ህብስት ዳቦ |የውሀ ዳቦ አገጋገር| Ethiopian bread recipe |

  Рет қаралды 347,670

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ህብስት ዳቦ የወሀ ዳቦ አገጋገር
ግብአት
3 ኩባያ ዱቄት
1 የሾ/ማንኪያ እርሾ
1/2 የሾ/ማንኪያ ስኳር
1 የሻ / ማንኪያ ጨው
3 የሾ/ማንኪያ ዘይት
ከዛም ለእንፋሎት የሚሆን ብረት ድስት እና ከስር ማስቀመጫ

Пікірлер: 313
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 жыл бұрын
ሁሌም እጋግረዋለሁ ገራሚ ነው
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 2 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ በሁልት እጅ ሲታሽ ሽታው ይገናል ነጭ አዝሙድም ጥቁርም አንድ ላይ ታሽቶ ብትን ቢል አብሽና ድንብላል አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያ ነሽ የኔ ቅመም🤗😘😘🌹👍
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የበዓል ዳቦ በባዓሉ እያየንሽ አስተላልፊልን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና እስከ ቤተሰብሽ አደረሰሽ እናም ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች
@liyagetachew266
@liyagetachew266 10 ай бұрын
ለዚ መጋገርያ ዱቄቱ ስንት ኪሎ አንድ ወይስ ግማሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@fikerblackdiamondonelove3101
@fikerblackdiamondonelove3101 2 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ደስየሚል ነው ስራዎችሽ ሁሉ ።እባክሽ ስለምግብ አሰራርና ስለኬኮች አሰራር የሚገልፅ መፅሀፍ ካለ እባክሽ ጠቁሜኝ መግዛት ፈልጌ ነው ።
@simretermias3681
@simretermias3681 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ጎበዝ እምትስሪዉ ሁሉ በጣም ያማረና በትክክል ጥርት ያለ ነዉ ፐርፌክት ደግሞ የጣፈጠ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለዉ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኪ እናመሰግናለን እእታችን አሜን አሜን አሜን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 5 ай бұрын
የኔ ባለሙያ መብሰሉ እዴት ያስታዉቃል ሌላ ዳቦ ስንጋግር በሽታዉ ያስታዉቃል ህብስት ዳቦ በምን ያስታዉቃል እጆችሽ ይባረኩ
@asease6767
@asease6767 2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ይባረከ ።
@mimi4866
@mimi4866 3 жыл бұрын
You don't know how much I Enjoy seen your cooking
@user-ot9ke4tf8u
@user-ot9ke4tf8u 3 жыл бұрын
ጎበዝ መሞከርሽ የሴት ምልክት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በደህና እናትና አማት ተምሬ አለሁ👏
@kidistmoges7546
@kidistmoges7546 3 жыл бұрын
ሜሊ ምርጥ እንዲ በትንሹ ይሰራል እኛ በተልቁ ነው የምንለፍው ተባረኪ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 жыл бұрын
አንቺእኮ፣ምርጥ፣ባለሞያ፣ነሽ።ከምንም፣አቀራረብሽ፣ደሞ፣በጣም፣ያዝናናል።ጎበዝ፣ሁሌም፣ትናፍቂኛለሽ።አትጥፊ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ስንት አልጠፋም ተባረኪልኝ
@shironganga1395
@shironganga1395 3 жыл бұрын
That bread came out perfect 👌I can't believe you only used steam to make it🥰
@metiabraham7378
@metiabraham7378 3 жыл бұрын
Tebaraki! Ene sirashin betam eketatelalew gin betam wedige yemayew fitlefit beka ezaga yetesemashin silamitinagari betam be fikir meriche new yemayaw.
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q 3 жыл бұрын
እንክዋን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሰሽ ሜሊዩ መልካም በዓል 🙏🌹🌹🌹
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 3 жыл бұрын
ማሊዬ የእኔ ባለሞያ ንኳን ለብርሐነ ተንሣኤዉ አደረሰን ከነ መላ ቤተሠብሽ ፍቅር ጤና ሰላም የምትመኝዉን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ባእዱን ዘመድ ያድርግልሽ እደተለመደዉ በጣም ቆንጆ ሕብስት ነዉ እጅሽ ለወርቅ አንባር እንወድሻለን።
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 Жыл бұрын
አንቺ እኮ ልዩ የሴት ቁንጮ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ሜልዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@mimikonjo3191
@mimikonjo3191 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጥርት ኩልልያለእናግልፅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሚሚዬ
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 3 жыл бұрын
ውይይይ እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ መልካም በአል ይሁንልሽ
@mahilatmahilat1323
@mahilatmahilat1323 3 жыл бұрын
እንካዕ ኣብፀሐኪ ሜሉ ማዓረይ. ጎበዝ በርቺ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሰሽ መልካም ፋሲካ🙏🏾
@jenbergirma5037
@jenbergirma5037 2 жыл бұрын
mellye ejish yibarek siwedish eko betam kellel bemil akerareb ena aserarish ❤ keep it up!!!
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 3 жыл бұрын
ኦላላ ነው ሜልዬ እንኳን አደረሰሽ
@hazeytube1223
@hazeytube1223 3 жыл бұрын
ማሻ አላሕ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ♥
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን። መልካም ፋሲጋ ለመላው ቤተሰብ እመኛለሁ ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏🙏♥️
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ደስ ይላል የምትሰሪው ሁሉ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
እንኲዋን አደረሰሽ ከእነ መላው ቤተሰብሽ የኔ ባለሙያ አሁን ደከመኝ የአመት በአል ምግቦች አደከሙኝ ሜሊዬ ሰሞኑን ግን እሰራታለሁ አይቀርም ተባረኪልኝ መልካም በአል!!!
@Shewa2219
@Shewa2219 3 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ❤❤
@soliyana6111
@soliyana6111 3 жыл бұрын
ሁሌም ማወቅ የምፈልገውን ነገር ነው ቀለል ባለ መልኩ ሠርተሽ ያሳየሽኝ። ጓደኛዬን ከእናትሽ በደንብ ተማሪና ታሳይኛለሽ እያልኩ እጨቀጭቃት ነበር ... እርሷንም አሳረፍሻት Thanks Mellu
@JohnLewisham-ro5vz
@JohnLewisham-ro5vz 2 ай бұрын
ምረጣ ባለሙያ ነሺ በረች❤❤❤
@fifi27502
@fifi27502 2 жыл бұрын
የእንፋሎት ዳቦ ነው የሚባለው ፣ የውሃ ዳቦ አይደለም ፣ በርቺ ጥሩ አስተማሪ ነሽ።።
@Shasta-rase
@Shasta-rase 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ እጅሽ ይባረኩ ። Do more foods pls
@user-tj6be9nh7q
@user-tj6be9nh7q Ай бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ጎበዝ ነሽ በስንት ደቂቃ ይበስላል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ከ30-40 ደቂቃ ይፈጃል እርግጠኛ ለመሆን ግን እየወጋሽ በሹል ነገር እይው ምንም አይሆንም
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye wow looks so good 😋👌thank you for sharing melikam beal yihunilishe tebareki 🙏🏾🥰
@tedbabeayele9759
@tedbabeayele9759 3 жыл бұрын
Thank you so much. You showed what I need to makes
@jgukbv9265
@jgukbv9265 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Wawww konjo new aserarish betam gobez berchi ke🇪🇷👈
@riima5804
@riima5804 3 жыл бұрын
ማላየ ስራሺን ዕወድልሻለሁ በርቺ የኔቅመም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኩዋን አደረሰሽ የአመት ሰው ይበልሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💓😘👍👏
@luchiatikue2174
@luchiatikue2174 Жыл бұрын
Very nice next time try to mix the black seed at same time with flour for best test and flavor may God bless you bravo
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ👍👍👍🇪🇹
@ፅናትዩቱብ
@ፅናትዩቱብ 3 жыл бұрын
ልዩ ባለሞያ ነሽ እህቴ በርች
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አቦ ሚሊ ቆንጆ
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዳቦ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ድስት ውስጥ ያስገባሻት መጋገሪያ ግን ከየት እንደገዛሽ ብታሳውቂን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ገንዬ የማድቤት እቃ የሚሸጥበት ሱቅ
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 5 ай бұрын
ሞያሽ ከአገላለሽ ጋር ምንሞ እንከን የሌለሽ ባለሞያ ብዬሻለሁ ጌታ ይባርክሽ ።
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 3 жыл бұрын
ሜላት ዝግጅትሽ በጣም ማራኪ በመሆኑ አድናቆቴ የላቀ ነዉ። ነገር ግን ለምን መግቢያሽን እንደቀየርሽው አልገባኝም ፣የድሮዉ ግን ምንም አይወጣለትም ። ከምግብ ዝግጅትሽ በኋላ ቅምሻሽ እራሱ ያምራል ።እራስሽን አትደብቂ ።የተዋጣልሽ ባለሞያ ነሽ። ከቴክሳስ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ዘሪሁን በዚህ ሳምንት እንዳልከኝ እመለሳለሁ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Жыл бұрын
ሜሉ ሊጡን ያደረግሽበትን ብረት ድስት አከፋፈቱ ለየት ይላል አይነቱን ፃፍልን አምሰግናለሁ::
@daniibrahim2765
@daniibrahim2765 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሜሉ እኳን ደና መጣሽ ስጠበቂ ከች አልሽ ቢዶውን ሳላይ ኮሜት ፃፍኩኝ መቼም አሪፍ ነገር ይዘሽ እድምትመጪ ለበአል አልጠራጠርም በጣም አሪፍ ነው በተረፈ መልካም የፍሲካ በል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ ። እድሁም ለመላው የክርስትና እምነት ጐተከታዮች እኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@birukhaile6936
@birukhaile6936 3 жыл бұрын
Betam konjo new endehulew tebareke yene ehet enqwan adereseh eske melaw betesebesh!!
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@user-jy2zi3mt2o
@user-jy2zi3mt2o 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Betam konjo new. Melkam Yetensae beal yehunelen. Amen
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ በርቺልኝ👍👍👍
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የህብሰት ውበቱ ሸልማት ሲኖረው ነው አሁን የኬክ ቅርፅ ነው የያዘው ተባረኪ።
@DikenshiYosefi
@DikenshiYosefi 10 ай бұрын
አንቁላል አይገባም እና ዎታት አጠስገብም??
@atgebreselassie4889
@atgebreselassie4889 3 жыл бұрын
I love your work thank you for all this hard work keep it up 🌷❤️💖💐💞👍
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
እናመስግናለን! ዉስጡ ያለውን ቡረት የት ገዛሽው? ህቡስት ለመጋገር ዉስጥ የከተትሽውን?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ኦቭን እና የማብሰያ እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Ere anchin yemesele konjo be gwaro memtat aysafelegem. Be bereu neyelen. Melyeeeee melkam fasika ke ene betesebochesh. 💚💛❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ብርክትዬ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ማሻህ፣ይሰለሙ፣የዲኪ
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 10 ай бұрын
ሐሪፋ ነው thank you
@yoditbelaineh1205
@yoditbelaineh1205 3 жыл бұрын
ሜሊዬ የሚያምር ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ።የጓሮ በር አመጣጥሽን አልወደድኩትም በፊት ለፊት በር ነይልን ለኔ እሱን ነው የምወድልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ዮዲዬ
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v 5 ай бұрын
ዋውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤
@hananetp6572
@hananetp6572 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆመም በዚሁ ቀጥይበት
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 2 жыл бұрын
Wow
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ በለሞያ በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ እስቲ የእኔንም ቤት አንዳንዴ ጎብኝልኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏❤️
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 Жыл бұрын
አልሀምዲሊላሂ ሠላምነኝ የችም ስላም ይብዛሌኝ ዛሬ ነዉ ያዩሁሽ
@Amar-hz4df
@Amar-hz4df 3 жыл бұрын
እህቴሊጡን ያረግሺው ከብረድስቱበላይ ቢሆን ችግር የለውም
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
ባለሙያነሺማማ
@Ekram475
@Ekram475 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዋው ምርጥነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yosephyako
@yosephyako 3 жыл бұрын
thank you , but most of the time i mix the dry , like salt , black seed and others, ingredients together before adding the yeast and water .
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
Thank you sharing. Happy Easter !
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Back door front door as long as we have melu its always good... As i always tell you...you are amazing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
You are the best
@teshagerabay2510
@teshagerabay2510 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አንደኛ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@tayechbelete7381
@tayechbelete7381 Жыл бұрын
Hi mily which ever you inter ( come) you are the best ❤
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Wow siyamir asgomegeshign yihin ema memoker alebign enameseginaln yene wude ❤️💞👍🏾🙏
@mogphone8256
@mogphone8256 2 жыл бұрын
Became goez nesh yimechish
@meh.3461
@meh.3461 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያነሽ ጀግና
@emawayeshhailu456
@emawayeshhailu456 3 жыл бұрын
Betam aref new egeshe yebark brdestu west yalewen bretune yete new yegezashew benateshe negereg
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
ዋው ነው እጅሽ ይባረክ በነካ እጅሽ የዶሮ ዳቦም ብታሳይን ጥሩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በዘመናዊ መልኩ አሳይቻለው ማራናታ እይው ትወጅዋለሽ
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ አየዋለው አመሰግናለሁ
@emuaymentube
@emuaymentube Жыл бұрын
ዋው ሲያምረ
@yordistube3715
@yordistube3715 9 ай бұрын
Thank you for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
My pleasure
@lubaba1880
@lubaba1880 3 жыл бұрын
በጣም።ያምራል
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
ዋው
@ayda3228
@ayda3228 3 жыл бұрын
በጣም፣ነውየምትመችኝ፣የምትሠሪው፣ሞክረነዋል
@Dbora1
@Dbora1 2 жыл бұрын
Baxam das yamil dabo nw ena erasa kachi tamiralw sab argashlaw
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ምርጥ ሴት
@user-id4yt9lv5m
@user-id4yt9lv5m 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 3 жыл бұрын
ሜሎ እንኳን አደረሰሽ እስከ ቤተሰቦችሽ መልካም በአል
@aminaami9947
@aminaami9947 3 жыл бұрын
ስወድሽ ማሚዬ በርች እሽ
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ሜሊ እናመሰግናለን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
ባለሙያ 👍👏
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 жыл бұрын
ዘይት አታምዢ በተረፈ በጣ አሪፍ ነው እኔም ሞክሬ እደት እዳማረልኝ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 Жыл бұрын
ስልቨሩ ባይደረግስ ?
@user-me3fp3tr4s
@user-me3fp3tr4s 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@shasefa3673
@shasefa3673 3 жыл бұрын
በፈለግሽው ነይ የኔ ጎበዝ ሴት።
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 жыл бұрын
Wow gobez nesh ejesh yebarek Addis negh 👏
@almetueb3239
@almetueb3239 3 жыл бұрын
Woww baxame konjoo new Enamasagenalane
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 3 жыл бұрын
ዋዉ
@k4konie991
@k4konie991 3 жыл бұрын
Happy Easter Melleye
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
በአዲስ አመት ሰርፕራይዝ ( ማዘር ተቀበለችው )
32:21
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 4,3 М.
ህብስት የውሃ ዳቦ  ethiopian steamed bread recipe
9:43
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 48 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН