በእግር ኳስን በሬድዮ ተመለከቱ ከመሰለ መንግስቱና መንሱር አብዱልቀኒ። | Tottenham Hotspur Vs Arsenal | Bisrat Sport

  Рет қаралды 66,416

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 42
@utty3720
@utty3720 3 күн бұрын
መሱሬ አርሰናል ይችላል አተግን የምር በጣም ትገርማለህ ይሸነፋል ብለህ ለመቦቀስ ተዘጋጂተህ ነበር ሁሌም ድልና ከፍታ ለአርሰናል ❤❤❤
@Beki_chuchu
@Beki_chuchu 4 күн бұрын
ወንዳወንድ የሆነ ክለብ forever 🔥🔴⚪
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 3 күн бұрын
አይ መንሱር ትገርማለህ ገብርኤል ነፃ ሊሆን የቻለው የአርሰናል የቆሙ ኳስ አሰጣኝ በሰራው ታክቲክ የመስለኛል ይህን ያለማድነቅ ......ያስመስልብሃል ለማንኛውም አርሰናል አሸንፏል
@JeremiahZerihun
@JeremiahZerihun 3 күн бұрын
እያረጀ ነው እንመን በቃ💔እየሳተ ነው mensur😢😂
@gashedebele9947
@gashedebele9947 3 күн бұрын
አርሰናል ያገባቸው ጎሎች ላይ መንሱር የሰጣቸውን ትንታኔዎች ወደኋላ መለስ ብለህ ብትሰማቸው በሳቅ ፍርስ ነው የምትለው ጎሎቹን ለማጣጣል የማይባጥጠው ነገር የለም አንድ ጊዜ ተከላካዮች ተዘናገተው ነው ይልሃል ሌላ ጊዜ የበረኛው ሥህተት ነው ይልሃል ሲያሰኘው ደግሞ ኳሱ ተጨርፎ ነው የገባው ይልሃል። ይሄ ነው እንግዲህ የኛ ሀገር ተንታኝ።
@elsh11
@elsh11 3 күн бұрын
Congras gunners ❤❤❤❤
@bahirugurmessa5256
@bahirugurmessa5256 3 күн бұрын
መንሱሬ እኛ በጎልብንም ቢሞላልንም አምና አርሴናል ዋንጫ ከበላ እንቅልፍ አይሰጡን ያሉት ምቀኛ ጎረቤት ነው የገጠምነው ይሄ የበቀል ውጤት ነው
@Matt-j6n
@Matt-j6n 3 күн бұрын
Arsenal❤❤❤
@bekitad9244
@bekitad9244 3 күн бұрын
mensur errr bel ashenfenal
@Sherefaahussen-y2p
@Sherefaahussen-y2p 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@henokla3270
@henokla3270 3 күн бұрын
መንሱር ግን በጣም ታሳፍራለህ
@antenehwondimu1390
@antenehwondimu1390 4 күн бұрын
እባካችሁን የባክግራውንድ ሚዚቃውን ቀንሱት
@BirukEndale-eg5kb
@BirukEndale-eg5kb 3 күн бұрын
መሱር አታብዛው ጌታን
@fikru7443
@fikru7443 3 күн бұрын
በሉ እንግዲህ እግራችሁን ታቅፋችሁ እደሩ። ምን ብታሟርቱ አልተሳካም። በተለይ ባለቀፋፊ ፊቱ ተራ ደላላ! ልቡን ሳይሆን አእምሮውን ለሚያምነው ካስዬ ግን ክብር ይስጥልኝ።
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
@@fikru7443 መሴ የማን ደጋፊ እንደሆነ ታውቃለህ....?????
@workjoozil
@workjoozil 3 күн бұрын
We are gunners❤❤❤❤
@BeleteHayile
@BeleteHayile 3 күн бұрын
ምንም አላቹ ምንም ቶተነሀም ፈጣን አጥቂዋች አሉት ስለ አርሰናል ድክመት ብቻ ነው እያወራህ ነው ገራሚ አስተያየት ሰትሰጡ ምናለበት ሚዛናዊ አስተያየት ብትሰጡ እንዳወራችሁት አልሆነላቹም ምንግዜም አርሰናል አቶ መንሱር ዝምለህ አታውራ
@MekonenDebas
@MekonenDebas 3 күн бұрын
አርሴ❤❤❤
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 күн бұрын
ከሗላችሁ ያለው ሙዚቃ ይረብሻል
@بتبتبن-ك8ف
@بتبتبن-ك8ف 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinTelila-yu1rt
@MesfinTelila-yu1rt 3 күн бұрын
Good evening dear brother Mensur, please reject this insulti guys.please respect others..
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 күн бұрын
አምናና ካቻምና ነግሬሽ ነበረ ዘንድሮም ካቻምና እንዳይቀጥል ሺ ሺ ሺ
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 күн бұрын
ተስፋነሽ ጠብቄ😂😂
@beBold2023
@beBold2023 3 күн бұрын
ግን መንሱር ለምን ወደ ጓርዴላ ሂደህ ያንተ ባርያ ልሁን ኣትለዉም፧ ስግብግብ፣ የማትረባ፣ ዉሸታም፣ እኔ ደግሞ የስፖርት ጋዜጠኛ መስለሀይ ሲከተልህ ኖረኩ፣ ይሀ የመጀመርያና የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ ነዉ፣ ለኣርሰናል ያለህ ኣስተያየየት ካልቀይርክ subscribeየ ወስጀ ካንተ የግዜ ማጥፍያ እገላገላለሁ። ቢያንስ ዛሬ ለኣርሰናል ትልቅ ኣድናቆት መስጠት ነበረብህ። ማትረባ
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
ኧረ የራስን እውቀት ይኑር የአንተ ማዳመጥ አለማዳመጥህ ወይንም የአንተ ssubscrib አደረክ አላደርግክ ከእርሱ ዋጋ ላይ ዜሮ እንኳን አይቀነስበትም
@beBold2023
@beBold2023 3 күн бұрын
@@MulunehHop ኣንድ ሳንቲም ማሰተዳደር ካልቻልክ ኣንድ ብር ብርርርርር ብላ ትጠፋለች። ኣንድ ሰዉ ነዉ ብለህ ኣትጃጃል።
@henokyemane2900
@henokyemane2900 3 күн бұрын
@@MulunehHopante demo ye man weyala neh ashker
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
@@beBold2023 አየህ እኔ እና አንተን መሰሎቹ ዝም ብለን ብንለፈለፍ ያምርብና ምክንያቱም እንደዚህ የገንዘብ(accountant) ብንሆን ኖሮ የእርሱን የቢዝነስ ስራ ለሦስት ስአት ሙሉ ቁጭ ብለን እናዳምጥ ነበር ስራ ፈት ስሆንን ነዉ ጭራሽ ደግሞ ስለ መነሻ መድረሻ ታወራለህ
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
@@henokyemane2900 መሱሬ በእኔ እና አንተን መሰሎቹ ሳይሆን እውቀት እና ልምድ ባላቸው ተገምግሞ የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብሏል ታዲያ እንዳተ አይነቱ ቢወራ ባያውራ ከእርሱ ምን ይጎልበታል
@YenehunmulualemYenehun
@YenehunmulualemYenehun 3 күн бұрын
መሴ ዋና ምርጥ ባወራ ብናገር መንሱሬ ሚስጥረ ስላሴ ነው ያረገው
@بتبتبن-ك8ف
@بتبتبن-ك8ف 3 күн бұрын
ቶተንሃም 5 አርሴናል ሁለት ይሆናል ብዬ አስባለሁ
@milonbd3364
@milonbd3364 3 күн бұрын
ኮተት😂😂😂
@abebebulo8237
@abebebulo8237 3 күн бұрын
Shashe malek enday hule 5,6,7 yemteta
@henokyemane2900
@henokyemane2900 3 күн бұрын
Ahunes gemetehen endet ayehew?😂😂😂😂
@EphremMare-np2de
@EphremMare-np2de 3 күн бұрын
መንሱር የምትባል ቂጥ አጣቢ ሁሌ አርሰናልን እንዳጣጣልክ እና እናዳወረድክ የማትረባ ነህ የምር
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 3 күн бұрын
Dedeb
@BirukEndale-eg5kb
@BirukEndale-eg5kb 3 күн бұрын
አይደለም አበዛው ሁሌ ማጣጣል ​@@melakuassefa3261
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 3 күн бұрын
በሰል ያለ ሰው ይጥፋ ስድብ ብቻ ይሳፍራል😮😮😮😮
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
@@EphremMare-np2de የምር
@MulunehHop
@MulunehHop 3 күн бұрын
@@EphremMare-np2de የአንተን አእምሮ ሳስበው አዘንኩ በራሴ
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
Arsenal Road to PL Victory 2003/04 ● The Invincibles
25:28
Special1HD
Рет қаралды 1,6 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН