በእርቅ ማዕድ ፊልም የመሰለ ጉድ 400ሺህ ብር ወቶበት ሕዝብ ያጨበጨለት ጋብቻ የሰርጉ እቃ ሳይመለስ አብራ ተመለሰችErk Mead Part 221

  Рет қаралды 173,920

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

በእርቅ ማዕድ ፊልም የመሰለ ጉድ 400ሺህ ብር ወቶበት ሕዝብ ያጨበጨለት ጋብቻ የሰርጉ እቃ ሳይመለስ አብራ ተመለሰች የእርቅ ማእድ

Пікірлер: 379
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እረ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነት ነገር ነው ሚሰማው እረረረረረረ ወንድሜ አይዞኝ እርጋታህ ትህግስትህ ደስ ይላል አሁንም እመቤት መጨረሻውን ታሳምርልህ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ የሂወት ፈተና ነው ያጋጠመህ ብርታቱን ይስጥህ ከዚህ በኋላ ያለው ሂወትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ወንድማችን
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል በጣም ቻይ ሠው ነክ ፈጣሪ የልብክን አይቶ ጥሎ አይጥልክም ከዚህ የበለጠ ትዕግሥቱን ይሥጥክ ብር ይሄዳል ይመጣል ዋናው ጤና ነው አይዞክ ወንድሜ😭😭
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 7 жыл бұрын
እመቤትን በጣም ነው ያሳዘንከኝ በቃትዳር ከጦር በላይ አስፈሪሆነ አደራ እመብርሃን ከጥሩው ለጥፌኝ አሜን።
@sarafattans1112
@sarafattans1112 7 жыл бұрын
የምታምናት ጻድቃኔ እሷ ትርዳህ ወንድሜ ትዳር ከላይ ነው ጽናቱን ይስጥህ መተዛዘን ጠፋ ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር
@ሰላምመኮንን-ቸ3ፐ
@ሰላምመኮንን-ቸ3ፐ 7 жыл бұрын
የእውነት ያሳዝናል የበግ ለምድ ለብሰው ከሚቀርቡ ተኩላዎች እግዚአብሔር ይሰውረን ላንተም እግዚአብሔር የምትፈራ እውነተኛዋን ሴት ይስጥህ ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናትና አይዞህ ወንድም
@teenateena3461
@teenateena3461 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 жыл бұрын
መልካም ሰውች ሁሌ እንደተጎዱ ነው ተፈላላጊ አይገኛም ክፍ ልብ ያላቸው አይፈጠሩ አቦ የሰው ህይውት ማበላሽት አይከብድም ፍቅር የሚሉት ጣጣ ጠላሁ እኔም ልቤ ተሰብሩል የባሰ ስስማ ተፅናናሁ እግዚብሔር ይርዳህ ውንድሜ የልብ ህመም ከባድ ነው
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 7 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሣዝን ደሞ ወርቅ ልካሥ ይላል ሢያሣዝን መጀመሪያ ልጅህን እወቅ ያው ድኤንኤ ይለይሀል ወድሜ በዚህ ሠአት 400ሺ አውጥተህ መሠርግህ ልጆችህን አሣድገህበት ቢሆን ለማንኛውም አይዞህ ወድሜ
@nataneynatey4525
@nataneynatey4525 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው እመቤቴ ማርያም ትርዳህ ወንድሜ።
@yeshimangasha7859
@yeshimangasha7859 7 жыл бұрын
እውነት በጣም እሚያዛዝን ታሪክ ነው እና የእውነት አምላክ ታሪክን ይቀይራን ለሁሉም ነገር እመቤቴ ቆጦሮህን ትፍታልህ
@lidiyazeleke2619
@lidiyazeleke2619 7 жыл бұрын
ወይ በጣም አሳዘንከኝ የፃድቃኔዋ እመቤት የህይወትህን እንቆቅልሽ ትፍታልህ !!!!
@alemaraya3502
@alemaraya3502 7 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጌታ ሆይ ደግ ሠዉ የለም እና አንተ ከክፉዎች ጠብቀን እኔንም መልካም የዋህ ላንተ ምቹ አደርገኝ ሠዉ ለእዉነት መኖር ተቴዋል አንዱን አስለቅሶ ለራሳቸወ የሳቁ የሚመስላቸው ስንት አሉ በቸርነትህ ጠብቀኝ
@hanna7784
@hanna7784 6 жыл бұрын
Alem Araya ባጣም ያሳዝናል
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 жыл бұрын
ፀፀት እና ጂራት ወደሀላ ነው ይባላል እደው እየቃመችም ብተዋት ኖሮ አለ ምስኪን ያሳዝናል ትዳር ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር ያተን እውነተኛ ሄዋን ፈጣሪ ይስጥህ
@martakonjokonjo3684
@martakonjokonjo3684 7 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ካ ለሁበት ፂ ፉንቃ amen
@akberetshokorina5567
@akberetshokorina5567 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን አይዞህ እመቤቴ ልታስተምርህ የፈለገችውን ነገር ይኖራል እምነትህን ቀጥልበት በሱ ያመነ ወድቆ አይወድቅም ሴቶችንም ሆንን ወንዶች ልቦና ይስጠን
@abnettegegn7484
@abnettegegn7484 7 жыл бұрын
ማንም በማንም አይፍረድ እባካችሁ ወገኖች እናስተውል እኛስ ነገ ምን እንደሚገጥመን እናውቃለን ብንችል ትምህርት መውሰድ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ 7 жыл бұрын
Abnet Tegegn በጣም
@ድንግልየኔአለኝታ
@ድንግልየኔአለኝታ 7 жыл бұрын
Abnet Tegegn ትክክል ወንድማችን
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 7 жыл бұрын
Abnet Tegegn #lek naki kezi ye tidare hiwote betam timerat eniwosidalen dekam goni titen tiru gonuni mewosadi alebin
@muluadam397
@muluadam397 7 жыл бұрын
Nahome Nahome
@ethiopiaharegewoyinregasa1130
@ethiopiaharegewoyinregasa1130 7 жыл бұрын
Abnet Tegegn እውነት ነው ልቦና ይስጥን
@selemayenegersetotawegzeab2734
@selemayenegersetotawegzeab2734 7 жыл бұрын
እውነት እኔ ኢሄንን ፕሮግራም ስስማ የማስታውሰው ንፁ ፍቅረኛዬን ነው አሁን ስለፍቅር ብዙ ትምህርት አገኘው እውነት ፍቅር ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር
@ethiopiaharegewoyinregasa1130
@ethiopiaharegewoyinregasa1130 7 жыл бұрын
አይዞክ ወድማችን ነገር ሁሉ ለቦጎ ነው ይቅር የሚል ልብ ሁሊም አሸናፊነው በእውነት ፈረሀእግዚአብሔር አለብህ ወድማችን ጻድቃዬ ማርያም የልብህን መሻት ትፈጽምልህ በመካከላችሁ ሰላምን ያውርድላችሁ የድንግል ቸሩ መዳኃኒአለም !!!
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ነገም ሌላ ቀን ነዉ
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
ታሪኩ ያዘሳዝናል አላህ ይርዳህ ሲቀጥል ትዳር እኮ በሀብትና በቁጂና አይመራም በመዋደድና በመፈቃቀር እጂ ስት ደሆች አሉ ፉቅራቼው የሚያምር ትዳር መልክ ሀብት ዝና አይመራውም
@ijijuijiju3102
@ijijuijiju3102 6 жыл бұрын
ወይጉድ በጣም የዋህ ስው ነህ በአሁን ስአት ትዳር በጸሎት እሚጠይቅ ስው አለ ? በጣም እሚገርም ታሪክ ነው አምላክ ይካስህ ወንድሜ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
ይሄ ደግሞ ለየት ያለ ፋራ ነው ልምዝምዝ ነው
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ አግዛብሄር አለ ብዘገይም ማንም አይቀድመውም እመብረሀን አብራህ ትሁን ኡፍፍፍ ያሳዝናል
@moudimadi2097
@moudimadi2097 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ bnmn
@jemilayimammohammed7135
@jemilayimammohammed7135 7 жыл бұрын
ፈጣሪ ሞኝነትህን አይቶ ይርዳህ እንጅ ልጁ እንኩዋን ያንተ አይመስለኝም ሁኔታው ሁሉ ።
@zahara.mehammedimohammed3338
@zahara.mehammedimohammed3338 7 жыл бұрын
ወይይይ እንዴት ነው አንጀትን የምታቃጥለው ትቃጠል እንደው አላህ ከእንደዚህ አይነት ቃጠሎ ይጠብቀን ኡፍፍፍፍ ያሣዝናል በጣም ።
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 7 жыл бұрын
ቤተሰቦቿ በጣም ባለጌወች ናቸው እሷም የባለጌ ልጅ ስለሆነች በሰው ህይወት ብትጫወት ምን ይደንጋል የባለጌ ልጅ ከሚያገባ የሚገል ፀደቀ አለ ያገሬሰው ......ቲሽ ስታስጠላ
@brookedamssademssa8191
@brookedamssademssa8191 7 жыл бұрын
Wawe
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 7 жыл бұрын
መቼም አያገናኝም። የስራዋን ይስጣት አላህ የተሻለችዋን ይተካልህ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
የዋህነትህ ግን ይከፍልሃል አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ 7 жыл бұрын
ከእንዲ አይነቱ ቅሌት ፈጣሪ ይጠብቀን ሌላ ምን ይባላል ዘድሮ በፀናት ኖሩ የሚል ዜና ቀረ እንዴ ተፋቱ ብቻ በዛ በስላም። ይሁን ጉድ እኮ ነው ዘድሮ
@ailaily6201
@ailaily6201 7 жыл бұрын
አይዞክ ፈጠሪ የለይሄነል
@ryuiftu8576
@ryuiftu8576 7 жыл бұрын
የእረቅ ማአዶች በጣም ጥሩ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በዚሁ ቀጥሉበት የኔም ትዳር በጣም ውስብስብ ያለነው አለሁ እሰከዛሬ እቆቅልሹ ያልተፈታ ትዳር ሳንግባባ ተጋብተን የደባል ኖሮ እየኖረኩ አለሁ
@ማምፍቅር
@ማምፍቅር 7 жыл бұрын
እዉነት በጣም ተእግስተኛ ነክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 жыл бұрын
ምርጥ የህድ ፊልም ነው ሚመሰል መጨረሻ አከባቢ እናትዋናት ፀንሽ ብላየላከቻት ስትል ፊልም ነው የመሰለኝ ሂጂ ፀንሽ ብላ ምትልክ እናት አለች እዴ ወቸው ጉድ አለች አያቴ እዴት እዴት ነው ነገሩ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈላጊና ተፈላላጊ አይገናኙም የሚባለው ይሄ ነው ወንዱም ሴቱም ግፈኛ ሆነ ማን ይታመን ታድያ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@alem6447
@alem6447 7 жыл бұрын
ልጅህ አይደለም ማለት ነው ወንድም ይቺ ምንም ንብረት አትሆንህም እንክብካቤ አልወደደላትም ግን ቤተሰቦችዋም ትልቅ ጥፋት አለባቸው እንደኔ ግምት ከሌላ ሰው ማርገዝዋን ሲያውቁ አንተን እንድታገባት ያደረጉት በእርግጠኝነት ያለ ትዳር ስትንዘላዘል ወለደች እንዳይባሉ ይሆናል ይሄን ያደረጉት በእውነት በጣም ጨካኝ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ጠፋ "ጋብቻ ክቡር ነው አልጋውም ንፁህ ነው " ይላል መፅሃፉ ለምንድን ነው ጋብቻን መጫወቻ የምታደርጉት አቤቱ ማስተዋልን ያድለን
@tedlakutaye3494
@tedlakutaye3494 7 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሄር እውነተኛ ፍርድ ይሰጣል፡፡ ከአንተ የሚጠበቀው አለመበደል ወይም ግፍ አለመስራት ነው፡፡
@LyLy-pe7ld
@LyLy-pe7ld 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር መስማማቱን ይፍጠርላችሁ አይዞህ የፍቅር አምላክ ይፍረድህ ወንድም ታዛዝናለህ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ከመጀመርያ ሚስትህ በርግጠኚነት የሆነ የተደረገባት ነገር አለ ወንድሜ መተት ነገር ጎደኞቼ ያረኩባት መሰለኝ ኑሮዋ ጥሩ ስለሆነ የኛ ሰዉ ምቀኛ ነዉ ኡፍ አይዞህ ወንድሜ አሁንም ወደ ፈጣሪህ ተመለስ አንተም መምህ ር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ እኔ ግን የመሳፍንት ችግር ነዉ ማስበዉ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
የ መተት expert .
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂ ውድአችን በሰላም ተመለሽ በጣም የሚገርም ነው።ግን ከልጆችህ ጋር ያላት ግንኙነት እንዴት ነው?አንተ ሳትኖር ይረብሿት ይሆን? ምንቴ ለምን እንዳልጠየቅህ አልገባኝም ።ሌላው እርእስ ስለምትደጋግም ሰአቱ እየሄደ ነው። ልጁ ያንተ እንዱሆን እመኝልሀለሁ.
@alem6447
@alem6447 7 жыл бұрын
ውይ ወንድም ግን በጣም ምስኪን ነህ እስዋም ይሄን አይታ ነው የተጠቀመችብህ አቤቱ እግዚኦ ምን አለበት ብንተዛዘን የስው ህይወት ማበላሸት ምን ይጠቅማል እያንዳንዳችን የዘራናትን ሳንስበስብ ወደ ላይ አናልፍም ግን ወንድም አንተ ምን ትሁን ምን ለማታውቃት ሴት ልጅን ያህል ነገር አምነህ መስጠትህ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ለወደፊት ህይወትህ ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛም ለአድማጮች እግዚአብሔር ብርታትን ይስጥህ አይዞህ በገንዘብህ ማለፉ ጥሩ ነው ግን ወንድሜ በብስጭት ጤናህን እንዳታጣ እግዚአብሔር ማስተዋልን ሰፊ ልብን ይስጥህ እፀልይልሃለሁ " ሰው ቢጥልህ አይግረምህ ጥሎ የማይጥል አምላክ አሱ ያነሳሃል ፍጥረቱን የማይረሳ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ልጆችህን ያሳድግልህ በርግጥ በቦታው መሆን እና ከውጭ ሆኖ መናገርም ሆነ ፍርድም መስጠት ቀላል ነው ግን ብቻ ከባድ ነው ። ውይ ምን አይነት ጉደኛ ነች ጢባጢቦ ነው የተጫወተችብህ ምስኪን ውንድሜ ከልቤ ነው ያሳዘንከኝ
@senahethayelu8178
@senahethayelu8178 7 жыл бұрын
Gidlat
@አትዩጵያለዘላለምትኑር
@አትዩጵያለዘላለምትኑር 7 жыл бұрын
ልጅቷ ከነ ቤተስቦቻ ከጀርባቸው ትልቅ ሚሰጥር አላቸው ላንተ ፃድቃኔ ማርያም የልብህን አይታ ላንተ የምትሆን ትሰጥክ ወንድሜ በህምነት ፅና አይዞክ
@almaasa7943
@almaasa7943 7 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳክ የዋህ ነክ፡፡፡፡ፊልም ቢሰራ በጣም አሪፍ ይወጠዋል፡፡፡እስቡበት
@rutealemayehu5860
@rutealemayehu5860 7 жыл бұрын
al maasa rese ataw naw enji eskahun yesarut nabar
@mahltebehuyiu8011
@mahltebehuyiu8011 7 жыл бұрын
አይዞህ እግዚያብሄር እጥፍ ይከፍልሀል ።በተለይ እምነትህ አስደሳች ነው ተስፋ አትቁረጥ
@etagamare7321
@etagamare7321 7 жыл бұрын
ከዚህ በላይ የምትችልበትን ልቦና ይስጥህ በጣም ቻይ ሰው ነህ
@zahrazahra2659
@zahrazahra2659 7 жыл бұрын
አይዞክህ ሁሉም ለበጎ ነው የምትወዳት አርሴማ ትርዳህ ወንዴሜ አንዴንዴ እይወት እዲ ናት 😢😢😢😢😢
@serkalemgebreserkalem4906
@serkalemgebreserkalem4906 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ውንድሜ
@meazazenebe7939
@meazazenebe7939 7 жыл бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ በድንግል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ነው የስራዋን ታገኜዋለች አይዞህ
@zemzems2429
@zemzems2429 3 жыл бұрын
የኔ አባት ሄዋ ነው😢እንዳተ አይቱን ትዳር ይስጠኝ ኡፍ ጎበዝ
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od 2 жыл бұрын
Very sad story! The last woman is a devil! Poor husband, he really need to forget the woman and I am 100% sure the boy is not his.
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 7 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ይርዳህ በእውነት ልጅትዋ አትሆንህም ምንም ይሁን ይሁን የመጀመሪያ የልጆችህን እናት መልስ ይህ ብቻ ነው በቃህ በእውነት ውስጤ አዘነ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈላጊና ተፈላጊ አይገኝም አይዞህ ወንድሜ በጣም ይከብዳል እውነተኛ ፍቅር ጠፍቷል ወንዱ ሲያፈቅር ሴቷ አታፈቅርም ሷቷ ስታፈቅር ወንዱ አፈቅርም ወይጉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ለግዜው ቢከብድህም በርትተህ በጸሎት ፈጣሪን ጠይቅ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አንድቀን ህልምህ ይፈታል
@almazbitew1267
@almazbitew1267 6 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ግን
@sfpsfp1522
@sfpsfp1522 6 жыл бұрын
ወይይይይይ ጉድ እግዚያብሔር ይርዳህ ውድሜ ስታሳዝን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 7 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድም
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ኦ አምላኬ እውነትም ፊልም ነው እሚመስለው አይዞህ ወንድሜ ምን አልባትም ለበጎ ይሆናል
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 7 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይ ዘንድሮ ይገርማል በቃ ወንድን ሆነ ሴት እያልን መወቃቀስ ሆነ ስራችን።በቃ ፈላጊና ተፈላጊ ቢገናኝ ምን አለበት።መልካምን ከመልካም ቢገናኝ ምን ነበር።እግዚያብሄር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ።እግዚያብሄር ይርዳህ ብቻ በጣም ያሳዝናል።ትዳርን ከመግባት በፊት እራስን ማዘጋጀት ያስፈልጋል።ልጅቱዋ ሲጀመር የቤተሰብ ድጋፍና ምክር ስላለ ነው የተጫወተችብህ።ብቻ አትፍርድ ይፈርድብሀል ነው ፈጣሪ ይርዳህ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 7 жыл бұрын
ስታሳዝን ምን አይነት አርመኔ ናት ብቻ እግዛብሄር ፅናቱን ይስጥህ
@nigistbigale0196
@nigistbigale0196 5 жыл бұрын
አይዞህ ትእግስትህን እደነስር ጉልበት ፈጣሪ ያድሰው !!
@etenae7492
@etenae7492 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለጥሩ ወድ ጥሩሴት አይሰጠዉም ለጥሩ ሴት ጥሩ ወድ አይሰጣት በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ ጥናቱን ይስጥህ ምን አለ እዳተ አይነት ባል በሰጠኝ ጌታ
@teenateena3461
@teenateena3461 3 жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ይርዳክ በጣም ያሳዝናል ሠው እዴት ለራሡ መታመን ያቅተዋል 😢😢😢😢😢
@finotgetnetgetnet9911
@finotgetnetgetnet9911 7 жыл бұрын
የወንዶች ከባድ ችግር ሚስት ምትሆን ሚስት አለማወቃቸው ነው ውበትና ልጅነት ብቻ ነው ሚማርካቸው ይገርማል ጭካኔ
@elsaberhe4734
@elsaberhe4734 7 жыл бұрын
በጣም ኣሳዘነኝ ኡፍ ሰት ብንወልታ ትበደላለች ወንድ ብንወልደውም ይበደላል ኣለለ መዋለለድም ኣይሆን ወንድሜ በጣም ኣሳዘንከኝ, ,,, እግዚሄር ጠና እና ትእግስን ይስጥህ ኣይዞህን ያምላክህን ጥላ ኣይለይህ ።ኤርትራዊት እህትህን
@richardpayet7678
@richardpayet7678 4 жыл бұрын
😘😘😘😘👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ስታሳዝን በእግዚአብሔር
@tigistassefa8637
@tigistassefa8637 7 жыл бұрын
ይገርማል!
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 7 жыл бұрын
ውይ ያሳዝናል ውንድም እግዛብሔር ጽናቱን ይሥጥህ ሁሉም ለበጎንው እውነት በጣም ባለየ ነች ግን ከቤተሠብ አሥተሣሠብ ነው !!! ውይ ተጋቡ ተፊቱ በዛ አረ አንተ ፈጣሪ በትዳራቸው አፅናቸው ሠላም ና ፍቅር ስጣቸው
@anitaaprilian8934
@anitaaprilian8934 7 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ Hiy
@kelethiopia8715
@kelethiopia8715 5 жыл бұрын
ጥሩ ወንድም አለ ደሞ መጥፎ ሴትም አለች አይ እድሌ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እህ በጣም ያሳዝናል እረ ተዉ ግፍ ነዉ ማስተዋል ይስጠን ያሳዝናል በጣም ወይኔ ትዳርበጣም ከባድ ነዉ ኡኡኡ ሰዉዬዉ ሀይማኖተኛ ነዉ ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነዉ
@comcell887
@comcell887 4 жыл бұрын
ይህ ሰው እስካሁን ትዳር ከሌለው እኔ አገባዋለው እባካቹ አስተዋውቁኝ ትዕግስቱ የሚገርም ነው
@richardpayet7678
@richardpayet7678 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🙏🏻🙏🏻🙏🏻💃🏻
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 4 жыл бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏😍😘🥰💕
@kalkidaabebew5368
@kalkidaabebew5368 6 жыл бұрын
አይዞህ ወንዴሜ ለበጎ ነው ፈተናው
@tseganeshmandefro4778
@tseganeshmandefro4778 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ 400 ሺ እእእእ ወገቤን ወጋኝ እኔ ምለው 10 አመት ሰርቼ ኦማን ውስጥ 100 ሽ ብር አይኖረኝም ወይኔ ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ ይዘገያል እንጅ የስራዋን ታገኛለች
@miki-l8g
@miki-l8g 5 жыл бұрын
yasaznal
@saraetho1249
@saraetho1249 7 жыл бұрын
besmam betam yegrmale ayezohi ante tena hune hulum talefale egezihabir yemesgn
@tizettizeta7270
@tizettizeta7270 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ፈጣሪ የልብህ ይሰጥህ
@hiutexag830
@hiutexag830 7 жыл бұрын
አረ ኤሄ ሰው ፍልፍሉ መሰለኝ ሰዎች
@netsanetyihune8338
@netsanetyihune8338 3 жыл бұрын
Betam gobeze neshi setegemchi! Enem eswen new yemeselege😊
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
እኔም
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 7 жыл бұрын
ስጀመር የልጅ አባት አሳዳግዋ ቢሆኑስ ስትዬዌ የራሳቸውን ጉድ ይዘው ለመኖር ቢፈልጉስ እሷ መጀመርያውንአልፈለገችህም ለማንኛውም ፃዲቃኔ እውነቱን አውጥታው ልብህን ታሳርፍልክ ወንድሜ አይዞክ !! TG በሰላም እንደምትገብ በጉጉት እንጠብቅሻለን
@LoloLolo-rl4bh
@LoloLolo-rl4bh 7 жыл бұрын
betam yasazenal egziyabher yerdak wendem
@meklittegaye8836
@meklittegaye8836 7 жыл бұрын
ሰላም የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም አዘጋጃች የዚፕሮግራም ባጠቃላይ እምታ ቀርባቸው ፕሮግራሞች መጨረሻላይ ምንላይ እንደሆኑ እምናቀው እንዴትነው
@mastewal5599
@mastewal5599 7 жыл бұрын
ወንድም እሷ የሆነ ሚስጥር አላት ልጁም ያንተ አይደለም ያንተ ቢሆን ንሮ የክርስትናው ቀን አይደብቁህም ነበር ቤተሰቦቿ እራሱ ባለጌ ናቸው አንተም ሞኝነት አለብህ በጣም ሸውዳሃለች እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ኧረ ሰወች ፈጣራችን እንፍራ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ 7 жыл бұрын
mastewal መወለድስ ከአባይ ማዶ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው
@meskiiasenafi6206
@meskiiasenafi6206 7 жыл бұрын
betam yazazenal
@meskiiasenafi6206
@meskiiasenafi6206 7 жыл бұрын
mastewal መወለድስ ከ
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 7 жыл бұрын
mastewal መወለድስ ከአባይ ማዶ
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 7 жыл бұрын
400ሺ ነው ያልከው ይገርማል እሽ እኔ 5አመቴ አረብ ሀገር 40 ሺብር የለኝም .ሆ ይገርማል .የቀበጠ ሰው እንድህ ሲያገኘው ነው ሚያውቀው
@mesfinnugusuu8001
@mesfinnugusuu8001 7 жыл бұрын
betam ysesezelen bwunat gin and nager ganazabutk nager aleh kwandem salamon majamerawunu ylijochuchu enaten naber bselot subeye yezewo masetekekel yenaber bat ehe yegizahber sera new astewele egizahber 10 kallatoch asekematewole andu yetafachun yegaba yefaredebatele alzumuti mekeinat mistun yfata yefaredebatle new yemlew yetale esu seddkene gadame majedek menem alstwelekem eko
@ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ
@ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ 7 жыл бұрын
i love ethiopia ። 40 ሽ የየለሽ ቁጭብለሽነውደ የምትኖሪው ወው
@ሀናንአስማማው
@ሀናንአስማማው 7 жыл бұрын
ተወከልቱ አላህ ያልፉል እደዋዛ ክክክክ ይሆናል
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 7 жыл бұрын
i love ethiopia ። እኮ ያለው ማማሩ ነው አንችው ክክክክ
@abdismedyena4680
@abdismedyena4680 6 жыл бұрын
i love Ethiopia ewunet belesale
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
አይዞክ,,አባትየ,,ቡዙ,,ሰው,አትመን
@ቤተአማራዘኢትዮጲያ
@ቤተአማራዘኢትዮጲያ 7 жыл бұрын
gziyen meswat adrgi siladametkuh betam.tetsetsichalew yehonki limitimit neh debari esyey deg yaderegechi
@evaaragie4270
@evaaragie4270 6 жыл бұрын
Miskin sew new. Belijochu mikniat adirga techawetechibet. Betam yasazinal. Ene gin yemigermegne, setu min yahil erkusoch honewal.
@የበረሀሰንደል-ኀ9ቀ
@የበረሀሰንደል-ኀ9ቀ 7 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ 400 ሺ ላንድ ቀን ሰርግ የሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው ያወረደብህ ስንት ዳቦ አቶ በየአጥሩ ስር በረሀብ እየተንገበገቡ እንዴትስ ብሎ ፈጣሪ ትዳርህን ያሰምርለሀል
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 4 жыл бұрын
የማል
@mashomadhana6748
@mashomadhana6748 4 жыл бұрын
@@mustfaalishukrala9230 betam
@tigistteshome3253
@tigistteshome3253 7 жыл бұрын
betam yasaznale.. laychel aysete aydel ayzoke wendme geta mechershaken yasamrelke
@fkeryohannes
@fkeryohannes 7 жыл бұрын
ወንድሜ በርግጥ ነው እጅግ ከባድ ነው ይሄን ሁ ባንዴ ማጣት ግን በሌላም መንገድ እናስበው አንተ ፁሚ ፀላይም ነህ አምናለው አምላክ ሁሉን ይሰማሀል ምናልባት እሷን ካንተ ያራቃት ህይወትህንም እናዳታጠፋህ ይሆናል ለበጎ ነው እንዲህ ጨቃኝ ልብ ይዛ አንተም እሷን አቅፈህ ብተኛ ምንም አያረግልህም ፣ሌላው ደግሞ ባንተ በኩል ይቺ ሴት ያጣችውና ያልተመቻት ነገር ምንድነው እሱንም ማወቅ የግድ ነው ፣ሌላው እና ዋናው ነጥብ የሰረፈሯ ልጆች ያሉት ነው 1 ወር አብራው አትቆይም ያሉትስ ለምንድነው? ሌላው ሙሉ በሙሉ የቤተሰቦቿ እጅ አለበት እንደሚሰማኝ የሚሸሹት ነገር አለ ያንን እወቅ እና እራስህን አሳምን ለዚህም አምላክ ይርዳህ ።
@lenat3112
@lenat3112 7 жыл бұрын
ልጅቷ ከነቤተሰቦቿ የተደበቀ ሚስጥር አላቸው እግዚአብሔር ካልፈቀደ ብትታረቅህም የባሰ ልትጎዳህ ስለምትችል ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@mesertzenaw6912
@mesertzenaw6912 7 жыл бұрын
Lena A እግዛቢሄርማስተዋልይሥጣትእትፍርዲይፈርድብሀልእትፍርዱሴቶችእርርር
@lenat3112
@lenat3112 7 жыл бұрын
Mesert Zenaw እየፈረድኩ አደለም ከተናገረው ሰምቼ ነው ሀሉንም እውነት የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@meksitus
@meksitus 7 жыл бұрын
Lena A
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 5 жыл бұрын
ዉይ በፈጣሪ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ
@SaraSara-nx7xo
@SaraSara-nx7xo 7 жыл бұрын
አይዞክ ወንድም ግን ድምፁ የፍልፍሉን ይመሥላል
@h.f1546
@h.f1546 6 жыл бұрын
Kkkkkkkķkkkk
@tesfukechore9069
@tesfukechore9069 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@rosarosiewowooodesyelale1846
@rosarosiewowooodesyelale1846 4 жыл бұрын
እያሳዘነኝም እያሳቀኝም ነው የጨረስኩት ፍልፍሉ የሆነ ነገር
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ Жыл бұрын
የልጆችህ እናት ግፍ ነው ጌታ ተበቀለላት ነው የምለው የጫት ሱስ እንጂ የዝሙት ሱስ የለባትም ሰስን ደሞ ባንዴ ማስቆም አይቻልም እኔ ይቺኛዋ ሴት እሰይ ደግ አደረገችህ የዛት የልጆችህ እናት መልስ ናት።
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 7 жыл бұрын
አነጋገሩ ፍልፍሉን ይመስላል
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 4 жыл бұрын
አው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
🤔😂
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድም ለበጎ ነው!!
@mesertzenaw6912
@mesertzenaw6912 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት እኔም9እመትእብርቆይተን1ልጅውልጀንእርብእገርስዲጀውከዳኝእርዱኝበጣምልበተጎዲቶልበፍቅርምንምእደማርግእላቅምውደእግዛቢሄርእየእለቀስኩኝነውእሱይርዳኝ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Mesert Zenaw ።መሲዬ ክህደት ከእሱ ከመጣ ምንም ማረግ አይቻልም የልጅሽ አባት ስለሆነ ሰላሙን ተመኝለት. አንቺም ሌላ ህይወት ቀጥይ ...!!!!!
@sarayemariyamlij2493
@sarayemariyamlij2493 7 жыл бұрын
betam yasazenale emaberhan teredak wedem ayezok
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 5 жыл бұрын
ዘገምተኛ ነው እንዴ ይሄ ስው እንዴት አግብታ ልጆችን ልትውስድ ተስማማሁ የሚለው
@meronkelemu8906
@meronkelemu8906 7 жыл бұрын
አይዞኝ የኔጌታ ፈጣሪ ይፉረዳት
@lilymouslem936
@lilymouslem936 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ትዳር እንዳይ ቀልድ ሄነ ማለይ ነው ያአላህ ወንድሜ አምላክ ይዘንልክ ሌላ ምን ይባላል ቡለክ ነው ፎርድ ከአምላክ መጠበቅ ነው የሚሻለው
@burtelaka3706
@burtelaka3706 7 жыл бұрын
እኔ እዉነት ለመናገር ችግሩ ከሰዉዬ ነዉ እንጂ ከሴቶች አይደለም ከመጀ መሪያው አለመማሩ ያናዳል ሲጀመር ሴት ልጅ አፍ አዉጣ አግባኝ እስክትል ሌላላዉ 4000 ሽይብር አዉጥቶ ለአንድ ቀን ስርግ
@kokommmkoko5589
@kokommmkoko5589 7 жыл бұрын
ወድሜ አይዞህ ባጣም ያሳዝናል
@masimasi4968
@masimasi4968 3 жыл бұрын
ወንድሜ አሁንም አንተ በፀሎትኽ በሱባዬክ ፈጣሪኽን ጠይቀው ምናልባት ላንተ ያልተፈቀደች ልትሆን ትችላለቾ ስላወጣከው ወጪ ብቻ በማሰብ ሌላ ችግር ላይ እንዳትወድቅ እግዝአብሔር ይርዳኽ ምክንያቱምብር ሰርተኽ ነው ያመጣከው ነገም ደግሞ ጤና ካለኽ ሰርተኽ ትተካዋለኽ ይብላኝ ለነሱ ስታምናቸው ለከዱኽ ሁሉም ነገር ለበጎ ሊሆን ይችላል ልጅ ለምትለው ደግሞ እግዝአብሔር ይመስገን አሉክ ምን ሆነክ ነው ሁሉም ነገር እኮ ግልፅ ነው አንተ የልጁ አባት እንደሆንክ ቢያምኑ ለምንድነው የምትወልድበት ሆስፒታል ሊደብቁኽ የሞከሩት ልጁ ያንተ ስላልሆነ ምርመራ ታደርጋለኽ ብለው ፈርተው ነው ክርስትናውንም ላንተ እሁድ ነው ብለው ሀሙስ አስነሱ አንተ ግን ሳያስቡት ቤተክርስቲያን ጠበካቸው እና ሳይፈልጉ ተቀላቅለኽ ልጄ ነው ብለኽ አስነሳከው እንደገና ደግሞ የአባት ስም ሲሞላ አባቷ የለም በኔ ስም ይሞላ አሉ እረ አንተ ልጁን ያንተ አይደለም እያሉ እየነገሩኽ እኮ ነው ንቃ እንጂ አንተ እንጂ የምትፈልጋቸው እነሱ አይፈልጉኽም አንድ እና አንድ ያደረጉት ከሌላ አርግዛ ስማቸው እንዳይጠፋ ብቻ ነው አንተን አታለው እንድታገባት አደረጉ ከዛ ደግሞ አንተ ጋር ችግር ያለ አስመስለው ለማስወራት ሲሞክሩ በክርስትና እግዝአብሔር ቤት አብረኽ ቆመኽ የልጁ ፎርም ሲሞላ አባት ሲባል ለሰርጉ ቀን ያየሁት ነኝ በኔ ስም ይሞላ ያሉት አባቷ አይደሉም በዚኽ ሰሀት እንኳን ቆም አታስብም ልጆቼን የምትወድልኝ ከመጣች አገባለው ስላልካት በደካማ ጎንኽ ገብታ ልጆችኽን የምትወድ አስመስላ ልብኽን ቀይራ የልቧን ሰራች እንጂ ጭራሽ አንተንም አላፈቀረችም ስትፎግርኽ ሽማግሌ ካላክ እራሴን አጠፋለው ስትልኽ አመንካት ያንተን እምነት እግዝአብሔር ይክስሀል የሷ ክኽደት ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላታል ስለዚኽ ልጆችኽንም አልወደደችም ውሸቷን ነው አንተ አሁን ስሜታዊ ስለሆንክ አይገባኽም የምታምነው አምላክ አንተንም ሆነ ልጆችኽን ሲጠብቅ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ውስጧን የሚያውቀው እግዝአብሔር ነው ለልጆቹም መልካም እናት አትሆንም ይሆናል ለምን ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይባላል ያለፈው አልፎአል ለእግዝአብሔር ሰጥተኽ ተውና ያነተንም ሆነ የልጆችኽን ደስታ ማግኘት ከፈለክ የመጀመሪያ ሚስትኽን የልጆችኽን እናት ማለት ነው ፈልገኽ ይቅርታ ለመጠየቅ ሞክር እግዝአብሔር እንዲረዳኽ ለምነው ለሱ ምንም አይሳነውም እሷን ታግለክ መለወጥ እና አብሮ መኖሮ ይሻላል ነው የምለው በፀሎት በሱባዬ ፈጣሪን ጠይቅ አንተ ፅኑ እምነት እንዳለኽ ነው የተረዳሁክ እግዝአብሔር ይርዳኽ መጨረሻውን እንጠብቃለን አይዞክ ዋናው ጤና ነው
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 7 жыл бұрын
betam yasazenal wedoch yanadidugnal gin anet asazenekegne
@burtelaka3706
@burtelaka3706 7 жыл бұрын
ሌላዉ 4000 ሽይ ብር ካለ ልጆችን ሰዉ አገር እስዋን አስከትሎ መላክ ምን አመጣዉ ስንቱ በስደት አለም ሚከራተተዉ 4000 ሽይ ብር ቢኖረን አይደለም ልጆቻችን ቆርቶ እኛም አንወጣም ነበር
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 4 жыл бұрын
የዚ ጉዳይ መጨረሻው ምን ደረሰ?
@sarahdejene1674
@sarahdejene1674 7 жыл бұрын
betam yasazinal ayizok tsadikaniye ahunm kante ga tihun wendim
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 37 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 587 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН