በፍቅር አይን I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። BEFKER AYEN I New Amharic 2023 movie I Ethiopian Film

  Рет қаралды 568,297

Sunshine Media

Sunshine Media

Жыл бұрын

በፍቅር አይን I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። BEFKER AYEN I New Amharic 2023 movie I Ethiopian Film
ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
/ @sunshinemediafilm
Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Sunshine Media
#ethiopian_film #movie #ፊልም

Пікірлер: 321
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
ምንም ብትሆን እስኪ እማን የሚወድ ብቻ
@mimiseyume1341
@mimiseyume1341 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ በማንነታችን አንፈር አብሶ በእናት እናቶቻችን ለኛ ለልጆቻቸው የሚከፍሉት ዋጋ የሚያኮራ እንጂ አንገት የሚያስደፋ አይደለም
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
በወላጆቻችሁ አትፈሩ😢🙏በኛ ምክኒያት መልካቸው እድሜያቸው ሁሉ ነገራቸውን ቢያጡም ለኛ ዋጋ ነው። እናመሠግናለን አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እውነት ነው።።በጣም እናመሰግናለን
@user-oz2ee5jr4f
@user-oz2ee5jr4f 8 ай бұрын
​@@SunshineMediaFilmעעעע
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣት 😢😢😢😢😢
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Жыл бұрын
Ameen yareb
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም እናት እናት ነች😭😭 አትዋሹ በድሀ እናታችሁ አባታችሁ ቤተሰቦቻችሁ አትፈሩ ሁሉም ከነሱ በሁዋላ ነው እውነተኛ ታሪክ ነው ይሄ ድራማ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@salamsadamo7194
@salamsadamo7194 Жыл бұрын
እነቴ አንችን ደብቄ ምመጠለኝ ሁሉ ገደል ይግበ መምዬዬዬዬዬዬ❤❤😢😢
@user-ml8zl2lu5e
@user-ml8zl2lu5e 8 ай бұрын
እናትዋ ለኛ በከፈለት መሰዋት ለኛብለው ለጠቋሩ ለከሱ ለሁላችነም እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🤲
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
ምንም ብትሆን😢😢 እናት ናት😢 እናቴ እወድሻለሁ አላህ ይረህምሽ እማ😢😢😢😢
@Kidist19
@Kidist19 10 ай бұрын
በፍቅር አይን በቀል ከዜሮ በታች ነው። አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁላችንም የምንወደውን ሰው ላለማጣት አንድ የዋሸነው ነገር አይጠፋም ነገር ግን እውነታውን ተናግረን የወደደን ሰው ከነ ጉዶሎአችን ይውደደን
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
የእናት ውለታዋ ባወሳ ወሳለው ለራሷ ተርባ እኔን ታበላለች 🥺🥺🥺😭ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ባዝው ቀጥሉ 👍👍👍👍👍👍
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
እፉፉፉ የኔ ምሥኪን እናት ❤❤❤
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Жыл бұрын
አይ እናት ፈጣሪ እረጄም እድሜ ይስጣቸዉ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
አሜን
@hanaayalew4881
@hanaayalew4881 Жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት❤❤❤አስተማሪም አዝናኝም
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
ይህ ድራማ ሳይሆን ብቻ በጣም አሰተማሪም ነው የዚህ አይነት በጣም ሰሩበት እናት የመሰለ የት ይገኛል ደሃዋ እናቴ መቼም አላህ ይርሃማት ለኛ ብላ ሰንት ሰቃይ አየች አይ ደሃ ምን ይሁን በድህነቱ ሁሌም ይኮራል በጣም የሚያሰተምር ድራማ ቀጥሉበት የኢትዮጵያን ህዝብ ተማሩ አንዳንዴ ፊልም ዝም ብሎ የሚታይ አይደለም ትምህርት ልንወሰድበት ይገባል
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
እምየ አባየ ምንም እኳን ድሀ ቢሆኑም በተሰቦቸን በማንም አልቀይራቸውም 😥😥በነሱ የመጣ እኔን ባይኔ ብሌን መጣ ነው
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 Жыл бұрын
እውነት ነው አፈር ቢመስሉም ለኛ ነው የኛ ቁንጅና የነሱ ውጤት ነው አስተማሪ ፊልም ነው❤❤
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 9 ай бұрын
እኔ ኮመንት አይቼ ነዉ እመየዉ ግን ብዙ ሰዉ አሪፍ ነዉ እየሉ ነዉ በሉ ጀምሬዋለሁ እነንተ እኔ እስከ መይ መልካም ቆይታ 😂😂❤❤❤❤
@betiabebe8241
@betiabebe8241 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው😊ግን ደሞ በእንጥልጥል አስቀራቹት😢ቀጣይ ስሩበት🤝
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r Жыл бұрын
ጥርት ያለ ፊልም አስተማሪ ውድጀዋለሁ🥰🥰🥰🥰😘
@beza8707
@beza8707 Жыл бұрын
😢😢😢እናት ለእኔም እንድሁም ወጋ ከፈላ ነው ያደገችኝ አባቴ ሞቶ😭😭😭😭💔💔💔💔
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏🙏
@zainabaa3397
@zainabaa3397 Жыл бұрын
አይዞሺማም እኔም እንዳችነኝ
@beza8707
@beza8707 11 ай бұрын
@@zainabaa3397 እሽ ውዴ😍😍😥
@user-ce7mz3lr8n
@user-ce7mz3lr8n Жыл бұрын
ከንግግር ጀምሮ የተዋጣለት ፊልም 🙏
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን..ድጋፍሽ አይለየን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነበር ነገር ግን አጨራረሱ ይቀረዋል ክፍል ሁለት ይኑረዉ ባይ ነኝ❤❤❤
@shsh1715
@shsh1715 Жыл бұрын
ቁጥር2ይሰራ የምትሉ😌🥺🥺🥺
@user-nx8bs7bs8n
@user-nx8bs7bs8n Жыл бұрын
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
Ketaye parte fireha yemile yeturke tketataye film eyu bezu ngeroche keza gar tmesasaye new!!! Kan laye yemitelalefi
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
ፈሪሀ የቱርክ ፍልም ሰርች አድርገው የዬ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
ፍሪሀ የቱርክ ፊልም ዪዪ ክታይ ፓርት
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ዋዉ እረጋ ያለ መበላቀጥ የሌለበት ፍቅር ከምንም በላይ አሸናፊ ነዉ ❤❤❤ ግን ቢቀጥል አሬፍ ነበር በፍቅር አይን ሆሉም ሲታይ ዜሮ ነዉ❤❤🙄
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 11 ай бұрын
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
ሲጣፍጥ በማርያም ምርጥ ፊልም አብሶ አፈቅርሻለው ሲላት እኔን ያለኝ መሠለኝ ከከከከከከ
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v Жыл бұрын
እውነትም ፊልም እጃቹ ይባረክ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
ቃል እናመሰግናለን ..ድጋፍሽ አይለየን🙏
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa Жыл бұрын
Only the TRUTH Shall make You Free !!! Great Movie,Thanks :)
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቃጢሉባት ምርጥ ነችሁ
@ABUKIYOUTUBE
@ABUKIYOUTUBE Жыл бұрын
አሪፈ ፊልምነው ይላል ብዙ ኮሜት ስለዚህ ማየት አለብኝ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
👍
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
Herif film❤❤❤🎉🎉🎉
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ቁጥር 2 ይኖረዋል ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
ድርሰቱን..አሳድገን ለማየት እንሞክራለን..በጣም እናመሰግናለን
@takileermias9215
@takileermias9215 Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ፊልም ክበሩልኝ
@enyattsegaye702
@enyattsegaye702 Жыл бұрын
ሳልጠብቀው የተመቸኝ ፊልም በተለይ ያለ ሜካኘ እንደውም ያልተቀነደበች ሴት እንድናይ ስላረጋቹን እናመሰግናለን
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
ብዙ ኮሜንት የሌለው ፊልም አልወድመ ኮሜንትሽን ሳይ ግን ላየው ወሰንኩ🥰🥰🥰
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@winta300
@winta300 Жыл бұрын
ያልተቀነደበ እና የተቀነደበ እንለይ እንጂ ወገን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ብቀነደቡ
@lotapetallo4492
@lotapetallo4492 Жыл бұрын
Wessen darricha in Amharik works there is nothing in corner in blade that is real my children. We have to treat them equally as our family members. THANKS very much, I do like it the movies you make it at all, keep up the good job brother from Eritrea lovers you all Ethiopians
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን👌👍👍
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meralsaif6739
@meralsaif6739 Жыл бұрын
Wow❤ wow❤ wow ❤
@fatum164
@fatum164 10 ай бұрын
አረ ቀጣይ ይለቀቅል አጉል ቦታ ነው ያለቀው በተረፈ ያምራል በርቱ💕😍 አስተማሪ ነው
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
አርፍነው❤❤❤❤
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
wooowwwww❤🎉
@MariamAli-cr3vn
@MariamAli-cr3vn Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው❤❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
10 Q
@SaraYosef-sx9fu
@SaraYosef-sx9fu Жыл бұрын
Godegnawan betam turu nati❤❤❤
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
የሚገርም ድርሰት ነው 👌👌👌
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@jiruulfata53
@jiruulfata53 Жыл бұрын
Tha great movie and appreciated keep it up
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
የእእምሮ ድህነት እንጂ መጥፎ በሽታ ለሌላውማ አገሪቱ እራስዋ ደሐ አይደለችም እንዴ አፍሪካ ውስጥ እኖርክ ድህነትን መፀየፍ ራስን አለማወቅ ነው😊
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
በርግጥ???
@mesertmesert208
@mesertmesert208 Жыл бұрын
M
@Joye2015
@Joye2015 Жыл бұрын
Ereee hageritua chek habt new yalat alawekatm...... egna nen dehawochu
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
😢አይይይ ማን እንደ እናት
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
Nice movie!! All the actors are 👍 👌
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@neimaneima7932
@neimaneima7932 Жыл бұрын
Wow arif ነው gn acher nat 💕💕💕
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
Brilliant movie . beze mider lay andu metfo nager weshet new . 10 out of ten .
@addishyiwotmesseleaddis
@addishyiwotmesseleaddis Жыл бұрын
ምርጥ ፌልም 1ኛ ናቹ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
Yes make 2nd part plsssss
@KiyyaNiguse-im9jg
@KiyyaNiguse-im9jg Жыл бұрын
Betam desyilal astemare nbr please continue.....
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
cool information! 💪
@Genet-go9xi
@Genet-go9xi Жыл бұрын
❤enat erezhem edme ystat betam erif Film
@user-lm8gn6oo9l
@user-lm8gn6oo9l Жыл бұрын
Waawww❤❤❤ aref
@user-et1nw1bi4f
@user-et1nw1bi4f 10 ай бұрын
አንደኛ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች ❤❤❤
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 Жыл бұрын
Wiooow❤ bexm dess yemel
@tig5082
@tig5082 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ነው😘😘😘👍
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@destayemariyamlij7298
@destayemariyamlij7298 Жыл бұрын
Wooowwwww konjo film new ❤I like
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም..🙏ይልመድብህ😊
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 2 ай бұрын
እምዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መጨረሻው አያምርም ቀጣይ ካለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lg7yt5hc6r
@user-lg7yt5hc6r Жыл бұрын
ewenatenawe enatenat nace❤❤❤❤❤❤
@jemila192
@jemila192 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Жыл бұрын
እስከ ዛሬ ባየሁት ፊልም እንደዚ ደስ የሚል አይቼ አላውቅም
@UserBcell-wp7jz
@UserBcell-wp7jz Жыл бұрын
Waw konjoo fllm new❤❤❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@emuyaabatebaya3593
@emuyaabatebaya3593 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውው
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 8 ай бұрын
የናት ወለታዋን ባወሳወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አወቃለሁ እማ ህወቴ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው🥰🥰
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
10Q bro🙏
@yetnayetregassa69
@yetnayetregassa69 Жыл бұрын
Wow ❤wow wow ❤wo❤ wow❤wow
@abuferah
@abuferah Жыл бұрын
Wow😮
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 Жыл бұрын
Thank you
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እኛም 🙏 ..ድጋፍሽ አይለየን
@user-hv1ze8dq1b
@user-hv1ze8dq1b Жыл бұрын
አይ የአማረኛ ፈሌሜ መጀመረያ ኤንጂ መጨረሻ የለውም ምናለ እንደሚያፈቅራት ከተናገረ ከእሷ መልሰ ሳያገኝ አፈቃረውም ሄደ ተፈቃረዋም ሄደች እጭ ሲያሰጠላ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
ቀጥሎ ግልፅ ነው በማለት ነው ቤተሰብ ...
@tegsttegst6959
@tegsttegst6959 Жыл бұрын
Waw konjo film new ❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
❤❤
@debriedereje-fo7jk
@debriedereje-fo7jk Жыл бұрын
ከፈሪሀ ተኮርጆ ነውደ ለማንኛውም አሪፍ ነው
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 Жыл бұрын
True
@besufekad3355
@besufekad3355 Жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ፊልም❤
@messaytadesse7599
@messaytadesse7599 Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ፊልም❤❤❤❤❤
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meronwedagi4529
@meronwedagi4529 Жыл бұрын
አስተላለቁ ብዙም ደስ አይልም 😊
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
konjo sira nwe.Enamesegenalen.
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@tigstbarya8583
@tigstbarya8583 Жыл бұрын
😥🥰🥰 በፍቅር አይን 👌🎉
@user-hl1hz8mh3s
@user-hl1hz8mh3s Жыл бұрын
ያምራል
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 10 ай бұрын
እዉነት
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
በፍቅር ነው ያየሁት ግን ስሜታችሁ ይቋርጥ እንዳልላችሁ እወዳችሁ አለሁ አባትዋን አወቀች እንደሚያፈቅራት ነገራት ሄደ ሳይተቃቀፉ በማለቁ ቅር አለኝ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ....በክፍል ሁለት እንዲስማት እናደርጋለን 😂😂😂🙏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
@@SunshineMediaFilm ቢፈጥን ጥሩ ነው ግን የሚቆይ ከሆነ አድራሻዬን ፈልገህ አስታውሰኝ 😂😂😂
@sofiasaid5615
@sofiasaid5615 Жыл бұрын
Ok🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tewahdomedia12
@tewahdomedia12 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 10 ай бұрын
እወ❤❤❤❤❤❤❤
@martamarti824
@martamarti824 Жыл бұрын
yene Wudi Enati Nurili
@ethiosport3002
@ethiosport3002 Жыл бұрын
wow , konjo film new
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tgworku4170
@tgworku4170 Жыл бұрын
Betam konjo film newe enameseginalen
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እኛም 🙏🙏
@geberu899
@geberu899 9 ай бұрын
ደስ የሚሉ የእናት ገጸ ባህርይ
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
If yosef fekade is in the movie,...it is always good...
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t Жыл бұрын
አይ እናት 😢😢😢
@kidisti8089
@kidisti8089 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤fikr 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ruth-wx3yq
@Ruth-wx3yq Жыл бұрын
Altebekume tru yehonal beyi gen wow arif nw betam
@anwaribrahimsuleyman9948
@anwaribrahimsuleyman9948 Жыл бұрын
Please part 2
@hewetmarkos9616
@hewetmarkos9616 Жыл бұрын
❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ይቀረዋል ክፍል 2 ይሰራለት 🤔
@zainboali42
@zainboali42 Жыл бұрын
የኔእናት ❤😢
@madinaahmed8215
@madinaahmed8215 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
እናትን ያህል ለምን ግን 😢እናት እኮ እናት ናት መተኪያ የሌላት ድሃ ብትሆን ምንም ብትሆን አይዋሽም 😮😢
@tesfatube9212
@tesfatube9212 9 ай бұрын
Wow mirt sira leka ahunim filim miseru alu asibilognal 🏃‍♂️wede 2
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 69 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 291 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 8 МЛН
Bankeru (ባንከሩ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:25
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН
Human kill the owner of the cat. Zombies are coming !
0:51
MeowChannel
Рет қаралды 26 МЛН