"አበርዳለሁ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Aberdalehu New Ethiopian Comady) 2023

  Рет қаралды 121,571

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 317
@mahamahilet305
@mahamahilet305 Жыл бұрын
ከዚህ ትምህርት የሆነኝ ባል ባዳ ነው ወንድም ግን መከታ ነው ችግርን መከራን የሚቀበለው ወንድም ነው ወንድሜ ኑርልኝ ❤
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Жыл бұрын
እውነት ነው
@yeshiayanaw3399
@yeshiayanaw3399 Жыл бұрын
የብርቁና የእማዋ አድናቂወች ለላይክ አሳዩኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም አድናቂወች ኑ 👍😍😘😘😍😍😍
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ውድ የኢርቶዶክስ ልጀች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ ባአል በሰላም አደርሳችሁ መልካም ባአል እንደ እኔ በስደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤AMEN 🤲ENQAN ABERO ADERSEN
@رحمةرحمة-ع4غ
@رحمةرحمة-ع4غ Жыл бұрын
አሜን
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የአበጁ ወንድም የኔ ሰው ❤
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ብርቁየኔጀግና ደግአረከው
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ ❤❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
አንጎል አበጀሽ ጠላትሽን አመንሽ ቆሻሻ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@racheltakala7118 ??!!
@aydakale9695
@aydakale9695 Жыл бұрын
አይ ታዴዋ አበጀሽ ብሩቁ ሁላችሁም የእውነት ነው እንጅ ድራማ አይመሥለኝም የእውነት ነው የሚመሥለኝ ጎበዞች ናችሁ 😍😍😍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
በቃ ወንድ ነው ተወው😂💪😘 ስወዳችሁ❤❤❤ አቤት ብቃት እኮ የአለሜ ባል ደስስስስ ይለኛል ወዳወንድነቱቱቱቱቱ💪ቆፍጣና 💪
@welebamidia8488
@welebamidia8488 Жыл бұрын
❤❤❤ አመሠገናለሁ የኔዉድ
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
ሂወት ለማሸነፍ ሌት ተቀን ደፋቀና የምትሉ ውድ ብርቅየ የሀገሬልጆች አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ አሳክቶ መከፋትን በደሥታ ማጣትን በማግኘት ተክቶ ያሥደሥታችሁ አሚንን አላህ ወቶከመቅረት አግኚቶ ከማጣት ይጠብቀን ❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sadamohamed7110
@sadamohamed7110 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@zemzem5714
@zemzem5714 Жыл бұрын
አሚን
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤ አሚንንንን ያረብ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
የሀገሬ ሰው ሲተርት በማን ላይ ሁነሺ ማነን ታሚያለሺ ይላሉ ተያቸው እባክሺ ኑሮሺን ኑሪ እህቴ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ድራማ እኮ ነው
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል🙏
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት Жыл бұрын
ኘሠረ
@hawwahawwa1660
@hawwahawwa1660 Жыл бұрын
በጠዋቱ መጣችሁ እሳ ዛሪደሙ
@yeshiayanaw3399
@yeshiayanaw3399 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ❤❤❤❤❤❤
@jemaljemika9333
@jemaljemika9333 Жыл бұрын
ወላሂ አማራኮ ሁሉም ነገር ነው የሚያምርበት
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Жыл бұрын
ዋው ዛሬስ በጥኋት መጣችሁ❤❤❤❤❤
@ታደ
@ታደ Жыл бұрын
ድራመውን በጣም ነው የምወድላችው❤
@Emebet917
@Emebet917 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
አይ ታዴ አበርዳለሁ እያልክ እንኳን ሊበርድ አጋጋምከውና አረፍክ ሀይሌን ነካክተህ አሁን ጎትቶ ይውሰድልኝ እና አበጀሽ ኡፍ ትበል
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ Жыл бұрын
አበጀች ታድላ ወንድሟ ቀናው የንድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው 😍😍😍
@ethio5132
@ethio5132 Жыл бұрын
በጣም ትመቻላችው አንዳንዴም የከተማ ስው እናንተ ጋ ሲመጣ ብትቀላቅሉ
@elhamabdu9366
@elhamabdu9366 Жыл бұрын
የአበጀሺ ወድም ወዳወድ ብዙ ነገር አለ በልቡ ግን አአያወራም😊😊😊
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
@ኑሀሜን-ደ5ዠ Жыл бұрын
እቅልፌን ትቸ ነዉ የማያችሁ❤
@imanahmed7569
@imanahmed7569 Жыл бұрын
ክክክ እኔስ ብትይ🤣🤣
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አጋዕዝዎ ለአዳም ሰላም እምእዜይስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏👏👏 "ከዛሬ ጀምሮ ወንድ ነኝ" ወይ ታደሰ 😀😀😀😀 አለሜ ከነባሉአ ምርጥ ናቸው 👍👍👍👍 "አንተም ያው ወሬኛ ነህ"😀😀😀አበጀሽ ደግ❤ አያጥላየ ጋቢው ያምራል ግን የሆነ ያሰበው ነገር አለ ስለ አለሜ ይቅርታ 😅😅 ዛሬ Camera, & Editing.. ጥሩ አይደለም አስተካክሉ ። እነ ታደሰን መልሱአቸው ከዚህ በላይ ከቆያችሁ ይሰለቻል ሁሌም አንዳይነት ሆነ እናመሰግናለን በርቱ 👏👏
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን ! የ ሀገራችንን ኢትዮጵያ !💚💛❤️ ትንሳኤ ያሳየን ቸሩ መድሃኒያለም ! አሜን !!! አበጀሽዬ በጣም ነው የምወድሽ 😍
@OmanOman-fr9ov
@OmanOman-fr9ov Жыл бұрын
አይ የኔ የዎህ አበጀች
@tofikaminu5989
@tofikaminu5989 Жыл бұрын
t . l
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה Жыл бұрын
አይ አበጀሽ የኔ በጐ ሰው ስወድሽ👍👍
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
በዝህ ድራማ ኢስቅ ብቻ ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂 በመዋ ይሁንባችሁ😂. 👍👈🇪🇹
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Жыл бұрын
እንዴት ቆንጆዎች ናችሁ ደግና ውብ ህዝብ ❤❤❤❤ ❤❤❤
@እሙፈርደወስእሙፈርደወስ
@እሙፈርደወስእሙፈርደወስ Жыл бұрын
እንደው ያበጀሺን ወንድሜ ሲወደው ወይይይ ወንድ ብሎ ዝም
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Жыл бұрын
ወረድ ከአበጀሽ ወንድም የኔ ነው ዋ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Жыл бұрын
አያ ጥላየን እንደኔ የሚወደው ማነው የኔ ጀግና
@dgytst406
@dgytst406 Жыл бұрын
ታደሠ መርፌና ክርየለም አላለም
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ኧረ አበጀሺ ነይ ጉድሺን ሥሚ ታዴ ጉድ አመጣ መቀቀል መጋገር ብቻነው አለ😂😂😂እንካን አደረሳችሁ ውዶች❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የታደሰ ጓደኛ የሚናገሩት አማርኛ ግሩም ድንቅ ሚስጢር ነው ❤
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ነው የምታምሩት👏👏👏👏👏👏
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Жыл бұрын
ልተኛስል ወረደ ወይ የናንተ ፍቅር🌹🌹🌹🌹🐏🐏እንካን አደረሳችሁ ይበቃችኋል በሉ ወደአበጀሽ ተመለሱ
@a.slovejesus880
@a.slovejesus880 Жыл бұрын
ዝምብላችሁ የሄን ብቻ ልቀቁ ሌላው የምትለቁት አያምርም ከዚህ ውጭ።
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 Жыл бұрын
betam gobez nachew tiru temeret eyasetemaru new.
@saleenasala8310
@saleenasala8310 Жыл бұрын
Yeabejeshi wendm lik ende abate ergataw ❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እመዋ 💝+ ወንድሟ 💝ሁለት 💝ዉቦች 💝❤❤❤የመዋን ልብ ይስጠን 🙏
@SamsungAs-tg8xg
@SamsungAs-tg8xg Жыл бұрын
Edat begugut edemtebkew yhan drama abejesh tadese❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hulahum❤❤❤❤
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
እፍ እመዋ ወድሟ❤❤❤
@hayatademhayatadem5604
@hayatademhayatadem5604 Жыл бұрын
የትወና ብቃት አንደኛ👏👏👏👏👏
@Daniale79
@Daniale79 Жыл бұрын
Yene mirtoch💚💚💚💚💚
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 Жыл бұрын
እንኳአንለትንሳኤውበአል በሰላምአደረሳችሁ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ያለሜ ባል አበደ በቅናት አይ ታደ ሴታሴት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ወይ ታዴ ወንድ ነኝ ከአሁን በኋላ ወንድ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shewamola
@shewamola Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
አየ ታደ ወስዋስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@3stube771
@3stube771 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም የኔ ጀግና አንተን የመሰለ ወንድም አለኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
አበጀሽና ወንድሟ ለድራማ አይመስልም ትክክለኛ ወንድምና እህት ነው የሚመስሉት ደስ ሲሉኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ውዶችዬ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
አይ አበጀየ የኔ ቀናህ ብርቁ መጥረብያ አንስቶ ሱባለው አሳቀኝ እረ እነታደሰ የሚመጡበት ቀን ናፈቀኝ የብርቁ አጎት ቅናህ ነውእኮ እደአበጅየ❤
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
እኳን ዴህና መጣችሁልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እይ እምላኬ ሆይ እነዚህ ተዋናዩች የኔን ቤተሰብ ነው የሚመስሉት አቤት የገጠር ሰው ያለው ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ውድ ኦርቴዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🇧🇴👏🥰😘
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Hello Kibuir Tade and everyone how are everyone happy Easter.for all Ethiopian.thank you.
@TamaraSamha
@TamaraSamha Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
ታዴ የሚባል ፍቅኛ ነበርኝ ግን ለምንድነው ታዴዎች አይበርክቱም😂
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ssuu4227
@ssuu4227 Жыл бұрын
kkkk
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
😂😂😂😂 የሠላቢ መፈሥነው
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
@@سارةمحمد-ج1ن ሳይሆን አይቀርም እኔም እንደ አበጀሽ ሄኜለት ነበር እሱ ግን ዝም ነው
@abateenyew2457
@abateenyew2457 Жыл бұрын
እረ ተይ ተስፋ አታስቆርጭኝ
@enat3655
@enat3655 Жыл бұрын
እኔን የናፈቀኝ እነ ታደሰ ወደቤታቼው የሚመለሱበት ቀን ነው
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
እኔም 😅😅😅
@MarkosSimachew
@MarkosSimachew Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ
@Emebet917
@Emebet917 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
የመዋን ወዲም ሞቸነዉ እምወደዉ🥰🥰🥰🥰🥰
@buzuleb945
@buzuleb945 Жыл бұрын
ሀይልዬ ስወድህ❤❤❤❤
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ Жыл бұрын
አየ ብርቁ ጎበዝ ነው እምዋ ምን አለ ብርቁ ፕሬ በላ ኪኪኪኪኪ
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቶቼ እደትናችሁ ረመዳን አለቀብን አላህ ሶላታችንንም ፆማችንንም ይቀበለን ❤
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤተሰብ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ሀይሌና ታዴ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ አሁን አሁንማ በቅርበት የማውቃችሁ ያህል ጨዋታችሁ ይናፍቀኛል እንደው ዘፈን ግን እባካችሁ አትዝፈኑ የሁላችሁም ድራማው አስተማሪ አዝናኝ በተለይ ከሀገር ለራቅን ሰዎች ልዩ ነው ድራማውን ቶሎ ቶሎ ስሩልን እኛ ተመልካቾች ደግሞ ላይክ እያረግን እናያለን እንኳን ለትንሳኤው አደረሳችሁ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
መጣ የኔ ፍቅር ታዴ ታዴማ አማራ አደለክም ወኔ የለክም😁 ተዋናዮች ሰአታችሁን አስተካክሉልን እንጂ በተለመደዉ ሰአት አቅርቡልን በዚህ ሰአት አብዘሀኞቻችን የምንተኛበት ሰአት ነዉ pls በነበረበት ቀጥሉ🥺
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
Sitnesu mayet techelalachu eko min cheger alew
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ፉከራ እንጅ እናንተ ምን ወኔ የለችሁ 😂
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@zeynebmd1065 የቅማላም ድሀ ልጅ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
​@@zeynebmd1065 ጀዝባ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ታዴ እኔም ወንድ ነኝ😂😂😂😂😂😂አበጀሺዬ ናፍሸሺኝ ነበር ሁላችሆም እወዳችኋለሆ የኔ ቤተስቡች
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Tenzaza meche new mimelesut
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
አቤት ቋንቋ ደሲሲል
@Kedir7715
@Kedir7715 Жыл бұрын
የታዴሰ እና የሀይሌ አገር መግቢ ቀኑ ደርሷል
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
አያ እሱባለው ግን የወንድ እሩብ ነው 😁😁😁😁😁😁😁
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
አህሊን ውዶች እኳንደህናመጣችሁ❤️❤️🥰🥰
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት ብአል በሠላም አደረሣችሁ ❤❤❤❤ ግን ቶለ ቶለ ልቀቁልን ❤❤❤❤
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ሰወዳችሁ እኮን አደረሳችሁ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ ያበጀሽን ወንድም ስውወደው በፍቅር ታላቅ ወንድሜን ይመስላል❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ያበጀሽ፡ወድም፡ስወድህ
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ልተኛ ሳያቹ ተነሳሁ🤣🤣🤣🤣
@Emebet917
@Emebet917 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
እመዋ ወድምሽ ገደለኝ ወይኔ ደስ ሲል😅
@አዩብማሩሽጋ
@አዩብማሩሽጋ Жыл бұрын
እናተን ሳላይ አልተኛም😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ታዴና 💝💝ጉደኛው ስወዳቸው 💝
@zenetzuzu4238
@zenetzuzu4238 Жыл бұрын
ልተኛ ያልኩትን ተነሳሁ እናተን ሳይ 😂😂😂
@asdfghasdfgh7810
@asdfghasdfgh7810 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
Kkkkkk
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ Жыл бұрын
እኔ ራሱ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ Жыл бұрын
እኔ ራሱ
@Astedemariyam
@Astedemariyam Жыл бұрын
ታደሰ እና ሱባለው አይ ወድነት ጀግኖች ናችሁ በትግባር እደዚህ ከሆናችሁ ጥሩነው 😅😅
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ምን ሁናችሁ ነው አይንጋብን አላችሁሳ😳እንዴ እኛ እኮ ማለት ነው በዚህ ሰዓት ማለት ነው ድምቅ ያለ ስራ ያለብን ሰዎች ነን😳እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ተወዳጆቻችን😁
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@ethiostatfoshe
@ethiostatfoshe Жыл бұрын
Tenzaza
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ
@gerageru1388
@gerageru1388 Жыл бұрын
የተገማሸረ መቀመጫ አለ ታዴ😃😃😄 የማዳም ቅመሞች እስኪ የተገማሸረ ያላችሁ እንያችሁ ።
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Жыл бұрын
እረ ብዙ ባሬ ቂጦች አሉ
@jemalmd
@jemalmd Жыл бұрын
​@@بنتمحمد-ل4ذ 😂😂😂😂
@gerageru1388
@gerageru1388 Жыл бұрын
@@بنتمحمد-ل4ذ ባሬ ቂጥ ምን አይነት ነው ?😅😅
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Жыл бұрын
@@gerageru1388 ባሬ ማለት የወተት መግፊያ😂😁ትልቅ ቂጥነው
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
ነፍ ነው አለን
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
ወይኔ ወድኔኝ ሆ አይ ታዴ አጎሉ ይነካን ብለህ ማሰብ አለብህ ታዴ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እንኮንደናመጣቹ❤❤❤የተዋይዶልጆችእንኮንአደረሳቹ❤❤❤ለእየሱስክርስቶስፍሲካባህል❤❤❤በስደት ያለነው ለአገራችንያብቃን❤❤❤አገራችንሰላምያድርግልንፈጣሪ😢😢😢😢😢
@getanehgidon6248
@getanehgidon6248 Жыл бұрын
Enkan aderesachu
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
እረ የብርቁን እናት እና ብርቁን ታዴ ከነኅደኞቹ እንተርቪው አርጉልን
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Жыл бұрын
ታደሰዎች ግን አንድ አይነት ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
🤩🤩🤩🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@almazderess8971
@almazderess8971 Жыл бұрын
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
መች ይሁን ወደ ሀገራችሁ እሚትመለሱት ክክክክ
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
አረ እነታደሰተመለሱ በቃቹህ 😅😅
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
መልካም ትንሣኤ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አቅራራህ 😂ስወድክ 💝 ታዴ ኤዲያ 😂
"አፍላ ወጣት" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Afila Wetat New Ethiopian Dirama 2024
27:13
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 26 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Ethiopia: የያቆብ ልጆች ድራማ ክፍል 4
29:38
KAM Films Ethiopia
Рет қаралды 64 М.
ምርጥ የጎጃም ጭፈራ @graduation #enijeratube
5:39
Enijera እንጀራ Tube
Рет қаралды 1,1 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 59 М.
ክንብል Ethiopian Short Film
12:08
Habte Film Production
Рет қаралды 46 М.
ሰፖርትና ብርቁ አሰቂኝ ትዉና (Sport and Birku) 2023
19:26
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 66 М.
"ሙላልኝ" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Mulalign New Ethiopian Dirama) 2023
29:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 138 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 26 МЛН