♦️በቃ በለኝ ጊዮርጊስ ♦️ከስዊዘር ላንድ ወለተ ማርያም🎈

  Рет қаралды 16,101

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 111
@Tigist22
@Tigist22 6 ай бұрын
እኔን የሚደቀኝ ነገር የተዋህዶ ልጆች የት ነን እንደዚህ አይነት ታምራት ገድላትን መዝሙሮች ሲለቀቅልን የሚከታተል የለም አለማዊ ፊልምና ፕራክ እያሉ ከሚለላጡ ሰወች ላይ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ የምነኝና የላይክ ማት የምንሰጥ እኛው ነን 😢😢😢ግን ለምን ኑ እንደዚህ አይነት ነገሮችን እያደነቅን ታምራቱን እየሰማን እኛም እንፈወስ የእግዚአብሔር ቸርነቱን እናድምጥ በእውነት እኔ እንደዚህ አይነት ሰወችን ስሰማና ስከታተል እኔም አኔድ ቀን ታየኛለህ አምላኬ እያልኩኝ እበረታለሁኝ መፆም መፀለይና መስገድ እናዳለብኝ አውቄ ወደ አምላክ እጀን እዘረጋለሁኝ አይነ ልቦናየ እንዲበራልኝ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ስላም ለሁላችንም እኔ በስደት ላይ አይደልም ፀበል ቤተክርስቲያን እንኳን አቸ አላውቅም 13 አመቴ ክዛህ አገር ማለት ነው ክስራ ውጭ ምንም የለም ነገር ግን በአመምይ ስአት. እመቤታችን. ውደሴ ማሪያም አንብብ. ክዛ ውሃ በባሊ. አደርጌ እጠመቃለው ግን የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ነው እላልው. እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስያል እንደዚህ ነው የማደርግ
@AdeseAd
@AdeseAd 6 ай бұрын
እማምላክ ለደጇ ታብቃን ሁላችንም❤❤❤❤
@EleniEleñ-n3l
@EleniEleñ-n3l 6 ай бұрын
Ende Emnetsh ydgrsh ehte ylbachinn esu nwe yimiyawkew snteraw ftno ydersal yzighaw bermel GIORGIS gn ylyal ledju yabkan yene wastebeka 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እሕታችን ጨርሶ ይማርሽ ላንች የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 6 ай бұрын
የኔ አባት። ቅዱስ ጊዮርጊስ በምገደ ሁሉ መሪየ ነዉ በጣም ይገርመኛል ሳለምነዉ የልቤን ያዉቃን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 6 ай бұрын
ይኖራል አለማወቅሽ እንጂ ፀበል ካመንበት የቤታችን ሻወር ፀበል ይሆናል
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 6 ай бұрын
አረ ተዉ ተዉ::እንዴት ነዉ የሻወር ዉሃ የሚያድነዉ ይቅርታ ስለ ፀበል ምንነት በደንብ ብትረጂ/ብትረዳ
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ 6 ай бұрын
​@@selamgetu-x7eፍፁም እምነት ካለሽ ብደንብ ይሆናል። ያለሽን ወሃ ፀበልሽ አድርግልኝ ብለሽ ለምነሽ ፀልየሽ ይሆናል ። ብዙ እህቶታችን ብሻወር ወሃ እየተፈወሱ እየመስከሩ ነዉ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 6 ай бұрын
​@@selamgetu-x7eይሆናል ያመነ የተጠመቀ ይላል ቃሉ አባቴ መዳህኔያለም ፀበል እድርግልኝ ብዬ ሻውር ስከፍት ሆኖልኝ ታምራቱን አይቼያለው።
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 6 ай бұрын
Ewnte ena miseker negne egzeyabher hulunim yawekal bebade ager esuni taminin senilminwe enidecherntu yerdanal
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 6 ай бұрын
ዕንዃን ማረሽ እህታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሰልሽ🙏🙏🙏ላንች እንደደረሰ ለተጨነቀ ሁሉ ይድረስለት ይድረስልን🙏🙏🙏
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 6 ай бұрын
ዲ/ነ ልውል ሰገድ እኔም አሁን ካለሁበት ችግር ፈጣሪ ፈውሶኝ ለመመስከር ያብቃኝ..የቅዱስ ጊወርጊስ ታሪክማ ገና የ5 አመት ህፃን ሆኘ በጠና ታምሜ ወሎ ያለው ጋቲራ ጊወርጊስ ለ1 ወር ተፀብየ እንደዳንኩ እናቴ ነግራኛለች አሁንም ያንን ምህረት እየለመንኩ ነው...እሴተ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልዩልኝ
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 6 ай бұрын
ገቲራ ታሪከኛ ነው
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 6 ай бұрын
ቅዱስ ጎርጊስ ወረቀትሽን አስተካክሎ ለደጁ ያብቃሽ❤❤❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር አልቅሼ ነው የሰማሁሽ😢 እንጠብቃለን ሌላውንም
@redeityilma6635
@redeityilma6635 6 ай бұрын
Egzabare yasadegat ❤❤❤
@selamtezera4440
@selamtezera4440 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ሰማዕቱ እርዳሸ እህቴ ላንች የደርሰ ለሁላችንም ይድርሰልን
@Tigist22
@Tigist22 6 ай бұрын
መምህርየ ኮሜቴን ካየህ በማርያም አትለፈኝ ህይወቴ በፈተናወች የተጠመደች ነች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ የምትሄዱ ሰወች ለአባቶች የክርስትና ስሜን ስጡልኝና በፀሎት እንዲያስቡኝ አድርግሊኝ መምህር ሉሌ ለበረከት ተካፋይም እሆናለሁ 🤲❤🤲 ስደተኛነኝ
@እውትትገለጥ
@እውትትገለጥ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን : በምትኖሪበት ከተማ የአይምሮ እመምተኛ በህክምናላይ አለና ለሱና ለተቸገሩ በሙሉ በፀሎታችሁ አስቧቸው: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@romange5198
@romange5198 6 ай бұрын
ሉሌ እባክህን ለውለተማሪያም በዝክረ ቅድሳን ፕሮግራም ጸሎት ውሃ በብርጭቆ አስቀምጠን ነው የምንጠጣው ያድናል እመኝና ተጠመቂ
@betimek352
@betimek352 6 ай бұрын
የኔ እህት ፈፃሞ ይማርሽ ጭንቀትሽን ቅድስት ጎርጌስ ወረቀትሽንም እሱ ሰመአቱ ያስተካክልልሽ በፀሎት አስቢን
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 6 ай бұрын
ለአንቺ የደረሰ ፈጣሪን ለኔና ለቤተሰቦቼም ይድረስልን
@jdcell63
@jdcell63 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን ሰማዕቱን የሰጠን መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ😢😢😢😢 ከስት መልስ ለደጁ ለሥጋ ወደሙ ያብቃኝ
@alexmario1097
@alexmario1097 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@AlimazEndalew-l7q
@AlimazEndalew-l7q 6 ай бұрын
Amen Amen Amen abate Egzhiabher yemesgn Amen ❤🙏
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔም በእለተ ቀኑ የተወለድኩበት ቀን ነው እኔንም ለደጁ አብቃኝ ከስደት መልስ 😢 የኔ ውድ እህት በስልክ ከማወራሽ ይልቅ በዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@zed843handle
@zed843handle 6 ай бұрын
የቅዱስ ጊዬርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ፣እኛንም እርዳን ።አሜን
@abubakeregigu9410
@abubakeregigu9410 6 ай бұрын
እግዝአቡሔር ይመዝገን ስለ ሁሉም ነገር መድኃንያለም የቅዱስ ግዮርግስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 6 ай бұрын
ወይ መታደል ላንቺ የጀረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ ክብሩ ይስፋ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 6 ай бұрын
Egziabher yimesgn ye kdus Giwergis amlak letechnke hulu deres❤🙏❤🙏❤🙏
@atsedeamde7288
@atsedeamde7288 6 ай бұрын
እህቴ እኔም እንዳንቺ እመኛለሁ እዚሁ አገሬ ሆኜ ለአንቺ የደረሰ ሰመአቱ ለኔም ይድረስልኝ ፀልይልኝ እህቴ
@atz7247
@atz7247 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የረዳሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን ።
@meserat1627
@meserat1627 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 6 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ተመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃኝ አምላኬ😢😢😢😢😢
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 6 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 6 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል እሄንን ያሰማህኝ ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመሰን ሰማእቱ ጊዮርጊሰ ላንቺ የደረሰልሸ ለኛም ይድረሰልን
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 6 ай бұрын
እኔግን ምን ብትይ ደስ እንደሚል ልንገርሽ ያኔ ወንጌሉን ለምን ነካሽ ስትሉኝ አያገባችሁም ያልኳችሁ ታምሜ የነበርኩ ወገናችሁ እነሆ ከዚህ ከዚህ በሽታ ዳንኩ ብለሽ ብትናገሪ ፈጣሪ በቸርነቱ ሁላችንንም ይማረን አሜን
@telljtell9413
@telljtell9413 6 ай бұрын
Wagawe sente new
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 6 ай бұрын
Elelelelele…. Egzabher yekeber yemesegen
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
አሜን፫
@lem19Gebrel
@lem19Gebrel 6 ай бұрын
ሉሌ ሰላምህ ይብዛ እባክህ ጊዮርጊስ መሄድ እፈልጋለሁ ግን አቅሙ የለኝም
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን!! ሁሉንም ነገር አስተካክሌልሽ ለደጁ ያብቃሽ!!
@respondtoday2038
@respondtoday2038 6 ай бұрын
Ehite Enqan des alesh
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 6 ай бұрын
እእእእእልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን እኔም ብዙ የምመስክረው አለኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ
@maryaamaldihani9771
@maryaamaldihani9771 6 ай бұрын
ጨርሶ ይማርሽ ሰለተመረጥሽነው
@tighist331
@tighist331 6 ай бұрын
ጨርሶ ይማርሽ
@TirfeBekele-p2w
@TirfeBekele-p2w 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልኡልሰገድ.ሰላም ናችሁ እኔም የእግዚሀብሄርን ድንቅ ስራ ለመመስከር ያብቃሽ በለኝ፣ከኢትዮጵያ ጀምሬ ብዙ ድንቅ ስራዎች አሉኝ።እናም ሁሌም ፕሮግራምክን ሳዳምጥ አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ።እናም በፈጣሪ ሁሌም ደስ ይለኛል።ለዘለአለም ክብሩ ይስፋ።
@Emanu1532
@Emanu1532 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ምርጥ ሀይማኖት ናት ግን ኢየሱስ ይጎድላታል ጥቂት አባቶች ያስቡታል ብዙሀኑ እሱንም እንደመናፉቅ ይቆጥሩታል በቅዳሴ ኢየሱስ ስለተባለ ትውልድ አያስተምርም ትውልድ የሚማረው በንባብ ወይ በቃል ሲማረው ብቻ ና መፅሀፉ ቅዱስን በየቀኑ እንዲያነብ በየጥቅሶች የቤት ስራ መስጠት ብዙ ነፉስ ያድናል ነቀፋ አያስፈልገኝም ካጠፋው ፈጣሪዬ ልኡል እግዛብሄር ያርመኝ
@dest567
@dest567 6 ай бұрын
እንክዋን እግዚአብሔር ማረሽ: ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለአማለደሽ ምስጋና ይድረሰው🤲🤲🤲
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 6 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ እንኳን ቅዱሰ ጊወርጊስ አባቴ እረዳሽ❤❤❤
@yafetisaak1525
@yafetisaak1525 Ай бұрын
እሕታችን ወለተ ማርያም እንዃንም ዳንሽ እንዳልሽው እምነት ያድናል ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ነው ከቻልሽ እዚ በርን ነይና መስክሪ ቴሌፎንሽን ባገኝ ደስ ይለኛል እኔ እዚ ቤተክርስቲያን ኣገልጋይ ነኝ
@yabsiratedros1529
@yabsiratedros1529 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ አለምዬ የኔ ውድ የስደት እህቴ መታመምሽንም አልሰማሁም አሁንም እሱ ይጠብቅሽ ለሱ ምን ይሳነዋል❤❤❤( ሽዋ )
@yeshumederesse-v1j
@yeshumederesse-v1j 6 ай бұрын
ተመስገን ሉኡሌ በርታልን የግዚአብሔር ፈቃድ ይሑንልኝ።
@tigistalemu8644
@tigistalemu8644 5 ай бұрын
እንኳን ለዝህ አበቃሽ ቅዱስ ገዮርጊስ እህቴ እናቴ ምን ልበል እልልልልል ላንቺ እንደደረሰ ለኔም ይድረስልኝ
@TadesseMinte
@TadesseMinte 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 6 ай бұрын
እንደውም፡የውጭ፡ዜጎች፡ከተነገራቸው፡ተመራምረው፡ለማወቅ፡ይጥራሉ በተለይ፡ምንም፡አምልኮት፡የለላቸው፡ቶሎ፡የመቀበል፡ስጦታ፡አላቸው አያንገራግሩም
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 6 ай бұрын
የሚገርመኝ የጌታችን የመድሃኒታች እየሱስ ክርስቶስ ስም አታነሱም ምን ጉድ ነው
@siraksisay22
@siraksisay22 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም ቅዱስ ጊርጊስን በጣም ነው ምወደዉ
@Copri23
@Copri23 6 ай бұрын
አንችን የረዳ የቅዱስ ግዮርግስ አምላክ ይድረስልን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 6 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 6 ай бұрын
ተመስገን
@eteneshalemneh8986
@eteneshalemneh8986 6 ай бұрын
Loul seged guadegnoche herewith neber gin yegetemachew lela migib yemitilut woshet new yihe betam tiru ayidelem!!! Geztew yehedutin kumta enkuan melbes altefekedelachewom gideta lala gezitew new yegebut!!! Sew migib marefea eyalachu haset ataworu newor new!!!
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 6 ай бұрын
❤❤❤
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@ZinashTahiro
@ZinashTahiro 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen. Egziabiher emesgen
@eteneshalemneh8986
@eteneshalemneh8986 6 ай бұрын
Kemastawokeyaw befet ahun yalewon huneta ke guzo wokelu teyike atara pleas???
@MuluMola-u4p
@MuluMola-u4p 5 ай бұрын
አለምየ እንኮን ደስ አለሽ ቅዱስ ጊወረጊስ እንኮን ደረሰልሽ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
ወይኔ እህቴ አለምዬ ወይም ወለተ ማሪያም እንኳን ቅዱስ ጊወርጊስ ደረሰልሽ
@AdeseAd
@AdeseAd 6 ай бұрын
አሜን አሜን ወንድሜ ሉሌ እባክህ ቁጥርህን ስጠኝ በጣም እፈልግህ አለዉ 🙏🙏🙏🙏ወይም የምታዉቁ እህት ወንድሞች ንገሩኝ ስለ እማምላክ 😢😢😢
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 6 ай бұрын
እረ አለ ጠበል አላወቅሽም እንጂ ሳሜሩስ የምባል ቦታ አለ ግን እንደ አገራችን ይሆናል ወይ አይሆንም ሂጄ አላዉቅም ግን ብዙ ሰዎች ይጠመቃሉ
@samerh2020
@samerh2020 6 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የተመስገን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 6 ай бұрын
አሰይ አሰይ አሰይ እልልልልልልልልልልል
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 ай бұрын
Egzabeher yemesegen yekduse gioregese Amelake Amen 🙏
@saragasa174
@saragasa174 6 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@dagkyl2710
@dagkyl2710 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@habtomhabtom8631
@habtomhabtom8631 6 ай бұрын
Amen
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 6 ай бұрын
አሜን እህታችን
@rutahaile1950
@rutahaile1950 6 ай бұрын
🤲🏽🤲🏽🙏🏾🙏🏾
@emebetekifle7145
@emebetekifle7145 6 ай бұрын
ere befetari endate maagate alchilkum ere erdugan yebermil gewergis tsebel or emnete
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 6 ай бұрын
Egziabher betam yiwedshal. Egziabher talak new endeserachin sayhon endechernetu yaderglnal. Ene betam eredashalhu be 14 amete fite denget tetamo Abate wengel syneblign adro adnoignal. Egziabher yimesgen❤❤🙏🙏
@NebiyuDaniel-o5l
@NebiyuDaniel-o5l 6 ай бұрын
ወይኔ አለምየ እግዝያብሄር ይመስገን ሰማአቱ ቅድሱ ጊወርጊስ ምህረትንይስጥሽ
@gehbreabtesfaldet8935
@gehbreabtesfaldet8935 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመንገን እንኩኣን ደስ ኣለሽ
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 6 ай бұрын
እረ የተዋህዶ ልጅች የት ናቸሁ
@nebyatwerede7409
@nebyatwerede7409 6 ай бұрын
Amen amen amen
@senaytegebrehiwet5004
@senaytegebrehiwet5004 5 ай бұрын
እ/ር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@MekdelawitTesfaye-j5z
@MekdelawitTesfaye-j5z 6 ай бұрын
Egezeabher yesteh zerehen yebarkeleh
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 6 ай бұрын
❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 2 ай бұрын
አሜን
@אוריאדגך-ו8נ
@אוריאדגך-ו8נ 6 ай бұрын
አሜን
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 6 ай бұрын
Lasagnen dhenah
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 6 ай бұрын
❤❤❤
@MeseretJeme
@MeseretJeme 6 ай бұрын
Amen.amen.amen.sameto.kedusegeyureges.barakatu.ydareben
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 6 ай бұрын
❤❤❤❤God bless u Nice to see you best of best Familyyyyy
@rozafikreslassie6158
@rozafikreslassie6158 6 ай бұрын
yenie enat simetun akewalehu kebead new enenim gimash fitien amogne neber be qdus amanuel tsebel new yedanku kibr lemedhanialem yhun👏👏👏
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 6 ай бұрын
EGZHABHER YEMESEGEN ledejeh abekagne
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 6 ай бұрын
SAMETU DEDESH GERGESH
@SenaitTeweldebrhan-l7s
@SenaitTeweldebrhan-l7s 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ehtachn lanchi yemare amlake kudus Jewergs ymaren
@seblewongel9900
@seblewongel9900 6 ай бұрын
ድምፅ አይሰማም
@BhBv-m1u
@BhBv-m1u 6 ай бұрын
Emezgibhr,emisgan
@racheltakala7118
@racheltakala7118 6 ай бұрын
እንዴት እንደሚማተብ እይ በደንብ
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@dodadode655
@dodadode655 6 ай бұрын
Dimts yelewm
@dodadode655
@dodadode655 6 ай бұрын
አይሰማም
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 6 ай бұрын
የምኑ ድምፅ ነው የማይሰራው
@Belaynesh-x5e
@Belaynesh-x5e 6 ай бұрын
Ibakechuh tsaleyu bazer bagos aneleyaye hayimanot ka zare balaye nawu ina
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 ай бұрын
​@@quanquayeneshmedia4055እህቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ታወራኛለች የአባቴ የክስት የልጅ ልጅ ናት ሁሌም እወድሻለሁ ❤ ልኡሌ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
♦️ጥቁር አስማት እና ነጭ ስማት♦️በመጋቤ ምስጢር ኤፍሬም አሰጌ♦️
52:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ♦️ አስደሳች ዜና
43:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,8 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 158 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН