No video

"አፍላ ወጣት" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Afila Wetat New Ethiopian Dirama 2024

  Рет қаралды 19,503

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 ай бұрын
ይህ ኮሜት ዩምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ነገር ይጠብቃቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zt6py9gd9x
@user-zt6py9gd9x 5 ай бұрын
አሜንንንን
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 5 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤❤
@alamadan717
@alamadan717 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@hayattube367
@hayattube367 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
ኧረበናታቹ ላይክ አርጓቸው እነዚ ምርጥዬ ኦች❤❤😂😂
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 6 ай бұрын
ተባረኩልን በርቱ❤❤❤❤ ውዶች ይሄን ጊዜ በእናንተነው እያለፍኩ ያለሁት በልፅጉልን
@user-nz1mo6gl5x
@user-nz1mo6gl5x 5 ай бұрын
ታደሰ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 6 ай бұрын
ወይ ታዴ የማትሰራዉ ነገር የለም ደሞ ሲያምርብህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ስወዳሽሁ 😅😅ታደ ጭንቅላቱ ላይ ዛፍ ተክሎ ነውድ😂😂😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
በልፅጎ ነው😅😅😅
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
ሽቅብ አያትህን ትከስ ገረመው ምርጥ ትምህርት አሁን ላይ በየቤቱ ያለው ችግር ነው ጥበብ እናተጋነች እያዝናናቹህ ታስተንራላቹህ ❤❤
@user-gy1er8rg6t
@user-gy1er8rg6t 6 ай бұрын
በጌታ ስም ትለያላች ዘመናችው ይባረክ እናተ ያላቹበትን ሁሉ ሰብስክራይ እያደኩ ነው🎉🎉❤
@Amhariafano
@Amhariafano 6 ай бұрын
እኔ ባገባት ብየነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sedetegewa
@sedetegewa 6 ай бұрын
ያየሽን ሥወዳት እመቤቴን❤❤❤❤❤
@FantoFardy
@FantoFardy 6 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ 😂😂😂😂
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 6 ай бұрын
ጎበዞች በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ❤❤❤❤
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u 5 ай бұрын
ማርያምን ብቻየን እደሞኝ ስቄልሞትነዉ 😍😍😍😍😍
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤
@user-yo2mg5kl5v
@user-yo2mg5kl5v 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከሖናቹሕ ሱሪ አትልበሱ በተረፈ ቀጥሉበት
@gonder12
@gonder12 5 ай бұрын
😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 5 ай бұрын
​@@gonder12👹👹😤😤🤑🤑
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f 6 ай бұрын
የኔውዶች ስወዳችሁ❤❤
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 5 ай бұрын
ትክክል የእለት እንጀራ ❤❤❤አታግበስብሽ😂😂😂
@samsomabera-iv8mq
@samsomabera-iv8mq 5 ай бұрын
You make me happy ! Tadesse truely and your friend very fany and you can!
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የሰው ቤት ነው ብለህ በመዳፍህ ሙሉ ታጣብቃለህ አደል አይ ታዴ እሳቱ እምዋን ይዘዝብ 😂😂😂😂😂🎉🎉
@zobleselam5695
@zobleselam5695 6 ай бұрын
ያየሽ ካለች ሰብስክራይብ እናደርጋለን።
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 6 ай бұрын
ሁሌም ሰለምታበረታችኝ አመሰግንሻለሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
እር ለሌሎችምበጣም ጎበዞች ናቸው እኔሁሉንም በተለያየ ሳያቸው አላልፍቸውም ገና ሳላየው ንው ስብስክራይብ የማርጋቸው ስወዳቸው❤️🌹🌹🌹🌹
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 6 ай бұрын
አለምነሽ ትያለሽ ያለም ወርቅ ጨረቃ ሁሉም ከአበጀሽ ይወዳደራሉ።በየተሰጣቸው ገፀባህሪ የተዋጣላቸው ናቸው ያየሽና አበጀሽseniors ናቸው
@bhhhh8094
@bhhhh8094 5 ай бұрын
ጎበዞች
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 2 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 5 ай бұрын
አይ እናተ የማታመጡት ጉድ የለም😂😂😂😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
እረወይኔበሳቅ 😂😂😂😂😂 ስወዳቹህ ❤❤❤❤
@user-os7gf7ro7y
@user-os7gf7ro7y 5 ай бұрын
በረቱልን በናተነው የምንዝናና
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 11 күн бұрын
ያየሽ የምወድሽስ ነገር❤❤
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 5 ай бұрын
እዴ በዝህ አችቻችሁ አላቅም የኔዉዶች በርቱ❤❤❤❤❤
@JalDib-dm2jk
@JalDib-dm2jk 6 ай бұрын
Ewnetem deskur teru asetemari drama new bertu
@frehiwetsedagelan3820
@frehiwetsedagelan3820 6 ай бұрын
😍😍😍
@tirngonigusshiferaw2433
@tirngonigusshiferaw2433 5 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@meronmammo6124
@meronmammo6124 5 ай бұрын
Tade meret tewanay..
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t Ай бұрын
የድስኩር ዩቱብ ፕሮፋይል ቀይሩ
@user-jj2up2fb6y
@user-jj2up2fb6y 5 ай бұрын
እንድህ አየይነት ነገር አትስሩ አማራን አታሰድቡ ጠንቋይ አታስብሉን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 ай бұрын
አይ ታዴ 😂😂😂😂😂😂አሁን ደሞ ጠቋይ ሆክ😂😂😂ከከከ
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 2 ай бұрын
አያታዴጠንቋይ😂😂😂😂😂😂ያዩሺ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 6 ай бұрын
❤❤😂😂
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 5 ай бұрын
ሳቀበሳቅ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 5 ай бұрын
ፀሀይእዳይመታዉነዉጭንቅላቱላይቅጠልያደረግከዉ ታዴ😂😂😂😂
@user-mm8cf4fh2b
@user-mm8cf4fh2b 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-fw6jk3fh7s
@user-fw6jk3fh7s 3 ай бұрын
ገሬ እመቤትን እኔ ባገባት ብየ ነበር ብለሀል አግባት በቃ ፍቅደናል
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 5 ай бұрын
አረታዴአረታ አረለቀንበሳቀ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 5 ай бұрын
ክክክክ
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 5 ай бұрын
ክክክክክክክ
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 5 ай бұрын
ወይታዴ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@lakachewmulu3977
@lakachewmulu3977 5 ай бұрын
እነታዴ ተመቻችሁኝ
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 2 ай бұрын
አያታዴበጣምትመህረትነውእንደናትአይነትሠውያዩሺበጣም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mm8cf4fh2b
@user-mm8cf4fh2b 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kaseyegg
@Kaseyegg 5 ай бұрын
የኔውዶችከመዳምሥራበሗላፈቲነውእምለውበናተ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 4 ай бұрын
ትዳር ፈለገ ነዉ ባል ጠፋ እሯሯሯ
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 5 ай бұрын
ግዚኦ😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
አንች መደነቂየ ኮፍያ ማዕድ ላይ አይደረግም።
@alain-vw8us
@alain-vw8us 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 5 ай бұрын
ለኔ ደግሞ ወደ አገሬን እንድገባስራ አለኝ ጋሽ ታደለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 5 ай бұрын
ቆይ ግን ኢሄ ነገር መቼቱ ሞጣ ነው እንዴ ጥንቆላ አበዛቹህሳ። ኢሄማ የባሠ ጎጃምን መድሀኒታም እየተባለ የሚሰደበውን እውነት እንደሆነ እያረጋገጣቹህለት ነው እናም እባካቹህ አጀንዳ ቀይሩ። በእርግጥ ውሸትነቱን በማሳወቃቹህ ደስ ብሎኛል።ሰዋችን የሰይጣን መጫወቻ ሆናል ደግ የዋሁ ወገኔ እናም ንገሩት እግዚአብሔር ይዞ ይድከም።
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 5 ай бұрын
ታደሰ ጥቁልና ገባህ እዋይ 🤣🤣🤣 እውቀትሽ ጭስ ነው አላለም 🤣🤣🤣
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
ደግሞ ጥንቁልና ደብተራ ዉስጥ ገባችሁ የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ስንቱ አበደ ስንቱ ቁልቁል ገባ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
ወይ ታዴ😂😂😂😂 ጭራሽ አዋቂ ሆነህ መጣህ ኸረ ቀሌላ ኑል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
አዋቂ አትበይ አንች ? ጠንቅ ዋይይይይ በይ የምን ክብር ነዉ ለሰይጠን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc እህት አለሜ ይቅር በይኝ ድራማ ሥለሆነ ነዉ እንደዚያ ያልኩ ሠይጣንን የማክበር አይደለም እማዬ ይቅር በይኝ🙏🙏🙏
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@alain-vw8us
@alain-vw8us 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
"ተጋለጥን" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tegaletin New Ethiopian Dirama) 2024
24:22
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 30 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 43 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,6 МЛН
አዲስ ግልብጥ ነኝ ገራሚ የገጠር ድራማ (Addis Gilbit Negn New Ethiopian Dirama) 2023
21:17
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28
Sodere TV
Рет қаралды 194 М.
ዉይ ጊዜ ሊያዩት የሚገባ (Wey Giza)2024
11:26
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 9 М.
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32