሼ ትለያለህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 😍😍👏👏👌💚💛❤🙏
@aklisia1164
@aklisia1164 4 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሼ ምርጥ ሰው እያዝናናክ መልእክት የምታስተላልፍ ምርጥ ኮሜዲያን ጥሩ ስብእና የለክ ነክ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅክ
@amirasadek4232
@amirasadek4232 2 жыл бұрын
እባካቹን እደኔ እሼን እምትወዱ ላይክ አርጉት በጣም ብዙ ቁምነገር አለዉ
@medinahmlove3384
@medinahmlove3384 2 жыл бұрын
ጅግናችን ፈታ ያደረከን ደሞም ቁምነገር ትምህርትም ወስደናል ተባረክልን
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል 4 жыл бұрын
👏👏👏👏😅😅😅ውይይይ አተን የወለደች እናት ምንያክል የታደለችናት ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጣችው አተም ወልደህ ለመሳም ያብቃቸው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@meuse69
@meuse69 4 жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምስቀው ሳየው እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........
@ክብሪንፈጣሪ
@ክብሪንፈጣሪ 2 жыл бұрын
በምን ልግለፅክ እሼ ኣንተ ምርጥ ኣዳም ኣቤት መባረክ ልብህን ኣይበጥ ወንድማችን እንወድሃለን ሰላምህ ይብዛ !
@sarongirmaassefa624
@sarongirmaassefa624 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናል
@bntnurye8614
@bntnurye8614 2 жыл бұрын
የእውነት ብርቱ እውነተኛ ሰው ነህ እሽ አላህ ከተሻለ ቦታ ያድርስህ! !
@mehubasherefa9311
@mehubasherefa9311 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እሸቱ ወላሂ ጨርሼ ሳልሠማው ኮመት አልሠጥም ብዬ ብዙ ትምህርት አዘል በቀልድ ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ በርታ
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
በርታ እያዝናናህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መልክትነው ልገባው ሁሉም ኢትጽያዊ እንዳተቢያስብ ሀገራችን የት ትደርስነበር ብቻ አላህ ስላሞን ያምጣልን አላህ አንድያድርገን
@sarazebene8695
@sarazebene8695 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ና አስተዋይ ድክም ብሎኝ ነበር ዘና አረከኝ
@meronayele2822
@meronayele2822 4 жыл бұрын
Wow!!!ሸዋንግዛው……!!! አድናቂው ነኝ! እሼ ያገሬ የናዝሬት ልጅ ጎበዝ ምርጥ ሰው!!!
@adeletadese8606
@adeletadese8606 2 жыл бұрын
ልብ በል ያገሬ ሰዉ መከፋፈል አይጠቅመንም ይጎዳናል እንጂ!! በርታ እሸቱ አመሰግናለሁ ለመልካም ምከርህ:: ኢትዬጵያን እግዜያብሔር አይተዋትም::
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
እሸቱ የልጅ አዋቂ እንወድሃለን 💚💛❤️
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️🙏
@Semu-75
@Semu-75 2 жыл бұрын
ቀናሁ ለውጥ ባታመጣም ያው ተንፈስ ይልልሃል ልክልካቸውን ትነግራቸዋአለህ ህዝቡ ደንቆሮ እንዳልሆነ ያቃሉ እንደምያቃቸውም ጭምር ። እኛስ ማን ይናገርልን እንካን በግልፅ ተናግርን እና ቀልደንባቸው እንዲህ ልትሉ አስባቹ ነበር ተብለን ነው የምንታፈሰው፡ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rabir8771
@rabir8771 2 жыл бұрын
እሸ አድናቂክ ነኝ 😍
@ethnio3591
@ethnio3591 3 жыл бұрын
እሸት ጀገነ አለህ ይጠበቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👌👌👌
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Eshey , YOU are simply the BEST !!!! LOVE and PROUD on YOU !!!! Thx too much dear BRO !!!! BRAVE " Jegan ye Ethiopia lege !!!!!
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 4 жыл бұрын
እሼ አንተ እኮ ሁሉም ነገር ቀድመህ ተረድተሀል ግን የሚሰማ ጆሮ የለም እናመሰግናለን በርታልኝ ገና ብዙ ትሰራለህ መቼም ቁም ነገር ሲሆን የሚሰማ ሰው የለም ዱብ እዳ ቢሆን ይሄኔ ብቻ ልብ ይስጠን ነው የሚባለው።
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 3 жыл бұрын
እሺ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ላንተ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ እናት ወልደሀለች🥀🌹🌹😘😘😘
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 жыл бұрын
እሸቱ ምን ልበልህ መጨርሻህ ያሳምርልህ ካተ ሰራ እጅግ የሚደንቀኝ በየ ደርሰህበት ያርብ ሀገር ሰራተኛ ሳትል አታልፍም አላህ ያክብርህ በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ በርታ!!!ዉድድድ😍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 2 жыл бұрын
በቀልድ እያዋዛህ የምትስራቸው ስራዎች በጣም ተውዳጂ ተፈላጊ ዋና ሀሳቦች ናቸው በርታ በተለይ ዩቱብን በደንብ የምስራበት አንተ ነህ እድሜ ይስጥልን
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
በርታ.እሸዬ.ብዙ.እንጠብቃለን.ብዙ.ታሳያለህ.እውነት.በርታልን.እራስህን.ጠብቅቅ
@hayathussen9828
@hayathussen9828 3 жыл бұрын
እሸቱ መለሠ ምርጥ መልክት ያለህ ሠው ነህ የእውነት መልካምሠው ለመሣቅ ወዳተነው ጎራምለው
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 жыл бұрын
አተኮ ልጅ ነህ እውነት በቀልድ አስመስልህ የምትናገረው ወርቅ ነው ኢትዮጵያውያ መሀፀነ ለምለም ናት
@abbus4256
@abbus4256 4 жыл бұрын
Aaaaaà
@senaittesfassilasie8056
@senaittesfassilasie8056 3 жыл бұрын
Just like you very wise man are going to save Ethiopian. You are very kind and intelligent person. Keep it.
@marthanegash6656
@marthanegash6656 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልከውም መፈናቀልን ይፈንቅልልን እድራጊዎቹንም ቸሩ መድሀኒአለም ልቦናን ይሰጥልን አገራችንንም ሕዝባችንንም በቃችሁ ይበልልን።
@ወለተወልድወለተወልድ-ዘ
@ወለተወልድወለተወልድ-ዘ 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ስወድህ የምትቀልዳቸው ነገሮች ትምርት አዘል ኮነው በርታልን ደስስስስ ብሎኝ ነው ያይሁት ተምሬበት ተዝናንቸበት ብዙ ነገር ነው ያወኩበት
@abayenish3908
@abayenish3908 2 жыл бұрын
እሸ አሁንም ፀጋ እብዛልይ አመሰገናለው ትውልድን መክሬሀል 👏👏👏👏👏
@g.mariamgetnet3866
@g.mariamgetnet3866 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበትህን ሁልጊዜ የማይለዋወጥ ያድርግልህ መልካም ስትሆን በረከት ታገኛለህ ፈተኛ ቢመጣብህም አይዞህ በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሀል
@hemimengesha218
@hemimengesha218 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ/ም የዘመን መለወጫ ባኣል አደረሳችው አደረሰን እጠብቃለው አዲስ አመትን ዘና ልታረገን ስለወነ እናመሰግናለን አፍጥነው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@banchiyigezuwolde1556
@banchiyigezuwolde1556 5 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ያድርግ እግዜር ከአንተጋር ይሁን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
እሼ ድቅ ኢትዮጽያዊ ነክ እኮ በርታልኝ የኔ አደኛ በጣም ነው እኮ እያሳክ ትምርት ምሰጠው ባተ ቀልዶች ውስጥ ቁምነገር አለ
@GyygugYcyfyv
@GyygugYcyfyv 8 ай бұрын
ጉርፕ ትቸ እሸቱን ብቻ ነዉ የምሰማ በጣም ጭንቅ ብሎኝ ዙሪዉ ገደል ሆኖብኝ አንቂ አንደበት ና እሱን ሰምቸ ችግሬን እረስቸ ፆለት አድርሸ እቅልፋ ይወስደኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀገዉን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sitsettube8526
@sitsettube8526 2 жыл бұрын
የምር የጀግና ጀግና ነህ!!!👌👍 አሪፍ እና ነጭ ነጯን ይመችህ አቮ እደግ እስከወዳው ያረብ
@abdumesu1964
@abdumesu1964 4 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚ ል መልእክት ነው በእውነት ክልብ እመስግንሃለው(keep up good job)
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........
@selambahru8922
@selambahru8922 4 жыл бұрын
ሲስርቁኝ ጠቁምልኝ ነው ያልከው መጠበቅነው አተ እኮ የህዝብ ድምጵ ነህ ዘረኞቸ እነዚህ ጅቦች ቢገባቸዉ ከባህር ማዶ አለንልህ የሸቹዬ
@hafiyahafiya892
@hafiyahafiya892 4 жыл бұрын
Anet sewye ewdehalew eko😭😭😭 sema demo banet mekegate ande nger behon hager Ethiopian tefardhaleche😋😉😃😍😍
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ታላቅ አባባል ዘረኝነት በጥም ቁናሳም ነዉ ትክክል አገላለጥ ዘረኝነት ተውድ ሃገራችን ይጥፋ ይውደም አንድነታችን ይጠንክር ታንድ ውሃ ስለተቀዳን አስተምርልኝ እንዲያ እንዲያ !!!!!!!!!!
@sebsh850
@sebsh850 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ብስል ነክ ፀጋህን ያብዛልህ
@Jነኝወሎየዋ
@Jነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ትክክል፣እሼ👍👌💪💪💪
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሠው በርታ ቀጥልበቶ የሁሉ ሥጋት ነው!!!!!!
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እዳው አተን የምሰለች አለ ይወን እሼዬ መልክም ሰው 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘
@طيبهمحمد-ث1ذ
@طيبهمحمد-ث1ذ 4 жыл бұрын
እውነትነው ምልህ በርታ ስራዎች ሁሉ ይመቹኛል እየሆነያለውን ሁሉ ሳዳስስ አታልፍም እውን እናትህ እሸቱ ብላሀለች በስያሜ አልተሳሳተችም
@sarafisha3700
@sarafisha3700 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የላል በቀልድ ገን ቁምንገር አስተማሪ ነው ለግባው ገን አራስህን ጠበቅ በዝህ ዘመን አውንት መናገር ወንጀል ሕነዋል አግዚአብሔር ይጠብቀህ
@hen6964
@hen6964 4 жыл бұрын
ትችላለለ እሼ በርታ የናዙ አስተዋይ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 жыл бұрын
Waw !!!!!Eshetu I am very , very proud of you as an Ethiopian to watch you present this very sensitive subject with colourful comedy but the truth and reality of our problem by using your knowledge of communication is amazing. You are genuine, lovable man. Keep up your good work.
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 4 жыл бұрын
የተሰበረውን ልቤን ጠገንከው እሸት አንተና ቴዲ ብቻ ትበቃላችሁ ለኢትዮጵያ እልፍ ሁኑ የኔ ምርጥ እሸት❤💝
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
@@Atwima ቆየሁኝ ቤተሰብ ነኝ በርታ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን እናድርጋት ዘር ሀይማኖት ቋንቋ ሳይለየን እንተባበር💚💛❤🇧🇯
@hayatmohammed9821
@hayatmohammed9821 2 жыл бұрын
Esha, betam enwadhaln berta
@mesertdiriba6299
@mesertdiriba6299 2 жыл бұрын
Ishetuu yegnaa jeginaa 😘😘😘😘 betaam hinodahaleen bertalin
@bubuta1013
@bubuta1013 10 ай бұрын
Eshe I miss your standup comedies I’m watching this for God knows how many times.
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 3 жыл бұрын
ሁሉንም ለይክ አረጋለሁ 🙏💚💛❤️🙏
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@love-ep6tg
@love-ep6tg 2 жыл бұрын
እደአንተ አይነቶችን ያብዛል እዉነተኛ ግልፅ ሰዉ❤❤🙏
@mekacherea9965
@mekacherea9965 Жыл бұрын
እሽ በጣም ነዉ የሚወጣህ ደሥ የምትለኘ
@ፀዳለየማርያምልጅ
@ፀዳለየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሹየይ ከኣደጎኞች ሰዎች መልካም ሰው ኣልበረከትልሽ ያላት ሃገር ናት ኢትዮጲያ ክፉን ኣየሰማን😥
@ሀዊአበሻ
@ሀዊአበሻ 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏 እውነት ነው ልክልክቸውን ንገራቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
በጣም ይሄኔ እየተቃጠሉ
@fasika1321
@fasika1321 3 жыл бұрын
እሸ አተኮ በጣም ጀግና ነክ ንግግሮችህ ቁምነገር ናቸው ይመችህ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸ
@ጎዶሎያስ
@ጎዶሎያስ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሼ ቀን እያየ የሚፈርድ ጠንቋይነው ለእውነት ስሩልን አሁንማ ኬዙንም ትተነው ዳይ ወዳ አረብ አገር እውነታን በኮሜዲ በጣመረ ነውምወድህ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 3 жыл бұрын
እሼቱ ምርጥ ነህ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
@selambahru8922
@selambahru8922 4 жыл бұрын
እሸቱዬ አስቂና አሰተማሪ እውነተኘ ተናጋሪ ሰለሆንክ ምርጫዬኘህ እግዚያበሄር ካንተጋራ ይሁን እራሰህን ጠብቅ ።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ወይኔ እሼ ፈራሁ በጣም ፈራሁ የደጋጎቹ ኢትዮጵያውያን አምላክ ይጠብቅህ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 жыл бұрын
እሸ ምርጥ ሰው😘😘😍😍👈
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
እሼ በጣም ነው ያስገረምከኝ ይህንን ያቀረብክ ጊዜ አይቼው ነበር እና አሁን በድጋሜ ሳየው መሃከል ላይ ስለዘረኝነት ያስተላለፍካት መልዕክት እንዲህ ብለህ ነበር ዘረኝነትን አሁን ካላስቆምን እንደሚከፋ የእውነት አሁን ላይ እየው ባሰ
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 3 жыл бұрын
yemir beteley silezeregninet beshita yaqerebkew betam betam des yilal,egziabher yitebqeh.
@ayenadiszelalem9678
@ayenadiszelalem9678 3 жыл бұрын
wow eshtu egr ybarkih mariyamen betam gerami ena astmari hasb new
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........
@yasinmiftah838
@yasinmiftah838 4 жыл бұрын
እሼ አንደኛ ነህ፡፡በጣም ነው ምትመቸኝ፡፡
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 жыл бұрын
ክበርልኝ አባትዬ ❤👏
@nurahamza8592
@nurahamza8592 4 жыл бұрын
ማሻአላህ፣ተባረክ፣እውነት፣ኢትዩጲያውያን፣ነህ
@emanrazikemanrazik2367
@emanrazikemanrazik2367 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 жыл бұрын
እናትየን ቃል የለኝም በስማምየ 🙏🙏🙏🙏🙏 ክፉህን አልስማ
@muhasmart1
@muhasmart1 2 жыл бұрын
Brother you are respect you God blessed you.🙏
@rutkasa6386
@rutkasa6386 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህግፍ የሞላበት ዘመን ላይ ነን
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው መንግስት ይህንን ቀልድ ቢሰማው ቁም ነገር ሆኖሎት ሀገር ያስተዳድርበት ነበር ፡፡♥♥♥ በርታ
@WSw-cy8zx
@WSw-cy8zx 9 ай бұрын
Eshe melkam sew Eshe azbagnachin nurelen zelalem ke sedat semeles agegnahalew adnakih negn
@BreNegn
@BreNegn 8 ай бұрын
Thank you Eshe !!!!! Bexam adenkehalewu !!!!!
@birhanyalew8248
@birhanyalew8248 2 жыл бұрын
Ewnetm eshetu ሺ amet nurln!!!!!!!!!
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 жыл бұрын
እሹቱ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@et5819
@et5819 2 жыл бұрын
ትዝብቱ ገራሚ ነው፤ የአመት ጊዜው ራሱ ብዙ የሚነገር አምጥቷል ፤እሱንም እንጠብቃለን 👍👍🙏🙏
@Bokeesaun
@Bokeesaun Жыл бұрын
❤❤❤✅✅✅ዋው🇪🇹
@yihunebelay3749
@yihunebelay3749 4 жыл бұрын
እሽየ አንተ ማለት ትክክለኛ የሰው ዘር ነህ በዚሁ ቀጥልበት
@azebgeremew4475
@azebgeremew4475 4 жыл бұрын
Absoulitely wey menlaregeh endezi likilkiachewn negrelige thx a lot
@azebkebede7422
@azebkebede7422 2 жыл бұрын
እሼ የማይጠገብ ቁምነገር አዘል ቀልድ ብዙ ጊዜ አይችዋለሁ ወደ ፊትም አየዋለው በርታ
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 4 жыл бұрын
ከአንድ በላይ ሰብ ቢቻልና ባደርግህደስ ይለኝ ነበር ቁም ነገር በቀልድ ውስጥ ምርጥ ሰው ኑርልን😍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው
@ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው 3 жыл бұрын
ዋው. ተሺ በርታ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቤስራ ሰው ሁሉበተቀየረ በርታ
@tsigeredaabebe9753
@tsigeredaabebe9753 4 жыл бұрын
You are my favorite comedian . Keep it up.
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........
@aaaagggg5196
@aaaagggg5196 2 жыл бұрын
Eshetu jegna 👍🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@tarawnehtarawneh5584
@tarawnehtarawneh5584 2 жыл бұрын
እድሜናጤና ይስጥህ ፡መልክት አለዉ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ትለያለህ ባባባባዬ ❤️❤️
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 жыл бұрын
አዲስ አመት ገባ እስኪ እደሰው እናስብ እኛ ልዩ ፍጥሩ ነን የራሳችን ፀጋ ያለን ሰው ነን የእሸቱ ፀጋ ደስ ይላል
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@emuamira6706
@emuamira6706 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩት ቀልድክ ቁም ነገር ነው በርታ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 4 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ታዳሚዎችህን በንግግርህ እንደሰማሁት በአገሪቱ ከፍተኛ ተቋም ት/ቤት ተምረው ተመርቀው አገሪቱና ህዝቧ በተሰፋ የሚጠበቁ የአገሪቱ የጀርባ አጥንት ይሆናሉ ተብለው የሚጠበቁ።የሳቅ ትውልድ ብቻ ነው!!!!እየሳቀ ውሎ ቁም ነገርህን ግን የሚረዳው 1%ቱ ነው ።እና አገራችን እያሳደገችሁ ያለችው ትውልድ በጊዜያዊ(ዕለታዊ)ነገሩ እንጂ ህልም ያለው ትውልድ አይደለም (ሁሉንም ማለቴ ግን አይደለም)።እና ፈጣሪያችሁ ሰም ልለምናች የታደማችሁበት ጊዜና ቦታ (እያፍለቀለቃችሁ /እያዝናናችሁ)ከተኛችሁበት ነቃ እንድትሉ የሚቀሰቅሳችሁ ነው።በናንተ ደረጃማ የሚያነቃችሁ የምትፈልጉበትም አይደለምና ለሁሉም ይሁን እንቃና አገራችንን የማዳን የሚፈጃ ትኩሰ ሃይል የሆናችሁ እናንተ ናችሁና።በሳቅ ብቻ ታድማችሁ እንዳትቀሩ አደራ እላለሁ።መልዕክቴ ይድረሰልኝ።በዝግጅትህ ግን በጣም አድናቂህ ነኝ።
@abelhayelom7680
@abelhayelom7680 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ፡ እዚጋ ብቻ ያስተማርከው በቂና ከበቂ በላይ ነው ለኣንድን፡ ወጣቶች መነሳት ኣለባቸው፡ ሌላ ህዝብ ጥያቄ ካለው ጥያቄዎቹ መደማመጥ ኣለባቹ። እኔ እትዮጵያ እንደዚ እድትሂን ኣይመኘም፡ ኣንዴ ኣንዴ ግን በጣም ትፈታተኑን ኣላቹ፡ ጥምቀት በዓል ላይ ያደረጋቹት, እነ, ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ሚሉት እና ሌሎች፡ በጣም ያስጠላል፡ ሌላ ክፍፍል ሌላ ደም መፍሰስ የሚመኙ ተከሻቹ ላይ ይዛቹ እየሄዳቹ, ፍቅር መስበክ ጥቅም የለዎም። እነዚ ያለ ነገር እጃቸው ያለው ነገር ለህዝቡ በትክክል መጠት የምይችሉ፡ ሌላ ደም የተከፈለበት, ያንተ ያልሆነ ነገር ኣስመልስላቹ ኣለው ካላቹ ያለን መጀመርያ እንብላና ከማለት ኣልፋቹ, የማይሆን ነገር ማንጨብጨብ, ትርፉ የሄ ነው
@jenemar1234
@jenemar1234 4 жыл бұрын
ወይ ጉራ። እናንተ ማናችሁ እና ነው? ማፈርያዎች።
@abelhayelom7680
@abelhayelom7680 4 жыл бұрын
@@jenemar1234 ጉራ ሰምተሃል? ጆሮህን ለጉራ ብቻ ስለከፈትከው ነው ወዳጄ!!!
@jenemar1234
@jenemar1234 4 жыл бұрын
@@abelhayelom7680 ኤርትራን ገነት ስታደርጉ ስለማይና ስለሚገርመኝ ነው። ኤርትራም ከኢትዬጵያ የባሰ ችግር አለ። ብዙዎቻችሁ ተመልሳችሁ የመጣችሁት እዚህ መኖር የጀመራችሁት ኢትዬጵያ ስለሚሻል መሰለኝ። ለማንኛውም ለሁላችንም ወንድማማችነትና አብሮ መስራትና ማደግ ነው የሚጠቅመን። ፖለቲካው ያው እናንተንም አጉል ነው ያደረጋችሁ።
@abelhayelom7680
@abelhayelom7680 4 жыл бұрын
@@jenemar1234 ለግዜው ሰይጣን እዛ ገነት ስለ ገባ ከሱ ለምሸሽ እንጂ ለኛ በትክክል ገነት ናት። እኔም፡ያልኩ ሌላ ሳትመኙ ያላቹ ይዛቹ ኢትዮጵያቹ ብትንከባከቡ ጥሩ ይሆናል፡ የናንተ ሰላም ደግሞ ከጎረቤት ኣገሮች ኣልፎ ለመላው ኣፍሪቃ ይበቃል። ኣዎ እዛ ኢትዮጵያ እየኖርነው ከዛ ኣልፎም ሱዳን በየ ኣገሩ ተበትነናል እስከ ንመለስ ድረስ። ግን ብቻችን ኣደለም እናንተም እኛጋ ናቹ በሌሎች ኣገሮች። ኢትዮጵያ ትሻል ነበረች፡ ዋናው ግን ጎረቤት ስለ ሆነች እንጂ ስራ ኣለ እዛ ሄጀ ልስራ ብሎ የመጣ ያለ ኣይመስለኝም። ባጭሩ ለኢትዮጵያ የተናገርኩት መጥፎ የለም፡ መንግስት ሣሳት ህዝብ ስህተት ነው ማለት ኣለበት። መንግስትም እንደ ግለ ሰው ይሳሳታልና። በተረፈ ኣሁንም ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ሰላም እመኛለው።
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 4 жыл бұрын
Tabarek...... Fetari yitebikih!!!!
@tarikubekele616
@tarikubekele616 2 жыл бұрын
እሼ የ ፍቅር ሰው እ ድ ሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😍😍😍😍😍😍😍
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Alemneh Wasse አዲሱ የፑቲን ዛቻ!!
55:15
Alemneh Wasse
Рет қаралды 4,5 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19