📌የሩዝ መጠጥ ጥሩ አማራጭ የሚሆን || ❗️Ethiopian food❗️rice drink recipe

  Рет қаралды 269,801

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 369
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏😍 ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@getutolla4312
@getutolla4312 2 жыл бұрын
አንድ ጊዜ የቆላሽው በቂ ነው ለምን ደግመሽ ታሳዪናለሽ
@merontakele6849
@merontakele6849 Жыл бұрын
አናናስ ነው ወይስ ማንጎ ነው የተጠቀምሺው ስትጨምሪ ማንጎ ነው ያሳየሽን ስታጠነፊፊ ደግሞ አናናስ ነው ያልሺው የቱን ነው የጨመሪሺው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@merontakele6849 ሜሪዬ ማንጎ ነው አፌ ላይ አናናስ እየመጣ ነው ይቅርታ በጣም ነው የማመሰግነው🙏🥰❤
@amarechwoshe4092
@amarechwoshe4092 5 ай бұрын
ተሳስስታ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አማራጭ የሩዝ መጠጥ ነዉ ቃል የለኝም ሙያሽ የእዉነት ብርዝ ብሎ ዝም ነዉ ከለሩ እንዴት እንደሚያምር አደኛ ነዉ ኡዴ አሳምረሽ ነዉ ያመሽዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን በዓል እየደረሰ ነዉ እንሰራለን ዉዴ ሸር 😍❤👏👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@edennegash-cq1qf
@edennegash-cq1qf 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በቅንነት ሞያሽን ስላጋራሽን አመሰግናለው።
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴ ጠጅ ይመሰላ ሲያምር አቤት ሙያ እውነት ጥሩ አማራጭ ነው ያመጣሸልን እናመሰግናለን 👍👍👍😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@SameraaOmaar
@SameraaOmaar 10 ай бұрын
መሸአላህ በጣም ሀሪፍ የኔባለሙያ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@amesaltube1902
@amesaltube1902 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ የእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ በጣም ባለ ሞያ ነሽ የምታውቂውን በቅንነት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ተባረኪ ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አምሳልዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
በርቺ ቀላል አሰራር ነዉ ሞክሬዉ ደሞ እመለሳለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🌻🙏🥰❤🌻
@ashmaasevedech6119
@ashmaasevedech6119 2 жыл бұрын
በርች ጎበዝ ነሽ የአበሻ ጠላ አሰራር በጣም አድካም ነው አች በቀል ነገር ቢርዝ ሰራሽ ጥሩ ነው ተባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስመሀዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
በቃ የመዳምን እሩዝ መብላት መሮናል እስቲ ደሞ ወደ ብርዝ እንቀይረው በቃ የመዳምን እሩዝ ጨረስኩት 😂😂
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
😂😂😂😂አሳቅሺኝዉዴ
@tigmit5080
@tigmit5080 Жыл бұрын
😅😅😅
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 11 ай бұрын
😂😂😂
@Hayuti94
@Hayuti94 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ZemzemisZewudu
@ZemzemisZewudu 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o Жыл бұрын
ዋዋዋዋዉ ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 4 ай бұрын
Wow👍❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@etalemtamrat
@etalemtamrat 10 ай бұрын
❤thank You For Sharing Your Experience❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም የምትገርሚኝ ሀሳቡ ከየት እንደሚመጣልሽ የኔ ባለሞያ ይገርማል የመጀመሪያ ጊዜ በሩዝ ሳይ የበፊቱን ሰራሁት በሎሚ እና ጅንጅብል ማር የሰራሽውን በ sparkling ውሃ አርጌ ምርጥ ነው ደም ይሔንንም ሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተባረኪ ጥሩ አማራጭ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@procell3625
@procell3625 Жыл бұрын
ትህትናሽ ደስ ይላል በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@OusmanSiraj-p1t
@OusmanSiraj-p1t 12 күн бұрын
ቀዝቃዛውሀነው ወይሰ ሙቀሀ 2ቸሊትነው ያደርኩት ያልሺው
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l 9 ай бұрын
እመቤቴ ከጭንቅ ታውጣሽ ገጓደኛዬ እርጉዝ ናት ጠጅ አማረኝ ብላ ጨነንቆኝ ነበር ገላገልሽኝ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰🥰
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 ай бұрын
በረካሁኚእህታ ትሥለሚቆንጆትምርት ነውያሳየሺን በቃ እኛቅመሞችሀገርሥንገባ መሥራትነው
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@feventadesse6697
@feventadesse6697 2 жыл бұрын
Wuhawun lekitesh besefi eka bitadergiw Tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ነው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አሹ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Tibelchi
@Tibelchi 4 ай бұрын
Tanks for sharing 🎉❤❤❤😊😊😊
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meseretMesi-f7i
@meseretMesi-f7i 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርች እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቤትዬ በርቺልኝ እህቴ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job how many days stay in the fridge thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪልኝ🙏🥰❤
@DiboraDibora-yi4pg
@DiboraDibora-yi4pg 4 ай бұрын
Hojii bayyee baredadha galatomii❤❤❤❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ዲቦዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@alekajifar6303
@alekajifar6303 Жыл бұрын
Enkwane adershie bytiy melakamune Hulu emnyellishalw melkame adis amet yhunleshe ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው የተባረከ አመት የሰላም የጤና የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ🌻🙏🥰❤🌻
@fana1451
@fana1451 2 жыл бұрын
Betye endet endemiyamer emokerewalew ejesh yebarek🙏👍❤👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@_temerttu6939
@_temerttu6939 5 ай бұрын
ማሻአላህ እስኪ የስዴ አሳይኝ ወይስ አይሆንም ነቢቶ መስራት ፈልጌ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ እስካሁን ሞክሬው አላውቅም ግን እንደእኔ በቀዩ ቆልተሽ ሞክሪው ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tshayetogu149
@tshayetogu149 14 күн бұрын
ERUOZE MESERI YUONALE BEMAREYAME MELESHELENE WEDA❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 14 күн бұрын
የእኔ ውድ ያልሽኝ አልገባኝም በእሩዝ መስሪያ ነው ያልሽው ይሄ ተቆልቶ ልክ እንደ ገብሱ ነው የሚሰራው🙏😍❤
@tshayetogu149
@tshayetogu149 14 күн бұрын
@@bettwascorner ERUOZE BESEMETI NEWE WEYESE ERUOZE MESERI NEWE
@bettwascorner
@bettwascorner 14 күн бұрын
@@tshayetogu149 የእኔ ውድ ኖርማሉ በኪሎ ከሱቅ የሚገዛው ነው🙏😍❤
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 9 ай бұрын
ዋውእናመሰግነለን ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HaydarMohamed-oj6bg
@HaydarMohamed-oj6bg Жыл бұрын
Waw er hoden umuye❤❤😂❤❤❤❤
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
የምፈልገው ቪድዮ ዋው ተባረኪ ሰው እሩዝ ኣምጥቶልኝ የት ላርገው ለማ ልስጠው ስል ያንቺን ቪድዮ ኣገኘሁት thank u ኣሁን ጠላየን እሰራበት እና መጠጣት ነው ክክክክ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Jebena9797
@Jebena9797 2 жыл бұрын
Ere EGUEZIABEHER yesetesh selasayeshen Fetari yebarekesh
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳንም አወኩሽ ደግሞ ሰርቼ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
ሌላ የማላውቀው ያሰየሺኝን ስሞኮር አስደናቂ እና ግሩም ናቸው ብርዙ ግን በጣም ከባድ ቃና ሆነብኝ ለምን ይሆን
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
Wede meleshilegn
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@hanydereje3343 ሐንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከባድ ስትዬ አልገባኝም ሀይል አበጀብሽ ወይስ እስቲ ንገሪኝ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
በጣም ቃናው ተቀየረብኝ በጣም ደስ የማይል አቆላሉን ደግሞ እጄ ሳያፍ ነው የቆሉሁት። 😧
@JerusalemArega
@JerusalemArega 8 ай бұрын
Mango biker chgr yinorewal ehite❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ለጣዕሙ ነው ከፈለግሽ የተለያየ ጥሩ ያደርግልኛል ያልሽው ጣዕም መጠቀም ትችያለሽ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
አቤት ሙያ እጅሽ ይባረክ አኔመረ እሞክረዋለሁ በጣም ከለሩ ሲያምር ሀሪፍ ብርዝ ነው አኪድ፣ብዘገይም አሁንም ደርሻለሁ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እየሩዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fikertesfaye1708
@fikertesfaye1708 2 жыл бұрын
wawe betame konjo new sis enamesagenalne andande sewache gen alachehu ye asetesasebe deha mendenawe tesasetekonewemejemarya mangonew bela aseredetachehualcheko ansnase lemen alshe eyalchehu yemetenchachu sewache gen balge nachehu esua yesetemarchenen mamesegan yeshalale weyese yetesasetechew laye matekor medera geltu hula sewne ketesastechew belayeko yestmarchen yebaltal bedegame 10q wud
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ብዙ ሰአት ላለመውሰድ የሚቆላውን መጠኑን እና አንዴ የቆላሽውን ብቻ ብታሳዪ
@HaniTube2
@HaniTube2 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውውውውው ዛሬ ገና ማየት እንዲህ በሩዝ እንዲህ እንዴ ሚሰራ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀኒዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይሰጥልን እናመረግናለን❤❤❤😘
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 Жыл бұрын
Baxami gobaze balamuya nashi emokiralaw❤❤❤❤Enamsegenalane
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AlmazEtate-j4k
@AlmazEtate-j4k Ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ግን አናናስ ጨምረሻል እንዴ ያየሁት ማንጎና ብርቱካን መሠለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አልማዝዬ ማንጎ ነው ስናገር ተሳስቼ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
አቤት ሙያ!!!
@AberashYouTube
@AberashYouTube Жыл бұрын
ወወወወ በጠምየምረል የምረእሜክረለው❤❤❤❤😊
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ብቅል ጀሾ ከየት ይመጣል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እኔ ብቅልና ጌሾ ያለው ምንም የሰራሁት ነገር የለም ደግመሽ እዬው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Betam Liyu new Bettye💕💕👌👌👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መክሰብዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@annahanna8932
@annahanna8932 Жыл бұрын
❤😍😘ዋው ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Wagetesfaye
@Wagetesfaye 9 ай бұрын
Baxam baxam amasginalo yene wed
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ Жыл бұрын
ያለ ስኮር ነው??
@Aisha-i1r9h
@Aisha-i1r9h 8 ай бұрын
Baraka hunyi
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@feruzlema1150
@feruzlema1150 2 жыл бұрын
አናናስ ስትዪ ሰማሁ ልበል ስትጨምሪ ያየሁት ማንጎ አዳምጪው የሰራሽውን ቪዲዮ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ተሳስቼ ነው የጨመርኩት ማንጎ ነው 🙏❤️😍
@meseretYoutube
@meseretYoutube Жыл бұрын
ይታጠባል እማ ሩዙ ዋው ነው ግን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አዎ ታጥቦ በወንፌት ደርቆ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት አሉ በጣም አደንቅሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@የሚካኤልልጅ-ከ5አ
@የሚካኤልልጅ-ከ5አ 4 ай бұрын
ስኳር እና ካማራ ተምር አያስፈልግም??
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ አልተጠቀምኩም 🙏😍❤
@TegestAdmas
@TegestAdmas 8 ай бұрын
በስካርቢታ ቢሆችግር አለዉማርለለን
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ማዳም እዲህ ሣደርግ ካየች ጨርሽዉነዉ የሚሉ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 Жыл бұрын
3 Ken binakoyew chiger alew enat?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አንድ ቀን ውጪ አሳድሪው እና ፍሪጅ ብታደርጊው ይመረጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Weye gude eskahune yete neberesh yemanem chemelaq peranek eyalu sichawutoben wow betam arif nw ejeshe yebarek yawu beteseb aregeshalewu anechi neye beteref berechi
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@woinalemeshete8654
@woinalemeshete8654 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ወይናለምዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bintmoha3172
@bintmoha3172 6 ай бұрын
የመስሪ እሩዝ ወይም በስመቲ አይሆንም እዴ?
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@emualmu8637
@emualmu8637 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@derejealemayehu7514
@derejealemayehu7514 2 жыл бұрын
Keep it up betiye this is soo amazing ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ደረጄ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
ገና እነገባሁ እያየሁ ነው የኔ ቆንጆ እንኳን ከዚህ ደረሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 Жыл бұрын
ያሰክራል እዴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሶፊያዬ የእኔ ውድ አያሰክርም ጌሾ ብቅል ያለው ነገር ነው የሚያሰክረው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 Жыл бұрын
@@bettwascorner እሽ ውዴዋ አመሰጌናለሁ
@elfneshmmichael7109
@elfneshmmichael7109 Жыл бұрын
Kelaru endet bicha hone?
@getaware8888
@getaware8888 2 жыл бұрын
ቤትዬ የሰራሽልን ብርዝ በጣም የሚያምር ነው ግን ማንጎውና ቀራፋው ቢፈጭ ይሆናል? ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል ቢፈጭም ግን ቀረፋው ከለሩን ያጠቁረዋል እንጂ ይቻላል 🙏😍❤️
@Aynalem168
@Aynalem168 Жыл бұрын
ለጤና ችግር የለዉም ?
@TshehayHailu
@TshehayHailu 8 ай бұрын
እርሾ ብናደርግበትስ?
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በትንሹ ከፈለግሽ መጨመር ይቻላል ግን ከበዛ እንዳያበለሠሽብሽ ስኳር ብትጨምሪ ያፋላልሻል🙏🥰❤
@-batemeaza4911
@-batemeaza4911 2 жыл бұрын
ዋው ገና ዛሬ ነው ቤትሽ የመጣሁት ሚገርም ነው ሲያዩትም ያስታውቃል እሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤተ መአዛዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@kalkidanbelete8050
@kalkidanbelete8050 16 күн бұрын
❤ ማር እና ማንጎ ባይኖር ችግር አለው?
@bettwascorner
@bettwascorner 15 күн бұрын
ማንጎው ለጣዕሙ ነው ማሩ ደግሞ ለጤናም እንዲሁም ጥሩ ስለሚያደርገው ነው 🙏😍❤
@kalkidanbelete8050
@kalkidanbelete8050 15 күн бұрын
@bettwascorner አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@hamidfozitube4934
@hamidfozitube4934 Жыл бұрын
የተዘጋጀ ማለትም ለጁስ ተዘጋጅቶ ፍሬዘር ያለ ማንጎ ይሆናል እንዴ ውዴ
@grme-ih3ge
@grme-ih3ge Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ❤ 5:18 5:20
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sarahsarah9739
@sarahsarah9739 Жыл бұрын
​@@bettwascornerዉህዉ የፈላነዉ እማ
@kasu3477
@kasu3477 Жыл бұрын
ፍርጅ ነው የምናረገው ከጨረስን በዋላ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ውጪ ለግማሽ ቀን አርገሽ ከዛ ፍሪጅ ነው የሚደረገው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 3 ай бұрын
ፍጥነት ጨምር፣እቅልፌን ትቸ እያየሁሽ ለማሳየን አንድ አንዱን ከቀርጥሽ በቂሽ ነው
@ZenabZenab-dr8xj
@ZenabZenab-dr8xj 4 ай бұрын
እንዴ ካሜራ ሳይገባ እንዴት ፈላ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ሩዝ በባህሪው የመፍላት ፀባይ አለው ለዛ ነው🙏😍❤
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 ай бұрын
እህቴ በስንደ እንችላለን ወይ😢
@nonsonoio4953
@nonsonoio4953 2 жыл бұрын
ማንጎ ነው ወይስ አናናስ? እንየ ያየሁት ማንጎ ነው!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማንጎ ነው አፌ ላይ አናናስ እየመጣ ነው የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nonsonoio4953
@nonsonoio4953 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ችግር የለም የኔ ቆንጆ :
@SenaitLemma-oh9wx
@SenaitLemma-oh9wx Ай бұрын
በጣም አትዘግይ
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ 9 ай бұрын
እሞክረዋለሁእሲ እንሻአላህ
@KasimAbabu-kh4yk
@KasimAbabu-kh4yk 8 ай бұрын
በመጠጥእንቀይሪዉ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
እናመሰገናለን በጣም ቀላል ና ድስ የሚል መጠጥ ይመሰለኛል እጅ ይባርክ 🙏ይቅርታ እኔ ሙሉ ግባአቶችን አይቻለሁ ይጨመረሺውን ግን ማንጎ ነው ይጨመረሺ ግን በስተት ይመሰለኛል አናናስ ያለሺው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቃልዬ ከልብ ነው የማመሰግነው አፌ ላይ አናናስ እየመጣ ነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@SpanishTakiso
@SpanishTakiso 9 ай бұрын
Wow😍❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@romanghandour2003
@romanghandour2003 Жыл бұрын
ምሩዙ ሳናጥበው ችግር የለውም ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሮማንዬ አጥበሽ ቢደርቅ እና ብትሰሪው ይመረጣል🙏🥰❤
@RahametAdem
@RahametAdem 3 ай бұрын
ማሻ፡አላህ፡ግዜም፡ሰአትም፡እይፈጅም፡ውሀውን፡ሁለት፡ሊትር፡አድርገን፡በስፊ፡እቃ፡ቢደረግስ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ጥሩ እማራጭ የበእል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ እውነት ነው ጥሩ አማራጭ🙏😍❤
@airamaebenito3282
@airamaebenito3282 2 жыл бұрын
Wow mashaallb
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsionbekele2297
@tsionbekele2297 2 жыл бұрын
Byj
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 жыл бұрын
እሩዙን ትንሽ ብንቀቅለዉ ቆልተን ካበቃን ብሆላ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ይቻላል ተቆልቶ ተቀቅሎም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 2 жыл бұрын
Eneme lelate nebre
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 2 жыл бұрын
Befela yeblte konjo newe
@zabeomer1809
@zabeomer1809 7 ай бұрын
ካሜራ አይፈልግም
@Hirute12
@Hirute12 Жыл бұрын
ማንጎ ለማለት ነው አናናስ ያልሽው?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@makyaomar
@makyaomar Жыл бұрын
ብርዝ ቀምሸ አላውቅም ምን ምን ነወ የሚል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ቆንጆ ነው ሰርተሽ ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@marye5786
@marye5786 Жыл бұрын
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን አያሰክርም አ ? ማለቴ 2 &3 ቀን ቢቆይ ከፈላ ያሰክር ይሆን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በፍፁም አያሰክርም አልኮልነት የለውም የእኔ ውድ🙏😍❤️
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማርትዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 9 ай бұрын
እንደ ጠላ ሽታ ይኖረዋል እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
መሲዬ አይ አይኖረውም🙏🥰❤
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 9 ай бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ እህቴ አረብ ቤት ሰርቸ ልቀምስ ነው እኔስ ለምን ይቅርብኝ ክክክ
@helenalemayhu3286
@helenalemayhu3286 2 жыл бұрын
በሶስተኛው ቀን ባጠለው ችግር አለው ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔለንዬ እንኳን አደረሰሽ ይቻላል በንፅህና ከተሰራ ምንም አይሆን በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@bezunshiYohnes-w9f
@bezunshiYohnes-w9f 6 ай бұрын
❤❤👍👍🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@YeshiAbiyu
@YeshiAbiyu 21 күн бұрын
Tirue newu gin be were gize tabakignalesh.
@Hayuti94
@Hayuti94 9 ай бұрын
እኔ ማር አልወድም በሱካር ባረገው ችግር አለው ማማ?
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል ግን ማር ለጤናም አይጎዳም ለዛ ነወሰ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@fafi976
@fafi976 2 жыл бұрын
በስመቲ ቢሆን ምን ችግር እለው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋፊዬ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል🙏😍❤
@elfneshgirma
@elfneshgirma 2 жыл бұрын
ጎበዝ ግን ለስኳር ህመምተኛ ይሆናል ወይ??
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እልፍነሽዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው አይ አይሆንም የእኔ ውድ🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏❤🇪🇹🌻
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የቴምር ጠላ Ethiopian food
6:49
Yefiker kitchen
Рет қаралды 6 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 221 М.
በጣም ቀላልና ፈጣን የብርዝ አሰራር Ethiopian drinks win
8:27
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 27 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16