ግብረሰዶምን እንቃወማለን | ክርስቲያናዊ አቋም

  Рет қаралды 1,248

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ሜሎስየ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@elisakora1059
@elisakora1059 2 ай бұрын
ግብረ ሰዶም በተፈጥሮ ላይ የሚደረግ ሀጥያት ነው እቃወማለሁ ተባረክ ሜላ ጸጋ ይብዛልክ❤
@cheiynumohammed3653
@cheiynumohammed3653 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ስለማይደግፍ እኔም እቃወማለሁ 🙏🙏🙏 አንተ ግን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk Ай бұрын
ግብረሰደም እቃዉማለሁ ኢየሱስ ያድናል ተባረክ ሜሎ
@AldaKassa
@AldaKassa 2 ай бұрын
Melos God bless you
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-xt2nq6vn8e
@user-xt2nq6vn8e 2 ай бұрын
Blessed Mela❤ እውነት ነው ግብረ ሰዶም ጸያፍ ነው ሀጥያት ነው ወንጀል ነው ።
@joeking2028
@joeking2028 2 ай бұрын
Thank you GOD bless you and your family
@AldaKassa
@AldaKassa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 2 ай бұрын
ሜላዬ ውዱ ወንድማችን ጌታ ፅጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@abrahamabate2723
@abrahamabate2723 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ።ያኑርልን ።በርታልን ።
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
Meloye You are blessed.
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 ай бұрын
God bless you
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 ай бұрын
Thank you mela
@justice4allmen
@justice4allmen 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 ай бұрын
Molos geta ybarkih ❤❤❤❤❤❤❤
@meharimerhawit4364
@meharimerhawit4364 2 ай бұрын
Tebarek melos
@lilyadugna1473
@lilyadugna1473 2 ай бұрын
Thanks!
@melos8013
@melos8013 2 ай бұрын
Thank you
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 ай бұрын
Wow ! God bless you Meloseyee!
@selamyegeta458
@selamyegeta458 2 ай бұрын
ሰይጣን የፈለገበት ሄዶ ይደፋ ግብረሰዶምን እቃወማለሁ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Ай бұрын
ፕሮቴስታንት የበቀለበት ሀገር አይደለም እንዴ ግብረሰዶም የበዛ አንተ ማነህ ግብረሰዶማዊ ግለሰብ ነህ ሜሎስ
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y 2 ай бұрын
Mela tebareek
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
ግብረሰዶምን እቃወማለሁ መንፈሱን ሰዶምን የበላ እሳት ይብላው
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 2 ай бұрын
❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-nw5zw2xs9t
@user-nw5zw2xs9t 12 күн бұрын
Yes gebre sedomin enkawemalen
@elsaykekeba407
@elsaykekeba407 2 ай бұрын
❤❤❤ God bless u MELA❤❤❤❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው። ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
@HirutBeyene-he9kh
@HirutBeyene-he9kh Ай бұрын
Tebarek melaye❤❤
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 2 ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמן ❤❤
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 Ай бұрын
Yes...ግብረ ሰዶማዊያንን እቃወማለዉ!!!!!
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና። 23 ፤ እንዳትረክስባትም ከእንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም፤ የተጠላ ነገር ነውና። 24 ፤ በእነዚህ ሁሉ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ ረክሰዋልና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ አትርከሱ።
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk 2 ай бұрын
Melos edzih astemir ortodoxen atesadeb yezarew Tekami timhret nwe
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 2 ай бұрын
ግብረ ሰዶምነትን እቃወማለው ::
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ግብረሰዶማዊ ብሎ ክርስቲያን የለም!
@selamyegeta458
@selamyegeta458 2 ай бұрын
ሰይጣን የፈለገበት ሄዶ ይደፋ ግብረሰዶምን እቃወማለሁ
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ገብርኤል በኢየሱስ ተቆጣ
35:21
Melos
Рет қаралды 3,7 М.
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው?  ነብይ ዘነበ ግርማ  እውነት እና እውነት  Ewnet ena Ewnet
30:04
እውነት እና እውነት - Ewnet ena Ewnet
Рет қаралды 22 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН