አብርሽ ቀለበት አረገላት ሩታ ማመን አቃታት. በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀን🙈💍💍💍

  Рет қаралды 955,278

AB Grace አብርሽ ግሬስ

AB Grace አብርሽ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер: 12 000
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 10 ай бұрын
ለውቤ ትልቅ ስጦታ ይስጠው የምትሉ. ለዚህ ደስታ እቧውን አፍስሷል እንኳን ደስ አላችሁ. እኛም የመዳም ቅመሞች ደስ ብሎናል. እስኪ ደስ ያላው ላይክ ያዲርክ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 10 ай бұрын
ገዝተሽ ላኪላቸው በኢትዬ ኑሮ ስጤታ ስጦታ የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ?
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 10 ай бұрын
አብርሽ ለሙቤ የእናት ልጅ ወንድም አያረግም
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 10 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 በትክክል
@ሀዊሀበሻዊ
@ሀዊሀበሻዊ 10 ай бұрын
የሆደን ነገርሸልኝ በጣም ዘጉኝ ስጦታ ይሰች በሌላውም ቦታ ኤጭ​@@saranigatu6037
@hayateሀያት
@hayateሀያት 10 ай бұрын
አወወላሂመሠጠትአለበት
@RutaTube472
@RutaTube472 10 ай бұрын
ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ የአብርሺ እና የእሩታ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ👍🙋‍♀️🌹
@fjfbhhdf260
@fjfbhhdf260 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 10 ай бұрын
ቀላል ደስታዬን ❤❤❤❤
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 10 ай бұрын
ወላሒ አረ በደሥታ ልቤ አበራ
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 10 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች
@Adsaba1234
@Adsaba1234 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@1993Rihna
@1993Rihna 10 ай бұрын
ሙቤ ስታለቅስ ነበር ምኞትህ ተሳካ 😢😢😢ቶሎ ቀለበት ያደረጉት የሙቤ ዉጤት ነዉ የምትሉ 👍 ሙቤ የዋህና ጥሩ ልጂ ነዉ ለነሱ ሲል ባለፍ ሲያለቅስ ነበር😭 መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ 🌹 እንኳን ደስ አላችሁ ቀጣይ ሰርጋችሁን እንጠብቃለን
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
የፈጣሪ ሰራ ነው እሱ ካላለ መሆን ነገር የለም ሰሙ ይባረክ
@جعفريالما-ب5ه
@جعفريالما-ب5ه 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞
@1993Rihna
@1993Rihna 10 ай бұрын
@@senaitdesa7927 እኔ የሰዉ ነዉ አልኩ
@GgHggg-g4l
@GgHggg-g4l 9 ай бұрын
ማነዉ እደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ በፍቅር ኑሩልኝ እስከ ሂወት ፍፃሜ
@AsefaAtalo
@AsefaAtalo 10 ай бұрын
ሙቢን አደራ እዳይከፋው የምር ይሄ የሱ ውጤት ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ቃላት የለኝም
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ፊልም የሚመስል የእውነተኛ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ደስታ የማይደሰት ሳይጣን ብቻ ነው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@eexx3730
@eexx3730 10 ай бұрын
የታረክ ፍልሞ ነው እሚመስለኛ ቲከፍ ደሙ አብሪ ነው እማለቅስው አላህ እስከምጨረሸው ያስምረለችው
@RahmaRahma-p2z
@RahmaRahma-p2z 6 ай бұрын
ክክክበጣም ወነትምሰይጣንነው የሰው ደስታ የማያስደስተው
@asnebebasnebeb-qp4ik
@asnebebasnebeb-qp4ik 10 ай бұрын
ሙቤ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው መልካም ጓደኛ ባንተ አየሁ ሙቤን የምትወዱ ፍቅርችሁን ገለጡለት❤❤❤❤
@YazanAkawi-wx9tw
@YazanAkawi-wx9tw 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 10 ай бұрын
ሙቤ ግን የእውነት እጅግ መልካም ሰው እና ልዩ ተፈጥሮ አለህ እግዚአብሔር መልካም ህይወትን ያድልህ
@comceil7126
@comceil7126 10 ай бұрын
በጣም❤
@MihiretMihiret-m3c
@MihiretMihiret-m3c 10 ай бұрын
የሙቢ ዉጤት ነዉ ጓደኛ መባል አይገልፀዉም❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ
@tezebthabeshi3192
@tezebthabeshi3192 10 ай бұрын
ሙቤ ለዚች ቀን ብዙ ዋጋ ከፍሏል ክብር ይገባዋል👌አ/ ሩ እኳን ደስ አላችሁ❤🎉
@AmrAommm
@AmrAommm 7 ай бұрын
❤ ❤❤❤❤
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 ай бұрын
እረ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር በላይክ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ አድርጉኝ አብርሽን እሩታን የሚወድ እንደኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን እምትመኙ ሁሉ ፈጣሪ ልባችሁን ያሳካላችሁ❤❤❤
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 10 ай бұрын
ረጅሙ ሙስሊሙ ልጅ የእውነት ሰው ነው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
ዛሬ ቃና ዘገሊላ ነው በሰርግ ቤት እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከልጅዋ ከአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር ሰርግ ቤት ተጠርታ የዶኪማስን ቤት ጠጁ አለቆበት ውሀውን ወደ ጠጅ በአማላጅነትዋ ያሰቀየረችበት ቀን ነው እና እመቤተ የናንተንም ቤት በደስታ ትሙላላችሁ አብሽዬ ሩታዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 10 ай бұрын
አሜን ፫
@ፍረወይኒ-ሸ7የ
@ፍረወይኒ-ሸ7የ 10 ай бұрын
ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ናይ ፍቅር ናይ ቅሳነት ዘመን ይግበረልኩም❤❤❤
@kebramsalman953
@kebramsalman953 10 ай бұрын
አሜን (3)👏❤❤❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 10 ай бұрын
amen(3)❤❤❤
@shjking5863
@shjking5863 10 ай бұрын
ቅሳነት(ሰላም) ማለት መሠለኝ ትርጉሙ በጣም ነው የምወደው ሥሙን ግን ትርጉሙን አላቀውም
@waskan7162
@waskan7162 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@تعهه-ج4ذ
@تعهه-ج4ذ 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤️🙏
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 10 ай бұрын
ከነሱ ይልቅ የጋደኞቻቸው ደስታ ደስ ሲሉ እንካን ደስ ኣላቹ🎉❤
@የጊራናዋ
@የጊራናዋ 10 ай бұрын
በጤም ኤፋ ጨቆት ራሱን ያዘ ስበረከክ
@ጨረቃወቸ
@ጨረቃወቸ 8 ай бұрын
አብርሸ❤❤❤❤❤ቶሌ እሩታን አግባልን❤❤የምትሉ❤❤❤❤❤
@erukya
@erukya 7 ай бұрын
ዛሬም እዚህ ትኮምቻለሽ አይቀርም በዚህ አመት ጠብቂ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 10 ай бұрын
የሙቤ ፈገግታ የሰው ደስታ የሚያስደሰተው 🥰እኳን ደስ አላቼሁ 🌹🌹
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 10 ай бұрын
​@ratእሽ 🥰ube5335
@Zalyha-j1v
@Zalyha-j1v 10 ай бұрын
ማሻላአላይጨምርቹ​@@soltanwad7a79
@Nora-p8n
@Nora-p8n 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤
@samritube645
@samritube645 10 ай бұрын
*ከፋጣሪ በታች የሙቤ ውጤት ነው ሙቤ ተባረክ ያንተንም ደስታ ያሳየን እሩታና አብርሽ ለሰርጋችሁ ያብቃን*
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
😢😢😢በደስታ ማልቀሴ😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር በደስታ ነፍ አመት ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ሀያል ነው ❤❤❤❤❤ከዚህ ተማሩ የተከዳችሁ ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ 6 ай бұрын
ይሄ እረጅሙ ጓድኛው መልካም የአባትነት መንፈስ አለበት ሁለቱ አንድ እንዲሆኑ ብዙ ጥረት አደረገ ተሳካለት ❤
@Misge930
@Misge930 10 ай бұрын
መግባት ከልቀረማ የቡታጅራን ልጆች መግባት ነው ፍቅር የሆኑ ልጆች 😂😂❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽዬ የኔ ወንድም ያም ቀን አልፎ ለዚህ ትልቁ ቀን አደረሰህ ❤❤😭በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን ❤❤
@SELAMKEB
@SELAMKEB 10 ай бұрын
😂😂❤
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 10 ай бұрын
ነይልን ቆጀ❤
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ 10 ай бұрын
በጣም ፍቅር አሰጣጥ ያውቃሉ❤❤❤🎉😂
@nefisasemane
@nefisasemane 10 ай бұрын
ነይ አንሰጣለን
@رحمهسيد-ك9و
@رحمهسيد-ك9و 10 ай бұрын
ያገባታል የኔ ልዩ የኔ ፀባየ ሰናይ ሩታ ❤
@DenkenashTube-pu6lv
@DenkenashTube-pu6lv 10 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አለቹ ❤❤❤እሄንን ደስታ እየጠበቃቹ የነበረቹ የመደም ቅመሞቼ እንኳን ደስ አለቹ❤
@Aisahwollo
@Aisahwollo 7 ай бұрын
ወላሂ ሙቤ ምርጥ ጓደኛ የጓደኛ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፋቅር ዘመን
@lubabamuhamed7704
@lubabamuhamed7704 10 ай бұрын
የሙቤ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች እድል በሠጠችህ መንገድ ተጓዝ ያለው ነገር መማር ለፈለገ ለብዙ ሠወች ትምህርት ነው ሙቤ አንተንም አላህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ እናንተንም አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 10 ай бұрын
Wowwwwww
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 10 ай бұрын
እንኮን ደስ አላችህ
@tsehaybirahanu3495
@tsehaybirahanu3495 10 ай бұрын
❤❤❤🎉
@Alamituu.arasii
@Alamituu.arasii 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wwwwwwwwww.mashallaa
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 10 ай бұрын
ህይወት በፈቀደችልህ መንገድ ተጓዝ ሙቢ ለዚህ ሁሉ መሳካት ከእግዚአብሔር በታች የመልካም ጓድኛህ ውጤት ነው አብርሽና ሩታ እግዚአብሔር አይለያችሁ የአብርሃምን ፀጋ ያልብሳችሁ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@ገጠርአለሜ
@ገጠርአለሜ 10 ай бұрын
የሙቢ ምክር የሩታ ፈቅር ያብርሽ የዋህነት እንኩዋን ደስ አላቹህ ሩታዬ እንኩዋን ተሳካልሽ ቂመም የሆንሽ ልጅ ❤️❤️
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 10 ай бұрын
ኢንኩዋን ደስ አላቹ ድስ ብሎኛል የማዳም ቅመሞች ለዝይ ክብር ያብቃቹ ኢንድኔ ያላያቹ
@judjjd644
@judjjd644 10 ай бұрын
ይህን ያረገ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ተመስገን ❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 10 ай бұрын
_እኛ በሰው ሀገር ያለን ለራሳችን ከፍቶን ቢሆን እንኳ ለእናተ ደስታ ሁሌም ተመኝተናል ይሄን ቀን የተመኛችሁ እንደኔ እስኪ ልያችሁ ክብር ለማዳም ቅመም_
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@masarattolosatolosa
@masarattolosatolosa 10 ай бұрын
💞💞💞💞💞👍👍
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች እደዛሬ ደስ ብሎኝ ኧያቅም ለኛም ምርጥ አፍቃሪ የኛም ደስታ ያሳን አሚንንንንን😢😢😢😢❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
❤❤
@neimanure
@neimanure 10 ай бұрын
እስቲ በአላህ ደምሩኝ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 10 ай бұрын
ወይኔ እኔ ማን ይሆን እንደኔ ከልቡ የተደሰተ በማርያም እንኳን ለዝህ አበቃችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@Tse-d4z
@Tse-d4z 10 ай бұрын
እማምላክን የአብርሽ ደስታ የጓደኞች ደስታ እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@loveጉራጌ
@loveጉራጌ 10 ай бұрын
ወላሂ እኔ
@HeymanotMadafro
@HeymanotMadafro 10 ай бұрын
አብርሽ የኔ ወድም እሩታዬ የኔ ዉድ እህት እንኳንም ደስ አላችሁ በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያደረሳችሑ ቸሩ መድኃኔ አለም ምስጋና ይድረሰዉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ እናቴ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተው ታችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@VcgCnk
@VcgCnk 10 ай бұрын
ማህተባችሁ ሲያምር መድኃንያለም ይጠብቃችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ
@AaAa-ot7xq
@AaAa-ot7xq 10 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ጥምዶች አንካን ደስ አላቹ ❤❤❤
@ttlove618
@ttlove618 9 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል እረጅሙ ልጅ ከአንተ በላይ ነው ደስ ያለው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ሩታየ የእውነት አፍቃሪ ናት ከዚህም በላይ ይገባታል ቀለበት ልብ አይሆንም ዋናው ነገር የልብ መተሳሰር ነው የእናተ ደግሞ ልባችሁ ተሳስሯል ❤❤❤❤❤
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 10 ай бұрын
ውቤ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው ጌታ መችም እዳትለዩት አብራችሁ ሆኑ አግዙት❤❤❤
@user-xl7uw3vg7
@user-xl7uw3vg7 10 ай бұрын
ለካ ሂወት ይቀጥላል 😥👈 እውነተኛ ፍቅር ታጋሺ ነው ልጂቶን አለማድነቅ አይቻልም ደሥ ይላል አሏህ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው
@Zahraa-sx4oy
@Zahraa-sx4oy 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 4 ай бұрын
Amen
@SaraSara-hi4zj
@SaraSara-hi4zj 2 ай бұрын
ሁፍ እንዴት ደስ ይላል ደስታን ይመስለ ነገር ምን አለ ተመስገን ከማልቀስ ከማዘን ያወጣን አምላክ
@nardi48
@nardi48 10 ай бұрын
በደስታ ብዛት አለቀስኩ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉የማዳም ቅመሞች እኮ እንለያለን ካለቀሰው አልቅሰን ከተደሰተው ተደስተን❤❤❤❤
@WerkeMengesha
@WerkeMengesha 10 ай бұрын
እኛ ሸቃሊት እኮ ልዩ ነን ሲያዝኑ አዝነን ሲደሰቱ ተደስተን በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ 🥰🥰🥰
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@jehhe4752
@jehhe4752 10 ай бұрын
ደምሪኚ
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 10 ай бұрын
ፈጣሪይመስገን
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ 10 ай бұрын
ሜስኪን ነፍር ማን አለ እደኛ😂😂😂
@DenkenashTube-pu6lv
@DenkenashTube-pu6lv 10 ай бұрын
ኑሩልነኝ እኛ እኮ ነን ምናደምቀዉ,❤😂😂የመዳም ቅመሞቼ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 10 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠቡቃችሁ አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@eexx5392
@eexx5392 10 ай бұрын
አሜን ፫🌹
@kingcell.3764
@kingcell.3764 10 ай бұрын
Amen❤
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@YsjdhdhJfjdjrjr
@YsjdhdhJfjdjrjr 10 ай бұрын
አሚን❤❤
@ያረብ-ፀ7ኈ
@ያረብ-ፀ7ኈ 8 ай бұрын
በእውነት 😢😢አርሽየ ሩታየየኔውዶች እንኳን ደስአላችሁ በጣምደስይላል ሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 10 ай бұрын
በሥላሴ በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰብ በሙሉ 🥰❤️🌹
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 10 ай бұрын
@@BirukTuba5335 እሽ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 10 ай бұрын
እስኪ ማነው እደኔ በደስታ ያለቀሰ😢እኳን ደስ አላችሁ አብርሽና እሩታ ❤❤❤❤❤
@elsabetmekuante1558
@elsabetmekuante1558 10 ай бұрын
ወይ እኔስ ከምንም በላይ ምወድላቸው የእነዚህ ወጣቶች ማህተባቸው ነው ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@helenendalew6673
@helenendalew6673 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 10 ай бұрын
በጣም❤❤🎚💚
@ShewalemBehaylu
@ShewalemBehaylu 10 ай бұрын
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ ውድ ወንድሜ እንኳን አንቸ እኛራሱ እንዴት ደስ እንዳለን ብታይ! ባንተ ደስታ የኛ ደስታ ወደር አጣ ።ከዚህ በኋላ ያለው ሕይወትክ :ያማረ የጣፈጠ ፈጣሪ ያድርግልህ አንተንም እሩታንም በጣም በጣም እንወዳችኋለን ❤❤🥰🤗
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
በተበሰቃቀለ ህይወት እየኖራችሁ የሰው ።ደስታ የሚያስደስታችሁ ስደተኛ እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም እንድህ ሰርፕራይዝ የሚያደርግ ይስጠን😂🎉🎉🎉🎉
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
አሜን ❤❤🥰🥰
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 10 ай бұрын
አሜንንን በእውነት❤😢
@mohemedabedu7066
@mohemedabedu7066 10 ай бұрын
Amennn❤🙏🙏🙏
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 10 ай бұрын
አሚን
@Ksa-tb3zx
@Ksa-tb3zx 10 ай бұрын
አሚን ያርብ
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች 10 ай бұрын
ቡታጅራ ትንሿ ወሎ የፍቅር ሀገር ❤አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤
@WarqeeGetachew-n4u
@WarqeeGetachew-n4u 10 ай бұрын
😂😂ያንሺስ ከፋ
@hayah2326
@hayah2326 10 ай бұрын
😢😂😂😂​@@WarqeeGetachew-n4u
@tgtube4089
@tgtube4089 10 ай бұрын
አብረሽ ጀግና ይሄን ነበር የፈለኩት አንተን ንቃ የሄደች ፍቅር አሁን ክብርህን ትይ በተለይም የእርሷ ቤተሰቦች በዚህ አይቁም አሁንም ከዚህ በሚበልጥ ክብር እንጠብቃለን በርቱ 🎉🎉
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 10 ай бұрын
ትክክልይቀጥላልእረረይበሉፈጣሪየተሻሰጠዉሩታየንግሰቲቱ❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Ай бұрын
1❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪​@@hayaatgobbee9549
@samera1201
@samera1201 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ደሰ ነው ያለኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኳን ደሰ አላችሁ የሰው ልጂ መጀመሬው ሳይሆን መጨረሻው ሴምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤🎉❤
@ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
@ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ 10 ай бұрын
ሙቤ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እንዳንተ ያለጋደኛ ለሁሉም ይስጥ አብረ እንካን ለዚህ አብቃህ💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐👍👍👌👌🙏
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ 10 ай бұрын
አቤት ማህተባቸው የቡታ ጅራ ልጆች ማህተባችሁ ልዩ ነው ✝️❤️❤️❤️❤️
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
በጥም
@ህልመኛዋነኛየራሲዉደራሲ
@ህልመኛዋነኛየራሲዉደራሲ 10 ай бұрын
በጣም 😢😢❤❤
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 10 ай бұрын
አቤት የመዳም ቅመሞች 1minገና ከተለቀቀ ከምንግዜዉ ቀደማችሁኝ😂 እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 10 ай бұрын
😂😂😂
@tamriymam2101
@tamriymam2101 10 ай бұрын
እኔ ራሱ መጀመርያ ሆናለሁ ብዬ ብገባ ሞልቷል😂😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 10 ай бұрын
wollhe eni seta sata kuchu beya setabeki biyata edamilatagi😊😊😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@Mስደተኛዋ
@Mስደተኛዋ 10 ай бұрын
በጉጉት ምንጠብቀው የነብረ ነው 🤣🤣🤣💋
@Amoendiris
@Amoendiris Ай бұрын
የምር ከምንም በላይ ደስ የሚሉ ጓዴኞች ናቸው ዴስታህ የሚያስዴስታቸው
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 10 ай бұрын
ዉይ ፈጣሪ አቦይ ኢስኪ ከምዚ ከማይ ደስስስስ ዝበለኩም 👍ግጭይ አብሉ ሩታየ አብርሽየ ፍቅርኩም ይብዛሕ የኔ ዉደች💖💖💖
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 10 ай бұрын
ተመሰገን የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሰያምር ነዉና እግዚኣብሔር መጨረሻቹ ደሰ ብሎናል 🤲❤❤❤
@foziroyal479
@foziroyal479 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ከልብ የመነጨ ደስታ ተሰማኝ የታሰበ ቢሆንም በቅርቡ ያደረገልን የሙቢ ለቅሶ ውጤት ነው❤ አቦ ሺአመት ያኑራችሁ🥰🥰
@Wbalemmokyalew
@Wbalemmokyalew 10 ай бұрын
የአቅርሽ እና የሩታ ደስታ ማለት የእኔም ደስታ ማለት ነው እንኳን አደረሳቹ አብርሽዬ❤❤❤🙏
@gloryglorymanunaitedababa9389
@gloryglorymanunaitedababa9389 10 ай бұрын
ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ እስኪ የነዚህ ልጆች ደስታ ምየስደስታችሁ ሁሉ በለይክ አሳዩኝ! ❤❤❤❤✌👌🙏🙏🙏
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gfgv9953
@gfgv9953 10 ай бұрын
ወይኔ ጉልት ብሎ እሚታየው የፅይም አሳ ሙብዬ ቆጆዬ አብርሽና እሩታ እኩዋን ደስ አላችሁ ስጦታ ስጡት ለሙቤ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 10 ай бұрын
ሙቤ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እንዳንተ ያለ ጓደኛ ለሁሉም ይስጥ🙏 አብረሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ ❤❤
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl 10 ай бұрын
እውነትበጣም ደሥይላል በፈጣ ሥም እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤ ከናተ ጋር ይሁንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 10 ай бұрын
ደስታዬ የሞላው ቅዱስ አምላክ የመቤቴ ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ❤እልልልልልልልልልልልል
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
አብርሺ& ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ አድናቂዎቻቸው በላይክ ግለፁልኝ ❤❤👌በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያላገባን እድናገባ ያልወለድን እድንወልድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜንንን ❤🙏
@BellyenshShawel
@BellyenshShawel 10 ай бұрын
አብርሽ ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ሂወት ይቀጥላል እንጂ አያቆም የተሻለም ነገር ይዞ ይመጣል የናት አባት ምርቃት ጠብ አይልም እግዛብሔር ሁሌም ደስታችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 8 күн бұрын
Congratulation Rutaye and Abrishiye we love you God bless you❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 10 ай бұрын
ሰዉ የሚወለድበትንና የሚሞትበትን ቀን አያቅም ይህን ደስ የሚል ቀን ግን ያቃል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@AliaALIA-fh4hj
@AliaALIA-fh4hj 10 ай бұрын
ኗጀኘኘ
@UiU-l7u
@UiU-l7u 10 ай бұрын
ሙቤ የጓደኛ ጥግ እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እሩታየ አብርሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
@Selam-q3f4k
@Selam-q3f4k 10 ай бұрын
ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚ ክብር ኣበቃቹ የኔዎች ❤🎉
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ 10 ай бұрын
❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 7 ай бұрын
ይሄኮ ለሙቤም ደስታው ነው ብዙ ለፍቶል የኔ የዋህ ውድምየ ሙቤ ላተም ሶሊህ የሆነችውን ሴት ይወፍቅህ የልብህን መሻትሁሉ አላህ ይሙላልህ ያረብ❤❤❤
@hdhbsb1073
@hdhbsb1073 10 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለችሁ አንድም ቀን ኮመንት ሰጥቼ አለውቅም ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛልን እንኳን ደስ አለችሁ በድገሜ የሰው ደስታ የምየስደስተችሁ በላይክ አሰዩኝ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@WiaTube770
@WiaTube770 10 ай бұрын
የስደት እህቶቼም ደስታችሁን ያሳየኝ የሁሉ ነገር የስኬት ምክንያት እናንተ ናችሁ 😢😢❤❤❤❤❤
@starcall9965
@starcall9965 10 ай бұрын
ወይኔማመንአቃተኝወላሄ ደስሲል ያረቢፍቅርእከመቃብረያረግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdhdh4201
@hdhdh4201 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@mohemedabedu7066
@mohemedabedu7066 10 ай бұрын
Amen Enamesgenalen Yene Konjoo❤🙏🙏🙏
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanihanan7629
@hanihanan7629 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betyascnkimamo3682
@betyascnkimamo3682 10 ай бұрын
እሩታዬ አብርሽ እንኳን ለዚችቀን አበቃችሁ እግዚያብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተዋሕዶልጆች እንኳንለቃናዘገሊላ በሰላም አደረሳችሁ✝️⛪🙏
@SurprisedCoastalBeach-iy9ec
@SurprisedCoastalBeach-iy9ec 10 ай бұрын
amen enkuan abro aderesen ema❤❤❤❤
@temimaahmed9451
@temimaahmed9451 10 ай бұрын
የኔ ማልቀስ 💍💍💍💍💍💍 የኔ እስከሚመስለኝ ዴረስ ❤❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 10 ай бұрын
ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ሩታ አብርሽ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰❤❤ሙቤን የምትወዱ ብቻ እኔ ወድድድድድድ👍👍👍👍👍የኔ የዋህ የባለፈው ለቅሶ እንኳኔ ደስ አለህ🥰🥰
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 10 ай бұрын
እውነት አብርሽእየ የእግዚአብሔር ስጦታህ ናት እሩታ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሩታየ እንካን ድስ አለሽ ❤❤❤
@sadahussen4426
@sadahussen4426 10 ай бұрын
ስታለቅሱ አልቅስን ስትስቁስቀን እንኳንለዚህቀን አበቃችሁ ክብርለኛለመዳም ቅመሞች
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@workefaris9447
@workefaris9447 10 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያዊ እንዴት ሁሉም ያምራሉ የቆንጆ ማሀት አቦ ጌታ ይጠብቃች ኑሩልኝ የአገሬ ልጆች አብርሽ እና ሩታዬ ለዚህ የተቀደሰ ቀን አደረሳች ስታምሩ በክስታንኛ ቱቱቱቱ ባክም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 10 ай бұрын
የቡታጀራ ልጆች አኮራችሁኝ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ምርጦችዬ ❤❤❤❤❤❤🎉
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 10 ай бұрын
የሙቤ እና የኤልዱ ዉጤ ነዉ እንኳ ደስ አላቹ❤ ፍቅር ከእናንተ ተምረናል ዋዉ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@zizutube2323
@zizutube2323 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሙቢ ውጤት ነው ሙቢ ላንተም ይወፍቅህ ሀይሚና ዊና ተጋቡ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HadiaMohammed-h2u
@HadiaMohammed-h2u 10 ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ❤❤ በፍቅራችሁ አድናቂያችሁ ነኝ እድሁም ደስ ትሉኛላችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
የዛሬው ቀን ልዩ ነው ቃና ዘገሊላ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካል ለእናንተ መቼም የማይረሳ ቀናችሁ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@melkamelka23
@melkamelka23 10 ай бұрын
ድምሪኝ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 10 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@SaadaAhmed-mb1io
@SaadaAhmed-mb1io 10 ай бұрын
ማሻአሏህተባረከላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩቀን❤❤❤❤❤❤
@hayuyedadi
@hayuyedadi 10 ай бұрын
እንኳን ልዚች ቀን አላህ አበቃችሁ አብርሽና ሩታ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያሳየን ማነዉ ደእኔ ደስ ያለዉ😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 10 ай бұрын
እልልልል🙏 ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ ፍቅር ያሸነፋል ሩታዬና አብርሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤🎉🎉
@LijiFafiBintBaBa
@LijiFafiBintBaBa 8 ай бұрын
ደስሲሉ ❤አላህያሳምርላችሁ ዉለድ ክበድ😊❤
@አብረሀትገብረኪዳንአብራሃ
@አብረሀትገብረኪዳንአብራሃ 10 ай бұрын
ተመስገን ናይ ፍቅሪ ናይ ቅሳነት ዘመን ይግበረልና ፈጣሪ ❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 ай бұрын
ሮታልዬነችፍቅርየሁንችልጅ❤❤❤
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 10 ай бұрын
ማርያምን ዊና እና ሙቢ ስለ አየሃችው ደስ ብሎኛል❤❤❤ የእናንተንም መክፋትን ያጥፍላችሁ ደስታን ይክበባችሁ ሙቢይ ዊናዩ❤
@Orkia2023
@Orkia2023 10 ай бұрын
ሙቤ ተባረክልን አተ ነህ የዚህ ሁሉ ደስታ ሙሹሮቹም የአብረሀምና የሳራም ትዳር ያድርግላቹህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HayatMohamed-h4y
@HayatMohamed-h4y 10 ай бұрын
የኔ ፈዞ መቅረት ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላቹህ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
በእንባ ነዉ ያየሆት 😢የደስታ ነዉ እካን ደስ አላችሆ አብረሺና እሮታዬ ይገባሀል አብረሺ እሩታ አቺ የፍቅር እናት ደሞ ለጋብቻችሆ ያብቃችሆ❤❤❤
@kwaa9870
@kwaa9870 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ ን አበቃችሁ አብርሽ @ እሩታ ደስታችሁ ደስታችነዉ ❤❤❤ ሙብየ ባለፈዉ ለነሡ ስትል ስታለቅስ ነበር እንኳንተሳካልህ ይህ ያንተ ዉጤት ነዉ ❤❤❤❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 ай бұрын
የሙባ ዉጤት ነዉ እንኳን ደስ አለሽ ሩታየ በቀጣይ የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አለን❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@mehamedseid-b9c
@mehamedseid-b9c Ай бұрын
እቺ ቀን ያልደረሰችን በሙሉ ፈጣሪ ለዚች ቀን ያብቃን ጉሉ አሚን❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
ከእነሱ በላይ የሙቤ ምኞት ስለተሳካ እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን
@ዘሀቡይቱብ
@ዘሀቡይቱብ 10 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አልሀምዱሊላህ አኮን ተሳካላቺሁ የኔወቸ
@Mebratselemun
@Mebratselemun 10 ай бұрын
10 ግዜ ኣይቼ እማልጠግባቹ የንየ መልካሞችA&Rፈጣሪ ይጠብቅልኝ😘😘😘💘💘💘🌿🌿
@fatumm7558
@fatumm7558 6 ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ፍቅር እስከ መቃብር ሣይሆን ፍቅር እሥከገነት ያድርግላችሁ ዋው እውነተኛ ፍቅር እንድህነው ሠውን አያሥፈራሥ አድናቂያችሁነኝ ሙሥሊሟ እህታችሁ አብሩሽ እና ሩታ❤
@yyss333
@yyss333 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሄን ቤተሰብ ብርክ አድርጎ ነውየሰጣቸው አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ይጨምርላቹ ደደደደደደደደደደደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ ሩታ&አብርሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሩታ አርግዣለው አለችው .አብርሽ ደነገጠ🙈😭
20:05
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 410 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 32)
42:30
ለዛ
Рет қаралды 372 М.
ዳኒ ሩታ አብራሀም ፆጌ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 805
💑 አብርሽ እና ሩታ ተጋቡ 😍
26:43
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 257 М.
ሩታ እና ጋሽዬ ተገናኙ. ሩታ በድንጋጤ ሮጠች😱💕
27:03
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 330 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН