በለሊት 8፡00 አማረኝ ብዬ አሰቃየሁት

  Рет қаралды 282,194

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 ай бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ😂👍👈
@SelamSelam-h8n
@SelamSelam-h8n 10 ай бұрын
ሙቤ ቀውላላ 😍😘
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 10 ай бұрын
ኧረ ሙቤ አይደለም ሌባ ነው በሱ ስም የከፈተ​@@SelamSelam-h8n
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 10 ай бұрын
ሌባ በሙቤ ስም አትነግዱ ዶሞ ኮሜንት ያጠፋሉ እሳ
@Mahigrace-r1l
@Mahigrace-r1l 10 ай бұрын
🙄😳​@@SelamSelam-h8n
@madinamadina6467
@madinamadina6467 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii 10 ай бұрын
እደዚህ ትግስተኛ ባል ይስጣቹ የመዳም ቅመሞች ስወዳቸው❤😂😂
@kokabsa1654
@kokabsa1654 10 ай бұрын
አሚን
@AsdFh-h8q
@AsdFh-h8q 10 ай бұрын
አሚን
@Ashmsi
@Ashmsi 10 ай бұрын
አሜን
@Azuraya-j5l
@Azuraya-j5l 10 ай бұрын
አሜን ብጣም ትግሰትኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@zebiba8265
@zebiba8265 10 ай бұрын
ደግሞ ለሴት የሚያዝኑ ወዶች በጣም ነው የምወዳቸው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zebiba8265
@zebiba8265 10 ай бұрын
@@fatimanigus3261 አመሠግናለሁ
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 10 ай бұрын
😘😍😍😍😍
@AaSs-c5z
@AaSs-c5z 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@maryamemne
@maryamemne 10 ай бұрын
በጣም የምወደውን ባል እግዚአብሔር ሰጥቶኛል መውለድ እፈልጋለሁ የተባረከ ልጅ እንዲሰጠኝ ፆሎት አርጉልኝ አመት ሊሆነኝ ነው ግን አላረገዝኩም እሱ ይሁነኝ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 10 ай бұрын
አይዞሺ ንስሀ ግቢ ከዛ ትወልጃለሺ
@drr8432
@drr8432 10 ай бұрын
አይዞሽ በሳአቱ ይሆናል ፈጣር የፈለግሽዉኝ ይስጥሽ
@maryamemne
@maryamemne 10 ай бұрын
@@drr8432 አሜን እህቴ
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 10 ай бұрын
አይዞሽእህቴዋ ለኔምዱአአድርጊልኝ እኔምእንዳችዉነኝ ፈጣሪይስጠንያረብ
@maryamemne
@maryamemne 10 ай бұрын
@@LubabahAa8-xn6ei አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይስጠን
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 10 ай бұрын
በእወነት እድለኛ ነሸ እንደዚህ አይነት ባል ሰላለሸ የእኔ አባት ሲያሳዝን ❤
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 5 ай бұрын
ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@najahnajah8297
@najahnajah8297 10 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ማነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ላይክ ❤❤❤😂😂😂
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 10 ай бұрын
እኔ👍👍
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
@ወለተገብርኤልሰርክአለም 10 ай бұрын
ፈታሒ ማህጸን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይገላግልሽ እመ አምላክ ትቅረብሽ እህቴ ዉይ ትዕግሥቱ በስመአብ ይጨምርልህ በርቱ❤❤❤
@ዜድሻዩቱብ-ኈ4ሰ
@ዜድሻዩቱብ-ኈ4ሰ 10 ай бұрын
በጣም ነዉ እመወዳችሁ እደኔ የምወዷቸዉ በላይክ ግለፁልኝ✌️
@AlquaAbudhabi
@AlquaAbudhabi 4 ай бұрын
@ZehraMohammed-o6q
@ZehraMohammed-o6q 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@mqidyitub
@mqidyitub 10 ай бұрын
አይ ባልየው ሚስኪን😂😂😂😂 እመብርሀን በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤
@NeimajemalNeimajemal
@NeimajemalNeimajemal 10 ай бұрын
ውይይይ ትግስቱን ስወደው ታድለሽ😢😢 አላህ እንዲህ አይነት ባል ይወፍቀን❤
@Ssemira
@Ssemira 4 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ የኔው ሸበላ ትግስተኝ የትቀረህ❤
@BemnitYalew-md4do
@BemnitYalew-md4do 10 ай бұрын
የዋህነትሽን አይቶ ነው ይህን የመሰለ ባል እግዚአብሔር ሰጠሽ ዕምኒ❤ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ
@ኪያTube-h1z
@ኪያTube-h1z 10 ай бұрын
ምርጥ ባልኮ አባትም ወድምምነው❤
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 10 ай бұрын
በትክክል ትባረኩ❤️❤️❤️❤️❤️
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
በጣም
@GdbggGchy
@GdbggGchy 10 ай бұрын
በነብሱ ተጫወችበት በእውነት እኔም ሐገር ገብቸ የሚያቀብጥ ባል ይስጠኝ 😂😂😂😂ዩኔ ተጫወተችብህ
@NahMai-l5g
@NahMai-l5g 10 ай бұрын
😂😂😂
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 10 ай бұрын
እማቃጥል ነው ያለው ዉደ ይሄ ተመርጦ ነው😂😂😂
@እመብርኃንአግዢኝ
@እመብርኃንአግዢኝ 10 ай бұрын
​@user-jd9po3ji3p 😂😂
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 10 ай бұрын
ማሪያምን የኔ ባል እና ይሄ ልጅ ትግስታቸው ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር በፈጣሪ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
ውይ አሳዘነኝ እንደዚህ እያመላለሽው እንኳን ክፉ ቃል ከአፉ አልወጣም እድለኛ ነሽ ይሄን የመሰለ ባል ስላለሽ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ኤምዬ❤❤❤❤❤❤
@GuxudhHdf
@GuxudhHdf 2 ай бұрын
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו 10 ай бұрын
እንድዚህ አይነት ወንድ ለሁላቹሁም ይ ስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 10 ай бұрын
በጣምበእውነት
@selam518
@selam518 9 ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 8 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@bezinaFkr
@bezinaFkr 6 ай бұрын
amen amen amen amen ❤❤❤
@CudFue
@CudFue 5 ай бұрын
amen amen amen
@SebleSeble-c9n
@SebleSeble-c9n 10 ай бұрын
ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
ይች ቀን ተናፍቀኛለች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች ህፃን ሆነችብህኮ ቻለው😂😂😂 ወይ አማረኝ ታይ ይተኛበት
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😅😅
@ትግስትአለሙ-የ6ጰ
@ትግስትአለሙ-የ6ጰ 10 ай бұрын
በእውነት ግሩም ነህ እግዚአብሔር አሁንም ትግሲትህ ይጨምርልህ❤❤ እኔው አዝግ😂😂 ውድ ❤❤❤❤
@DerejeHundito
@DerejeHundito Ай бұрын
guys ምስቴም ዬ 6 ወር እርጉዝ ናት በጣም ነው እምወደት በሰላም ትውለድ ብለቹሁ ፀልሁልኝ❤❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
አቤት ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክ ከሰው አፍ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድ በማያልቀው
@ሰኒከምዛንቴፕ
@ሰኒከምዛንቴፕ 10 ай бұрын
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 ай бұрын
ወይኔ ትግስቱ በማርያም ደስ ሲል ❤❤እግዚአብሔር ልቦናዉን አይቀይረብሽ እሙ❤❤
@smera1438
@smera1438 10 ай бұрын
መቶ ሺ እናስገባቸው ተዳርሰዋል
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 10 ай бұрын
አይይ. ልጂነቴ ወይ አልቀለድኩብህ ወይ እደሰው. ደስተኛ አልሆኩ እውነት. ምርጥ. የሚለው ቃል አይገልጸህም
@NbN-n7q
@NbN-n7q 10 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ አሏህ አይለያያችሁ እስከመጨረሻው ❤❤❤❤
@SaidaMoha-mc3ot
@SaidaMoha-mc3ot 10 ай бұрын
ያረቢ ከዚህ ኪራይ ቤት ያውጣችሁና አድሱ ቤታችን ተመሥገን እምትሉ ያርጋቹ የራሳቹ ቤት የኔውዶች😢
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 ай бұрын
ኧረ የራሳቸዉ ነዉ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 10 ай бұрын
​@@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብማነው ያለው 🤣🤣🤣
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
እስከፈሉ ድረስ የራሳቸው ነው
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሳታረግዢ የሰራሽው ፕራንክ አለ አሁንም በእውነታው በነፍሱ ተጫወቺ አጋጣሚሽን ተጠቅመሽ ቅመሟ😂❤ ጆ አይዞን ስትወልድ ብድርክን ትመልሳለህ ፃፍ ብቻ😊❤
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 ай бұрын
ወይኔ ኪርፊያ ትችያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጸባይ ሰናይ ባል አለሽ
@Nim-is3oq
@Nim-is3oq 9 ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን ባልየው አንደዚ አይነት ባል ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤
@sofimarr889
@sofimarr889 5 ай бұрын
አሚን አሚን
@SosunaKasa
@SosunaKasa 5 ай бұрын
አሜን❤
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 10 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ መፍቀር መዋደድ እንዲህ ነው የእኔ ማሮች ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@RahmiBintislam
@RahmiBintislam 10 ай бұрын
ደስ ስትሉኝ ወላሂ በልጅነት ማግባት ይሄው ነው ትርፉ እኔ ራሴን ትንሽ ሲያመኝ እንደእሷ ነበር እምማርጠው አድገሽ ሳጨርሽ አምጥቸሽ ይለኛል የኔ ውድ ባል ነፍ አመት ኑርልኝ ❤❤Aዬ ❤❤❤❤❤❤የስደት እህቶቻችን ያላገባችሁ እንደዚህ እሚንከባከብና እሚያሳርፍ ሷሊህ የሆነ ባል ይወፍቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@nazrul4837
@nazrul4837 10 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ የኔ ዉድ እህት
@gdhdg3660
@gdhdg3660 10 ай бұрын
አሜን
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
አሚንንን😂❤❤
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 5 ай бұрын
አሚን
@GfUb-n7i
@GfUb-n7i 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 10 ай бұрын
ትንሿ እርጉዝ ክክክ ያችሥ ከፋ ልጁግን ታጋሽነህ ታድለህ የእዉት አፍቃሪ ነህ አላህ መጨረሻችን ያሣምርላችሁ 👍
@tesefalmsisayr-vy9po
@tesefalmsisayr-vy9po 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሁሉት ታርግሽ እማ እንኮን ሰራሽለት ባለፈዉ አሳዝነሽኝ ነበረ ብቸየን ነዉ እምበላ እያለ ግን ትግስትህ ዋዉዉዉ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 ай бұрын
ዮኒ የባል የወንድ ጀግና ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠህ አላይ ይጠብቅህ
@urcell1875
@urcell1875 10 ай бұрын
አርግዞ መሞላቀቅ አማረኝ አሁንስ አረ መቸ ዉ የኔሥ😂😂
@MusaHasanMusaHasan-g5u
@MusaHasanMusaHasan-g5u Ай бұрын
ነይ ላስረግስሽ..
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor 11 күн бұрын
እኔሥ ብትይ በዛላይ ባሌ ደሞ እደፈለኩ ይታዘዘኛል😊😊😊የኔ ዉድ ባል ኑርልኝ ቶሎ ተመልሸ ልጂ እስክወልድ ወላሒ
@ZeharaAli-b6d
@ZeharaAli-b6d 10 ай бұрын
የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ አላህ የጨምረላችሁ ወልዳችሁ እምስሙ ያደረጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሪቱልኝ ❤❤❤❤❤
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 10 ай бұрын
,sewedachu
@Homa-g6n
@Homa-g6n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍⚘️🌿
@eexx3730
@eexx3730 10 ай бұрын
ባሌን አስተወሰኛ አይስደት እኔን አረብ አገረ እሱን ኢ
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k 10 ай бұрын
በሰላም ተገላገይ እህቴ እኖዳችሆል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 10 ай бұрын
ለካ ወንዶች ማሰረገዘ የሚፈሩተ ለዚህ ነወ😅😅😅 ማረያምን በሳቅ ሞትኩ😂
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 10 ай бұрын
እኮ ወደዉ አደለም
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumakutaber2727
@fatumakutaber2727 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
😂😂ኡፉፉ አሳዘነኝ ምስኪን😂😂😢😢😢
@FozaehFozeah
@FozaehFozeah 2 ай бұрын
😂እኮ
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 10 ай бұрын
እውይ የሳቅሁት ሳቅ 😂ደስ ስትሉ❤ደግሞ አሳዘነኝ😢😂😂😂
@selamberahane
@selamberahane 10 ай бұрын
አረ ፍትህ ለወንድማችን አቤት ትግስት ተስጦ❤❤❤
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 10 ай бұрын
በጉጉት በናፍቆት የምጠብቃችሁ ነገር ሱስ ሆናችሁብኝ ❤❤❤
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 10 ай бұрын
በጣም ❤❤❤😂💞😘😘😘👈
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
@@hanitamratyoutube5402 ደምሪኝ እህቴ
@avvzavvz
@avvzavvz 10 ай бұрын
❤❤
@yirgayeyenatualij
@yirgayeyenatualij 10 ай бұрын
እኔስ ብትይ❤❤❤
@عزيزهمحمد-ش8ش
@عزيزهمحمد-ش8ش 10 ай бұрын
ትእግስቱ ክፉ ቃል አይወጣውም ወላሂ የኔ አባት አሳዘነኝ ወላሁ
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 10 ай бұрын
በጣም
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 9 ай бұрын
በጣም
@alinaalina212
@alinaalina212 10 ай бұрын
ወይኔ ግፍሽ አላሕ በሠላም ወልዴሽ ለመሣም ያብቃሽ ፍቅራችሑን ያዝልቅላችሑ
@mitamita5267
@mitamita5267 10 ай бұрын
ደስ ትላላቹ ግን በናትሽ ስታወሪ አትሟዘዢ
@አናቴሂወቴ
@አናቴሂወቴ 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አኔም ከምወደዉ ሰዉ አገናኝተህ አጋብተህ መቼ ይሆን አንደዚ አንደቀብጥ ምታርገኝ በጣምም ነዉ የጋጋሁት ኡፍፍ🥺
@zebiba8265
@zebiba8265 10 ай бұрын
አሳዘነኝ ማንም ባል እደዚህ አያረግም
@Samsunga04e-v5i
@Samsunga04e-v5i 3 ай бұрын
ትክክል 😢
@BetelhemBirhanu-o8s
@BetelhemBirhanu-o8s 2 ай бұрын
በደንብ ማድረግ አለበት እንጂ ግዴታዉ እኮነዉ አሽቃባጭ ሁላ
@RabiLove-wf1ve
@RabiLove-wf1ve 10 ай бұрын
እሙዬ በጣም እድለኛ ለለሆንሽ በደንብተሞላቀቂ ፈጣሪ ልቡን አይቀይርብሽ
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 10 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ፈጣሪ አይለያችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም ትዳራቸው የተባረከ ይሁን በሰላም ውለጂ ክፉ ዓይኔካችሁ ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ ሲወዳችሁ ከልቤ ነው የኔ ሱሶች ❤❤ 💞😘😘😘🙏🙏🙏
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 10 ай бұрын
አሜን በጣም ጥሩ ልጆች ናቸው
@romandelelegn841
@romandelelegn841 10 ай бұрын
ወይኔ በስላሴ በዚህ ዘመን እንደዝህ አይነት ወንድ አለ ?😮 እረ ትዕግስት መታደል ነው። በእውነት እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያዝልቃችሁ በእውነት ትዕግስቱን ሳላደነቅ አላላልፍም ።
@Menfesawit
@Menfesawit 10 ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪዬ ልሳቅ ወይስ ልዘንለት ደግሞ ትግስቱ 😂😂😂😂😂ፈጣሪ ያስችልክ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FousiyaFousu
@FousiyaFousu 10 ай бұрын
አሰቃ የችው እኔ አልቻልኩም በሳቅ ዉይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 10 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 10 ай бұрын
አሜን ያረብ 😢😢
@AlhamdulilahAlekulehal
@AlhamdulilahAlekulehal 10 ай бұрын
አሜን ያረብ
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
@ኢትዮጲያዊነኝEthio 10 ай бұрын
አሜንንን
@ssz8539
@ssz8539 10 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@HalimaSiraj-j5t
@HalimaSiraj-j5t 10 ай бұрын
ውሀውን ሳመጣ አነግሪኝም ነበር አለ ወላሂ የኔ አባባል እናቴ ደጋግማ ስታዘኝ😅😅😅😅😅
@nunubintbaba
@nunubintbaba 10 ай бұрын
እደኔ መዳምን ባንድግዜ አታዥኝምደ እላታለሑ ክክክክክ ረሣሑ ትለኛለች
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 10 ай бұрын
ክክክክ
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 8 ай бұрын
😄😄😄😄
@Y9uui
@Y9uui 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@AlemBelay-g2y
@AlemBelay-g2y 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@gsgs2241
@gsgs2241 10 ай бұрын
ኣታ ኣምላክ ኣቦይ ከምዚ ዝበለ ስብኣይ ፍጠረለይ😂😂😢😢
@Êndertãwti
@Êndertãwti 10 ай бұрын
ኣጀኪ ክፈጥረልና እዩ ናተይ😢😂
@shahjaja9035
@shahjaja9035 10 ай бұрын
ኣሜን ንኩለና😂😢
@BrHanAagaMe
@BrHanAagaMe 9 ай бұрын
ኣሜን ንኹልና😂😂
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 ай бұрын
ኣሜን🥺😅
@Tigrayadeyalemy
@Tigrayadeyalemy 5 ай бұрын
ኣጆና ክፈጥረልና እዩ 😳 ካስደት መልሲ 😂❤❤❤
@MaloCcsjj-bd1uo
@MaloCcsjj-bd1uo 3 ай бұрын
ወይኔ ተድላሽ ትክክለኛ በልየባሹ እንች ነሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 10 ай бұрын
የኔ ሱሶች ስወዳቹህ❤ ኧረ ተይ ኣታሰቃይው😂
@ggg-275
@ggg-275 10 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሽ ቅዱስ ሩፋኤል ካቺጋር ይሁን
@muhamedSndew-s8l
@muhamedSndew-s8l 10 ай бұрын
ወላሂ እደዝህ ያለ ባል ይሥጣችሁ💓💓💓💓💓
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 10 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 10 ай бұрын
አሜን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 10 ай бұрын
አሜን
@hffhgg4602
@hffhgg4602 10 ай бұрын
አሚንንንን
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 10 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ እንዚህ ጥንዶች ዘና የሚያደርገዉ😂❤
@Aynalem-z1u
@Aynalem-z1u 9 ай бұрын
Mube konjoo
@Aynalem-z1u
@Aynalem-z1u 9 ай бұрын
Masha allah
@wubeይቱብ
@wubeይቱብ 10 ай бұрын
ይታደሉታል አጂ አይታገሉትም ወበነት ምርጥ ጥንዶች
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 10 ай бұрын
Yoe ድንቅ ባል ተባረክ በእውነት ሴትን መውደድ ማክበር ትልቅነት ነው እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 🥰😍🌺🌸🌺🌸🌸🥰🥰🥰😍❤❤❤
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 10 ай бұрын
ማርያምን ጭራሽ ለሊት ተነስቶ ምግብ መስራት አደለም ማሰብ እራሱ ያዞረኛል ተወጣሀዉ ጀግና
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
እንዳተ ያለ ወንዶችን ያብዛልን
@NeimajemalNeimajemal
@NeimajemalNeimajemal 10 ай бұрын
ወላሂ ፈገግታው ብቻ ታጋሽነቱን ያሳያል😢😢😢አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤
@emebetabebe-m9b
@emebetabebe-m9b 10 ай бұрын
ሚስጊን ተቃቅፈን እንተኛ አላለም የቸገረው 😅😅ባሌ እሱ ሀይለኛ እንቅልፍ ላይ ሆኖ እንቅልፍ እቢ አለኝ አውራኝ ስለው ልቀፍሽ ይወስድሻል ይለኝ ነበር😂😂😂😂
@rozalove7257
@rozalove7257 10 ай бұрын
ፍትህ ለወንድማችን 😢 😂😂😂ሚስኪን ሲያፋሽግ አሳዘነኝ 😅😅😅
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 10 ай бұрын
አው በእውነት😂😂😂😂😂👍👍👍
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@TezitaTezu
@TezitaTezu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 10 ай бұрын
ስወዲችሁ እመቤቴ ማርያም የፊትሽን በኋላሽ ታርግልሽ❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
እንደማመር በቅንነት እህቴ❤
@mesi21tube
@mesi21tube 10 ай бұрын
እስኪ ዛሬ ልኮምት ኮመት መፃፍ አልወድም እመብርሃን ትዳብስሽ በርቱ ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ አዳም ነው ዋው ግን አሳዘነኝ በርቱ
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 10 ай бұрын
አይዞን ወድሜ ህፃን ሆነችብህ ወይ ጉድ ሲያሳዝን ትግስቱ ን እፉ ወላሂ አሳዘነኝ ጀግና ነው ሳላደቀው አላልፍም ወዶች በነዚህ ተማሩ ማሻላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቺ ሞልቃቃ እርጉዝዬ ልጁን አገላታሺው እረ ተይ ያሳዝናል❤❤❤❤❤
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 10 ай бұрын
ሁለተኛ አያሥረግዝም እርግጠኛ ነኚ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@tube8181
@tube8181 3 ай бұрын
የተመታሺ
@tube8181
@tube8181 3 ай бұрын
ክክክ
@SelamMamo-h8g
@SelamMamo-h8g 10 ай бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በጣም ዮኒ ኤለመንታሪ አብረን ተምረናል በዚህ ልክ ግን ትግስተኛ መሆንህን አላውቅም ነበር እንደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከከከከከከከ አዝግ የሆነች ልጅ አዛገችህ ማሪያምን ደግሞ ሳቋ የማይመጣው ነገርስ ከከከ😅😅😅😅
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ማርያምን❤❤ ለኛም ጥሩባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች❤❤❤
@সাথীআক্তার-র৬ড
@সাথীআক্তার-র৬ড 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 10 ай бұрын
ወይኔ ግፍሽ ከንቺ ልጅ😅😅😅 አሰቃዬሺው ዬኔ ማሮች ረዢም እድሜ ተመኘሁላቺሁ ❤❤❤❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 10 ай бұрын
ጎመን በቂጣ አረ ወይኔ ቁርጥ አልኩህ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@azmiandseadi3380
@azmiandseadi3380 10 ай бұрын
አቤት ትግሥት ለካ እንደዚህ አይነትም ወንድ አለ እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 10 ай бұрын
እንደ ገና ህፃን ልጅ 😂አነጋገርም ቅብጥ ቅልጥ ኧረ ግፍ በዛበት ክክክክክክ ኢንሻ አላህ እኔም ባሌን አማረኚ እያልኩ ባልሰራለት 😂😂😂😊
@Ruta688
@Ruta688 10 ай бұрын
እኔም እያሠለብኩለት ነወ
@Ruta688
@Ruta688 10 ай бұрын
😂😂
@alahamalaham
@alahamalaham 10 ай бұрын
እኔምልምድእየወሠድኩነዉ😂😂
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Kkkkk Tekol Atimaru Tigstega Liji Hono New Adadu Balima Ketegashe Tegi Bilo Mesimiyam Yelew
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 10 ай бұрын
@@ማሪያምየአበርችኝ የኔም ባል በጣም ትዕግስተኛ ነው 🤔 ግን በዚህ ዙሪያ አላሁ አለም ይፈተናል አላህ ለዚያ ደረጃ ያድርሰኚና ክክክክክክክክ
@maryammohamed418
@maryammohamed418 10 ай бұрын
ውይ ስወዳቹ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ማነው ብቻየን መቶሺ ማስገባት ብቺል እዴት ደስ ባለኝ ሶስት ልክ አለኝ ሁለቱ የተበላሸ ነበር አሰርቸው በመጀመሪያ ያረኩት በሶስቱም እናተን ሰብስክራይብ ማረግ ነበር ❤❤❤❤
@MedhinMersa
@MedhinMersa 10 ай бұрын
በጣም እነጂ❤❤❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን😂እፍፍፍፍፍ እንዳንተ አይነቱ መንታ መንታዉ ይወለድ አቦ ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዉቦችዬ❤❤❤❤❤
@Bertukan-ks7lg
@Bertukan-ks7lg 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥዶች ❤❤❤❤እምሰሩትን ነገር ደጋግሜ ባየውራሱ አልሰለችም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚበላይ ያርግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️
@fghhffhh851
@fghhffhh851 10 ай бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም እድዚህ አይነት ባል አለኝ እውነት በጣም ነው የምወድው ❤❤❤❤❤ግን ሰደት ለያየን በቅርብ እንገናኝ አለን ብየ አሰብአለሁ እደግዚኣብሔ ፍቃድ❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው የምር አሳዘነኝእሱ😢😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 10 ай бұрын
ጎበዝ ቆይ እኔም እንዲህ ነው የማረገው የወደፊት ባሌን😂😂😂😂
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 10 ай бұрын
,ምኞቴነወ
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 10 ай бұрын
ያሳካልሽ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 10 ай бұрын
አሜን
@ስአሉለነTube
@ስአሉለነTube 9 ай бұрын
የራያ ወድ ከኮነ በከዘራ ነው እሚልሽ😂😂😂
@MozainAbdo
@MozainAbdo 10 ай бұрын
የኔወድምአረአታሰቃይው አይለያችሁ❤🎉❤
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 10 ай бұрын
ውይይይይይይይ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ማሮቼ ትግስት ብሎ ዝም ነው እመብርሐን ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤❤
@vipmd8850
@vipmd8850 9 ай бұрын
ጎበዝነሽ እኔምካችብዙ ተምሬአለሁ ቆጆ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ስወዳችሁ ፍቅሬናችሁ😂😂😂❤❤አይእርግዝናትግሱ የሚገርምነው
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 10 ай бұрын
የዛሬው ጫን ያለው ምነው በቀረብኝ እያለው ይሄኔ😂😂😂😂😂😂
@FatooshMm
@FatooshMm 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Ena Erasu Edezik Edemil Eyasebikut New Asekayechew Eko
@Umnayf
@Umnayf 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
ቱ የተመታሽ
@FantoFardy
@FantoFardy 10 ай бұрын
ያንቾስ ከፍ😂😂😂😂
@eedd5379
@eedd5379 10 ай бұрын
የኔ ባል ዝም ብለሽ አይንሽን ጨፍኝው ይወስድሻል ይለኝ ነበር😂😂😂 በእርግዝና ሰአታችን የሚታገሱን ያክል መቼም አይታገሱ ከምር
@SsDd-w2o
@SsDd-w2o 10 ай бұрын
ቱ😂😂😂😂
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 10 ай бұрын
ወይኔ ሲስቅ አይነሺን ጨፍኚ😂😂😂😂😂
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እሙሀሚድን
@እሙሀሚድን 10 ай бұрын
ክክክክክ ዉነቱን ነዉ ሆሆሆ
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamkoo1566
@selamkoo1566 10 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ በማርያም እስከዛሬ አምልጠዉኛን😁😍😍
@emamayerdawe1108
@emamayerdawe1108 10 ай бұрын
ግን ልክ ዓይደለሽም እሱ ከሥራ ውሎ ደክሞት እንዳይተኛ መረበሽ ጥሩ ዮመስልሻል በጣም ተሞላቀሻል ፣
@BetelhemBirhanu-o8s
@BetelhemBirhanu-o8s 2 ай бұрын
ዝም በሉ ወረኛ እሷ የሱን ልጂ ይዛ አደል ምትሰቃየዉ በዚህ እንኳን ቢያግዛት ምን አለበት
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
ወይኔ ኤሚ ተጫወትሽበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ዮ የድሮ አዲስ ትያለሽ የተገኝቷ አላለም እፋ😂😂😂😂😂 ይጋጭብሻል ያምሻል ሞትኩ ወይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ስታምር ስትቀብጥ የኔ ማር😍😍😍😍😘😘😘😘
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 10 ай бұрын
ወኔ ቆይ እኔ ባሌን እድህ ነው የማደርገው ውይ ተኮል😂😂😂 ለካ ዎንዶች እርግዝናን የሚፈሩት ለዚም ነው
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 10 ай бұрын
እኮ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 10 ай бұрын
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 10 ай бұрын
እኮ ስው ያለወቀላቸው ስቃይ😂
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 10 ай бұрын
@@MmMm-wf4wf በጣም እኔ እኮ አርግዣለሁ ሲሏቸው ለምን ይደነግጣሉ እላለሁ ለዚህ ነው ምስኪን
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 10 ай бұрын
​@@እኔየማሪያምልጅነኝይችን ስቃይ ስለሚያውቆት እኮ ነው ወደው አደል😂😂😂
@sikosilo1259
@sikosilo1259 10 ай бұрын
በዚህ ስአት ብዙ ነገር እያማረኝ ነው አለች😂😂😂😂😂😂😮
@SarhSarh-wy9vh
@SarhSarh-wy9vh 4 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ ውዶችዬ ❤❤ከሰነፍ መስዋእት መታዘዝ ይበልጣል👌👌👌
@Ufufjcuc
@Ufufjcuc 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት የተባረከ ባል ስጠን 🙏🙏🙏
@Sofya-t8g
@Sofya-t8g 10 ай бұрын
ምስኪን አዛነኝ ማርያምን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@الحمدالله-ض2ه
@الحمدالله-ض2ه 10 ай бұрын
አእኔማ ሰሞኑን እነሱን ማየት ብቻ ሁኗል ስራየ አላህ ይጠብቃችሁ
@konjokonjk4766
@konjokonjk4766 10 ай бұрын
የአብረሀም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄረ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ይባረክላችሁ ድግል ማረያም ትቅረብሽ እህት ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ማሻአላህ የባልዬውን ትግስት አለማድነቅ አይቻልምምም👍👍👍👍
@selamburuk
@selamburuk 10 ай бұрын
ወይኔ እሙ ስኮር ስትቁሚ እንዴት እንደሳቅኩት😂😂በሆድሽ ያለ ወደ ጀርባሽ ያርግልሽ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ እሙየ❤ዮኒ ደሞ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ትእግስቲ ይስጥህ በጣምምም ትግስተኛ ና ርህሩህ ቧልዋ ና ወንድሟ ነህ ተባረክ ወንድሜ😍🙏🙏🙏
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 694 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 8 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 276 М.
yo and Ami የስራችሁን ይስጣቹ 😂😱 @yoeemy
23:06
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 165 М.
ዲና ክፍል  1
14:20
Tikus tv
Рет қаралды 223 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 694 М.