በቅንነት ፈተናን ማሸነፍ Kesia ashenafi

  Рет қаралды 6,437

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ለምን በእግዚአብሔር እያመንኩ እፈተናለሁ ነበር። ለካን እራሴን የማውቅ ይመስለኝ ነበር በዚህ ትምህርት እራስን ማወቅ ቀላል ነገር አለመሆኑን ተረድቻለሁ። አምላኬ እባክህ ማንነቴን አውቄ እንደ ቃልህ እንድኖር እርዳኝ ❤አባታችን ተባረክ
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የአባቶቼ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እኔ ደግሞ ጎስቋላ ደካማ እዉትም እምነትም የጎደላት ልጅህን እንደምን ወደድከኝ ጌታ ሆይ አይነልቡናዬን አብራልኝ ማስተዋልና ጥበብን ስጠኝ አባቴ ተናገረኝ እኔም እንዳደምጥህ አድርገኝ አባቴ ፈጥኜ እንድታዘዝህ እንዲገባኝ እርዳኝ ደግሞ ብዙ እያስተማርከኝ ነዉ ባዶነቴንም አየሁት ያላንተ ከንቱነቴንም አየሁት ስታበረታኝ ደግሞ ስትሳሳልኝም አየሁኝ የኔ አፍቃሪ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 5 күн бұрын
ተመስገን ጌታዬቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወልድያሚዲያ
@ወልድያሚዲያ 5 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 5 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kidistteka2029
@kidistteka2029 6 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር መልካም ነው :: ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🙏 ፈተና ከእግዚአብሔር ይበልጥ እድንጣበቅ ያደርጋል ። እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰምስልን 🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 6 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ ይፍቱኝ ጥሩ የነፍስ ምግብ አግተናል ሁሌም ፀጋውን ያብዛሎት እኛምበቃሉ ፍሬ የምናፈራ ያድረገን❤🙏🙏
@mkebede4545
@mkebede4545 5 күн бұрын
አሜን በፈተና ውስጥ የሚያጠነክረን እራሳችንን እንድናውቅ የሚረዳን የሚያሳልፈን አምላክ አባት ረዳት ጌታ ስሙ እስከ ዘላለም ይክበር
@MrtszerShitu
@MrtszerShitu 4 күн бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን የ አብ የድንግል ማርያም ልጅ ለ መምህራችን ረጅም አድሜ ከጤና ያድልልን ሁሌም አግዚአብሔር በቀሲስ አድሮ ሚናገረው እኔ ነው
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@mdagne18
@mdagne18 5 күн бұрын
የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ይሄ ትምህርት መልሶልኛል:: ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etiuopiayo8127
@etiuopiayo8127 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ትምህርት ነው ይህ ትምህርት አንድ ነገር ተማርኩ ከገጠመኘ ነገር ሁሉን ነገር እንዳይበት አደረገኘ ምህራችን ረዝም እድሜና ጤና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusalemyemanebirhan7159
@eyerusalemyemanebirhan7159 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አምላኬ ሆይ የተናገርከኝ ገብቶኛል ማረኝ ይቅር በለኝ! ጌታዬ ልቤን አበርታው! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
@AdanisUae
@AdanisUae 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤❤❤
@YezinaBewket-e8h
@YezinaBewket-e8h 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመነዎት ይባረክ
@AmaledDese
@AmaledDese 6 күн бұрын
አሜን.አሜን.አሜን..❤❤❤🙏🙏🙏መምህር.ቃለህይወት.ያሰማልን...❤❤❤
@HelenTsegayeSeyoum
@HelenTsegayeSeyoum 5 күн бұрын
አሜን አሜን ,መምህር እግዚአብሄር አምላክ ቤተሰብህና ህይወትህን ይባርክ.ከዚህም የበለጠውን ፀጋና ብርታትን ያድልህ
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የመከርከኝ እግዚአብሔር ተመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 19 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@smret5569
@smret5569 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማርከኝ የመከርከኝ ጌታዬ አመሰግናለሁ ቃለ ህየወት ያሰማልን❤❤❤
@HA-ci7kx
@HA-ci7kx 4 күн бұрын
አሜን አሜን ምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏
@lidiyat
@lidiyat 4 күн бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 5 күн бұрын
Amen amen amen lebonayen kefetlgn ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን አሜን አሜን
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 5 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤
@Abifikerr626
@Abifikerr626 4 күн бұрын
ሁሌም ትምህርቱ ለእኔ የተስብከ ነው እሚመስልኝ
@AbebeSimie
@AbebeSimie 5 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@fasikamamo344
@fasikamamo344 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@BhZinj
@BhZinj 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን
@FikirteGetachew-t1b
@FikirteGetachew-t1b 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@mebeamengestu8330
@mebeamengestu8330 5 күн бұрын
🙏 አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@melattesema
@melattesema 5 күн бұрын
ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተቀየረኩ ነው አመስጋኝ መሆንን እየተለማመድኩነው
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@EmebetTessema-u9d
@EmebetTessema-u9d 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Noah-g9x1z
@Noah-g9x1z 6 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏MEDHANIALEM kefite yikedemelegn , AEMIROYEN YABERALEGN 🙏 Tsegawun Yabezaleh kesis🌴💚💚💚💚💚💚💚🌴
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ሰማልን
@abelhidase1226
@abelhidase1226 5 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን።
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 18 сағат бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@SenaitGebreyes
@SenaitGebreyes 5 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የሚባርክ መልዕክት ነው።
@webet2273
@webet2273 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ፈጣሪ አባቴ እግዚህአብሄር አስተማርከኝ ተናገርከኝ አመሰግንሀለሁ በሰማነወ እድናተርፍ ፍቃድህ ይሁንልን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@elsabetmesfin2681
@elsabetmesfin2681 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@HizbayesheMekonen
@HizbayesheMekonen 5 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ
@MuluDememe
@MuluDememe 13 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 6 күн бұрын
Amen,kale heywet ysemaln memehr
@abebahabtom5677
@abebahabtom5677 5 күн бұрын
Amen amen amen, qlehiwet yasemale 🙏❤❤❤❤❤❤
@dagmawisolomon6971
@dagmawisolomon6971 5 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@RedietRediet-l2c
@RedietRediet-l2c Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለልቤ ተናገረኝ
@EyuAschalew
@EyuAschalew 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ብዝተምሬ በታለሁ እኚህን ትምርቶች ስሰማ እበረታለሁ እፅናናለሁ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 5 күн бұрын
Amen
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 6 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin
@JosephAbush
@JosephAbush 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤
@adenilfu2166
@adenilfu2166 6 күн бұрын
Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@kedestfisaha534
@kedestfisaha534 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamalem9270
@selamalem9270 3 күн бұрын
Amen hulachnm rasachnen ed Petros yrdan kal hiwet yasemaln abati edmn ena tina ydetewt Be xoltwo astawsogn AXEDE MARYAM
@user-kidi
@user-kidi 4 күн бұрын
kesisye tebarek
@MimiAsefa-qg2dk
@MimiAsefa-qg2dk 3 күн бұрын
amen kalehiwet yasemaln
@aregashgebere
@aregashgebere 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️
@helenpawlos774
@helenpawlos774 5 күн бұрын
amen Kal hiwot yasemaln mengtun yawrsln
@Asrat21
@Asrat21 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liduludu4383
@liduludu4383 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AgNdb-ki5mq
@AgNdb-ki5mq 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንም
@mekdesehlhardt2735
@mekdesehlhardt2735 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@gyejosy
@gyejosy 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@kalkidanazalye5305
@kalkidanazalye5305 4 күн бұрын
አሜን አሜን
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 5 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 😊❤
@BatiMlatu
@BatiMlatu Күн бұрын
በረከትዎ ይደርብን አሜን
@weynitesfay5878
@weynitesfay5878 5 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 6 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤️ 🙏 🌹 kale hiwot yasemalen ❤️
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@abelhagos1673
@abelhagos1673 6 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@khankhan-dr6yn
@khankhan-dr6yn 6 күн бұрын
Kal Hiwet yaseman Amen amen 🙏❤️🙏
@mekdesatsbeha3233
@mekdesatsbeha3233 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@صوفياصوفيا-ح9ن
@صوفياصوفيا-ح9ن 5 күн бұрын
ኣሜንኣሜንአሜን
@AxmawitEthiopia
@AxmawitEthiopia 5 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@meliff2083
@meliff2083 5 күн бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 5 күн бұрын
ፈተና ሰው ሪሱን እነደያወቀ በትክክል የሚያሰፈልገውን ነገር እንዲረዳ ነው ።ከሁሉ በለይ የሆነውን የእግዚአብሔርን ረድኤት እንድንገነዘብ ፍቅሩን ጥበቡን ያሰተምረናል
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 5 күн бұрын
🙏 Amen , God bless you
@bilanetsehaye3673
@bilanetsehaye3673 5 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 5 күн бұрын
Amennnn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
@ElshutinaTina
@ElshutinaTina 6 күн бұрын
Amen amen amen
@nitsuhmulugeta3900
@nitsuhmulugeta3900 5 күн бұрын
ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማለን
@semarasemara2238
@semarasemara2238 5 күн бұрын
Amen kalhiwot yasemalen
@ritatewede4305
@ritatewede4305 5 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@senafekhaile5090
@senafekhaile5090 5 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 6 күн бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@Saba-7
@Saba-7 6 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 5 күн бұрын
አሜንቃለሕወትንያሰማልን
@KukuMessay
@KukuMessay 6 күн бұрын
Egziabeher yetemesegen yhun
@TigistAdno
@TigistAdno 3 күн бұрын
Ameen tebrku
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 6 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@Samrawityitayew
@Samrawityitayew 3 күн бұрын
Kalehiwoten yasemaln memher
@teshalegutema2691
@teshalegutema2691 6 күн бұрын
ታሪኬ ነው 😢❤
@RahelYitbarek-i4q
@RahelYitbarek-i4q 2 күн бұрын
Aman aman kalehiwet yasemawete
@SamrawitNegassi
@SamrawitNegassi 5 күн бұрын
Qale Hiwet yasemaln!
@user-MOONmd21
@user-MOONmd21 5 күн бұрын
Qale hiwet yasemalin Kesis❤
@senaySelam
@senaySelam 5 күн бұрын
አሜን ቀሲስ 🙏❤
@MelkamSelam-m5m
@MelkamSelam-m5m 5 күн бұрын
Amen!!!
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 5 күн бұрын
አሜን❤❤❤
ዲያቆን ዘላለም ታዬ መንፈሳዊ ሰው Diakon zelalem taye @SenbeteChirstian
53:25
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 12 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 87 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 30 МЛН
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
በእምነትና በትዕግስት ያሰበነው ጋ መድረስ Kesis Ashenafi #duet #podcast #agape#habesha
15:17
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 130 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 149 М.
❤ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር  ( 0927 58 0758 )
2:46:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН