No video

ብርቁ እቃቃ ብሎ ...( Ekaka Belo....) አዲስ የገጠር ኮሜዲ

  Рет қаралды 18,091

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Күн бұрын

#ebstv #Tewanaytv #ተዋናይቲቪ #ፍልፍሉ #dubai #ethiopian-airlines#Arinka-Music

Пікірлер: 83
@AsiresAcademy-kr2zm
@AsiresAcademy-kr2zm 8 ай бұрын
ሰላም ጨርቃ እና ዎርቁ። ከተዋናይ ትቪዎች ጋር በጋራ ብትሠሩ ጥሩ ነበር። ግን በምንም ይህን በምን ምክንያት በጋራ መስራት ባትችሉም ብያንስ ዩቱባቹን ልያስተዋዉቁላችሁ ይገባል። በተረፈ ግን በርቱ። ይደረሳል።
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 7 ай бұрын
ወይ ብርቁ ጠፍቶብኝ ናፍቆኝ ነበር ❤ ሰወዳችሁ 😂😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
እኔም ስፈልግ አገኘሁት🤣
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@user-ju9ov2fz6m
@user-ju9ov2fz6m 7 ай бұрын
ግን ያኛውን ያቋረጣችሁትን ለምን አትጨርሱልንም😢😅
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 7 ай бұрын
ብርቁ ጠፍቶኝ ስዳክር በዜህ መጥቶ ነው ብርቁ ግን ከመዋና ከታዴ ጋር ሁኖ የሜሰረው ነው የሜያምርለት
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 7 ай бұрын
ወይ ብርቁ ጠፍቶብኝ ናፍቆኝ ነበር 😂😂❤❤
@Atalel983
@Atalel983 8 ай бұрын
ውይ ብርቁየ 😂😂😂 ደህና ነህወይ
@wasansan5781
@wasansan5781 7 ай бұрын
.ብረቁ😍🥰😍🥰😍ጥሯለምየትወናብቃት❤❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 7 ай бұрын
ብርቁየ ናፍቃችሁኝ ነበር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 7 ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to ግዴታየ ነው እናተ ብቻ በርቱልንን
@user-ve8ge7bo4h
@user-ve8ge7bo4h 7 ай бұрын
ብርቆና ጠይሟ ❤ ብርቆ ጥ ፊው ተመቸኝ😊😊😊
@assdf4222
@assdf4222 8 ай бұрын
ዉይ ብትንትን ብላችሀል ግን አብራችህ ከነታደሰ ጋር ብሰሩ ጡሩ ነበር
@user-rp1ls9bj6g
@user-rp1ls9bj6g 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ብርቁዬ ለካ በዚህ ሁነህ ነው የጠፋህብኝ ❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 8 ай бұрын
አዎ ለሠዎች እንዲደርስ ሠብስክራይብ ሼር ላይክ አድርጉልን
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 7 ай бұрын
ብርቁ በዚህ መተህ ነዉ ዬጠፋህኚ❤
@saadamohammad1582
@saadamohammad1582 7 ай бұрын
ወይ ብርቁ አጣፈራት ድና ይሆን😅😅😅😅
@wasansan5781
@wasansan5781 7 ай бұрын
ኧረተዉየበፊቱን.ጨረሱልን.ቅረቅረብሎንቀረበቃ😮
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች ብርቁዬዬ የት ጠፍተህብን ነው ተዋናወችጋ የላችሁም በሠላምነው እኳን በአድስ መጣችሁጰበርቱ ጎበዞች ታድጋላችሁ👍👈🌹🌹በርቁ የሣቄ ምጭ
@user-sn4bo6il1n
@user-sn4bo6il1n 7 ай бұрын
ወይኔ እደትአርጎ ደረገማት😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zobleselam5695
@zobleselam5695 7 ай бұрын
ብርቅ አንተን ስላየሁ ስብስክራይብ አድርጌአለሁ።
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ብርቁና ጨረቃ ተናፍቃቹ ነበር ❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@user-ur3ej1ul5i
@user-ur3ej1ul5i 8 ай бұрын
ብርቁ እና ጨረቃ ❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
ብርቁናጨረቂናፍቅችሁኛል😅😅😅
@user-uo2xd2ru4t
@user-uo2xd2ru4t 7 ай бұрын
Chereka❤❤❤ brku ❤❤
@HafizaMusbaha
@HafizaMusbaha 2 ай бұрын
ፀሀይ በሂወት አለች አይ ጥፊ ጨረቃ ሥወድሽሽሽሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ጨረቃዬ ዉበትሽ 👌እኮ
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 8 ай бұрын
በርቱ ጎበዞች
@selam7469
@selam7469 8 ай бұрын
ብርቁ እንኳን ደህና መጣህ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
ብርቁየ😂😂😍😍😍
@toptop2449
@toptop2449 7 ай бұрын
ዎይኔ በጥፊ ደረገማት 😂😂
@Atalel983
@Atalel983 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አባየ 😂😂😂ትስስስስስስስስ
@fvv1680
@fvv1680 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉 ብርቁ እና ጨርቃ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ አይ ብርቁ እንተኛ 😅😅😅😅
@semirasairage7182
@semirasairage7182 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤
@emebetyared3760
@emebetyared3760 7 ай бұрын
Weyy Birquye enkwan dhna metachu
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t 7 ай бұрын
ኪኪኪ ብርቁ አንተ ባለጌ ለዚህ ደረስክ ያባቱ ልጂ 😅😅
@user-ev9fg2fi2s
@user-ev9fg2fi2s 8 ай бұрын
Des tlalachihu
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ወይኔ ጥፊ 😳😢😅
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 7 ай бұрын
እንዴ እዚህ ሁናችሁ ነው ከዛ የጠፋችሁት 😢
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
😂😂😂ልጅነቴን ትዝ አለኝ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@zayayu8232
@zayayu8232 7 ай бұрын
አንዳንዴ ገንዘብ ስራን ያበላሻል ሠዎች የተሻለ ለመሆን ስራን ማክበር እና በጋራ መስራት ውጤቱ የተሻለ ይሆናል ።
@tshayetogu149
@tshayetogu149 8 ай бұрын
BEREQONA EMEWA ABEWA DERAMA TEQWAREXE EDA
@Mesert196
@Mesert196 7 ай бұрын
አጣፈራትኮ😊
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 7 ай бұрын
Inkon dena metachu ine biriku
@user-oe6kt7me8r
@user-oe6kt7me8r 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-lz1ts1jo7x
@user-lz1ts1jo7x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adisealemmedia4676
@adisealemmedia4676 7 ай бұрын
የት ጠፍታቹህ ነው ❤❤
@user-lz1ts1jo7x
@user-lz1ts1jo7x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ብርቁ ፈልጌ አገኘሁህ ደግሞ የቃቃሚስትህን ደረገምካት በጥፊ በመጨረሻም የሳቄ ምንጭ ብርቁ አንተን አይቶና ሰምቶ አለመሳቅ አይቻልም😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@lelalemmanaye
@lelalemmanaye 8 ай бұрын
😂❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@user-zw1gm1sq5m
@user-zw1gm1sq5m 8 ай бұрын
❤❤❤😅😅😅
@user-eu6hw2qc1b
@user-eu6hw2qc1b 6 ай бұрын
ብርቁ መጣ
@giziegizie5013
@giziegizie5013 7 ай бұрын
አይ ብርቁ 😂😂
@user-gg1gz8ts6y
@user-gg1gz8ts6y 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-sf4tg1ur3b
@user-sf4tg1ur3b 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ደረገማት
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 8 ай бұрын
የሚያምርባችሁ ከተዋንያን ዩቱብ ጋር በጋራ ስሰሩ ነበር
@birukbelete9869
@birukbelete9869 7 ай бұрын
No yehe betam yeteshale new
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው እዚህም ሀሪፍ ነው🙄😏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yeshiwendimTsegay-lg3vu
@yeshiwendimTsegay-lg3vu 7 ай бұрын
😂😂😂
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 7 ай бұрын
😮😮😮 menew 10 chanal new emeteserwet???😅😅 errr ydeberal 1 aybkame
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ሀሀሀሀ ይሄ ኛው የኛ መጀመሪያችን ነው የበፊቱ ተቀጥረን ነበር የምንሠራበት ተቀጥሮ መሥራት ደግሞ እድገት የማይታይበት ጨለማ ነው ስለዚህ እራሣችንን መቻላቺን ሊያስደስትዎ ይገባል ላይክ ሼር ሠብስክራይብ አድርጉን አሣድጉን
@tube-vg1ss
@tube-vg1ss 8 ай бұрын
😁😁😁😂😂😂
@misc-z1l
@misc-z1l 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mrazege7826
@mrazege7826 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@A13Galaxy-ib1qn
@A13Galaxy-ib1qn 6 ай бұрын
😂😂
@Miraaaaa46
@Miraaaaa46 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
Similarities Between Arabic and Sicilian
14:11
Bahador Alast
Рет қаралды 1,2 МЛН
ምስጢሩ ለደብረ ታቦር አጭር መንፈሳዊ ፊልም
15:55
gera media ጌራ ሚዲያ
Рет қаралды 195
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 41 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 97 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 15 МЛН
አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024
31:18
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 73 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 41 МЛН