በርገር ለምኔ// ቡና መፍጨት ለማፍላት መድከም ቀረ//ማሽኖቻችንን ለመጠቀም ቀላል ዘ

  Рет қаралды 68,752

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሊጡን ለማቡካት ወተት 1እንቁላል 1የሾርባ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ 1የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1/2 የሻይ ማንኮኪያ ጨው 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3ኩባያ ዱቄት ስጋውን ለመቀመም የተፈጨስጋ 1 ሽንኩርት ትንሽ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ የደረቀ የዳቦ ዱቄት 1የሻይ ማንኪያ ታይም 2የሻይ ማንኪያ በርበሬ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 3የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 እንቁላል እርጥብ ፐርስሊ ከበሰለ በሗላ የሚቀባው 1የሾርባ ማንኪያ እርጎ 1የሾርባ ማንኪያ ቲማቲም ድልህ 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ፐርስሊ ሁሉንም ማቀላቀል እና መቀባት ከላይ ቸደር ችይዝ ወይም ሞዘሬላ መጨመር መልሰን ኦቭን እከተዋለን ከዛ ቀንበር ሲል ማውጣት Cooks Innovations www.amazon.com/dp/B095Z2SYF9/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_HJP5DDNDE0G3EDF9JATT የቡና ማሽን www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 2 жыл бұрын
The Breveli Coffee maker is the top on the market both on the brand and reputations on best Italian machine. I have been using it for 6years but a few days ago it starts leaking water and we need to replace a tube fro the tanker . Everything is the same with your new machine.
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
Thank you love you care tooo much God bless you kind mam🙏🏽💐❤🇪🇷
@shawa0220
@shawa0220 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቀና ነሽ። የምትገለገሊበትን እቃ በቀላሉ ዘዴ እንድናገኝ ስለምታደርጊው በጣም እናመሰግናለን
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንኳን ህና መጣሽ ለጤና ተስማሚ አርገሽ ነው የሰራሽው አመሰግናለሁ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
እህታችን ባለሙያ እና ቅን ነሽ እጅሽ ይባረክ ስለምታካፍይን ሞያ እና ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም እህት በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃዎች እና የሞያ ክህሎት ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሞያ ጎበዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን እህቴ 🙏🙏💐😍🇪🇹
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ነገሮች በሙሉ ከአንቺ ብዙ ተምረናል ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ባሎቻችን ትዕግሥት የላቸውም። የቡናው ማሽኑ በእውነቱ በጣም ቆንጆ ነው። ተባረኪልኝ!!
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
የምታቀርቢልን በጣም ጠቃሚና ጥሩ ስለሆነ ሁሌም አመስህኔለሁ
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
እናትዬ የኔ ባለሙያ የኔ ቅን እምታቂውን መልካም ነገር ሁሉ ለሰወች ሳትሰሥች ሥለምታካፋይ እጅጉን ታኮሪኛለሺ👌እምትሰሪያቸው ምግቦች ደግሞ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ እሚል ነው የጠመቀች እንደው አሥመሥላ ቢራ ወጥ የሰራች እንደው በሺታ እሚያበላ የፈተለች እንደው አሥመሥላ ጭራ ማን ይሥተካከላል እናት ካንችጋራ የተባለልሺ 👌 እጆችሺ ይባረኩ እህቴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ደግየ
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ 2 жыл бұрын
የምትሰሪው ምግብ ሁሉ እንከን የለውም !!! ስለ ኪችን መገልገያ እቃዎች የምታጋሪን እውቀት ( Reviews) በጣም ድንቅ ነው ' በርቺልን !!!
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
እናትዬ እንደ ሁል ግዜውም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናለው ልጄ ምግብ ትንሽ ታስቸግረኛለች አብሶ ትምህርት ቤት የምቋጥርላት ምግብ በጣም ውስን ነገር ነው የምትበላው ከቻልሽ የልጆች ምሳ እቃ የሚታሰሩ ምግቦች ስሪልን ፕሪ እስኩል ናት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽእሞክራለሁ ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እህት
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 2 жыл бұрын
ሠላም እናትዬ ዋውው አሪፍነገር ነዉያሣየሽን በርች ቀጥይበት
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes I enjoy watching your videos god bless you always 💕💕💕💕💕💕💕
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ ማሽን ነው አገራችንን ሰላም ሆና አድጋ በልፀጋ የምንፈልገዉን የምናገኝባት ያድርግልን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን ምርጥ እራት ነው የሰራሽልን እሞክረዋለሁ በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Beautiful inside and out ❤✊🏾👍👏💐
@molaworkbahiru2582
@molaworkbahiru2582 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ እና ጥሩ ስው ነሽ የምታውቂውን በሙሉ ለኛ ስለምታካፍይን እኔ ብዙ ነገር ተምሬአልሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ ::
@lidu3065
@lidu3065 2 жыл бұрын
Gobez tebareki
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትዬ ሁሉም ምርጥ 👏👏👍👍👌👌👌100%%% 🌷💕💕
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን!! ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 2 жыл бұрын
ዋው !! ጥዑም በርገር😋😋 🙇🏽🙇🏽🙏🏽🙏🏽
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉ ነገርሽ ያምራል
@beth95104
@beth95104 Жыл бұрын
Thank You dear. Love how neat everything is in your kitchen 😍
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
ልዩ ነዉ በርች እናትዮ 👍👍👍👍❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውው እህቴ እጀሽ ይባርክ ማማየ በጣም ጎበዝ ።።።
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ ጉራ በይ በጣም ጠፍተሻል ቤቴ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ምርጥ እቃ ነው ።ምግብሽም ለየት ያለነው.በተለይ ንጽህናሽን ዋው ይመችሽ ማር ብዙ ተምሬአለሁ ካንች ግን እኔ እምሰራበት ክችን የወላለቀ ነው ክክክ አህሪቡ ብየሻለሁ ቤቴ
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k 2 жыл бұрын
so wonderful i am going to try it
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!! Will you please share the link for coffee machine? Thank you sister 😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏼
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
Thank you Enat specifically the mat under the mixer very wise.....
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Thank you so much .. yes I like it always appreciate your help
@spreadlove3067
@spreadlove3067 2 жыл бұрын
ሼፍ ነበርሽ? የምትሰሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላል በርቺልን💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ውይ አደለሁም ግን ከቤቴ የምሰራውን ነው የማጋራው
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Looks amazing Enatyae.
@danihabte5721
@danihabte5721 2 жыл бұрын
የቡና ማሽኑን ከየት ነው የገዛሽው is that amazon or same website can u
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 жыл бұрын
Yamral yamrL. God bless you
@kokitem7246
@kokitem7246 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@techla4141
@techla4141 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ? በርች! ምን አልባት እኔ አላዬሁ እንደሆን እንጅ ብዙ ጊዜ የአሣ አሰራር አላዬሁም። ከቻልሽ ብታቀርቢልን?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ደህና ነኝ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አወ እሽ ግን አንዴ አሳይቻለሁ ሌላም አሳያለሁ kzbin.info/www/bejne/Z2mooaVqbZ6Cl7c
@asmarina1
@asmarina1 2 жыл бұрын
Tebareki
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
$799 coffee machine? is too expensive 😫🙉🙉🙉🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
That is what I thought, but she mentioned it at the beginning and said lemitfeligu. It is good to know.
@theman4753
@theman4753 2 жыл бұрын
በጣም ውድ ብቻ ፣if you are you tuber affordable የሆኑ እቃዎችን ነው አገናዝበሽ ማሳየት ያለብሽ።ሌላ ነገር አስመሰልሽው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@theman4753 kzbin.info/www/bejne/mIuZfYKaqZKCsLs
@semhardawit6101
@semhardawit6101 2 жыл бұрын
That my though exactly
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Office ሣችን ከዚህ ይተልቃል እንጂ የዚህ ዘር ነው ግን ሻይም ይሠራል ግን ብዙም አልጠቀምም artificial ይበዛዋል
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
Thank you! I Iove Buna machine ! I have been wasting my money on cheap ones that been broken and has not doing a good job. if you are a Starbucks person everyday 5$ in 5month 800$. It worth it. Hopefully it has longer than 5yr warranty.
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 2 жыл бұрын
Yen Konjo thanks 🙏 gen yet gezshewo marrrry please let me know 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Yete newe yegezashiwe ? Ethiopia ale weye
@kingezana0940
@kingezana0940 5 ай бұрын
የቡና ማሽኑን ዋጋውን ንገሪን
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice food sis 😍
@najatmohammed1504
@najatmohammed1504 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት አድስነኝ ለቤትሽ
@selamawitketema9800
@selamawitketema9800 2 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ
@millionyohans6737
@millionyohans6737 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this with us 🥰🥰🥰
@tsialemayehu3706
@tsialemayehu3706 2 жыл бұрын
Arif new gen dimsish aysemam
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Thank you so much it’s amazing 🙏🌺🌺
@tilahunserkalem4996
@tilahunserkalem4996 2 жыл бұрын
እኔ ያለውት ኢትዮጵያ ነው የት አገኘዋለው
@mellylegese6943
@mellylegese6943 2 жыл бұрын
Pls enat amazon lay ye ethiopia rekbot ena seny yestal pls ngrey srech sarg ataw..
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Amazon ሲኒ ነበረ ግን አልቆአል በቅርብ የምትልክልኝ ልጅ አለች ሳይሰበር ከደረሰ አገናኝሻለሁ እንድትልክልሽ USA ከሆንሽ በ I Instagram አናግሪኝ Ena Ethiopian food ብለሽ
@solomonaderu9868
@solomonaderu9868 Жыл бұрын
የቡና ማሽኑ ኢትዮያ ይገኛል? ዋጋዉስ ?
@Sነኝስልጤዋ
@Sነኝስልጤዋ 2 жыл бұрын
ችግሩ ሀገር ስንገባ ማብራት አይገኝም
@assinoname3608
@assinoname3608 2 жыл бұрын
ተባረኪ በቀላሉ የሚሰሩ ምግብ ስለምታሳይ ❤️🙏🏾
@ariamgebregziabher6102
@ariamgebregziabher6102 Жыл бұрын
Thank you my dear!
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልይ
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ግን ስለዚህ ማሽን ልጠይቅሽማ ሀገር ከወሰድ ነው ብዋላ በምን 1-ኬሚካል እና ፃዳዋለን 2 ደግሞ ውሀውጥ የከተትሽው ፍሊተሮ ኢትዬጰያ ይገኝል ወይ እኔ ልገዛ እየፍለኩ ትልቆ ጥያቄዬ መቀየሬያው እና ማፃጫው አይገኜም ብዬ አልገዛም በዚህ ምታቄው ነገር ካለሽ እንድገዛ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ ነሽ የኔቆጆ በርች 😘😘😘 ዝብለው ፕራከ አሉ ባልታ ሲቀባጥሩ እዬዋሉ ያገኙ የለ ገዘብ አችግን በራስሽ አይድያ እውቀት እዬሰራሽ ብታገኝ ማሻአላ አላህ ያበርታሽ 👍👍👍
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
???????
@kalkidanhaile7674
@kalkidanhaile7674 2 жыл бұрын
700 dollar betam wude new Starbucks bmelales yshalegnal
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
ከከብት ስጋ ሌላ የምን ስጋ አለ በግ ፍየል ዶሮን መለየትሽ ነው ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አይባልም እንዴ ሁሉም ስጋ ልዩነተት አለው
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 የበሬ የጥጃን ብቻ ነው የከብት ስጋ ተብሎ የሚለየው ? ስላልገባኝ ነው እኮ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@rahelshawel4396 የበሬ ስጋ ነው ከብት ስጋ የምለው በተለምዶ ወይም ባደኩበት ስለሚባል ነው
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ ለማወቅ ነው አመሰግናለሁ።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ሙያሽን ቅልጥፍናሽን ጽዳትሽን እወደዋለሁ
@fitsumhaile8502
@fitsumhaile8502 2 жыл бұрын
Thank you so much 👸👍
@abbylove4379
@abbylove4379 2 жыл бұрын
Perfecto!!!😋😋😋
@lulajamma8698
@lulajamma8698 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 2 жыл бұрын
Thank you Enateye!!!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጆ
@henoksitotaw9481
@henoksitotaw9481 2 жыл бұрын
የት ነሽ የወደፊት ሚስቴ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
🙏🥰🥰👌
@makeyah7446
@makeyah7446 2 жыл бұрын
Thanks yen konjo
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
❤❤❤
@mihertjaleta8506
@mihertjaleta8506 Жыл бұрын
Mihert❤
@mihertjaleta8506
@mihertjaleta8506 Жыл бұрын
😊
@lidyagebregziabhe9131
@lidyagebregziabhe9131 2 жыл бұрын
That’s amazing but 800.00 😒
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@makeyah7446
@makeyah7446 2 жыл бұрын
Wakgawen negarein ebakesh
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 2 жыл бұрын
ለወንድ ቀላል ቢሆን ጥሩ ነው? ምነው ከሸክላነው እንዴ የተሰራው? ይሄ ማቅበጥ ይባላል:: ስራ ወንድ ሴት አይልም
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
If it is complicated, men do not have patience, that it's why...
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ከማቅበጥ ጋር አይያያዝም በፍፁም ሴትና ወንድ እኩሉ አደለም የነሱ የራሰቸው ተሰጦ አላቸው እኛም እንዲሁ እግዛብሔርም ሲፈጥረን ግን ጎበዞችም አሉ ተጠንቅቀው የሚሰሩ ይህ የኔ አመለካከት ነው ከሸክላ ነው ያልሽው ደግሞ ሁሉም የአሰራር ቴክኒክ አለው ከዛ ውጭ ካረግሽው ይበላሻል ኤሌክትሪክ ነው ብረቱ እንደ ሸክላ ባይሰበርም ውስጡ ግን እንደ ሸክላ ከጥቅም ውጭ ይሆናል ተሰበረ ሳይሆን ተበላሸ ነውያልኩት
@Meaza_570
@Meaza_570 2 жыл бұрын
የቡና ማሽኑን ሊንክ እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
በጣም የሚጣፍጥ የፆም ምግብ ምሳ እራት
14:01
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 60 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
ፈጣን እና ጤናማ ቁርሶች
12:17
melat tube
Рет қаралды 77 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 166 М.
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 109 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 546 М.