በአርቲስቶች የታጀበውለየት ያለው ሰርግ | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

  Рет қаралды 469,528

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 1 900
@ልቤማላ
@ልቤማላ 3 жыл бұрын
እረ ለደጅሽ አብቂኝ የፃድቃኔ ማርያም ምኞቴ በፃድቃኔ ማርያም ደጅ መሠረግ ነው ያሣካልሽ በሉኝ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ታምሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታዋን እንድረግጥ አድርጋ ተፈውሼ ስደት ላይ እገኛለሁ ከስደት መልስ ደግሞ እንደዚህ እንድትሞሽረኝ እመኛለሁ የዘረያዕቆቧ እመቤቴ ማርያም ታሳካልሽ በሉኝ
@ሀይሚቱዩብ
@ሀይሚቱዩብ 3 жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ የጻድቃኔ ልጅ ነሽ ለደጆ ታብቃሽ ውዴ እሶን ለምነሽ አታሳፍርሽም እናቴ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 жыл бұрын
እመቤት ትርዳሽ
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
የፃድቃኔ ማርያም ታሳካልሽ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይስማሽ🙏
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 3 жыл бұрын
ግን ሀንዬ ባለቤትሽ መልካም ሰዉ ነዉ የምትፈልጊዉን እየሠራሽ ስለሆነ👏🌷
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
ገራሚ ሰርግ ፃድቃኔ ማርያም ትባርካችሁ ያስቀናል በእውነት 😭😭😭 መታደል ነው መመረጥ ነው በዚህ ዘመን 👸🤴
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ewekassa2839
@ewekassa2839 3 жыл бұрын
የእውነት ገንዘብ እና እውቀት ሲደመር እግዚአብሔርን መፋራት እነዚህ ሙሽሮች ናቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ እመብርሃን ከናንተ ጋር ትሁን።
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Melikam Gabicha yihunilachihu
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar yitebikachihu
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ 3 жыл бұрын
እኔም ፈጣሪ ከፈቀደ ይህ ነው ምኖቴ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏
@nurzemenabdu8390
@nurzemenabdu8390 3 жыл бұрын
4
@elfayamreyamlej3692
@elfayamreyamlej3692 3 жыл бұрын
ይሳካልሽ እማ
@davesosi1140
@davesosi1140 3 жыл бұрын
ምን ይባላል ዝም ነው ፈጣሪ እርሱ ሠላማችሁን ያብዛ❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 3 жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 Amen
@addisaddis4301
@addisaddis4301 3 жыл бұрын
ewnet new zim new betam des yilali melkam gabicha🙏🙏🙏
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
እሰይ ነው እንጂ የምን ዝም ነው እህቴ ፣ አሜን !
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Amem🙏🙏🙏
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 3 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ ያላችሁ እ/ር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። ውለታ መመለስ ከማይችሉ ሰዋች ጋር ይህን ቀን ማሳለፍ በእግዚአብሔር የተወደደ ተግባር ነውና ያደረጋችሁት ዘመናችሁን እ/ር ይባረክ።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እረ እኛም ከስደት መልስ ለማግባት ያብቃን ዛሬስ የሀገሬ ሰርግ እና ባህል ናፈቀኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 жыл бұрын
በፈጹም እንም አለው
@እናቴኑሪልኚ
@እናቴኑሪልኚ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ እሙ
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 3 жыл бұрын
አሜን
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 3 жыл бұрын
Ayzong begizew hulu yehonal tselot bicha
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
ምን ልበላች እሺ አዲስ ቃላት ካላችሁ አበድሩኝ በፃድቃኔ ይሁንባችሁ? ብቻ ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ልጅ የኢየሱስ ከርስቶስ ይክበር ይመስገን እስይ እስይ እስይ በረከቷ ይደርብን እኛንም ስደተኞችን ለደጇ ታብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 3 жыл бұрын
እዲነው የተዋሕዶ ፍሬ እግዚአብሔር በቤታቹ ይግባ የተባረከ የተቀደሰ ኑሮ ይሁንላቹ
@ተመስገንስለሁሉምነገር
@ተመስገንስለሁሉምነገር 3 жыл бұрын
ምን ሁኜ ነው ሰውነቴን ወረረኝ😘😘 ደስ ይላል ሠው በሀይማኖቱ ሲፀና የበለጠ በቤቱ ያፅናችሁ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን በእውነት በጠም ደስ ይለል መልካም ጋብቻ የአብራምነ የስራ ጋብቻ ይሁንለችሁ
@አባዮሀንስአባቴ
@አባዮሀንስአባቴ 3 жыл бұрын
ካገቡ አይቀር እንዲህ ነው በጣም ደስ የሚል ሰርግ ቃላት አጠረኝ ምን እንደምል እግዚአብሔር አምርላክ በፍቅር ያኑራችሁ ይባርካችሁ አይኔን ከፈታችሁልኝ ያስለቅሳል
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 жыл бұрын
ጻድቃኒ ማርያም የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ታድርግላችሁ🙏🙏🙏
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 3 жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እንዲህ ያለ ደግነት ደስ አለኝ!!! ወንድሜ እና እህቴ ለምለም ሁኑ ዕማያልቅ በረኸት ደስታ ይሁንላችሁ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@አድስወለተትንሳኤ
@አድስወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
ያብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሙሽሮቹ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@alemgirma9999
@alemgirma9999 3 жыл бұрын
አሜን
@angiangi3852
@angiangi3852 3 жыл бұрын
Amen
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ እመአምላክዋ እናቴ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ እንደ ማቱሳላ በፍቅር በፀጋ በጤና እድሜ ይስጣችሁ በጣም ቀናሁ የፍቅር የመንፈሳዊ ቅናት እልልል ሶበ ሰማይ እልልልል አቤት እናት አባት መታደል
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 3 жыл бұрын
Ye Abrhamena ye Sara gabcha yaderglachu.
@emuemu1940
@emuemu1940 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘበንህን ይባርክልህ ያብራሀም እና የሳራ ሰርግ ያርግላችሁ ተባረኩ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 жыл бұрын
መመረጥ እንደዚህ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ😍😍😍 የፃድቃኔ ማርያም እኔንም ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ😢
@hfdg635
@hfdg635 3 жыл бұрын
ወይኔ እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ አገሬ ናፍቆኝ ነበረማርያብ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን. እኔም. የፀድቃኔማራያም እናቴ. ለደጀሸ. አብቂኝ
@Aa-hy7sm
@Aa-hy7sm 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተአረጋዊየማርያምልጅተ
@ወለተአረጋዊየማርያምልጅተ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiemeyemamelije8534
@hiemeyemamelije8534 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው የሚገርም አስተማሪ የሰርግ ስነ ስረዓት ነው መታደል ነው እኔም ከስደት መልስ ምኞቴነው ባደኩበት ባሳደገኝ በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ፍቃዱ ቢሆንልኝ 😢😢
@yabsiratube1474
@yabsiratube1474 3 жыл бұрын
እንባየ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ስባርክ ነው ይህን ፀጋ ሚሰጠው ሀብታሞች ሸራተን ካልተየን ይላሉ እግዚአብሔር ሲባርክ ደሞ ይህን ታደርጋለህ ላይክ አርጉኝ እኔም እደዚህ ባገባ ደስ ባለኝ ግን ምንም የለኝ ደሀ ነኝ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 3 жыл бұрын
Egziabher yazegajal habitat menon ayasefelgem
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 жыл бұрын
Ayizoshiii egizeabiher yiridashali
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
ማሜ.አይዞሽ😭😭😭😭😭ደሀ.አይደለሽም.ታገቢያለሽ
@mekdeskeneni6809
@mekdeskeneni6809 3 жыл бұрын
@@bewphone9113 meshat becha beqi new lelawin Amelak yemolale
@hbrewerkabere4061
@hbrewerkabere4061 3 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀሳቤ እንደዚህ ነው በመስከረም ግሸን ቢሆን ደስ ይለኛል 2014
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
መመረጥ ነው ከትውልዱ ማን አስተዋለ በእውነት ደስ ይላል የአብርሃምና የሳራን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የነዚህ ሙሽሮችንም ቤት ይባርኩላችው ፃድቃኔ ማርያም እመብርሃን ከፊትና ከኅላ ትምራችው
@ፍቅርናትመንገዴ
@ፍቅርናትመንገዴ 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ሁሉ ነገሯ ሚማርከው እንደኔ ማነው ተደመሩ በላይክ ሰላምሽ ይብዛ ፍልቅልቋ
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
Selam selam ehit betseb enhon
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳራችውን ትባርክ ውለድ ክበድ
@ፍቅርናትመንገዴ
@ፍቅርናትመንገዴ 3 жыл бұрын
@@harertube4637 እሺ ውዴ
@medianesmael8074
@medianesmael8074 3 жыл бұрын
Wow Betam des yelal ye hiberm yesar gabecha yehunalchu embeti texebeqachu
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
@@ፍቅርናትመንገዴ ደምሬሻለሁ እህቴ
@samphone445
@samphone445 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ድንቅ ሰርግ ነው ስለ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለው ምገልፅበት ቃል የለኝም ያስቀናል ከእንባ ጋር ነው ያየሁት ብዙ ትምህርት ሆኖናል ወላዲተ አምላክ ትዳራቹን በብዙ ትባርክላቹ በልጅ ትባርካቹ አሜን
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 жыл бұрын
ፍትህ ለቅዱስ ዳዊት በገና ተዉ ተዉ የተዋህዶ ልጆች ተዉ የቤተክርስቲያኒቱን ንዋያተ ቅዱሳን አስከብሩ ተዉ የእዉነት በጣም ከማሳዘንም በላይ ያሳፍራል ለሙሽሮቹ የአብረሐምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሀንዬ እንወድሻለን በርችልን በቤቱ ያጽናሽ
@ritazailah954
@ritazailah954 3 жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ፃድቃኔ ማርያም እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን
@adanehedemss1759
@adanehedemss1759 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ አምላክ ትዳርችውን ይባክ አምላክ ለሁልች ይረዳን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ጋብቻ ማለት ይህ ነው ቃላት የለኝም እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ ።
@ዚታየእመቤቴልጅ
@ዚታየእመቤቴልጅ 3 жыл бұрын
ሙሽሮቹ እንካን ደስ አላቹ መመረጥ መቼም ለዚ መብቃት የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርገው እግዚያብሔር በፍሬ ይባርካቹ
@shalomfekede9362
@shalomfekede9362 3 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ቆስጤ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ይህን በማየቴ "ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው" በጣም ደስ ይላይ እግዚአብሔር ያከበረውን ማክበር ትልቅ ድል ነው ! ሙሽሮች ትዳራችሁ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን የእግዚአብሔር መንፈስ የእሳት ቅጥር ይሁንላችሁ ትዳራችሁ በኢየሱ ስም የተባረከ ይሁን! ለምድራችን በረከት ሁኑ!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልል 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እንደዚህ ነዉ ክርሰትና አሁንም የድንግል ልጅ አብዝቶ ይህን ትዳር ይባርክ ወላጆቹ እና ጎጀኞቹ ባረጋችሁት ፈጣሪ ሁሉን ይስጣችሁ
@beizabeiza2524
@beizabeiza2524 3 жыл бұрын
Wow ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ያብረሀም የሣራ ይሁንላችሁ🙏❤🙏
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@eyoelmoges9860
@eyoelmoges9860 3 жыл бұрын
እውነት ምንኛ መታደል ነው እምብርሀን ኑሮአችሁን ዘመናችሁን ትባርክላችሁ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን!!
@melatadam9494
@melatadam9494 3 жыл бұрын
እዚህ ገብታችሁ ዴስ ላክ የምታደርጉ የኤሉምናቴው የ EBS, አፍቃሬዎች ገደል ግቡ ያዳብሎስ ልጆች አሁን ይህ ሰርግ ምኑ ነው ዴስላይክ የሜያስደርግ ምድረ ቅንቅናም ሙሽሮች የአብርሃምና የ ሳራ ያድርግላችሁ
@chuchumirt3337
@chuchumirt3337 3 жыл бұрын
Migereme hizebe eko new men bisera new sew yemedesetew
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ላይ የማያዉቁ እኮ ናቸው ዲስ ላይክ የሚያደርጉት
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ 3 жыл бұрын
ሰርጉማ የዶኪማስ ቤት ሰርግ ነው እመቤቴ ከነልጇ የተገኘችበት ታሪክ የተሰራበት ነው .ሰርጉን አይመስለኝም ዲስ ላይክ ያረጉት ሀና ሶላቀረበችው መሰለኝ
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር 3 жыл бұрын
@@አስካለማርያም-ሰ3ቸ አዛብ እና መናፍቅ ይሆናሉ ዉዴ እንጂ እኔስ በደስታ እንባ ነው በዚህ ስዓት እያየሁት ያለሁት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላቸው 🙏🙏🙏🙏
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ 3 жыл бұрын
@@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር አሜን አሜን አሜን በጣም መመረጥ ነው የነሱ በረከት ለኛም ይድረሰን
@saratbinib8443
@saratbinib8443 3 жыл бұрын
እመቤቴ አሁንም ፀጋውን ታልብሣቸው ያብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቸው ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው መታደልነው እግዚያብሄር ይመስገን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@seblebezabih9747
@seblebezabih9747 3 жыл бұрын
I was been there. It was a great wedding I really love it . God bless you.
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርከው ክርስቶስን መሰረት አድርጋችኋል እና ክርስቶስ ይባርካችሁ ❤❤❤ ያያዬ እናመሰግናለን ❤ ሀኒዬ ❤❤
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 3 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል መመረጥ ነው ምን ይባላል በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያመረ የሰመረ ይሁን በፍሬ ና መበረከት ያሳምርላቹሁ አሜን እውነት እንዴት እንደቀናሁ
@ወንጌልሀበሻዊት
@ወንጌልሀበሻዊት 3 жыл бұрын
አቤት ምነኛ መታደል ነው ያከበራችሁት እግዛብሔር ትዳርህን ይባርክላችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በልጅ ተባረኩ🙏🙏🙏
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
yaberhmenn yesra tedaree yadergelschuw tewehdo lezelalm teuere
@roozrooz2027
@roozrooz2027 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈፃሜችሁን ያስምረላችሁ
@winnemagara3960
@winnemagara3960 3 жыл бұрын
እመብርሃን ፍፃሜያቸውን ታሣምራላቸው🙏
@emebetshfawemu2909
@emebetshfawemu2909 3 жыл бұрын
ሙሽራው ሙሽርት በ ህይወት ዘመናችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@eduameduam8884
@eduameduam8884 3 жыл бұрын
Amen
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 жыл бұрын
ሚሽሮችሠርጋችሁ በጣም ያማረ ነው የአብርሃም የሤ
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 жыл бұрын
የአብ ርሃም የሣራ ያድርግላችሁ
@deberitudubai8143
@deberitudubai8143 3 жыл бұрын
ሀና በጣም የምወድሽ የማክብርሽ እህቴ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ትዳራችን ትባርክላቸሁ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ላለው ሰው
@ሄለን-ዘ1ቐ
@ሄለን-ዘ1ቐ 3 жыл бұрын
ያያየ@ ሃኒየ እመብርሃን ትጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mesiyedingllij5648
@mesiyedingllij5648 3 жыл бұрын
I am happy to see my orthodox church marriage ceremony. God bless you.
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ፃድቃንዬ ናፍቆቴ እምዬ ስውሯ ፅላት እንዴት እንንደናፈቅሽኝ እምዬ እናቴ በቃሽ በይኝ ፍቅሬ 10 አመት በሰው ሀገር የተፈተንኩበት ህይወቴ አብቅቷል እናቴ ባርኪኝ ፍቅሬ ሆይ ባርኪኝ እናቴ ካሽኛ ልጆቼንም ካሺ ቤተሰቦቼንም ካሺ ህይወታችንን ለ10 አመት ሙሉ ላመሰቃቀሉት ልቦና ስጫቸው ሁሌም እወድሻለው ማቅቄ ማቅቄ ባንቺ አማላጅነት ድኛለሁ ይቅር በይኝ አሁንም አማልጅኝ ከአንድ ልጅሽ አሜን አሜን አሜን ሀንዬ አመሠግናለሁ እህቴ ትዳራችሁን ስውሯ ፅላት ትባርክላቹ አሜን አሜን አሜን
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 3 жыл бұрын
😢 አሜን
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
አሜን የኛ ውድ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ስሟን ጠርቶ ያፈራ የለም
@fantayezewdu788
@fantayezewdu788 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@bethminassie8907
@bethminassie8907 3 жыл бұрын
The best wedding ever so beautiful praise to ALMIGHTY GOD ye Abreham ye Sarah gabecha yareglachu may God be your priority in your household,life in everything bless you and your children 🙏 Amen
@ምህረትየሳሚእህት
@ምህረትየሳሚእህት 3 жыл бұрын
አየአብርሀም እና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ መልካም ጋብቻ
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
የአብራሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላቸው እኔም በስደት አለም ላይ እገኛለው ወደ አገሬ ስገባ እንደምዳር እርግጠኛ ነኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ።
@hanaminilik521
@hanaminilik521 3 жыл бұрын
እመቤቴ በጥፍ ትሰጣቸዉ ለኔ ያደረገችዉን ለማን አደረገች ጻድቃንዬ ለዘላለሙ አመሰግንሻለሁ
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 3 жыл бұрын
የአብርሃምናየሳሪ ጋብቻ ያርግላችሁ ሻሎም ምንድነው ግን?
@ኤርትራዊነቴክቡርማንነቴ
@ኤርትራዊነቴክቡርማንነቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመረጣቹ ሙሽሮች ደስ ስትሉ እናመሰግንሻለን ሃንዬ ይህን ስላሳየሽን
@sisay696
@sisay696 3 жыл бұрын
ምንኛ መባረክ ነው ሥላሴዎች ይባርኩላችሁ እመብርሃን ትጎብኛችሁ🙏🙏🙏
@meditube7215
@meditube7215 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁሌም በኑሯችሁ አይለያችሁ።ይሄ መባረክ ነው።ክብር ለእመቤታችን ይሁን በቤቷ ቅዱስ ጋብቻችሁ ተፈፅሟልና
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም ትዳር ይሁንላችው
@edengirma9597
@edengirma9597 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳሯችሁን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመቤቴ ማርያም ቤታችሁን ትዳራችሁ ትባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል በእውነት
@ushermk6745
@ushermk6745 3 жыл бұрын
Omg እንደዚህ ወሰጤን እንደ እሶሰላ ሲፋቅ ወከክ ያረገው የ በረከት ሰራ አይቼ አላውቅም ወገኖች እመኑኝ ከ ደሰታ የተነሳ በ እልቅሻ ጀምሬው በ ምሰጋና ነው የጨረሰኩት ይህን ቨዲዬ እግዚአብሔር አምላክ የነዚህን ሙሸሮች ህይወት ለምለም ያድርገው አሜን
@mulubecheni8009
@mulubecheni8009 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለዚ ክብር ያብቃን ❤😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ አብዞቶ ይስጣችሁ ዉለዱ ክበዱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሜንንን
@geye3686
@geye3686 3 жыл бұрын
እናቴ እመቤት ወላሊተ አምላክ. የጭንቀቲ ደራሽ ይከው በእግሪ አቁመሽኛል ሐንይ. ተባረኪ ሙሽሮቹ የአብረሀም የሳራ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
@@geye3686 አሜን ያሰብሽዉ ይሳካ እሷን የያዘ አይወድቅም
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ሰርጉስ አልተሳካልኝም ልጄን ወልጄ ክርስትና እንደዚህ ለማስነሳት ያብቃኝ መልካም ትዳር ታድርግላችሁ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ፃድቃኔ ማሪያም
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክ መሆን መታደል ነው
@hanagirma8568
@hanagirma8568 3 жыл бұрын
ትክክል
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ 3 жыл бұрын
እመብርሃን ጣድቃኔ ማርያም ጋብቻቸውን ያብርሀም የሳራ ያድርግላቸው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው
@ስላምናፍቅር
@ስላምናፍቅር 3 жыл бұрын
መመረጥ ነው እኛንም ለፈዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።መ.መረጥ.ነው.እኛንም.።
@sofifamily
@sofifamily 3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል መንፈሳዊ ሰርግ👏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 3 жыл бұрын
እኔም ከስደት ስመለስ በቤተክርስቲያን አገባለሁ አምላክ ከፈቀደ ያው ጥሩ ሰው ካገኘሁ ማለቴ ነው
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ቃል አክባሪ ቃሉን ጠባቂ ጥሩ ሰው ይስጥሽ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 it’s out of my mind may God bless you all 💜💜💜
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 3 жыл бұрын
I never seen this kind of wedding I am proud of Orthodox
@asterethopia8354
@asterethopia8354 3 жыл бұрын
እናንተየ ወይኔ ፍቅር በዙ ግዜ ቀልጀ አውቃለው ይቅር በሉኝ ሆ. ቪዲዮ ሳትለቅ ስትቀር ይቅር የለኛል ስትለው ደግሞ. በሮጫ ልደፉ ሆ.
@asemuzemhiret1281
@asemuzemhiret1281 3 жыл бұрын
ይትባረክ እኔም የእኔን አዳም እግዚአብሔር ይስጠኝና በዚህ መልኩ ጋብቻ ብፈፅም ደስ ይለኛል የኔ ክርስቲያኖች ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ሙሽሮቹም እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችው🙊❤🙏🇪🇹
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀንዬ የሚገርም ታሪክ ነው ያሳየሽን ለሁሉም ትምህርት ሰጪ ነው ተባረኪ የኔ ማር
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 3 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ 5000 ሽ ነድያንንን አቤት መታደል
@mabertteshom1585
@mabertteshom1585 3 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው እግዚአብሄር አምላክ እኛንምለዚህክብር ያብቃን
@meba1ameha2kaleb3
@meba1ameha2kaleb3 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብራም የሳራ ያድርግላችሁ :: የፃድቀ እመቤት ድንግል ማርያም ለጀሽ ያብቃን:: የነገኩን ነገር አደራ::
@tesfayemesfin3918
@tesfayemesfin3918 3 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ። የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በትዳራችሁ መሀል ሁሌም ተገኝታ ከልጇ ከወዳጇ ታማልዳችሁ። የድሆች አምላክ ይባርካችሁ። ሀንዬ ጎጅዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ።
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 3 жыл бұрын
እንዲህ እንታደርጉ የረዳችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ።የእናንተንም ጋብቻ ልኡል እግዚአብሔር በጤና ፣በሀብት ፣በልጆች ይባርካችሁ።ለብዙ ሰዎች ትምህርት ሆናችዋል።
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 жыл бұрын
የፃድቃኔዋ ማርያም እድሜ ዘመናቹን በበረከት ታትረፋርፋቹ የአብርሀም የሳራ ያርግላቹ አሜን❤❤❤❤❤
@a.f6818
@a.f6818 3 жыл бұрын
መልካሙን ሁሉ በሂወታችሁ ያፍስስላችሁ አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን እደ አብረሃምና ሳራ ይባርከው የማቹሳላን እድሜ ይስጥልን ወልዳችሁ ሳሙ እንቁ የተዋህዶ ልጆች
@sddisalem2370
@sddisalem2370 3 жыл бұрын
በእውት እንዴት ደስ ይላል የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
እንዴዚህ አይነት መልካም ሰዋችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤
@kidistketsela682
@kidistketsela682 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሠርጋችውን የአብርሃም ና የሣራ ያድርግላችው
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 3 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@ናታኔምናታኔም
@ናታኔምናታኔም 3 жыл бұрын
ጋብቻችሁ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁን መታደል ነው እኛንም ስደተኞችን ለደጇ ታብቃን
@rosebelete9209
@rosebelete9209 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን በፍሬ ይባርክላችሁ
@abbytsega6757
@abbytsega6757 3 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት የሚደንቅ፣ በበረከት የተሞላ፣ አስተማሪ ሠርግ አይቼ አላውቅም። ሙሽሮቹ በወጣትነት ዕድሜያቸው የዓለምን ደስታ ንቀው ያውም በሕይወታቸው ትልቁን ቀን የሠርጋቸውን ቀን በዚህ መልክ ማድረጋቸው መታደል ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ::
@አርሴማይወሴፍአርሴማ
@አርሴማይወሴፍአርሴማ 3 жыл бұрын
በህይወቴ ተስፋ እየቆርጥኩነው የስደትንሮ አገሽገሽ ኝ ምን ላድርግ የምር እስኪሀሳብ ካላችሁ
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
@@አርሴማይወሴፍአርሴማ እህቴ እኔም እንዳችው ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ በስደት ነው ያለሁት ምንም ነገር የለኝም ግን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ተግቶ መፀለይ ነው አሁን ደግሞ የፆም ወቅት ስለሆነ እራሳችንን አበርትተን መፀለይ ይገባናል ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ስኬት እኛም ወደ ሀገራችን ለመግባት ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር ያበርታሽ::
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
I LOVE him 😍 God bless him and he’s lady 🙏🏾❤️
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
ግን ዲስ ላይክ የምታደርጉት ጁታ መሆን አለባችሁ የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ
@bitaniyamisganaw1922
@bitaniyamisganaw1922 3 жыл бұрын
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቹ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ ሊያስደስትሽ መታደል ያስፈልጋል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
Wendime lemetadel degimo wede egziabher metseley new
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
መባረክ ነው መቼም ደጁን የረገጠ የፃድቃኔን ....ሲባል እንጂ አላውቀውም ያድረሰኝ ከሰድት መልሰ ...መልካም ጋብቻ ...ሀኒቾዪ ሳቅሸ ደሰ ሲል
@webalemwebalem7296
@webalemwebalem7296 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ትዳራችሁ ይባረክ ይስመር ሆኖም ግን በቤተክርስቲያን አግብቶ እንደው የቆረበበትን ነጠላ የት አድርጎት ነው ሙዜዎቹም እንደዛው የቤተክርስቲያን ህግና ደንብ ይከበር ነጠላ ሚስጢር አለውና በእደ አለማዊ አናድርገው
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 3 жыл бұрын
ተክሊላቸው ቀድሞ ነበር
@selamdem9936
@selamdem9936 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የጻድቃን ልጆች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እኛም በሰደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን በቅተን ለዚህ ክብር ያብቃን የአብራም የሳር ጋብቻ ያድርግላችሁ
@asterethopia8354
@asterethopia8354 3 жыл бұрын
እኔ ለአርቲስ ሀና አድርሱልይ. አንድ ሰው prank ታድርግል. ከተዋቄ ሰው በኔ ምርጫ አርቲስት ሸዊት ቢሆንልይ ደስ ይለኛ. እናንተ ደግሞ እምትፈልጉት. ተናገሮ ኮሜንታተሮች
@samer8063
@samer8063 3 жыл бұрын
አይ የኛ ሃሳብ ስለ ምንድነው ምወራው ለዚ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን
@asterethopia8354
@asterethopia8354 3 жыл бұрын
@@samer8063 አሜን 3ኮሜንት ካነበበች በሌላ ግዜ ደግሞ እድትሰራለን ነው ዛሬ አይደለም እኮ
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
የስው ዝግጅት መውሰድ ያስከስሳል
@እናቴውበቴኩራቴ
@እናቴውበቴኩራቴ 3 жыл бұрын
መታደል ነው ቅዱስ የሆነውን ጋብቻ እንዲህ መንፈስ ቅዱስ በሚመራው ስርዓት ማክበር ትዳራችሁን እናትና ልጅ ይባርክላቹሁ።
@tez.ethiopiatez2229
@tez.ethiopiatez2229 3 жыл бұрын
JZ
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ማለት ስላልቻልኩ በደስታ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭 እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያኑራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@brtukantesfaye8019
@brtukantesfaye8019 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክህ ትዳራቹሁን ትባርክላችው የጻድቃኒዋ ማርያም ለኛም ለበረከቱ ያብቃን አሜን
@happyman4515
@happyman4515 3 жыл бұрын
አቤት ውበት ተዋህዶዬ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 жыл бұрын
መልኳም ጋብቻ የፃድቃኔዋ ንግስት ከነልጇ ትዳራችሁን የአብረሃም የሳራ ታድርግላችሁ በእውነት መታደልነው መመረጥነው እንደዚህ የወንጌሉን ቃል በተግባር መፈፀም ከነዳያን ከሚስኪኑን አንዱን የጠየቀ እኔን ጠየቀ ማለት ነው ይላል ቸሩ መድኃንያለም በዛች በፍርድቀን
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 3 жыл бұрын
የሰው ዎግና ከበሬታ. ቃሉ ላይ የሚለው ይህ ነው እንግዲ። ያለውን ከማብላት የሌለውን አብላ ይላል ቃሉ እነዚ አሁን የሌላቸው የተቸገሩ ናቸው ????????
@እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ
@እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ 3 жыл бұрын
በጌታ ስም እንዴት ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 71 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 6 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 55 МЛН
በጉራጌኛ አቦ ካናዳ ዠ!Hanna Yohannes ጎጂዬ
29:14
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 58 М.
የቲክቶኳ መማር Hanna Yohannes:
21:27
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 67 М.
July 15, 2024
15:46
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 62 М.
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 266 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН