በረኛው በቃኝ ቀይሩኝ ያለበት ጨዋታ |ክፍል 2 | ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 7,696

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@goodnews2392
@goodnews2392 10 ай бұрын
ገንዬ ንፍስህን እግዚአብሔር በሰላም ያሳርፍልኝ። ሁሌም ፕሮግራሞችህን ስመለከት እያዘንኩም ደስም እያለኝ ነው።
@monahussen5232
@monahussen5232 3 жыл бұрын
ጌቱ ስለ ጋበዝከው ነው ሃሃሃ ግዋደኝነታቹ ደስ ይላል ጌቱን የመጨርሻውን ክፍል
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 3 жыл бұрын
ተካበ ዘዉዴ ይገርማል ሴላየዉህ በጣም ደስስ ነዉ ያለኝ ይገርማል 19 80ዎችን ሁሉ አስታወስኩት
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 3 жыл бұрын
Tekabe 2 goal beandae metebek yechelala. Thanks guys I love it
@yusufshehabaliyusuf8701
@yusufshehabaliyusuf8701 Жыл бұрын
Thanks to mention Muhammad uso(mig)
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 жыл бұрын
ስትፎጋገሩ በጣም ነው የተመቻቹህኝ! ተካበ ጌቱን ሶስቴ ምናምን ስለጋበዝከው ያለው ገደለኝ እሽ😃😁
@ismaelahmed6619
@ismaelahmed6619 3 жыл бұрын
Libro pls. Let him speak. Don't interrupt him.
@kedist1978
@kedist1978 3 жыл бұрын
ኧረ ሰውዬው ይናገርበት ብዙ ጣልቃ አትግባ
@henockabraham6685
@henockabraham6685 3 жыл бұрын
Yeah you are right, he interrupts too much. Let him tell his story man.
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@K የጋዜጠኝነት ስነምግባር የጎደለው ሁሉንም ነገር አውቃለሁ ባይ ስድ ሰው ነው! ያሳፍራል! መጥኔ ለሚስቱ አጉል ፀባይ!
@LeeG_Et
@LeeG_Et Жыл бұрын
ገነነ በጣም ጥሩ ነው።ነገር ግን በጣም ትቸኩላለህ ሁሉን ነገር አውቃለሁ ለማለት ነው?እኛ ተጠያቂው እንዲመልስ(ከፈረሱ አፍ) እንደሚባለው ማለት ነውየምንፈልገውን ሁላ አንተ ከተጠያቂው አፍ እየለቀምክ እራስህ ጠያቂ እራስህ መላሽ ትሆናለህ። ደግሞ በዙ ገዜ ትሳሳታለህ ሲቀጥል ከእንግዶችህ ጋር ሙግት ትይዛለሀ።ለመጥቀስ ያህል ጥበበ ሰለሞን፣ ጌቱ ከበደ ጌታሁን(አርጀንቲና ሊጠፋ የነበረው፤ የወንጂው ልጅ) ኮሩ እና ካሳዬ አራጌ በአሻም ቲቪ ከተከታተልኳቸው በጣም ጥቂቶቹ ናቸው አሁን ደሞ ተካበ ዘውዴ ጋር እየተከራከርክ ነው እባክህ ለኛም እዘንልን እንጂ የታሪኩን ፍሰት እያጠፋኸው ነው!!!
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮና ተካበ ሁለታሁም ተወዳጆች
@monahussen5232
@monahussen5232 3 жыл бұрын
ገኔ ክፍል 3በጉጉት
@fakrunafia4061
@fakrunafia4061 3 жыл бұрын
ድምፅ ጥራት የለውም
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ተካበ ካየዋቸው በረኞች እስከዛሬ አንተን የሚያክል አላየውም ሊብሮ አልፎክ ሳያገባ አግብቻለው አይልም በርግጥ ብዙግዜ አንድ ለአንድ ጎል አይገባብክም ከመጥፋትክ በፊት የሐረር ምርጥ ከአዲስ አበባ ጋ ስትጫወቱ አንድ ለአንድ ከሚሊዮን በጋሻው ከሙሉጌታ ከበደ ተገናኝተክ በሚስማር ተራ አድነክባቸዋል
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН