ብርሃኑ ጁላ በአማራ ክልል/ግብፅ ኤርትራ ሶማሌ በተመለከተ የራሴ አቃም/በኢሉባቦር የባለሀብቶች ጭፍጨፋ በፌ/ስ ኮሚሽነር ደምበላሽ ገብረሚካኤል የሚደገፍ/

  Рет қаралды 18,384

Tolosa Ethiopia

Tolosa Ethiopia

Күн бұрын

2 መረጃ ፊ/ብርሃኑ ጁላ በአማራ ክልል/ግብፅ ኤርትራ ሶማሌ/ኢትዮጵያ ሶማሌላንድ/በኢሉባቦር/የፌ/ስ ኮሚሽነር ደምበላሽ ገብረሚካኤል/ አብይና ደህንነቱ/

Пікірлер: 50
@kidusyosef21
@kidusyosef21 Күн бұрын
ቶሌ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ ጀግናችን!ለሀገርና ለወገን ለምታደርገው አስተዋፅዖ እናመሰግናለን ❤🎉!!!
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Күн бұрын
ቶሌ አንተ ሀቅ ሀቅዋን በመናገርህ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ የሀገራችን ነገር ከባድ ነው ከፈጣሪ መልሱን እጠብቃለን እንጅ ከባድ ነው
@minajas5947
@minajas5947 Күн бұрын
ቶሎሳ እንኳን በሰላም መጣ ጀግና በርታሌን
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 Күн бұрын
Tole we love you don’t give up on Ethiopian thanks again again 💚💛❤️💪💪💪💪💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 Күн бұрын
ምነው የኔ ልጅ አትሙት ኑሩልን ቶሌ አምላክ ካላለ ቀንህ ካልደረሰ ማንም ስላለ አትሞትም
@ezralulseged4139
@ezralulseged4139 Күн бұрын
እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሰህ።
@kassa4882
@kassa4882 Күн бұрын
ያለ መስዋትነትና ትግል ውጤት አይታሰብም ።ለውጤት ደግሞ ሁሉም ያቅሙንና የሚገባንን መሥራት አለብን ።ፋኖ ትግል ላይ ነው ፣የህይዎት ዋጋ እየከፈለ ባለበት፣አንድነቱን እንጅ ክፍፍልን የምትነዙ ፣የፍራሽ አንበሶች ተቆጠቡ ።አማራን ሊያጠፋ አስቦና አቅዶ ለተነሳ አረመኔ አንበረከክም ።ፋኖ እውነት ስላለው ያሸንፋል ።
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Сағат бұрын
ቶሌ ቶሌ ቶሌ በርታ 💚💛❤
@BizuneshAssefa
@BizuneshAssefa Күн бұрын
ይሰማል ሠላም በዩቲዩብ እየተከታተልንህ ነዉ
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Күн бұрын
የኔ ጀግና ልጄ በርታ
@ShoaTube.ሸዋ
@ShoaTube.ሸዋ Күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለኢትዮጵያ!
@werkukasa9021
@werkukasa9021 Күн бұрын
አንበሳው ቶሌ
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ Күн бұрын
❤❤❤❤Tole አንበሳው እንኳን አደረሰ
@DessieCityPeaceandDevelopmentA
@DessieCityPeaceandDevelopmentA Күн бұрын
አንበሳው ቶሌ ኑርልን ።
@hanaDani-q9n
@hanaDani-q9n Күн бұрын
ቶሌ ሰላም ነው እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤
@Yemane8757
@Yemane8757 Күн бұрын
ማኛ ዘርገፍ ዘርገፍ አርጊው ድል ለአማራ ፍኖ
@genetmequnanit5694
@genetmequnanit5694 Күн бұрын
Tole we love you ❤ Thank you thank you 🙏 u struggle a lot
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Күн бұрын
ሰላም ቶሌ እንዴት አመሸህ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ቶሌ ❤❤❤❤❤❤
@ascalhaile2137
@ascalhaile2137 Күн бұрын
ቶሌ እንካን አደረሰ ህ በርታ
@hanaDani-q9n
@hanaDani-q9n Күн бұрын
አእንኳን በሰላም አደረሰህ❤
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 Күн бұрын
You’re appreciated all the way🙏🏽🙌🏽💕
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Күн бұрын
ሰላም ቶሌ
@munanali7402
@munanali7402 Күн бұрын
በፊት ጠላሁሀህ አሁን ግን ወወወወደድኩህ
@Meskerem-v1u
@Meskerem-v1u Күн бұрын
ሰላምቶሎሳ.እንዴት.ነህ
@cheesy3771
@cheesy3771 Күн бұрын
ቶልዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r Күн бұрын
Anten yemesele be isat indetefetene nitsuh Gold man ale bileh 🤔
@salusalu-f9g
@salusalu-f9g Күн бұрын
ሙርኮኛ ብርሃኑ በፋኖና ብርትራ ወንበሩ ስላራዘሙት መሳደብ ጀመረ ብርሃኑ ሽንፍላ የትግራይ ኢርትራ ገብተው ከትልቅ እስከ ከረመላ ትንሽ ሰርቀው ነው የወጡት ስለዝህ ብርሃኑ ጁላ መጀመርያ ያልገለጽክ ኣሁን ከተጣላህ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ምን ኣመጣው የትግራይ ወታደሮች ያየር ሃይሎች ወደ ስራቸው ስለመለስካቸው ለማስደሰት ብሎ ነው 😂😂
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ Күн бұрын
አብይ ሰው እንደሚበላ ያዎቅነው ስመኘው በቀለን የበላው ቀን ነው ቶሌ እውነት ነው
@Tilakhun
@Tilakhun 18 сағат бұрын
ስመኘው ከተገደለ በሃላ በአብይ ላይ ያለኝ እምነት ጠፋ!
@Tilakhun
@Tilakhun 18 сағат бұрын
ስመኘው ከተገደለ በሃላ በአብይ ላይ ያለኝ እምነት ጠፋ!
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ Күн бұрын
ተወው አህያ ቢሰበሰብ ከጅብ አይድንም ጅብ ቢሰበሰብ ከአንበሳ አያድንም ፋኖ አንበሳ ነው እያለመ ይከትበታል።
@user-yp4uy1ff
@user-yp4uy1ff Күн бұрын
ትክክክል ቶሌ❤❤❤
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 Күн бұрын
Good afternoon tole be 💪💪💪💪
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Күн бұрын
አዎ
@shecstmafia
@shecstmafia Күн бұрын
My beloved brother good to seen you.
@tolosaethiopia
@tolosaethiopia Күн бұрын
Thank you so much
@SalsayMenelik
@SalsayMenelik Күн бұрын
መረጃውን ስታቀርብ ትንሽ ፈጠን ፈጠን ብታደርግልን።
@tolosaethiopia
@tolosaethiopia Күн бұрын
የምታዳምጠውን መረጃ በነፃ ነው እኔ ምለው ትንሽ አይሰቀጥጥህም መረጃን በገንዘቤ ጭምር እያመጣሁ ዩቱቭ እንደማይከፈለኝ እያወክ አንድ ቀን በስህተት ላግዝህ ብለህ የማታውቅ እኔን ለማዘዝ ስትሞክር አለማፈርህ ይገርማል
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r Күн бұрын
Inadamitalen 🤔
@BelliZeleqe
@BelliZeleqe Күн бұрын
slleam❤sleanm❤🙏🙏🙏🙏❤💚💚💛💪💪💪💪
@kassa4882
@kassa4882 Күн бұрын
Yes Tolosa
@ttlove618
@ttlove618 Күн бұрын
Hi
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@teshfayegosheme3065
@teshfayegosheme3065 Күн бұрын
❤❤
@AbsAbd-q5h
@AbsAbd-q5h 21 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ድልድል ለፋፋኖ❤❤
@tsedekeyohannes5788
@tsedekeyohannes5788 Күн бұрын
Tolosa I need your personal contact.
@bisrat-m7h
@bisrat-m7h 14 сағат бұрын
አንተ ፍራ
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 Күн бұрын
You are very bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia
@SimretFikre-do3pi
@SimretFikre-do3pi Күн бұрын
ኤጭ
አለም ተደነቀ ግሸን ላይ መስቀሉ ሲወጣ ተአምር ታየ
7:11
ቀጸላ ቲዩብ (Ketsela Tube)
Рет қаралды 28 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 27 М.
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Mana1
Рет қаралды 41 М.
የጌታቸው ረዳ "የመገደል ስጋት"?
57:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4 М.