ዘኪዮስ New Ethiopian Movie - Zekios Full 2015

  Рет қаралды 1,822,588

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 7 жыл бұрын
ዋውውው በእውነት በጣም ደስስ የሚል ድራማ ነው ጥሩ ትምህርት አለው እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ ወይም በሀብት ብዛት አይገዛም አይገኝም ፍቅር ድሀ ሀብታም እረዥም አጭር አይልም ፈጣሪ ለሁሉም ያዘጋጅለታል የማንኛውም ነገር ስጦታ ከላይ ከፈጣሪ ነውና ለሁላችንም ፈጣሪ የፈቀደው ነገር ሁሉ በህይወታችን ይሁን አሜን
@ማህደርአበራ
@ማህደርአበራ 7 жыл бұрын
በውነት የሚፐርም ነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እውነት ቢሆን ብየ ተመኘሁኝ አቤት ልክ እኔ እዳደረኩት መልክ ና ቁመና መቸም ቢሆን እራት ሁኖ አያድርም ለሰው ልጅ መልካም አስተሳሰብ ይበልጣል ላይክ በሉኝ
@ከየለንእስላምነውሂወቴ
@ከየለንእስላምነውሂወቴ 7 жыл бұрын
ማህደር አበራ ላይክ
@omarkoko1379
@omarkoko1379 6 жыл бұрын
ማህደር አበራ ewent
@yordanoberhe1404
@yordanoberhe1404 7 жыл бұрын
መልካም ሴትና መልካም ባል ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነው።
@amanuelhailu2713
@amanuelhailu2713 2 жыл бұрын
Yet yegegnal ahun....
@Ebee7
@Ebee7 Жыл бұрын
Great movie! Such a wonderful message - God has someone for all of His children, someone who will love them and see the value in them. God is beyond good!
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 Жыл бұрын
ቢያንስ በአመት ሁለቴ አየዋለሁ ይህንን ፊልም ለድብርት ለጭንቀት ለተከፋ ወይም ከሚያስጠላ የሶሻል ሚዲያ ለመገላገል ትልቅ መድሀኒት ነው ይጠቀሙት በውጤቱ እጅግ ደስተኛ ይሆናሉ::🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
@zagwietube
@zagwietube Жыл бұрын
ለኩላሊት እና ለልብ ህመምስ መድኃኒት አይደለምን😂😂😂😂
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 Жыл бұрын
@@zagwietube ዶዙን ሳያበዙ ይውሰዱት በጣም መሳቅ ካበዙ ልበዎ ቀጥ ይላል ለኩላሊት አይሆንም አዝናለሁ 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zagwietube
@zagwietube Жыл бұрын
ስለ ምክሮ አመሰግናለሁ❤😂😂😂😂
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 11 ай бұрын
❤❤❤
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 11 ай бұрын
ልክ እንዳንቺ ያምራል ፊልሙ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ 7 жыл бұрын
h አጭር ሰው አይናቅም ባይ ናቹ መሠለኝ 👍👍👏👏እኔም አለሁ አጭር ወንድ ደስ አይለኝም ነበር ድሮ ከተወለድኩበት ሀገር የወጣሁት በዚህ የመጣነው በዛላይ ሰካራም ነበረ በአጭርነቱ አይደለም አሁን የሰጠኝ የምፈልገውን ነው መጨረሻችንን ያሣምርልን 🙏🙏
@TheHabesha869
@TheHabesha869 3 жыл бұрын
አያገባንም
@mahaletassafa5083
@mahaletassafa5083 9 жыл бұрын
የዩሐንስ ወንጌል ምእራፍ 9÷1. የእግዚአብሔር ስራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ሀጥያት አልሰሩም ።
@ፍቅርእናሰላም-ከ7ረ
@ፍቅርእናሰላም-ከ7ረ 9 жыл бұрын
tekekel nesh wedejwalew
@wubet8396
@wubet8396 7 жыл бұрын
Mahalet ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን assafa telek
@ቤቲየድንግልልጅቤቲየድንግ
@ቤቲየድንግልልጅቤቲየድንግ 6 жыл бұрын
Mahalet ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን assafa እውነት ነው አሜን
@aa6750
@aa6750 6 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትክክል
@eyerushone2560
@eyerushone2560 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል 3 አመት በፊት ወደ ኮየት ስመጣ ጋብዛኝ አይቸዋለሁ አድስ ባይሆንም ያምራል ህዩት ያላያችሁ
@HayatHayat-xx9ls
@HayatHayat-xx9ls 9 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ያስገርማል እኔ ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ተምራለው ለነገ ህይወቴ ጥሩ ትምህርት ሆኖኛል በዚህ ቀጡሉበት
@maremhassan8384
@maremhassan8384 9 жыл бұрын
አዱናቅሽህንኝ
@rongoada4918
@rongoada4918 9 жыл бұрын
9
@رناالحربي-ب8ع
@رناالحربي-ب8ع 9 жыл бұрын
+R.سيوب سon Goada دل.
@suzzaneabraham1866
@suzzaneabraham1866 9 жыл бұрын
B
@sarassm6572
@sarassm6572 9 жыл бұрын
+Suzzane Abraham waww
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ሰይፉ ላይ ዘኪዮስ የሚለውን ፊልም መስራት አልነበረብኝም ካለ በኋላ ሊያይ የመጣ እጁን ያውጣ ☝😉
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
☝️😝
@yoyoyohana1369
@yoyoyohana1369 4 жыл бұрын
Me2
@tedn2648
@tedn2648 4 жыл бұрын
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እኔ
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 4 жыл бұрын
☝️
@Finished1-h7f
@Finished1-h7f 3 ай бұрын
እምትገርሙ ናችሁ ከአንድ ሰአት ተኩሉ ውስጥ አንድ ሰአት ከሀያውን ሙሉ ተፈጥራዊ የሆነው የሰው ልጅ አካላዊ እጥረት ሲሰድብ ሱያኮስስ ሲያሸማቅቅ የነበረ ፉልም መጨረሻ ላይ ባንዲት እንስት ብሩህ አእምሬ ጋብቻው እውነት ሆነ ብላችሁ አሪፍ ነው ትላላችሁ። አለምሰገድም ይህን ፊልም መልሶ ሲያየው ዘግግንኖት ይሆናል የተፀፀተው።በየትኛውም የፈጣሪ ስራ ላይ በዚህ ልክ መዛበት የአይምሮ እውርነት ነው። ደሞ ተመልካቹ ይባስ። አሪፍ ነው ይልልኛ ተሰልፎ ኧረ እናንተንስ አሪፍ ጎርፍ ይውሰዳችሁ።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Zekios film ke ametat behuala ayehut ❤e sum ewnetegna tidar magibatun semahu❤bicha arif astemari new❤️🇨🇬
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 7 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በጣም ደስስስ የሚል ና ኣስትማሪ ነው እናመሰግናለን
@t.g.9154
@t.g.9154 8 жыл бұрын
ደስ ይላል በእውነት ተስፍየ ነው የለመለመው እ.ር ያለምክንያት አይፈትነንም።
@eytikitaka4622
@eytikitaka4622 3 жыл бұрын
Deros ehen metad fit yezesh
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ 3 жыл бұрын
@@eytikitaka4622 ኧረ አይባልም አንተዬዋ🙄
@ማንዴላማርስወድህማንዴላማ
@ማንዴላማርስወድህማንዴላማ 8 жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ፊልም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጦች
@lainitopiyadirama1236
@lainitopiyadirama1236 7 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ enegeta
@hewetnegyesoladenakeselemo997
@hewetnegyesoladenakeselemo997 7 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ yena mar mandali missss yuo elwesta nek
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ አሜን አሜን አሜን
@hewandebebe3104
@hewandebebe3104 6 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ sono stati i primi due anni ማር what is your azxcvy to get the
@talatalaco7629
@talatalaco7629 6 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ ss
@medhaniabay2468
@medhaniabay2468 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣም ገቦዞች ከ ኣስመራ ኤርትራ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ከመጣሽ እንጠብቅሻለን
@iEagleDove
@iEagleDove 9 жыл бұрын
Money is good if we use it properly in wright manor BUT THE LOVE OF MONEY IS THE ROOTS OF ALL EVIL especially if we selling our SOUL, we will pay for it everyday in painful way, May God protect us. we can learn from this film, Thank You ever so much. Yohannes
@surprisetube3227
@surprisetube3227 9 жыл бұрын
wow nice word's
@leenafikadu6275
@leenafikadu6275 8 жыл бұрын
mecarshaw wooow des yilala mist ye egzihbher melkam sitota nech lule segad temachekagn ant yalekibetin move mayet betam yasdesitagnal wedddddd
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 7 жыл бұрын
ሰው በመሆኖ መከበር አለበት ስለዝህ እረዥም አጭርነው አትበሉ እሱ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@getachewakalu197
@getachewakalu197 4 жыл бұрын
Wushetam Siyawarutko betam kelal new
@sufiass8429
@sufiass8429 9 жыл бұрын
ለኔ አደለም ለናቴ ነው ያለችው ልጅ በሳቅ ገደለችኝ ወይ የ አ አ ሴቶች ለገንዘብ ያላቸው ፍቅር እንኳንም የክፍለሀገር ልጅ ሆንኩ
@መቅዲብርሃንገብረመስቀል
@መቅዲብርሃንገብረመስቀል 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ምልካም ባል ሆነ ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ነው
@mesimesi9039
@mesimesi9039 9 жыл бұрын
አየ የብር ጉዳይና እሴቶች! ጋጋታችሁ በጣም አስቂኝ ነው!ደስ ይላል
@shukrialove9022
@shukrialove9022 9 жыл бұрын
kkkkkkkkk Abaty wara
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 7 жыл бұрын
በጣም አሳቀኛ ደላለው ሚስቱ ና ልጁ ተመዝገቡ አላቸው
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk😀😀😂😂ወይኔ ገንዘብ ህሊና ያስታል
@najato8808
@najato8808 2 жыл бұрын
በድጋሜ 2015 ላይ ያያችሁ
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 9 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደናቂ ፊልም ነው ይመቻችሁ
@hananetho3486
@hananetho3486 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ልንማርበት የሚገባ ነዉ የሰዉልጅ ፍቅር የሚገመተዉ በቁመት በሀብህ ንብረት እዳልሆነ ያስተምራል ወድጄዋለዉ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውው ፍቅር ያሸንፋል የኔም ፍቅረኛ አጭር ነው መጨረሻውን አላውቅም ገና ፈጣሪ የፍቅር ሰው ያድርግልሽ በሉኝ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
yargilsh wud
@meharibest6613
@meharibest6613 8 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ውበት በውስጥ እንጂ በውጭ ምን ያደርጋል
@mimihotmail.frhelen1238
@mimihotmail.frhelen1238 8 жыл бұрын
goud New genzeb
@berkemamo4866
@berkemamo4866 8 жыл бұрын
mimi Hotmail. fr helen123 kkkk
@silenatbanichamilak171
@silenatbanichamilak171 9 жыл бұрын
እውነት ክዚህድራማ ብዙእውቀት ቀስሜለው በጣምነው ደስየሚለው ይመቻችህ
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 8 жыл бұрын
tarikun wedjewalehu really ende ebid eyesaku new yayehut, arif Eyta new, Beteley shewaferahu azih yehone sewye swedeh eko Shewa, Wowwww
@jennymendoza8069
@jennymendoza8069 4 жыл бұрын
እ/ር እንደ ሰው አይደለም አይዞህ መጨረሻህ ያምራል
@AbebeAsefa-c3i
@AbebeAsefa-c3i 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው
@Zezn33gmail.comAddf
@Zezn33gmail.comAddf 9 жыл бұрын
አይ የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እኛ ያሰብነው ሳይሆን የሚበጀንን ይለግሰናል
@bayehteka1555
@bayehteka1555 7 жыл бұрын
אָמֵן .
@norjadaham7263
@norjadaham7263 7 жыл бұрын
Bayeh Teka mindenu lna bha nigrug
@samsunggrandprime5754
@samsunggrandprime5754 4 жыл бұрын
Sev
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
በትክክል
@ababaababa1817
@ababaababa1817 9 жыл бұрын
ዋው አዛናኝ ፌልም ቁምነገር ያለው ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት
@mrtm13
@mrtm13 7 ай бұрын
2024 ዘኪዮስ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
የኢትዩጵያ ሰው እኮ ገረፎ ነው ሲናገሪ ጥግ ድረስ ኡፍ ይህ ልጅ አሁን ፌንት ገጭቶ ድፍቶ ቢልስ😢 ሀቢቢቢ
@የኢትዮአርሰናልደጋፊዎች
@የኢትዮአርሰናልደጋፊዎች 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@محمداتيوبيت
@محمداتيوبيت 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@sumeyayeallahbariya3147
@sumeyayeallahbariya3147 8 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂Ere besak
@user-us4ft4oo7g
@user-us4ft4oo7g 9 жыл бұрын
እመንጂ አትፍራ አልሻዳይ ሁሉንቻይ አምላክ ከኛአርቅም ብቻ እመኑ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር። አለ እና ፊልሙን በጣም ወድጀዋለሁ
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 8 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እንኳን ብሩን አሳየኸው ባይሆን ኖሮ አያገኝልህም ነበር አይ ብር
@neyfeneyfe7855
@neyfeneyfe7855 8 жыл бұрын
ደሰ የላል እኔ እደንኩሸ በጣም ብሩን የዝሸ ትጠፊያልሸ በዬ ነብር እሰክምጨርሻዉ ያየሁት ገብዝ
@chmamhskk9s318
@chmamhskk9s318 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቀጥሉበት አይ ብር የሰልፍ ነገር ይገርማኛል 1ሰው ሊያገባ 100 ሰው መሰለፍ ክክክክክክ
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 8 жыл бұрын
አባቡ እንኳን ደስ አለህ እህትህ አገባችልህ
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 Жыл бұрын
Wow!! I diligently put drama.The World would haven a better place if human hood ,were humble to not live difference.. The 🌎 would have been an enjoyable temperary place to live.. at the end of Day we all die...
@Sindhmaasaah
@Sindhmaasaah 6 жыл бұрын
ውውውውውይይይይይ ሴትእና ብር መቸም አልተቻልንምም አኮ በጣም አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን
@መዲአብድረህማን
@መዲአብድረህማን 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መጀመሪያ ልጅን አሳዝኖኝ ነበር መጨርሻላይ ደስ ይላል
@emawayishyenatacoment5342
@emawayishyenatacoment5342 7 жыл бұрын
Arif movies new thank you
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 8 жыл бұрын
በጣምአስተማርነውእናመሰግናለን
@جفرحانابومحمدالمبارك
@جفرحانابومحمدالمبارك 8 жыл бұрын
ወይንሸት ሙርጋ ከሳኡድ
@ቤቴሳይዳሳይዳ
@ቤቴሳይዳሳይዳ 8 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው ዋ!!
@alexweshmshmarwe4732
@alexweshmshmarwe4732 9 жыл бұрын
God is with Zekios
@MesfinBugie
@MesfinBugie 6 ай бұрын
አለሰገድ አንደኛ ♥️❤️❤️❤️❤️
@aynasahilu12
@aynasahilu12 8 жыл бұрын
ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ለብርር ብሎ ልጁ እና ሚስቱን አሳልፎ ልሰጥ ነበር ወይይይ ብርር ብርር ብሎ ዝም
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 Жыл бұрын
እንደዚህ የሚያፈቅርኝ ባገኝ
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ብር😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂ሰውየው ባሰ😅😅😅😅😅😅😅😅
@alhemdulilamuslimnegn6275
@alhemdulilamuslimnegn6275 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና የሚገርም ነው
@shewikir6284
@shewikir6284 7 жыл бұрын
ምን ዋጋለው ፍቅር ፊልም ላይብቻ ሆኖ ቀረ😞😞
@hawaaliayalewhawaa6499
@hawaaliayalewhawaa6499 6 жыл бұрын
šhęwį kìrøß aydelhunoaykerm
@hifalaknaz9412
@hifalaknaz9412 6 жыл бұрын
ቆንጆነው
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 5 жыл бұрын
Eh
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 5 жыл бұрын
Ayedale ara hunoma ayekarem
@ابراهيمابراهيم-ض3ف2ف
@ابراهيمابراهيم-ض3ف2ف 5 жыл бұрын
ሰላም
@tigistayenew6115
@tigistayenew6115 7 жыл бұрын
በጣም አስተማረ ነው
@tdf803
@tdf803 7 жыл бұрын
Betam arif nw astemari movie des yelale
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
I really like it
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 7 жыл бұрын
ሠው አይናቅም ብሏል አረጋኸኝ ሥለዚህ እናሥተውል ሁሉም የክርሥቶሥ ፍጡር ነው
@emumesud1160
@emumesud1160 7 жыл бұрын
z yemedehanialem lij ክርስቶስ ማን ፈጣሪ አረገው ለራሱ ፍጡር ነው
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
Emu Mesud ክፍት አፍሽን አትክፈች ታዳ የአንች አላህ እሚባል የሳውዲ ድንጋይ ማን ፈጣሪ አደረገው ።
@ፊርዶስየወሎዋኢስላምነውህ
@ፊርዶስየወሎዋኢስላምነውህ 6 жыл бұрын
+ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ የምትናገሪውን ነገር ከመናገርሽ በፊት አስተውይ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ 5 жыл бұрын
z yemedehanialem lij ልናገር ነበር ከኦርቶዶክስ ስድብ እንጂ ጡር መልስ የለም ማስረጃ ማፊ።።
@legermitube4111
@legermitube4111 4 жыл бұрын
@@emumesud1160 dedeb
@weynshetdemesa2208
@weynshetdemesa2208 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራ ግሩም ነው አሪፍ ነው
@adamaadama9846
@adamaadama9846 8 жыл бұрын
Weynshet Demesa
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች 5 жыл бұрын
እኔ ያሳቀኝ ደላላው የማጋባው ሠውየ በጣም ያስቃል
@mariouset142
@mariouset142 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አለምሰገድ ስወድህ ትችላለህ
@lamerotberhanu8522
@lamerotberhanu8522 9 жыл бұрын
እውነትም መልካም ሴት ከ እግዚአብሔር። ዘንድ ናት wow arfi new
@hanakonjo8876
@hanakonjo8876 8 жыл бұрын
faker tafey berr bacey nawo ymsraewo ygrmal
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 7 жыл бұрын
Lamerot Berhanu liyew enda gobez
@ምህረትሙላቱ
@ምህረትሙላቱ 7 жыл бұрын
sure
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Lamerot Berhanu እውነት ነው
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
አለምሰገድ ስወድህ እኮ ሽፋራው ደሳለኝ አይባልም ቅዱስ ሚካኤል እያስነሳህ
@زينزينزينالاسد-ق1ب
@زينزينزينالاسد-ق1ب 8 жыл бұрын
wowww arif new
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 11 ай бұрын
በኮሜቱ ብቻ ሳኩኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
ፈልጌ አዲስ ፊልም ሳጣ ይሄዉ 2015 እያየሁት፣ ነዉ
@lobabalobaba5971
@lobabalobaba5971 6 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwwwww betam astemari film new bewnet thank you very much
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚኦ የገርመኝ ነገር የደላላው ክክክክክክክ
@ጌችራያ-ፈ7ጰ
@ጌችራያ-ፈ7ጰ 2 жыл бұрын
ለህቴ ልመዘገብ ነው አላለም አለመሰገድ😃😃
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😂😂😏 የሆነክ እረጅም በጣም አስተማሪ ነዉ
@እሙየማርያምልጅ-ለ5ጰ
@እሙየማርያምልጅ-ለ5ጰ 8 жыл бұрын
wow betam des yilal melkaminet leras new kefu bisera endiw yigenagnalu teru temert alew✨✨✨✨✨
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@workalemahudegene7806
@workalemahudegene7806 8 жыл бұрын
min temmarrikku ,,? i want to learn too,,,vidoyuow silimiaqorrarrixxi alicceressikuttimma
@bzisgs4462
@bzisgs4462 8 жыл бұрын
Sete A ክክክክክበሣቅሙትትአልሁ
@alambenny413
@alambenny413 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምርጦች
@hananlove672
@hananlove672 8 жыл бұрын
betam das yilal unet ilinash tilk yasebal yene konjo hulum ye nakewun mekebelish fetarim yiwedal ihen
@የትምተወለድመገናኛእደግ
@የትምተወለድመገናኛእደግ 9 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጥሩ መልክት አለው
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 жыл бұрын
ምርጥ ጰደ ነው ፍቅር በገንዘብ አይተካም
@ሀውዝያቆጆ
@ሀውዝያቆጆ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@ሀገሪኑሪ
@ሀገሪኑሪ 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@ቤዛዊትየአማኑኤልልጅ
@ቤዛዊትየአማኑኤልልጅ 7 жыл бұрын
ኦ ማይገድ በጣም አሪፍ ፊልም እናመሠግናለን
@fatmiafatmia1829
@fatmiafatmia1829 6 жыл бұрын
ሀገሪ ኑሪ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 жыл бұрын
ዋውዋው ያምራል እናመሠግናለን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ፍቅር እኮ አቃም ብር አይጠይቅም ልብ ለልብ ተፈላለጊ መሆናቸው በቂ ነው
@sama4730
@sama4730 3 жыл бұрын
Love is great a big gift from God
@galaxys5s5new33
@galaxys5s5new33 8 жыл бұрын
beuneti betam new yazenkuti komanti yesetachut hulu ninm ayasikim baunati yasazinal
@fhgsfg5714
@fhgsfg5714 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው
@helentemesgen6891
@helentemesgen6891 9 жыл бұрын
woooooow so nice
@masakaramfayra7637
@masakaramfayra7637 6 жыл бұрын
Wowwww baxam dasi ilal kamir arf film naw
@uuuhhhh6838
@uuuhhhh6838 8 жыл бұрын
ስታስጠሉ አሁንማ የኢቶጲያ ሴቶች ወድ ጠማቹ ስለጠማቹነዉ በፊልም መልኩ ያቀረቡት ምን ያርጉ
@እግዚአብሔር-ሐ2ገ
@እግዚአብሔር-ሐ2ገ 4 жыл бұрын
አይ ለቅሶ ለጩህት ማን ብሎን ቁመን የሚረዳን የለም እንጂ
@ሜርሲየጌታ
@ሜርሲየጌታ 8 жыл бұрын
ደስ ሲል ፍቅር ከውጫዊ መስፈርት የፀዳ ነው።
@tagesatdubil5891
@tagesatdubil5891 8 жыл бұрын
Mercy Eyob
@sofiamahmed5610
@sofiamahmed5610 8 жыл бұрын
Tagesat Dubil
@dftgghhm9571
@dftgghhm9571 7 жыл бұрын
ሀይ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
የአለማስገድ አድናቄነኝ👍👍 *ደግሞ በሳቅ ቢያጥሩ መከራ ቢረዝሙ መከራ ሆ*
@ቴዲአፎሮ
@ቴዲአፎሮ 7 жыл бұрын
ዋው ፀሉቶ ደሰሲል
@tizitakhan3985
@tizitakhan3985 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ritamarli3162
@ritamarli3162 8 жыл бұрын
wow. yesew leje wanaw yewesit webett new enji wechiawe webt ena melk maninten ayegltsem ። betam asitmari new
@heyabtesfsh2523
@heyabtesfsh2523 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ መቸም የፈጣሪ ስራ ይገርማል በጣም ሃሪፍ ፊልሚ ነው
@qwestqwe8968
@qwestqwe8968 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@jemilamehemed2654
@jemilamehemed2654 8 жыл бұрын
በጣም ከምንም በላይ ደስ ይላል ወይ ብር እንድህ ነው
@dubakaha7111
@dubakaha7111 8 жыл бұрын
jemiehemed
@ynur9567
@ynur9567 8 жыл бұрын
የነፈሶ ማህበር
@ynur9567
@ynur9567 8 жыл бұрын
የነፈሶ ማህበር
@haninsakhr2197
@haninsakhr2197 6 жыл бұрын
K
@MeslechMekonenBelew
@MeslechMekonenBelew Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bellag4271
@bellag4271 2 жыл бұрын
Shwafraw mibal saw atasayunnnnnn plisssss
@zhra8890
@zhra8890 6 жыл бұрын
ዋውው አላህ መልካም ነገር 7ወፍቀን
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 3 жыл бұрын
ፍቅርና ውበት ከፀባይ ነው
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 6 жыл бұрын
betam astemari yehone film new yeewnet betam enamesegnalen
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
1:26:46
AmharicTV
Рет қаралды 514 М.
ሃኒ ሙን New Ethiopian Movie - Honey Moon full 2015
1:46:24
Arada Movies
Рет қаралды 634 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Lageba New (ላገባ ነው) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:46:13
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
ምንሼ Minshe full (Ethiopian film 2017)
1:27:20
Addis Films
Рет қаралды 661 М.
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Arada Movies
Рет қаралды 4,1 МЛН
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 681 М.
ሮዛ ሙሉ ፊልም - Roza New Ethiopian Movie 2024
1:19:08
Misale Media
Рет қаралды 138 М.
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie  -  Love Yajo  (ላቭ ያጆ) 2015 Full
1:36:18