በርገር አሰራር በቤታችን (Homemade burger) - Bahlie tube

  Рет қаралды 535,212

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Homemade Burger
Subscribe My Second Channel - Meaza Channel -
Social Media - Instagram - worku_meaza

Пікірлер: 175
@alfa9968
@alfa9968 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነው ቅር ካላለሽ ሀሳብ ልስጥ እንቁላል የምንጨምረው እንዲያይዝልን ስለሆነ ነጬን ብቻ ጨምሪ በአጠቃላይ የዚህ ሀገር ስጋ ፋት ስለሆን ዘይት ስጋ ላይም ይሁን መጥበሻ ላይ አትጨምሪ ለመጥበሻው ሰፕሬይ ግዢ። ዳቦውን ደግሞ ቶስት አርጊው ኮንደመንቱን ስትቀቢው ሶጊ ይሆናል። ከማውቃት ላይ ሼር ላርግ ብዬ ነው
@amen593
@amen593 4 жыл бұрын
That's right.
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን ዳቦ ግን ቶስ መደረግ ግዴታ እይደለም የሚውድ ሰው አለ የማይወድ እለ . እኔ ለምሳሌ እልወድም
@roger8693
@roger8693 4 жыл бұрын
yhaa like what gorden ramsy makes
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 2 жыл бұрын
Wowwwew good night 😘
@KidaneMared
@KidaneMared 3 ай бұрын
ተመልካቾች እሱ መጨመር የፈለገችውን ያህል ቀምሳ ስለጣፈጣት አቅርባለች በዛ ካልክ በዓንተ ፍላጎት አደርግ ካነሰ ጨምር ግን ምስጋና ዕናቅርብ ለስራው በኛ በኢትዮጵያን ላይ መተቸት እንጂ ማመስገን ልምድ የለንም በብዙ መንገድ አይቸዋለሁ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 4 жыл бұрын
እንደው ያንቺ ሙያ ወደር የለውም በሁሉም ቅመም ነሽ፣ እጅሽ ይባረክ የሴት ቁንጮ ከሚባሉት እውነት በጣም ነው የማመሰግንሽ፣ የማደንቅሽ ተባረኪ።
@ሀይሜነኝከራያ
@ሀይሜነኝከራያ 4 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እስት ያገራችን ሰላም ተመልሶ የህን የዘረኝነት በሽታ እና ኮሮና ጠፊቶ ማየት የናፈቃቹ እስት በላይክ አሳይኝ ፈጣሪ ሁላችንም በአለንበት ይጠብቀን
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 4 жыл бұрын
ስራችን እወደዋለሁ እከታተላለሁ ባለፈው ግን ስትናገር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያገርሽ ልጅ ነው ኤርትራዊ ብቻ አይደለም ያገርሽ ልጅ
@samritilaye4511
@samritilaye4511 4 жыл бұрын
ጫማ አልወድም ግን የሰራሽው ያስጋመጃል ዋው
@አህላምወረባቦይቱብ
@አህላምወረባቦይቱብ 2 жыл бұрын
የምር አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ🥰🥰🥰👌
@yeshiharegzewedie1850
@yeshiharegzewedie1850 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደስይላል ግንእኔ የፈለኩት እንደቺዙ የተዘጋጀ ከሱፐር ማርኬት የሚገዛው ስጋ አሰራር ነው አንቺ ደሰራሽው የበለጠ ጥሩነው በርቺ ጎበዝ፡፡
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
መአዚ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ያሰጎመጃል ባለሙያ ነሽ ዋዉ
@samrawitmitku4699
@samrawitmitku4699 4 жыл бұрын
ቺዙን ደሞ ትንሽ Melt ብታደርጊው
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 7 ай бұрын
Tru new gin betam anzazashw, Ena shnkurt bekumetu yeteketefe btadergibetna sgawn bezeyt batebshw be oven btabesyiw tru new
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ
@samrawitmitku4699
@samrawitmitku4699 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ፡፡ ግን ዳቦውን ቶስት አድርጊው Also መጥበሻው ላይ ዘይት በበዛ ቁጥር ውሃ የመያዝ ዕድሉ ከፍ ይላል፡፡
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቺ
@aeshaahmed8734
@aeshaahmed8734 3 жыл бұрын
Taco seasoning mix ከየት ነው ያገኘሽው?
@nahlanahla5935
@nahlanahla5935 Жыл бұрын
🥚አያስፈልግም በርገር ላይ ጭራሽ ፍሬዘር ማስቀመጥ 🥚ተጨምሮ🙈
@ElsabetMelak
@ElsabetMelak 21 күн бұрын
ያለ ቺዝ?😊
@aymenshekur3659
@aymenshekur3659 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ እርጋታሽ ደስይላል ተመችተሽኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀዪወሎየዋመርሳአባገትየ
@ሀዪወሎየዋመርሳአባገትየ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ምርጥ ባለሙያ ነሽ በርች
@jemberutarekegn5991
@jemberutarekegn5991 Жыл бұрын
ሥጋነው እዴ
@alemhaile7585
@alemhaile7585 4 жыл бұрын
መአዚ ተኮሲዝን አልገባኝም እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው የኔ ባለ ሞያ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ መዓዚ ምርጥ በርገር ነውየሰራሽው:: እናመሰግናለን🙏🏾እጅሽ ይባረክ::
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 2 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ አሪፍ ነው
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
ማይኑዝ አስራረ በቤት ውስጥ አሳይን
@WeynuwaWeyni
@WeynuwaWeyni 2 ай бұрын
Waw baregar baxam tamhetogal egehi yebarak
@aberamengistu7297
@aberamengistu7297 2 жыл бұрын
Wow ያምራል
@sabag3342
@sabag3342 4 жыл бұрын
Wow ! The food looks so delicious
@tesfa3041
@tesfa3041 Жыл бұрын
P
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 4 жыл бұрын
Konjo eheta eyetfashi nw beselam?
@LeliseAhmed
@LeliseAhmed 5 ай бұрын
Qonjoo❤❤❤❤barchiii
@LeliseAhmed
@LeliseAhmed 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Yene wude aleshlgn.... Ejesh hulem tafach new.... Eski ene gar Bek beye Ena seraye eylgn asteyayet sechgn anchi araayaye nesh
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 4 жыл бұрын
መአዚየ እናመሰግናለን እናት የሰላጣ አይነቶችን ብታሳይን 😍
@tiktokvideo8286
@tiktokvideo8286 3 жыл бұрын
Wow nw zare ene ena beteseboche serten beltenal ejesh yebarek
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏መአዚዬ ምርጥ ነው አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 💐💐💐
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ዕህት
@matitube2494
@matitube2494 2 жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ ይቆያል ፍሪጅ ውስጥ ?? እንቁላሉ ካላበላሸው
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
በርገት ትኩሱን መብላት ነው ሳይጠበስ ስጋውን ከሆነ ፍሪዘር ለረጂም ግዜ
@BirteBirhan
@BirteBirhan 2 ай бұрын
Waw
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ 4 жыл бұрын
የታኮ ቅመም ከሌለን በምን እንስራው
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 7 ай бұрын
Pepper beki new taco kmem bzu sew aytekemm eko
@zeynebaahmed7531
@zeynebaahmed7531 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mahitube7616
@mahitube7616 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን እንቁላሉ በዛ
@tigistmoges3909
@tigistmoges3909 3 жыл бұрын
Wow very good.
@lizasweet5365
@lizasweet5365 3 жыл бұрын
What's seasoning mix? What can we use instead? Thanks
@aeshaahmed8490
@aeshaahmed8490 3 жыл бұрын
Do you know now?
@aeshaahmed8490
@aeshaahmed8490 3 жыл бұрын
I don’t know that yet, too!
@mabdaaxsan
@mabdaaxsan 6 ай бұрын
Amasagnaalaw bargarsh yxaafxaal
@hanejemal5016
@hanejemal5016 3 жыл бұрын
Ilove it
@sweetsweetya994
@sweetsweetya994 3 жыл бұрын
Best
@MelahusseinHusseinmela
@MelahusseinHusseinmela Ай бұрын
betam new mwede aserarsh demo des yilal
@MelahusseinHusseinmela
@MelahusseinHusseinmela Ай бұрын
season yalshw mndnew?
@mabdaaxsan
@mabdaaxsan 6 ай бұрын
Maaynezun mataw yshaalaal waym maadrag ychaalaal
@meskermmesfen8493
@meskermmesfen8493 7 ай бұрын
በርገሩ ያምራል
@emuabera2789
@emuabera2789 9 ай бұрын
Wow Good job girl 💃
@sinidugebremariam1086
@sinidugebremariam1086 Жыл бұрын
Ba hie this chease is for cram
@teferadana5704
@teferadana5704 10 ай бұрын
በጣም ያምራል
@rhinaabdulhayi7482
@rhinaabdulhayi7482 2 жыл бұрын
Betam yamral yene wede😘😘😘😘😘😘
@edeneshetu-vr6co
@edeneshetu-vr6co Жыл бұрын
በ ዶሮ ስጋ ብታሳይ ደስ ይለኛል እባክሽ
@yewengelmeseret4200
@yewengelmeseret4200 4 жыл бұрын
Cheeseu ethopia yigegnal weyns aygegnm
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 3 жыл бұрын
Ale shoa,lomyad,Safeway kemakew lingerish biye new
@gezuh.mariam1598
@gezuh.mariam1598 4 жыл бұрын
Wow It, s yummy
@PmAsh2693
@PmAsh2693 4 жыл бұрын
Wawww betam yamral egesh ybark
@ErabyaYesuf
@ErabyaYesuf 9 күн бұрын
ማሸአላ እወድሻለሁ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 26 күн бұрын
❤❤❤sb አርጋለው ውድ
@martagetaneh9122
@martagetaneh9122 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@LemaLegese-tv6hx
@LemaLegese-tv6hx 8 ай бұрын
wow😊
@simegntamirat3117
@simegntamirat3117 4 жыл бұрын
መአዚ በርቺ
@werkeyedegu6873
@werkeyedegu6873 3 ай бұрын
wow
@emuyemu4292
@emuyemu4292 4 жыл бұрын
Mazy kechalesh Eseki cake aserar asayen? Thank you
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ማዝዪ ቆንጅት እናመሰግናለን።
@jemberutarekegn5991
@jemberutarekegn5991 Жыл бұрын
Jest fiyn
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
ባለሙያ ሴት እወዳለሁ በእሶም እቀናለሁ ባለሙያ ሴት በባሎ ዘንድ ተወዳጅ ናት እኔ ግን ብዙም ሞያ የለኝም
@bloomsday8532
@bloomsday8532 3 жыл бұрын
ባለ ሙያ ለመሆን ፍላጎት ካለሽ ቀላል ነው ።
@samerotefera214
@samerotefera214 4 жыл бұрын
ስራዎችሽ፡በሙሉ፡በጣም፡ነዉ፡የሚመቹኝ፡በርች፡፡ጎበዝ፡ባለሞያነሽ፡
@roger8693
@roger8693 4 жыл бұрын
siweta kebatu endait endemihon sasebew aklesheleshegn ende hasab demo cheesun segaw sayweta layu lay new mideregew endikelt
@ሜና
@ሜና 4 жыл бұрын
Wow amazing thanks
@yewengelmeseret4200
@yewengelmeseret4200 4 жыл бұрын
Arif new
@ሕሊና-ለ9ኸ
@ሕሊና-ለ9ኸ 4 жыл бұрын
ማሽድ ፖታቶ አሰራር አሳይን እስኪ?
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 Жыл бұрын
ተባረኪ
@kidistmeb8560
@kidistmeb8560 4 жыл бұрын
Betam gobeze neshe
@kokegetu7455
@kokegetu7455 3 жыл бұрын
Wow
@AbezashHaile
@AbezashHaile 6 ай бұрын
Wwwww❤
@mabdaaxsan
@mabdaaxsan 6 ай бұрын
Taako ya,alsh hun Algabaanym
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Wow yameral
@ngstiteweld4328
@ngstiteweld4328 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@TunaSami-x2h
@TunaSami-x2h Жыл бұрын
Good
@selamkiros3220
@selamkiros3220 3 жыл бұрын
tnx
@tsegiambaye479
@tsegiambaye479 2 жыл бұрын
Linkun lakilgn
@ኢሞስልማንስልማን
@ኢሞስልማንስልማን 4 жыл бұрын
በርቸይ
@semiraseid5782
@semiraseid5782 4 жыл бұрын
woooow yimchish
@mulatuabullo9052
@mulatuabullo9052 4 жыл бұрын
I love her everything, so decent
@arayatsige4476
@arayatsige4476 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ወድጀዋለው
@kalkidankalkidan5126
@kalkidankalkidan5126 Жыл бұрын
በልብሳችሁ አትስሩ በጣም አይፈቀድም፡፡ ምግብ ዝግጅት ላይ ሽታ# አለ መፈናጠር አለ በአጠቃላይ ምቾት አይሰጥም እባካችሁን፡፡
@foodforhealthinfo5995
@foodforhealthinfo5995 4 жыл бұрын
Wawww burger I like it
@HabeshaEthiopianRestaurant
@HabeshaEthiopianRestaurant Жыл бұрын
Wstun kortesh masayet neberebsh beterfe tru new🙏
@biruhasmamaw361
@biruhasmamaw361 4 жыл бұрын
Good Iam Happy
@eldanatnael7999
@eldanatnael7999 4 жыл бұрын
😍
@TesfayAmare
@TesfayAmare Жыл бұрын
Waw konjo
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 2 жыл бұрын
ቆጅ ነዉ ዋዉዉዉ ቀጥይ ማር
@werkeyedegu6873
@werkeyedegu6873 3 ай бұрын
👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Yummy 😋👍👍
@blanetesfaye4462
@blanetesfaye4462 4 жыл бұрын
the beste
@mohamedkopa4809
@mohamedkopa4809 4 жыл бұрын
Maziyee yettt tefashhh beselam new? Asasebshiny iko
@ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ
@ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ 3 жыл бұрын
Thank you❤
@jamutubeh999
@jamutubeh999 4 жыл бұрын
Desiyilal berchi
@ydfufhdsdg1070
@ydfufhdsdg1070 3 жыл бұрын
He good
@blanetesfaye4462
@blanetesfaye4462 4 жыл бұрын
the beste
@desalechamentabarakiameneg3717
@desalechamentabarakiameneg3717 4 жыл бұрын
Waw
@hrittube2663
@hrittube2663 4 жыл бұрын
Yamral
@sweetsweetya994
@sweetsweetya994 3 жыл бұрын
ስጋዉ ምነው አረረ
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 2,2 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 14 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
Amazing street burger! American Style Double Bacon Cheeseburger - Thai street food
15:52
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
american cheeseburger by chef of new york culinary school
15:59
야미보이 Yummyboy
Рет қаралды 34 МЛН
Unique homemade burgers!! Japanese chicken burger & steak cheeseburger - Korean street food
23:49