KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ prank ተጣላን || አዘነብኝ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
21:20
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
46:26
“Don’t stop the chances.”
00:44
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
How to treat Acne💉
00:31
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ከቤቴ ውጪልኝ 🙆♂️
Рет қаралды 150,412
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 151 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 666
@TigestBegna6
8 ай бұрын
ከሷ በላይ እሱ ነው ክው ያለው 😂😂😂እውነት በኔ ሕይወት ያለፍኩበት ስለ ነበር የሰዎችን ፍቅር ሳይ እቀናለሁ💔💔💔እስቲ አሁን ሀረብ ሀገር ኑሮው ሁሉም መሮኛልና ሀገር መግባት እፈልጋለሁ አበረታቱኝ ደክሞኛል 💔💔💔💔😭
@AlemshetGebersilassie
11 ай бұрын
ይሄ ፕራንክ የሚሉት ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ
@muluastaxqe1133
Жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ ከ6 በላይ ቪዲዮቻቹን ገብቼ አየሁኝ 😳😳ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ ቲክቶክ ነበር የምዉለዉ ዛሬ እዚ ዋልኩ 🙄🙄ወድም አደራ ልጂቱን የዋህ ናት 😘
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ኈ9ዐ
Жыл бұрын
ፍቅር ናቸዉየምር ያስቀናሉ አላህ ፍቅራቸዉን ያዝልቅላቸዉ
@Hxjg-qv2qh
11 ай бұрын
ኧረ ያንችሥጠና የቤት ቅምጥ ሥራፈት ነሽ መሠል ወሬ ብለሽ ሥታወሪ አታፍሪም ቲክቶክ ውሎሽ አደርሽ ፊልም ደሞኮ ትምያለሽ እነሡሥ በክፍያ ነው አንችሥ ለማዳመቅ ሠራሠራ አርገሽ ግቢ ሀገርሽ እነሡ የተመቻቸ ላይነቸው😂ኩርርርር
@nunubintbaba
10 ай бұрын
እረ ያንችስ ከፋ ሥራ የለሽምደ ክክክክክ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
@nunubintbabምን ችግር አለው አንቺስ በየሚዲያው ስዞሪ አይደል የምትውይው የአንድ ሰው ቪዲዬ ማየቷነው የገረመሽ?a
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
እዚህ የታዘብኩት ነገር ኮሜተሮችን ነው አደየ ቤታችሁ ሶፍ አያለሁ አደየ አላይም አደየ ሁለየ ከዛው ነውደ አረምሰሩት ቦታ ቀይሩ😕 እምትሉት አጣችሁ ስለ ቤታቸው ኦሚያውቁ እነሱ ናቸው አይደል ከለላቸውስ የት ያመጡ ባላቸው መኖር ይችላሉ ሲቀጥል ሰው ባለው መኖር አይችልምደ በሳር ቤትና በጭቃ መደብ ነው ያደግነው መድረረ አመዳም🤕
@bizuneshqatar146
Жыл бұрын
Ye konjoo Bewnetii Dabarakii😢😢😢
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
Жыл бұрын
እኔ ብቻቻ ነዉ ከልቤ ያምወደችሁ ማሰለኝ ያእዉነት መስሎኝ ቀድሜ መጨራሸዉን አያሁት
@Ruta688
Жыл бұрын
እኔመአለሁ የዬትሀገረልጆችናቹሁ
@semiraabdela5479
Жыл бұрын
ደሰ፣ሰትሉ።እድግበሉ
@mawaysh
Жыл бұрын
እኔ አለሁ 😍❤️ ደምሪኝ እማ
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
Жыл бұрын
@@mawayshእሺ ሁቢ❤🎉
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
Жыл бұрын
@@Ruta688ጉረጌ ይመስለኛል ኛል
@ዜድነኝየቦረናዋ
11 ай бұрын
ጠገብኩኝ አላለም😂😂😂 እሰይ እንኳንም ጠገብክ ጥጋብ ነው እንደዚህ የሚያደርገው ዮናስ ስትለው እንደት እንደደነገጠ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች እንኩዋን ደና መጣቹልን ተናፈቅዎቻቺን❤❤❤❤❤❤❤ አት ቆዩብን የምር
@family-nj7eq
Жыл бұрын
እኔ በነዚህ ልጆች ፍቅር ከነፍኩ እኮ❤❤❤❤❤
@SiadaMohemmed
Жыл бұрын
እኔም❤❤❤
@ሂክማጀማል-ነ8ፈ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሂክማጀማል-ነ8ፈ
Жыл бұрын
እየከነፍሽ
@BeletuSntayehu
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@toibaahmad2342
11 ай бұрын
እርፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አደጋለው ማለት አሁነው
@safaiaalyami6678
9 ай бұрын
ወይኔ ዮኒ ሰከፋ እምባዬ መጣ ወዳው እኮ ነው የከፋው እኔም ከመረረኝ ቀሸየ ስትለው ወይኔ ሲያሳዝን
@zainabuhassan3180
9 ай бұрын
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ ግን አታስጨንቃት❤❤❤❤❤
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
ተመካክራችሁነዉ😂😂😂❤❤❤ስለምወዳችሁ ቀጥሉበት ደሞወጣብላችከቤትስሩ ስጦታስጭዉቀጮ ልጂአፋቃሪነዉ
@zerfezerfe6427
Жыл бұрын
ናፍቆቾቼ በጣም ናፍቃቹኛል እሙይዬ ጉበዝ ፕራንክ አደርጋለሁ ብሎ ፕራንክ መደረግ ደስ ሲል❤❤❤❤😂😂❤❤❤
@saeid-mn9fb
11 ай бұрын
ስታምሩ ሌላ ሚድያ ነበር እምውለው አሁን የናተን ቪድዩ እየዞርኩ ማየት ሱስ ሆናችሁብኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-fg2jg
10 ай бұрын
እኔም
@Heymi-e2o
9 ай бұрын
የኔ ውዶች ባድቀን አይኔ ሰከረ የናተንእያየሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
Жыл бұрын
😂😂😂 አሕስንንን ዋይ ናሕዘነትኒ ነይራ እያ ተጫውተትልካ ባ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️
@MirtneshDeressa
Жыл бұрын
የኔ ውድ አድናቄሽ ነኝ ጀግና ነሽ ፈጣን የመልስ ምት እጅ ስጥልኝ ተበልጠሀል ምንም ማረግ አይቻልም
@Sadawmer-sz6yz
Жыл бұрын
ወይኔ. ❤❤❤❤እኳንእሷ. እኔ. ደነገጥኩኝ አይለያቹህ ደስትላላቹህ.
@mekdestens4401
Жыл бұрын
የኔመቤት ትግሰትሽ ጨዋ ክፉነገር አልወጣሽ ሰወድሽ እኮ
@SadaMuza
Жыл бұрын
ዛሬ አንዳቹ ካሜራ አስቀምጡ እንጂ ሁለታቹም ፕራክ ተሰራራቹ ደስ ይላል😅😅😅😅 ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውዶቼ ወልዳቹ ሳሙ በልጆቻቹ ተከባቹ ደስታ በደስታ ያርጋቹ አይለያቹ❤❤❤❤
@banchatenaf1943
Жыл бұрын
ወይይይ ከዚህልጅ ፍቅር ሊይዘኝ ነው ወይይይ!!!!!!!ልቀማሽ ነው ምታስቢያለሽ መልስ ስጭኝ
@GfUb-n7i
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@alemdems4561
Жыл бұрын
20ሺ አናስገባቸዉ ሽር ላይክ አድርጉአችዉ ❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏🥰❤️
@chalafamily5309
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MagsAmvs
9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉@@yoeemy
@Red-h1j8f
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትበይንፀጋየ
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው የምወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ እኝንም በሰው ሀገር ያለነወችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስታስቁ ብራክ አረጋለሁ ብለህ ብራክ ተደረክ😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️❤️
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
😢@@yoeemy
@AdemAdem-hv7uh
Жыл бұрын
የምር ታዲለህ የኔ ቆንጆ አቦ ሰላምሽ ይብዛ
@ሰሚራኩታብር
Жыл бұрын
ፕራንክ በፕራንክ ይህ ነው ጎበዝ❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️
@luluhabeshwete1131
Жыл бұрын
ተጫወተችብህ 😂❤❤❤❤ የመልሥ ምት ሙሉ ሥሙን መጥራቶ አቤት ተኮል እወዳችሁ አለሁ
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
የምርሽን ነው ሲል በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂ዮናስ ስትለው 😮😮😮😊
@alemneshjesustube3289
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤ስታምሩ፣ስራችልህህህ።😂😂😂😂😂
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
Жыл бұрын
መሽአሏህ ፍቅራችሁያስቀናል ❤❤❤❤እወዳችሁአለሁእሟ
@zeebazeeba4554
Жыл бұрын
ተበላህ ተበላህ አይገልፀዉም😂 የባለፈዉ ተወጣችብህ ስታምሩ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤
@mawaysh
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@semiraabdela5479
Жыл бұрын
ታምራላቹ፣ፍቅርየሁናቹደሰየምትሉ
@etenesh8056
Жыл бұрын
ዮኔ አቤት ድርቅና ያምርብሀል ግን እምዬ መልስ መልስ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@BurteLove-s9j
9 ай бұрын
Yene tafachoch Desi sitilu gn betam nw miti taftuti ayileyachu❤❤❤❤
@sikosilo1727
Жыл бұрын
አይይይይይወላሂ ፍቅር የሆነቾልጂናት አብሬህነው የምሄዴው አላለችም አየ የዘድሮ ፕራንክ ጉድኮነው
@lemlemgerma3231
Жыл бұрын
ሳይታሰብ እውነቱ ወጣ አለ ምስኪን አሳዝኖኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@JerryDibaba
Жыл бұрын
Jegna nesh getan ...camerawn stayat aktachawn alkeyerechewm ይሜ emy
@hayatkk2728
Жыл бұрын
Era ትልይልቻሁ wellahi ቀናሁ ❤❤❤
@lijfasikatube1322
Жыл бұрын
የኔ ማር እደው ተግስቶ ዩኒ ተው ግን ተው አጸፋውን አችለውም በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
@MdMeeqa-tr1zo
Жыл бұрын
እንድህ ነው ከሆነ አይቀር😂😂😂😂 ተበላህ brother
@ZINTMOHMMEDYoTube
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዉጭልኝ አላለም አተዉጣ😂😂
@Ngsitabrha
Жыл бұрын
በጣም ነው እምዋዳቹሁ ይንይ ቆኑጆዋቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababaaeba9447
Жыл бұрын
ዋውውው ደስ ምል ብራንክ ነዉ ኤሚዬ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
Жыл бұрын
ሠራይልህ ምን እደሚል ታይዉ ነበረ ሻጣሸን ይዘሸ ምንገዲ ትጀምሪ ነበረ❤❤❤
@kalyoutube8786
Жыл бұрын
ጉድ ሰራችህ ፕራክ አረግ አለሁ ብለህ ፕራክ ተደረክ 😂😂😂😂😂ወይ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@GEBRETENSAETsehaye
Жыл бұрын
ሰራችልህ ፕራንክ አደርግ አለሁ ብለህ ተበላህ😂😂😂😂😂
@Meelaal567
Жыл бұрын
Ere tahu Atiliji Lijitahani bepiraniki Atisicheniqati mare Bidirishi ni kifehu Achimi😢😢😢❤❤❤❤❤
@asegedechityoub7514
Жыл бұрын
ጎበዝ እሙዬ እንድህ ነው😅😅😅😅😅
@GgTt-ux1eb
3 күн бұрын
ኧረ በነዚህ ልጆች ፍቅር አበድኩላቸው❤❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
Жыл бұрын
አተ እራስሕ ውጣ እሷ ለምን ትወጣለች የታባክ ሰራችልክ ጎበዝ 👍👌 💞💞💞
@saratube8205
Жыл бұрын
Besimam yemir asdngtchugn betly yemchrshaw er kidiye fkirchun tabizalchu❤
@ekrammohamad-lm6iq
Жыл бұрын
የኔ ቀበጦች እኳን ደህና መጣችሁ ዮናሥ ተበላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 እሙ የኔ ውድ አወን እኔም መሮኛል አላለችም ይመችሽ በጣም እወዳችሀለሁ ዮናሥ& እሙ ምችት ድልት ይበላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጣችሁ ደሞም ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍😍😍
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
11 ай бұрын
ሰራችለት ወላሂ አሳዘነኝ
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
ወይኔ ነው😂ፕራክ አደርጋለሁ ብሎ ፕራክ መሆን ሆ😂😂😂😂❤❤❤እወዳቸዋለሁ
@AKI-o5t1e
Жыл бұрын
እንካዕ ዳሕን መፃእኹም ፅቡቃት እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች ኣረ እንደዚ ኣይነት prank ተው የምር እኔ እየፈራሁላችሁ ነው ጥሩ ጥሩ ጨወታ አለ እኮ ብዝኾነ ይመችኹም ❤ በተረፈ ይመቻችሁ❤ ኣዪ ተበላህ በል 🤣🤣🤣🤣
@buzuantadele8751
Жыл бұрын
melkam set lebalw zewed nat fetari yitebiqach be lij yibarkach irgagachu betam dese yilal tamiralach ❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏❤️
@Emanda-ip7sh
Жыл бұрын
ለቤታችሁ አድሥነኝ በጣም ደሥትላላችሁ ጠክሩ
@AyatMensur
Жыл бұрын
የኔ እናት አብረን የምቴድ ከሆነ አብረን እኔዳለን አላለችም የኔ ምስጊን ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው ሥወዳቹቹቹቹቹቹ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@SrUae-bh9nr
Жыл бұрын
የኔማሮች.ስታምሩዋውውጉበዙች❤❤❤❤❤😂😂😂
@mdpolash7209
Жыл бұрын
ጀግና የኔ ቆንጆ ሠራሽለት እሠይ😂😂😂❤
@addisabateneh5475
10 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ 🤩
@SmanesSmanes
10 ай бұрын
ስወዳችሁ አሁንም ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raditube791
Жыл бұрын
ስታምሩ አላህ አይለያቸሁ
@ShkuryaAbdulhadi-zl3uf
Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ሱስ አስያዛቹኝ ❤❤❤❤❤
@mimmymimmy2539
Жыл бұрын
አስተያየቷን ያየ ካሜራውን ስታየው😂አይ ዮናስ ተበላህ😂❤❤
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
ታቃለችእኮ😂😂😂😂ለጫዋታዉድምቀትነዉ
@MinaJah-j6r
3 ай бұрын
የኔ ውዶች በርቱ
@TigistAyeleEmu
Жыл бұрын
ስታምሩ ስታስቀኑ ዛሬ ነው ያየሁችሁ
@werk-nl7gf
Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እሰኪ ደምሩኝ
@shamsahha7329
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ እምትሉ🎉🎉🎉🎉
@SelamBelet-vh6pg
Жыл бұрын
ሁሉንም አስተዋቹኝ እናንተንብቻነው ማየው ❤
@sibokennan5686
Жыл бұрын
Prank malet yehe newu😂😂😂😂
@uaeuae8373
Жыл бұрын
የኔ ማር ሰታሳዝን አይዞሺ ያጋጥማል❤❤❤❤❤😂
@fikerdstv
Жыл бұрын
ምርጦቹ እንዴት ናችሁ ስወዳችሁ እኮ በርቱልኝ ❤❤❤
@tsehaydesaleyin-ql7kr
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ዮንሻ በጠመድከው ተያስክ ጉድ ሰራች ዛሬ👍❤❤❤🎉🎉
@yerustarafa9939
Жыл бұрын
ተበላክ እኛ ሴቶች እኮ ኑቁነን😂😂😂😂
@ZUZUየራያዋ
Жыл бұрын
ተበላህ😀😀😀ወይኔ ስወዳት🥰
@ZemZem-zw3if
Жыл бұрын
አደኛነኛ ዛሬ ሰላም ለዚቤት ❤❤❤❤❤❤ በጣም እወዳቹአለዉ የምትወድዋቸዉ በላይክ አሳዩኛ
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏🥰❤️
@SiadaMohemmed
Жыл бұрын
❤❤እኔም
@jameelajameela8867
Жыл бұрын
ብድር በምድር ሂጂልኝ ሲል ቆይቶ እኔም ሰልችቶኛል እሄዳለሁ ብላ ብድግ ስትል 🤔የምርሽን ነው አላለም እደት እደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️😂😂😂
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
@@yoeemyክክክክ
@tegesttegest7695
Жыл бұрын
የእውነት ሰራችለት ክክክክ😂😂😂😂❤
@JvjvjvhJchc
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@HhdGhf-t6h
4 ай бұрын
በለቅሶ ጀምሬው በሳቅ ጨረሥኩት😅😅😅 ሁኔታችሁ ይገርማል
@mekidesbelete2924
Жыл бұрын
Wudoche endte nachu egizabher selamachun yabzalachu❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን
@abrashm1827
Жыл бұрын
Yene Marr atalechi😅😅😊😊😍😍
@teebh7448
Жыл бұрын
በእውነት መሮኛ አገሺው አሳቀህኝ በውነት እሱ ብለህ ናት በርቱ ❤❤
@bertukanderbew7053
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ተበላህ ዮኒ አሳዘነኝ ማርያምን
@hikmahikma5133
Жыл бұрын
ውጪሊኝ እወጣልሀለው የምርሽን ነው አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁gobzoche bertulgaa wedddddd❤❤❤❤❤
@mekdi6528
4 ай бұрын
ወይኔ የኔ ውድድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ትእግስት ❤❤❤❤
@Meelaal567
Жыл бұрын
Jaginaneshi Aloxami desisitihi ko huneti😂😂😂❤❤❤💪💪💪💪👈
@yemarame.tizita7934
Жыл бұрын
Zeru kelete yezarau ebedete new yoe @emy😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊
@Channel-qe9mn
Жыл бұрын
ፋቅራቹ ይብዛ ማሮቼ❤ ተበላህ ዮኒ 😂😂😂 ዊ prank እንደዚ ነው😂😂
@bamlakwmariyam1700
Жыл бұрын
Emy berasesh prank entebkalen ❤
@BeletuSntayehu
11 ай бұрын
አንተ የምትሄድ ከሆነ እሄዳለሁ ስትል አንጀቴን በላችዉ ❤❤❤ ዮኒ ደግሞ ጠገቡ በቃ አላለም😂😂😂😂😂
@tegesttegest7695
Жыл бұрын
ወይኔ ሰራችልህ ሙሉ ስምህን ስጠራው ክክክክ😅😅😅😅😅
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ወይ ድራማቹ ገራሚነው
@emandayonas-jz2ql
Жыл бұрын
Ye emy yemecheresha lay yetatsh part alchalkum😂😂ayzoh yoe yale nw,ychi yecamera bota telemdalech andande keyruat betam nw mwedachu❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@GelaneAlemu-s6j
5 ай бұрын
አራ ስወዳችሁ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤
@kndjg1165
Жыл бұрын
dess sitilyu ያዝሊቃቹ ♥️👫
@mumbaijabir6403
Жыл бұрын
የምዎዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ጥንዶች
@AyshaTube-ez4oe
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤yane wede setasazen yane konjo
@masaratjordan5558
Жыл бұрын
Lebetachu adis negn ❤Ena Desi tilalachu❤❤❤👌
@የሀራልጂ
3 ай бұрын
😂😂😂😂ፍራክ አረጋለሁብሎ አረገቺለት❤❤❤❤የሣቄምጮቺ
@zinetmuhamedimam222
Жыл бұрын
የዛሬዉ ብድር አይዉል አያድር 😁😁😁😁😂😂😂😂😂ተገተሀል😊
@مونيتمونيت
11 ай бұрын
Geetani bexmnow yemi wodechuu yenatee vediyo eskaa mecersha aichelaw
@yeshiyeshi1861
Жыл бұрын
በፍቅርርርርር ነው እምመለከታችሁ እና ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
@Masrt-o3s
10 ай бұрын
ሰላም ለሰዉ ልጆች ይሁን ሰላም ለህዝባችን የመዳም ቅመሞች አይዞን እኛም በተራ ያገባል ግን እኮ ፕራንክ ሁለቱም ተደራረጉ ኻሜራ አይታለች መሰለኝ እወዳቹሀለሁ እመቤቴ ትጠብቃቹሁ
21:20
በ prank ተጣላን || አዘነብኝ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 131 М.
46:26
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
babi VLOGS
Рет қаралды 3,5 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 554 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
34:24
እንደማገባት 9ኛ ክፍል ነበረ የነገርኳት | Yoe & Emy | #kirasuratwins #yo_and_emy #debolsentertainment
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 84 М.
17:42
ሌላ ሰው እንደምታፈቅር ሰማሁ 🙆♂️ አስደንጋጭ prank #yoeemy #dinklijoch #coupleprank #
YOE & EMY
Рет қаралды 191 М.
2:32
ቅዱስ ቁርባን P1//Orthodox wedding ceremony.#Orthodoxwedding #Ethiopiawedding #Habesha
Esrael and Tsega Ab
Рет қаралды 8 М.
30:08
ጽናት ክፍል 6 II ሰራተኛ የሚያባልገዉ ልጅ መጨረሻ||Amharic Movie 2024 ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
20:03
Emy እንደዚህ ስትሆን አይቻት አላውቅም #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 359 М.
35:57
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 360 М.
15:57
Yoe በደስታ አለቀሰ #yoeemy #pregnancy #love
YOE & EMY
Рет қаралды 138 М.
22:40
ይበቀሃል ተረዳት || ነባ ባንተ ምክኒያት እየተጎዳች ነው
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 8 М.
19:47
የሚያስጠላ makeup ተቀብቼ አብሬህ ካልሄድኩ /አማረርኩት😂
YOE & EMY
Рет қаралды 152 М.
1:41:39
ከሊቅ እስከ ደቂቅ የተጨነቁበት ቀን የጥምቀቱን ጉዳይ ዛሬም መልስ አተዋል ኤርሚ ዘንድሮ አመጣጡ ገድላቱን ወደገደል ነው
ይነገር እውነታው 2
Рет қаралды 271
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН