ሩታን የደም እምባ ያስለቀሳት ነገር .ከባድ ስህተት ሰሩባት😱😭😭😭

  Рет қаралды 466,508

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

7 ай бұрын

#yetenbitube #abtube #famly #ethiopianprank

Пікірлер: 2 300
@Ss-hx2qz
@Ss-hx2qz 7 ай бұрын
ሩታ ወለሂ የእዉነት አፍቀሪ ናት አለህ ፍቅራቹን የብዛለቹ❤
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 7 ай бұрын
አሚን
@emuhiba9441
@emuhiba9441 7 ай бұрын
ወላሂ አል ሽእኮ. እረተው በአላህአትማሉ
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@remla_8503
@remla_8503 7 ай бұрын
በአላህ መማል ቀላል አረግሽው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ፍቅር በሚድያ ከሆነ ሥንቱ ይሳካለትነበረች ግኖይሄ ሥራነው
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 7 ай бұрын
ፍቅርን የሚያውቅ ያውቀዋል የኔ እናት 😢😢😢😢
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 7 ай бұрын
በጣምእህህህህ😢😢
@tttt-bk1xn
@tttt-bk1xn 7 ай бұрын
በጣምወላሒ
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
በጣም በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
ተፋቅረዎልደ ተቀብሏታልደ አብርሽ እሥኪ ንገሩኝ
@tttt-bk1xn
@tttt-bk1xn 7 ай бұрын
@@user-dw3bm2wn2j ላ. አልተቀበለም. እህት.
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 7 ай бұрын
ታድላ እውነት ከልብ ማፍቀር መታደል ነው😢❤አብርሽየ የምር ከዚህ በላይ አትጉዳት ጥምጥም አለችበት😢❤
@user-rq1fw7zr8i
@user-rq1fw7zr8i 7 ай бұрын
ሩታየ የኔ ደርባባ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈጽምልሽ የኔ እህት❤😢
@astedehana5892
@astedehana5892 7 ай бұрын
አብርሽ በናትህ አንድ ቀን ሰፕራይዝ አርገህ ፍቅሯን ተቀበላት በናትህ😢😢😢😢 ኡፍፍ ፍቅር ከባድ ነዉ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 7 ай бұрын
ትክክል
@tayitutube891
@tayitutube891 7 ай бұрын
Unetnew😘😘👏
@kedestmeka6855
@kedestmeka6855 7 ай бұрын
❤❤በትክክል
@MariyamMaari
@MariyamMaari 7 ай бұрын
ትክክል
@user-vg1vg6wl4d
@user-vg1vg6wl4d 7 ай бұрын
Unet nw ❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 7 ай бұрын
የኔናት ስታሳዝን እስኪ ተቀበላት ፍቅሮን አብርሽዬ😢የምትወደውን ሳይሆን የሚወድህን የዝ❤❤❤
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
😗🤣🤣😗😗🤣🤣
@halema1887
@halema1887 7 ай бұрын
አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት ፈጣሪ ድገት የሠጠሕን ሥጧታ አሚን ብለሕ ተቀበል
@habhabshi1493
@habhabshi1493 7 ай бұрын
ምናለ በደንብ አድርገህ እቅፍ ብታደርጋት አብርሽ ኡፍፍፍፍፍ እሩታዬ አስለቀስሽኝ 😢😢😢😢ባታፈቅራትኮ በደንብ እቀፋት በናትህ አብርሽ ኡፍ እኛኮ ስንወንድ 😢😢😢😢😢
@user-uc2mh9fo6v
@user-uc2mh9fo6v 7 ай бұрын
ውይ እሩታየ የኔውድ አይዟሺ ❤❤❤❤እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደርሳችሁ❤❤❤❤
@tigistsolomon8126
@tigistsolomon8126 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@tufg556
@tufg556 7 ай бұрын
እካን ኣብሮ ኣደርሰን❤🥰🙏
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ እንኳን አብሮ አደረሰን
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰
@almealmee
@almealmee 7 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@hayat2582
@hayat2582 7 ай бұрын
ሚሥኪን የኔማር 😢😢😢😢😢❤❤❤ ባአላህ ፍቅሯን ተቀበላት አብሪሽየ ❤
@user-eo4jq2eg5r
@user-eo4jq2eg5r 7 ай бұрын
እኔምተመኘሁ
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 7 ай бұрын
አው
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 7 ай бұрын
ወንድ ሢያፈቅር ነዉ
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
😗🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Zemzem1
@Zemzem1 7 ай бұрын
​@@MeremalyuAlyuahmedአወ
@BerhanAbeya
@BerhanAbeya 7 ай бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ ፍቅር እኮ ድምፅ አልባ እረመጥ ነው😢😢😢😢😢😢
@werkneshbeyene9354
@werkneshbeyene9354 7 ай бұрын
እንኳዕ ንዓመታዊ በዓል ናይ ኣዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም2⃣1⃣ሕዳር ጽዮን ኣብፀሐኹም ኣብፅሐና🙏 እንኳን ለእናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም 2⃣1⃣ሕዳር ፅዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏
@skettube4149
@skettube4149 7 ай бұрын
ትልቅ ቁምነገር ያለው ፕራክ ነው ማለቴ ለወንድሟ ያላትን ፍቅር ለካች እንድቃረቡም ይጠቅማል ፍቅርን ይጨምርል ልጂቱ በሳል ነሽ
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 7 ай бұрын
በትክክል
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 7 ай бұрын
👍
@ikramtsegaye8088
@ikramtsegaye8088 7 ай бұрын
በትክክል
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 7 ай бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደርሠበት ያቀዋል አፍቃሪ መሆን መታደል ነው😍😍😍😍
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h 7 ай бұрын
በጣም❤
@abdulla3678
@abdulla3678 7 ай бұрын
እውነትነው
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z 7 ай бұрын
😢😢😢እድሉ እምኑ ላይነው?
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 7 ай бұрын
@@user-ho7sj7db5z 🙄🙄🙄ሢገባህ ሺ ነይ🙄🙄🙄
@roozrooz2027
@roozrooz2027 7 ай бұрын
የኔ ማር አስለቀስችኝ አብርሽ ማርያምን ከልቦ ነው የምታፍቅርህ ፍቅርን አትግፋ የኔ ማር እህት ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤❤
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 7 ай бұрын
ሩታ የእውነት አፍቀሪ ናት እግዚአብሔር ፍቅራቹን የብዛለቹ❤❤❤ አይዞሽ የኔን እህት❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን ከልባ ነዉ የምትወደው እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@fafe8072
@fafe8072 7 ай бұрын
አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል ሥለዚህ የምትወደውን ሳይሆን የሚወድህን ተከተል ፍቅሯን ተቀበላትና አብራችሁ ኑሩ❤❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😗
@LailaHalso
@LailaHalso Ай бұрын
ቆይ እናኝን ልጆች መያት ከጀመሪኩኝ ቅሪቢ ቀነዉ እሱ ሌላ ምወደት ነበራነዉ እሱዋናት ምትፈልገዉ አዉን ልጁን አዉን ደሞ ወዲሙዋ ይጨቅጭቀል መሰለኝ እስት አስራጂኝ በአለሀ
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 7 ай бұрын
ውይ የኔ ቆጆ እሩታየ አሰለቀሸኙ አብረሽ እባክህ ፈቅራን ተቀበላት😢😢
@eezx5065
@eezx5065 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ያረብ አታስለቅሱት እሩታን የኔ ማር ለሚወዱት እኮ ሂወትም አሳልፉ ይሰጣን😢😢😢😢
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 7 ай бұрын
ሩታ የኔ እናት አስለቀችኝ 😢😢 አብርሽ ፍቅሩ ተቀበላት ❤ኡፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነው 😢
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 7 ай бұрын
ጌታ አላህ የማይሆንህን ሠው አርቆ የሚሆነህን ሠው አቅርቦልሀል ተቀበላት አብርሽ ተረዳት
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
😗😛😛😛
@gjhjj8008
@gjhjj8008 7 ай бұрын
😢አሜን
@Ksaaa-zc4qe
@Ksaaa-zc4qe 7 ай бұрын
አሚን😢😢
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 7 ай бұрын
@@Ksaaa-zc4qe ❤️❤️❤️
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 7 ай бұрын
የኔ እናት እፍፍፍ ፍቅር ማለት እኮ ቃላት የምይገልፀዉ ነገር እኮነዉ እዉነትኛ እፍቃር ነች
@alhilamobile796
@alhilamobile796 7 ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም አንድ ታድርጋችው የኔ እናት አንጅቴን በላሽው አብሽርየ እሶንም እህት ወንድምህንም ፍጣሬ ይጠብቃችው አይለያችው የኔ እናት ሩታየ ፍጣሬ የልብሽን ይሞላልሽ❤❤❤❤❤
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 7 ай бұрын
ሲበዛም ያስጠላል የምር አብርሸ ከንጡህ ልብን አትግፋ ተገፍተህ ስላየህዉ መቸም ስሜቱን ታዉቀዋለህ የኔ ማር ከልብ ማፍቀር እደዚህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 7 ай бұрын
እውነት ተረዳ😢
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 7 ай бұрын
ትክክል ነዉ ወላሂ ተረዳት
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 7 ай бұрын
Eko 😢😢😢
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 7 ай бұрын
ልክ ነሸ
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
Aletagafame,tematalach,fekeranaw,Atashekabetu
@Emusha560
@Emusha560 7 ай бұрын
አብርሽ ሩታ ፈጣሪ በፍቅር ያጣምራችሁ ውለዱ ክበዱ 🥰🥰
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 7 ай бұрын
ስታሳዝን ፍቅር ከባድ ነዉ የደረሰበት ያቀዋል😢😢
@BamBam-fv1is
@BamBam-fv1is 7 ай бұрын
እሩታ ማርያምን የእውነት አፍቃሪ ናት😥😥💘💘
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 7 ай бұрын
ወንድማችሁ ከሶጋር እንዲሆን የመረጣችሁበት መንገድ ተመችቶኛል
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w 7 ай бұрын
አወ በጣም♥️❤❤🌹👈
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 7 ай бұрын
አብርሽ በናትህ ተረዳት አትቀባረር😢😢😢 አብራት ነዉ በባ የጨረስኩት 😢😢 በጣም ነዉ የምወድህ ሩታየየየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም እደት እዳለቀስኩ አቀዋለሁ የህን ሰሚት እሱው ሳይወደኝ እኔ ወዲጀው ሰለማቀው እካን ታሟል ተብየ ሰልኩው ካልሰራ አለቅስ ነበረ
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 7 ай бұрын
@@fatumamuhammed7167 😭😭
@butajrawit
@butajrawit 7 ай бұрын
መንቀባረር አይገልጸውም ዊዊ ለሷ እኔ ተበሳጨሁ
@fafyeenatelij6473
@fafyeenatelij6473 7 ай бұрын
መቀባረር አደለም በፍቅር ስለተጎዳነው
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
1:29 1:31 1:31
@sonys9ny-uo9mj
@sonys9ny-uo9mj 7 ай бұрын
አብሪሺ ልጅቷን አድ በላት ኡፍ ሩታዬ በጣም ታፈቅርዋለቺ በናትህ ተረዳት😢
@MeM-nh2zi
@MeM-nh2zi 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፃምልሽ አብርሽ አብራችሁ እምኮንበት ናፈቀኝ😢😢😢😢😢
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 7 ай бұрын
የኔ እህት ሩታየ ወላሂ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አላህ የልብሽን መሻት ያድርግልሽ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 7 ай бұрын
የኔ ምስክን ሩታዬ አይዞሽ አብርሽ ተረዳት እዉነት ፍቅር ከባድ ነዉ 😢😢😢😢
@selamlove6129
@selamlove6129 7 ай бұрын
ዉይ ሩታ በጣም ደግጣለች እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ሐይሚና ኤፍሬምም አልተቻላችሁም❤❤❤❤❤❤
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 7 ай бұрын
አብርሺ የምትወደውን ሳይሆን የሚወድህን ተከተል በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት አፍቃሪ መኖሩ በጣም ከባድ ነው ሩታየ አይዞሺልኝ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤
@LailaHalso
@LailaHalso Ай бұрын
እሱ ሌላ ሴትነዉ ምወደዉ እሱዋነት ምትፈልገዉ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው አፍቅሮ ፍቅርን በቅርብ እያዩ መሰቃየት አብርሽ የሩታ ፍቅር ይጋባብህ ምኞቴ ነው ኡፍፍፍ አሳዘነችኝ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 7 ай бұрын
አብርሽ እባክህ ከዝህ በላይ አታስቃያት ፍቅርን ተቀበላት😢😢😢 የምር ግፍ ነው😢😢
@dubai1813
@dubai1813 7 ай бұрын
የኔእናት ስታሳዝን😢 የፍቅር ነገር የደረሰበት ያቀዋል🥰❤️❤️
@titititi962
@titititi962 7 ай бұрын
ድግል ማሪያም እናቴ ፍቅራት ተቀበለህ ሰረበራይዝ አደርገህ እድንይህ ታደረገን 🤲❤️
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 7 ай бұрын
ሩታዬ የልብሽን መሻት ያሣካልሽ!አብርሽዬ የተሠበረዉ ልቡ አገግሞ ለሩታ ልብሕን ፈጣሪ ይክፈትላት🤲
@galberha
@galberha 7 ай бұрын
አሜን
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
የኔ እናት እሩታየ የኔ የዋህ😢 ኡፍ ከባድ ነው😢 የምር አስለቀሰችኝ😢😢😢 ማሪያምን ደጋግሜ አየሁት ኡፍፍ😢
@HanaHana-oi3bd
@HanaHana-oi3bd 7 ай бұрын
እንደኔ ደጋግሞ ያየ ስው ያለ አይመስለኝም ነበር አንድ እኩል
@EmabethTefara-pw3br
@EmabethTefara-pw3br 7 ай бұрын
እውነት እኔን መች ነው ፍቅር ሚዘኝ😥❤❤❤❤❤በጣም ነው ምታምሩት
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
የኔ ሚሥኪን የልብሺን ፍላጎት ያሣካልሺ አብርሺም ሂወት ይቀጥላል ወደራሥህ ተመለሥ እና የምትወድህን የምትቀበል ያድርግህ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ሩታዬ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ! አብርሽዬ የተሰበረው ልቡ አገግሞ ለሩታ ልብህን ፈጣሪ ይክፈትላት🙏❤
@bituu126
@bituu126 7 ай бұрын
ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይቀበላታል
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
😗😗🤣🤣🤣🤣
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
@@user-dt8rv9cy1w አያስቅም😆
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ሴት መጠየቅ ተጀመረ የመጨረሻ ዝቅጠት ሥትጠየቅ እራሡ ሤትልጅ ማመላለሥአለባት ኮራማለት
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 7 ай бұрын
እሥተዛሬ አልተቀበላትም እንደ ዉይ ከባድነው ለዛችኛይቱ ያለው ፍቅር ለየት ያለነበር አሁን ልቡ ተዘግቷል
@emanfentaw
@emanfentaw 7 ай бұрын
ሚስኪን ሩታ 😢አልቅሳ አስለቀሰችኝ የምር ፍቅር ጅል ያረጋል ሰላም ይነሳል ያሳብዳል ሲባል ይገርመኝ ነበር በሩታ አየሁት የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤የጋሽዬ ልጆች ❤❤❤❤ሀይሚ ግን እደኔ ተኮለኛ ነገር ናት ቆጠጥ አድርጓት አብርሽ እሽ ቀኝ እጄን ሰጥቼሀለሁ😂😂
@birtukaen3255
@birtukaen3255 7 ай бұрын
😢😢😢
@galberha
@galberha 7 ай бұрын
ማርያምን እኔም😢😢😢😢
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 7 ай бұрын
እውነትነው በጣም
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 7 ай бұрын
ውላሂ ሰውን በሚውዱት ሰው አትፈትኑ በጣምክባድነው ባድላይ መሁን ባይቻለም የምንውዳችውን ሰውች ድሰታና ሰላም ሁልጊዜም እፈልገለን 😥😥😥
@AminaAdem-jr8dz
@AminaAdem-jr8dz 7 ай бұрын
ፈቅርን የደርሰበት ብቻ ነው እሚያቀው ወንድም ፈቅራን ተቀበላት እደውም ብሱኛል አሰለቀሰችኝ ሂሩታየ አይዙሽ አንድቀን ይሳካል😢😢😢😢😢❤
@comceilll6490
@comceilll6490 7 ай бұрын
ሩታዬ ተፈተኚ 😢ነገ የበለጠ ቦታ ትደርሳላቹሁ ከአብርሽ ጋር❤ በጣም ተጨንቄ የእናተ ፊዶ ሳይ ዘና እላለዉ ቶሎ ቶሎ ኑልኝ
@user-qx9nv6dz6o
@user-qx9nv6dz6o 7 ай бұрын
ይሄን ቤተሠብ ሳይ ደብሮኝ እራሱ ፈታ እላለሁ አብርሽየ የኔ መልካም ፍቅሯን ተቀብለህ አስደሳት እንደዚች ያለ አፍቃሪ አይገኝም ሁልጊዜም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ይቱብ እምገባው እናንተን ለማየት ነው❤❤❤❤❤
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm 7 ай бұрын
እኔም ወላሂ ስወዳቸዌ ❤❤
@SofiaSofia-pk8wq
@SofiaSofia-pk8wq 7 ай бұрын
እኔ ረሱ😂በጉጉት ነዉ ሚጠብቸዉ
@comceilll6490
@comceilll6490 7 ай бұрын
እኔማ ሚካኤልን አንዴ በጣም ጨቆኝ በሂወቴ ላይ መጥፎነገር ሳስብ እንደድገት የነሱፊዶ ተለቀቀ ሳይ ሁሉንም ነገር እረሳዉት😢 ዛሬ ለዚች ቀን ደረስኩ ተመስገን❤
@user-se3zx8fc6lulu
@user-se3zx8fc6lulu 7 ай бұрын
ፍቅርን የሚያዉቅ ያዉቀዋል የኔ እናት 😢😢😢😢😢
@rabiamohammed5778
@rabiamohammed5778 7 ай бұрын
የሚወዳችሁ የምትወዱት እደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b 2 ай бұрын
አሜን
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 7 ай бұрын
አላህ አይፈትነን ወንድ ልጅ ወዶ ሲመጣ እጂ ሲወደድ ያለው ስሜት ከባድ ነው ሀቢብቲ የፍቅር አምላክ ትግስት ይስጥሽ😊
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 7 ай бұрын
በጣም
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 7 ай бұрын
አብረሽ አጥብቀህያዝ እኛ ሰዎች ችግራችን የምንዎደውን እል የሚዎደንን አንከተልም ❤❤❤
@user-wu5bq7of5o
@user-wu5bq7of5o 7 ай бұрын
በቃጣይቢዶ ፍቅሯን ይቀበላ ታልብ የተስፋአ ደርጋለሁ አሻን ተጅሪብ አደረጋችሁ
@samirammm4145
@samirammm4145 7 ай бұрын
እናት ልጅች ጨዋጣችሁ ሁሉ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enate34
@enate34 7 ай бұрын
ስታዛዝን አስለቀሰችኝ በናታችሁ አትቀለዱ እውነት ፍቅር ከባድ ነው😢😢😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር ይለያል እውነት ዋው
@user-ig3ws4bn7g
@user-ig3ws4bn7g 7 ай бұрын
ማርያምን እሩታየ ሆዴ በላችው እፍፍፍፍ 😢 ኣምላኬ የናዚህ ልጆች መጣመር ኣሳየን ልባቹ ኣንድ ያርግላቹ ጌታ ኣብርሽየ ኣንድ ፈተና ሲገጥመክ የተሻለ ቦታ ለማጣል ነው እና ፍቅራን ተቀበላት የኔ ማር ስታሳዝን😢
@MeryFkr
@MeryFkr 6 ай бұрын
🎉❤ተሳካልሽኮ ተጣመሩ🎉🎉
@user-zi9if4tl5z
@user-zi9if4tl5z 7 ай бұрын
ጌታን እንባ ላቆም አልቻልኩም 😢😢😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሀይ ፕቂር ክኦ እዉርኛዉ 😢😢😢😢😢 አብሪሽ አራ ተረዳኝ በናትህ 😢😢😢😢ኡርት የኔ ልዩ ተረጋጋ ባናትሽ ትጎጃለሽ ክኦ ፈጣር አለ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😘😘😘😘😘😘ዎድሻሎ ኡሩትይ 😘😘😘😘😘😘😘የኔ ማር አዞሺ 😘😘😘😘😘
@user-fl2zf4ch1o
@user-fl2zf4ch1o 7 ай бұрын
ፍቅር ከአላህ ዘንድየሚሰጥ ውድ ስጦታዎች አንዱነው ፍቅር ማለት ላፈቀርከው አካል መስወአት መሆንነው በዚህ ደሞ መችም አትቆጭበትም
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 7 ай бұрын
አታዬ የኔ አበባ በይ አንቺም በቀጣይ የአንቺን ፕራንክ ነው የምንጠብቀው ትክክል ነሽ የምትሉ 😢🎉🎉🎉
@Tube-ex7fl
@Tube-ex7fl 7 ай бұрын
አሁን እኛ ያሁሉ ከፍቅር ስትጣሉ አለቀስን አሁንም በሩታ እናልቅስ አረ ተዉግን እንተሳሰብ አብርሽ አቅፋት ወላሂ መች ለመች አቀፈኝ እያለች ስሜትዋ ያስታዉቃል ሳቅ የሞላበት እባ 😢😢😢😢
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 7 ай бұрын
የኔ የዋህ ስታሳዝን ኣብርሽየ የኔ መልካም በእግዚአብሔር ተረዳት እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 7 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ አብርሽ የሆነ ነገር አርግ❤❤
@user-sp6ps3tr9k
@user-sp6ps3tr9k 7 ай бұрын
በስመአብ ከእሳ በላይ እኔ አነባው ወይ ፍቅር እውዳቹሀለው❤❤❤❤
@BhelHee
@BhelHee 7 ай бұрын
እኔ እንዳቻ ከባድነው
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 7 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@kedrduba398
@kedrduba398 7 ай бұрын
Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@sikosilo7233
@sikosilo7233 7 ай бұрын
ሰለሏህ አለይሂወሰለም
@faizafa8390
@faizafa8390 7 ай бұрын
SAW❤
@user-nk1tr8gh4v
@user-nk1tr8gh4v 7 ай бұрын
ኧረ አታስለቅሱት የኔቅመም አሳዘነቺኝ😢😢😢
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ አብርሽ የምትውድህን ሴትአግባ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@AstrSeliman
@AstrSeliman 7 ай бұрын
የኔ እህቴ አለም እውነተኛ ፍቅር አንቺጋ አይሁ በእውነት እግዚአብሔር በፍቅር በደሰታ ያኑራችው ❤️❤️❤️❤️👈
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 ай бұрын
አላህዬ የአብርሺዬን ልብ ክፍታ🤲ት ለሮታ😢ኡፍ አጀቴን በላችዉ
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso 7 ай бұрын
ንጹሕ ፍቅርን ባንቺ አያሁ❤❤❤ ሴቶች ከሩታ ተማሩ ። ፍቅር ስባል በጣም እፋረ ነበረ ግን ዛሬ ደስስስ አለኝ 🥀
@alemtube7986
@alemtube7986 7 ай бұрын
አብርሺ ምንም ሳታምታታ ፍቅሯን ተቀበላት ኡነተኛ ፍቅር መግፋት የለብህም እሩትዬ የኔ ምርጥ ❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 7 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ ኡፍ እንዴት እዳስለቀሽኝ እሩታዬ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢 ፍቅርን የሚያቅ ያቀዋል ስሜቱን 😢😢😢😢 አብርሽ ከልቧ ነው የምቶድክ በቃ ፍቅሯን ተቀበላት ሁላችንም በፍቅር የተጎዳን ነን ፈጣሪ ደሞ ሩታዬን ያመጣልህ የተጎዳውን ልብህን ልጠግንልክ ከፈጣሪ የተላከችልክ ናት አብርሽ
@anshaali9353
@anshaali9353 7 ай бұрын
ፍቅር በአንድ ሠው ብቻ ሲሆን ከባድ ነው
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 7 ай бұрын
በጣም ይከብዳል
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 7 ай бұрын
በጠም😢😢
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 7 ай бұрын
Bechayen,afekere,bezu,tesekaychalehu,rutaye, egzeabher yehunat
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 7 ай бұрын
@@user-ly4uq4cz9r የኔም ልብ ተሠብሯል ብቻ አልሀምዱሊላህ የተሻለውን አላህ ይስጠን
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 7 ай бұрын
@@user-um4wo1bi7f amen,yene,wud,gen,ene,edmeyenem,abakegalehu,edemeachehu,30_35,yalhonachhu, egzeabher melkamun,yesetachhu,ene,37,amete,nw,Hulun,tewut,aderge,lenefese,becha,nw,yemasbew,yehin, egzeabher yasakalegal,leneseha,lekidus,kurban,yabekagal,emenet,alegne,yeh,endemehonlegne,beka,semayawewun,hiwot,yasamerlegne,
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነቸኝ የኒ ቆጃ የኒ ማር የኒ ማር ድግል ማርያም አይለያቸሁ🎉❤❤❤❤❤
@seniDesta
@seniDesta 7 ай бұрын
ፍቅር ባኣንድ በኩል ሲሆን በጣም ያማል😢😢💔💔💔ማርያምን
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 7 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያጣምራችሁ ፍቅር ከባዲ ነዉ በሥማም እኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 7 ай бұрын
ማርያምን እኔን እራሱ ሳላስበው አስለቀሰችኝ 😢እውነተኛ ፍቅር ከባድ ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ🙏
@miftahitube12
@miftahitube12 7 ай бұрын
Awo wolahi enem alekasku uuuuffff😢😢😢😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
​@@miftahitube12ሚሥኪን ስንትየሚያሥለቅስ በሞላበት ለእንጀራብለው ለሚያለቅሱ ይሄንያክል
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 6 ай бұрын
​@@hshhehsge7113😂😂😂እዉነት ነዉ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 7 ай бұрын
ውይ ደስ ስትል ብቻ የናተ መጨረሻ ያሳምርላቹሁ ተፉቅራቹሁ ለማየት ነው የጋጋሁት ❤❤❤❤❤❤
@user-he6bh4bi7t
@user-he6bh4bi7t 7 ай бұрын
አረበአላህ ይሁንብህ በምታምነው ፍጣሪህ በምትወዳት እናትህ ይሁንብህ ፍቅሮን ተቀበላትና ደስታዋን ሙላላት ያአላህ አሳዘነችኝ
@HanaHana-oi3bd
@HanaHana-oi3bd 7 ай бұрын
ቢቀበላት ፍቅሩን ደስ ነው የሚለን ሁላችንም እሱን ብላ ቤተስብ ትታ መጥታ ስታሳዝን ።
@zubaidaimam3178
@zubaidaimam3178 7 ай бұрын
ደሞ አቋሟ የለለ ነው የሚያምረው ❤❤❤❤ ደስ ስትል እሩታ እንሻ አላህ አብርሽ ተረድቶሽ አንድ ቀን አብራቹ የምትሆንበትን ቀን ያቅርበው ጠልቶሽ አይመስለኝም እደመጀመሪያዋ ትሆኛለሽ ብሎ ፈርቶ ይሆናል
@Geni810
@Geni810 7 ай бұрын
እፍ እዉነተኛ ፍቅር እንደዚህነዉ😢አስለቀሰችኝ😢አይይ የምር አዛኝ እና እሩህሩህ ናት ፈጣሪን ሩታ ምስጊን ናት❤አረ ለመግለፅ ይከብዳል😢አይዞሽ ሩታዬ❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 6 ай бұрын
ሁልየም ባየው የማልጠግበው ሩታየ❤❤❤😢😢😢
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 6 ай бұрын
እኔም እያየሁት ነው ሁሌም ይገርመኛል
@lubaba355
@lubaba355 7 ай бұрын
መንገደኞቹ 😮እናቶች ሲያሳዝኑ ወይኔ
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 2 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
እውይይ ስታሣዝን ከልቧ ነው ፍቅሯ እግዚአብሄር ይፍቀድላችሁ ለፍፃሜው❤❤❤❤
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 7 ай бұрын
ምስኪን ሩታ 😢አውነተኛ አፍቃርናት የኔ ውድ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 7 ай бұрын
ማልቀሷ መዴገጧ ዴስ ባይለኝም. ፕራኩ ግን ጥሩ ነው ሀይሚ ጎበዝ
@mysf4985
@mysf4985 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አብሬሽ እኮ ነዉ ያለቀስኩት
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 7 ай бұрын
ልቡን ያራራልሽ ሩታ የዘንድሮ ወንድ እንኳን ተፈቅሮ ተጠልቶም አይቻል 😢😢
@Qp4109
@Qp4109 7 ай бұрын
Correct
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 7 ай бұрын
ማፍቀር እኮ መታደል ሰወች😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 7 ай бұрын
ምን መታደል ነው አታገጣጥመኝ ነውጅ ኧረ ከባድ ነው ግን እንዲህ መሆን ሴት ወድጀሐለሁ ማለት በአደባባይ ሁሉን ነገር ማድረግ መቸ ነው የመጣብን ኧረ ወየው እንዳው የድሮ ናፋቂ ድሮ የሴት አባት እናት ተጠይቆ ስንት ስንት ክብር ነበረው አሁን አየ መግማማት ቢያንስ እንዲህ ባደባባይ ባንለምን ሴቶች ሴት ነኝ ሊገጥመኝ ይችል ይሆናል ግን ብሞትም እኔ እውድካለሁ አግባኝ አልለውም ልሙትጅ
@rootp9490
@rootp9490 7 ай бұрын
​@@user-vz9dx3vp3kበጣም ከባድ ነው እውነት ሴትነቴን ጠላሁ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔሄደጥቅመኛነበር ግንፍቅሬበዉስጤነዉ ቻልያረኩት 😂😂😂በዛስግጥናዉ መፈቀሩንቢቃአበቃነገሩ መላመዲ ከባዲነዉ አልሀምዱሊላህ ሁሉምአለፈ​@@user-vz9dx3vp3k
@mesimekdi
@mesimekdi 7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ውይኔ የኔ እናት አሳዘነችኝ ኡፉፉፉፉፉ
@YIDIDYAASEGED
@YIDIDYAASEGED 7 ай бұрын
እሩታዬ ባንቺ ውስጥ እራሴን አየሁት ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር ❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 7 ай бұрын
ልጁ ደነገጠ እኮ ልጁታ በፍቅር ጡዝ ብላለቺ የምል በላይክ 👍👍👍👍👍😃😃😃
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 7 ай бұрын
😂😂😂
@aahh5158
@aahh5158 7 ай бұрын
ወይ ጉድ😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
እናተ ደሞ እንኳን ምክንያት ስታገኙ😅
@user-bu1ez1zn1i
@user-bu1ez1zn1i 7 ай бұрын
የኔ ውዴ ካማፍቅር መፈቀር ይሻላል እንድ ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 7 ай бұрын
ሁለቱም አሥቸጋሪ ነዉ እኩል ቢሆን የተመረጠ ነዉ የምር እሱም የሚፈቅራት ሥለራቀችዉ እንደት ይመን እሷም አፈቀረችዉ እረ ችግር ነዉ
@BizuneshKebede-gr6yx
@BizuneshKebede-gr6yx 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ ግን በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 7 ай бұрын
ችግሩ ሴት ልጀ ስታፍቅር ወንዳች እሸ አይሎም እኛ ሴቶች ደግሞ ሰንውድ ከብራችንን ሴትንታችንን እንረሳለን አይዛሸ አንደ ቀን ሁሎ ነገር ይሳካል ❤❤❤❤❤❤❤
@astedehana5892
@astedehana5892 7 ай бұрын
ሩትየ አይዞሽ አብርሸ በናትህ ተቀበላት😢😢😢😢😢 ስታሳዝን 😢
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 7 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር እዉነት ነዉ ለምን ፍቅሯን አትቀበላትም ሚስኪን❤❤
@user-fl2zf4ch1o
@user-fl2zf4ch1o 7 ай бұрын
አብሪሽ ለሩታ ልዩየሆስጦታ እንድትሰጣት እንፈልጋለን
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 7 ай бұрын
አብርሽ በፈጠረህ ጌታ ያለፈዉን ህወትህን ሳታስተዉስ በንፁህ ፍቅር ልበ ሙሉ ሆነህ ሩታን ተቀበላት በእዉነት በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ቤተሰቦቿን ጥላ በአንተ ፍቅር እንደዚህ ስትሆን ትንሽ እንኳ አታዝንላትም የሷን ፍቅር ብትቀበላት ቤተሰቦችህን ከማገዝ እና ከመርዳት የሚያዉክህ ነገር አይኖርም በናትህ ፍቅሯን ተቀበላት 😢😢😢
🛑ስለተፈጠረው ነገር አዝኛለው😌
22:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 18 М.
ሩታ ከአብርሽ ጋር ሆና ተበቀለቻቸው😱🤭
19:26
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 268 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት. ሩታ በደስታ አበደች😱😭😭
16:28
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 758 М.
ጋሽዬ በዱላ አባረረን.በድጋሚ ፕራንክ አረግነው😱🥵
20:06
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 268 М.
ሩታዬ አይዞሽ#ሩታዬ
3:20
Tsige tube
Рет қаралды 4,3 М.
አብርሽ ወንጀለኛ ነህ ተብሎ ታሰረ. ሩታ ደነገጠች😱😭
10:15
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 514 М.
🛑የተንቢን ሰርፕራይዝ አደረግናት አላመነችም ደነገጠች😱
30:34
ሩታ ሌላ ፉቅረኛ አላት.አብርሽ  አበደ😱😭😭
21:40
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 351 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН