"ዘመነ ፍሰሀ / መለመላውን " የ ኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ቀልድ Zmen feseha |

  Рет қаралды 2,714,924

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@webvhgss7542
@webvhgss7542 4 жыл бұрын
ይህ ቀልድ ብቻ አይደለም ብዙ ትምህርት አለው እሼየ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
አወ አረቦቺ ይግደሉኝ ከኛዎቹሥ
@MebaTube7
@MebaTube7 9 ай бұрын
እስኪ እንደኔ አምስት ዓመት በኋላም እያየው ያለ ማነው?
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 4 жыл бұрын
ይህ ወጣት ቀልድ ተራኪ ተራ ኮሚዲያን ሳይሆን፣ እውነትን በጥበብ በቀልድ እያዋዛ፣ እያወቀ የማያውቀውን ማህበረባችንን የሚያስገንዘብ ባጠቃላይ የሚያነቃ ነው። የበለጠ ማስተዋል ይጨምርልህ!
@najatmo5853
@najatmo5853 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እኔ ባሌ እንዴ እናት ነው ይማዝንልኝ ስራ ውሉ መቶ ስራ ያግዘኝል አላህ መጨራሻውን እንዳምርልኝ ዶኣ አርጉልኝ
@ameenaethiopia8023
@ameenaethiopia8023 5 жыл бұрын
ዉይ በዉነት ይመችህ በጣም ነበር የደበረኝ እናመሰግናለን
@fatemaialhabashi5060
@fatemaialhabashi5060 5 жыл бұрын
መሻአላ
@AaAa-hu5rk
@AaAa-hu5rk 5 жыл бұрын
ስንት ግዤያቹ ነው ከተጋባቹ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
ይህ ልጅ ይመቸኛል ምክንያቱም ይች ናት ሀገሬ ብሎ የገጠመዉ ልጅ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔም ጥሩልጂነው ገና አልተጋባንም አላህን የሚፈራ ሁሉ ምንም አይሉም
@sofisofi8378
@sofisofi8378 6 жыл бұрын
በጣም ከኢትዮጵያ አሰሪወች የማናውቃቸው አረቦች በእጥፍ ይሻላሉ
@saramohammed862
@saramohammed862 5 жыл бұрын
ምርጥልጅእምታሥተልፈውነገርአሥተማሬነው፡በዜቀጥልበትበርታ፡ሠላምህይብዛ
@medusabodena8029
@medusabodena8029 5 жыл бұрын
Gegnanek bertaln wow...........
@ft8243
@ft8243 5 жыл бұрын
Tikk mare yshalalu
@ለምለምታደሰ
@ለምለምታደሰ 5 жыл бұрын
በጣም በስደት ያለነው ሃበሻንካ እርስ በርሳችን እየተባላን አይደል ይልቅ የማናውቃቸው አረቦች
@zonezone3367
@zonezone3367 5 жыл бұрын
Adisabba sertenye keh mesirt moteh yee shel serteny yemit belel shiroo .
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
ይህ ልጅ የተመቻቸሁ በላይክ አሣዪኝ
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 4 жыл бұрын
@@LijTofik አደረኩህ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 6 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የተናገረው ሁሉ በቀልድ ይሁን እንጂ ከተናገረው ሁሉ የሚጣል የለውም እውነት ነው።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
100% tekikl new
@523zw910
@523zw910 6 жыл бұрын
It'true
@523zw910
@523zw910 6 жыл бұрын
Betam betam yemigerm tadgy wetat gobze ...berta
@selamlloveyouseli2406
@selamlloveyouseli2406 6 жыл бұрын
I love you ?
@TGWollotube
@TGWollotube 6 жыл бұрын
እኮ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 6 жыл бұрын
ስለቤት ሰራተኛ ያልከው ነገር ልቤን ነካው እውነት እውነት እውነትእኮ ነው ስንት ግፈኛ አለ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 6 жыл бұрын
Abeba Mucheye እቤት ውስጥ ባለ ጉረምሳስ የሚደፈሩት 😭ቤት ይቁጠረው አሰወልደዋችው ጥለው እንዳይወጡ ለልጆቻቸው ሲሉ ዝም ብለው የሚገዙ የኢትዮጲያ ህዝብ ንሰሃ ንስሃ ንስሃ እንግባ 😭😭 ከ ህወሃት በላይ ሌላ ዱላ ጌታ ሳያመጣብን
@hayatali9259
@hayatali9259 5 жыл бұрын
እዉነት
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 жыл бұрын
Ababa mucheye ayzosh lela sera felege
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 жыл бұрын
@@hayatali9259 hayat ali beka yekerbesh atesere
@sarasid5599
@sarasid5599 4 жыл бұрын
ማን እየነገረህ የሴቶች ሚስጥር
@motherslovey8991
@motherslovey8991 5 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ እድለኛ ነኝ አላህ በሰጠኝ ባለቤቴ ኩሽና ስገባ ቤት ያዘጋጃል ቁርስ ስሰራ አልጋ ያነጥፍል አልሀምድሊላህ ለአላህ ሱበህነሁ ተአላ እጥፍ ድርብ ምስጋናይ ይድርስልኝ አልሀምድሊላህ በዚህ ዘመን የኔ አይነት ባል ማገኛት መታደል ነው!!!!
@binitube7699
@binitube7699 6 жыл бұрын
*ይቺ ቀልድ ብቻ አይደለችም ልክልካቸውን እየነገርካቸው ነው በርታ ይሄ ነው የሚፈለገው*
@merondubai7959
@merondubai7959 6 жыл бұрын
😁😀😀😆awo yena,astway
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ
@sauodhassan8517
@sauodhassan8517 3 жыл бұрын
Abo mcht delt ybelh feta
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 6 жыл бұрын
ሰው ዝብሎ ሃሃሃሃ ይላል ልጅ ምርጥ መልክት ነው ያስተላለፈው እውነትም ግፉቸው ነው በተለይ አ.አ
@malin2185
@malin2185 6 жыл бұрын
Ewnet new beyebetu sent gude ale... Degmo arbochen enelalen egn kenesu enebeletaln....Kegnw tefetero enedesew sayhon ende awere new menemelketachew....
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@m.....6393
@m.....6393 6 жыл бұрын
ትክክል
@aliobeid9195
@aliobeid9195 6 жыл бұрын
Wow tikikile nek
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 6 жыл бұрын
አዎን
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 4 жыл бұрын
ለቤት ሰራተኞች ዘመን ያመጣ ጌታ ይክበር
@ururur6108
@ururur6108 7 ай бұрын
በትክክል እውነተኛውን ታርክ በቀልድ አስመስሎ ለቡዙዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ግን ከግፍ ማን ይቆጠባል እሼ በእውነት አድነቅህ ነኝ ❤
@serkaserka9008
@serkaserka9008 6 жыл бұрын
በዚህ ቀልድ ውስጥ ብዙ ትምህርት አለው በርታታ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
@tigistderibe4474
@tigistderibe4474 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ ። ብቃት ያለውው ኮሜዲ ነህ ብልህ አላጋነንኩም !
@redatgetaneh3469
@redatgetaneh3469 5 жыл бұрын
እድሜይሥጥህየኔወንድምትክክልብለሀል
@amena9316
@amena9316 5 жыл бұрын
መቶ በመቶ ትክክክል ነህ
@samsungduos3034
@samsungduos3034 4 жыл бұрын
kkkkkkkk wolahe batemi tamechegn
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
አይ ውበት አይ ጸባይ አይ እምነት አይ ደግነት አይ ጥበብ እውቀት የዋህ እሸቱ ፈጣሪ ከረጅም እድሜ ጤና ላተ እና ላተ ለሆኑትሁሉ እፍፍፍ ተመኘው።
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 6 жыл бұрын
መቶ በ መቶ ትክክል 100 %100 Nice
@HawwiiMohammadKuma
@HawwiiMohammadKuma 5 жыл бұрын
Very good thank you so much 🖒🖒
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
To you
@marya4856
@marya4856 5 жыл бұрын
Tikilegha neh
@eyobendalk2951
@eyobendalk2951 5 жыл бұрын
ምን
@ikram6803
@ikram6803 4 жыл бұрын
እዉነት
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ግን እሰካሁን ባለማየቴ በራሴ ተናደድኩኝ እናም ይሄ ልጅ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን የሚያወርው ሁሉ ቁም ነገር ነው የሆነውንና የሚሆነውን የሚናገር ጀግና ነው አምላክ ይጠብቅህ ከዚክ በላይ እውቀቱን ይሰጥክ ወንድማለም
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
ዉይሆዴናኣሟኛልኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ🤣😂😂🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣💜💜💜💜❤️❤️💛💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 жыл бұрын
እንደው እሼዩ ሰወድህ አንተ መልካም ሰው ሁሉም ነገር ቀልድ ይመሰላል እንጂ በጣም አረፍ ትምህርት ነው እሺ መልካም ሰው ነህ 👌👌🥰🥰🥰
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ኢትዮጵያ ወስጥ የቤት ሰራተኛ እዲጠፋ ተስዬ ነበረ በጣም ግፈኝቺ ናቸው የኢትዮጵያ አሰሪወቺ እዳውም አረቦቺ ይሻላሎ ቲሊብዢን እኳ እኳን ማየት መሞከርም አይቻልም አረብ ሐገር ግን ቲሊንዢን ብርቃቸው አይደለም ዋይፍም ይሰጦናል
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 6 жыл бұрын
ሁሉም ባይሆኑም አዎ
@kedjanur7499
@kedjanur7499 6 жыл бұрын
የኔም ውልጊዚ ምኞቴነው አልደረሰብኝም ግን የኢትዮጵያ ቤት አንድ አመት ከመስራት አረብ አገር አስር ዓመት መስራት ይሻላል ወይ ደና ደሙዝአይከፍሉ ቁጭ ካልሽ ግልምጫቸው
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 жыл бұрын
kalkidan zewde
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 жыл бұрын
kalkidan zewde
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለቤት ሰራተኛ አይመቹም አረቦች ይሻላሉ
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ 6 жыл бұрын
አንጀቴን አራስከው አ.አ የቤት ሰራተኛ ሆኜ ስሰራ ነበር እና መጀመሪያ ላይ የገባሁበት ቤት ያለ ምግብ ነበር ስሰራ የነበረው 2ኛ ሊላ ቤት ቀየርኩ ደሞዜን ቀሙኝ ከዛ አረባገር ሄድኩ በእውነት የሰው ዜጋ ተሽሎ ሳገኝ 😢😢 ማዳሜ ትኑርልኝ
@natiman5850
@natiman5850 5 жыл бұрын
سوهاي سوهاي sry egna bet beihigni sister tehogi nber yemchis balashibt
@najatmo5853
@najatmo5853 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እህት እወነትሽነው አረቦቹ ይሻላሉ እኔም አድሳባ ሰው ቤት በዴላላ ሂጀ ሰወቹ ጋና በመኪና ሲወስዱኝ ዶሮ መሰላት ትቺያለሽ አሉኝ አው ስላቻው የምግብ አይነት ዘረዘሩብኝ እና በጣም ተናድቸ አንድ ቀን ብቻ ሰርች ጥይ ወጣሁ
@natiman5850
@natiman5850 5 жыл бұрын
nacho tegabgna Hashi ena sew bet leterori atgebi techawwochalshi @@najatmo5853
@ሪችየድሮዋW
@ሪችየድሮዋW 5 жыл бұрын
ትክክል እረቦች ስራችንን ባግባቡ ከሰራን ስጦታው አክብሮታቸው 8 አመቴ አልሃምዱሊላ
@leratub6791
@leratub6791 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አረቦች ይሻለሉ
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 жыл бұрын
Comedy with knowledge is a good combination. The best stand up comedy ever! Love it ♡
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 6 жыл бұрын
*ጎበዝ ነህ በርታ በእውነት አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ*
@sentayuzenabe7437
@sentayuzenabe7437 6 жыл бұрын
ወይየአገርልጁችከስቅብሁመልክትአለውአስተውሉ
@sarontigbusaron1474
@sarontigbusaron1474 6 жыл бұрын
ኅበዝነህሙት
@EVE-ENTERTAINMENT100k
@EVE-ENTERTAINMENT100k 6 жыл бұрын
ዋውው ነው። በምድር ላይ ሁሉ ክፉ ና ደጉ ድርጊት የተሰራ ሆነ የሚሰራ ያለው ያልተጠቀሰ የለም። የተመረቀውን ተመረቀ የተዋረደውም ተዋረደ ፤ የተማረውን እንዲበረታ ፤ ያልተማረውም እንዲማር ሁኖ የቀረበ ምርጥ ትወና ፣ ለህዝቡም መምህር የሆነ ቃላት ስለ አሰማሀን እናመሰግናለን ። እናም ደጉ ደጉ በማሰብ እንቀየር። በርታ!!!
@laketana7060
@laketana7060 5 жыл бұрын
ሌሎች ኮሜድያን ከዚህ ተማሩ: ቁምነገርን እንደዚህ በቀልድ መጫወት ይቻላል:: የህዝብ ድምፅ መሆን ማለት እንደዚህ ነው::
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ሳቅ እርቆኝ ነበር በጣም ስላሳቅከኝ አመሰግናለሁ በርታ ቀጥል
@Dj_keaf_eye
@Dj_keaf_eye 6 жыл бұрын
ሳስበው ለቀጣይ ያኣገራችን ወጣት የሚያሰለጥን ከትምርት ይልቅ ኮሜዲ ይሆናል መሰለኝ። ብዙ ተማርኩበት በኔ በኩል
@ፎዚነኝይቱበሯ
@ፎዚነኝይቱበሯ 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@mohamed-tj4dw
@mohamed-tj4dw 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ካደበትህ የምታውጣቸው ቃሎችህ ምርጥ ትምርት ነው አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ
@אטנשטגניה-ב7צ
@אטנשטגניה-ב7צ 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው በተለይ ለቤት ሰራተኞችን የሰድቡ ሰውች ጎበዝ በርታ
@azizaomar2001
@azizaomar2001 6 жыл бұрын
በቤሠራተኛ ሙድመያዝህነው ደነዝ
@enumelese3036
@enumelese3036 6 жыл бұрын
አሁን ገና ሀገሬ ላይ ኮሜዲ አለ ብዬ በልበ ሙሉነት እናገራለሁ
@ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ
@ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ 6 жыл бұрын
እኔም
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 6 жыл бұрын
@@ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ 66
@betheldawit1993
@betheldawit1993 5 жыл бұрын
I agree on That!
@humble305
@humble305 5 жыл бұрын
Indeed
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 5 жыл бұрын
እኔም
@WjwjJjj
@WjwjJjj 4 жыл бұрын
በስመአብ እንቅልፌን ትቼ በሳቅ ጨርስኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ብዙ የሚያስተምር የሚጠቀም ነው ወንድሜ
@ኢትዮጵያሀገሬኢትዮጵ-ቈ3ቈ
@ኢትዮጵያሀገሬኢትዮጵ-ቈ3ቈ 6 жыл бұрын
ስወደው ምንም ማይዋጣለት ምርጥ ኮሜዲ እውነትን የሚኮምድ
@merondubai7959
@merondubai7959 6 жыл бұрын
Eta bessk🤣🤣🤣🤣😂
@barakiambaw8592
@barakiambaw8592 5 жыл бұрын
ተመስገን ብሶታችንን ያለ ሰቀቀን መተንፈስ ጀመርን እና ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ የተጀመረው በማን ዘመነ መንግስት ይመስላችኋል
@fikerhabshawit5653
@fikerhabshawit5653 5 жыл бұрын
እውነት ነው አረብ ይግደለን ከኢትዮጵያ አሠሪ
@mesaybekele4957
@mesaybekele4957 4 жыл бұрын
ለዚህ ነዋ ከፎቅ አየተወረወርሽ እሬሳሽ ተጭኖ የሚመጣው እሱም የሚያውቅሽ ሰው ከተገኘ
@ኢየሩሳሌምሀገረሰላም
@ኢየሩሳሌምሀገረሰላም 4 жыл бұрын
@@mesaybekele4957 ቅድ
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 4 жыл бұрын
@@mesaybekele4957 እሷ ብዙ ጭንቀትና ኑሮ ስለሚከብዳት ነው
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 4 жыл бұрын
ትክክል
@samrimama564
@samrimama564 3 жыл бұрын
እሼ እጅግ በጣም ነው የማደንቅክ የተናገርከው ሁሉ ቁምነገር ነው ዘመንክ ይባረክ.
@jitulamesa8103
@jitulamesa8103 6 жыл бұрын
ወይ የህ ልጄ አዘናናኝ ከለድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገር ነው የሚያወራው ተባረክ ይግርማል ሁሉንም ነገር ቁጭ ነው ያደርገው
@issanazret6485
@issanazret6485 6 жыл бұрын
አዳማ 11ኛ ክፍል አብረን ተምረናል ከዚህ ልጅ ጋር ያኔ ሊቀልድ አይደለም ክፍል ራሱ የሚያወራው ከቅርብ ጓደኛው ጋር ብቻ ነበር ምርጥ ምርጥ ምርጥ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል 😍😍😍
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
እውነት የናዝሬት ልጅ ነው ለካ
@issanazret6485
@issanazret6485 6 жыл бұрын
@@NinaTadesse አው
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
😂😂😂😅 ekeled neber tadiya ?
@helenfairuz3483
@helenfairuz3483 6 жыл бұрын
Woowaawwwwww
@maratethiopian7150
@maratethiopian7150 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜ ከልቤ እድሜ ጤና እመኝለሀለሁ
@madenaalkaabi5546
@madenaalkaabi5546 5 жыл бұрын
እዉነት ቀልድ ይመስላል እንጂ አንድም ወይሸት አይደለም
@abubakiradam6814
@abubakiradam6814 5 жыл бұрын
ዋዉ
@የማርያምልጆ-ጰ6ቀ
@የማርያምልጆ-ጰ6ቀ 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በክክክክክ እኔ በ60ብር ነበር ሲስራ የነበሩ
@nasmagh910
@nasmagh910 6 жыл бұрын
ዋው በርታ በጣም የሚያዝናና ቀልድ ነው
@dawitazin1590
@dawitazin1590 6 жыл бұрын
የምያዝናና ቀልድ ሳይሆ የምያዛናና እውነት ነው
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ይህ ቪድዮህን ገዛ ዛሬ ነው ያየሁት የመጀመሪያ ስራዬ ዘመነ ፍሰሃ ነበር ስትል ምክርህን ሰምቼ ለማየት መጣሁ አሼ ትችላለህ ጌታን ገና ከፍ ትላለህ👌💝
@ስደተኛነኝአገሬንናፋቂ
@ስደተኛነኝአገሬንናፋቂ 5 жыл бұрын
ይህን መልክት አረብ አገር የሚኖሩት የትላንት ህይዎታቸዉን የረሱ ዛሬ አልፎላቸው የቤት ሰራተኛ ቀጥረው ለሚየሰሩ ኢትዮጵያዊ የቤት እመቤቶች ይድረሳቸው
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
አወ
@salhebsi6877
@salhebsi6877 4 жыл бұрын
Tkkl
@sss7921
@sss7921 4 жыл бұрын
ውይይ እውነትሽን ነው በጣም በጣም ሲበዛ ግፈኛ ናቸው እንደው እዛ ያሉት ይሻላሉ
@molumulo570
@molumulo570 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እህት እኔ ማወቃት ጓደኛዬ 5 አመት ሠርታ የሄደች ሰራተኛ ቀጥራ እንዴት እንደምታደረጋት ምን ለበላችሁ ሁሉንም ይረሳሉ
@ajnssnjjs3790
@ajnssnjjs3790 6 жыл бұрын
በጭራሽ አያስቅም የልጂ ነግግር እውነት ነው ያስለቅሳል ሰላምህን ያብዛው
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 4 жыл бұрын
ዋው እሸቱ ትችላለህ በጣም እውነታውን ነው ቁጭ ያረከው
@ወለተሰማያትመኩሪያ
@ወለተሰማያትመኩሪያ 6 жыл бұрын
በእያንዳንዷ ቀልድ ውስጥ ትልቅ ቁም ነገር አለው ገና ዛሬ ሀገሬ ኮሜድያን አየሁ ተባረክ እሼ
@danirichtube2209
@danirichtube2209 6 жыл бұрын
Mar fekadegna kehones yenam batesebe ugilegn subescribe adergesgn
@fatumamohammed8065
@fatumamohammed8065 5 жыл бұрын
የምትናገራችው ሁሉ ቀልድ ሳይሆን እውነት እውነት ነው
@hsshsh3400
@hsshsh3400 3 жыл бұрын
እውነት በጣም አደገኛ ነን እኛ ሀበሻ 😥😥 አረቦች እኮ ጥሩ ናቸው ወላሂ ከኛ ይሻለኛል
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 5 жыл бұрын
I usually find out about things after everybody else did. Today is the first time I'm watching this guy and I didn't even know he existed. What a comedian with a true talent. I wish I could see him performing live someday.
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 5 жыл бұрын
@@comedianeshetu I just watched you on andafta.com channel repeating the joke about Federal police baton on a different venue. Honestly, I wasn't happy about it, not to mention the offensiveness of your religious remarks. In the age of the Internet, anything can go viral and become worn out all in a matter of a few weeks or months. So, you should always strive to keep originality. I can understand how challenging it must be but that exactly is what sets great comedians apart. However, I still believe in your talent and I'm confident you will pull off several amazing performances in the years ahead.
@dawitazin1590
@dawitazin1590 6 жыл бұрын
በውነት ኣታምንኝም ሳልስቅ ቡዙ ግዜ ኖሬለው እሸቱ በሳቅ ገደለኝ thank you so much bro
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 4 жыл бұрын
እሸቱ በጣም የሚያስትምር ነገር ነው እድ ቀልድ ተስቆ የሚታለፍ አይደለም በርታ ይብዛልህ ተባረክልን
@TsionY
@TsionY 6 жыл бұрын
Brilliant how he touches on all our burning sociopolitical issues! Such a talented standup comedian! I never thought I’d live to see the day when a comedian fiercely defends the rights of women, domestic workers & critiques the government ...such an ingenious satire!! 👏🏽 👏🏽👏🏽quite funny too
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ትክክል ነው እምትለው ምንም ቀልድ አይደለም ቀጥልበት ብሮ
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ 4 жыл бұрын
በእውነት አድናቂህ ነኝ ከተጫወታቸው ሁሉም የሚደረግ ነው በጭውውጥ ልክልካቸውን ነገራቸው🤩😂😂😂
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
በጣም የጉድጋዱ ያስቃል
@messimessi6672
@messimessi6672 6 жыл бұрын
አረብ በጣም ደግ ነው እግዚአብሄርን ፅድት ብለን ነው እምንሠራው.....በነፃ ዋይ ፍይ አንተን እያየን ዘና የምንል
@henrymelki1221
@henrymelki1221 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሁሉም ደግ አይደረም ሁሉም ክፉ አይደሉም ጥሩዎች አሉ ቴሌቪዥን በየመኝታ ክፈላችን ያሌለ የለም ዎይፈይም በነፃ ነው ብቻ እ/ር ስደተኞችን ያግዝ
@ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
@ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ አረቦች ደግ ናቸው ሆሉም ባይሆንም ከኢትዬፕያ አስሪ ይሻላሉ እውነት አረቦች ብትበይ ብትጠጪ ለምን በላሽ ለምን ጠጥሽ አይሉም እትዮፕያ ግን ሳሎናቸው ሊያስገቡን ይጠየፉናል ድማቸው ስጋቸው ሆነን እረቦች ግን እዲ አይነት ባህር የለችውም
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
ጉድ ነው አይይ አረብን የሚያመሰግን ተገኘ ዛሬ..... ሁሌ ስታለቅሱ ነበር የምንሰማው::
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
መዳም ትግደለኝ
@amanukasa9321
@amanukasa9321 5 жыл бұрын
አቦ ክርስቶስ ይባርክህ በጣም ባለሀብቶች ምክር ያስፈልጋችዋል በዚህ አጋጣሚ ለሁሉም ይሁን ምክሩ ማለት
@hayathayat6586
@hayathayat6586 3 жыл бұрын
እሸቱ ቀልድ ቢሆን እያዝናናም አስተማሪ ኮሜዲ ነዉ ዋዉ በጣም ምርጥ ትምርት ነዉ።
@xvvv2609
@xvvv2609 6 жыл бұрын
በቀልድ እያዋዛ ቁምነገር የተናገር እውነተኛ ኮሚድ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 6 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ እውነት ነው
@salamsalam6769
@salamsalam6769 6 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ እውነት ነው
@HalaHala-xe7xh
@HalaHala-xe7xh 6 жыл бұрын
ዉይ ያገባችህ ታድላ
@aminaoumer5076
@aminaoumer5076 5 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛን ምንድነው ያጠፋቸው አለ ግፋችን ነው አለ ልክ ነህ በጣም ትክክል ነህ በጣም እኔ ለ9 ቤተሰብ 50 ብር ነበር የሚከፍሉኝ ስንት ልብስ እያጠብኩ ሙሉ የቤት ስራ እየሰራሁ ዘመድ እንደሌለኝ አይተው የልጅነት ጉልበቴን የበሉኝ አሉ
@leratub6791
@leratub6791 5 жыл бұрын
እዞሽ እህቴ የልፈል ወነው ጤናነው
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም በፍቃዴ ያረብ ባሪያ ከሆንኩ 16አመት ሆነኝ ሙች አሁን ሙሙት ብያለዉ እማያልፍ ስለሆነ እንሺአላህ አገሬ ጠቅልዬ ልገባነዉ። የሠዉቤትስራ እድሜ ያሣጥራል
@محمدنور-ج2م
@محمدنور-ج2م 5 жыл бұрын
እማ አንች ከሞትሽ በኋላ መኖር ከበደኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@መላሰችቦገለ
@መላሰችቦገለ 5 жыл бұрын
Eneme edaza90 biraa damene eyetafa tamasegenne zaraa edeme larabe 15000 agagnaloo
@بندرالقحطانيالسفران
@بندرالقحطانيالسفران 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 ай бұрын
አንተ ኮሜዲያን ሳትሆን ድንቅ የቤተ ክርስቲያን መምህር ነህ እግዚያብሄር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 6 жыл бұрын
*የታደለ ሰው የማያስቀው ያስቃችኃል ልጁ ግን በጣም አሪፍ ሰው ነህ የተናገርካቸው ሁሉ እውነት ናቸው እኔ ቀልድም አላስቀኝ ብሏል እውን ይህን ነው የኢቶ ሰወች ግፈኞች ናቸው በተለይ የአድስ አበባወች ስለ ምጥ ያወራኸው በጣም ትክክል ነህ የእውነት ይሄ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው*
@yige3817
@yige3817 6 жыл бұрын
Finally real stand up comedian Keep up the good work man
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
በእዉነት አንተ በጣም ትክክለኛ ሰዉ ቀልድ ይሁን እንጅ እሄ እዉነተኛዉን ነው ቁጭ ያረከዉ እኔ በልጅነቴ ነው ሰዉ ቤት ስሰራ የነበረዉ የዛነ ክፍያው 40 ብር ነበር በእዉነት ጠዋት ስወጡ ሱካር ዘይት ቅቤ ቆልፈዉብኝ ነበር የምወጡት እንጀራ ደሞ ቆጥራ ነበር የምትወጣዉ አንዳንድ ቤት ደሞ ኩሽናዉን ቆልፎ ይሄዳሉ ያሁሉ አለፈ ዛሬ በሰዉ አገር ዉስጥ ግን የፈለግነዉን አማርጠን ነው የምንበላው በራሳችን ምርጫ ተጠይቀን ከአገራችን ሰዉ ቤት ተቀጥሮ ከመስራት በአረብ ሀገር ደም እየፈሰሰን ብን ፈጋ ይሻላል እግዚአብሔር ሁሌም እዉነት ያናግርህ እድሜና ጤና ይስጥክ
@ggskgkj9167
@ggskgkj9167 5 жыл бұрын
የኔወድም.አቦይመችህ.የምትናገረው.ሁሉ.እውነትነው.ፈጣሪይጠብቅህ
@liya9762
@liya9762 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እትዮጵያዊ እድሜህን ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይህ ትልቅ ትምህርት ከቀልድ ጋር ነዉ።
@retttamm499
@retttamm499 6 жыл бұрын
ክክክክክክልልልል
@ፋፊወሎየዋየኡሚናፋቂ
@ፋፊወሎየዋየኡሚናፋቂ 4 жыл бұрын
ትክክልነህ ግፍ ውነት አረብሀገር ምነው ዘላለም አይሠራም ኢ/ዮ ላይ ከመስራት የሀገራችን ዜጋ በጣም ግፈኛ
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 жыл бұрын
ይኤ ትምህርት ነው አገራች ሰራተኛ ከመሆን ይቅር ሲጠገርሩ
@semiramohammed3608
@semiramohammed3608 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ኦዴን አቆሰልከው በሳቅ እያዝናና ሚያስቅ ምርጥ መልህክት ነው ሰላምክ ይብዛልኝ አቦ
@mehlitmehlit3983
@mehlitmehlit3983 5 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ውስጥ ሰው ቤት ከመስራት ኣረብ ሃገር እድሜ ልክ መስራት ይሻለኛል ቱቱ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 жыл бұрын
በትክክል
@maryam4875
@maryam4875 5 жыл бұрын
ትክክል
@maryam4875
@maryam4875 5 жыл бұрын
ተፈርቸነውያለሁት
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
ትክክል ከባድ ናቸዉ
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
ኢውነት ነው ኢናተ ምነው በነ ላይ ሲትለጠት ምን አባቷ ትሽ አሰሪዎች
@marymary3081
@marymary3081 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አቦ እንደ አንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን እውነትን በፍቅር በቀልድ በግልፅ እንደምቻል አሳዬን
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 6 жыл бұрын
አንተ ግን ኮሜዲ አደለም መባል ያለብህ ትልቅ የእውቀት መምህር ነው የምልህ እኔ ስቱን ያልተነካውን ያልተወራውን የጓዳ ጎድጓዳውን ችግር በቀልድ መልክ አስተማርክ ምድረ ሃበሻ ዝም ብለሽ ትስቂያለሽ በትክክል ስለምትናገር ያለብንን ችግር በዚህ ቀጥልበት ኮሜዲ በእራሱ ሙድ ሲይዝ ነው የማቀው ማለቴ የሰውን ችግር በትክክል ሲያወሩ ሰምቼ አላቅም በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው 6 жыл бұрын
wowww Berta Mar
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መጥፎወች አሉ አረብ ግን ቢጮሁም መልካም ናቸው
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አራት አመት በሰው ቤት ያየውትን ስቃይ የደረሰበት ነው የሚያቀው ሰው ዝም ብሎ አረብ ክፉ ነው ይላል ለእኔግን አረቦች 1000 ግዜ ይሻሉኛል
@michaelboumoussa7515
@michaelboumoussa7515 5 жыл бұрын
Adm
@michaelboumoussa7515
@michaelboumoussa7515 5 жыл бұрын
@@temesgentyub2176 rhatn
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ማርያምን እውነትህ ነው ቀልድ አይደለም እውነት ነው ፍቅር ነህ
@yonas8288
@yonas8288 5 жыл бұрын
Eshetu has a bright and prosperous future. Great Comedian!
@حيتهيت
@حيتهيت 6 жыл бұрын
አረ ይሄ ቀልድ ሳይሆን ምር ነው
@ትግስትነኝጎደሬዋ
@ትግስትነኝጎደሬዋ 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ ለማንኛውም ትችል አለህ በርታ😘😘
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 5 жыл бұрын
ምን አይነት ኮሜዲያን ነው የመጣው በናታችሁ?! 😂😂😂 እስከዛሬ ሰምቼው አላውቅም ነበር... ወይ በፈጣሪ!!! 😂😂😂
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 жыл бұрын
Beteseb enhun ehte
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
በጣም
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 6 жыл бұрын
You are so talented it's not easy to make people laugh ማሳቅ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ መልክት አለው በጣም ጐበዝ በርታ ወንድማችን።
@zewditusima1378
@zewditusima1378 6 жыл бұрын
ይምጣፊጥ ትምህርት ነው ጀግናነህ በርታ ።
@fatmaali5185
@fatmaali5185 5 жыл бұрын
ከሀበሻ ጋር ከመስራት።20 አመት አርብ አገር። መስራት ይግደለኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በጣም ዉዴ
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 4 жыл бұрын
eda ena lehabesha bemot aleketerem mekinyatum afowan betakom dbak new masgebat
@ሡሡነኝቅድሚያለተውሂድ
@ሡሡነኝቅድሚያለተውሂድ 4 жыл бұрын
እውነት. ነው.
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 4 жыл бұрын
በጣም በጣእ
@tgfrdf3887
@tgfrdf3887 4 жыл бұрын
አር በነጻ ይችው አርቤጋር ብሰራ ይሻለኝል ተአበሻ ጋር እንኩዋን በሰራተኝነት ብቻ አላቅም አንድቀንም አላድርም
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ሁልጊዜ ሳልፈው ነበር አላዳምጠውም ነበር ለካ እዲህ ያለ ነው ካሁን በኋላ እከታተላለሁ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው በርታ ተመችተህኛል
@seniseni165
@seniseni165 5 жыл бұрын
እኔም እደዛ ነበርኩ
@yadolij8239
@yadolij8239 6 жыл бұрын
really good! አዝናኝ አዲስ ትውልድ ወደፊት እየመጣ ነው። በርቱ ይህ የጠመመውን ሲስተም በጥበባችሁ ለማቃናት ታግዛላችሁ።
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
እሼ እኮ ትለያለህ ጥበብን ያብዛልህ በሳቅ ፍድት እያረክ እዉነት ትናገረለህ ።❤
@YenesewBelie
@YenesewBelie 6 жыл бұрын
በርታ ወንዲማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው ኮሚዲ ከቁምነገር ጋር ሲሆን አቤት ደስ ሲል
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 жыл бұрын
ኮሜዲያኖችን ሁሉ የሚያስንቅ ምርጥ ኮሜዲያን እምባዬን ነው የጨረስኩት በሳቅ 😀😀😀😍
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 4 жыл бұрын
እባክህ ወድሜ ራስህን ጠብቅ በቀልድ ቢሆንም መልክቱ ትክክል ነው አሏህ ይጠብቅህ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
በጣም👌
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 6 жыл бұрын
ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርክልህ የእውነት ለገባው ሰው ጥሩ ትምህርት ነው ለሰራተኛ ያለህ ክብር ደስ ይላል
@gebeyehutamiru971
@gebeyehutamiru971 5 жыл бұрын
wnedeme wnedochne mekrachw set glee lmene bechwane tegoda set glee mkrawa beszu nwe
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ክክክክ አሹዬ ምርጥ ኮሜዲያን እኮ ነክ እውነቴን በቀልድ እያዋዙ ንግር
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 2 жыл бұрын
ኢሄ ቀልድ አደለም ብዙ ትምህርት አለው እሼ ምርጥ ሰው በርታ
@ሰውአላምንም
@ሰውአላምንም 6 жыл бұрын
ትክክል ምንም አልተሳሳትክም እኔም ለሰባት አመት ሰው ቤት ሰርቻለው ሀገሬ ላይ እግዚአብሔር የእጃቸውን ያሳያቸው
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 6 жыл бұрын
Ayezoesh maer fetri berasu geza yedresael Yacem ken yederesael
@merong137
@merong137 6 жыл бұрын
SENIYONI SELAM AMEDAM
@hadiyaseraj615
@hadiyaseraj615 6 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ አሁን ጥክር ብለሽ ሥሪ ጤና ካለ ሁሉም ያልፋል
@trustbroken7115
@trustbroken7115 6 жыл бұрын
በዚህ ቀልድ ከ እምባ በቀር ጥርሴም ለአፍታ እንኳን ፈካ አላለም. በቀልድ የተለወሰ የሴቶቻችን ስቃይ.😭🥵😥
@wondukebede6643
@wondukebede6643 6 жыл бұрын
Baxm dse yelal
@hadiyaseraj615
@hadiyaseraj615 6 жыл бұрын
እኔም ፈገግ አላኩም የከተማ ሠዉ ከገባው ትምህርት ነው
@m.....6393
@m.....6393 6 жыл бұрын
ለከእነደያ
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 6 жыл бұрын
ይስቃሉ በተለይ ሴቶ ነቄ በሉ
@mimidamtew7352
@mimidamtew7352 4 жыл бұрын
ዋውው እሼ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ መልእክት ነው ዘመዶቸ ቀልድ መስሎቸው ሀሀሀሀ ይላሉ በተለይ አረብ ሀገር ሰርተው አልፎላቸው ሰራተኛ ለሚቀጥሩ ይድረስልን
@davide7491
@davide7491 6 жыл бұрын
You are the best Ethiopian comedian I have ever seen.Beautiful consistant stories,the best acting, wonderful engagement with the audience . Very proffessional. 👍👏👏👏
@mushirettube878
@mushirettube878 6 жыл бұрын
David E betaam public speaking course yewesede sewu enkuan endezihi ayseram. betaaam betaaam betaaam wedijeletalehu. Lelochu ye ethiopia comedian gena mawurat sayjemiru newu quaquuuu milegn. Timeen worth ayaregum eyalikugn ezegachewalehu. Yhegnawu gign chirash simun eyefelegilugn madameti jemerikugn.
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
Me to bro
@hlw4353
@hlw4353 5 жыл бұрын
👌👌
@matiwos2003
@matiwos2003 4 жыл бұрын
111!111
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እየቀለድክ ንገራቸውማ በዚህ በኩል እኮ አረቦች ይሻላሉ አልሀምዱሊላህ
@kmm9838
@kmm9838 5 жыл бұрын
በእውነት ሰላምህ ብዝት ይበል ለኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ሴቶች
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ መለመላውን በዛው ፈሽን አድርገው ሁሉም አውልቆ ይኑር ብለህ ነው። አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ይበልጥ በርታ መልካም ስራ ዘመነ ፍስሀ ወዘመነ እሸቱ መለሰ ዘመኑን ዎጅ ነህ ጅማሬህ ያማረ ነው ፍፃሜህንም ያሳምረው እያነቡ እስክስታ ነው እያረሩ መሳቅ ነው ጥበበኝነትህ እንዳልከው ከጅማሬህ ነው ይበልጥ በርታ ጎበዝ ቆንጅየ የአገሬ የእምየ ልጅህ ነህ የልብህ መሻት ከ... በቀር ይፈፀምና ትልቅ ያድርግህ ያው ትናንት ከዳዊት መለሰ ጋር ያደረከውን ቆይታ ስላየው ነው እዚህ ቻናልህ ላይ አምጥተህ ብትለቀው የበለጠ እንዲያውቁህ ያደርጋል። አመሰግናለው ኑርልን
@emperor4316
@emperor4316 6 жыл бұрын
Creative and brilliant comedy. Educational yet entertaining. Very funny. Good job!
@SerajOmer-f9q
@SerajOmer-f9q 11 ай бұрын
እሼ አሪፍ በተለይ ደግሞ ኑሮአችንን የምንኖርበትን ሰለምታሳየን የኔንም ያንተንም የሱንም የሷንም የሁላችንንም ድክመት እያዋዛህ ሰለምታሳየን መሳቅ ብቻ እንዳይሆን ልንማርበት ይገባል
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 5 жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ ከመዳም ስጣላ ያተን ጭውውት ነው የማያው በተለይ እንቅልፍ ትቼ ነው የማይክ ወድሜ እሼ
@tjg8041
@tjg8041 5 жыл бұрын
አሪፍልጅ፡የውነት፡አረብይግደለኝ፡ላገሬዜጋ፡ከምገረድ
@edomliul7947
@edomliul7947 6 жыл бұрын
ህዝቤን እንደከፋው ምታውቀው በዚህ ቀልድ ሲስቁ ስታይ ነው😉 ሰውየው እኮ መከረ እንጂ አልቀለደም ።
@rozhezel2822
@rozhezel2822 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እናትነትእውነትነውአባትነ
@እናትነትእውነትነውአባትነ 5 жыл бұрын
kkkkkkkkውነትሽን
@tensudebele3549
@tensudebele3549 5 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ነክ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
@@tensudebele3549 ሳክ ነው ቀልድ ሳይሆን ቁም ነገር ነው
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
በጣም
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
አይ እሼ የሚቀልደው ሁሉ ያዝናናኛል በርታ 👏👏
@waine6059
@waine6059 6 жыл бұрын
እውነት በቀልድ መልክ እያዝናናህኝ ቁም ነገር አስጨበጥከን ማንም የኛ ግፍ ነው ሰራተኛ ያጠፋው አላለም እውነት እግዝአብሔር ሰላምህን ያብዛው በዛው አያይዘህ ባልና ሚስት ቢረዳዳ ሰራተኛ ቢጠፋም ይወጡታል በእውነር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ እስከ ጥግ ግን የተወሰነ ፓርት ድምፅ የለም ውዶቼ
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ቁም ነገሩን በቀልድ እያውዛህ ደስ ይላል የገባው ይገበዋል
@Mulievisionary
@Mulievisionary 3 жыл бұрын
I appreciate you bro really keep it up 👌👌👌👌👌💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 жыл бұрын
በጣም አረብ ይሻላል ምክኒአቲም የማናቃቸዉ ደሞዛቺን በሰራት ነዉ ሚከፍሉ እኛግን ተጨካክነናል ልቦና ይስጠን
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН