በ “ኦንሊ ጂሰስ” እና በወንጌል አማኝ መካከል የተረገ አስገራሚ ሙግት Ep 80

  Рет қаралды 1,940

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በተለምዶ ኦንሊጂሰስ በመባል የሚታወቀው ቤተእምነት በጣም አደገኛ እና መፅሀፍቅዱስን የሚፃረር የሀሰት እምነት ነው:: ኢየሱስ ኢየሱስ ይላሉ ግን የመፅሀፍ ቅዱሱን ኢየሱስ ፈፅሞ አይቀበሉም:: በወንጌል የሚያምኑ ይመስላሉ ግን የአዲስኪዳንን ወንጌል ፈፅሞ ወደጎን በማለት የራሳቸውን ሰው ሰራሽ ዶክትሪን እና ሀይማኖታዊ ህግጋቶቻቸውን ከመፅሀፍ ቅዱስ በላይ የሚያምኑ ወገኖች ናቸው:: ምእመኖቻቸውም መፅሀፍ ቅዱስን እያነበቡ ስለ አምላካቸው ከማወቅ ይልቅ ድርጅቱ እና የድርጅቱ አስተማሪዎች የሚሉትን ብቻ እንዲቀበሉ ይገደዳሉ:: ኢየሱስን መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው በቅጡ ሳያምኑ እና ሳይቀበሉ የውሀ ጥምቀት የዘላለም ህይወት ያስገኛል ብለውም ያምናሉ::
በአጭሩ መፅሀፍ ቅዱስን ያለአግባብ በአውዱ እና በስርአቱ ካለማንበብ እና ካለመረዳት የተነሳ የተፈጠረ ድርጅት "CULT” ነው:: ከዚህም የተነሳ የኢየሱስ ማንነት ላይ እጅግ በጣም ስተዋል!
ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የወልድ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነትን የሚክድ ቤተእምነት ነው:: አንዱ እግዚአብሔር ወይም አንዱ መለኮት በአብ ፣ በወልድ እና በመንፈስቅዱስ ተገልጦ እንደሚኖር አያምኑም::
በኦንሊጂሰስ አስተምሮ በስጋ የተገለጠው ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እግዚአብሔር አብ ነው:: ኦንሊጂሰሶች የወልድን ዘላለማዊነትም ይክዳሉ:: የእግዚአብሔር ልጅ ለነሱ ከድንግል ማርያም የተወለደ የስጋ ሰውነት ብቻ ነው:: ስጋውንም ሰማያዊ ወይንም መለኮታዊ ከሰማይ የመጣ ስጋ ነው እንጂ የዳዊትን ዘር በስጋ ተካፈለ ብለው አያምኑም:: (ሮሜ 1:3, ሮሜ 9:5, ዕብ 2:14, ራእይ 22:16)
ልጁ ከዘላለም ጀምሮ የነበረ የምድር እና የሰማይ ፈጣሪ መሆኑን ይክዳሉ (ዕብ 1:2, ዕብ 1:10, ቆላስያስ 1:16) የእግዚአብሔር ልጅ በስጋ ከመምጣቱ በፊት ከአባቱ ጋር ይኖር የነበረ መሆኑንም አያምኑም (ዮሀ 1:1, ዮሀ 6:38, ዮሀ 16:28, ዮሀ 17:5)
ኦንሊጂሰሶች እባካችሁ ለእግዚአብሔር ቃል ለመፅሀድፍቅዱስ ስልጣን ሰጥታችሁ ለህሊናችሁ ታማኝ በመሆን ቃሉን ካነበባችሁት ሳታውቁት የወደዳችሁት የመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ በሙላት ይገለጥላቹሀል:: የኢየሱስ ማንነት ላይ መሳሳት ከዘላለም ህይወት መጉደልን ያስከትላል:: 1ኛ ዮሀ 5:12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። እባካቸሁ ከቃሉ ጋር እግዚአብሔር እየተማፀናችሁ ጊዜ አሳ ልፉ:: እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥላችሁ ወዳጆቼ!

Пікірлер: 12
@adamnahusenay2508
@adamnahusenay2508 4 күн бұрын
ጌታ ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
የእውነት ስለ ዳንኤል ... ሰፊ ትዕግሥት እግዚአብሔር ይመስገን, አማን ሻሎምም, ኤርሚያስም(ኤርሚ) ስታስተምሩ በትዕግሥት ብሆን ብዙ ነፍሳት ታድናላችሁ, ትናጠቃላችሁ።
@user-bo4fx1ry8z
@user-bo4fx1ry8z Ай бұрын
I wanted to extend my deepest gratitude to you for the incredible discussion. Your insights were truly enlightening, and I am genuinely appreciative of the time and effort you dedicated to this discussion.It was an amazing and polite, and I am grateful for the opportunity to learn from you. Thank you once again for your generosity and for sharing your knowledge. Much respect for all of you
@AlemayehuHotessa
@AlemayehuHotessa 11 ай бұрын
Wow betam tebareku. Ye Only Jesus lijochm betam kinoch nachew. Egzabher yasibachew
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 Жыл бұрын
''ኢየሱስ የኢየሱስ ልጅ ነው።'' የምንፍቅና ጥግ።
@user-no2pf9ne5d
@user-no2pf9ne5d 9 ай бұрын
Wow 👏 በጣም ደስ ይላል ስላሴን በሙሉት አገኘሁት 👆
@samuelfiga
@samuelfiga Жыл бұрын
ኦንሊ ጂሰስዎች ልቦና ይስጣቸዉ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
የሀዋሪያት አማኞች በጌታ ፍቅር ንሰሀ ገብታቹሁ ዛሬውኑ እውነተኛውን ኢየሱስን እንድትቀበሉት ጥሪያችንን እናቀርባለን ፡፡ (ከወንጌል አማኞች )
@abenezerassefa6862
@abenezerassefa6862 10 ай бұрын
2:04 "አንተ የምትጠይቀው ግራ እየገባኝ ነው" 😂😂😂
@abenezerassefa6862
@abenezerassefa6862 10 ай бұрын
6:08 "አንተ የጠየከዉን አታታምታታብኝ"😂😂 ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ። "ኢየሱስ የራሱ አባት ነው?" እንደ ስላሴ አማኝ ጥያቄው ቀላል ቢመስልም በኦንሊዎች ቦታ ሆኖ ከታየ ግን እጅግ ከባድ ነው።😢
@natanaelt8543
@natanaelt8543 Жыл бұрын
22’ Eyesus ye Eyesus lij 🤣🤣🤣🤣
@ZefneGatachew-ft1re
@ZefneGatachew-ft1re Жыл бұрын
Akit yembalew bizun gize betiktok semichew malawkew sew new gin be timihrte silase lay ijig betam jegina mehonun yabesere sew new geta yibarkuwachihu
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 22 М.
ቢሾፕ ደጉ ተጨንቀዋል!
35:47
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
Рет қаралды 1,6 М.
የኦንሊ ጂሰስ ተወካይ ታሬ ሞገተን | Tare Apostolic Church of Ethiopia
43:50
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
Рет қаралды 840
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН