No video

የእኔና የኢቢኤስ መጨረሻ... | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist EBS

  Рет қаралды 550,750

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 8 700
@user-nt6fu6tn4b
@user-nt6fu6tn4b 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@marthaserte4635
@marthaserte4635 3 жыл бұрын
በእውነት የምታስቀኚ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@rozatadesse4757
@rozatadesse4757 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 3 жыл бұрын
Fetari yetbkshe balshbte ehtea wdddd nw margshe
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏❤❤❤
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ሀኒዬ ድንግል ማርያም ታክብርሽ👍👍👍❤❤❤
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ሃንዬ እኔንም አረቦች አስወልቀውኝ በስንት አመቴ አሁን እንኳን ማህተቤን ከፊታቸው ከቤታቸው ለድንግል ማርያም ለእናቴ ለልጇ ለመድኃኔአለም እየሰገድኩ ነው😭😭😭እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ የተዋህዶ ልጆች😭🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ ሃና። ለእውነት በመቆምሽና በመናገርሽ በጣም አከበርኩሽ። በርቺልን!
@user-uk7or2bv7w
@user-uk7or2bv7w 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያከበርሽው የማህተቡ ባለቤት ያክብርሽ፤እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም በጤና ታቆይልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ።
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዛሬ ኦርቶዶክስ ማህተብ ሲከለከል ካልተቃወምኩኝ ነገ ሂጃብ ይከለክላሉ :: እናንተን እንደግፋለን በኦርቶዶስ የመጣ በኢትዮጵያዊነታችን መጣ::
@salamhgfh2874
@salamhgfh2874 3 жыл бұрын
ድፍረታቸዉ እኔ ኣረብ ሀገር ምሰራባቸዉ ሰዎች ሙስሊም ለዛዉም ሀጂ ያደረጉ ናቸዉ እንኳን ማህተቤን ሊያስወልቁኝ ስፆም እንኳን እንዴት እንደሚያከብሩኝ እንደሚጠነቀቁልኝ በእዉነት😍
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
እኔም
@almazmaz2540
@almazmaz2540 3 жыл бұрын
Ewenet new enem betam
@genettesfayee3036
@genettesfayee3036 3 жыл бұрын
Hany betam akorashen gobez wedhala atbey
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
በእውነት እኔም
@user-pm4np2wv3w
@user-pm4np2wv3w 3 жыл бұрын
የእኔም በጣም ነው ሚያከብሩኝ ሚወዱኝ
@fantugebregorgis966
@fantugebregorgis966 3 жыл бұрын
እኔ ወደ ስደት ስመጣ ነበር ማህተብሽ አውልቂ ያሉኝ ግን በማላቀው ቋንቋ ተከራክሬ አንገቴ ላይ አለ እግዚአብሄር ይመስገን አንድ ሰው ሃይማኖቱን የሚያከብር ስራሱ ነው በጣም የምወድሽ ማህተብሽ አጥብቂ ሀንቾ
@tsiongirma7956
@tsiongirma7956 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ!የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ በርቺ የተዋህዶ ልጅ በማህተባችን ቀልድ የለም
@user-wg8pc3db3z
@user-wg8pc3db3z 3 жыл бұрын
እነ ሙስሊም ነኝ ግን በፈጣሪዬ ስም እምላለሁ ለእምነታቸዉ ጠንካራ የሆኑ ክርስቲያኖች ደስ ይሉኛል ምክኒያቱም እምነቱን የሚያከብር ለሌሎችም እምነት ክብር አለዉ ብዬ ስለማስብ
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 3 жыл бұрын
ትክክል መከባበርን የመሰለ ነገር ከየት ይገኛል
@fitsumgetachew1314
@fitsumgetachew1314 3 жыл бұрын
ትክክል እንደዚህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን ክበርልን
@abemeliek3162
@abemeliek3162 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ትክክል
@muntehatub1917
@muntehatub1917 3 жыл бұрын
እኔ መስሊም ነኝ የሰውንም የራስንም እምነት ማክበርም ማስከበርም ትልቅ ሀላፊነት ነው ጎበዝ ነሽ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 3 жыл бұрын
በጣም
@merondubai7959
@merondubai7959 3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልሽ ውዴ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ መልካም
@user-gj5gb4go6d
@user-gj5gb4go6d 3 жыл бұрын
Yene qonejo yesew senakebere ename yekeberale bereche wede new menaregeshe
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ እኒም ነኝ
@vvbb1600
@vvbb1600 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ. ግን በእምነት ድርድር የለም እምነት ሲባል ከህይወት ጋር አብሮ የሚኖር አልፎ ለሌላው አለም መዳኛችንነው እና ሁላችሁም በእምነታችሁ ጠንክሩ
@kedijahussen7955
@kedijahussen7955 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አዉልቒ ያሉሽ ቀን ነበር እንቢ ብለሽ መልቀቅ የነበረብሽ አሁን ሲያባርሩሽ ነዉ መሀተብሽ ትዥ ያለሽ
@awabi4005
@awabi4005 3 жыл бұрын
ትክክል
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
ሁሉም አርቲስት ካንቺ ትምህርት ይውስድ ሀኒዬ ጅግናኒት❤❤
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለእምነትሽ ጠንካራ መሆንሽን አደንቃለሁ ሚዲያዎች እምነትን ከማክበር ይልቅ ለገንዘብ ቅድሚያ እንደሚሰጡ ከ ebs መማር አለብን ሀኒ በሌላ ቻናል ነይ እናበረታታሻለን አይዞሽ::
@user-hs6bj5qq2h
@user-hs6bj5qq2h 3 жыл бұрын
😍😍
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Tebarak wendeme Tekekel belahel.
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ቅን አስተሳሰብ አለህ
@milattsgab3411
@milattsgab3411 3 жыл бұрын
ወይ ጊዜ ኣይዞሽ ማእተባችን ይበጠስ ከነ ኣንገታችን ሃይማኖታችን ክብር ስላደረስሽልን እናመሰግናለን
@selamedemes6447
@selamedemes6447 3 жыл бұрын
Ewunete new un sebescrayib aderegu EBS madereg aleben
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
ኣንገትሽ ላይ መስቀል ያየሁት ግን አንችም እኮ ተሳስተሻል መጀመሪያ ማህተብሽን ማዉለቅ የለብሽም👍👍👍👍👍👍 እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ማህተቤን በፍጹም ከአንገቴ አላወልቅም የፈለገው ይምጣ፡፡
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
afe kurit yibelilih
@sghjvhfgsggghsgy3052
@sghjvhfgsggghsgy3052 3 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ከሀቅና ከእዉነት ጋር ነዉ
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም እህትሽ ነኝ ሀኒ የኔ አመለካከት ማንም ሰው በእምነቱ መከበር አለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ማህተብም ሆነ ሂጃብ ማንንም ሊከብደው አይገባም ይህ ኢትዮጵያዊነት ነው በእምነትሽ ያለሽን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉም ሰው በእምነቱ መለካት የለበትም በስራው እንጂ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
እውነት ነው አምልኮታችን ከፈጣሪ ጋር እንጂ ከሰዉ ጋራ አይደለም
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@emamaethiopia5992 ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
እውነትሽነው ማማይ
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ 🌷🌷🌷
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ማተብሽን ግን መልበስ መብትሽ ነው ደሞ ምን አይነት ታአምር ነው ሀኒየ እንወድሻለን
@fikrtbahru377
@fikrtbahru377 3 жыл бұрын
ሁሉም በእምነቱ መወቀስ መከልከል የለበትም
@fikrfikr2948
@fikrfikr2948 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ ዛሬ ብለሻል ስለዚህ ደስ ብሎኛል ወድሻለሁ ❤
@huruytube101
@huruytube101 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሀይማኖት ፈተና እና መከራ ይበዛበታል እና ሀንቾዬ በሀይማኖትሽን ጠንክሪ 💗💗💗
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
እባካቹ ሙስሊም እና ክርስቲያን እንፋቀር ፍቅር ነው የሚያምርብን አንድ አንድ ሰዎች አንስማ።
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
ትክክል
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 3 жыл бұрын
🙄🥰እውነት
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
I can read on your face that you love your country, people, fans, as well as your religion. Proud of you Hanicho!!
@kaleababrham706
@kaleababrham706 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄን ነገር ኢቢኤስ መልስ ቢሰጥበት ጥሩ ነው አንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ መልካም አይደለም
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
ሰተውበታል የራሷ ችግር ነው ይቺ ግርንድስ ግጭት ቅስቀሳ ነው አላማዋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ድንጋይ እራስ 😠😠😠
@dxbdxa1965
@dxbdxa1965 3 жыл бұрын
@@user-cb9ix6it2k ባለጌ መጀመሪያ ካለተመቼሽ ውጭ ከፔጇ ሲቀጥል አንች እዚው ውስጥ ነው የምትሰሪ ? እሷ የጀመረችው አስመሰልሽው
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
@@dxbdxa1965 ምናባቷ እሳት ትጭራለች ታዲያ አፏን ትዝጋ ግርንድስ ደደብ
@dxbdxa1965
@dxbdxa1965 3 жыл бұрын
@@user-cb9ix6it2k ምነው ጠመድሻት የወሰደችብሽ ነገር አለ እንዴ ደጋግመሽ ደግሞ ደደብ አልሻት ይች ስድብ ግን የቅናት አስመሰለብሽ እንደኔው የድስት ሾፌር ነሽ እንዴ ?
@Phila1136
@Phila1136 3 жыл бұрын
አዳነች በትክክለኛ ማንነቷ! ! ምርጥ ትወና። በዚህ ዩ ቲዩብ ለመሸቀል ማሰብ ድድብና ነው። ሃይማኖት እና ቢዝነስ አያገናኝም።
@abamkuba4301
@abamkuba4301 3 жыл бұрын
የዪቱብ ቢዝነሷን ለመጨመር ነው እንጅ የማህተም ክብር ኖሯት አይደለም
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ይቺ ለገንዘብ ያደረች የቀን ጅብ ገንዘብ ካየን ብዙዎቻችን እንኳን እምነታችን እኛነታችንን እንሰጣለን ልቦና ይስጣት ድንጋይ እራስ
@wubitager8125
@wubitager8125 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 жыл бұрын
ማንም ቢወደኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሏል። ሀንዬ የእምነት ፈተና ከባድ ነው።
@sisaymengeste5898
@sisaymengeste5898 3 жыл бұрын
ታዲያ ማተብ ካልፈለጉ ለምን ሙሥሊም ብቻ አይቀጥሩም ? እነ እሸቱሥ ምን እያሠባችሁ ነው እናንተ ክርሥቲያን አይደላችሁም አሥቡበት
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 3 жыл бұрын
@@sisaymengeste5898 እሽቱ አውልቆ አይልውቅም ያው ሱፍ ስለሚለብስ አይታይም ሌላው ለሆድ አደሮች ናቸው ከዚህ በኃላ ምን ይሉ ይሆን እነ ናፍቆት
@sisaymengeste5898
@sisaymengeste5898 3 жыл бұрын
ሱፍ ሥለሚለብሥ ሥለማናየው ነው እንጂ ማተብ ማድረግ ክልክል ነው የሚል መመሪያ አለ እኮ ነው ያለች ሀኒ
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 3 жыл бұрын
@@sisaymengeste5898 አይ እህቴ የገና ፕሮግራም አይቻለሁ ልብሷል ይመስለኛል ሴቶች ስለሚገላለጡ ደረታቸው ግልጥ ነው ወንዶች በከራባት ተወጥረው
@hawa3569
@hawa3569 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እወዲሻለሁ ደግ አረግሻቸዉ የኔ ቆጆ
@mewdedtefera8797
@mewdedtefera8797 3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሙስሊም ኢጅያብ ስታረግ ደስ ይለኛል እንጂ አውልቂ ብትባይ እኔ አንደኛ ተቀዋሚ ነኝ
@dfccxgdhf1741
@dfccxgdhf1741 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህታችን
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 3 жыл бұрын
😘😘
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ትክክል
@civilengineering156
@civilengineering156 3 жыл бұрын
እስካሁን ዝም ብለሽ ፕሮግራምሽ ሲዘጋ ቂምሽን ለመወጣት አስመሰልሽው እንጂ መናገርሽ ክፋት አልነበረውም ቂሚሽን ለመወጣት በሀይማኖት ስም መሆኑ ደግሞ ያሳዝናል
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 3 жыл бұрын
የወሬ ኢንጂነር እሷ ብቻ ሳትሆን የለቀቁት በሙሉ የተናገሩት ነገር ነው እሷን ከመንቀፍ በሃገራችን ሰዎች በዘር በሃይማኖት መድልኦ እና ጫና ሳይደረግባቸው እኩል መብት እንዲኖራቸው ብትታገል ይሻላል ጋሼ ኢንጅነር ፕሮግራሙ ለምን እንደተዘጋ እንኳን የምታውቅ አይመስለኝም።
@asfawyirgaasfawyirga6653
@asfawyirgaasfawyirga6653 3 жыл бұрын
ኢንጂነር ልክ ነው፡፡ በሀይማኖት ዩቲዩብ ለመክፈትና እኔ ሀይማኖቴ አክባሪ ነኝ ለማለት ፈልጋ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያኖች ስለ ሀይማኖት ሲነሳ ደስ ስለ ሚለን ነው፡፡ ኢንጂነር ልክ ነው፡፡
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 3 жыл бұрын
Civil engineering stupid . ebs is 666 .you have to respect every religion
@myfabflight983
@myfabflight983 3 жыл бұрын
ሀኒ ማነው በዕምነታችን ይሄንን አይነት ንቀት፣ ድፍረት በቀጥታ እንድታወልቂ ትእዛዝ የሰጠው የሰውየውን ስምም ብትናገሪ በጣም ጥሩ ነበር።
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ትላለች ማንም ምንም ቢል ቢያደርግ ድሉ የተዋህዶ ነው። ከኛ ጋር ያለው የነገስታት ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው።
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እኮ
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 жыл бұрын
@Amani Tube I did
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች አደራ በሀይማኖታችን እዳትደራደሩ ማህተቤን አልበጥስም!!!
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
ሀnዬ አሁንም ጎብዝ በርቺ በሀይማኖትሽ ጠንክር
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ያድናል ከመጨረሻው ያጠንክርልን
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
ትክክክል ሙሥሊሙም ለሂጃቡ ክብር ይሠጠው ሁሉም ለምነቱ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ሁሉም በየእምነቱ ቢከበር ደስ ይላል እውነት
@konjitregasa6051
@konjitregasa6051 3 жыл бұрын
ሁሉም በ ሃይማኖቱ ይከበር
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
የሠው ሀይማኖት አከብራለው ግን የትም ላይ ማህተብ ሆነ ክር አድርጉ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የለም!!! እኔ ያለሁበት ሀገር ፋብሪካ ሲሰራ አንገትሽ ላይ ያለ ሆነ ጣትሽ ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ታወልቂያለሽ ስራ ስራ ነው ሀይማኖት ሌላ ሀኒ እኔ ደስ የምትይኝ ነሽ ግን ስራ ማክበር መልካም ነው ያ ደሞ ህጋቸውን መታዘዝንም ይጨምራል!! ደሞም አውልቀሽ ስትሰሪ ነበር አሁን በማናቀው ነገር ስትጣይ ማህተብ ነው አልሽ ውሸት አልወድም እኔ አለች ዘፋኛ!!!
@user-nz6qj6xh5p
@user-nz6qj6xh5p 3 жыл бұрын
Ewnat new
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
@@truthteller9493 ተይጅ እባክሽ የት ሀገር ነዉ የምትከተይዉ እምነት በእምነቱ ያለን ነገር እንዳታደርጊ የሚከለክልሽ
@Kb-nv6tl
@Kb-nv6tl 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🤲🇪🇹😍ሃኒቾ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ እኔ ሙስሊም ነኝ ማንኛውንም እምነት አከብራለሁ ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖትሽን የሚነካ ገደል ይግባ ግን በጣም አዝኛለሁ እኔ ከአርብ ሃገር ስመለስ ከአባቴ ጋር በእንትዋወቃለን ወይ እመጣለሁ ብዬ ጓጉቼ ነበር😔😔💔
@user-tc7vg8sb6r
@user-tc7vg8sb6r 3 жыл бұрын
ebs የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀር ነው ባለፈው እመቤታችን ማርያምን ሰደቧት አሁን ደግሞ ማህተብ ሊያወልቁን ። የሚያምነኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሏል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ። ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ✞✟✝⛪ ሀንዬ ጎበዝ ነሽ ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይቆረጥ 🙏🙏🙏💖💗❤💝✝⛪✟✞
@sifanshow2024
@sifanshow2024 3 жыл бұрын
ወላሂ ሃኒዬ አስለቀሺኝ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሙስሊም ብሆንም የሰው እምነት ሲነካ አሎድም ጎበዝ ነሽ ለእምነት ሲባል ከዚም በላይ መስዋት ይከፍላል እኔማ አንድ ቀን አልፎልኝ ከመዳም ኩሽና ተላቅቄ ከባሌ ጋር አንቺጋ ልመጣ ነበር
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 жыл бұрын
ማን ያውቃል ለሀገርሽ ያብቃሽ እና እኅታለሜ እግዚአብሔር እኮ ለሐኒ ሰፊነገር ይዞ ይሆናል የዛኔ በራሷ እስቲዲዮ ከባሉካጋል ዱቅ ትያለሽ የኔ ውድ እኅት😁😁🌹😍❤
@saronsarina6655
@saronsarina6655 3 жыл бұрын
yenee mar
@seadaabate4209
@seadaabate4209 3 жыл бұрын
ኮተት ነሽ
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሽ እህት በርች
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በራሷ ቲቪ ቻናል ከፍታ ልትመጭ ትችያለሽ ምን ይታወቃል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው❤
@martatube2343
@martatube2343 3 жыл бұрын
ማንም ቢወደኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይዙር ይላል አንዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንወድሻለን
@geletalemma3028
@geletalemma3028 3 жыл бұрын
Meskle esu ayedlne tere kal atebela mesklen teshekemo yezure malete bemsekle laye yekefelkuten waga megerfe metemate mesdbe mewegere mekaden menkuashshen nw engi angte laye yaderkawe meskle ayedlme meskle aderego metetate zemute madrge men yelutale meskle adergo medane ayechalme sew beserawe ayestdkme ke serate wetachu hiwoten nuru
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 жыл бұрын
@@geletalemma3028 በክርስትናዋ የተነሳ ለ 3 አመት መገፋቷ እና በዚ ኑሮ ውድነት ከገንዘብ እምነቷን ማስበለጧ መስቀሉን መሸከም ነው
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz እሱ እዚህ የሰማሽው ነው ትክክለኛው ምክንያት ቢሆን ሶስት አመት የት ነበረች?
@kassahunaemero4480
@kassahunaemero4480 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ ይህንን ሁሉ አመት ከሰራሽ በሆላ አሁን ሲያባርሩሽ ነው ማህተብሽ ትዝ የሚልሽ ከጀርባሽ የሆነ የተደበቀ አላማ አለሽ ዝም ብሎ ሳያመዛዝን የሚፈርድ መንጋ ባለበት ሀገር እውነት ቦታ የላትም
@user-bo3yr7et6l
@user-bo3yr7et6l 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ይህን ነገር ብታደርጊው በጣም እናደንቅሽ ነበር አሁን ግን ዱቄታም ብዬሽ ልለፍ
@kasayekebede6009
@kasayekebede6009 3 жыл бұрын
በሌላ ቻናል ነይልን
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
ይበዛባታል እሱም ትርኩስ ወሬኛ ናት
@solomonliben6001
@solomonliben6001 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ጀግና መስቀላችን ሃይላችን ነው ይቺ ምድራዊ ሂውት ጤዛ ናት እና በእምነትሽ እንዳትደርደሪ እመቤት ካንቺ ጋር ትሁን ።
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሀኒዬ በእውነት ሚጓዝ ሁሌም አሸናፊ ነው ።
@kbqday116
@kbqday116 3 жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ክርስትናን ኑሪው እንጂ አታስመስይ
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
ኧረ ይቺ ስልቻ ቂጥ መቼም እምነቷ ትዝ አይላትም ጌታ ይቅር ይበለኝ አሳሳች ነች የጥቅም ሰው
@awabi4005
@awabi4005 3 жыл бұрын
ትክክል
@bizuyetatek3457
@bizuyetatek3457 3 жыл бұрын
ዋው ሀንዬ የተናገርሽው ነገር በጣም ጠንካራ ሀሳብ ነው በተለይ ተዋደንና ተፋቅረን የኖርነውን እምነቶች እንደ አዲስ ተጽእኖ ለመፍጠር ለሚጥሩ ሰዎች፡፡ እግዚአብሔር በአደባባይ የሚመሰክሩትን እሱም በሰማይ አባቱ ፊት ይመሰክርላቸዋል፡፡ ከበፊቱ ይልቅ አሁን የበለጠ ወደድኩሽ
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
ማተባችን ክብራችን♥ ማተባችን መመኪያችን♥ ማተባችን መለያችን♥ ማተባችን መዳኛችን ነው♥♥♥
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
ትክክል
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betekekle
@user-um9nb1ml2b
@user-um9nb1ml2b 3 жыл бұрын
በትክክል
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ትክክል 💒💒💒💒
@yedebrebrihanlijhabeshawit6485
@yedebrebrihanlijhabeshawit6485 3 жыл бұрын
“ማዕተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል ” (ምሳ 6÷21)
@tadalluasafa7595
@tadalluasafa7595 3 жыл бұрын
ምሳሌ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤ ²¹ ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። ²² ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል። ²³ ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ የተግሣጽም ዘለፋ የሕይወት መንገድ ነውና፥ Meske iko aydelem ye E/r kal new
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
ክር ምን ሀይል አለው የሚጠብቃቹ ክክክክክ
@Eyob797
@Eyob797 3 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3b አንቺ ከጀርመን እና ከአሜሪካ ተነስቶ አለምን ያጥለቀለቀው የመናፍቅ መንፈስ የሰይጣን መጫወቻ ነሽ። ክር አይደለም መስቀል ነው።
@user-uk7or2bv7w
@user-uk7or2bv7w 3 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3bከእንዳንቺ አይነቱ አሳሳች ነው የሚጠብቀን 😊
@mahicit4035
@mahicit4035 3 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3b orthodox kalhonsh aygebashm ehte lbona ystachu aryosawiyan
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
💗ሃኒዬ ሃይማኖት የግል ነው የሰውን ሃይማኖት ያከበረ የራሱ ሃይማኖት ይከበርለታል ::ሶ ፈጣሪ ደሞ ላንቺ የተሻለ ትልቅ ነገር አዘጋጅቶልሽ ቢሆንስ ምን ይታወቃል ::be strong 🥰 ሃበሻ እኮ ቅናተኛ ነው ሰው ሲለወጥ ሲያድግ ካየ ምክንያት ያበዛል
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቅን እንኳን እውኘቱን አወጣሽው አይዞሽ እውነት ነው ድንግል ማሪያምን ልጆን እየሱስ ክርስቶስን ይዞ ያፈረ የለም እግዚአብሔር ሀያል ነው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ደሙ ሸፍኖ ይጠብቅሽ ትልቅ ትሆኛለሽ አታስቢ ሀንዬ ❤❤❤😘😘😘
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 3 жыл бұрын
አበሰዋ የተዋህዶ ልጂ ተባርኪ ሀንዬ ውደ እግዚአብሄር ያብብርሽ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ከምር የተዋህዶ ልጆች ንቁ በተርፈ እወዳችሀለሁ😍😘
@arayaferede1298
@arayaferede1298 3 жыл бұрын
ሀንቾ ምርጥ ቁልቢ ገብርኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz 3 жыл бұрын
ሀንዬ አይዞሺ በሪቺ መቼም ቢሆን መሲረትሺ አይቀሪም አሺሪ እኔ ግን ሙሲልም ነኘ ፕሮግረምሺን በጠም ነዉ የምወደዉ ከሲደት ከተመለሲኩ መጠሎ ቢዬ ነበሪ ለቺም ሀይመኖትሺ ነዉ ለሰዉ ነገሪ ቢዙም አትጨነቅ መሲረትሺ አይቀሪም
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 3 жыл бұрын
ሀኒቾ በርቺ ከጎንሽ ነን
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ሀኒዬ እንኳን ሀገራችን ላይ አረብ ሀገር እንኳን ማህተባችንን አውልቁ አንባልም
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
እውነት
@yeshiethio9418
@yeshiethio9418 3 жыл бұрын
ትክክል
@mayahome5907
@mayahome5907 3 жыл бұрын
@@yeshiethio9418 እውነት ነው
@user-nz6qj6xh5p
@user-nz6qj6xh5p 3 жыл бұрын
era ewnat new awlka erasu alkem
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
እኮ
@user-qp9bi4bm2g
@user-qp9bi4bm2g 3 жыл бұрын
ሀኒየ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ ነውምልሽ ከ ebc ላይ ሰብስክራይቤን አነሳሁ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ውስጤ ነው
@Al-kn9hm
@Al-kn9hm 3 жыл бұрын
የኔ መልካም በእውነት ሁላችነም እደዚህ ብንሆን ኢትዮያ አድ ትሆን ነበር ምክኒያቱም ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
Tbareki
@tigisttg7080
@tigisttg7080 3 жыл бұрын
የኔ ውድ❤💚💛
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
🥰😘❤🥰💚💛❤
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 13 күн бұрын
ሙስሊም ነኝ እስልምናየን በጣም እወዳለሁ ክርስትና እምነትንም ባጣም ነው የማከብረው ወላሂ ሁሉም ሰው ለእምነቱ ሲል የሚወደውን ነገር ይጠላል ከእምነት የሚበልጥ ስለሌለ።
@yo-ij3hn
@yo-ij3hn 3 жыл бұрын
የእኔ እናት ግብር አልከፍልም ብለሽ😂😂😂እዚህ መተሽ በክሬ ነው ትያለሻ😂😂💀💀ይመችሽ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
kkkkkkkkk aygermim
@dinukeyradin5617
@dinukeyradin5617 3 жыл бұрын
ከኢቢ ኤስ ቢትለቂ እበክሽን በሌላ ቻነል ነይልን እንተወዋቃለን ወይ ነፍቆነል የምትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ
@user-wg5xn4sw3u
@user-wg5xn4sw3u 3 жыл бұрын
በጣም ናፍቆናል 👍👍👍👍
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ያስጠይቃታል በህግ የሰው ፕሮፖዛል ስለሆነ በሌላ አቀራረብ ከሆነ ነውጂ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
“እንተዋወቃለን ወይ" program ባለቤትነቱ የ Ebs ነው በግሏ program መስራት አትችልም በህግ ያስጠይቃታል. ሀኒዬ ከጎንሽ ነን በርቺ....Subscribe በማድረግ እንተባበራት. EBS 👉ፀረ ተዋህዶ የመናፍቃን ስብስብ 666 ናቸው.
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶችየ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@rahelamen7300 ኑ እንደማመር
@samarhsaad3809
@samarhsaad3809 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሃንዬ ሙስሊሙና ክርስቲያኑ አብሮ ተቻችሎ ነዉ የሚኖረዉ በጣም አደቅሽ አለሁ የኔ ፍልቅልቅ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 3 жыл бұрын
ግንኮ እምነት መጀመሪያ የእግዘብሔርን ህግ ተቀባይ አለባበሽን ቀይር እግዘብሔርን ከሁሉም ነገር የምትወጅ ከሆነ ህጉን መጠበቅ አለበሽ እምነት መሆንን ይጠይቃል መምሰልን ብቻ አይደለም 🤗
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 3 жыл бұрын
Tkkl yena kmem
@user-zt6kp8cf6t
@user-zt6kp8cf6t 3 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 3 жыл бұрын
@@zabibazabibba7612 ❤❤
@islamismylife5437
@islamismylife5437 3 жыл бұрын
@@user-zt6kp8cf6t ❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን???
@edutube3601
@edutube3601 3 жыл бұрын
ወሬ 3 አመት ሙሉ አዉልቀሽ ስትሰሪ ኖረሽ አሁን ስትባረሪ ማህተብሽ አስታወሽዉ ምድረ ቱልቱላ
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 3 жыл бұрын
ayebalem yene ehit kanche ende aynet nager ayetebekem eshe!
@wedel3297
@wedel3297 3 жыл бұрын
@@milkiassolomon7616 ሸሌ🤨
@wedel3297
@wedel3297 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እቺ ሸርሙጣ ለyoutube ብላ ነው🤨
@dilnesawwoldetsadik4857
@dilnesawwoldetsadik4857 3 жыл бұрын
አንድ ነገር አለ እነሱ በማህተብ ላይ ያለባቸውን ቅናት በድጋሚ ሲያነሱ ነው እግራቸውን እንዲበሉ የነገረቻቸው እንጂ በመጀመሪያ አልሰራም ብላ በራሷ ለቃ ነበር ግን በስምምነት ከመለሷት ሃላ በይቅርታ ያለፏት ቀድመው እንዲገፏት አስበው ነበር።
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እምነትሽን ማንነትሽን አክባሪ ጎበዝ ታጋይ የሴት አንበሳ 🙏🙏🙏🙏🙏
@liwenigussi9813
@liwenigussi9813 3 жыл бұрын
Betam tenkara sate neshe bezek tenkerye fetary aunem yeketeleshe adya yetshala yemtal
@user-bh8ve3tw7y
@user-bh8ve3tw7y 3 жыл бұрын
ሌላ ክፈቺ እንተዋወቃን ወይ የተዋህዶ ልጆች ከጎንሽ ነን ሀኒቾዬ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
አዲስ ስራ ይዛ ትመጣ ይሆናል እንጂ " እንተዋወቃለን ወይ " ባለቤትነቱ የebs ስለሆነ እዛው እነሱ ይንበዛበዙበት!! እሷን ሰብስክራይብ በማድረግ እንተባበራት!!!
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@bezunehbezabeh7353
@bezunehbezabeh7353 3 жыл бұрын
Selam mariyam tibarkish
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሀኒቾ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
መብትነቱ የebs ነው የመክፈት መብት የላትም እነሡ ናቸው የጀመሩት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ቆይ ያልገባኝ ነገር እስከዛሬ ለምን አልተናገርሽም ለምንድነው ስትጣሉ ሌላ ወሬ ምታመጡት እውነት ከተናገርሽ ይሄ ስትቀጠሪ ነው ምርጫው ሚቀርብልሽ ብዬ አስባለሁ እናም እኔ ምንም ሊያሳምነኝ አልቻለም ምክንያቱም እነ ቲጂ ተብለው አያውቁም አሁንም እየተወንሽ ነው ብዬ አስባለሁ በጣም አከብርሽ ነበር እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው
@user-cb9ix6it2k
@user-cb9ix6it2k 3 жыл бұрын
ኧረ እቅዷ አንድና አንድ ግጭት ቅስቀሳ ነው በዚን ወቅት በዚን ሰአት በሞሆኑ ብቻ አዝናለው ይቺን ብሎ ኦርቶዶክስ በደናው ቀን መቼ ስታደርግ ነው መስቀል ስራ ስትለቅ ነው ትዝ ያላት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
@@user-cb9ix6it2k እኮ እሱን ነው ሲበሉ ብቻቸውን ሲጣሉ ቤሄር ውስጥና ሃይማኖት ውስጥ ይገባሉ ለሁሉም ነገር ህዝቡ መመርመር አለበት ለምንድነው የሷን ሃሳብ ተከትሎ የሚጮኸው ይሄ ህዝብንም እምነትን መናቅ ነው ቢገባት
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 жыл бұрын
እነቲጂ አሜረካ ነው ሚኖሩት
@ashenafigeberehiwot1337
@ashenafigeberehiwot1337 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ዘመንሽ ይባረክ ጎበዝ ጀግና ነሽ በቤቱ ያፅናሽ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ኢቢኤስ ቴሌቭዥንን ባለማየት እንተባበር ሰብስክራይብ ያደረጋችውም ውጡ መልክቴ ነው
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 3 жыл бұрын
የእኔ ምርጥ አንቺ የዘመናችን የእምነት አርበኛ ነሽ ሀንዬ እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንሽ
@lina3748
@lina3748 3 жыл бұрын
በሙስሊሞች አገር በማተባችንን በነፃነት እየኖርን በገዛ አገራችን ጉድ😌😌 ሀንዬ ወድሻለሁ❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻልልልልልልልል ይገርም ኮኖው።
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 3 жыл бұрын
ትክክል
@mareyemareyamelej9790
@mareyemareyamelej9790 3 жыл бұрын
እኔም እኮ ግርም እሚለኝ በሰው ሀገር ያውም አረብ ሀገር ማህተባችን አድርገን እንደፈለግን እየኖርን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አውልቁ እና ሚድያ ላይ ውጡ የሚሉት ነገር እነዚህ ፀረ ኢትዮጵያ ናቸው እኔ በማህተቤ ሲመጡብኝ ያመኛል 😭
@susuwer175
@susuwer175 3 жыл бұрын
ስንትአመትሙሉማህተባችሁንእያወለቃችሁስትሰሩኑራችሁ በሌላጉዳይትጣሉናደረሳችሁለሀይማኖታችሁተቆረቋሪትመስላላችሁ
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 3 жыл бұрын
Tkkl yutyub mecherchr stejemru sebeb tabezalachu
@user-eu8fy8vb1y
@user-eu8fy8vb1y 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ለሁሉም ምልስ አለው ጅግና ነሺ,. ኬእምንት. ብልይ... ምንም የለም በርቺ እውነት ነው ድንግል... እሷ. ብቤጧ.. ትፅናሺ... በርቺ..
@zahraali5308
@zahraali5308 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ሂጃቤ ውበቴ ነው ማንም ሰው ሲነካብኝ አልወድም ሀንየም ማተቧ ልክ እንደኛ ሂጃባችን ለሷም መዋቢያዋ ነው የምሞትለት ነገር ነው የራሱን ሀይማኖት የሚወድ የሰውም ሀይማኖት ያከብራል።
@Al-kn9hm
@Al-kn9hm 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ትክክል ሀይማኖቱን እሚወድ የሰውን አይነካም በትክክል
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 3 жыл бұрын
ምናባቴ ላድርግሽ
@toplist3755
@toplist3755 3 жыл бұрын
የኔ መልካም የራሱን የሚወድ የራሱን አይነካም
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 3 жыл бұрын
አንቺ ልከ ነሽ ግን ከመጀመሪያው ነው ማለት የነበረባት ቆራጥ አለመሆናቸውን አይተው ነው እነጂ ከ2ዓመት በኋላ ነበር ማለት አይገባኝም። ይህ ሌላ የአይማኖት ጥላቻ ያመጣል ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ebs አውልቁ እንደሚባሉ መጀመሪያ ሰላም ነግራናለች በቂ ነው። አይማኖታቸውን ማስጠበቅ ያለባቸው የነሱ ግዴታ ነው።
@ayehutesera5820
@ayehutesera5820 3 жыл бұрын
betikekel yene ehet melkam neger tenagireshal
@bushramedia7769
@bushramedia7769 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሰውን እምነት አከብራለሁ የሰውን እምነት ሳከብር የኔ እምነት ይከበርልኛል💝💝👈
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ክርስቲያንም የስው እምነት እንደማይነኩ የምታውቅ አልመስለኝም
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
እውነት ማር
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
እኔ ግን የምለው ይህ የአለም ሚድያ እኮ ነው እና እነሱ የአለም ነገር ነው ምያቀርቡት ስለዚህ ሚሰሩት ሰዎች ራሱ ስለተስማማቸው ነው ሚሰሩት እና ደሞ በአለማችን ወደ 4300 ሚሆኑ ሃይማኖቶች ኣሉ እነሱን በሙሉ ማስተናገድ እንዴት ይቻላል ሁሉም የራሱን ሚያምልከውን ነገር ላምጣ ማለቱ አይቀርም ለዛም ነው ለሁሉም ማይፈቅዱት
@sutuaelsutuael2520
@sutuaelsutuael2520 3 жыл бұрын
Betem lek nek sewn setakeber antem tekeberalek ementekem endeza
@gnet3350
@gnet3350 3 жыл бұрын
እምቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆጃ
@williyamfriderik8830
@williyamfriderik8830 Жыл бұрын
እውነት አስከፍተሽኝ ነበር ግን እውድሽ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል❤ በርቺ
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 3 жыл бұрын
I love ❤️ Orthodox
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ ሀይማኖት መከበር አለበት ሀንቾ አንች ጠካራ ሴት ነሺ በርች
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
ሀና እግዚአብሔር በአንቺ ቦታ ቢሆን ምን ይላል?እውነት ማኅተብሽን አውልቂ ስላሉሽ ነው ሥራ የለቀቅሽው? እንደዚያ ከሆነ ሦስት ዓመታትን እንዴት ሰራሽ? በግሌ ከኢቢኤስ ውጪ በተገናኘንባቸው የተለያዩ ሥፍራዎች ማኅተብ ሳታስሪ ተመልክቼብሻለሁ።ጉዳዩ ይህ አይመስለኝም።ምክንያቱም አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ሌሎችም አዲስ በመጣው የገቢ አከፋፈል ምክንያት እንዲሁም ከማኔጅመንት ጋር ባለ ግጭት ሥራ ለማቆማችሁ በቂ መረጃ አለኝ።አንቺ አንጀትሽ እርር ስላለ ኢቢኤስን አስጠቆርሽው እንጂ አዲስ የወጣው የክፍያና የሥራ ግብር ብዙዎችን ቅር አሰኝቷል።ለሁሉም ሰከን በይ፣ደግሞ ማኅተብ አስረሽ ከአንቺና ከባልሽ የማን ፈስ ይሸታል?፣ ባልሽ ምንሽ ላይ ቢስምሽ ደስ ይልሻል?ወዘተ እያልሽ በሀጢአት ተነክረሽ ኦርቶዶክስን ልታራክሺ ነበር? እንኳን ቀረብሽ! እግዚአብሔር ቢሆንስ ይህን ያደረገው? ትንሽ ዝም በይ ።በተረፈ ምንግዜም ተወዳጅና ተናፋቂ እንደሆንሽ ኑሪልኝ።
@deraralk3916
@deraralk3916 3 жыл бұрын
She is a lier
@romadimered3771
@romadimered3771 3 жыл бұрын
ማርያምን ነው እምልሽ ሃና በጣም እወድሽ ነበር አሁን ግን በጣምጠላሁሽ አስመሳይ ስለሆንሽ አንቺ ምን አይነቷ እራስወዳድ ነሽ 😌ቆይ ስንት አመት ሙሉ ማእተብ እያወለቅሽ ደና አድርገሽ ከሸቀልሽ በሗላ አሁን የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው እውነት ለሃይማኖትሽ እምትቆረቆሪ ከሆን መጀመሪያ ላይ ለምን ማእተቤን አላወልቅም ብለሽ ስራውን አልተውሽም እ በጣም ስግብግብ ባወጌ ነሽ ebs ቲቪ ከሶ ለህግ ቢያቀርብሽ ጥሩ ነበር የሆንሽ ከርሳም ጉማሬ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
i wanted to like u a million time, but i couldn't . she is a distruction. kibrwan talech egna min ageban
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d 3 жыл бұрын
ሀኒቾ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሰውልጅ በያዘው እምነት መጠንከር አለበት እናም ጎበዝ ነሽ እንተዋወቅ ደግሞ ያለ አንቺ አያምርም እና በዪቲዩብ ነይልን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
እስኪ እንተዋወቃለን ወይ ሀኒቾ ትክፈትልን የምትሉ ✔️✔️✔️
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
ቢሆን ደስ ይል ነበር
@khtube8326
@khtube8326 3 жыл бұрын
ቢሆን ደስ ይልነበር እንተዋወቃለን የሚለዉ ሀሳብ ebs ተስርቆነዉ ሰለዚህ ብትሠራዉም ሌላ ዉዝግብ ያመጣል እነተዋወቃለን የሚለዉ ሀሳብ የአንድወጣት አይዲያ ነዉ ሞክሮት ጥሩመሆኑ ሲያቅ ይዞሄደ በዛን ሠአት የተለየ ተስጥኦ ያላችሁ ተብሎ ማሰታወቂያ ወቶ ነበር በዛን ሠአትነዉ የዚህ ወጣት አይዲያ የሠረቁት ካላመናችሁ በማስረጃ ይነግራችሀል
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 3 жыл бұрын
✋✋✋✋
@jerylove5706
@jerylove5706 3 жыл бұрын
እኔ
@jerylove5706
@jerylove5706 3 жыл бұрын
የምወደው ቭሮግራም ነው ሀኑ አይዞሽ የኔ መልካም ሰው እኔም ከባሌጋር እመጣለሁ ብዬ ነበር ከስደት መልስ😢
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉም ሰው ለማህተቡ የበለጠ ክብርና ቦታ እንዲሰጥ ነው ያደረግሽው የማህተብ ትርጉሙ ሳይገባው ያሰረም ሊኖር ስለሚችል እመቤቴ ኪዳነምህረት የልብሽን ትሙላልሽ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በሌላ እንጠብቅሻለን
@mulubelay4925
@mulubelay4925 3 жыл бұрын
አኒቾ ለቤትሽ አድስ ነኝ ባለ ማህተቧ ተባሩኪ እመቤቴ ማሪያም በቤቷ ታፅናሽ ማማየ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ናት የእናትና አባቴ ማህተባችን ውበታችን ነው
@Shashemene
@Shashemene 3 жыл бұрын
ስትባረር ነው ማህተም የገባት
@footballskill6222
@footballskill6222 3 жыл бұрын
@@Shashemene ayebalem wendeme yekerta demo belalech
@melatmiki4941
@melatmiki4941 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በርች ⛪️💒💚💛❤️
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 3 жыл бұрын
ግን መጀመረያ ነበር እንቢ ማለት የነበረብሽ አሁን ሰትጣይ እንዲህ አይባልም ጥሩ ሰው ትመሰይኝ ነበር ወደ ስብናሽ ተመለሺ
@asiaibrahim9194
@asiaibrahim9194 3 жыл бұрын
ወሬ አለብሽ እስከዛሬ የትነበርሽ አሁን ላይ ነውዴ ማተብሽ ትዝያለሽ
@allisonking785
@allisonking785 3 жыл бұрын
ምን አገባሽ። እስዋ በስራና በእምነት ያለው ልዮነት ታዉቃለች። አክራሪ አይደለችም። ይቅርታም ጠይቃለች።
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 3 жыл бұрын
yene ehit ende malate yelabeshem eshe ,,,, mach egziabher endamiyanaqash atakem zare bihones esuan yanakabet kan selaze ende malet yelabeshem
@Abraham-io4tk
@Abraham-io4tk 3 жыл бұрын
Ewnate nw
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 3 жыл бұрын
ሀንዬ የእኔ ቆንጆ የምትወጂያት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ የእኔ ማር !!!
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 3 жыл бұрын
ሐንዬ የምትወጃት እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከነልጅዋ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙሉልሽ። እንወድሻለን። 💗👍👍👍👏🏼
@harerdanse12
@harerdanse12 3 жыл бұрын
Like መጠን ቢኖረው ኖሮ ትሪሊየን ከዛም በላይ አደርግልሽ ነበር።ሃኒ ድንግል ከነልጇ ትባርክሽ የኔ መልካም ሴት
@AaaAaa-su2hn
@AaaAaa-su2hn 3 жыл бұрын
ሀናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ እህቴ እውነቱን ስላሳወቅሺ እናመሰግናለን በርች እልኝ
@andualemteshome6681
@andualemteshome6681 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኢቢኤስ ስፖንሰሮች የሆናችሁ ክርስቲያኖች አስቡበት።
@ethlive351
@ethlive351 3 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጠሰም ትኖራለች ለዘላለም ዝማሬ መምህር ማህተብ አስፋው
@warkemaedin6870
@warkemaedin6870 3 жыл бұрын
@@Goodthing1009ለዚህ ምጡቅ እና ሳይንሳዊ ለሆነው አስተያየትህ ወይም አስተያየትሽ ቂጥ ፊት ብዬለሁ
@warkemaedin6870
@warkemaedin6870 3 жыл бұрын
@@Goodthing1009 እኔ ስሰድብዋ እርሶ በትእግስት መምከር ሲገባዋ ከኔ የተሻለ ስድብ አስገቡልኝ። እስኪ ደግሞ ቁም ነገሩን እንሞክረው እና ከእኔ የተሻለ ቀምነገር ያስገቡልኝ። በኢትዮጵያ ህግ የግለሰብም ሆነ የመንግስት ድርጅት ፦ በሃይማኖት ፣ በብሔር፣ በአካል ጉዳተኝነት ላይ ተመርኩዞ በሠራተኞች ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር ህግ ማውጣት እይችሉም ። ebs በእርግጠኝነት በወረቀት ላይ ያስፈረማት ነገር አይኖርም፤ በአፍ ግን ነግረዋት እሷም ተቀብላው ስትሰራ ነበር።መብትዋ ነው ። ከስራዋ ስትባረር መናገሯም መብቷ ነው። በሃይማኖት የሚመስሏት ቢደግፏት የማይመስሏት ቢነቅፏት መብታቸው ነው። ዋናው ነጥብ ግን እሷ ሳትሆን (ህጉ) ነው ምክንያቱም፦ ሃይማኖት የአንድ ሰው የማንነት መገለጫ ስለሆነ ያንን የዛን ሃይማኖት መገለጫዎችንን መከልከል የግለሰብን መብት ስለሚፃረር ምሳሌነቱ ጥሩ አይደለም። እንደውም አሁን ባለንበት ሁኔታ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆናል። bye the way ጁንታም ነፍጠኛም ቄሮም አይደለሁም ። ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ የተወለድኩ።
@haftamtewalde5544
@haftamtewalde5544 3 жыл бұрын
ማህተቤ ትርጉም ነው ለክርስትናየ ተከተለኝ ብሎ የሰጠኝ ጌታየ🙏🙏
@madinamadina7319
@madinamadina7319 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ
@visitethiopia2749
@visitethiopia2749 3 жыл бұрын
ሀንቾዬ ነብስ እኮ ነሽ!
@user-ks6qe3oj5r
@user-ks6qe3oj5r 3 жыл бұрын
በሀገር እና በሃይማኖት ቀልድ የለም !!!
@user-sb9xc4np7k
@user-sb9xc4np7k 3 жыл бұрын
ሀኒዬ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ያንቺ ፈተና ለሌላዉም መማሪያ ነዉ
@user-jh9iw4rc8l
@user-jh9iw4rc8l 3 жыл бұрын
3 አመት ስሰሪ ለምን ዝም አልሽ ይገርማል
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
inja
@dandi704
@dandi704 3 жыл бұрын
በጣም ተከታተልኩሽ በእምነት ና በዘር እየሰራሽ ነው ይጎዳሻል እንጅ አይጠቅምሽም!!!! ብዙ ስህተት አየውብሽ እራስሽ ይቅርታ ጠይቂ!!!!
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው አደል ሚባለው በርች ሀኒቾ 🙏
@user-ck1yr9in2i
@user-ck1yr9in2i 3 жыл бұрын
ሀንዬ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ አንች ድንቅ ሴት ነሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ማህተብ የማንነት እንጂ ጌጥ አይደለም
@lemaem4427
@lemaem4427 3 жыл бұрын
ስንት አመት ኢቢኤስ ላይ ማተብሽን አውልቀሽ ሰራሽ ? አሁን ላይ ምን ተገኘና እንዲህ ተባልኩ እንዲህ ተደረኩ እያል እዬዬ የምትይው ወይ ዘንድሮ
@bintislam6088
@bintislam6088 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ እንተዋወቃለን የሚለውን ፕሮግራም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ብዙዎቹን EBS ፕሮግራሞች እወዳቸዋለሁ ሂጃብሽን አውልቂ ብባል ለሰከንድ ማሰብ አልፈልግም ለናንተም ማህተማቹ ማለት እንደዚህ ነው ሌላው ሙስሊሞችም ሆንን ክርስቲያኖች እነሱ ሀይማኖታዊ ነገር እንዲንፀባረቅ የማይፈልጉት ቻናሉ የሁሉም እንዲሆን በማሰብ ይመስለኛል እኔ ትንሽ ሆኜ ትምህርት ቤት ውስጥ ሂጃቤን አቃጥለውብኛል ማንም ሀይማኖቱን ሲነኩበት አይወድም
@hanaminilik521
@hanaminilik521 3 жыл бұрын
ሀኒዬ እንወድሻለን የኔ ደግ ዘመንሸ ይባረክ እንኳን ቀረብሸ የድንግል ልጅ ይጠብቅሸ 😍😍😍
@fafe8152
@fafe8152 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ምንም ቢመጣ ሂጃቤ አልገለጥም እና አቺ ማተብሽ አዉልቂ የሚል ሀሣብ የለኝም እንተዋወቅ አለን ወይ በጣም ነበር የምወደዉ
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በሃይማኖትሽ በርቺ እህቴ
@fafe8152
@fafe8152 3 жыл бұрын
@@meklityedngllij4462 in shaa allah amsegn alhu
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
@@fafe8152 fiiy በጠም ጎበዝ ልክ እንድንችል 👈👈👈🙏🙏🙏
@ethopp19
@ethopp19 3 жыл бұрын
ትክክል ማማየ ሁሉም በሀይማኖቱ ልከበር ይገባል እኛ ሙስሊሞች በሂጃባችን አንደራደርም
@habeshasport560
@habeshasport560 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሀና ! ! ! !
@imissformama3939
@imissformama3939 3 жыл бұрын
ኣንገትሽ ላይ መስቀል ያየሁት ለመጀመርያ ግዜ ነው ለምን ይዋሻል
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
ይችኮ ቀዳዳናት ሀና ሳይሆን ስምሽ ዋሾ ነው ስምሽ።
@user-cb5kk2ei3f
@user-cb5kk2ei3f 3 жыл бұрын
We saw her a lot of times
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 3 жыл бұрын
@@bezasamazingtube3430 ayebalem yene ehit mnm behon orthodox nat demo sawu enkuan orthodox hono kalela haymanot rasu simata matsnanat aleben enji ende madreg yelabenem eshe yene ehit
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
@@bezasamazingtube3430 አንቺ ማን ጠየቀሽ ለብሳ ፎቶ አላት ቢሆን እንኳን ስድብን ምን አመጣው ለመፅፍ አትቸኩሉ
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
ትዳሬን ወይስ የልጅነት ፍቅሬን የ ዘመኗ ሩታ/ እውነተኛ ታሪክ
18:07
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 98 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН