KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#በስላሴ_መስቀል_ረግጠን_አናስቀድስም#ከክርስቶስ_ዩኔስኮ_በለጠባችሁ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
35:55
bermel Georgis ስለፀበሉ ተጠራጥሬ ስጠይቅ ሰማዕቱ በቄስ አምሳል ሆኖ አስጠነቀቀኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት
22:47
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
#በርሜል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ምን_ተፈጠረ
Рет қаралды 66,414
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 81 М.
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 178
@Alem-p4r
2 ай бұрын
ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለጀጁ ያብቃን አሜን❤❤❤
@rahellove7588
2 ай бұрын
አቤቱ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ቦታህን እንድረግጥ ፈጣሪ ይርዳኝ❤❤🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belayneshabebe7632
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዴቱ በረከቱ ፀጋዉ አይለየን ለደጁ ያብቃን 🙏🏽
@AlayuBekele
2 ай бұрын
ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያየ ሲናገር ደስ ይላል። ዛሬ ፕሮግራምህን ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት
@zenebechassefa5504
2 ай бұрын
ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለጀጁ ያብቃን አሜን❤❤❤
@tegesttasew3612
2 ай бұрын
የሰመአቱ የቅዱሰ ጎርጊሰ እረደኤት በረከቱ ይደርብን ይደርብኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@BetBet-j6b
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕያውት የሰመን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ
@MeseretWakgera
2 ай бұрын
አባቴ ሰማህቱ ቅዱስ ጎርጊስ በጣም የሚገርም ታሀምህር ነው የሚታዩት እኔም ከዛሬ 5 አመት ማንም ሳይኖር ለደጁ አብቅቶን የሚገርም በረከት አገኝተን ተመልሰናል ድጋሚ ለደጁ ያብቃን እንዲ ነው ጠላት ሰው እንዳይድን ስንት ነገር ያወራል እያየን ነው እየሰማን ነው የተደረገለት በቻ ነው የሚያቀው በረከቱን ያገኝ የዳቢሎስ ወጊያ አይቆመም በየትኛውም መንገድ እኛም እሱን መፋለማችንን አናቆመም ነቅተናል
@PennMax25
2 ай бұрын
ሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዴቱ በረከቱ ፀጋዉ አይለየን ለደጁ ያብቃን::
@tigstyoutub5174
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን ጠብቅት ሰማዕቱ አባቴ ጊዮርጊስ እንዳ ባቶቻችን እርዳን❤❤❤
@tsehaaydagne2211
Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን . ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️
@AmirAmir-w9h3z
2 ай бұрын
ትክክል ነው ሮናልዶ ምናምን ማውራት አያስፈልግም
@MelkamuMitiku-mq3uz
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@AH-wo4hd
2 ай бұрын
ለቃለ ቀርን ሚድያ ለኛ ለተከታታዬቻችህ የሰማእቱን የቅዱስ ጊዬርግስን በረከት በየቤታችን ሰለአደረሳችሁልን በጣም እናመሰግናለን። መድሀኒአለም ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትደግፋችሁ። አሜን አሜን አሜን
@Sememenkebede
Ай бұрын
ያአሣደግሀኝ ሠማአቱ ቅዱሥ ጊዬርጊሥ ከፈተናዬ ሁሉ ሠዉረህ ለደጅህ ያአብቃኝ እኛ እናምናለን አትጨቅጭቁን በሠማቱ!!!
@fassilassefa625
2 ай бұрын
አርአያ አንተ እንግዴ በርሜል ጊዮርጊስን ሄደህ አየኸው ፀበሉንም ተጠምቀህ በረከቱን ተቀበልክ ፣ እንኳን እግዚአብሔር ፈቀደልህ። በቦታው ላይ ብዙ ተአምራትን በራስህም ሆነ በሌላው ሰው ላይ ሲፈፀም እንደተመለከትክ ተስፋ አደርጋለሁ። ነገር ግን በቤ/ክ ጉዳይ ላይ ዩቲዩብ ከፍቶ የሚሰራ ከኔ በላይ አዋቂ የለም የሚል እኔ ያልኩትን ብቻ ተቀበሉ የሚል አንድ ዩቲዩበር ስለ ፀበሉ ምን እንዳለ ታውቃለህ ፤ መንግሥት ለውሀ ፍለጋ ብሎ የቆፈረው ጉድጓድ ነው አለ ሲቀጥልም ሰው እዛ እየሄደ ኬሚካል በ ኬሚካል ጋዝ በጋዝ እየሆነ ነው ብሎ አወራ። ቦታው ላይ ክፉ መንፈስም ነው የሚያነጋግራቸው አለ። በኋላ ደግሞ አንዱን ያላመነ ቦታው ድረስ ሄዶ ደንግጦ በሶስት ቀኑ እሮጦ የመጣን ሰው ምስክርነት በድምፅ ብቻ በሙሉ ፕሮግራሙ አስተላለፈልን (የበጋሻውን ድምፅ ይመስላል)። እንዲህ እንዲህ እያደረገ ሰውን ግራ እንዲገባው አድርጎታል። እሱ ካላመነበት ፀጥ ማለት ነው ያለበት ሰው ወደ ፀበሉ እንዳይሄድ መሰናክል መሆን የለበትም። ለእንደነዚህ አይነት ዩቲዩበሮች ግን በጉዳዩ ላይ እውቀት እንዲኖራቸው ብትመክርልን ደስ ይለናል።
@teddywaza2728
2 ай бұрын
ሰማእቱ እንደስራዉ ስለሚከፍለዉ አታስብ
@fasikamerete
2 ай бұрын
አንድ ነገር ልበል ከእግዚአብሔር የሆነን ማንም አያጠፋውም ማንም አያስቀጥለውም ማንም አያረክሰውም ከእግዚአብሔር ያልሆነ ይጠፋል ይደርቃል ይጋለጣል
@tigraytigray5893
Ай бұрын
እግዚአብሔርን ናፍቆኛል😢 ድጋሜ ለመምጣት ፍቃድህ ይሁን 🙏❤
@berneshmenber
Ай бұрын
አባቴ አባቴ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህ አብቃኝ
@YoniHuy
2 ай бұрын
ተመስገን ❤❤❤❤❤
@Rakb553
2 ай бұрын
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቤተሰቦቼ በሰላም ደርሰው ተፈውሰው እንዲመለሱ እርዳኝ ማረኝ ሐጥያተኛ ነኝ ባሪያህ ይቅር በለኝ ለኔም በረከትህ ፈውስህ ይድረሰኝ አባቴ አሜን 🥺🥺🥺🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏❤
@BerhanBerhan-r4e
Ай бұрын
አሜን
@YidenkuMekonne
2 ай бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ ጥላ ከለላው ጥበቃው አይለየን
@fhhhghnn8556
2 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
@Vdhc-wi5yu
Ай бұрын
ፈረሰኛው. ቅዱስ. ጊወርጊስ. ለደጅህ. አብቃኝ❤❤❤❤
@TewodrosTamrat-wt7qr
Ай бұрын
ሳይገባኝ ደጅክን ያስረገጥከኝ ተመስገን ሰማእቱ ❤❤❤
@Tgyemaryamlj
2 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን🤲🤲🙏🙏🙏
@ወለተሚካኤል-በ5መ
Ай бұрын
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@abigailgirum8928
2 ай бұрын
Beautiful message brother ❤️
@helenfentahun982
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@AlnoozNooz
Ай бұрын
የሰመአቱ የቅዱስጎርጊስ እረደኤት በረከቱ ይደርብን አሜን
@abigailgirum8928
2 ай бұрын
Thanks very much brother information
@Elsatakele
2 ай бұрын
የሊዳው ጌወርጊስ ሰማዕቱ አባተ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@mariyamzxcv7982
Ай бұрын
ፈረሠኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤
@WendesenTadesse-f1d
2 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር የበለጠ ማወቅን ያድልልን
@abigailgirum8928
2 ай бұрын
Beautiful message brother information ❤️
@tigitube9484
2 ай бұрын
ማንም ፀበሉ ሀሰት ነው ያለ የለም ከቅዱስ ጊዮርጊስ መልዕክት አለን ብለው ያልሆነ መልዕክት የሚያስተላልፉትን ነው የተባለው
@abigailgirum8928
2 ай бұрын
Beautiful message brother information
@TensaidesalegnKasansh
29 күн бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጁ ታበቂኝ ዘንድ እማፅንሽአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@MituWunetu
Ай бұрын
አሜን ፈረሰኛው ለደጁ ያብቃን
@KasahunGurmessa
Ай бұрын
ጸጋውን ያብዛላቹሂ
@Awito123
2 ай бұрын
Thanks, brother Araya. God bless you. This is your campusmate
@mikalrdatenew1572
2 ай бұрын
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብኝ
@DuhgDugf
Ай бұрын
የቅዱስ ጊወርጊስ እርደኤቱ በርከቱ ይደርብን አሜን 🎉🎉🎉🎉
@birukChale-m3q
Ай бұрын
እመቤታች ቅድስንግልማርያም ትርዳችሁ
@alelengazmra769
2 ай бұрын
ሰላም አርያችን
@TamanaYibeka
Ай бұрын
እኔ ታመነ ይብቃ እባላለሁ ከዴሴ ነው የሄድኩት ነበር በጣም የሚገርም ነው እውነት ነው አባቶችንም አይቻቸዋለሁ በተለይ ያባ ኪዳነ ማርያም ትምህርት ሁላ ተምሬአለሁ በርሚል ማርያምም ቁጥር 4 ሚካኤልም አስተምረውኛል
@wudemedia
Ай бұрын
ሰማእቱ😢 ለደጅህ አብቃኝ😢
@FujFu-n5d
2 ай бұрын
💚💛❤️ ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@MenorDegu-w5q
2 ай бұрын
ሁሉ ነገርህ የተቀመመገነው በርታልን አርዐያ ወንድማችን❤❤❤
@KetemawAWEKE-px1ue
Ай бұрын
ሰማእቱ ጊዮርጊስ እኔ ማውራት አይገባኝም ባለሁበት ፈውሰህ ደጅህን አስረግጠኝ።
@HaftamuAsfaw-t2s
Ай бұрын
ሰማይቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጅህ አብቃኝ እስከባለቤቴ እስከ ጓድኞቸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fretakfle-u4n
2 ай бұрын
እዚ እዩ ሐቂ ቃል ሒወት ያሰማልን
@tekoandgameschannel1783
Ай бұрын
Qale hwotin yaseman wademachin ❤️🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@MuluWorku-yl9bj
Ай бұрын
ለቦታው ያብቃን አሜን ❤❤❤
@Ethiowud
2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ!✨አባክህ አርዳኝ ✨አትለየኝ ✨ሳልነግርህ ሁሉንም ጭንቀቴን ታካለህና ✨አርዳኝ ✨አጽናኝ 🙏
@سميرهعلي-ص9ت
2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍❤🙏👏🎤❤💐🤲🍃🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@MeseretWakgera
2 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅክ
@shewaaster5470
Ай бұрын
ጥሩ አደረክ ሮናልዶ ያለችው ልጅ የቅሪላ ወዳጅ ናት የራሱዋን ምናብ ነው የተረከችው
@DanielA-cv5vo
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ወንድ ሜ ተባረክልኝ ባለፈው የፃፋኩል ህ ቀን ታመምኩ ሰማ አቱ ያሳርፈህ ኑርልኝ ሆድ ይመርቅ ይበልጥ ቦታውን ለማየት ጓ ጓ ው አለቀ ተፈጸመ❤❤❤❤❤❤
@hiwothiwot5154
Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@JossyGeleta
2 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን እውነተኛ ሰው ከማውራቱ በፊት ከመለፍለፉ በፊት ቦታው ድረስ ኤዶ ማጣራት አለበት አንድ ወንድማችን እንዳለው አንድ ግለሰብ ስለቦታው እየዘባረቀ ነው ስም እያጠፋ ነው ሰዎችን እያስገባ በስልክ እየቀለደብን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው አንተግን ቦታው ድረስ ኤደህ እያንዳንዱን ነገር አጣርተህ ተጠምቀክ ለኛ ተከታዮችህ መልካም ነገር ስላስጨበትከን እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@alazaryosef
Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ የሰማእቱን ተአምር በጆሮህ ከመስማት በአካል ተገኝተህ ተፀብለህ(ተጠምቀህ)፣ጠጥተህ፣ ቅዱስ መአዛውን አሽትተህ፣ እምነቱን እምነቱን ተቀብተህ በምታገኘው ድህነት በእውነት ስለእውነት ለመመስከር ያብቃህ። እፁብ ድንቅ ከማለት ያለፈ ሌላ ቃል አታገኝምና
@MamWt-l2l
2 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተቀደሠው ስፍራ ያብቃኝ
@Ethiozena-ty1dc
2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tsehaybg9939
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቃድ ሆኖ ለደጅ ያብቃን
@FatumaBashue
2 ай бұрын
ኢትዮጰየበረከትከፍይበልገናብዙሚከሰቱታምርአለ።።
@ghada1723
Ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregteferi5645
2 ай бұрын
DINKENEW!!kalehiweten yasemalen 😊
@AhmadAhmad-kq6ii
Ай бұрын
ለአጭር ጊዚ ሔጄበ መ ምታቴ በጣም አዝኔአሉ ድጋሚ ለመሄድ ተመዝግ ቤ የ ነ ሳ እግዚአብሔር አልፈቀደም መሰለኝ አልተጠራሁም
@aynalemtaye7450
2 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደለት የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉ ሄዶ ይየው ማየት ማመን ነው እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድሮ የሚያደርገውን ተአምር ይመልከት ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ፡፡ በዚህ ዘመን ይህን ያደረገ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን
@RomanYemane-er2pd
2 ай бұрын
🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ye semaetu kidus giyorgis melejana bereket Ayleyen Abetu bemeherethe Asbegn Amen Amen Amen
@WwAa-bh9ov
2 ай бұрын
ለደጅ አብቀኝ ሰመአቱ ቅድስ ጊዬርጊስ አባቴ
@MeseretJeme
2 ай бұрын
Amen
@Copri23
2 ай бұрын
የእኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስግዮርጊስ እኔን ልጅህ እርዳኝ?
@YenahunA
Ай бұрын
እኔም የቅዱስ ጊዮርጊስ የስለት ልጅ ነኝ። ዕርዳታውን እጠብቃለሁ
@AsgjehGjujm
Ай бұрын
ጊወርገስ.አባቴ.ሥለቴንሥማኝ.ለደጅህ.አብቃኝ
@YalemGoshu
2 ай бұрын
Keduse.gawergishe.labthe.abkan❤❤❤
@SaraSoriya-q6m
2 ай бұрын
ከስደት ይመልሰኝ እንጂ አልቀርም ቀንም ማታት በጉጉት አለኩኝ
@Abnet-y1h
2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።ሽፋኑ ላይ ያሉት አባት ግን ድምጻቸውን አልሰማሁትም?
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
2 ай бұрын
Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😍💕🙏🏾😇🥹🥰✝️✝️✝️
@saratekle7627
2 ай бұрын
Amen⛪ Amen 💒Amen ⛪
@regasa1
2 ай бұрын
"የመረጃ ዘመን ውጤቶች ተጽእኖ እና የኑሮ ጥበብ" የሚለው መጽሐፍ ትውልዱ እንዲህ ዓይነቱን በረከት እና ኃይል እንዲረዳ እንደሚያደርግ ሙሉ እምነት አለኝ።
@woinshetdejene918
2 ай бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እባክህ ተቸገርልን አባ ገብረ ኪዳን እቦታው ላይ ሔደው ነበር እኔም ነበርኩ በፀበሉ ቦታ ጋር ግራሮቹ ጋር ማክሰኞ ቀን ነወ ትምህርት አስተምረውን ገበሬዎቹን ዛፉን ስላቆዪልን አመስግነው ነበር አሁን ግን የሚሉት ጥሩ ነገር አይደለም ቀጥሎ ፀጋዬ የሚባለውም ወንድም ያው በግልፅ ቃል አጋንንት ነውየሚጫወትባችው እያለ ስለሚናገር በጣም ይጨንቃል መረጃውም ላይ ሲያቀርብአባ ከብረ ኪዳንን ያቀርባል እንደሚለው ከሆነ በይፋ ሲኖድዮሱ ይንገረንና እኛም የሔድነው ሰዎች ንሰሀ እንግባ እባክህ አጣርተህ ድረስልን እባክህ
@semiy-entertainment1284
2 ай бұрын
አርያ ወንዲሜ ስልካቸውን ያንተን የነርሱን እፈልጋለሁ
@zelalemtadesse5326
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ledejih abkagni. Semaetu
@ኮኮቤገሰሰ
Ай бұрын
እውነት ነው እኔም በአካል አይቸዋለሁ😢😢😢😢
@mulukenega-u3l
Ай бұрын
አምላከ እስራኤል የድረስላችሁ ።
@AlssaAaa
Ай бұрын
ፈረሰኛውቅድስጊወርጊስ ለደጂህአብቃኝ
@GetnetAsres-i6f
Ай бұрын
ለኛም ጸሉት አረጉልን ለበረከቱ ተሳታፊ እድንሆን ሀሳቡ አለን ግን የሚገረግረን መፈስ እድትገ ስጹለኝ እና ለበረከቱ ተሳታፊ እድሆን የክረስትና ስሜ ገብረህይት ነዉ አደራ በሰማይቱ በቅዱስ ጊወርጊስ ስም እድታደረጉልኝ ገብረሕይወትነወ
@KalekaleShimels
2 ай бұрын
ፈረሰኘው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃን
@abebekebede7910
2 ай бұрын
የት ሀገር ነው ተሳሉልኝ ለደጁ እነዲያበቃኝ
@BizualemAssfa
2 ай бұрын
ጎንደር ነው ቋራ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 ай бұрын
ጎንደር
@haimanotenedal6197
Ай бұрын
እናመሰግናለን ነገርግን ነጠላብትለብስ ?
@SeyfeMekasha
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@GoitomAbrahale-sk4ci
Ай бұрын
ሰማእት ጀወርግስ ኣድሕነነ መከራ ስጋ ወነብሲ
@gebremichaeltekleyes7773
Ай бұрын
ጥያቅየም ያለሁት ስደትነው ንሰሀሳልገባ ጸበል መጠመቅ እቺላለሁ
@ephremhailu4744
Ай бұрын
Egzabeher ymesgene st gorgeous it's true 100%
@RozaAsefaw
Ай бұрын
ጌዮርጌስ አባቴ እባክህን በፈለከው መንገድ አርገክ ውስደኝ ቤትክ ደጅህን እንድርግጠው ፈቀድልኝ
@ShuburaDemisee
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sulamtise
Ай бұрын
ሰማዕቱ መቸ ነዉ እኔን የምጠራኝ😥
@junefirst500
2 ай бұрын
ወንድሜ፡ አርአያ፡ የክፉው፡ መንፈስ፡ እንዳያገኝህ፤ ቅንነትህን፡ ለእውነት፡ መቆምህን፡ የእግዚአብሔር፡ ወገን፡ አስመስሎ፡ ውሸታሙ እንዳያገኝህ፡ አጥብቀህ፡ ጸልይ፡ እኛም፡ እንጸልይ!!!
@EmabetmalkuAlu
Ай бұрын
ቦታው ከአይምሮ በላይ ነው እኔም ሰማዕቱ ፈቅዶል አይቻለሁ ያላያችሁ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ
@ትዱማር
Ай бұрын
🙏
@KstmrKstmr
2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@RozaAsefaw
Ай бұрын
እኔ ሁሌ የማስበውን ነው የተናገርከው እንደዚህ አየን እንደዚህ ሆነ እያሉ ባያወሩ ብዬ እስብነበር
35:55
#በስላሴ_መስቀል_ረግጠን_አናስቀድስም#ከክርስቶስ_ዩኔስኮ_በለጠባችሁ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 15 М.
22:47
bermel Georgis ስለፀበሉ ተጠራጥሬ ስጠይቅ ሰማዕቱ በቄስ አምሳል ሆኖ አስጠነቀቀኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
1:22:56
ዶክተሩ ምን ነካቸው? | "ሰው ሲወለድ ሰይጣን ይገባበታል" | "ከእግዚአብሔር ጋር አብረን ፈጣሪዎች ነን" | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
31:25
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 246 М.
1:16:48
♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 223 М.
36:26
#በብስራተ_ገብርኤል አስደንጋጭ_መረጃ#ዶ/ር_ሮዳስ_መቅሰፍቱ_ጀምሮል|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 22 М.
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 115 М.
42:58
#ለገንዘብ_ብለን_ገላችንን_ሸጥን|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 16 М.
50:26
bermel Georgis ልጅ አስወርጄ ንስሀ ሳልገባ ገብቼ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
21:54
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 180 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 456 М.
18:40
ገዳሙን ሲደበደቡ 2 ጀቶች በተመሳሳይ ስአት በታምር ተከሰከሱ ። የመነኮሳቱ ምስክርነት።#ethiopia
ፈለገ ጥበባት -Felege tibebat
Рет қаралды 162 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН