የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም

  Рет қаралды 243,819

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር 10 ай бұрын
ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዶ/ር ሮዳስ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን❤❤❤
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ለመስማት ስለተፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። የመጠቁ ሀሳቦች ናቸው የምታቀርበውና አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ።
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 жыл бұрын
አሜን 🥰
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ያልገባሽን ነገር የመጠቀ ሀሳብ የምትይው ነገር 😀
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 жыл бұрын
@@almekteb7722 How did you know as she didn't know!?
@SaraAdmasu-g6i
@SaraAdmasu-g6i 11 ай бұрын
Æà1​@@sewmamenaddis8304
@abebekibret8
@abebekibret8 10 ай бұрын
hi
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን ሮዳስ በእውነተ ረቂቅ የሆነውን አጉልተው የራቀውን አቅርበው ነው የሚያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ልዩ ልዩ ዝግጅት ነው የሚያቀርቡልን በተለይ አንድምታዎት ዘወትር ብሰማው አልጠግበውም ኦረ ስንቱ አለ እግዚአብሔር ምስጢሩን ጥበቡን ይግለጽልዎት
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ዶር አብርሃም በዚህ ዘመን ዘመናዊ ተምሮ ያውም በሰለጠነው ዓለም ተገኝተውልን ይህን ያክል የፈጣሪን ስራ ረቂቅነት ስለገለጹልን እናመስገንዎታለን። ረጅም እድሜን ከጤናና ሃብት ጋር ያድልዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነዚህ ቡዶች ሚስጥር ሲገለጥ አይወዱምና። አሜንን!!!!!!!
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 2 жыл бұрын
የኔታ በዓለም ስም ዶክተር ለሥራዎ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ዶክተር አብርሐም አምሀ ትልቅ ትሁት አባት ረዥም ዕድሜ ሰጥቶ የደረሱበትን ይህን ከአዕምሮ በላይ የሆነ ጥልቅ ዕውቀት ለኢትዮጵያውያን እውነተኛ ልጆች አስተላልፈው የምናይበት ጊዜ ይሁንላቸው፤ የኔታ ምዕራባውያንን ግን ጠንቀቅ በሉልን በኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ ላይ ስውር ሴራቸው የከፋ ነው፤ ሁሉንም ግልጥ አታድርጉት እውነተኛ ጥበብ ለዕውነተኛ ባለአዕምሮ ነው!!! እግዚአብሔር አባታችን የአስራት ሀገሯ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰፊ ልቡና እውነተኛ ጉልበት ትስጣችሁ፡፡
@yohanpodcast3026
@yohanpodcast3026 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላቹ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
የጥበብ መፍለቂያ መምህር ሮዳስ ታደሰ በእውነት ለትውልድ አሪፍ የሆነ ጥበብን እያስተማሩ ከሚያልፉት ትላልቅ አባቶች መምህር ሮዳስ ታደሰ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@sofanitepilupader2424 ሶፊ እህታችን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ደስ የሚል ነው
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@asfaw8154 👍👍👍
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 አሜን አሜን አሜን ማወቅ ለራስ ነው
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ አይነት የአጋንት አስተሳሰብ እግዚአብሔር ይገስፅልን ። ያለንበት ዓለም ለራስ ጥቅም እና ለስጋ ፍላጎት ሲባል የማያደርጉት የለም ። እኛ ተግተን መፀለይ አለብን ። ክርስቶስ ሆይ የነብስ ዋጋ የምናገኝበትን መንገድ ምራን ። ዶክተር ሮዳስ ይሄንን ሳይንትፊካል የጨላማ ሀይልን ስላስተማራችሁን ከልብ እናመሰግናለን ። ዞሮ ዞሮ ከእግዚአብሔር ህግ ማሽነፍ አይችሉም እግዚአብሔር ይገስፅልን ፣ የሱ የክርስቶስ ባሪያን ሊነኪ ቅንጣት ያህል አይችሉም ለወደቀ ስይጣንአንፈረም። እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እድሜ ይስጥልን
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
“ሕዝቤ #እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል” (ሆሴዕ 4፣ 6) በመንፈሳዊ ህይወት በማስተዋል ለመኖር የሚጠቅም ሁለንተናዊ (Holistic) ትምህርት ነው! እናመሰግናለን ዶር አብርሐም!! በ5ቱ የስሜት ህዋሳት ብቻ (3D) በመመራት ሌላ #dimensions [እይታ] ለማየት ለተሳናቸው፣ #ማስተዋልም ስለለጎደላቸው ለሚቅበዘበዙት፣ ለሀገራችን #ፖለቲከኞች #በተለይም ለህወሀት መሪዎች እንደዚህ አይነት ትምህርት በተከታታይ ቢሰጥ ከአእምሮ #ልህቀት የተነሳ ሀገር #ሰላም ትኖር ነበረ!!! ሁሉም #ኢትዮጵያዊ ትምህርቱን ቢከታተል ለመንፈሳዊ ህይወት እድገት፣ ለግል ህይወት #ልህቀት (enlightenment) ለማህበራዊ ህይወት ግንኙነት፣ ደግሞም ለሀገር #አንድነት ችግር መሻሻል ይጠቅማል///
@neverend7723
@neverend7723 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሁለታችሁንም በጣም አድናቂ ነኝ። የሚገርም እይታ ነው። በጣም የሚገርመው ነገር ግን እኛው አገር ላይ የነበረን ጥበብ ከሌላ አገር መስማቴ በጣም ቁጭት ፈጥሮብኛል። ሁሌም ነጮች የሚሉንን ለመስማት መገደዳችንና መቀበላችን ...። "ጥበብንና ጠቢባንን እናገናኛቸው..." በተለይ ወጣቶች ላይ...እናንተ ትበቁን ነበረ 👍👍👍
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!! kzbin.info/www/bejne/bWTap2uciLhmpbM
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 3 ай бұрын
Amazing man Dr. Abrham
@yamegodigitalamharic2803
@yamegodigitalamharic2803 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ፡፡
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። ዶ/ር አብርሃም ያስተማሩን የመከሩን ስለረቂቅ አለም በጣም ደስ ይላል ሌሎችም መምህሮችን በተመሳሳይ የስተምሩትን መስማት ይገባል እኛ ኢትዮጵያ ህዝቦች እድለኞች ነን የማወቅ ፀጋ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶናል አልተጠቀመበትም እኔ ግን ዶ/ር አብረሃም ካስ ተማሩ ረቂቁ አለም በዛ ውስጥ አግኝቼዋለሁ ። በእውነት ለአባቶቻች ክብር ምስጋና ይግባቸው። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን በጨለማ ጋርዳት ከለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 2 жыл бұрын
ቅዱሱ መፅሀፍ ነግሮናል ውጊያው ከስጋና ከደም ጋር አይደለም ከመናፍስት ጋር እንጂ ይህንን ባለማመን መንፈስ የለም የምንል ሁሉ ይህው ሳይንሱ አረጋገጠው ሰው ሆይ ንቃ ጠላት አለህ ተፋለመው አቅም የለውም ::
@kiflayeabdu343
@kiflayeabdu343 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meyaangel3267
@meyaangel3267 2 жыл бұрын
* ሰላም ዶክተር ሮዳስ የተለያዪ ሙህራንን እየጋበስህ በጎ የሆነ እዕቀታቸውን እንዲያካፍሉ በማድረግ በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖ መረጃ አሰጣጡ በቪዲዮና በምስል ቢደገፍ የበለጠ ተመልካቹ በቀላሉ መረዳት ያስችላቸዋል ብየ አስባለሁ! * ዶ/ር አብርሀም ስለሰርን ጠቀስ አድርጎ አልፎታል ይህ ሰርን የሚባለው ነገር አለምን ወደሌላ መጥፎ ነገር ሊቀይር ይችላል ይባላል ነገር ግን ሳይንቲስቶች የሚሉት ለጥሩ ነገር ነው ምርምር የምናደርገው የሚሉት ዶ/ር በዚህ ዙርያ በሰፊው ብታቀርቡልን በርታ ዶክተር ሳሰለች ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ያበርታህ
@natnaelgirma1885
@natnaelgirma1885 2 жыл бұрын
ይሄንን ትምህርት ገና አሁን ማየቴ ነው እና ለመናገር ያልፈለገው ነገር እንዳለ ይሰማኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለ ብቻ ማይናገራቸው ነገሮች አሉ በጣም ያስታውቃል።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
ሰላም መጋቢ አዲሰ ዶክተር ሮዳሰ ስላም ዶክተር አብርሐም እጀግ ግሩም ድንቅ የሆነ በእውነትና በጥበብ የተሞላ ዕውቀት ዶክተር አብረሐም ዕቀድዎ ከግብ እንዲደርስ በእግዚአብሔር ሰም ተሰፋ አደርጋለሁ🙏 በተለይ መጋቢ አዲሰ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን እንዲህ ያሉትን ታላላቅ ሰዎችን ስለምታቀርብ🙏
@Misneb
@Misneb 2 жыл бұрын
እውቀት ሁሉ መልካም ነው ነገር ግን የእውቀት መጨረሻችን እግዚአብሄር ከፍ ማድረግ ስንችልበት ብቻ ነው። ዶር ሮዳስ ፕሮግራምህን አደንቃለሁ ቢሆንም እውቀት የሚበዛበት ዘመን ላይ እንደሆን ልንረዳ የሚገባን ይመስለኛል። ዛሬ በጣም ልጠነቀቀው የሚገባን አሰራር የዚህ ዓለም ገዥ በረቀቀ ዘዴ የሚሰራበት መሆኑን ነው። ከተመሰረትንበት እውነት ሊያስክደን ወይም ፈቀቅ ሊያደርገን በረቀቀ መንገድ ጠላታችን እየሰራብን ነው። የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገልጦአል ብለን ሁሌ ልናምን ያስፈልጋል። ያኔ የተሰወረው ሁሉን ይገለጣል።
@yohannestesfamariam3821
@yohannestesfamariam3821 2 жыл бұрын
Objection, leading questions!!!
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
ከብርሃን ተጠግተው የሚለው ትክክል ነው፣ እግዚሀብሄርን አጥብቆ የያዘ ብዙ ይታየዋል፣ ብዙ ያውቃል ትንቢተኞች ከዛ ጋር የተያያዘ ይመስለኛል እንደተረዳሁት ሳይንስም የእግዚሀብሄርን ሀይል ያረጋገጠ ይመስለኛል ። ታላቅ ፕሮግራም አመሰግናለሁ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!! kzbin.info/www/bejne/bWTap2uciLhmpbM
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ዶር ሮዳስ እና ዶር አብርሃም እናመሰግናለን መልካም የሆነ ሌላ እይታ በጥልቀት እንድናይ ነው በር የከፈቱልኝ እዚህ ጋር እነ ጤንነት ሰጠኝ እና ኪሮስ ፍጥረተ ህቡአን በሀገርኛ እውቀት እየተነተኑ በጥልቀት ያስተምራሉ እና ዶር አብርሃም ከእነሱጋር የሚቀራረብ ይመስለኛል እና በትገናኙ እና በአንድ ላይ ብትሰሩ በጣም ጥሩ ደረጃ ሀገራችንን አለማችንን የሚቀይር ራእይ ሰራ ላይ ናቸው እነ ጤንነት ሰጠኝ ወደ 30 አመት ጥናት ላይ ያለ ልበቀና ሀሳበ ብርቱ ናቹሁ በዚህ ጥናት ላይ ያላችሁ በጣም አንድ የሚያደርጋችሁ ነገር አለ በርቱ ዶር አብርሃም
@omardemir737
@omardemir737 2 жыл бұрын
እነሱ ቢቀርቡማ እንዴት ደስ ይል ነበር
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚመለክበት እግዚአብሔር የሚቀድምበት ሳይንስ ስሰማ በዓይኔ ሳይ በህይወቴ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ተመስገን ፈጣሪ ሆይ በዚህ አብርሆት ኢትዮጵያን ባርካት በቸርነትህ ፈጣሪያችን ሆይ? ዕድሜና ጤናፀጋችሁን ያብዛልን ፈጣሪ በቸርነቱ ዶር አብርሃምም በጣም የሚጣፍጡ አይነት ምሁር ናቸውና ደጋግመህ ጋብዝልን እባክህ ዶር ሮዳስ?
@user-6688u
@user-6688u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እባቴ እብዛኛው የሀገሬ ሰው ሃይማኖተኛ እንጂ መንፈሳዊ አይደለም እውቀት የለንም እግዚአብሔር ይደረስልን
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 Жыл бұрын
ሁሌም ዶ/ር ሮዳስ የሚያወራውንና የሚያቀርባቸውን ባዳምጥ ምኞቴ ነው.ግን ስለማይገባኝ ነው መሠለኝ..እፈራዋለሁ. አሁን ግን Thanks to GOD ዶ/ር አብርሃም changes evtng 😍
@marymikel565
@marymikel565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜውን ይስጥልን እናመስግናለን
@DagneMezgeb
@DagneMezgeb 4 ай бұрын
ነፃነት የሌላቸው ሙህሮቸ!
@davidmm3841
@davidmm3841 2 жыл бұрын
Amazing explanation, Thank you Dr🇪🇹🇿🇦🇧🇼
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን፡፡
@fetenedessalewalebachew8575
@fetenedessalewalebachew8575 2 жыл бұрын
Dr Bzu neger new yetmarhut egziabhir ybarkwot Dr rodasm amsegnalhu
@yafetmesfin8354
@yafetmesfin8354 2 жыл бұрын
መምህር እንዲ ለፍተህ አልቀረህም ፍልስፍናህን የምታስርበት ነገር አግኝተሃል ብዬ አምናለው ኋላቀር ነን ስንል ለካ አንደኞች ነን የምልከታ ጉዳይ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ እንደምትለን በጣም እንወድሀለን።
@Dishe-y7i
@Dishe-y7i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እኒ ን ሠውዬ:
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 жыл бұрын
ዶክተር አብርሃም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንዲሁም ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
በክርስቶስ በማመን ትልቅ እውቀት ይገኛል።
@regbazaru80
@regbazaru80 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@moniendalew5175
@moniendalew5175 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ermiasayele7111
@ermiasayele7111 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር አብርሃም እኛ ስለ 5% እድሜ ልክ ስንጨነቅ እርሶ ስለ 95% ይዘዉ መምጣትሆ እና በ ሚገርም ትህትና እና አገላለፅ ስለአቀራችሁን ከልም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፡፡
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 2 жыл бұрын
Thank you Dr.Rodas for inviting Dr.Abraham a humble scholar.
@sammedhin2151
@sammedhin2151 2 жыл бұрын
thank ou so much. amazing spiritual knowledge,food for the soul,chicken soup for the soul! i must say well done and hear hear! after two years my prayers got answered! after schizophernia !after drugs ,smashing my skull against walls and floors, stinging loneliness and traumatic time in exile as a refugee! now the spirit flows through my body and my soul! god sustains my spirit and quenchs my thirst! glory be to our lord and saviour Jesus christ ,elohim, el shaddai,adonai, Jehovah, yahweh,the most high almighty creator ,god!!!!
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 жыл бұрын
Very humble human being Dr.Aberham Amha, wishing you all your dreams to come to reality with the help of holy angels and almighty God.
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል መምህር አናመሰግናለን።💚💛❤
@MakbleBesu
@MakbleBesu 11 ай бұрын
“ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆን የተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።” - ሮሜ 7፥14
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 2 жыл бұрын
both of you drs......thank you ይህ ነገር በጣም ያንፃል ያነቃል
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 2 жыл бұрын
Dr Rodos thank you so much for this interviews ,may God bless you both of you and longlive.
@nigus-youtube6822
@nigus-youtube6822 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ደስ ይላል
@yenealem5112
@yenealem5112 Жыл бұрын
Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu
@AshenafiAsrat-y5y
@AshenafiAsrat-y5y 10 ай бұрын
መላው አለም በክፉ ቁጥጥር ስር እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል1ኛ ዩሐንስ 5:19
@YosefKefelege-n9c
@YosefKefelege-n9c Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Etheth7373
@Etheth7373 2 жыл бұрын
The Power of Now by Eckhart Toll is amazing life changing book. Thank you for mentioning it here Dr Abraham. Similarly, the Untethered Soul by Michael A Singer is also very good book which supports this talk.
@endalkachewmandefro909
@endalkachewmandefro909 Жыл бұрын
😊
@endalkachewmandefro909
@endalkachewmandefro909 Жыл бұрын
😊
@endalkachewmandefro909
@endalkachewmandefro909 Жыл бұрын
😊
@endalkachewmandefro909
@endalkachewmandefro909 Жыл бұрын
😊
@endalkachewmandefro909
@endalkachewmandefro909 Жыл бұрын
😊
@zerihunesubalew
@zerihunesubalew 11 ай бұрын
Thank you
@AndomGereziher
@AndomGereziher 3 ай бұрын
ለኛ ይኑሩ amazing ሁለታቹ
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
ለመረዳት በጣም ይከብዳል🙏🙏🙏
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ደጋግመህ እይው አደምጠውት ትኩረት ሰጥተህ በተለይ ከእንቅልፍ ከተነሳህ በኃላ ቢሆን በደንብ ግልፅ ይሆንልካል እውነት በርታ ብርታ በርታ መጀመሪይ ይደበጋገርብሀል ትክክል ነህ ስደግመው ግልፅ ይሆንልካል
@henokgirma7243
@henokgirma7243 2 жыл бұрын
Dr lmn yerasoten KZbin channel aykeftum that's really helpful
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
Tank you for everything D/r God bless you
@birukmegersa8397
@birukmegersa8397 2 жыл бұрын
Wow ' am biruk am happy to know u 10q Dr long life u.
@eyerusokbe3305
@eyerusokbe3305 2 жыл бұрын
Wow 👏 God bless you 🙏 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@eregatnizgi6324
@eregatnizgi6324 2 жыл бұрын
What a wonderful and deepest explanation it connects and confirms to our religion in the form of science .Thank you so much dr Abraham
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
Thank you dr Rodase always new ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏.
@rahelabea7677
@rahelabea7677 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው በትንሹም ቢሆን አይናችንን ይገልጥልናል ብየ አስባለሁ ። እንደዚህ አይነት አስተምህሮች እንዳያቋርጡብን
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት።እጅግ ግሩም ሲሆን ለእኔ በሳይንሴ ይህ ነገር መኖሩን ያወኩት አሁን ነው።ፕሮግራሞ ውብ ነው ይቀጥሉልን እናመሠግናለን።
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Wow what a great man you bring here to Us Doctor Rodas? Thanks for your great and valuable jobs you doin 🙏 Thanks Dr.Abraham
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍🙏 MORE BLESSINGS TO BOTH OF YOU 🙏 THANK YOU 🙏 VERY INTERESTING 👍
@melakutsegaye1633
@melakutsegaye1633 2 жыл бұрын
It is very very interesting to hear highly educated person. Specially when you interrelated science and sprit I was widely opening my mind. I am eagerly waiting the next session.
@Ok-ns1em
@Ok-ns1em 2 жыл бұрын
Thank you dr for your detailed information. I watch NDE (near death experience) videos on KZbin. Based on your explanation NDE is when we are in 5 dimensions, it seems. So much to discover…prayers, attracting positive energy will lead us to enlightenment.
@gx2778
@gx2778 2 жыл бұрын
'Galactic Federation of Worlds' is real! Welcone to the future :)
@mintwabgezaghgn8021
@mintwabgezaghgn8021 2 жыл бұрын
How are you Dr Rodas Last year Dr Abraham promised for you & all of us how to practice such an amazing idea please ask him again. Thank you very much !!😍🙏
@yaz9494
@yaz9494 2 жыл бұрын
Yea that's what we are waiting for i think he is working on that
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!! kzbin.info/www/bejne/bWTap2uciLhmpbM
@abebekebede9224
@abebekebede9224 2 жыл бұрын
how to meditate and contemplate kzbin.info/www/bejne/sJSaiWqGmpaMotU kzbin.info/www/bejne/eoDMeH6dhpymlck
@zinashnigussie2947
@zinashnigussie2947 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር መምህር እናመሰግናለን 💚💛❤️
@kidanekinfe7332
@kidanekinfe7332 2 жыл бұрын
Rejeme edemena tena yesestelegn
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ዊያንእውነታን፡እውቀት፡ያላቸውንሁሉ፡እንዲህ፡እንድንሰማ፡ስላደረክልን፡አመሰግናለን፡፡መፍትሔው፡መፈሳዊ፡ጥልቅ፡ውጊያ፡ስላለ፡ምመናን፡በመትጋት፡ስቅማዘጋጀትአለበት
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!! kzbin.info/www/bejne/bWTap2uciLhmpbM
@mggb9549
@mggb9549 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልን
@buskaman3817
@buskaman3817 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በዚህ ዙርያ #አባ_ግርማን ብታቀርባቸው ደስ ስ ስ ስ ስ ስ ስ ይለኛል ጥልቅ እውቀት አላቸው!!!!!
@tadiyossolomon3442
@tadiyossolomon3442 2 жыл бұрын
ጥሩ ዕይታ
@abemhaile2195
@abemhaile2195 Жыл бұрын
እስኪ አታስቀን ዋናው ደብተራው ሮዳስ አይደል እንዴ እንዴት ነው መምህር ግርማን የሚያቀርበው
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
በጣም: እናመሰግናለን: :
@Daraaraakamuu
@Daraaraakamuu 2 жыл бұрын
please doctor metsaf bistifu ...betam buzu negerochin yastemerunal
@nazsolomon8164
@nazsolomon8164 2 жыл бұрын
This man should critique the Matrix (1st film). So much wisdom!
@dariuscreatorH7
@dariuscreatorH7 2 жыл бұрын
Thank u Dr rod's !!
@gx2778
@gx2778 2 жыл бұрын
"REMOTE VIEWING" is how you can see things far away from you (physically). By 'transendence' you can see other dimensions from spiritual level.
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
Excellent invitation!
@biriktikiflezghi4549
@biriktikiflezghi4549 2 жыл бұрын
It's well brief explanation, exactly true that is happening at this moment, thanks a lot & god bless .
@mahlet3570
@mahlet3570 2 жыл бұрын
Thank you again!
@tesdiva9401
@tesdiva9401 10 ай бұрын
በጣም እአሪፍ ነው። በጣም አመሰግናለሁ። ግን እኝህን አዋቂ ሰው ሁሉም ቃለመጠይቅ ላይ ንግግረአቸውን የማቋረጥ ወይም በጉዳዩ ጥልቅ መረጃ እንዳይሰጡ ሀሳብ የመበታተን ነገር አለ። እባካችሁ ይህንን ነገር አርሙ። እንደዚህ ዓይነት እውቀት ለተጠማ ሰው በደልና የሚያበሳጭ ተግባር ነው።
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 2 жыл бұрын
dr. please agizuwachew
@peacelove185
@peacelove185 2 жыл бұрын
Wow አፌን ሳልከድን ጨረስኩት አመሰግናለሁ so human potential is not any of measure limit . It can go as far as we desire wow slowly digest what was being said thank you I am impressed the amount of knowledge he’s
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
የወደቁትን መላእክት ማለትም አጋንንትን የሌላ ፕላኔት ኤንቲቲ ልንላቸው እንችላለን ሲሉ ዶ/ር የሳይንስ እውቀታቸው ግሩም ሆኖ ሳለ የመንፈሳዊውን በምድራዊና ስጋዊ እውቀት ለመተንተን መሞከራቸው ብዙም አያሻግራቸውም ባይ ነኝ።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
በጣም የተሳሳተ ነገር እንዳለ ማወቅ አለባችሁ መንፈስን አትዋጉ ነዉ የሚሉት የሳይንስ እንጅ ስለ ስጋዊ መንፈስ ንግግራቸዉ ልክ አይደለም ብዙ ይቀራቸዋል
@woderyeleshkefale9791
@woderyeleshkefale9791 2 жыл бұрын
Thanks for this knowledgeable and resources full show Dr. Rodas and Dr. Abraham
@kinomedia23
@kinomedia23 2 жыл бұрын
an intersted, thank you Dr
@Selamawit-y1c
@Selamawit-y1c 10 ай бұрын
Engdih yihe new orthodox
@AsratMulugeta
@AsratMulugeta Жыл бұрын
ዶክተር ሮዳሰ ከአስተያየቴ ጋር የረሳሁት ከጥሞና ጋር ጾም ዋናዉ ነው ጥንቃቄ መወሰድ በክፉም ስላለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ ነመንገድ መመርመር ያሻል ብዙ የዚህ ልምምድ ያላቸውነ መርዳት ይችላሉ መንፈሳዊዉ አለም የሚገባዎ ለመንፈሳዊ ሰዊ ነዉ አረዳዱና መንገዱ ከሰዉ ሰዉ ይለያል ላለለት በዚህ ዉስጥ መኖር ሰአታትና ደቂቃዎች ሳይቀሩ ድንቅ ናቸው የመገለጥ ፍሰት ያስደንቅሃል ቀን ላይ በሌሊቱ ስትደነቅ ደሞ ይመሽና በአዲሱ ትገባለህ አንዳንዴ ሰው ለማናገር እነኳነ ደስተኛ አትሆነም In the world ouy of the world ትሆናለህ
@eskindrneway7261
@eskindrneway7261 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እና ዶ/ር አብርሃም እናመሰግናለን ። በመጀመሪያ ጥበብ በጥበብ ውስጥ ነው የሚቀመጥ። አንድ ጥበብ ለሰው ልጅ ሲገለጥ እውቀት ይሆናል ያ አንድ ብቻ የመሰልን ጥበብ እልፍ አእላፍ የጥበባት ጥቅል በራሱ ጥበብ ተሰውሮ አብሮ ይኖራል። ጥበብ ለሰው ልጅ ሲሰጥ ለመልካም ምጥቀት ነው ነገር ግን ጥበብን በአብዛኛው ለክፋት የምንጠቀም ከሆነ ጥበብ ራሱን ይሰውራል፣ ጥበብን ለተተኪ ትውልድ የማናስተላልፍ ከሆነ ቀጣዩን የመገለጥ ኩነቱ ይስተጓጎላል አልያም ይሰደዳል በሌሎች ማህበረ-ሰብ ራሱን ይገልጣል ለመልካምነት እስከተጠቀሙበት ጊዜ ይቆያል አገልግሎቱ ሲቀየር ጥበብ ወደ አፍቃሪው ይኮበልላል ። የቀደሙት አባቶች ጥበብን መስጥረው ይገለገሉበት ያገለግሉበት ያወራርሱት ነበር። የኋለኞቹ አባቶች የሚበዙት ግን ጥበብን በሰው ልጆች ላይ ለክፋት ሥራ እስከአሁን ስለሚጠቀሙበት ጥበብ ተይዞብናል ። አሁንም መጀመሪያ ህዝቡ በገዛ አዋቂ ነን ባሉት ወገኖቹ ከታሰረበት የክፋት እስራት ይፍቱት ለሁሉም መዳንን ብልጥግና ይሆናል ። አለበለዚያ አይቀሬው ጊዜ ደርሷልና የሚጠራረገው ተጠራርጎ ይወገዳል አዲሱ የብርሃን ተስፋ ከአዲሱ ትውልድ ጋር ይቀጥላል።
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 11 ай бұрын
ከምራቡዋን ይልቅ እኛ አንቡስም ወይ የጨለማዉን አለም እየኖርን ያለነዉ ለምሳሌ ዛሬ አገራችን ያለችበት እተከፋፈልን መገዳደላችን አለመተሳሰባችን የመሪዎቹ ጨለማ እምነት ላይ ስላሉ መሆን አለበት በዚህ በፍጥነት ህዝቡ ሲያጋድሉ
@Zuus338
@Zuus338 Жыл бұрын
Amen
@googlenext6199
@googlenext6199 2 жыл бұрын
Dear both Good lesson keep it up;one thing I revealed about saint Yared is that, he learned from Saint T who is the coming king of our planet! ቅዱስ ያሬድን ያስተማረው ትል ተብሎ የተገለፀው የሚመመጣው የኢትዮጵያው ቅዱስ አለምን የሚገዛው ሰው ነው እንጅ ትል አይደለም ።ሰባት ጊዜ እየወጣ እየወረደ በሰባተኛው ወጥቶ መግለፁ። ሰባቱን የመከራ ዘመናትን ገልፆለት በሰባተኛው እርሱ እራሱ እየሱስ ክርስቶስ ጋር ሄዶ መጥቶ እንደሚሰዋ ዳሩ ግን ይህ ትል ተብሎ የተገለፀው እንደማይሞት ከሰው ወገን የማይሞተው ቅዱስ ይህ የሚመጣው ንጉስ ነው። ቅዱስ ያሬድም ይሰዋል ይሞታል። ይህ የሚመጣው ንጉሥ ግን አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ መሆኑን በእርሱ የሚሆን እንደ መላእክት ያለ ክንፍ በቶ የሚበር ስለሆነ ሳይሞትም በአከለ ስጋ መንግስተ ሰማያት የሚገባ ብቸኛው ሰው ነው። ትል ተብሎ የተገለፀው ። አነ ዕፄሁ ወይመፅእ እምቴማን እንዘ ያንግሦ ምስለ ዕፅ እምደብሩ እንድል።ባርኮት ንጉሰ አስቄ ዘ።።።።።።
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience 😊 ❤️
@arond.g1120
@arond.g1120 2 жыл бұрын
Thank you dr.
@azitube4198
@azitube4198 2 жыл бұрын
I am one with universe.
@tsehayegezahegn1504
@tsehayegezahegn1504 2 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው ደጉተሩ አገላለፃቸው ላይ ካልሆነ ጠልቅ እውቀት እንዳላቸው ግልፅ ነው መምህርን በጣም አድናቂህ ነኝ በለፈ ክ|ሃገር ላይ አንድ ሰባኪ ናቸው ስማቸው መምህር ዮርዳኖስ ይመስለኛል የማይታይ ዓለም በሚለው ርእስ ስብከት ላይ ስለ መሰወር ብለህ ባቀረብከው ፕሮግራም ሲተቹህ ሰምቼ ትንሽ አሳዝኖኛል ምክንያቱ ቃሉ አርመው እንጂ ተሳደብ ስለ ማይል ለማንኛውም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥልን።
@fentahunaaddisu2199
@fentahunaaddisu2199 2 жыл бұрын
ተመስገን
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው? በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ከሽኩቻ ወጥቶ ለደቂቃ ይህንን የማየት እድል ቢያገኝ እንዴት ጥሩ ነበር?
@EjegayhuTekela
@EjegayhuTekela Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@shegerinsights2007
@shegerinsights2007 2 жыл бұрын
Hi Dr. Rodas and Dr. Abraham, most of the topics discussed in the following series of the discussion, the westerns tried to depict it in their movies through Subliminal messages in the movie Tommorowland about Multidimension and Tachyon particles enabling us to move forward and backward.
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 168 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ... ጦርነቱ ምልክት ነው
34:50
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 125 М.
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያወጡትን ቃልና ንግግር ይጠነቀቃሉ
1:10:10
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 145 М.