KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በፍቅር ተከድቼ አውቃለው ፡አዲስ አነቃቂ ንግግር ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu
41:34
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
በፍቅር ተከድቼ አውቃለሁ!! : ክፍል ሁለት Donkey Tube Comedian Eshetu. Ethiopia
Рет қаралды 458,883
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@helenbirhan900
3 жыл бұрын
ይሄኔ ቁጭ ብላ እያየችህ ጨጓራዋ እየተላጠ ነው ለምን ተውኩት እያለች ባሌ ነው ማለት ስትችል አሁን ግን😄ለማንኛውም የሰው መድረሻ አይታወቅም አሪፍ ታሪክ ነው
@Samira-lw9pj
3 жыл бұрын
በጣም ኪኪኪ
@firdoustube5078
3 жыл бұрын
በጣም
@ሱሱያባቷልጅ
3 жыл бұрын
በጣም
@danielgirma
3 жыл бұрын
leswam tru bota emegnlatalhu melkam nger endigtemat
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
2 жыл бұрын
ውዶች እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እሼ ክፍል 3 ይቀጥልልን የምትሉ ??
@Zainab-ud3xe
2 жыл бұрын
ተሰናበትኳት አለኮ ምኑን ይቀጥለው ተከታታይ ድራማ መሰለችሁደ🤣🤣
@twinklestar2448
2 жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Nolawi829
Жыл бұрын
❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አድተማሪ ነው❤❤❤😂😂😂
@ethopia0995
Жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe ❤😂
@madina3828
Жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe😂😂😂😂😂ተመሰጣ ነው ውዴ
@tsionemheret5844
3 жыл бұрын
አንተ ልጅ መፅሀፍ ነህ ሄዋንክ እድለኛ ነች አዳሟ የሆንክላት በልብህ የምታፈቅራትን በአይምሮህ የምትስላትን በአንደበትህ የምታመመግናትን የተመኘሃትን ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥህ
@adislasti4907
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@meseretadenew3253
3 жыл бұрын
wow, you are my future wifey haha
@fasikasemachew7094
3 жыл бұрын
አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪክ ነዉ ለሁላችንም አምላክ የምንፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን።
@hannateklie3617
3 жыл бұрын
እንዳልከው ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚገባህ ገራሚ ታሪክ ነው። ብሩክ ሁን
@Nati_Gang
Жыл бұрын
Amen🙏
@sonamsonam7360
3 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ከአመታት በፊት ቢኖሩ ኖሮ የስንቶቻችን ህይወት መስመር ባልሳተ በርታልኝ
@ara8835
3 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ
3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@ልጀእወድሻለሁ
3 жыл бұрын
ነበር ምን ዋጋ አለው ልባችን ከተሠበረ በዃላ ነው ትምርት እየመጣ ያለው😭😭😭
@ዘሀራአባተሙሄየሱፍ
3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@hanun14
3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@tgstamre2724
3 жыл бұрын
እሸቱ ገና ትልቅ ራኢ አለው!!!!! እሸቱ ገና ለብዙዎች ይተርፋል !!!!!እሸቱ በጣም ቆንጆ መገስ ያለው ወጣት ነው!!!!!እሸቱ ሀገር መምራት የሚችል ጎበዝ ነው ትንሽ ልጨምርልህ ብዬ ነው አሜን በል
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@leyowesame8040
3 жыл бұрын
እሼ አንተን ጠንካራውን ጎዙን ታታሪውን ተጫዋቹን እሼ ምርጥ ሰውን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ይመችሁ ወንድሜ 👉❤️🌹
@emukiya7490
3 жыл бұрын
ebakishin subscribe adergilign yene wud
@amiraabdurhman3702
2 жыл бұрын
Yene
@ስንታየሁዳርጌ
3 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ታሪክህ መቼም አይጠገብም
@eyerusalemkederabdela7672
3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በእውነቱ ካንተ ብዙ ታሪኮች እንጠብቃለን በርታልን
@Adne_
3 жыл бұрын
እኔም ቀምሻታለሁ በጣም ነው የሚያመው በጣም አሹዬ አንተን ስሰማህ የኔንም የፍቅር ሂወቴን አስታወስኩ በጣም ነው ስንከዳ አለም ነው የሚጨልምብን ወይ ምግብ መብላት 😢 እውነት ነው እኔም እራሴን ጥዬ ነበረ ግን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያን ሁሉ አስረስቶኝ አሁን አለሁ በሰላም ተመስገን
@mehbubaredi2699
3 жыл бұрын
ታሪክህ በጣም ያሳዝናልም😢 ፈገግም ያስደርጋል😊 አሏህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ክህደት
@ramadantube
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@gt9c
2 жыл бұрын
Shekalit
@አፀደማርያም-መ2ለ
3 жыл бұрын
እፍፍፍ ምስጥ ብየ ነው የጨረስኩት ልቤ ባላለቀብኝ እያለ የእውነት እሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ ነው በብዙ ሰዎች ግንኙነት የሚከሰት ለብዙ ችግር እሚዳርግ ስሜት ነው እናመሰግናለን
@ስላምሰላም
3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት አለው በፍቅር ህይወት ውስጥ ላለውም ወደ ፊት ላሰባችሁም ምርጥ ነው እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️
@ሀያትሆዴ
2 жыл бұрын
😜
@FatumaAbdu-k2j
Жыл бұрын
በሳቅ ገደልከኝ 😂እሼ አልፎ ስናወራው ደስ ይላል በሰአቱግን ህመሙ ከባድ ነው
@YNESaFekr
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ልጄ 13 አመት ልጅ ነው የምንኖረው እስራኤል ነው በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት ገጠመኝ መንገር በጣም ያስተምራል። እንደገና ደሞ ያንተን ፕሮግራሞችህን ይወድዋል።
@hawalove2323
Жыл бұрын
ካለሁበት መጥፎ ስሜት ከአላህ ጋ እያወጣሀኝ ስለሆነ አመስግናሀለሁ😥😥😥
@Fikir-vo6xo
3 ай бұрын
በሰላም ነው?
@Tube-xb6fj
3 жыл бұрын
*እዉነት አስተማሪ ታሪክ ነዉ እብድ እና አፍቃሪ እንድ ናቸዉ ግን ከሚወዱት መለየት በጣም ከባድ ነዉ ስሜቱ የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚረዳዉ😥 አንተ ግን 2ወር ተሎ ለቀቀህ🙄*
@meaziwendemumeaziwendemu7012
3 жыл бұрын
ከሌላ ወንድ ጋር ተኝዉ አለችዉ ይቅር አላት አይ ከሱጋር ጀምረናል ፍቅር አለች እና በጣም ያናድዳል እኔ የገረመኝ መናገሩዋ ነው ለመለየት ፈልጋ ምክንያት ነው እንጂ የእዉነት ተሳስታ ብታደርገዉ አትነግረዉም ሰማዉ እንኩዋን ቢላት ዉሸት ነዉ ነዉ የምትለዉ ደፋር ናት በጣም
@Tube-xb6fj
3 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 *በጣም እሱ እዉነተኛ አፍቃሪ በመሆኑ ነዉ ይቅርታ ያደረገላት እንጂ የሰራቹ ስህተት ከባድ ነዉ እና የአፍ አፍቃሪ ነበረች ማለት ነዉ*
@samrawitengda6243
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ትልቅ ትምህትት ነው ፈጣሪ ለኛ የማይሆነውን በምክንያትነት ያስቀረዋል
@frehiwottibebu2563
3 жыл бұрын
አሜን
@mimishow348
3 жыл бұрын
ሲያልፍ ወሬ ይሆናል ደግነቱ በሠዓቱ ግን ህመም ከባድ ነው እንዳልከው ነው አለም የፈረሠች ይመስላል እኔም አንድ ወቅት ላይ ባሌ ከግዛ ጓደኛዬ ጋር ክህደት ፈፅሞብኝ ብዙ ታምሜ ነበር ክብር ይግባውና መድዬ ያ ሁሉ አለፈ ።
@Alhamdulillah_2534
3 жыл бұрын
አይዞሽ
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
3 жыл бұрын
አይዞሽ መድጏኔአለም ላንች አላለዉም ። ግን ሙሉዉን ጻፊ ያለማዊ ስም ብቻ ነው በጭሩ የሚጻፈዉ ወይም የሚቆላመጠዉ ይላሉ አባቶች ሙሉዉን መድጏኔለም ብለሽ ❤
@saraalemu530
3 жыл бұрын
የመድሃንኣለምን ስም በሙሉ ፃፊ እህት ኣስተካክዪ
@rahelreda9107
3 жыл бұрын
እሼ በጣም አስተማሪ ትምርት ነው እውነት ነው ለሁሉም ግዜ አለው ሰላምክ ይብዛልኝ እሼ ምርጥ ሰው
@najatjemal5833
3 жыл бұрын
ሂወት ከባድ ናት እሷ እንደፈለገችው እንጂ እኛ እንደፈለግነው አትሆንም 100% 👌👌👌❤❤🇪🇹 ብቻ ፈተና ጥሩ ነው ያስተምርሃል እንጂ አያማርርም ለገባው ብቻ 👌❤
@saronaddis9068
3 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም እሼ የፍቅር ሰው ❤️my respect for you 📈📈📈📈
@masaratamman5497
2 жыл бұрын
💕💞💓💗💖
@huhjaj9123
2 жыл бұрын
Wowwowo😍😍😍😍
@HHJJKKKK
3 жыл бұрын
ወላሂ እሼ በጣም ለኔ ጠንካራ የሚያደርግኝን ነገር ነው የነገርከኝ አመሰግናለሁ እውነት ለኔ ብቻ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ ኡኡኡፍፍፍ እወድሀለሁ ወላሂ ኑርልኝ ምርጥ ሰው
@seadatube4526
3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየ,
@louatlouat8603
2 жыл бұрын
መነፃር ነው. ወላሂ. ሁሉም ያምርብታል. በውነት
@eyosiyasabera8271
3 жыл бұрын
በእዉነት በዚህ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ሳልሰጥ ማለፍ አልችልም እጅግ እጅግ በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁት መልዕክቱ ልብን የሚፈነቅል ሀይል አለዉ ለሚያስተዉል ሰዉ ከዚህ በላይ ምክር የለም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
@hawisheleme6053
3 жыл бұрын
እሼ በቃ ስለኔ ነው ያወራሀው ህመሜን ለካ ሌላ ሰውም ታሞታል💞 Hawiye አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ♥️ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ♥️
@hawisheleme6053
3 жыл бұрын
@Rahma አብሽሪ ውዴ አላህ ለኛ ያለው በግዜው ይመጣል::
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ታሪክ እውነት ነው በጣም ከባድነው አይዞክ ለበጎነው ላንተ የተቀመጠ ይኖራል ፈጣሪ ያስቀመጠል አለ
@adanechshlbiru1495
3 жыл бұрын
እሽ አርፍ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ለሁላችን እውነትን ፍቅር ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@thaybakasa2176
3 жыл бұрын
በእውነት እሼ ለኛ በአረብ አገር ለምንገኝ ሤቶች ምርጥ የህይዎት ታሪክ እያሥተማረነው በተለይ ለክፍለ ሀገር ሤቶች ልብ ያለው ልብ ይበል በአሁኑ ሠአት ሤቶች በተለይ ሣኡድ አረቢ ያላችሁ
@eiduseidu8404
2 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ እሼ እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
3 жыл бұрын
ጨጓራዬ መፍጨቱን ትቶ ያጨበጭባል አላለም😂😂😂😂ኡፎይ😂😂ዘና እያልኩ ተማርኩበት ይመችህ እሼ👌
@nefisa3053
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በሣቅ ግድልል
@ዮሐንስአባቴ
3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@emuahlmetube4149
3 жыл бұрын
እኔኮ ስወዴው ሀረካቱን
@firdoustube5078
3 жыл бұрын
ክክክክ ሁለተኛ እያዳመጥኩ ነው
@zulayka4658
3 жыл бұрын
@@firdoustube5078 እኔ ሶስተኛ
@hawi488
3 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚቃው😭😭😭
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mekamohammed7556
2 жыл бұрын
አወ።ሀዉየ።በህወት።ትልቁፈተና።ደንገት።በፍቅርመጠመድነዉ።😭😭ብቻያልፍል
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ።።።
@betetube4982
3 жыл бұрын
Amen🙏🙏
@Sarina971
3 жыл бұрын
Amen
@user-xd1dj5dk1u
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@batykale6439
3 жыл бұрын
Amen bantem bet yegebaa
@yemimamesfin744
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@samirawitgobaze4945
3 жыл бұрын
ገና ጨርሺ አልሰማሁትም እሰማው አለሁ አይጠቅምም ብየ አቁሜው ነበር አንድ ወዳጀ ተምሬበት አለሁ ብሎ ስላለኝ ነው የጀመርኩት ላልከው ነው እኔም በጣም ነው የተማርከበት በተ ለይ በባለፍው ታሪክህ ላይ ሴትም ሁነች ወንድ ከተፍቀሩ በጣም እንድለመኑ የሚሁኑት ነገር አላቻው አንተ በወስጥህ ያለው ፍቅር እንሱን ባሳብህም እንሱ ደሞ ይቀልዲብሀን ባለፍው ታሪክህን ስታወራ እኔም እለም ያለ ፍቅር ወስጥ ነበር ሳልደወወልት ውየ አደሬ አላቅም ነበር ግን እሱ ስልኩን አያነሳም ነበር ሌላው ቀርቶ ቴክስት እንኳን ስጥፍለት አይመልስም ነበር እኔም መጣፊን እና መደወሌን አላቁምም ነበር በዝህ ሳአት ነበር ያንተን ታሪክ የሰማሁት ከሰማሁት ሁሉ እራሴን እንድቀይር ያረገኝ የስራ ባልደረባህ በሰጠችህ ፏዶው ነበር እራስህን ሁን አላማህን ተከተል አላማህን አስቀድም ሁሉም በግዜው የሁናን የሚለው እና ሌሎችም የእውነት እኔ እራሱ ታሪኩን በሰማሁ ሰአት ቴክስቱንም ሁን መደወሉን እርግፍ አርጌ ተወከት ከሳምንት ቡሀላ ዝምታይ ገርሞት ብዙ አወራኝ እንድህ መቀየር ገረመው አሁን ላይ እኔ ሳልሁን እሱ ፍላጊ ሁኖ ቁጭ እኔ ግን አሁን ላይ ምንም መስሉ አይታየኝም እና እኔም ተለውጨ ተምሬበት አለሁ በርታ የምሰራቻው ነገሮች ሁሉ ተወዳጅ ናቻው እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ልባቸው በዘር በቡለቲካ የጠፋውን ሀገራችንን እንድተፍረስ የሚረጉትንም እግዚአብሔር አምላክ ልባቸውን ወደራሳቸው የመልስልን ማስታዋሉን ያድልልን ሀገር ችንን ሰላም ያርግልን
@aminauae1063
3 жыл бұрын
የሚገርም የፍቅር ታሪክነው እያዝናናህ ትምህርት አሥቀሠምከን እሸትየ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹
@biruketayetedenekw4848
2 жыл бұрын
እውነትክን ነው አሸ ብዙ ሴቶችም ባሎቻችን ከሌላሴት ጋር ስናገኛቸው ተሳሰተው ነው ሰክረው ምናምን ብለን አደባብሰን እናልፈዋለን እሱም አሳስታኝነው በዛላይ ጠጥቸ ነበር ይላል ነገርግን ፍቅር አዳዴ የፍቅረኛህን ጥፋት አምኖ ለመቀበል ልብህ አይፈቅድም ፍቅር እውርነው የሚባለው እውነትነው ነገርግን ወደራስመመለስ ያስፈልጋል ወንድ ቢሄድ ወድ ይተካል ሴትም እደዛው
@najatjemal5833
3 жыл бұрын
የራስን ታሪክ ስለ አከፈልከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሼ ሁሉም ነገር ትክክል ነህ የኔም ታሪክ ነው የምር ። 😘👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danihd8743
3 жыл бұрын
እውነት ነው እሼ እኔም የሀይ እስክል ተማሪ እያለው ይሄ አይነት ህይወት አሳልፋለሁ እኔም እንዳንተ እስማማለሁ የወጣትነት እድሜ ላይ የወደፊቱን ነው ማሰብ ያለብን እኔም ለ3 አመት በእንደዚህ አይነት ነገር ስሰቃይ ነበር ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፈጣሪ እርዳታ ትምህርትን ጨርሼ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@kuwaitkwt1205
3 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ድንቅ ትምህርት ነው የደርስብት ብቻ ነው የሚወቀወ እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ ድንቅ ስው
@tigist3240
Жыл бұрын
በፍቅር መከዳት በጣም ያማል ሁኖም ግን ለዛ ለከዳን ሰዉ ይቅርታ ማድርግነዉ ከመበቀል እኔ ከፍቅሩ በላይ የወለዳትኔ ልጁ ከድቶኛል ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ቂመኛ አይደለሁም ልጅም አድጋልኛለች አሁን ላይ ከኔ ደርሳ እኩያ ጓደኛየ ሁናለች ስለዚህ በፍቅር ሰትጎዱ ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ሰጡ መልሰ እሱጋነዉ
@አቤቱጌቴሆይይቅርበለን
3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰዉ እናመሠግናለን በጣም የሚያስተምር የሚያዝናና የፍቅር ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@jesusye538
3 жыл бұрын
እስኪ ክፍል 3 ይቀጥል ምትሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@medina5508
Жыл бұрын
መደየት ይቀጥል አሰናበታትእኮ ተፈፀመ
@sigmam6557
3 жыл бұрын
እሼ እኔም ዛሬ ጨለማ ውስጥ ነኝ. ተካድኩኝ 💔💔💔 አንድም ቀን ይደርስብኛል ብየ አስቤ አላቅም ነበር😭😭😭.
@hayemanottube
3 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል
@tsidalmariamhaile8805
3 жыл бұрын
አይዞህ አይዞሽ ይነጋል እኔም የዛሬ ሁለት አመት የተከዳውት የ ሰደስት አመት ፍቅረኛዬን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።
@makamaka3019
2 жыл бұрын
ይሻላል እኔ አለሁ መከዳት አልለዉ ለራሴ ድሬዉነዉ ከዳሁት እዳልል ፍፁም አስቤዉ አላቅም ብቻ እሱ ሚስቱን ይዞ እኔ ትዝታዉን ይዠ ቁጭ መኳረፍ የለ መቀያየም የለ ብቻ ወንድምና እህት ሁነን እረፍ ይሁን ከመጣላት ይሻላል ዴሞ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
2 жыл бұрын
እእህህህ የኔቢጤ እረዳ
@alezacuevas4306
2 жыл бұрын
አይዞን
@tesfamariamgebreiyesus377
2 жыл бұрын
በእውነት እሼ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ያው የቃላት ድሃ ነኝ ባቀረብካቸው 2 የፍቅር ገጠመኞች ማለትም በፍቅር ተከድቼ አውቃለው በሚል እርእስ ያቀረብከው ተሞክሮ ምነኛ ድንቅ ነው። ታሪኮቹ እኔን ያስተማሩ የገነቡ ናቸው በመሆኑም እሼ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ስራዎችህን ሙሉ በሙሉ እከታተላለው እናም እግዚአብሄር እንዲጠብቅህ ምኞቴም ብቻ ሳይሆን ጸሎቴም ጭምር መሆኑን ልነግርህ እወዳለው ድንግል ዋስ ጠበቃ ትሁንህ እሽዬ
@hntsahaylay1955
3 жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ።አደራ በዚሁ ቀጥል መቼስ የኢትዮ አርቲስት ተብየ የምናውቃቸው ናቸዉ። ሚገርም ታሪክ ነዉ የነገርከን።የደረሰዉ ነዉ ሚያቀዉ።ያንተን ብርታት ለብዙዎች ትምርት ነዉ።
@እመቤትእሙ
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እሼ ምርጥ ወንድማችን ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያሁሉ አለፈ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሁን ላይ ይቆጫታል ህይወት ይቀጥላል እሼ በርታ አድናቂክ ነኝ
@elfinish.amessy619
3 жыл бұрын
የእኔ ልዩ ወንድም እሽዬ አንተ ሁሉንም ነህ ኑርልን የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@znabguesh5156
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ የፍቅር ታርክ ነው እሼ ስላካፈልከን እናመሰግናለን አንዳንድ ሰዎች ለግዜዊ ስሜታቸው ስሉ ህይወታችንን እስከ መጨረሻ ጨለማ ያድርጉታል እኔም እንደማንኛው ሰው ፍቅር እንዳይገባኝ ወንድ ልጅ በወንድምነት እንጂ በፍቅር እንዳልቀርብ ያደረገኝ በጣም መጥፎ ግዜ ያሳለፍኩበት የፍቅር ታርክ አለኝ ወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ስጠይቀኝ ያኔ ያሳለፍኩት መጥፎ ግዜያትን አስታውሳለሁ ሆን ብየ ነው የማስታውሰው መርሳት አልፈልግም ጠንካራ ያደርገኛል ከሁሉም በላይ ደሞ የተናገረኝ መጥፎ ቃላት ጆሮየ ላይ እስከአሁን ይጮሃሉ
@seidmame5340
3 жыл бұрын
ጀግና ብርታት ሆኖኛል ያንተ ታሪክ አባቴ ሳድግ ይደርሳል ሁሉም ነገር ✌️😂 ምርጥ ሰው ነህ ብሮ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Salam-mv1hd
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😅😅
@lulitfashion9296
Жыл бұрын
Ynen hewet nw yngerky eshe.btam tenkara swe nh.lne msalye nh.
@joniraga8112
3 жыл бұрын
ሲኖርህ ሁሉም ይፈልጋሀል ወዳጀ ብርን አሳድድ ብሮ የሚገረም ታሪክ ነው እሽ👌
@kokobekokobe4103
Жыл бұрын
የሚወደውን ሰው እግዚሀብሄር ይፈትነዋል
@lulutube1322
3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ከዘራኝናት ከሀይማኖት ያፃደክ ኑፁ ኢትዮጵያዊ ነክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@mimivlog4368
3 жыл бұрын
እሼ የመጀመሪያውን የፍቅር ታሪክን ስታወራ እኔ ከጓደኛዬ ጋር ተጣልተን ስለነበር ተፅናንቼበት ነበር የዛሬው ደሞ ትንሽ እራሴን እድጠይቅ አድርጎኛልን በርታ አስተማሪ ታሪክ ነው
@lemannew5787
3 жыл бұрын
እሸቱ እምርም እሸቱ! ድንቅ መልእክት በያንዳንዳችን ህይወት ላይ ያለ እና የሚሆንነዉ
@mhaiimhaii9572
3 жыл бұрын
ተባረክ የምር ጥሩ ትምህርት ነው ዋናው ነገር እራስክን መቀየርክ ነው
@zeynabtube8743
3 жыл бұрын
እኔ በባኩሌ ብዙ ነገር ነው የተመርኩበት ቀጠዩን ክፍል በጉጉት ነው የምንጠብቀው እሼ ክበርልን በጣም ነው የምወደህ እንደንታ አይነቱን የብዘልን
@richtube5245
3 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ትምህርት ነዉ 😍😍😍
@zikretewahedo6166
3 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@eyerusalem9504
3 жыл бұрын
እሺ
@መቅደስፍቅር-ዀ3ኀ
3 жыл бұрын
እሺ
@faaaa1666
3 жыл бұрын
Lenku.lakulegni
@samuraiadisabab9260
3 жыл бұрын
🙏🙏👍👍😘😘😘😘😘
@AsAs-ps2bh
3 жыл бұрын
እሺ
@fikeryoutube7564
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በዚህ ህይወት እኔም አልፌበታለሁ ግን እግዛብሄር ይመስገን ዛሬ ከትናት የተለየሁ ሁኛለሁ እግዛብሄር የማይጠቅመንን አይሰጠንም እቢ እንዲል ያደርገዋል
@tewhidtube3112
3 жыл бұрын
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ በጣምአሳዛኝና አስተማሪ የህይወት ታሪክ ቢሆንም መጨረሻው ግን ያስደስታል ምክንያቱም ወደራስ መመለስ ለቁም ነገር መብቃት ዋውው በርታልን ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ
@mesilove9298
3 жыл бұрын
ፍቅርርር እኮ ሲያፈቅሩት ደስ ይላል እስፔሻሊ ሲኖሩት ግን ያፈቀሩትን አለማግኘት ህይወት ያዘባርቃል ይህው 40 ሊሞላኝ ነው መቼ ነው ግን ሌላ ፍቅር ይዞኝ አግብቼ የምወልደው ማፍቀር መታደል ነው ግን በፍቅሮ መከዳት እጅግ ልብም ቅስምም ህይወትም ሰባሪ ነው
@umhuzeifa4734
3 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን ይገርማል ለኛ አይታዬንም እንጅ ከየትኛውም መከፋት ጀርባ ደስ የሚል የብስራት ቀን አለ። ያለህበት ሠፈር ያምራል ተፈጥሮ ከሚስባቸው አንዷ ነኝ
@mulewayebirhie5338
2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ብቻ የምንከዳ ይመስለኝ ነበር አሸ ተስፋ ነው የሰጠኸኝ እመብርሀን መልካሙን የፍቅር ሰው ትስጠኝ ለአንተም ተመኘውልህ በርታልን አሸ
@sifenshume7726
3 жыл бұрын
ዋው እሼ እውነት የሚገርም የፍቅር ታሪክ እውነት የብዙዎችን እይወት መንገድ ያስዛል ብዬ አስባለው እናመሰግናለን በሳቅ ሆደንም አሳመምከኝ የኔ መልካም እግዚአብሔር ምርጥ አጋር ይስጥህ ❤️
@nefisa3053
3 жыл бұрын
ተመሥጬ ነው ያዳመጥኩት የራሤ ነው እሥከምል ድረሥ
@eyutechane7588
2 жыл бұрын
እሺ በጣም ነዉ የሚገርመዉ......ቤት የሸፈነዉ ስንት አለ መሠለህ እኔም ከእነሱ አንዷ ነኝ እሚገርም ነዉ ለካ ሁሉም ያልፋል .......ጊዜ ነዉ ጀግና አበቃ !!!!!!👍👍👍👍👍
@Melisha3531
3 жыл бұрын
እሽዬ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነዉ 😍😍 እናቴ እያለቀሰች ነዉ ስታይህ የነበረው 😭😭
@sonapanose4822
2 жыл бұрын
እሸቱዬ አባታቺን ቸሩ መዲሐኒያለም እድሜን ከጤና ይስጥህ እናትዬ ማሪያም ትባርክህ በጣም ብዙ ትምህርት አስተማርከኝ ተባረክ
@አቅለሲያአማራዊትይቱብ
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንዳተ አይነት ሆዱን ሳይሆን ሀገሩን የሚውድ ባል እድስጠኝ ልምነዋለሁን እውነት መልካም ስውነክ እሽቱ
@konjomohammedmohammed542
3 жыл бұрын
መከፈት ለበጎም ነው ተከፍቶ መቅረት ግን መጥፎ ነወ ወንዶች ጠንካራ ናቹ ሴት ልጀ ግን የበለጠ ነው የምትጎዳው የሰው ልጅ ፍቅር እንዲ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ለዘለዓለም ነው እሸይ ምርጥ ሰወ ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር አመሰግን
@meazaabuno872
3 жыл бұрын
እሸቱ የሚያስተምር ለሰው ልጆች ጠቃሚ የሆነ ደስ የሚል ነው ትምህርቱ በታም ደስ ይላል
@tigistkebere9409
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዋው አንተ ያሳለፍከውን እኔ ለማሳለፍ እየሞከርኩ ነው ልክ ነህ ሁሉም ሲያልፍ ደስ ይላል
@elroe.373
3 жыл бұрын
እሼ በጉራጊኛ ጀፎረ ማለት ሜዳ ወይም አደባባይ ማለት ነው 👍አድናቂህ ነኝ we Love you brother good job keep it up 👍👍
@genetfereja
3 жыл бұрын
እሽዬ ጀግናችን እኔም ፈጣሪ እንዳንተ እንደሚወደኝ ነግሮልኛል ....አንተ የምትገርም ሰዉ ነህ ኑርልን ያንተ መኖር አዋጭ ስለሆነ...
@tube2834
3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የተራቡትን አጉርስልን የተጠሙትን አጠጣልን ምቀኝነትን ከልባችን አውጣልን ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ በሚገርም አቀራር ቁረአን እንቅራ ቁረአን አይገባኝም ማለት አይቻልም በሁለት ቀን ማንበብ ትችላላችሁ
@Alhamdulillah_2534
3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@bintmekonentube7507
3 жыл бұрын
አሚን
@SuSu-dn6vx
3 жыл бұрын
አሚንንንን እሽ እስቲ በዉስጥ አናግሩኝ እኔ መማር እፈልጋለሑ👍👍👍
@ZD8679
2 жыл бұрын
አሚንን
@mimenoor3224
2 жыл бұрын
አይየኔታሪክክ
@Wongelmitiku
3 жыл бұрын
እሸ በጣም ነው ምወድህ ታሪክህን ለልጆቼ አስተማሪ ነው
@buzuneshsheferaw6009
3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህና እንደምማርብህ እኮ በርታ አድናቂህ ነኝ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
3 жыл бұрын
You were so kind እኔም እንደእሳቸው ነበር ያሰብኩት ትልቅ ጸሎት ነው
@zniu2528
3 жыл бұрын
ክፍል 3 እጠብቃለሁ አሼ ምርጡ
@geniyearsemalej
3 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው እሸ በርታ መልካም ሚስት ከእግዛብሄር ነች ፀልይ ትመጣለች አንተነትህን ብቻ የምትፈሀልግ 🙏🙏🙏
@እናትዬ4
3 жыл бұрын
ውይ አተልጅ ብሳቅ ግድልነው ያረከኝ እማምላክ ትጠብቅህ እሸትዬ
@medhanltdemere6100
3 жыл бұрын
እሼ fbላይ አይቼዋለው ግን የኔም ህመም ስለነበር ብዝህም አየውት ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን ።የውደዱትን ማጣት ብክብድም ።እግዚአብሔር ያሌለበት ይከብዳል
@kalkidankalkidanwoloyewa137
3 жыл бұрын
እሸዬ እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፍቅር ክርስቶስ ነው እውነተኛ ፍቅር በልባችን ካለ አትግፋ እንጅ መገፋትህን አትጥላው ወተት እንዴት ጣፈጥሽ ረግቼ እንዴት ወጣሽ ተገፍቼ መገፋት ለመልካም ነው የኛ ባልሆነ ነገር ላይ እንዳንደክም አምላክ ይርዳን
@fasikawande3558
3 жыл бұрын
ዋው
@melkamushitaw1879
2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔ ለኔ ላልሆነች ሴት እየደከመሁ ያለ ይመስለኛል ካገባኋት 4አመታችን። እኔን አግብታ ለመውለድ የመትጠብቀኝ ልጅ አለች እሷን አግብቸ ልውለድ ብለሽ?
@belayneshakele4628
2 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን የፍቅርን ነገር የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ የሚገርመዉ አንተ ወንድ እኔ ሴት መሆኑ ብቻ ነዉ ልዩነቱ ሲያልፍ እግዚአብሔር ለአንተ ምን ያክል እንደሚወድህ ይገባሀል ሲያልፍ በጣም ጠንካራና ብዙ አስተምሮህ ያልፋል
@negahtube782
3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን አሁን አግባ ፍትህ ለላጤነትህ🙄😁
@zainabsaeed4170
3 жыл бұрын
አሼ እኔም በአሁን ሠአት በጣም ከብዶኛል ይምረ ግን ጌታ ይመሥከን ትንሽ እየተረጋጋሁ ነዉ በጣም እንደምወደዉ እንደሚወደኝ እየነገረኝ ቆይቶ በአንዴ እራቀኝ በጣም ከብዶኛል ጌታ መልካም ነዉ ሁሉም ያሥችላል ሥለደረሠብኝ በጣም ነዉ የሠማሁክ ደሞ የደረሠበት ያቃል
@bintusman583
3 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ቸሩ ቢሰማው እውነት በጣም አሳዝኖኛል
@ramadantube
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@Rተስፈኛዋ
2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@zharabintmuhammed663
3 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ህይወት የተረከዉ ነው የመሰለኝ ።አሺ ሁለየም አድናቂህ ነው ግን ቡዙ የተመቱ ወንዶችም አሉ ወንድ መሰለዉ ግን እንደ ሴት የሚያጫዉታቸዉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
3 жыл бұрын
ግን የራስህ ታርክ ነው እሼ ለማንኛውም ታሪኩ የማንም ይሁን አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@samuraiadisabab9260
3 жыл бұрын
😗😘😘😘😗😗
@samuraiadisabab9260
3 жыл бұрын
😗😘😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗☝☝☝☝👆👆👆👆👆🖕🖕👆
@zahragenetasefa9703
3 жыл бұрын
አዎ የራሱ ነዉ ክፍል 1 ከዚህ ቀደም አስተላልፎልናል
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
2 жыл бұрын
እሸዬ አባቴ መምህሬ እኔን ሰርተሄኛል አንተ እንደኔ ላሉት እግዚአብሔር የሰጠን የእግዚአብሔር ስጦታቺን ነህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሚስት ይስጥህ አንተ በጣም ቅን ሰው ነው መልካምነትህ ሞልቶ የተትረፈረፈ ነው ክበርልኝ አባ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍፍፍ ያድርግህ ❤👏
@ranarr6788
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ተባረክ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
3 жыл бұрын
በእውነት እሽዬ ተማርኩብክ ለሁሉም እዳንተ ልብ ይስጥልን የእኔ ጠንካራ ጀግና ልጅ ነክ
@ዋዊዋዊ
3 жыл бұрын
እረ እሼ በናትህ ደጋግመህ ሌላም ታሪክ ንገረን👌🥰
@mariamomar9146
18 күн бұрын
ወላሂ የሁላችንም እደዚህ ቢገለጥ ተመሣሣይ ታሪክ አለህይወት ከባድናት🙏🙏🙏
@temermohammed4649
3 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ አሁን ላይ ስታይህ ይፀፅታታል የምር
@seadatube4526
3 жыл бұрын
ተምራ ደምርኝማማየየየየየ
@temermohammed4649
3 жыл бұрын
እሽ
@seadatube4526
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@thutthut4051
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ በጣም ትምህርት ነዉ ሁለቱንም ሰምቸ ተማርኩ ለብዞች ትምህርትነዉ እነም በወንድ ሁለተ ተከድቸያለሁ ከ12ዓመት በፍት ነዉ ግን እሰካሁን ፀፀቱ አልወጣ አለኝ ግን የመጀመርያዉን ሰምቸ ብዙ ተምርያለሁ ሌላም ካለ ንገረን
@እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ
3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ ቀርህባት አምልጠሀታል አጥብቃ ትዘን በቃ
@zofanagergizat5417
3 жыл бұрын
Wowww Eshe Bewnet Des yilal Betam Adnakih negn jegna neh Berta👍👍👍👍👍
@tgbw28
3 жыл бұрын
The best story telling ever Eshye! You are a great example to all of us young people. Keep the good work👏👏👏👏👍👍👍👍 I am sure you will find a wonderful woman who will love you as you deserve.
@rabiaalli6397
3 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ታሪክ ነው ለኛም ትምህርት ሠጠህን በ ፍቅር ያልተጉዳ የለም የኔውም ካንቺ ውጭ ሲል አገባ እኔም አለሁ ነገ ሌላ ቀንነው
@ramadantube
2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ታሪክ ነው እሸ እናመሰግናለን
@alemhmeskel5838
2 жыл бұрын
አንተጋ ያለው እውነት ነበር በጣም ያማል ማይውድክ ሰው ካንተ ትንሽ ምክንያት ነው ሚፉልጉው ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
41:34
በፍቅር ተከድቼ አውቃለው ፡አዲስ አነቃቂ ንግግር ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,2 МЛН
53:47
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 191 М.
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 220 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 92 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 511 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 26 МЛН
31:34
ፍቅሬን እያለቀስኩ ብነግረውም አላምንም አለኝ፡ Donkey Tube 2022 | Comedian Eshetu official |
Donkey Tube
Рет қаралды 452 М.
53:03
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ በማስረጃ ተጋለጠ November 23, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 47 М.
21:04
//አራዳ ቅዳሜ// "መጣ ጣሊያን !" 😂😂 የአዝመራው ሙሉሰው ኮሜዲ
ebstv worldwide
Рет қаралды 24 М.
1:18:10
አላህ ባላሰብኩት መንገድ አከበረኝ! | ክፍል 2 | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #ሶፊያ #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 40 М.
1:37:18
የኮሜዲያን እሸቱ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu podcast || EP .1
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 410 М.
9:54
🛑 ሕዝቡ የተጨነቀበት አዝናኝ ፕራንክ I በግድ ፋቅረኛዬን አፋልጉኝ I Ethiopian Prank
Dagi Show - ዳጊ ሾው
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:00:25
ከጋራዥ ተነስቶ የሚዲያ ተቋም እስከ መምራት | ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ @DawitDreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 1,8 МЛН
32:55
ኮሜድያን እሸቱ የሚጸጸትበትን ፍቅር ታሪክ አጫወተን ፡ PART 2 Comedian Eshetus Love Story : Ethiopian Comedy donkey tube
Donkey Tube
Рет қаралды 347 М.
39:35
በሳውዲ ዓረቢያ በደህንነት ስጋት የተከሰሰው ግለሰብ ... Comedian Eshetu Donkey tube Ethiopia 2022
Donkey Tube
Рет қаралды 350 М.
7:57
ያሬድ ሲሳይ በዶንኪ ቲዩብ በአንቂ አንደበቶች ፕሮግራም ላይ Yared Sisay on donkey tube anki andebetoch show!
Jenber Media ጀንበር ሚዲያ
Рет қаралды 714 М.
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 220 МЛН