በ prank ተጣላን || አዘነብኝ

  Рет қаралды 131,867

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 888
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ማርያምን አሳዘነኝ ቁጭ ብድግ ሲል እህቴ አታበሳጭው አታነጅው😢 ባልሽ ክብርሽ ነው ደገግሞ ሲበዛ ትግስተኛ ነው ታድለሻል በእውነት❤❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
አረ ተው ሴቶች ወንድ ልጅ ከስራ ቦታ እርቦት ከቤት ሲገባ ነገር አታብሉ ምን አለ ይሄ ፕራንክ የሚሉት ነገር ቢቀርባችሁ ምንም ቀልድ ቢሆን ስሜት ይጎዳል
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️🙏🙏
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
👆👍👍👍👆🌷🌷ቶክክል
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እውነት ከስራ ሲመለሱ ይቅር ባይ ነኝ እኔ ፕራክ ደሞ ምንም ጥሩ አደለም😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ዳወደንያይ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ከምግብ በኋላም የት ይሄዳል
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ Жыл бұрын
የኔ ወንድም እርጋትህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እህታችን ባል ከስራ ሲመጣ የያዘዉን ተቀብለሺ ማረፊያ ቦታዉን አስተካክለሺ በፈገግታ ነዉ መቀበል ይሄ ፕራክ የሚባል ስራ ያጥፋልን ወላሂ አዳድቹማ በጣም ይጣላሉ ለማንኛዉም ደስ ትላላችሁ
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 Жыл бұрын
ወላሂ ግፈኛነሽ 😢😢😢አሣዘነኝ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር የድግል ልጅ እሱ ይጠብቃልችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️
@GghuBbvfv
@GghuBbvfv 10 ай бұрын
አዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saddahmohammed7887
@saddahmohammed7887 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ የሚሉ ጥዶች ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም መታደል ነው አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ድንጆች እግዚአብሔር ፍጻሜያቹ ያሳምረው😍😍
@seblet148
@seblet148 11 ай бұрын
ቆንጆና ቅናተኛ ወንድ..... መቅናት ያምርብሀል👍
@ወሎዬዋ-i5p
@ወሎዬዋ-i5p 6 ай бұрын
ወይኔ እርተይግን አታሥጨንቂዉበአላህ ዉይ ፕራክ ቢሆንም ይጐዳብሻል
@ዳግምዩቱብ
@ዳግምዩቱብ Жыл бұрын
ማርያምን ይሄን ሰሞኑን እናንተን ነው እምከታተለው የበፊት የሰራችሁትን ሁላ በጣም ነው ደስ እምትሉት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 11 ай бұрын
በጣምበእውነት❤❤❤😢😢
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ ቅመም የሆንሸ ልጂ 😂😂😂 በርቱ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏
@Masrt-o3s
@Masrt-o3s 10 ай бұрын
አይ ከዚህ ሆኜ ተጨነኩ ካሁን ካሁን ይጣላሉ ላይሽ ይመስል ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ትጠብቅልኝprank ስትደራረጉ አደራ ተጠንቀቁ ስሞትላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@radi853
@radi853 Жыл бұрын
ጨዋታችሁ ፕራካችሁ ሁሉም ለዛ አለው ስወዳችሁ ወላሂ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ጠንክሩ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ሱሱወሎዮዋ
@ሱሱወሎዮዋ Жыл бұрын
አረ ተይ አታስጨንቂዉ😂😂😂ግን ትግስቱ በጣም ስለሚወድሽ ነዉ ባይወድሽ ጥርግ በይ ነበር የሚልሽ😂❤❤❤❤❤በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z Жыл бұрын
ወሏሂ ሰሞኑን እናዝህ ጥንዶች ሱስ ሆኖብኛሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ራሱ አሁን ፍቅር ፍቅር እየሻታታኝ ነው😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@rahma248
@rahma248 Жыл бұрын
እኔራሱ ካየዃቸው ሁለትቀኔ ግንሱስሆኑብኝ
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
@@rahma248 እኔም ሱሴ ሁነዋል
@ayalbogal
@ayalbogal Жыл бұрын
የምር እኔም የቆየውን ሁሉ ያየሁት አይለያችሁ😂❤❤❤
@zየበረ
@zየበረ Жыл бұрын
ወላሂ ማየት ከጀመርኩ ገና ሁለት ቀኔ ነዉ ሱስ ነዉ የሆናችሁብኝ ግን ከዉጭ እርቦት ሲገባ ሰርፕራይዝ ነዉ ማድርግ
@Birhan-s8z
@Birhan-s8z 9 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ ይጨምርላቹ
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Жыл бұрын
ሁሌ ፕራንክ የሚደራረግ ሰው እንዴት አይጠራጠርም 😅😅😅
@mekidesmelku3369
@mekidesmelku3369 Жыл бұрын
የውነት ትለያላቹ እርጋታቹ ያስቀናል ፈጣሪፍቅርቹን ያብዛው የወንድ ትግስተኛ አተን አየው 😍❤
@zamzamdxb7924
@zamzamdxb7924 Жыл бұрын
ወላሂ ለቤታቺሁ አድስ ነኝ ግን እደት እደተመቻቺሁኝ የልጁ እርጋታ እዳታይነቱን ያብዛልን❤❤
@حبيبههانم
@حبيبههانم Жыл бұрын
ልጅግን በጣም ጥሩልጅነው ይመቻችሁ
@samiraaxmed-ev8xr
@samiraaxmed-ev8xr Жыл бұрын
ውይ ለምንድነው ግን ሳያችሁደስየሚለኝ የኔውዶች እንደት እንደምወዳችሁ አይለያችሁፍቅራችሁን ለዘላለም ያርገው❤❤❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Жыл бұрын
ዉይ የኔ ጌታ አማትቢ አለ እግዚአብሔር በሀይማኖታችሁ ያፅናችሁ ያዝልቃችሁ እዉነት ደስ እምትሉ
@MabeethMabeeth-bs7cv
@MabeethMabeeth-bs7cv 8 ай бұрын
ደስ የሚለዉ ነገረሽ ከሜካፐ ነጻ ነሽ ቆነጆ በረች ታምሪያለሽ
@AbrahemRabe
@AbrahemRabe Жыл бұрын
እንኳን ለንቺ ለኛም አሳዝኖናል እንጂ ነገሩ አስተማሪ ነው በርቱልን ምርጦች
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
@ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 9 ай бұрын
ለዚህ ቤት አድሥ ነኝ ❤❤ ማርያምን ይሔ ልጅ ትግስቱ በፈጣሪ ሥም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sem4043
@sem4043 Жыл бұрын
ትእግስትህ ያስቀናል ይሄን ባህሪህ አላህዬ ይጠብቅልህ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤️❤️
@aziza-c8g
@aziza-c8g Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ትግሠቱ እዴት ዴሠ እዴሚለኝ አላህ እድህ ያለ ወድ ይወፍቃቺሁ የመዳም ቅመሞቺ 😂ጉሉ አሚን❤❤❤❤
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ Жыл бұрын
አሚንንን
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
አሚንንን❤
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 8 ай бұрын
አሚንንንንንን
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ሰራ ትግስቱኮ መታደልነው ፍትህ ብታቸውን አፍናችሁ ለምትኖሩ ባሎች😂😮
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
ዞሬ ብድርሽን መልሰሻን ግን 😢እርቦኛን ሲል አሳዘነኝ❤❤❤❤
@ኢማንኢማን-ገ5ጀ
@ኢማንኢማን-ገ5ጀ 2 ай бұрын
ሁለተኛ ፍቅር ሁለተኛ ትዳር ባለበት አላልፍም ብየ ለራሴ ቃል ገብቸ ነበር እናተን ሳይ በጣም ግን ሁለተኛ ለራሴ እዲል ሰጠሁት አላህ ሷሊህ የሆነ ባልይስጠን አሚን በሉ የለላችሁ
@SelamTekeste-z2g
@SelamTekeste-z2g 9 ай бұрын
እረ በጣም ይከብዳል ይሄ ፕርንክ ምትይው ነገር አስቢበት አንድ ቀን እንዳይቅይርብሽ ትግስቱን አታስጭረሺው በፈጣሪ ስም ለለምንሽ ፈቅራችሁን ያስምርላችሁ ❤❤🙏
@elfuababu8971
@elfuababu8971 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@እናቴለኔሔወቴናት
@እናቴለኔሔወቴናት Жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳችሁ የስዴት እህት ወንድሞቼ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤😢
@ፋኑየጌታሊጅ
@ፋኑየጌታሊጅ Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡ውዴ❤❤❤❤❤
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 Жыл бұрын
💝💝💝💝💝💙💛💞💖💚❤💘💘💙💙👌
@Fikr-ei3rr
@Fikr-ei3rr 8 ай бұрын
Amen Amen
@SarhSarh-wy9vh
@SarhSarh-wy9vh 12 күн бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ🙏💝ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት✅
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ❤💥👏
@ንግስቴታለፈ
@ንግስቴታለፈ Жыл бұрын
ውይ ውይ አንጀቴን ነው የበላው እነደራበው አረ ታይ እሙ ግፍ ነው ደሞ አንዲት ክፍ ነገር አልተነፈሰም የኔ ማሮች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤ እወዳችኃለሁ ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️አሜን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ከሥራደከሙሲይሳዝንእርቦኝል።አበልትሺቢሁንጥሮነው
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
እር እናተልጆየ እየቀናሁነው ባሌ በጣምነው የምውድው የለም አጠገቤ እስርቤትነው በጣም ቆጆነው ከምድር በላይ ከሱውጪ ቆንጆ ያለ አይመስለኝም ለኔ❤🎉
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
አላህበሰላምአገነኛችሁእሱንምበሰላምለአገሩያብቃው❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏selam yagenagnish ehte
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
@@fahedali632 አሜን የኔ ውድ
@Hayat-dp2pr
@Hayat-dp2pr 4 ай бұрын
አብሽሪ ዉዷ አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 10 ай бұрын
ውይይይይይ ደስ ስትሉ❤❤❤ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏🙏🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
አብልተሽው ፕራንክ አርጊው በእናትሽ እራበኝ ሲል ያሳዝናል ትግስቱ መተቃቀፍ አልፈልግም አሳቀኝ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እኮ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት ነው ምኞቴ❤️
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz Жыл бұрын
❤❤❤❤ወይኔ. አሳዘነኝ. አስጨነቅሽው. በጣምነየደነገጠው. ውይ. ይህ ፕራክ. ቢቀርስ
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ 💞💞💞💞
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ 😠 አተግን ትግስትህ ዲቅነው አመብርሀን ትጠብቅህ ታብዛልክ ትግስትክን♥♥♥♥
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ ግን እርቦታል እኮ😢😢❤❤
@signals8462
@signals8462 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች😍😍😍
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤️❤️❤️❤️
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እርደወሲቱችወደልጀእራበኚሲልይጨቀኛል
@TeferiTilahun-b1j
@TeferiTilahun-b1j 7 ай бұрын
የኔ አባት 😭😭😭😭
@SalamaM-d2n
@SalamaM-d2n Жыл бұрын
ፍቅራቹ ይብዛ የኔ ማሮች❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን🙏🙏❤️❤️
@sayedhussen-rb4ml
@sayedhussen-rb4ml Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው 👫❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@wincelll4437
@wincelll4437 Жыл бұрын
ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይባርክላቹ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️🥰😍😍😍
@እሙሲድራ
@እሙሲድራ Жыл бұрын
የማነንም ላይክ አድርጌ አላቅም ግን ስለወደድኮአችሁበላይክ አረኮአችሁ በጣም ነው ደስእምትሎኝ ግን ሲሚት እሚነካ ነገር ፕራክ አታድርጌው እዳጉጅው ዚበዛ በሂወት ውስጥ ቀልድ ፕራክ ምናምን ሚስቲክ ይፈጥራን እርቦኛል ሲል አጀቴ ተሰፈሰፋ ትነሻለሽ ብየነበር ግን እደትአስቻለሽ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️
@rooz4427
@rooz4427 Жыл бұрын
ደስ. የምትሉ. ጥንዶች❤❤❤
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Жыл бұрын
ወንዶች ከዚህ ከልጂ ተማሩ የፉቅር ሰው ነው ሌላው ቢሆን በስዲብ በጥፊ አጋጭቷት ነበር ፉቅራችሁ ያስቀናል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እሄንን ኮሜንት የፃፉኩት የልጀ አባት ብዙ ግፉ ስላሳለፈብኝ ነው ከዛ ወዲህ በጣም እፈራለሁ ትዳር ሲሉኝ 😭እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሗለሁ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ውድ እኔም ብዙ አሳልፊያለሁ ግን አሁን አልሀምዱሊላ
@fuadabdulfeta5029
@fuadabdulfeta5029 Жыл бұрын
እውነት አቤት ፍቅራችሁ ደስ ሲል በዚ ቪዲዮ ነው ያወቅኳችሁ ሰብስክራይብም አርጊያለሁ 😊😊😊
@tsehaydesaleyin-ql7kr
@tsehaydesaleyin-ql7kr Жыл бұрын
ኡፌ አሳዘነይኝ እስት አንድ ቀን እግር እጠብና አሳይን እሱም ያጥብሽ ❤❤አስቀናችሁይኝ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️🙏🙏🙏
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 Жыл бұрын
ኮሜቴ ስላተስተካከለ መልሼ እየኮመትኩነው ልጁ ሚስኪን ነው በጣም እደሚወድሽ ያስታውቃል በተለይ ከስራ ሲመጣ ፖራክ ጡሩ አይደለም ኧረ ሴቶች አተቻላችሁ ቢያስ አብሏቸው እና ይሻላል ሳህን ይዞ ሲመጣ በተለይ ያሳዘነው ማነው እደኔ👍👍👍
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 Жыл бұрын
ወይ አዲስ ነኝ 3,ቢዲወችን አየሁ ሱስ ሖናችሑብኝ ሰታምሩ😘😘😘😘😘😘😘😘,
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ Жыл бұрын
እናተ ልጆች ሡሥ ሆናችሁብኝ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@GiGh-pc4df
@GiGh-pc4df 2 ай бұрын
እንኳን መጣችሁልኝ🎉❤የኔውድ😍😍😍😍
@ነኝየተዋህዶፍሬ
@ነኝየተዋህዶፍሬ Жыл бұрын
የኔ ማሮች ❤❤❤ ዋይ አሕዝንኒ ካለአታ ንእሙ ጠምካ መፅካ ብብራንክምቅባል
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@sada-or9gx
@sada-or9gx Жыл бұрын
ወላሂ እርጋታህ ተመችተኸኛል ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 3 ай бұрын
የምር ቃል የለኝም ትለያላችሁ ድንግል ማርያም የማያልቅ ደስታ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
የመጀመርያ ባሌ በጣም ነበረ የምወደው ግን ስወደው ትለየኝ ልቤን አደማው እሱ አገባ ከዛ ጀምሮ ወድ አስጠላኝ በቃ ማግባት አልፈለኩም አሁን ደሞ የልጂ አዋቂ የሆናችሁ ልጆጂ አይለያችሁ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሁ እኔም ሳያችሁ ቀናሁ የፍቅር ትምሳሌቶች ናችሁ እወዳችዋለሁ በርቱ ሁለት ጥዶች
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
አብሽሪ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
@@gjyvng738 አላህ ያበሺርሺ
@GgHh-p9s
@GgHh-p9s 11 ай бұрын
Xuru adelem ayazezenishim wendi lij robo anchi ticawachalesh🙄🙄🙄🙄
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
የብቻ ኑሮ አማረሺ ማለት ነው ወይ ጉድ 😂😂 ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@dhsgdfjdhd661
@dhsgdfjdhd661 10 ай бұрын
በአላህ እንዴት ነው የምታምሩት ክፉ አይንካችሁ አሚንን በሉ
@AsdQwer-z3s
@AsdQwer-z3s 3 ай бұрын
የኔዉዶች እደት እደምወዳችሁ ዩትይብ ላይ የምገባዉ የእናተን ቪድዮ ለማየት ነዉ የምር በጣም ነዉ የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ ግን እርቦታል እኮ❤❤❤
@mesumasu125
@mesumasu125 Жыл бұрын
ሁሌ ካንተጋር ነው ምተናዉ ምበላዉ ምዎጣዉ አላለቺም ጆ በቃ አለቀልክ 😄😄😄😄ፋጣሪ አይለያችሁ 🤲🤲🤲
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
እኔማ ሳይሽ ሁለ ነገርሽ የእህቴን ልጅ ነው የምትመስይኚ በዉነት በጣም ነው የምወዳቺሁ በርቱ ልዩ ናቺሁ እረጅም እድሜና ጤና ♥️♥️♥️♥️
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Жыл бұрын
ሲያሳዝን የምር 😢😢
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ Жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶቸ ዉዲዲዲዲዲዲዲ ማረ ናቸሁ እኳ ማረያምን❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
እኛም ውድድድ❤️❤️🙏
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ Жыл бұрын
@@yoeemy ወይት ነዉ ያላቸሁት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከሠደት ሠመለሠ ላግኘቸሁ የእኔ ዉዶቸ❤
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 8 ай бұрын
ትእግስትህን አለ ማዲነቅ አይቻልም ወንዲየው. ❤❤❤❤❤በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
@yenesewnigus
@yenesewnigus 4 ай бұрын
አቤት ትግስት ታድለሽ ለማንኛዉም በጣጣጣጣጣም ነዉ የምወዳችሁ ሱስሆናችሁኛል በጣም
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ፍቅር ሁሌም ይስጣቹሁ ❤❤❤❤ያለህ ትህትና እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም ነው እምወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
የኔ ተኮለኛ መጣሽልኝ ❤❤❤❤❤ እንኳን ደና መጣቹልኝ ብድር ነዉ ቻለዉ 😅 በተረፈ አይለያቹዉ ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂❤️❤️❤️❤️
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Жыл бұрын
አላሕ ከብቸኝነት ይጠብቀን እረ በናትሽ ተከባከቢዉ ዉይይይይይይይይይይይዮይ እደሡ ባለም የለም ልገርሽ ስሚኝ
@MmmmNb-r4s
@MmmmNb-r4s 10 ай бұрын
ወላ ሀራም ከሰራ መጥቶ ምግብ ከበላ በሆላ ብታደርጊሰ በናትሸ ሚሰኪን ሲያሳዝን😊😊😊
@hayathayat5733
@hayathayat5733 Жыл бұрын
ሳኮርፍ የሚባብለዉ የልጅነት ባሌ ንፍቅ አለኝ ልቤን ሰብሮ ሄደ አሁን ባለትዳር ነኝ ግን 😢
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😢😢😢አይዞሽ .ሀያቲ አብሽር ልቡያልተሰበረ የለም😢😪
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq Жыл бұрын
ቅመም የሆሽ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ እህቴ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ ፍቅር የኔ ውዶች❤❤❤❤ወይ በጣም ነው የረበኝ አለ እህህህ እህቴ ከይቅርታ ጋር እደዚህ ሁኖ መቶ ብራክ አትሥሪ አች እራሡ በጣም ነው እደሚሣዝንሽ አቃለሁ እርቦኛል ሢል ወድሜ ትዝ አለኝ እህህህህ ይቅር ይበልሽ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Eshi🙏🙏🙏❤️
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ Жыл бұрын
የኔም ወንድም እናቴ ገና ሳይገባ ምሳ የሚለው 😢እናቴ ከሁላችንም እሱን ይመጣል ቶሎ በሉ የምንባለው ሰርተን ካልጠበቅነው ቤቱን ቅውጥ የሚለው ዴህና ሚስት ይወፍቀው እንዴናት የሆነች
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq Жыл бұрын
@@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ❤❤በጣም እኔ እራሡ እናቴ እምትለነገር እዳልሽው ነው ውደ ደሞ ማካበድ አይሁንብኝና ወድልጅ እራበኝ ሢል ወላሂ እባየ ይመጣብኛል እራብ አይችሉም
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ወይኔ ሚስጊን ዮወናስ አንች ቀበጥ ተይ ግን አታሥከፊዉ ደግሞ ጥሎብኝ ቅብጠቷን ሥወድላት አንች ቀበጥ❤😃😃😃😃😃
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 ай бұрын
Ye lij awaki nachu endet desssss endemtlugn❤❤❤❤❤
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
ወይ ጥጋብ ብቸኝነት ሰልችቶን አለቅሳለሁ አቺ ብቻ ልሁን ምንምኮ ፕራክ ቢሆን😊
@evanahabeshawit
@evanahabeshawit Жыл бұрын
ሁልጊዜም እከታተላችኋለሁ በጣም ትመቹኛላችሁ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@AminahAyalu
@AminahAyalu 5 ай бұрын
ይመችሺ ተመችተሺኛል❤❤❤❤
@GhghgBbhvv-lp9vl
@GhghgBbhvv-lp9vl Жыл бұрын
አፈር ልብላ እንባየን አመጣዉ ተይ ማርያምን አታስከፊዉ ዉይ ትግስቱ ❤
@mumbaijabir6403
@mumbaijabir6403 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ውድድድድድድ የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@NesantMenber
@NesantMenber 2 ай бұрын
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው የቆየ ይሁን ውዶቸ
@AyinalemZena
@AyinalemZena 11 ай бұрын
ከምር ፍቅር ነፃነት ታጋሽ መሆኑን ከናንተ ተምሬአለው በርቱልኝ
@AyinalemZena
@AyinalemZena 11 ай бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁት ከምር በደንብ ያስተምራል
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 8 ай бұрын
ተንከባክበሺ ያዥ ይልቅ ይህን የመሠሎ ቆንጆ
@ሁንያለዉይሆናል-ኀ6አ
@ሁንያለዉይሆናል-ኀ6አ Жыл бұрын
አቤት ትግስቱ ደግሞ ሠለሚወድሽ ነዉጂ የቀረ ጥርግበይ ነበር እሚልሽ 😂❤❤❤ ደግሞ እኔ ስወዳቹህ ሲስነዉ የሆናቹህብኚ ቶለ ቶለ ኑ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@zabibahusain2162
@zabibahusain2162 Жыл бұрын
ኡፉ የኔ ዎንድም አይዞህ ቃደም ብለ ምግብን ብሰጠ ምን ችግር አለው አረ ይገርማል ሴቶች በቅድምያ ምግብ ለዎድ በብር ብለቹ ግፍ አታደርጉ ዎንድም ሴትም ፕረክ ፕረክ አረ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
እርጋታዉ መታደል ነዉ መቼስ😘😘
@GgTt-ux1eb
@GgTt-ux1eb 4 күн бұрын
አወይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Halimuh1122
@Halimuh1122 Жыл бұрын
ወላሂአላህይጨምርልህወንድሜ😂😂
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ትግስቱ አላህ ይጨምርልህ አንቺ ግን ወላሂ ከስራ እርቦኝ ነው የመጣሁት እያለሽ ይደብራል ከቤት በእረፍት ቀኑ ተጠቅመሽ ፕራንክ አድርጊ እንዳትሰለቻቹ በተረፈ ታምራላችሁ ደግሞ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 11 ай бұрын
የኔባል ቢሆን እስካሁ ሰባብሮኝ ነበር😂😂😂
@hielenTube
@hielenTube 11 ай бұрын
😂😂
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 9 ай бұрын
ርቦኝኮነዉ የገባሁት😢😢😢😢😢ሲል ልቤተሰበረ ወላሂ ፈጣሪ እዳተያለወድን ያበርክትልን 🎉❤🎉❤🎉
@MelesTsegaye
@MelesTsegaye 4 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሰኝኘ😂😂
@f7372
@f7372 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሥ የምትሉ ትዶች ሁለየም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን🎉🎉🎉🎉
@Fatima-h9n
@Fatima-h9n 5 ай бұрын
ደሰ ትላአልችሁ
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН