በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የብርቱካን ልጣጭ (ቫታሚን ሲ ) ቅባት Vitamin c Orange peel cream skin brightening and

  Рет қаралды 1,334

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ 💚💛❤️🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
😮❤
@KeyserTheRedBeard
@KeyserTheRedBeard Ай бұрын
I hit that thumbs up symbol on your post. Eager to see your next video from you. Most excellent upload, Nibret tubeንብረት የመንዝ. Always keep the high-quality work.
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
Wow, thank you❤❤🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ, የፊት ማሰክ, ነዉ ያሳየሸን እናመሰግናለን ,ሞክርን ,ለዉጡን, እናሳይሻለን ዋውውውውውው ,,ጎበዝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️❤️
@Hana_tube
@Hana_tube 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የፊት ማስዋቤያ ነው በቡርትኳን የተሰራ ጎበዝ እኛም እንሞክረዋለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️🙏
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ እህት እናመሰግናለን ብርቱካን ለሁሉም ነገር ምርጥ ጥቅም አለው👌👌👌👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️
@ekoniya
@ekoniya 2 ай бұрын
ዋዉ እጂሽ ይባርክ ማሪ ዋው🎉🎉🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@هبهالله-ق7غ
@هبهالله-ق7غ 2 ай бұрын
❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️❤️😍😘
@romanethiopia
@romanethiopia 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ንብረትዬ እህታችን እሞክረዋለሁ ለውጡን ነግርሻለሁ ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔመልካም የብርቱካን ልጣጭ ይህንን የመሰለ ጥቅም እያለው ነው እስከዛሬ ስንጥለው የነበረው በጣም እናመሰግናለን የኔ ጀግና በርቺልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️🙏
@Bzu632
@Bzu632 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም የልቤ እንኳን ደህና መጣሸ የብርቱካን ልጫ በጣም አሪፍ ነዉ ምርጥ ክርየም ነዉ የሰራሸዉ ጎበዝ በርች👌👍👈
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤👈
@abebutube
@abebutube 2 ай бұрын
የኔቆንጆ በጣም አሪፍፍፍ ነው የኔልዮ በእውነት በርቺልኝ አው ለማዳት እና ለቁጅና እና ፊትን ይጠራል ቪታሚን ሲ አለው ብርቱካን በእውነት ምርጥ በቤት ውስጥ መጠቀም ጥሩ ነው❤❤❤❤ሼር❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ንብረታችን ምርጥ ስራነወ የብርቱኳን ልጣጭ ለቤት ጠረን እራሱ ምርጥነወ አችደሞ ለፊታችን መጠቀም እደምችል ነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብሩቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ቫታምን ለፌታችን በጣም ጠቃሚ ነዉ ተፈጥሮ አዊ መድሃኒት ነዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ጎበዝ ዉድ ነዉ ብገዛ እኮ ይህ ብገዛ አሪፍ ክሬም ነዉ ለወዛም ፌት ሬት ጥሩ ነዉ እኮ ዉዴ ይጠቅምሻል በጣም ለሁሉም ይሆናል ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቀስ በቀስ ይጠዉሻል አይዞን ጎበዝ ተመስገን ነዉ እንኳንም ዳነልሽ 👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️🙏
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ጎበዝ በቀላሉ የምናገኛው ነገር ስለሆነ ቆንጆ ነው ጎበዝ ላንቺ የጠቀመሽን ነገር ለኛ ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ቆንጆ የሆነ የቡርቱካን ልጣጭ በኦልቪራ የተሰራ ምርጥ ክሬም ነው ጎበዝ ሳተሰለቺ ስለተጠቀምሽ ነው የጠፋልሽ ትንሽ ነው የቀረሽ እሱም ይጠፋል በርቺ ጎበዝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን አብሱ ለማዲያት እናመስግናለሁ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤
@BezaFamilies
@BezaFamilies 2 ай бұрын
Selamshe yibza nbretye wude enkan dehna metashe waw Arif yekbat Aserar new yizeshe ln yemetashew yeni bale muya bercilgn ejishe yibarek beechlng belela vido eskemngenagn baleshebet semshe yibaza yene konjo ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️🙏
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ የዛሬው ይለያል ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እረ እኔ ማዲያት ሊጥልብኘ ነው መሰል ከወዲሁ እከባከበዋለሁ ቆይ በጣም ቆንጆ የፊታችንን ውበት መጣበቂያ ነው ያሳየሽን ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@saratube1538
@saratube1538 2 ай бұрын
ንብርትየ በርች ጎበዚ❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 ай бұрын
ብሩቱካን ባይታሚን ሲይ ስላለው ለቆዳችን ትልቅ አስተዋፆ አለዉ ሼር ስላርግሽልን አሰራሩን እናመሰግናለን በርችልኝ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ቪዶሽ ሁለቴ ሣጫውተው ከፍቼ ሄጄ እዴት ልኮምት ያው ክሬሙም ልሞክረው ሥለምፈልግ በጣም ምርጥ ክሬም ነው የሠራሺው ግን እኔ ሬት ሽፍ ነው ሚልብኝ ለውጥማ ባቻ አየው የኔ ጎበዝ ሣትሠለቺ እየተጠቀምሽ ሥለሆነ አውን ፊትሽ ፏ አለ በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ እሬቱን ሳትጨምሪ የብርቱካን ልጣጩን የበቆሎ ዱቄት ማር ማይ ወርድ ያበባ ውሃ አርገሽ መጠቀም ትችያለሽ እኔ በፊት በጣም ፊቴ ብጉር እና ማዳት በበዛበት ወቅት የምጠቀመው ነው አሁን ደሞ በዚህ እየተጠቀምኩ ነው ውዴ ❤️
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
@@nibrettube8913 እሺ የኔ ውድ የምር ምርጥ ክሬምነው እሠራዋለው 😍😍❤️
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 ай бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ የብርቱካን ልጣጩን ቀቅለሽ ፈጨሽው Oliver cream ጋር አዋህደሽ ተቀባሽው ምርጥ ነው በነገራችን ላይ ብርቱካን ፍሬሽ ጁሱንም መጠጣትም ጥሩ ነው የብርቱካን ልጣጭ ሳሙናውም ቡግር ያጠፋል ፊትሽ ደሞ ለውጥ አለው ገበዝ በርች እናመሰግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@SofiaEndris-i4w
@SofiaEndris-i4w 2 ай бұрын
አትዋሹ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሞክሪውና ያኔ ጥቅምና ጉዳቱን ታቂዋለሽ እኔ ለራሴ ተጠቅሜ ፊቴን ስላዳንኩበት በሙሉ እምነት የምረግርሽ ውድ ❤❤
@KhadijaRaheem-u6d
@KhadijaRaheem-u6d 2 ай бұрын
Min hayil li koyi yichilal?
@Nነኝተስፈኘዋ
@Nነኝተስፈኘዋ 2 ай бұрын
ውዴቪዶወው ላይ ተነስተው ግራለች እኮ እስከመጨረሻው አዳም ጫት ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ቪዶወ ላይ ተናገራለሁ እኮ ውድ በደንብ እይው ❤️
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
አድስ ነኝ እኔ ለቤትሽ አርንጓደው ምንድን ነው ውደ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
የሬት ጀሊ ነው ውዴ ፍረሹ እረት ካለሽ መጨመል ትችያለሽ ❤❤🙏
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 66 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
19:46
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 93 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН