እንደ ንጉስ የሚከበረዉ “ ተካበ ዘዉዴ “ |ክፍል 3 | ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 9,116

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
ገኔ ደስ የሚል ቆይታ ከተካበ ዘውዴ ጋር ሲጫወት አላየሁትም ግን he was number one legendary ከሱ በሁዋላ እኮ እስካሁን በ በረኛ እየተሰቃየን ነው መድሀኒዓለም ደሞ ጨርሶ ይማረው።
@fekertam
@fekertam Жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈፅሞ ይማርህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውስህ አባ እይዞህ ጌታ ቸር ነው🙏🏿
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 3 жыл бұрын
ተኬ የዘመኔ ምርጥ ግብ ጠባቂ። ትልቅ ትውስታ ነው። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። ገኔ እባክህ ሰው አታቋርጥ? የጠየከውን መልስ እስኪሰጥህ ታገስ?
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተካበ። እሳትን የሚያጠፋው ሊቀ መላእኩ የቁልቢው ገብርኤል አንጀትህ ውስጥ የገባውን እሳት ያጥፋልህ። እግዚአብሔር ይማርህ!!
@samisamson9798
@samisamson9798 3 жыл бұрын
የምታምነው የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አምላከ ቅዱሳን እግዝያብሔር ጨርሶ ይማርህ ፀባየ ሸጋው ተኬ
@IStyle714
@IStyle714 3 жыл бұрын
ገኔ ታላቅ ሰው 🙌🏽 ተካበ ታላቅ ሰው 🙌🏽እናመሰግንናለን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 🙏
@dawithaile1606
@dawithaile1606 3 жыл бұрын
He is very humble and hopes that you will be 100% restored.
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
ደስ ይላል ጎበዝ በረኛ በቅፅል ስሙ ዞፍ እንደሚባለው ተካበ ይባል ነበር ❤
@zolzol7995
@zolzol7995 3 жыл бұрын
ገንዬ የኔ ጥም ቆራጭ 3ቱንም ክፍል በንዴ ነው ያየሑት ተካበ ዘውዴ ጀግና በርኛ መሖኑን አቃለሑ ሲጫወት ባለየውም ጀግና ነው ዞላ uk
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 3 жыл бұрын
Thanks libro TEKABE beandae hulet gole metebek yechelal yelen neber brehane buzza.
@ABG72
@ABG72 3 жыл бұрын
Tekabe nurelen thank you for every thing
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Жыл бұрын
We wished you well Tekabe Zewda
@redsea3030
@redsea3030 3 жыл бұрын
Wish Tekabe a speedy recovery and long life...your team was historic
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 3 жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይሁንልህ ተካበ
@habkiros4881
@habkiros4881 3 жыл бұрын
The great TEKAB happy to see you
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ስለ ሰለሞን ቸርኬ የት እንዳለ በህይወትስ አለ? ገነነው ስሙ ከተነሳ እይቀር ብታብራራልን ጥሩ ነበር
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ቸርኬ በእይወት የለም
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Take, we love you. Great guy.
@michaelmisgena7142
@michaelmisgena7142 3 жыл бұрын
TK anbesaw love you. Edema ena tana to you and your family.
@eskeeee5197
@eskeeee5197 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bashay8350
@bashay8350 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ተኬ
@natebersh6507
@natebersh6507 Жыл бұрын
this has to been written
@monahussen5232
@monahussen5232 3 жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይመልስል ተካበ
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ተካበ ሜዳ ሲገባ ግርማ ሞገስ እውነት ነው ሁለቱ ጎል መጠበቅ ይችላል
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
የታንዛኒያው ን ጨዋታ አይቼዋለሁ ጎሉ የገባው በትሴራ በኩል ነው
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
እውነትም ንጉሥ ተካበ
@Wedi.keshi9293
@Wedi.keshi9293 2 жыл бұрын
ገነነው pls ለእንግዶችህ ግዜ ስጥ አትንቀዥቀዥ
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 3 жыл бұрын
"0:40?" "The first question u asked him and ... Please!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! let him answer, do not intrupt!"
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
እኔ አገራችን ውስጥ ካየዋቸው ግብ ጠባቂዎች ተካበን የሚያከል አይቼ አላውቅም
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 3 жыл бұрын
"Getachew Dula?, "Joker (Hamassien)?"
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
@@asmaraeritrea77022ቱንም አላየዋቸውም ከነሱ ቀጥሎ አአፈወርቅ ጠናጋሻው ለማ ክብረት ኮከቦች ናቸው
@eskeeee5197
@eskeeee5197 Жыл бұрын
❤❤❤
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ገኔ የብሊዝ ሻምፒዮን ሆነዎ ከጋቲማላ ክለብ ጋ ተጋጥመዋል የሚባለው እውነት ነው
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
አረ ባክህ የኢትዩጽያ ሕዝብ እንደ ንጉስ ሊያከብረው ይቅር የት እንዳለ የሚያውቅ የለም ዝም ብለ አታካብድ ዛሬ ኑሮ እራሱ ንጉስ ሆኖብናል ወንድሜ
@fekertam
@fekertam Жыл бұрын
It’s for you for Ethiopian ppl he is king of soccer.
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 10 ай бұрын
ተካበ ንጉስ የሚለው ያንሰዋል
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН