አብርሽ እና ሩታ ተስማሙ. አስታረቅናቸው 😱

  Рет қаралды 220,679

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 1 400
@jeimlanessru4902
@jeimlanessru4902 11 ай бұрын
አብርሺዬ የኔ አስታዋይ እደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤
@heseenhusee1551
@heseenhusee1551 11 ай бұрын
እኔ በጠም ደስ አለኝ
@kasutube8
@kasutube8 11 ай бұрын
Yesss gobozi 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@رحمهيسوف
@رحمهيسوف 11 ай бұрын
ኢኔ
@heseenhusee1551
@heseenhusee1551 11 ай бұрын
አሀንም ሩተን እና አብረሽንንን እንጠብቃልል🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@Kimem12
@Kimem12 11 ай бұрын
Ine gena video salay new desi yalegn😂❤❤
@Misge930
@Misge930 11 ай бұрын
አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል አይለያችሁ ጌታን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@BertkanSetig-t6k
@BertkanSetig-t6k 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ማርያምን እንዲህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ያብዛልን አብርሽም ወደራስህ ተመልሰህ አሰበብበት ሰለምትወድህ ነው እንዲህ የምትሆነው
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 11 ай бұрын
ወይኔ እደኔ ማነው ያለቀሰ ደስ ሲል ማነው መዝሙሩን ሲሠማ ያለቀሰ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ማርያምን በጉጉት ስጠብቅ ነበር መጨርሻችሁ እግዚአብሔር ያሳምርላችቹ ❤❤❤❤❤❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 11 ай бұрын
እሰይ እልልልልል ቀስበቀስ ትግባባላችው ዋናው መቀራረባችውነው አላህ በአላል ያስማማችው👍🥰🥰🥰
@eyrus8180
@eyrus8180 11 ай бұрын
አሜን
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 11 ай бұрын
ኢየሱስ በነገርህ ሁሉ ይቅደም ፀሊ እጂ አትጨናነቅ❤❤አብርሽዬ መልካም ወንድማችን ተባረክ
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለን የአብርሽ ቤተሰብ 👏👏👏👏👏
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@محمود-ق2ي2خ
@محمود-ق2ي2خ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@HayatHassen-o6v
@HayatHassen-o6v 11 ай бұрын
ውይ አልሀምዱሊላ እይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፉል ሂወት ይቀጥላል አንተ ብቻ ጠንካራ ሁን ጌታ ያለው እንጅ እኛ ባልነው አይሆንም ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ 🎉🎉🎉
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 11 ай бұрын
አብርሸ እደኔ ደስ ያለዉ ማነው እግዚአብሔር ይመሰግን እልልልልልልል ህይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉❤
@astedehana5892
@astedehana5892 11 ай бұрын
እሰይ እኳን ታረቃችሁ ሁሉም በሂደት ነዉ ቀስ እያሉ በፈቅር ❤❤😊 ይዋደዳሉ
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 11 ай бұрын
ሲጀምር እናንተቤት ደግናቹ ጌታን ቅንነትሽን በጣም አደንቃለው ምናለ ከናንተ ቤተሰብ ተፈጥሬ ቢሆን
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 11 ай бұрын
ዋዉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ በመታረቃቸዉ እማምላክ ፍቅራችሁን በይበልጥ ታብዛላችሁ አብርሽ ያተ ደስታ ለኛም ደስታችን ነው ወድሜ ❤
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 11 ай бұрын
ለቢዶ ተሆነ ችግር የለውም አላለም አብርሽ ፈርቷል አስገዶ መድፈር ኦነብክ አብርሽ ክክክክክክ ግን አብርሽ ወላሂ አታስህም አተላይ ፍቅሩ ተገልብጦ ተበርክከክ ታፈቅሪኛለሾይ የምትልበትን ቀን ያቅርበው🥰🥰🥰🥰🥰
@ሶፊነኝየሙቤታናሽ
@ሶፊነኝየሙቤታናሽ 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ደስ ያለው በመታረቃቸው😢😢 አላህ ሆይ ሀገራችኝ ሰልም አድርግልን በጎደር በርሃብ ሚያልቁ ቤትሰቦቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፈትህ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesiilove4313
@mesiilove4313 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል የመዳም ቅመሞች እንኳን ደሰ አላቹ የናተ ውጤት ነው የኔ ውዶች እናተም የምታርፉበት እንጀራ ያደላቹ ❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 11 ай бұрын
ልጂቷ ራሡ ስርዓት አላት ስታሣዝን😢 አብርሽ ደግሞ በጣም ፈርቷል ያኔ አፍሯል😊❤ፈጣራ ያጣምራችሁ❤
@NunuTessema-o9v
@NunuTessema-o9v 11 ай бұрын
ልጅቷ እርጋታዋ ደስ የምትል ተባሪክ አብርሽ እዳታመልጥክ ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም የአንተ ህይወት ይቀጥላል እድልክን ተጠቀም ከፈጣሪ የመጣ ሁሉ መልካም ነው❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 11 ай бұрын
አብርሽዬ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ አባቴ❤❤❤❤❤
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 11 ай бұрын
ኢልዱ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ የሰው ልክ የገባሽ ሰውን እምትረጂ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ ተመኘሁ❤❤❤
@beyenebeyene-qs4or
@beyenebeyene-qs4or 6 ай бұрын
አብርሽና ሂሩታ እጅግ እጅግ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ታዲያ ፕራክ ስትደራረጉ እጨነቃለሁኝ ምክንያቱም የምትጣሉ እየመሰለኝ ቢሆንም ፈጣሪ አየለያችሁ እንደካቦ ሰንሰለት ያጠንክራችሁ መንታ መንታ የተባረከውን የተባረከችው ፍሪ ፈጣሪ ይሰጣችሁ እኔ በጣም አወዳችኋለሁ በጣምም ለእናተ ክብር አለኝ አብቡ ለምልሙ ጤናበረከቱንም ድንግል ማርያም ከነልጇ ታጎናጥፋችሁ እረጅም እድሜንም ያድላችሁ አሜን አሜን አሜን/ባይ beyene
@astedehana5892
@astedehana5892 11 ай бұрын
እህት ወንድምቼ በስደት ያላችሁ የእረፈት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 11 ай бұрын
አሚንንን
@jassemalmas
@jassemalmas 11 ай бұрын
አሚንንንን
@abonshe9173
@abonshe9173 11 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@KalTube-j6v
@KalTube-j6v 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 11 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም 💞💞
@SalamTamne
@SalamTamne 11 ай бұрын
ይህን ቀን ለመየት ነፍቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም ቡሀለ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁነል ❤❤❤❤❤❤❤
@zehr4453
@zehr4453 11 ай бұрын
እህታች ክበሪልን እንኳንም ደሰ አላቹ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@Zewditutikuye
@Zewditutikuye 11 ай бұрын
አብርሽ እየ እህትህ ግን በእውነት አስተዋይ መልካም እህት አለችህ ታድለህ ❤❤❤ እግዚአብሔር ያብርሽን ልብ ወድፍቅር ይቀይርው አሜን ስርጉን ያብላን አሜን ውለዱው ክበድው አሜን ሁላችሁም ደስስስ ትላላችሁ በርቱው
@gfh9633
@gfh9633 11 ай бұрын
ዋውው በጉጉት የጠበኩት እርቅ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤ ተባረኩ ክፉ አይንካቹ
@henaa3965
@henaa3965 10 ай бұрын
ጌታ፡ክብሩን፡ይውስድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 11 ай бұрын
ምርጥ እህትየምር ተባረኪ አብርሽዬ ለማንኛዉም አስብበት ህይወት ፈተናናት ዳግም እዳትጎዳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 11 ай бұрын
እልልልልልልልል ተመስገን ሰርጉን ለመብላት ያብቃን
@abaydemis866
@abaydemis866 11 ай бұрын
ምን እኔ ነኝ ማገባው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 11 ай бұрын
@@abaydemis866 እጣ ተሳበቁ 😏
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 11 ай бұрын
​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ😂😂😂😂
@BelayMesfin-ng8ox
@BelayMesfin-ng8ox 11 ай бұрын
አቤት የወሬ ጥማት 😂😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 11 ай бұрын
@@BelayMesfin-ng8ox 😏😏😏😏
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 11 ай бұрын
❤የኔ ቅን አብርሽዬ በይ ሩታ መአተብ አድርጊ ተዋህዶ ሁኚ ፍቅራችሁም ይበልጥ እንዲጠነክር
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 11 ай бұрын
ክርስትያን አይደለችምዴ😊
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 11 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ፈርዶብኝ አንገት ነው እማየው😢😢
@TADELEAbe
@TADELEAbe 11 ай бұрын
ማህተብ ትሰር አድረጉላት
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 11 ай бұрын
ይምር እኔ ይሆነ ቀን ተበጥሶባኝ እራቁቴን ይሆኩ ነበር የመሰለኝ 😌😌❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 11 ай бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል ያለፈው አልፏል ሂወት ይቀጥላል😘😘😘😘😘
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
አብራችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ሩታ፣አብርሽ❤🎉
@emumulat5651
@emumulat5651 11 ай бұрын
አንቺ እኩ መልካም ሠዉ ነሽ ወደ ስጋሽ አላደላሽም ምንም ያጠፋሽዉ ነገር የለም በሴትነትሽ ለሴት ክብር መስጠትሽ ያክብርልን ብለናል🙏🙏🙏🙏💚💚💚🥰🥰
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu 11 ай бұрын
ትልቅእህት እናትማለትናት❤❤
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر 11 ай бұрын
እውነት ነውአህት. ኢሂተችን. እዱ. ተባረኪ. አችምንም። አለጠፈሾም.
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@birchannelብሪየቻናል
@birchannelብሪየቻናል 11 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልል ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 11 ай бұрын
ምርጥ አስተዋይ እህት ስላለችህ ልትኮራ ፈጣሪህን ልታመሰግን ይገባሀል አብርሽ ቃል አይታጠፍም ስለምትወድህ ነው አንተ ድረስ የመጣችው ፍቅር ጡር አለው ብዙ አትኩራ የገን ሰብ
@Aste221
@Aste221 11 ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 11 ай бұрын
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏 ውዶች እንኳን ደስ አለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 11 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ሩት
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 11 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ Congregation በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሁሉም ይቀየራል በጊዜ ሂደት❤❤❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዎውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እንካን ታስማምቹ ዳስ ይላል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤እ ሔት ማ ላት እሔ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 11 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን ታረቁ ትንሽ ግዜ ያስብና አብረው ለመሆን ያብቃቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀
@abc4479
@abc4479 11 ай бұрын
ደስይላል ያለፈውአልፎል ሂወትይቀጥላል
@gebyezayin
@gebyezayin 10 ай бұрын
ብርሺዬ የኔ አስታዋይ እደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤
@Birukt21
@Birukt21 11 ай бұрын
እውነት ነው ክንግድ አይመጣም ያ ቀን ተመለሱ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ❤ በምክናያት ነው ምነወደው አብሽር
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 11 ай бұрын
አጅርሺዬ በጣም ደስ ብሎኛል በስደት ያላችሁ እህቴ ወድሞቼ ፈጣሪ ወቶ ከመክረት ይጠብቃችሁ ለናቴ ሀገራቺን ያብቃን
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 11 ай бұрын
ያብሪሺ ታላቅ እህት እናትም እህትም ማለትነው በጣምነው የምወድሺ ቅን ልብአለሺ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 11 ай бұрын
የምር ልጅታ ምርጥ ና ደርባባ ልጅ ናት ትንሽ ፍቅር እስዋ ስለጠየቀች ነው እንጅ እርጋታዋ በቅ ነው❤
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነበርያሳዘነችኝ ስለፍቅርየተቀጣ ያውቀዋል 😢😢😢😢😢
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 11 ай бұрын
አቅፍ ሰላም ሲላት የሆነ ነገር ትዝ ብሎታል 💔አፍቅሮ ማጣት እኮ ፈሪና ተጠራጣሪነው እሚደርገው እንኳንም ታረቃችሁ
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ተባረኪ የልዱዬ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@jeerrryu
@jeerrryu 11 ай бұрын
የቡታጅራ ሰዎች ግን ልባቸው ለፍቅር ቅን ናቸው እዴውም ከዛ ነው የማገባው❤
@BhelHee
@BhelHee 11 ай бұрын
አብሬን ቤተሰብን ባየንበት እኔ ተመኝው
@-4587
@-4587 11 ай бұрын
ደሞ ልጅትዋ ደስ ትላለች ዋውው በፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ እህት ወኔድሞችየ💖💖💖
@ሰመርነኝየከላላዋ
@ሰመርነኝየከላላዋ 11 ай бұрын
እሽ እኔንም ደምሪኝ🎉🎉
@Betisha-k
@Betisha-k 11 ай бұрын
አብርሽ በዚህ ፈገግታቹ ምሳ ነገር እየጋበዝካት ብትመጡ ዋዉ ነዉ ለማነኛዉም ደስ ብሎኛል❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 ай бұрын
ኡፍ እዴት ደስ እዳለኝ 😢😢😢😢😢 ሳላስበው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሄን ስሜት ያለፈበት ያቀዋል 😢😢😢😢 አዲዬ እውነት ብለሻል አይታወቅም ወደፊት ምን እደሚፈጠር የኔ ምርጥ እህት ትለያለሽ አዲዬ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 ай бұрын
ጓደኛ ከሆናችሁ የመቀየር እድሉ ከፍተኛ ነው 🎉🎉🎉🎉 ምን ላርግህ ብለው ሲሄድ ምን ላድርግልህ የሚል አለ ዋናው ሶብር ነው
@ነጃትነኝወሎየዋ
@ነጃትነኝወሎየዋ 11 ай бұрын
የኔ ደርባባ ኤልዱየ መልካም ሰው ነሺ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤ አብርሺም መልካም አስተዋይ ነው የኔ ጀግና ደስ ብሎኛል❤❤❤
@salamvmk8702
@salamvmk8702 11 ай бұрын
Abirish yane asitawayi tabaraki
@felekechmeka7481
@felekechmeka7481 11 ай бұрын
አብርሽዬ አይዞህ ሂወት ይቀጥላል ፈጣሪ ላተ አስቦልህነው🥰🥰🥰🥰
@fhwfd5492
@fhwfd5492 11 ай бұрын
ሰለ ኩሉ ነገር አግዚአብሕሔር ይመሰገን🙏🙏🙏እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 11 ай бұрын
ዋው ደስይላል ህታችን አላህይስጥሽ ትልቅእህት ማለትእናት እደማለትነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 11 ай бұрын
እሰይ እሰይ እኳን ታሪቃችሁልን ደግሞኮ ቆጂየ ናት ወላሂ ❤❤❤❤
@yese7783
@yese7783 11 ай бұрын
ወጥመድ ወይስ ሌላ 😂😂😂😂አይ ኤልዱ ይመቻችሁ ደስታችሁ ደስታችንነው አብርሽዬን ማንም እንዲያስከፋው አንፈቅድም ማንም በጣም ጥሩ ልጅ ነው የኔ ሩህሩህ አብርሽ የልብህን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልህ
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
ተከርቸውም ወጥመድ 😁😁😁😁😁😁😁
@yese7783
@yese7783 11 ай бұрын
@@tigisit2534 ቲጃዬ ፅሁፍሽ አልገቢኝም
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ እና ሩታ ፋቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ኤዱ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባሪክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alimaalima1988
@alimaalima1988 11 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁሁ ❤❤❤❤
@nabah8797
@nabah8797 8 ай бұрын
እህትነት ❤❤
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 11 ай бұрын
በአንድ ግዜ የተሰበረ ልብ መጠገኛ የለውም ልጁን በግድ አታስጨንቁት ❤❤
@rhkrt598
@rhkrt598 11 ай бұрын
በጣም ደሳ ይላል
@admaadma1906
@admaadma1906 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💯💯
@asferyasfery423
@asferyasfery423 11 ай бұрын
አብርሺኮ ምርጥ ሰው ነው የምር ልቡ መልስ ነው የሚል ቶሎ ምናለ ያተን ልብ በሰጠኝ 😢
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 ай бұрын
ዋው አብርሽ ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል ሩታዬ በመታረቃቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ አብርሽ ጌታ ልክስክ ይሆነል ቢሮ❤❤❤❤❤
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 11 ай бұрын
ብቻ ሔንን አይታ ሮጣ እንዳመጣ የድሯዋ 😄አብሪሽ ደስ ብሎኛል ጠበቅ አርገክ ያዛት ያኔ የሄዱት መተው ይለምኑካል 🥰
@jeerrryu
@jeerrryu 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
😅❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 11 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@newid5082
@newid5082 11 ай бұрын
ልጅቷደግሞ ስርአት1👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@awetwelehawerya7007
@awetwelehawerya7007 10 ай бұрын
በእውነት ደስ ይላል ኣብሮ ቢሆኑ ጥሩ ነው ምትሉ እስኪ ላይክ ኣርጉ
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ደስ ብሎኛል!!! ❤❤❤
@semirahssen
@semirahssen 11 ай бұрын
አብርሽዬ ቆጅዬልጅ ፀባዋ መልኳ ሚስትህን አግኝተሀል አጥብቀክ ያዝ ያብርሽ እህት ምንም ያጠፍሽው ነገር የለም ውዴ አብሽሪ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠብ
@nomo6793
@nomo6793 11 ай бұрын
የአብርሽ ደስታ የሚያሥደሥተው ማነው እኔ 🎉❤❤❤❤❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 11 ай бұрын
እኔ የልቤን ሰው ሳጣ ስደት መጠጊያየ ነበረ በጊዜው አሁን የኔ የምለውን ይዤ ወልጄ ለመሳም በቃሁ አብርሺ ከፈጣሪ በታች መጠጊያ የልብህ ሰው አዲርጋት ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ አብርሽ ሩታን ሲቅፋት እጁ ትንሽ አቅፎት በቆየ ያለ😂😂😂😂😂
@tayeedashaw8770
@tayeedashaw8770 11 ай бұрын
ኣይ 😁😁😁😁😁
@MariyamMaari
@MariyamMaari 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አላልሽም ደስ የምትል ልጅናት
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 11 ай бұрын
ክክክክ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 11 ай бұрын
አወ ታምረኛለች እርጋታዋ እንደኔ ቀልቃላ አይደለችም😜😜😜😜😜
@MariyamMaari
@MariyamMaari 11 ай бұрын
@@rahmasaeed4843 ኪኪኪ
@ሀዋወሎልጂነኝ
@ሀዋወሎልጂነኝ 4 ай бұрын
እህት ማለት እናት ማለት ናት አብርሸየ እሩታን አገኘህ ማለት ሁለተኛ እናት አገኘህ ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 11 ай бұрын
እንዴት በጣም ደስ አለኝ አብርሽ በአንተ ህይወት ጣልቃ መግባት ባይኖርብኝም አይዞክ በርታ በአሁኑ ሰአት እኮ እንደዚህ አይነት ግልጽ ሰው ያውም ሚዲያ ላይ ቀርቦ እራሱን የሚያጋልጥ አይኖርም እና በርታ አይዞህ መንገዱ ይሳካልሀል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ተቀበልካት ተባረኪ አች ጥፋት የለብሽም መሆን ያለበትን ነው ያደረግሽው
@rashiedabdala1394
@rashiedabdala1394 11 ай бұрын
ዋው ባጣም ዳስ ይላል ብሮ አዲስ ሂዎት ቃጥል የላፋዉን አታስብ❤❤❤❤👌
@Hayath-p9h
@Hayath-p9h 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደስሲል❤❤ አብርሽ ትለያለህ🎉❤❤❤❤❤🎉 ፈጣሪ ፉቅርቻሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@bayosh7590
@bayosh7590 11 ай бұрын
መጀመሪያም ቢሆን እደዚክ ነው የሚያምረው በውስጥ ጨርሱ ያልኩት አሁን በጣም ያምራል🎉🎉😂
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 11 ай бұрын
ያኔ ምኪን አብርሺ አለህ ያደስታ ያፍቅር ሂወት ይሥጥ 😍❤
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 11 ай бұрын
እሰይ ለሰርጋችሁ ያብቃን 🌹🌹🌹
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ እዳለኝ አብርሽየ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እልልልልልልልልል🥰❤❤🙏
@jamila690
@jamila690 11 ай бұрын
የአብርሽ እህቱ ማር እኮ ናት ❤❤
@hayatmakkah4170
@hayatmakkah4170 11 ай бұрын
አብርሽዬ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤😍😍😍😍😍 ኤልዱ የኔ አስተዋይ
@sikosulo9750
@sikosulo9750 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የማያልቀውን ፍቅር ይስጣቹሁ❤❤
@ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
@ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 11 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ እህት ነው ያለችህ አብርሽ ታላቅ እህት እኮ እናት ማለት ነው አንተም ከዚህ ሁሉ ድብርት ወተህ ደስተኛ ሁነህ እንይህ እሽ አላህ አድ ቀን ሁሉ ነገር በደስታ ይቀየራል አይዞህ
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 11 ай бұрын
ማርያምን ለመጀመሪያ ጊዜ ስፅፍ እናም ልጅ ትልቅ ልጅ ነው እመብርሃን እመብርሃን ትጠብቅልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@enanu7590
@enanu7590 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀስ በቀስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እንኳን ታረቃችሁ
@genetshemels6247
@genetshemels6247 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ነገረ ነዉ ያረግሽዉ❤
@tengnebetru2922
@tengnebetru2922 11 ай бұрын
GOD BLESS YOUR
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 11 ай бұрын
ደስስስ ሲል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@luluwello1583
@luluwello1583 11 ай бұрын
የተሰበረንልብ መጠገን ከባድነው ግንእዳትጎጅው የሚል በላይ አላህ ያሥማማችሁ የመዳም ቅመም ታማኝ ባልይሥጣችሁያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
እንካን ደስ ያለን የኣብርሽ ቤተሰብ ሩታዬ የኔ ቆንጆ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ምንም አላጠፋሽም ኤልዱዬ ❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
እሰይ እንካን ታረቃችሁ ሁሉም በቀስ በቀስ እያሉ በፍቅር ይዋደዳሉ❤❤
@Kamal-ir1zb
@Kamal-ir1zb 11 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላን❤❤❤
አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት. ሩታ በደስታ አበደች😱😭😭
16:28
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 824 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 41 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 19 МЛН
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ .አፉቅሬሃለው አለችው 😱😭😭
17:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 367 М.
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
ለዛ
Рет қаралды 564 М.
😍ዛሬ አሳበድነው ዊናን
23:18
Wina ዊና
Рет қаралды 80 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 281 М.
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ. አብርሽ መልስ ሰጠ😱💕💕
29:26
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 506 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 41 МЛН