እነዚያን ሰባኪዎች ንስሐ የሚያስገባ ሪቫይቫል..!!

  Рет қаралды 39,026

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
ለአገሬ , ለምድሬ ይህ ይሁንላት ትንቢተ ዕንባቆም 2፥14 ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
ቄስ ቶሎሳ! የተወደዱ አባታችን ! የኢትዮጵያን ሙሉ የሆነ ጉብኝትና ተሀድሶ🧎🙏🙌😇❤💥🔥💫 ማየትና መደሰት ይሁንሎት።
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
ከአደበታችሁ የሚወጣው የጌታ ሞገስ የሞላበት የእግዚአብሄር ቃል ነው ጌታ በዘመናት መሀል ቅሪታ ስላለው አምላኬን አመሰገንኩት ቄስ ቶሎሳ እና ጳስተር ጲተር በጣም ነው ምንወዳችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እዲሰጣችሁ ተመኘሁ ብዙ ታስፈልጉናላችሁ❤❤❤❤❤
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee 3 ай бұрын
እኔ ራሴ በጥቂቱ ህያው ምስክር ነኝ በ1981 E.C. ጀምሮ እስከ 1990 E,C ዎች አጋማሽ የነበረው የቤተክርስቲያን እንቅስቃሴ የነበረው እግዚአብሔርን መፍራት ማን ለማን ወንጌል እንደነገረ ሳይታወቅ እንደጎርፍ ዥው ብሎ ወጣቱ ወደቤተክርስቲያን የፈለሰበት ጊዜ አጋንንት ገና ፀሎት ሳይጀመር የሚጮህበት ሃይለኛ እግዚአብሔርን መፍራት የነበረበትና የክርስቲያኖች ህብረት መዋደድ መተሳሰብ ጎልቶ የሚታይበት የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጊዜ ተብሎ እንኳ ቋሚ የፀሎት ጊዜ የነበረበት ፆም ፀሎት ከተባለ ጠዋት ጀምረን እስከ ማታ ከተንበረከክንበት የማንነሳበት ጊዜ ጨርሰን እንኳ ቶሎ ወደቤት ለመሄድ የማንቸኩልበት ጊዜ ትዝታዬን አመጣችሁት ከቤት ተባረን እንኳ ደስታችን የሆነበት ጊዜ የጌታ ስም እንዳይሰደብ የምንጠነቀቅበት … አንድ ሰው ኃጢአት እንኳ ካደረገ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ድፍረት የሚያጣበትና በብዙ ንስሃ በፊቱ የሚወድቅበት በቤ/ክ እና በዓለም ያለው መስመር/ቦርደር ጎልቶ የሚታወቅበት እንጂ ቅዳሜ ጨፍሮ እሁድ ቸርች የማይኬድበት ብዙ ፍርሃት የነበረበት ጊዜአትን ሳስባቸው በጣም ነው ልቤ የሚናፍቀው አረ ብዙ ነገር ነው የምናፍቀው ጌታ ሆይ ለማገልገል እንኳ ፓስተሮቻችን/የቤ/ክ ኃላፊዎች ፀጋችንን አይተው አገልግሉ ሲሉን ዘው ብለን አንገባም ነበር ከትልቅ ፍርሃት የተነሳ ብቁ አይደለሁም ብለን በጥንቃቄ ሃላፊነትን መቀበል ለተሰጠን ኃላፊነት ሙሉ ትኩረት መስጠት ነበር ጌታ ይመልስልን
@Almaz-f1n
@Almaz-f1n 3 ай бұрын
ልጄ አገልጋይ ትዕግስት አሁን ያቀረብሻቸው ወገኖች በዕውነት ለምድራችንቤ/ክ የተሃድሶ ጉዳይ መሠረታዊ ነገሮችን ከቃሉ አኳያ ጠቀሜታ ያላቸውን ሀሣቦችን ልብ ለሚል ወገን ተገቢውን መልዕክት አስተላልፈውልናል ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ አንቺንም ጨምሮ!!!!
@Godissogood2me
@Godissogood2me 3 ай бұрын
አቤት ከአፋችሁ የሚቀዳው የጥበብና የእውቀት ቃል እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን አይባርክ። እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እንደናንተ አይነት አገልጋዎችን ለእኛ የሰጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ቲጅዬ ተባረኪ🙏❤
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
የሚገርም አስተምሮ ነው በምን ሁኔታላይ ኦኜ እደምከታተልሽ ባወቅሽ በት አንድ እጄ ስልኩን ይዤ በሌላው እጄ ደግሞ ስራሄን እየሰራው እንዴት ልቤ ደስ ብሎኝ ነው እየተከታተልኩሽ ያለው ልዩ ፕሮግራም ነው ጌታ ኦይ በሰላም አገሬ አስገብተከኝ ቲጂ በአካል ላገኛት ፈልጋለው አስተማሪ የኦኑ ሰዎችን ነው የምታቀርብልን ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን ይባርክ ኢ/ት አገሬን ሰላም ትሁን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 ай бұрын
በርቺልኝ የኔ እህት❤️
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 ай бұрын
​@@NikodimosShowእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት
@MisirWet
@MisirWet 3 ай бұрын
​@@NikodimosShow ርህራሄሽና ትህትናሽ ያስቀናኛል። ለዚህ ነው ፍሬሽ የተንዠረገገው። እወድሻለሁ ያባቴ ልጅ.።
@NathanKasahun-iq2ob
@NathanKasahun-iq2ob 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይጠብቅሽ በሰላም ወደ ሀገርሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን
@Mesaye-m7g
@Mesaye-m7g 3 ай бұрын
Revival ካልሆነ በቀር ለኢትዮጵያ ምንም መፍትሔ የለውም ዘረኝነት ሙስና ዝሙት ሃይማኖተኝነት ቅድስናየሌለበት ሂወት ቋንቋ እርም የጨለማው መንግስት ከሰዎች ውስጥ በብርሀን መንግሰት ሲገፈፍ ሲኦል የሚራቆጥበት የልጁ መልክ በሙላት በሁሉ ቦታ ሲሆን ምድር እንደ ኮሰና ቫይረስ በእሳት ስትወረር ጌታ ያምጣው ተባረኩ መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ፓስተር ፒተር አባቴ i miss you ለምልምልን ዶ/ር ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርኮት እንወዳቹሃለን❤
@איובסלומון
@איובסלומון 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር፡አገልጋዮች፡አባታችን፣ቄስ፡ቶሎሳ፣ፓስተር፣ፒተር፣እግዚአብሔር፡የሚጠየፈውን፡ኢትዮጵያን፡አንቆ፡የያዛት፡ዘረኝነት፡የሚፈውሳት፡እግዚአብሔር፡ከራሱ፡ከፈቃዱ፣የሚመጣው፡ ተሐድሶ፡እንደሆነ፡ስላብራሩልን፡ተባረኩ፡፡አዘጋጇ፣እህታችን፡እጅጋየሁ፡ተባረኪ፡፡
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla 3 ай бұрын
የምወዳችሁ ሶስታቺሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ጌታ በናንተ ስላበራው ብርሃኑ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 Keep shining ⭐⭐⭐⭐💫
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 3 ай бұрын
ምነው ቤተክርስቲያን ሁሉ ይህንን መልዕክት በሰሙና።አወይ ያ ዘመን 60 ዎቹ ዘመን የፓስተር አሰፋ ዘለቀ አገልግሎት ወደ ጂማ ወሰዳችሁኝ ጌታ ይባርካችሁ።እህቴ ትዕግስት የሚረባንን ነገር በማቅረብሽ ብርክ በይ። ማራናታ!
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
ቄስ ምርጥ አባባል ታዋቂ ሩዋጮች ስማቸው የተነሳው ከኢትዮጵያውያን ጋር ሳይሆን ከሌሎች ዜጎች ጋር ስለተወዳደሩ ነው !! ትክክል የቤ/ክርስቲያን ጥሪ ሰውን ሰማያዊ ማድረግ እንጂ ምድራዊ የማድረግ አይደለም ዘመኖት ይለምልም!! ቲጂ , ማዲንግም ተባረክልን
@Tikeber-l1z
@Tikeber-l1z 3 ай бұрын
ተባርኩ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውላችሁ ለሁላችሁ❤❤
@JESUSONTOP2024
@JESUSONTOP2024 3 ай бұрын
በጣም አንቂ የሆነ ትምህርት ነው።ተባረኩ❤
@mulugetahailemichael6792
@mulugetahailemichael6792 3 ай бұрын
ተሃድሶ! አሜን ጌታ እግዚአብሔር ያድሰን።
@SenietGebrhiwot
@SenietGebrhiwot 3 ай бұрын
ቄስ ፒተር ቲጂ ዘመናችሁ ይባረክ
@seyumabire2247
@seyumabire2247 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣እውናት ነው የእትዮጵያ ሳላምና ፋውስ ያለው በእግዚአብሔር ዛንድ ብቻ ነው ። ቤት ክርስትያን ትልቅ ኃይል እያላት ጉልባት አልባ የሆነችባት ዛመን ይመስላል ፣እናዝህ አባቶች እንደሚሉም ቤቴ ክርስቲያን ሊትናቃና የምድርቱ በረከት ልትሆን ይገባታል ።እስክ አገራችን በብዙ መንገድ ተሞክሮ የታጣ በረከትና ሳላም በቤቴ ክርስቲያን መታዳስ የሚመላስልን ዘመን ያድርግልን እግዚአብሔር ። ቄስ ቶሎስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ያብዛሏት እንዲውም ፔትር። ቄስ ቶሎስ ለረዤም ዛመናት ነው የሚያውቀቸው ለትውልድ አገራቸው በረከትና ሳላም የሚሳብኩትና የሚጻልዩት ዛሬም ምኞታቸው ተመሳሳይ ነው። እግዚአብሔር እንዲህ ዓይናት አባቶችን ያብዝልን አሜን!! ትጁዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይበርክሽ ፣እንደዝህ ለሀገርና ለቤቴ ክርስቶስን አብዝቶ የሚጫናቁና ኃላፊነት የሚሰማቸውን አገልጋዬች ስላሚታቀርብልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@azeeketsela514
@azeeketsela514 3 ай бұрын
Thank you for this eye-opening message! My prayers are for all of humanity to hear and apply it to our daily lives. I hope to see revival in my lifetime and for the whole world to be blessed
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 ай бұрын
Amen God bless Pastor Tolosa God bless. Pastor Peter Peter God bless. Amen Jesus is coming soon. Hallelujah. Amen.❤❤❤❤❤🙏
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 3 ай бұрын
ተባረኪ አምላክ ያከበራቸው አገልጋዮቹንም ጌታ አብዝቶ ጸጋውን እና ጥበቡን ያብዛላችሁ::
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 3 ай бұрын
ፓስተር ቶሎሳ ❤️❤️❤️🙏🏿
@LemlemYakob-h2t
@LemlemYakob-h2t 3 ай бұрын
አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ጊዜ ነበር ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅሬታ አባቶች❤❤ ተባረኩ❤
@PastorTeferiOnu
@PastorTeferiOnu 3 ай бұрын
የግዜ መልዕክት ነው ተባረኩ
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
ነፍስም አልቀረልኝም ምድር እግዚሐብሔር በማወቅ ክብር ትሞላለይ የመታደስ ዘመን የኢራባይባል መጎብኘትን እናፍቃለሁ ተባረኩ ሰማይና ምድር ያልፋል እጂ የእግዚአብሔር ቃል አያልፍም ይፈፀማል ምድር ሁሉ በክብሩ ትሞላለች ሰውን ሁሉ የማዳርስ አሜንንንን 🎉🎉🎉 እንወዳችሆለን ተባረኩ
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 ай бұрын
God bless you all and Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 ❤️ 💖
@LemmaLegide-j7d
@LemmaLegide-j7d 3 ай бұрын
አቅራቢዋን እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካት ዶ/ር ቄስ ቶሎሳ በ ዘመናችን ለእግዝአብሔር የተለዩ እና የተሰጡ ታላቅ መንፈሳዊ ሰባኪ ናቸው
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
ትጅዬ በጣም የምወዳቸው ሰዎችን ነው ያቀረብሽልን በጣም ነው ምናመሰግነው ዘመናችሁ ይባረክ እንወዳችሁአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ተወዳጅ ሰዎችን ያብዛልን ጌታ ኢ/ት ባርክ ሁሉም ሰላም ይሁን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@genanewgari5996
@genanewgari5996 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለምድራችን እ/ር እውነተኛውን ተሀድሶ ያምጣልን
@UaeUae-t1y
@UaeUae-t1y 3 ай бұрын
Iegna mewesen meramed ysten kbruna hasbu yemifetsembet sewochu yadrgen aba ba ba❤❤❤
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 2 ай бұрын
Amennnnnnn!!! abet dr.Tolosa hulet sost bihonu, ewnet yeminagerut hulu amazing!! Wondime pitor amzing also OMG! Yihe hulu lesew mekorkorna getan mewded tebarekulign TGye you always #1 I learned a lot!! 🎉🎉🎉
@cr-mr5th
@cr-mr5th 3 ай бұрын
በጌታ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ድምፅ የሆናችሁ እናቴ ሁላችሁም የሀገር በረከት የሆናችሁ ናችሁ ጌታ ስምተን መኖር ይሁንልን ይሁንልኝም ፀጋው ይብዛልኝ ይርዳን :
@AynalemTessema-zt6lf
@AynalemTessema-zt6lf 3 ай бұрын
“የአባትህ በረከቶች ጽኑዓን ከሆኑ ከተራሮች በረከቶች ይልቅ ኃያላን ናቸው፤ ዘላለማውያን ከሆኑ ከኮረፍቶችም በረከቶች ይልቅ ኃያላን ናቸው፤ እነርሱም በዮሴፍ ራስ ላይ ይሆናሉ፥ በወንድሞቹ መካከል አለቃ በሆነው ራስ አናት ላይ።” - ዘፍጥረት 49፥26 የአባቶች በረከት ወደ ልጆች ይሆናሉና እነዚህን የተባረኩ የተወደድ እግዚአብሔር የሚጠቀምባቸው በሀገራችን ላይ ሰላሉ ክብር ለእዚአቡሔር ይሁን ቲጅዬ ዘመንሸ ይለምልም ለበረከት ይሁን
@blisskitchen5527
@blisskitchen5527 3 ай бұрын
ዶኽነር ቶሎሲ ቢጠየቁ ሰለ ዲሸታ ጌና ያ ሁሉ እሳት እየወደ ሰው መሬቱ ቄሱ ፖሰተሩ ግፋ በለው ሲሉ ወንድማማች መገዳደል የንጹሀን ሞት የሚገደው አንድ ሰው ያ ሁሉ ሰው የት ገባ እርሶሰ የት ነበሩ ጌታ በሰማይ ሆኖ አይኖቹ ወደምድር ይፈልግ ነበር አንድ ሰው አገኘ እሱም ❤❤❤❤ዲሸታ ጌታ 🎉🎉🎉
@SenietGebrhiwot
@SenietGebrhiwot 3 ай бұрын
ይህ ሪቫይቫል ሁላችንም የምንናፍቀው ፈጥኖ ይምጣልን ምድራችን ትጎበኝ ብዙዎችን ወደእግዚአብሔር መንግሰት የሚያመጣ ለዚህ ደግሞ ሁላችንም የእግዚአብሔር ፊት ስንፈልግነው ፊቱን ተግተን እንፈልግ ተባረኩ እወዳችሃለሁ❤❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 3 ай бұрын
ወንጌላውያን አሑን የገባንበትን ቀውስ የሐሰተኛ ነብያችን የሚጸዳው እየሱስ ብቻ ነው ብዙ አመት ሖነኝ ቸርች ካቆምኩ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
Geta zemen alew lelewet anchim halafinet alebesh ayezosh !! atekeri ke Church
@AbebeLemma-n6w
@AbebeLemma-n6w 3 ай бұрын
ለምን ከቸርች ትቀራለህ ከሀሰተኞች ተለይ ወደ ቀድሞ ወንጌላውያን ቸርች ወደ አንዱ እድትሄድ አበረታታሀለው
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 3 ай бұрын
አይዞህ ጌታን ጠብቅ ይመጣል አንተ ግን ከሃሰተኞች ራቅ እንጂ ከቸርች መራቅ ለሰይጣን መሰጠት ነው ቅሬታዎች አሉ ከነሱጋ ሂድ ለምሳሌ ሐያት የክብር ደመና ቸርች ሂድ ሌሎችም አሉ ተስፋ አትቁረጥ ተባረክ !
@natnemnatnem7731
@natnemnatnem7731 3 ай бұрын
ትጅዬ የጌታ ፀጋ አብዝቶ ይብዛልሽ በሐዋሪያተና በነቢያተ መሠረት ላይ ታንጻችሗል የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ከርስቶስ ኢየሱስ ነው በእርሱ ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እኀዲሆን ያድጋል በርሱም አናንተ ደግሞ ለእግዚአብሄር መኖሪያ ለመሆን በመንፈሰ አብራችሁ ትሠራላቸሁ ኤፌሶን 2:20
@girmaroba1911
@girmaroba1911 3 ай бұрын
Tebareku, Egizabhair Tsegawun Yabzalechihu!
@aynalemhaile936
@aynalemhaile936 3 ай бұрын
Amen. Ylfwsen yirdan Tebareku
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ እንግዶቻችን ዋው የዛሬ እንግዳ በጣም በጌታ ዘንድ የተባረኩ እንግዶች ነው ያቀረብሽው ቲጂ ተባረኪ❤❤❤
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
የተወደድሽ እህታችን አገልጋይ ትግዬ፣ የተወደድህ ወንድማችን አገልጋይ ፒተር! እናንተ ከጌታ የተሰጣችሁን በረከቶቻችን ናችሁ! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ! 🧎🙏🙌😇❤💥🔥💫
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያደርጋል
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
አሜን! ጌታ ሆይ! አቤቱ ቤ/ክንንም ሕዜባችንንም “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።” - 2 ዜና 7፥14።
@marthakifle5060
@marthakifle5060 3 ай бұрын
ዶ ቶለሳና ፓ ፒተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን። እንዲሁም እህቴ ትግስት ጊታ አብዝቶ ይባርክሽ የምታቀርቢው ሁሉ በጣም ግሩም ነው። ተባረኪ። ❤ 🙏
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 ай бұрын
amen revival protestant church orthodox church, Muslim church Catholic Church revival Jesus name amen
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
ቄስ/ዶ/ር ቶሎሳ እጅግ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው የተወደዱ የእግዚአብሔርን አጀንዳ የሚያገለግሉ አገልጋይ ሰው ናቸው ወጣቱ ትውልድ እንደ እርሳቸው የእግዚአብሔርን ፀጋን እና ተግባራዊ የህይወት ተሞከሮ የተላበሱ ስለሆኑ ከእርሳቸውና ከመሰሏቸው የተወደዱ አባቶች ወጣቱ ትውልድ በባዶ ከመዝለል ይልቅ ሊማር ይገባል!
@mame8874
@mame8874 3 ай бұрын
ወጣቱ መዝለሉ ትክክል ነው ግን ለሁሉም ጊዜ አለው እድሜ ክርስትና ፀጋው ያሳድጋቸዋል ነቃፊ አንሁን እንፀልይላቸው እንበርከክ ሜልኮልን አንሁን እላለሁ በትልቅ አክብሮት
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 3 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 GBU all 🙏
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ቲጂ ቆንጆ ስወድሽ የጌታ ጥበቃ ይ አይለይሽ❤❤❤
@MessaySahile
@MessaySahile 3 ай бұрын
አሜን❤
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 3 ай бұрын
የአባቴ ልጆች ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርክ ❤❤
@MessaySahile
@MessaySahile 3 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ቶሎና❤❤❤
@aynalemhaile936
@aynalemhaile936 3 ай бұрын
Amen Amen yihunlin Tebareku
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቲጅዬ ስለጋበሻቸውና ሰለ ተሀድሶ የሚጠቅመንን ስላካፈላችሁን መንቃትን ይስጠን መንፈስ ቅዱስ! ቄስና ኀዋርያው ከተናገሩት ያስተዋልኩት ሁላችን ሌላ አላማና መሻት ትተን ለራሳችን ብቻ ቃሉን ማጥናት ለመስበክ, ለማስተማር, ለአገልግሎት ሌሎችን በማሰብ ሳይሆን ለግላችን ከቃሉ ጋር አብሮኸት በመፍጠር የቃሉ ሀይልና መረዳት እኛን ለውጦን ሌሎች ይተረፋል አለዚያ እኛን ያልሰራ እንዴት ለሌሎች የሚሆን ሀይል ይወጣል? እግዚአብሔርን ወደማወቅ እንድናድግ ጌታ ይርዳን ተባረኩ::
@BerhaneEndisu
@BerhaneEndisu 3 ай бұрын
በጌታ የተዋዳደችዉ ቄስ እና ፓስተር፡ ዘመናችሁ ይባርክ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች፤ ስጦታዎች ናቸው።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@MayaAdam2023
@MayaAdam2023 3 ай бұрын
Tigist God bless you. You’re doing a vital work for the kingdom. The two men of God, may the Lord continue to use you.
@cphonetastic3994
@cphonetastic3994 3 ай бұрын
Bayyee barumsa gariidha nuuf jiradhaa gootoota waangeela❤❤❤❤❤❤❤❤
@MizanaHadera
@MizanaHadera 3 ай бұрын
እግዚአብሄር እይታችን ያስተካክል እ/ር እንፍራ የወንጌል እውነት በሃላፊነት እንደባለአደራ እንድንዋጣው ጌታ ይርዳን ይባርከን አሜን ።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ቲጂዬ አንቺ ለዚህ ትውልድ በረከት የጊዜው መልክተኛ ነሽ እንዴትኮ እንደምወድሽ ለምልሚልን ❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
አሜን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ልንፈወስ ያስፈልገናል:: ይህም ከእግዚአብሔር በሆነ መንፈሳ መነቃቃት ልንታከም ያስፈልገናል
@mtslaltsegay7003
@mtslaltsegay7003 3 ай бұрын
Hawarya Peter GBU fqir kegorebiet ena dinber yelielew ewnetegna wengel Geta sile seteh yetemesegene yhun endante yalu agelgayoch ybzuln eritreawit neg gn bante tebarickalehu.
@jaalodaa8998
@jaalodaa8998 3 ай бұрын
Pastor Peter we love you ❤
@Adisuboneya4453
@Adisuboneya4453 3 ай бұрын
ትጂ የተወድሽ ጌታ እየተጠቀምብሽ ነው በጣም እንደምወድሽ እውቅልኝ❤❤❤ ከእስራኤል❤
@anketskebede241
@anketskebede241 3 ай бұрын
You are beautiful this way (naturally) yaemerbeshal . May God bless you and your ministry
@blisskitchen5527
@blisskitchen5527 3 ай бұрын
ዶኽተር ቶሎሳ የትግራይ ህዝብ ንጽሀን ሲያልቁ ልጃገረድ ሲደፈሩ ያ ሁሉ አረመኔ ተግባር ሲደረግ መቼ ነው እንደኽርሰቶሰ ተወኻይ ያወገዙት እነ ቄሰ ይቅርታ አልልም ባሉበት ዘመን የት ነበሩ ኽርሰቶሰ አለ የኔ የሆኑትን በሰራቸው ይታወቃል ያለው አየናቸው ትልቅ ናቸው የተባሉ እራቁታቸው የታዩበት 🙏🏽🙏🏽👉🏽አንድ ዘፋኝ ዲሸታ ጌና ወንጌላዊ ሆኖ እየሱሰን ወኽሎ የቆመበት ዘመን እግዚኦኦኦኦእኦ
@cphonetastic3994
@cphonetastic3994 3 ай бұрын
Egzaber ye barkachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝🙏🙏
@christianworldtube
@christianworldtube 3 ай бұрын
የአበቴ ቅዱሳን ተባረኩ❤
@NathanKasahun-iq2ob
@NathanKasahun-iq2ob 3 ай бұрын
Amen!!
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 3 ай бұрын
ሁለት የእግዚአብሔር ሰዎች ስወዳቸዉ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 3 ай бұрын
wow … what a timely interview. God bless you all 🙏🏽🥰
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፀጋዉ ይብዛላችሁ!!!
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 3 ай бұрын
ፀጋው ይብዛላችሁ 🎉
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ዋው ልስማዋ ❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 3 ай бұрын
Have mercy on us lord brings us to your will let us honour you …, let our knees be strong..help each and everyone to come to your will…, መዝሙር 14:1፤ ሰነፍ በልቡ፦ “አምላክ የለም፡” ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም። መዝሙር 14:2፤ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ። lord we know there is joy in heaven when we come before you to repent our sin.., lord let your holy Spirt help us to see where we fool ababa…who knows our hidden sin except your spirit..lord thank you that your mercy and love brings us to the right paths..where you are dual..your will are…we know on that day there is joy in your kingdom..and for us we receive more grace and power to rise up and live righteous life in you!!!
@GanetJ
@GanetJ 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም አሜንንንንንንን
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 3 ай бұрын
I love both so much. TG GBU
@biniamteklu6396
@biniamteklu6396 2 ай бұрын
የሚገርም ነው።
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 ай бұрын
Amen 🙏 ❤❤❤
@nigatadero1722
@nigatadero1722 3 ай бұрын
Tg tebareki
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm 3 ай бұрын
እውን ይሆናል ታባረክ tg
@esayaszewdie
@esayaszewdie 3 ай бұрын
ምሽታችንን ሰለባረካችሁት ተባረኩ!❤❤❤
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤
@jaalodaa8998
@jaalodaa8998 3 ай бұрын
pasto piter baay'ee si jaallana ❤️
@wediyesus
@wediyesus 3 ай бұрын
God bless you in Jesus name
@MizanaHadera
@MizanaHadera 3 ай бұрын
ምድራችን የምትፈወሰው እ/ርን በመፈራት ነው ።የጥበብ ሁሉ መጅመርያ እ/ር መፍራት ነው። ቃሉም ፊዳል አድርገነዋል ትንቢትም ተለማምደነዋል " እ/ር የሚፈልግ ልብ ይስጠን " ይህ ነው መቋጫው ማንም አስተማሪ ቢሆን ይጠንቀቅ !!! " እ/ ር እይታችን ያስተካክል በቃ " እሜን አሜን አ ሜን
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 3 ай бұрын
አሜንንንንን
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
shalom shalom❤❤❤
@AbebeLemma-n6w
@AbebeLemma-n6w 3 ай бұрын
አንዳድ መንፈሳዊ ዩቱበሮች የጌታን ስም እያሰደባችሁ እኛንም እያሸማቀቃችሁ እና እያሳፈራችሁ ያላችሁ ከርስዋ ተማሩ ለቃቃሚዎች አትሁኑ የምታቀርቡአቸውን ሰዎች ምረጡ
@detebeza
@detebeza 3 ай бұрын
ጠብቁ ያለን ጌታ መ ምጣቱን ነው። ኢየሱስ ን በቶሎ የሚያመጣው የተቀጣጠለ ወንጌል ብቻ ነው። የወንጌል እሳት ሲነሳ የዛኔ ትውልድ በንስሃ ይመለሳል።
@Trhas1
@Trhas1 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@hanamikahel9402
@hanamikahel9402 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarku
@MisrakChane
@MisrakChane 3 ай бұрын
እውነት ነወ ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮዎት።
@hiwotkifle3521
@hiwotkifle3521 3 ай бұрын
God bless you both
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 ай бұрын
ፒተር ስለ ሪቫይቫል ከማውራትህ በፊት ስለ እስራኤል ያለህን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ አስተሳሰብ አስተካክል።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 3 ай бұрын
God bless all ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistqsfqw9359
@tigistqsfqw9359 3 ай бұрын
ewntens ye/g se tebareku
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
استراتژی‌های رژیم ی.هود در صحنه‌ی جنگ
1:00:20
حسن عباسی | hasan abbasi
Рет қаралды 14 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН