Рет қаралды 26,758
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
አብረሃም የመጀመሪያ ስሙ አብራም ነበር ፤ አብራም ማለት ታላቅ አባት ማለት ነው ፡፡ በኋላ ግን እግዚአብሔር ለብዙ አሕዛብ አባት ትሆናለህ በማለት አብረሃም ብሎ ስሙን ለወጠ (ዘፍ 17, 1-5) ፡፡ አብረሃም የታራ ታላቅ ልጅ ነው ፡፡
እግዚአብሔር አብረሃምን ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጉዳዮች ወይም ምክንያቶች አነጋገረው ፡፡ የሚለው የዛሬው የትምህርት ክፍላችን ይሆናል..... ቃሉን በደስታ ይመገቡ
www.operationezra.com