ተገድጄ የማልፈልገውን ላገባ ነው (ታሪክ)

  Рет қаралды 15,293

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

4 ай бұрын

#ሰያ ቲዩብ #seya tube
ከታሪክ
ታሪክ
ታሪኮች
ማህደር
ትረካ

Пікірлер: 251
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 ай бұрын
ላይክ እና ሼር አይረሳ
@user-rl7ew4qi5w
@user-rl7ew4qi5w 4 ай бұрын
ቁጥርህን እኔም ጨቆኛል ምክርህን እፈልጋለሁ
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ሰያወድማችን አላህይጨምርልህ እኔም ቁጥርህ እፈልጋለሁ ባላህ ቁጥርህ ስጠኝ😢
@susuz924
@susuz924 4 ай бұрын
እኔም
@user-yj1ym2bh7r
@user-yj1ym2bh7r 4 ай бұрын
Aslmi alkumi woramtulh
@radiamuktar7419
@radiamuktar7419 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ي الله
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 4 ай бұрын
ትዳር ምርጫ አይደለም እንደ ራሴ ከሆነ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ላንች የሚጠቅመውን ይስጥሽ የደስታ ሀያት ይወፍቃችሁ ሰላተል ኢስቲኻራ ስገጅና ዱአ አድርጊና ወስኝ አላህ ይምረጥልሽ
@fatimamohammad5987
@fatimamohammad5987 4 ай бұрын
ኢስቲኻራ ስትይ ተሀጁ ሶላት ነው😊
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 4 ай бұрын
አይደለም ሶላተል ኢስተኻራ ማለት ሁለት የሚመረጡ ነገሮች አጣብቂኝ ሲመጣብሽ ሁለት እረካአ ተሰግዶ ዱአይደለጋል አላህ የተሻለዉን እድመርጥልን​@@fatimamohammad5987
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 9 күн бұрын
አይዳለም ውዴ ሁለት ሩኩእ ሶላትነው ​@@fatimamohammad5987
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj 4 ай бұрын
አሏህ ኸይር የሆነው ይስጥሽ ውዷ እህቴ እህቶቸ በተለይ በስደት ያለን የመዳብ ቅመሞች አላህ ጡሩውን ትዳር ይስጣችሁ
@user-ep9ye9he1z
@user-ep9ye9he1z 4 ай бұрын
👍👍👍
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 4 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚንንንንንንን
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 4 ай бұрын
አሚን
@alinaalina212
@alinaalina212 4 ай бұрын
አሚንአላሑመአሚን
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين يارب يارب يارب الله ይወፍቀን አላህ ሱብሃነው ተአላ የመረጠልን ለኛ ኸይር ነው ና ያረብ ያረብ ያረብ እስከመቸ የሰው ቤየት ግርድና ስደት ያረብ
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s 4 ай бұрын
አንደኛ ነኚ ማነዉ የሰያን ትምህርት እንደኔ እሚወደዉ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 4 ай бұрын
እኔ
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r 4 ай бұрын
ine
@sartt4348
@sartt4348 4 ай бұрын
እኔ ነኛ ባደኛ ደርጃ❤❤❤❤❤😢
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k 4 ай бұрын
ሀብታሙ እማ ሀብቱን መቁጠር እንጂ ላንቺ ፍቅርም ድንም አይጨነቅም
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 4 ай бұрын
አላህ የተሻለውን ይምረጥላት ሁለት ረከአ ሰግዴሽ አላህን ለምኚው ለኔ ይበጃል የምትለውን ያንተን ባሪያ ምረጥልኝ በይው
@bint.seid.
@bint.seid. 4 ай бұрын
ሠህ
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 4 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ ድውች
@user-se9iv2vf6p
@user-se9iv2vf6p 13 күн бұрын
ሰህ
@zinabhosin7490
@zinabhosin7490 4 ай бұрын
የገዘብ ሳይሁን የረሱላችንን ሱና ተከታይ የሆነውን አላህ ይምረጥልሽ ❤
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 4 ай бұрын
ሱብሁን አላህ የኔ ታሪክ ይመሳሰላል እኔ ግን ያለቀሰኩ ከምሸቱ ሶሰተኛወን የተነሳሁ ለጊታየ ነገረኩት አላህ ይሰጣቸው ቤተሰቡቸም ድሀውን መረጡልኝ አላሀምዱሊላሂ ድሀም አይባልም ቤት አለው ደዛኛው መኪና ሰለለወ ነውንጀ አላህ ይረሀመው አባቴዋ አላህ በጀናት ይበሸረው እሱ ነው የመለጠልኝ እኔ ነበረኩ ሀብታሙን ላገባ ያልኩ የተወሳውሰኩት ሱብን አላህ ሀብታም ተበየው አግብቶ ሁለት ፈታ ጉዳየን ለአላህ ሰጠሁት እሱ መረጠልኝ አላሀምዱሊላሂ ያገባሁት የኔ ሚሰኪን አላህ ኸይሩን ሁሉ ይክፈትለት ሰውድው ጨዋ በዱኑ ጠንካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h 4 ай бұрын
እህቴ አረብ አገር ካለሺ ኢማን ካለው ልጂጋ ተረዳድታቺሁ ታድጋላቻሁ እሱን አግቢ የተፈጠረውን በደብ አስረጂው ወደሀገር አትግቢ ትንሺ ስሪይ ❤ይሄኚው ጂብነው አይሆንሺም ዛሬ ያላከበረሺ ነገ ብትርነው እሚጠብቅሺ
@sadat0fik166
@sadat0fik166 4 ай бұрын
አዎ ወላሂ በትክክል
@susubnitbaba
@susubnitbaba 4 ай бұрын
ሳህ
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 27 күн бұрын
ትክክል
@neima2690
@neima2690 4 ай бұрын
የኔውዲ የምትወጂውን የሚያከብርሽን የምትወጂውን አግቢ በውለታ ብዛት ተገደሽ ብታገቢ ምንም አትጠቀሚም ሂወትሽ የተዘበራረቀ ይሆንብሻል የሰውልጂ አህላቁ ሲያምር ነው አላህ መልካሙን ነገር ይምረጥልሽ ሰውየውን ባታገቢው ይሻላል አላህ ሰፊ እሪዝቅን ይወፍቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 ያንኛውን መልካም ሰው አግቢ ቤተሰቧችሽን ቁጭ አዲርገሽ አማክሪያቸው።
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 ай бұрын
ሳያገባት የናቃት ገብታ ስታለቅስ ልትኖር😢ላ ይቅርብሽ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 4 ай бұрын
1የረዳቸውን ገንዘቡን መልሸለት 2ሁለቱንም አታውሪአቸው 3ስራሽን ስሪ ሀገር አትግቢ 4ለቤተሰቦችሽ አሰረጅ ለኔ አይሆነኝም በይ ለድንሽ አሰቀድሚ መጨረሻ ላይ ድን ያለውን የወደድሽውን አግቢ ውድ አሏህ አለሽ መብትሽን አሰከብሪ ውድ ሲቀጥል ስሪና ለቤተሰቦችሽ እረጅ ለራስሽም ገንዘብ ያዥ ሀሳብሽን አሳክተሽ ትገቢአሐሽ
@fetiyaabeshasha
@fetiyaabeshasha 4 ай бұрын
አላህን ሚፈሩት የሆት ሰዉ ከምንም አይዳደርም ደስታን የሚሰጥሽን ምረጪ የማያስከፋሽን አዱኒያ አላፊ ናት ለልጆችሽ ጡሩ ሚሆነ አባት ሲያወራ ክብርሽን የሚጠብቅልሽ
@furiduri8440
@furiduri8440 4 ай бұрын
ወድልጂ ሰለገዘብ ካወጋ አሂራ ዱኒሺን ያበላሸዎል ምከኒቱም እኔም ትዳሬን ፈትቻለሁ ምከኒቱም ሰለገዘብነው ሁለየ የሚወራኝ ፈቅሩ ሁላ ጠፋብኝ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 4 ай бұрын
እንክንም ተገላገልሽ አላህ ጥሩትዳር ይወፍቅሽ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b 4 ай бұрын
ትክክል ነው የሰያ ሀሳብ አላህ ካችጋይሁን እህቴ አባትሺንም አላህ ልቡናይስጥልሺ ኢሻአላህ
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 4 ай бұрын
ያረብ መልካም ሤት አዲርገኝ መልካሙንም ትዳር ወፍቀኝ
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 4 ай бұрын
አላሀምዱሊላሂ ጉዳየን ለአላህ ሰሰጠው መልሰ ይሠጠኛል አላሀምዱሊላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
በሀብቱ ለቤተስብ ረድ ማለት ነጊ ለሴት ክብር አለው ማለት አይደለም ቅድመያ ለእራስ መኖር እራስ የምያክብር ሰው ማግባት
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 4 ай бұрын
ወላሂ የቤተሠብን ነገር ተውት እኔ ድን ያለውን መረጨ እናቴጋ ጦር ተከፈትኩ ድፍን 2አመት ሞላ እኔም አልተውም ብየ እቢ አልኩ በኸደችበት ታዋርደኝ አለች ሀብታም ድን የለወውና ሀብታም አግብቸ ከምቸገር የሷ ትችት ትንሽነው በቃ ለውዱ ባሌ ደሞ ኢሸአላህ በአንድላይ ሠርተን እንለወጥ አለን በአላህ ፍቃድ ኢሸአላህ ያረቢ አንተ እርዳኝ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 4 ай бұрын
አብሽሪ እውነታው ሲገባቸው ይመለሣሉ አላህ ሀብቱንም ሰላሙንም ፍቅሩንም ድኑንም ይወፍቃቺሁ
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k 4 ай бұрын
እህት ድሀዉን አግቢ ፍቅር ያለዉ ድሀ ቤት ድን ያለዉ ድሀ ቤት
@Ggg-fj3vl
@Ggg-fj3vl 4 ай бұрын
💔 አትሻብኚ ነዉ ወላሂ ይቀየራሉ ሢቀየሩ ደግሞ ሠዉ ያኔ አብሯቸዉ የነበረዉን ይረሣሉ 💔💔💔ወላሂ ሠዉ ሥንባል ከባዲነን😭
@MeremSani
@MeremSani 4 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله عليك ياخي جزاك الله خير وبارك الله فيكم يالشيخ زادكم علمآ وفهما ❤
@furiduri8440
@furiduri8440 4 ай бұрын
ድሀውን በድኑ ጠካራ የሆነውን አግቢ የኔእህት ገዘብ ያለው ወድ ሌላሴት ይደርባል ሳህ
@user-jb2vu7ee6t
@user-jb2vu7ee6t 4 ай бұрын
ሰህ
@siraj7213
@siraj7213 4 ай бұрын
አላህ ለእዱኒያም ለአከይራም የሚበጅሽን ይምረጥልሽ ያረብ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 ай бұрын
አሏህ ለዱኒያሽም ለአኼራም የሚሆንሽን ቤተሰቦችሽንም የሚያከብርልሽን አሏህ ይምረጥልሽ እህቴ አባትሽን እንደማንም አሳምኚው ደሞ ሰርተሽም ከአሏህ በታች አንች ሂወቱ እንዲቀየር አድርጊ ሀገር ባትገቢ የተሻለ ነው ገና አመትሽ ነው ውስጥሽ ለሚወደው ውስጥሽ ስሚት ካለው ሰውጋ ሁኚ የሱሀብት ነገ ጠፊ ነው ከሰራችሁ ከሱ በላይ ትሆናላችሁ ዱአ አድርጊ አሏህ ኸይሩን ይምረጥልሽ እህቴ
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 4 ай бұрын
ሰያው ትክክልነው ያልክው ሀሳብክ ትክክልነው እህቴ አብሽር አላህ ህይሩን ይምረጥልሽ ያረብ
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 4 ай бұрын
ሀብታም አግብተሺ እደቃ ከምትቆጠሪ ባታገቢ ይሻላል ወላሂእህቴ አትግቢ ወዳገር አትግቢ እባትሺ ውለታ ከብዳት ከሆነ ገዘቡን ይስጡትእጂ አግብተሺ ተቀጠይ አልልሺም ብታገቢውም መጨረሻሺአያምርም የደረሰበት ያውቀዋል😢😢😢😢
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 4 ай бұрын
በትክክክል እሕቴ እኔምእዳችነው እምላት እውስጤ ያለውን ነገርሽልኝ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 4 ай бұрын
እህቴ እንዳትሸወጂ ሚወድሽን ሚያከብርሽን አግቢ ቤተሰቦችሽ አክብሪ እንጂ የግል ሂወትሽ ሚበጠብጥ ውሳኔያቸው እንዳትቀበይ አንቺ ነሽ ምትኖሪበት ብዙ ሴቶች ማውጣት እችላለሁ ሚለው ለራሱ ምን ያክል ግምት ቢሰጥ ነው ይህ የአይምሮ ድሃ ለኪስ ብቻ ሃብታም ይቅርብሽ ያኛው ነገ ሃብታም ይሆናል በርግጠኝነት እሱን አግቢው በደንብ አስቢበት !!!!!
@user-gu4rx5iz4z
@user-gu4rx5iz4z 4 ай бұрын
ወንድም ሰያ ጀዛካላህ ኸይር ያችን ምረጫ አገቢ እህት አባትሻን ቀስብለሺ አሳምኒቸው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 күн бұрын
ገና ሳታገቢ እደዚህ የሆነ ስታገቢው አችንም ቤተሰቦችሽንም ይንቃቸዋለል እደኔ ይቅርብሽ እኔ ቤተሰቦቸ የሀብታም ልጂ ነው ብለው መርጠው ድረውኝ ምርጥ የልጂነት በሽታ ፅፅት ንደት ሰው አለማመን ይዥ ወጣሁ ሀብም ማየት ቀርቶ ሳስብ ሁሉም እደነሱ ይመሥለኛል ያቀጠቅጠኛል የለበኩት ልብስ ሳይቀር ነቀጡኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ከኔ አልፈፌ ለቤተሰቦቸ ተርፊያለሁ ሀብታም ባል ምርጫችሁ እዳታረጉ መቸም ቢልን
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 2 ай бұрын
የሰያት ትምርህት በጣም ምርጥ ነው ወላሂ እኔ ተመቹተኝል አላህ ይጨምረለህ
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 4 ай бұрын
ርዝቅ በአህላ እጅ ነዉ ዉዴ ምትወጂወን አግቢ
@user-pc3yp5iw9e
@user-pc3yp5iw9e 4 ай бұрын
ውዷ እህቴ ዱአ አድርጊ ድሀውን የሚወድሽን የምትወጂውን አግቢ ተመፃዳቂው ይቅርብሽ ብታገቢውም ሰላም አይኖርሽም ዙሮ ያረክስሻል የሚስበው በገንዘቡ ነው ይቅርብሽ አባትሽን አላህ ያራራልሽ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 ай бұрын
ለገንዘብ ብላችሁ ሰውን የራሳችሁ ለማድረግ የምታሯሯጡ ሰወች አሏህ ልብ ይስጣችሁ ወላሂ ልብ ያማል ሰውን ማንነቱን ትተው ከሱ ውጭ ላለው የማይሆኑት የለም ኡፍ ሚነውም 💔
@user-zo6pt2yn5s
@user-zo6pt2yn5s 4 ай бұрын
እህቴ አቂዳ ያለውን ምርጭ አኸራሽኝ የሚያስታውስሽ እዲሁም በዲንሽ የሚያጠናክርሽን ምርጭ ሀብትን ሳይሆን ዲን ምርጭ ለአላህ አስጠጌው ውዶ እህቴ
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik 4 ай бұрын
ይሄ ሂወት ያንች እንጅ የነሱ አይዴለም ለራስሽ የሚሆንሽን ነው መምረጥ ያለብሽ
@user-te1dk4he9c
@user-te1dk4he9c 4 ай бұрын
ሰይድ ጀዛከላህ ሐር❤❤❤
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 4 ай бұрын
እህታችን በአንተ ምክር ልትፀና ይገባል ማለትም የእሶን ተመሳሳይ ያሳለፈች እህት ነበረች ታሪኩ ተመሳሳይ ነው ግን አባቶ የወሰነውን ባል አገባች ግን 3ልጆች ከወለደች በኃላ ነገሮች ሁሉ ተቀየሩባት ትዳሮም ተበተነ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 4 ай бұрын
ድን ያለውን አግቢ ምንም አታመናች እህታችን
@user-dh5oj4fu5w
@user-dh5oj4fu5w 13 күн бұрын
የቤተሰብ አክብሮ ለብቻነው እህቴ አላህ ዲነኛውን ይምረጥልሽ ሀብታሙ እደቃ ነው የሚያስብሽ በገዘቡ እደገዛሽ እኔ በቤተሰብ የተነሳ ያለፈ ሂወቴ ተበላሸ ልጅነቴን አጣሁ ወደፊትእ እምነት አጣሁ እፈራለሁ ወድልጅ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 4 ай бұрын
ገንዘብ የሌለው ዲኑንና አህላቁ ያማረው ይሻላታል ባለ ገንዘቡ ይቅርብሽ እህቴ
@user-qt7jn1xb1d
@user-qt7jn1xb1d 4 ай бұрын
እህቴ አች መምርጦያለብሽ። ድኑን እና አህላቁንነው ደሙ አችአትሂጂ እሡእደማይጠቅምሽ። እያወቅሽ እደት ለመሂድ ታሥባለሽ ቡሀላ እዳታለቅሽ አላህይርዳሽ። አትሂጂ እሡን እደማትፈልጊ ንገርው ላደረገውነገር አላህ ይስጠው አቸለጊዜው ጠክርሽስሪ ከዛ የአችየማስብልሽን ታገቢአለሽ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 4 ай бұрын
اللهم صلى وسلم وبارك على حبيبنا نبينا محمد صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦቿን እንደምንም ማሳመን ማስመከር ነው ያለባት አሏህ የተሻለውን ይምረጥልሽ እህታችን
@rokiaali5726
@rokiaali5726 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወላሂ አንዲ ጓደኛየ ነበረቺ በቤተሠብ ተገፋፈታ የምትወደውን ትታ ቤተሰብ ሀብታም ነው እንጂ የምታገቢው ተብላ አገባቺ ከዛ ምንም ደሥታ የላትም ከዛ አንዲ ወለደቺ ከዛ ልፋታ ሥትል ተይ እያሉ ሁለተኛ ወለደቺ ከዛ ራሷን ለማጥፈት መረጠቺ እናም ጠፈታ አረብ ሀገረ መጣቺ እናም እህቴ ሀብት ያለው ሳይሆን መምረጥ ያለብሸ የነብዩን ሱና ተከታይ የሆነ ወንዲ አላህን የሚፈራ ውን ምረጭ ደሀውን ፈጣሪን የሚፈራውን አግብቶ መኖረ ይሻላል ትለወጣላቺሁ ሠረታቺሁ እናም ሀብታም አትምረጡእህቶቺ
@user-un7qb2bg7e
@user-un7qb2bg7e 4 ай бұрын
ስብሀነ አላህ እውነት ነው ወድሜ ሀቅነው
@user-dr1ck3df3m
@user-dr1ck3df3m 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና ካተ ብዙ ነገር ተምርያለሁ
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 4 ай бұрын
ትክክክክክል ነህ ሰያው የኝ ጀግና ወንድም 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ገዘብ ሳይሆን መልካም ስነ ምግባር ነው ዋናው ወላሂ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 ай бұрын
አይ አንዳንድ ሀብታም ያልተማረ ሀብታም ደሀን የፈጠረ ይመስለዋል እህቴ በጊዜ ላሽ በይ ሆ በዃላ ማትወጪው ነገር ውስጥ ነው የምትገቢው !!
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم አላህ ይርዳሺ ያረብ አላህ ላቺ ያለውን አላህ ይምረጥልሺ ያረብ አላህ ላቺ የመረ ጠልሺ የተሻለነውና ያረብ ያረብ ያረነብ ونعم باالله العلي العظيم جزاك.الله كل خيرا يا أخي
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ
@uugh5188
@uugh5188 4 ай бұрын
ሰያዉ ትምህርትህ አሪፍነዉ. ጀዛካላህ
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 4 ай бұрын
walkoma salem warhamtalh wabarkti ustza ey
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 4 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህኸይር
@user-gq6dy3ql2u
@user-gq6dy3ql2u 4 ай бұрын
ጀዛከአሏህ ኸይር.
@ZahraFeta
@ZahraFeta 4 ай бұрын
አሏህ ከይሩን ይወፍቅሺ ሶላተል እስቲካራ ሥገጀና ዱአአርጊ ወዲ ሥለገዘብ ከሆነወሬው ከባዲነው አሏህ ላቺጠቃሚውን ይምረጥልሺ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 16 күн бұрын
ወላጆች ለልጆች ባልን እጅ ገንዘብ መራጭ መሆን የለባቸውም ባይ ነኝ አላህ የስነምግባር ሀብታም የሆነው ጋ ያቆራኝሽ አንዳንድ ቤተሰብ መልካም የሆነን ሲመር አንዳንድ በተቃራኒው ይሆንና የህፃናቶች ሂወት ጨልሟል በዚህ ሰበብ የማቃቸው 😢 የሚያሳዝኑ አልሃምዱሊላህ የኛ ወላጆች ደግሞ ለየት ያሉ ናቸው እማ እኛን ስመክር ድህነት አቧራ ነው ከሰራችሁ ይረግፋል አባትሽን ከነድህነቱ በስነምግባራቸው ነው ያገባሁት ትለኛለች መሥፈርታቸው ታዳ ለወንዱም ለሴቱም ስነምግባር ነው የስራ ተነሳሽነቱን የቤተሰቦቹን መልካምነት አለቀ። ቀየ ጥቁር ወፍራም አጭር የለም ይህ ካለው ሀብታም ነው እነሡ ጋ ሁለቱን በዚህ መልኩነው የዳሩት 😂 የመሃር ማጋፋት የለ ምን የለ 😂 እኛን የሚያከብሩ ይሁ በቃ አልሃምዱሊላህ አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልኝ
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 4 ай бұрын
ደህነት ጅል ነው😥😥😥
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 4 ай бұрын
አላህ ኸይር የሆነውን ይምረጥል
@habibagh
@habibagh Ай бұрын
የኔ ታሪክነው የመሰለኝ እኔም ቤተሰቦቼ የደዱት ልጅ ካባቱ በጣም ጓደኛ ናቸውና በጣም ይዋደዳሉ የልጁ አባትነበር ላባቴ የጠየቀው ልጁም እኔ መሆኔን ሲያቅ እደሚፈልገኝ ነገሩኝ ልጁንም በደብ የማቀው አብረነው ያደግነውና እሱን ካላገባሽ ተባልኩኝ እኔደሞ ከአራት አመት በፊት የማቀው የትዳር የጠየቀኝ ልጅ ነበር ያኔ እድሜዬ 13 አመቴ ነበርኩ እና ስለትዳር ምንም አላቅም ከዛ 14 ስደት መጣሁ ልጁን እቢብዬው ሶስታመት ለመነኝ የትዳር የሚሆነኝ ወድነው በሁሉ ነገሩ እኔ አሻፈረኝ አልኩት አራታመት ለመነኝ ካራታመቱ በሇላ ያባቴ ጓደኛልጅ አግቢው ስባል እኔ በፊት እቢያልኩት እሺ አልኩኝ ልጁም ደስ አለው ቤተሰቦቼ አይሆንም እኛ የመረጥንልሽ አግቢ ብለው ከለከሉኝ ለልጁ እሺብዬ ከስት ድካም በሇላ ተስፋ ሰጥቼው ምልበለው እደሚወደኝ አቃለው ከዛ አማራጬ እኔ የወደድኩትን እዲፈቅዱልኝ አስረዳሇቸው እዴት የሱ ምንም አይነት የትዳር ስሜት ከሌለኝ ሰውጋ እኖራለው ብዬ ነገርኳቸው እናተ በኔ ቦታ ሆናቹ እዩት አልኳቸው እናቴም ትክክልነው አለችኝ እናቴ አባቴን አሳመነችልኝ አባቴም ኢቅርታ ጠየቀኝና ከምወደው ልጅጋ ኒካህ አሰሩልኝ አልሀምዱሊላህ አሁን እህቴ የምመክራት ነገር ቢኖር ማናቹም እህቶቼ የምትወዱትን የሚወዳቹን ሰው የትዳር አጋራቹ አድርጉ ቤተሰብ እቢ ቢሉም እነሱ ትህትና በተሞላበት ንግግር ቤተሰቦቻቹን አሳምኑ ምክኛቱም ትድ ራሳቹ የምትኖሩት ሂወት እጂ እነሰ ገናለገና ስለወደዱት እናተ የዛን ሰው ስሜት ከሌላቹ አታግቡ ደስተኛ ሆናቹ መኖር ከፈለጋቹ ምትወዱትን በቤተሰብ ፍቃድ አግቡ
@user-og8ue7xx3n
@user-og8ue7xx3n 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
በመጄመሪያደረጃ ማወቅያለብሽ የእራስሺን ህይወትየምትኖሪው አንች እንጂ ቤተሰብ አይደለም. ገንዘብ ቢኖረው ፍቅርና ክብር ካልሰጠሽ ምንይሰራልሻል ውለታም አይሰርሽ አባትሺንም ንገሪቸው እሱን ማግባትአልፈልግም በይ መብትሽነው አንችነሽ መምረጥያለብሽ ሁለትረካተን ስግደሽ ጌታሺን ለምኜ ዲን ያለውን አንችን የሚወደውን ይወፍቅሻል
@hdhrdhdhrhf1091
@hdhrdhdhrhf1091 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይነር
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 4 ай бұрын
ሱበሀን አለ አለሀ ይዘንልን መሸሀለ ሰየዉ❤❤❤
@chinamole
@chinamole Ай бұрын
u are right
@user-iu1ft6wm3q
@user-iu1ft6wm3q 4 ай бұрын
ላላላላላላላላላላላላ የኔ እህት የቤትሽ ምርጫ ይቂርብሽ
@fgvdf5352
@fgvdf5352 4 ай бұрын
ጀዛክአሏሁ ኸይራ ወድማችን
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hcdhdt9383
@hcdhdt9383 4 ай бұрын
እህቴ ኢማኑን አላህ ይጨርልሺ እንቺ የጠየቅሺዉ ጥያቄ ላዳመጠዉ ሁሉ መዳሀኒት ነው ወንድማቺን ሺኩረን። ጀዛሀን አላህ ይክፈልክ
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 4 ай бұрын
ሰለሏህ ወአሊሂ ወሰለም
@user-lh2xb2no9m
@user-lh2xb2no9m 4 ай бұрын
አለሀ ከይራሺን. ይምረጢልሺ
@Leylahussin
@Leylahussin 4 ай бұрын
ድሀባል አግብታ በረሀብ ሞተች ሲባል አልሰማንም አብታም ባል እጂ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 4 ай бұрын
ማሻአሏህ❤ሰያአሏህይጠብቅ❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 4 ай бұрын
አረ ይቅርብሽ የዱንያ ጀሀነም ይሆንብሻል አያከብርሽም ቤትሽ ደስታ አይኖረሽም. በብሩ የገዛሽ ይመስለዋል ተይው ይቅርብሽ በሽተኛ ያደርጉሻል ሲም ቀየርሽ ወላጆችሽ አግባብተሽ ተናገረሽ ገንዘብ የሌለው ሰው አግቢ ጥሩ ሂወት እንዲኖርሽ ዘንድ🎉አላህ ኸይርሽ ይምረጥልሽ እህቴ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 ай бұрын
አላህ የተሻለዉን ዪምረጥልሽ ላች ያለዉ ከሁለቱም ዉጪ ሊሆን ዪችላል ምን ዪታወቃል አላህ ነዉ አዋቂዉ
@user-yj1ym2bh7r
@user-yj1ym2bh7r 4 ай бұрын
Side jezakumlha kayre wl as wr wb ❤❤❤❤❤❤❤
@sofiyazayinu
@sofiyazayinu 4 күн бұрын
አስላም አላይኩም ዎረሀመቱላሂ ውበርከቱ አንድ ጢየቄ ሊጥይቅክ ውንድሜ የኔውም እንደሱው ተመሰሰይ ነው ከአንድ ልጅ ግ ተወዎቅን እሱም በጠም ዪውድኝል እኔም በጠም ውደላው ከተውውቅን ሁሌት አመት ሆነ ግን አንድም ቀን ላሀረም ጠይቆኝ አየቅም ብድን ጠንከር ነው ግን ብር ዬላውም እኔ አክልቁንም ሁልንም ነግር ውድድኩ የልጁ ግን በጠም ሩቅ ነው ቤተስቦቼ እንድምየውር አይውቁም ነብር እኔ ተማር ነብርኩኝ እኔ ሊየግብሺ ፈልግላው ልቤተስቦችሽ ኒግር አላኝ እኔ እንድመይፈቅዱኝ አውቄ ስድት መርጥኩ እነ ሆድኩ የመጠውት ግን ለኒክ መጠይቅ መጠይቅ ፈሪቼ ነብር ለሱም ቀል ግቢቼአላው እዘ ከሄድኩ ኒክ እነስርሌን ቢዬ ከዘ አብቴን ስጠይቅ አይሆንም አላኝ እነቴም እምቢ አልኝ እነስ አንች እንድትቸግሪ አንፈልግም ዪሉነል ብር የላው ውንድ እንድየግብ ዪፈልገሉ እኔ ደሞ እመን የሌል ውንድ ከግበው አኬረዬ ዪብልሽብኝል ቢዬ እየተጨንቅኩ ነው ግን ከሱ ግ ከተውውኩ ጀምሬ ብዲኔ ጠነክርኩ ጅልብብ እልብስ ነብር ብፍትም ግን እሱ ስለ ኒቀም አስርድኝ ልብስኩ ግን አበቴ እኔገ በደውል ቈጥር ስላስ ነው ምየውረው ማቶው አልችልም ምን ለድርግ ውንድሜ አደረ ምከርኝ
@gjgjgbjgjg
@gjgjgbjgjg 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-cr7cr3hd6l
@user-cr7cr3hd6l Ай бұрын
eshi seya ene teyake nebereny
@thaibhaSameera
@thaibhaSameera 5 күн бұрын
ትክክክል👍👍👍
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አብሺሪ ላችያለዉን አታጭም ታገሺ አችም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 4 ай бұрын
በትክክል
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 27 күн бұрын
አላህየተሻለውን ያውቃል ነገር ግን ሀብታም ከማግባት. ደሀ ማግባት ይሻላል ምክንያቱም ፍቅር አለ ፍቅር ካለ ደሞ ሁሉም ነገር ይገኛል
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 4 ай бұрын
ኑሮሺን የምቲኖሪ አንቺ ነሽ ኢማን ያሌወን አግቢ
@yuti-cq3rp
@yuti-cq3rp 10 күн бұрын
Allha ye teshal heyoti yesitshi achi tekeli yalishu ulu tekili ayewnimi family ga silazyi allhani Emafar Ena Eemisamashi ga new mihoni albishi selizyi achi betesabishini asemanichew sati kochi be tarega mefasi negarechu gezabi tefi new bicha ke Eamni Emi beliti yelimi ye alishi Enesu asemniniy achimi betesobchesinim keza sew Eji awechi inshallah allha yeteshale nager yesetishi atershi allha Emilyi wedewani sew new Emi fateni❤😢
@user-yl3kl4fj7e
@user-yl3kl4fj7e 4 ай бұрын
እቴእመንየለሁንአጊቢሰያጂዛ❤❤❤❤
@user-ep9ye9he1z
@user-ep9ye9he1z 4 ай бұрын
ማሻአላህ ጣፋጭ ምክርርር
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 4 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ በሰ ዱአአድርጊ አላህ ላቺ ያለወን ይስጥሽ በደብ ዱአ አድርጊ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 4 ай бұрын
ያረቢ
@user-hw6lm3hu1k
@user-hw6lm3hu1k 3 ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@user-eh9cf3bl3z
@user-eh9cf3bl3z 4 ай бұрын
سبحان الله
@ramzia3457
@ramzia3457 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 4 ай бұрын
እህቴአላህየልብሽንይስተካክልልሽ
@muzayin9038
@muzayin9038 4 ай бұрын
Subhan Allah😢
@user-lh2xb2no9m
@user-lh2xb2no9m 4 ай бұрын
አለ ከይራሺን. ይምረጢልሺ
@dxb2483
@dxb2483 4 ай бұрын
😢😢😢sbhani allha
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ አላህ የሚጠቅምሺን ይስጥሺ ድን ያለውን አግቢ ሀብታሞች እኮ በገንዘብ ሁሉም ነገር የሚገኝ ይመስላቸዋል
@user-nl1xn4vl2o
@user-nl1xn4vl2o 4 ай бұрын
አላህ ኸይረኛዊን ይምረጥልሺ ያረብ
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 4 ай бұрын
wa, alekumussalaam Warhmatullhi Wabrkatuu Sallallaahu Aleeyhi wassallam
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 99 М.
9 አይነት ወንዶች ጋር ትዳር  አትመስርቱ ሴቶች!
36:24
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 248 М.
ሀይወት ስትከብድህ ይህን አዳምጥ ይጠቅምሀል
4:27
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ስለማፈቅረው መወሰን አልቻልኩም
8:47
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
ሀፊዙ ልጅ በህይወቴ ተጫወተብኝ😥
17:33
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
አባት ከ3ቱ ልጆቹ አንዱን ሲመርጥ(ፍትሀዊነት)
14:18
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 3,6 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,6 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4 МЛН