እስከዛሬ ያልትሰሙ የቫዝሊን ጥቅሞች እና ጉዳቶች skincare Vaseline

  Рет қаралды 57,104

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@islamispeace2317
@islamispeace2317 4 жыл бұрын
በትክክል ቫዝሊን ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው እኔ ዩቱበሮችን ሳላይ ነው ለፀጉሬ መጠቀም የጀመርኩት ብቻውን ነው የምቀባው በጣም አሪፍ ነው በተለይ ቫዝሊን ተቀብተን ለሶስት መጎንጎን፣ቁጥርጥር መስራት ለፀጉራችን የሌለ ውበት ይሰጠዋል እድገቱ እዳለ ሆኖ ስለዚህ ተጠቀሙት ግን ኦርጅናል የሆነ ቫዝሊን መሆን አለበት አደራ
@sfgggxzzz7759
@sfgggxzzz7759 4 жыл бұрын
እንደት ነው አጠቃቀሙ በአላህ ቅሌ ብቻ ቀርቷል ተባበሪኝ
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
መሚ እንዴት ነዉ የምትጠቀሚዉ
@gibeetube2818
@gibeetube2818 4 жыл бұрын
Yenem tiyake naw
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
ኦርጂናሉ ምን አይነቱ ነው ማር
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም 4 жыл бұрын
አጠቃቀም እንደት ነው ማለቴ ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ወይስ ከመታጠባችን በፊት?
@aynalemkasa7002
@aynalemkasa7002 4 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
እኔም
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ ዞሮ መግቢያችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድግልን ወዳጄ🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hermanos7255
@hermanos7255 Жыл бұрын
ምን አይነት ፀሉት ነው ደሞ ይሄ?ማሀሉም ዳሩም የኛው አይደለም? ሁሉም ገነት ሁሉም ሰላም ይሁንልን።
@RukuyaDawud
@RukuyaDawud 9 ай бұрын
አሚንን🎉🎉🎉እናመሰግናለንእህትዋ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጀዛኪላህ እህት ውዶቸ ተጠቀሙት ቫዝሊን ለሁሉም ነገር በጣም ጥሩ ነው ተግንባር የሸሸ ፀጉርንም ይመልሳል እኔ ቪክሥ የግንባሬን ፀጉር ይመልሳል ብየ ብቀባው የብሱን መለጠው አሁን ቫዝሊን እየተቀባሁት ነው እየተመለሰልኝ ነው
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 жыл бұрын
የኔም ተግባሬ እየሸሸነው እስቢ እጠቀመው አለሁ
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 4 жыл бұрын
ወይኔ ቪክሱን እየተጠቀምኩ ነበር ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 4 жыл бұрын
ጉደ ሆኩ እኔኮ ፊክሥ እየተቀባሁ ነዉ ላቁመደ
@daarularqamtube7627
@daarularqamtube7627 4 жыл бұрын
የቁርኣን ንባብ ሱረቱ ነስር ልዬ በሆነ ሁኔታ kzbin.info/www/bejne/fJOTdZdjnJykZ7s
@jamelayasin210
@jamelayasin210 4 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥሽ ውዷ እህቴ መማር ትልቅነት ነው ብዙ ነገር አስተማርሺኝ ኢሻአላህ እንሞክራለን
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን እናመሠግናለን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ትክክል ነሸ እህታችን 🥰👍👍
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ በዉሥጥ እፍልግሻለሁ
@seadahassen1975
@seadahassen1975 4 жыл бұрын
enem efelgatalehu kutran tebaberugni please
@እክርምእክርም
@እክርምእክርም 4 жыл бұрын
@@seadahassen1975 እኔም
@Hiwot45
@Hiwot45 4 жыл бұрын
Umiye ine anchin betam newu yemamnish ye iwnet, awaki nesh wude...
@abdullahalotaibi4254
@abdullahalotaibi4254 4 жыл бұрын
ዋአልይኩምሰላም ወራህመቱሊላሂ ወብርካትሁአልሀምዱሊላህ አሚን አሚን ያረብ ሀናነ ቆንጁ አላህ ይጠብቅን ሁላችንንም ያረብ ጀዛከአላህ ኸይር
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Thanks wede ihita
@yasebexemyasetemechachuwal4238
@yasebexemyasetemechachuwal4238 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሴላም ወረ ወቱ ያኬረ እህታ ባፀጉር ሳቃባ ምን ያክል ማቆያት ያሳፈልጋል ያምቃባውም ሙሉ ባሙሉ ባብዛት !!! ነዉ? ካይቅታ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 4 жыл бұрын
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዷ የአኼራ እህታችን ጀዛከላ ኽይረን
@sedass4245
@sedass4245 3 жыл бұрын
ልክ ነሺ ውዴ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
Enamesegenalen yene konjoooooo tebarek
@መድየለሚዋ
@መድየለሚዋ 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ ፊቴን ምንም አልጠቀምም ግን ፊቴን ሥታጠብ ያዝ ያዝ ያረገኛል ምን ትመክሪኝ አለሺ ያገኘሁትን እዳልጠቀም ሀገረስገባ ይበላሺብኛል ብየ እፈራለሁ እህቴ
@marymasersha9629
@marymasersha9629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እናመሰግናለን እህት በርቺ
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ 4 жыл бұрын
እኔ አድናቂው ነኝ ከልጅነት እስከ እውቀት እጠቀመዋለው ፊቴ ቤቢ ፌስ የሚባለውን ያጎናጸፈኝ ባለውለታዬ ነው🙏
@genigeni3834
@genigeni3834 4 жыл бұрын
Same to konjo
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ደስይላል እህቴ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ተቀብቸ ሳድር እስከአይኔ በጣም ያብጣልአይኔበእንባ ይሞላል አልሥማማኝብሏል ለፀጉር አሪፍነው
@rozz269
@rozz269 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ የኛመካሪ ጀዛኩሙላህ።ከይር በርቺ
@lulululu1000
@lulululu1000 4 жыл бұрын
Jizakellah heyerene wede ehete
@momenaabdi1494
@momenaabdi1494 4 жыл бұрын
Allah yestieshi sis
@maromaro9083
@maromaro9083 4 жыл бұрын
Berichi ehite። Stretch mark መፊቴ ምንድ ነው????
@gaffdgh1684
@gaffdgh1684 4 жыл бұрын
ቫዝሊን ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ
@jamilam7033
@jamilam7033 4 жыл бұрын
የረዝማል ?
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 жыл бұрын
በምን መልኩ
@ጀምደረሥ
@ጀምደረሥ 4 жыл бұрын
እህት ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፀጉሬ ሢያድግ ይበላኛል ማለት ምንም ነገር ቆሻሻ ሣይኖረው ነው ቅሉ ወይም ከፀጉሩ ሥር ያለው ሠውነቴ ይበላኛል አክኬ አልጠግበውም እና ችግሩ ምድነው መፍትሄሥ አለው
@زيدبنيتمحمد
@زيدبنيتمحمد 4 жыл бұрын
አኔምነኝወላሂ በጣምነው የሚሳከኝ
@halimahradman4584
@halimahradman4584 4 жыл бұрын
جزاك الله الف خير
@halimahradman4584
@halimahradman4584 4 жыл бұрын
Thanks Habibty 💕👍 I enjoyed you!!!
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
እኔ የምጠቀመዉ ቫዝሊን ሎሺን ነዉ ለፍቴ ማታ ጥሩ ነዉ እህቴ??
@monalove6842
@monalove6842 3 жыл бұрын
Fito wezami bezalayi biguri alebi ena xikuri netebixabi lezi tadiya bazilini xiru nw
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁም ኽይር እህታችን
@ahmadali9259
@ahmadali9259 4 жыл бұрын
ጀዛኪላ ከይር የኔ ውድ
@kokitadesse8038
@kokitadesse8038 4 жыл бұрын
Thanku. Ure verykind.
@ኢስላምሰላምየወሎልጅ
@ኢስላምሰላምየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ ውደ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ ጀዛአ ኩሙሏህ ኸይር
@kmmm6850
@kmmm6850 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Thank you so much
@rahmamohamed1594
@rahmamohamed1594 3 жыл бұрын
Mashalaa batma arfin
@semiraawol4682
@semiraawol4682 2 жыл бұрын
Mashallah dmsush yamral
@ttdd8866
@ttdd8866 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አትጨናነቂ ምንምድምፅየለም
@maksa9088
@maksa9088 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይባርክሽ
@ከድጃትዮብ-ዘ6ሐ
@ከድጃትዮብ-ዘ6ሐ 4 жыл бұрын
ዋለይኩ አሠላም እህት አላህ ይጠብሽ ማሬ
@alewyahussen1183
@alewyahussen1183 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ዉራህመቱላሂ ውበረካቱ የኔ ዉድ እህት አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ በረችልኝ
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 4 жыл бұрын
ኮልጌት ውስጡ ነጭ የሆነውን ለመግዛት እንዴት ማወቅ ይቻላል??
@ገኒሰቲ
@ገኒሰቲ 4 жыл бұрын
Yeney konjo yekoy tabesa aleg yeaset kechaleshi lemetafat agezeg
@guest_007family5
@guest_007family5 4 жыл бұрын
Gezakelah
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Wowwww gobaz
@ritabint1713
@ritabint1713 4 жыл бұрын
ዊ የምትፈጥኚበት ቀን ናፈቀኘ b5 ደቂቃ ስንት ነገር ያስረዳሉ በፍጥነት part2 አዛሉ ብዬሻለሁ ግን ሽኩረን😂
@bernardoairam4523
@bernardoairam4523 3 жыл бұрын
ታአርፉን ያበናት የኔ መስከራ ኩሌ ሎሽኔ ሁሉ ነገሬ ነዉ ከልጅነቴ ጀምሬ አባቴ 1ብር እየገዛልሽ ተቀቢ ፊትሽን ብርድ እንዳያጮልሽ እባልነበር አሁንም እሱ ነዉ ወላሂ ምርጥ ፊት አለኝ ያእኒ ከእድሜ በታች ማለቴነዉ እና ሜካፕ እንደት እንደሚቀባ አላዉቅበትም ከቻብስቲክ እና ኩል በስተቀር
@bamlakugirma6953
@bamlakugirma6953 4 жыл бұрын
አሜን
@Rነኝወሎየዋ-m7c
@Rነኝወሎየዋ-m7c 4 жыл бұрын
Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu slemkru jezakelah heyr
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 жыл бұрын
አላህ ይጨሚርልሸ
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 жыл бұрын
እኔም እጠቀማለሁ የግባሬ ጸጉረ መላ ህኖ ነበረ አልኸምዱሊላህ ተመለሰልኘ ማታ እቅባው እኔ ጠዋት እታጠበው አለሁ
@aminaamina-ni7uv
@aminaamina-ni7uv 4 жыл бұрын
በቫዝሊን ወላሂ በይ ፀጉር ያበቅላል??
@najebah3466
@najebah3466 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበራከቱሁ ዉዳ እህቴ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yttake7706
@yttake7706 3 жыл бұрын
ደስ ስትይ
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
እሽ ውድ በርች
@fatymh3863
@fatymh3863 4 жыл бұрын
ሹኩረን ፍቅር አላህ ይውዴድልሽ ቀጥይበት
@سبحناللهالحمدالله-ح8م
@سبحناللهالحمدالله-ح8م 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህት እስኪ በኘላህ ለማዳት መፍትሄካለሽ ንገሪኝ
@እስልምናየ
@እስልምናየ 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሺ ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ አድ ሎሺን ገዝቸነበር ማበብ አላቅም
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
ግን ማር እጀን እያማመኝ ነው በጣም ባዝሊን እቀባለሁ ግን በጣም ያመኛል ሥራ መሥራት አልቻልኩም አመመኝ ምን ላድርግ ውዶቸ
@ሱሱየወላጆቿናፋቂ
@ሱሱየወላጆቿናፋቂ 4 жыл бұрын
አሏህ አፊያ ያድርግሺ እህት
@mamesiraj7262
@mamesiraj7262 4 жыл бұрын
Allah afiya yargish
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
አሚን ውዶቸ
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
@@mamesiraj7262 አሚን ያእኩቲ
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት
@rehimamuhammad1780
@rehimamuhammad1780 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ
@fadlhsaltni9982
@fadlhsaltni9982 3 жыл бұрын
waleykum Asalm warhimtulah wabrkatu Ahlen um
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
ትክክል
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ማር ሰላም ይቡዛልሽ እናመሰግናለን
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ ይንሸ አለህ እሞክረወለዉ ፀጉሬ ቅሌ ብቸ ነዉ የቀረዉ
@seadi.bintebaba8005
@seadi.bintebaba8005 4 жыл бұрын
Kkkkk
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt Жыл бұрын
የኔማርደህናመጣሽ
@ገኒሰቲ
@ገኒሰቲ 4 жыл бұрын
Ebakeshan silekay lelakeleshi
@naiemanaiema3605
@naiemanaiema3605 4 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እህት የኔ ፉት ቡክር እየወጣ አቸገረኝ ሢሄድ ደሞ ጠባሳ ጥሎብኝ ነዉ የሚሂደዉ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
Walekum selam
@zidtupe4547
@zidtupe4547 4 жыл бұрын
አው ፈዝሊን ለፀጉሬ በጠም ጠቅሞኘል እጣቃመለው ሙክሩት ሀባይብ
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
ማር የሬቱ አሪፍ ይሆን እኔ እጠቀማለሁ
@gaffdgh1684
@gaffdgh1684 4 жыл бұрын
እኔም እጠቀዋለሁ ቆንጆ ነው ለፀጉር
@hikmaahmed2531
@hikmaahmed2531 4 жыл бұрын
አጠቃቀሙ እዴትነው ማር ለፀጉር
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ጄዛከላህኸይር👍👌🌷🌷❤
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 жыл бұрын
እሺእታችን፡ስለምትሰጭንትምህርሁሉ፡እናመሠግናለን😘😘😘❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yaarabbiiwanhundalafisii5434
@yaarabbiiwanhundalafisii5434 4 жыл бұрын
وعليكمالسلام ورحمة الله وبركاته امين آمين آمين آمين آمين باراكالله فيك👍👍👍
@የሰውእንጂየቀንክፉየለም
@የሰውእንጂየቀንክፉየለም 4 жыл бұрын
በየቀኑ አይመከርም ብለሽ በቀን 2 _3 አልሽ እርፍ።
@ritabint1713
@ritabint1713 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔም ጆሮዬ ነው እያኩ ነበር
@ኡሙመሀመድየመርሳዋ
@ኡሙመሀመድየመርሳዋ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 4 жыл бұрын
አመሰግናሁ እህት
@tahiraadem6987
@tahiraadem6987 4 жыл бұрын
አሰላማለኩም፡ወራመቱላህ፡ወበረካቱ፡አናን፡ኮኮስ፡ከለለ፡በምን፡እንጠቀም
@hhhhg7576
@hhhhg7576 4 жыл бұрын
Shukren ihitaachin
@raharaha9506
@raharaha9506 4 жыл бұрын
Jazakallah
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
እረ ውድ እህቴ ባዝሊን 15 ድራምነው ምገዛው
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 жыл бұрын
እኔማ በቀን 1ግዜ ማታ የምቀባዉ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
እረ የት ሔድሽ ጠፋሽ ቢደርስሽ ብየ ነው ከደረሰሽ መልሽልኝ
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
ለሴት ልጆቼ ብቀባቸው ይመከራል ግባራቸው ላይ አልበቀለም 5አመትና 3አመት ናቸው አስረዱኝ እስኪ
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
አረ ውዴ ባዝሊን እጠቀማለሁ ለጠጉር አሪፍ ነው
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
የምርሽ ነዉ እንዴት ነዉ ምትጠቀሚዉ?
@gibeetube2818
@gibeetube2818 4 жыл бұрын
Akebabun shuk bayin
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
@@kubrabintbaba8880 ሻወር ከወሠድኩ በሀላ ትንሽ አዳርቄ በ ፎጣ በደንብ አበጥሬ እቀባዋለሁ ቆንጆ ነው ያለሠልሣል
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
@@gibeetube2818 ሻወር ከወሠድሽ በሀላ አበጥረሽ አዳርቀሽ ተጠቀሚው አሪፍ ነው ያለሠልሣል ያረዝማል ያእኔ ተቀቢው
@hawaseadamuhmde3277
@hawaseadamuhmde3277 4 жыл бұрын
ወአለይኪ ሰላም እህት አድስ ነኝ አስኪ በፈላ በውሀ የተቃጠለ በምን ይጠፋል እስኪ ምክር ለግሽኝ
@ayu-dj2ep
@ayu-dj2ep 4 жыл бұрын
የጥርስ ሳሙና ያለማቆረጥ ቀቢዉ እኔ ብዚጊዜ ተጠቅሜዋለሁ ማማየ አብሽሪ ይጠፍል
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
አይዞሽሀያቴ ይጠፋል
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 4 жыл бұрын
ቫዝሊን ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው😊👍
@amentadme449
@amentadme449 4 жыл бұрын
ቫዝሊን ሳባ በሽታ ያመጣል ነው ያልሽው ድርቅ ያለ ውሸት ኢሽ ሀዳ
@rabialove753
@rabialove753 4 жыл бұрын
Amenn yan wudd
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 жыл бұрын
ዊሊኩሙእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሺኩራን የኔማር ወለ ላ
@emanmohammed5985
@emanmohammed5985 4 жыл бұрын
እኔ ፊቴ በጣም ደረቅነ ግባሬ ነተሸበሸበ ነዉ እህት ምትይኛለሸ
@hrrhrh54
@hrrhrh54 4 жыл бұрын
እረ ተዝች ልጅ ፍቅር ያዘኝ ማዬ አነጋገርሽ ይማርካል
@hermanos7255
@hermanos7255 Жыл бұрын
አላህ አፉ ይበልህ
@alitube5463
@alitube5463 4 жыл бұрын
ቤተስብ አድርጉን
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 4 жыл бұрын
ማታም ሲተኛ ምንም ነገር ባትቀቡ ይመረጣል ይላሉ ቆዳ ቀዳዳ ስለሚደፍን ጡሩ አይደለም አሉ ይላሉ ማንኛውን እንደሚታመን ይከቡዳል ።
@ዓሹራYouTube
@ዓሹራYouTube 4 жыл бұрын
እዳው ማሬ እያየሺ ዝም በይጂ ለኛ ለሀበሻ ኣይሆንም እኛ ቆዳቺን ጠካራ ሁሉንም የሚችል ነው ይህ ላረብወቹ ነው ቢወውንካን ስትመለከቺ የኛ ፎቶ ባብሺ ነው
@redmimi6106
@redmimi6106 4 жыл бұрын
Walyku maslame warhemtula
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 3 жыл бұрын
አረ እህት የኔ ፀጉር ይርግፋል ይበጣጠሳል
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@amoyoutube4553
@amoyoutube4553 4 жыл бұрын
Yene ehit ene tafren bawuha bazat masalagni batam tabalashebagni man ladirg
@emugedefe2860
@emugedefe2860 4 жыл бұрын
በየቀኑ መጠቀም ከይገባም አልሽ ከዛም በቀን ሶስቴና ሁለቴ ????🙄🙄🙄🙄🙄🙄አልገባኝም
@Mየአባቴናፍቂ
@Mየአባቴናፍቂ 4 жыл бұрын
እኔም አልገባኝ
@youtubemedia2218
@youtubemedia2218 2 жыл бұрын
በሳምንት ሶስተዬ ለማለት ነው. ተሳስታ ነው መቼም የማይሳሳት የለም. እናንተ አስተካክሉት.
@MelatGizaw-s8k
@MelatGizaw-s8k 3 ай бұрын
Lwzame yonale
@ዓሹራYouTube
@ዓሹራYouTube 4 жыл бұрын
ሳሙናና ውሀ ምንም ያልጎዳኝ ይህ ተፈረጂ የሞኮርጁት ነገር ግራ ኣጋባን
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 43 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 102 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ተአምረኛው የፊት ሳሙና one month  best  skincare cerave💯
15:22