ብርዝ በማር እና በማር ብቻ የተሰራ || Ethiopian food ||

  Рет қаралды 370

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@hanytwin
@hanytwin 11 күн бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው ውሀ ልጆች አልጠጣም ስለሚሉኚ እንደዚህ ምርጥ ዘዴ ነው ለጤናችንም አርተፊሻል ባንጨምር ይመረጣል እናመሰግናለን ሀበሻዬ❤❤❤
@zinatube
@zinatube 11 күн бұрын
ሰላም ሀበሻዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የብርዝ አሰራር ነው ከለሩም አሪፍ ለልጅም ያማከለ አሰራር ነው እኔም ሳላጠለው ነው ቀናቶችን የማቆየው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 7 күн бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የብርዝ አሰራር ነው ለልጅ ለአዋቂ መጠቀም የምንችለው መጠጥ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን❤🙏
@mesimaed3403
@mesimaed3403 10 күн бұрын
ሰላም ሃበሻዬ ሰላምሽ ይብዛልኘ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ብርዝ ነው መጪው በዓል ስለሆነ እንደዚ አይነት ለአይን ማራኪ የሆነ ተባረኪ የኔ መልካም❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 күн бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሃበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ይገርማል እኔ እኮ ይህንን አላቅም ነበር 😂😂ወይ እኔ እናቴ ድረሽ እኔማ ካች ብዙ መማር አለብኝ እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 10 күн бұрын
ሰላም ሐበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ብርዝ ነው ብርቱካን ይመስላል ከለሩ ሞያ ከጎረቤት ይባላል እስኪ ሰራዋለሁ የኔ ባለሞያ👌
@woynitube315
@woynitube315 8 күн бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሀበሻዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚገርም ብርዝ አሰራር ነው ያካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 күн бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ምስራቅ የኔ ባለሞያ ዋዋውውውውው በጣም ፍጣና ሚጣፍጥ ግሩም ብርዝ❤❤❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 9 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላምሽ ይብዛ የው ነት በጣም ምርጥ ነገር ነው ውይ ሳምር ከረሩ እራሱ ምርጥ ብርዝ ነው በጣም ነው ይውደድሁት ቆይ እግሬን ይሻለይ እሰረዋለሁ በጣም ቀላል ነው አሰራሩ
@zeritutube
@zeritutube 11 күн бұрын
ሰላም ሐበሻዬ ዉደ እኳን ደህና መጣሽልን❤ ምርጥ የብርዝ አሰራርነወ በተለይ ለበዓል ቆንጆነወ ከለረሩ ሳምር ❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 11 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ሀበሻዬ የኔ ጀግና የዛሬው ደሞ በጣም ልዩነው አመትባል ደረሠ ምርጥ ብርዝ ግን እኔ አንቺ የሠራሽበት አይነት ማር የለኝም ግን ትንሽዬ አለኝ ቆይ በሡ ቤቻ እሞክረዋለው በጣም ነው የምናመሠግነው በርቺልኝ ሁሌ አሥደናቂ በሆኑ ቪዶዎች ነው የምትመጪው ዩቱብ ግን ምናለ ሸር ቢያረግልሽ 😢ብቻ ለበጎነው አንድ ቀን ሸር ያረግልሻል ❤❤❤❤በርቺ ጉዞ ወደፊት
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 11 күн бұрын
Selam lanchi yehun misrakye enkuwan selam metashi betam kelal tenam lelje lawaki yemihon yeberz asrar new yesershiw enamsegnalen egshe yebark❤❤
@konjonesh
@konjonesh 11 күн бұрын
ስላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ ለየት አድርግሽ ነው የስራሽው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ እደዚህ እደሚስራ አላውቅም ነበር ከለሩ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሴት እናመሰግናለን እኛም እናመስግናለን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 11 күн бұрын
ሠላም የኔ ውድድ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤ለገና ይሰራል 👌
@kershfood8611
@kershfood8611 11 күн бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻welcome good night Very good ❤
@atitezerat
@atitezerat 8 күн бұрын
ጉበዝ ውዴ አለሽ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 күн бұрын
አበሻዬ ልሰራው በድጋሚ ነዉ ያለሁት ለማን ማስታወቂያ የለውም?
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
ትክክለኛው የጎንደር ድልህ || Ethiopian Food || Habesha Gbeta ||
11:59
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 442
የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)
6:42
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 175 М.