ብራችንን የሚሰልቡ ክፉዎች 199 || አይነ ጥላና የጓደኛ መተት ሉሲፈር ፈውስ እና ትምህርት || Komos Aba Samuel Tesema

  Рет қаралды 15,915

Komos Aba Samuel Tesema

Komos Aba Samuel Tesema

Күн бұрын

Пікірлер
@Abyssinia-w3
@Abyssinia-w3 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Samsung-dy1bm
@Samsung-dy1bm 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KhalideSheek
@KhalideSheek 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 ай бұрын
Amen Amen Amen♥♥♥👏
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤
@muluShonde
@muluShonde 3 ай бұрын
Edemene ketina gari yesitote abatachene❤❤❤
@Hawa-me3or
@Hawa-me3or Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት አባቴ በረከቶ ከኛ ጋር ይሁን 👌💞💞🙏🙏🙏🙏
@hannanegasso5582
@hannanegasso5582 3 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ይስጦት እነሱን የተመለከተ እግዚአብሔር እኔንም ይመልከተኝ ሀና ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@GjGjGTidk
@GjGjGTidk 3 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅማ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
@TigistGetachewTadesse
@TigistGetachewTadesse 2 ай бұрын
አሜንንንንን
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዜሎት ውድ አባት አባ ሣሙኤል።
@Tsedalabebe
@Tsedalabebe 2 ай бұрын
Amen
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SebleNegash-t9h
@SebleNegash-t9h 3 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልልን
@HalneAbdale
@HalneAbdale 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ፀጋውን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤
@SarahabtamSara
@SarahabtamSara Күн бұрын
Amennnn aBataechn tesga berketn yetlen fetariy eregm edmyena tena estlen❤❤❤❤
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o 3 ай бұрын
ኣባ በርከትዎ ይድረሰን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ5 ወር በኋላ ቅዱስ ሚካኤል እደጅኽ ነኝ አንተ እርዳኝ መለኣኩ አባቴ🙏
@BafanashambleBafana
@BafanashambleBafana 3 ай бұрын
አባታችን አዝጋብሄአር ራግም እደሜ ክአ ሸና ጋአ ይስሻች ❤❤❤❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 3 ай бұрын
እባካችሁ አስተካክላቹሁ ጻፉ። እግዚአብሔር እንደዚህ ነው። እዝጋብሄአር አይባልም።
@getehailu4694
@getehailu4694 3 ай бұрын
እሳቸውን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መዳኛችን ናቸው በጃቸው ለመባረክ ያብቃን እርቀን ላለነው
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 ай бұрын
አሜን
@footballtips4593
@footballtips4593 3 ай бұрын
እዉነት ነው ❤❤❤አባታችን እድሜ ይስጦት በረከቶ ይድረሰን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤
@galanigalani9011
@galanigalani9011 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏻😭
@Get-z7z
@Get-z7z Ай бұрын
አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 2 ай бұрын
አባታችን ፈረኢ ይተብከዎት የኛበትም እእንደዚህ ተበታትነን ነው ያለነው እውነት በጰሎት አስቡን ወለተ ማርያም
@amanuel5687
@amanuel5687 3 ай бұрын
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል ንግስ በሰላም አደረሰን ላአባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ለወንድማች ዝማረ መላአክት ያሰማልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@yonasHd-y8y
@yonasHd-y8y 3 күн бұрын
አባ ለኔም ለወልደ መደን በፀሎት አሰቡኝ ፀጋዎት በረከቶት ይድረሰኝ ❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 3 ай бұрын
እግዚአብኤር ይመሰገን አባታችን እግዚአብኤር ይጠብቅዎት❤❤❤
@XcerXcer-qr8uj
@XcerXcer-qr8uj Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ከስደት ስመለስ በሀካል ያገናኘን🙏
@IsralSeged
@IsralSeged 21 күн бұрын
ቤት ሳይገቡ መጀመሪያ ወደዛ መሔድ እንጠበቃለን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤
@MHAMADJaml
@MHAMADJaml 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 3 ай бұрын
አሲቲ አግዚአብሔር ይርዳቹ አባታችን ፡አንጂ የቀደሙቱን አንደርሱ የሚያገለገልሁትን አያስደዱ አያባርሩ አርሶን ደሞ አግዚያብሔር ይርዶት ያገለግሎቱ ዘመን ይባርክ፡ስላሴ ይጠበቃቹ
@mahelet9539
@mahelet9539 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋው ይብዛሎት ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ቤተሰቦቼን ወንድሞቼን ባለቤቴን በምህረትህ ጎብኘን የታሰርንበትን ገመድ በጥስልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Abate bereketo yideribign edmena Tena yistot nurulin!
@mentameralemu
@mentameralemu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን ለድህነታችን ምክኒያት እንደ እርሶዎ ያሉ አባቶችን ስለሰጠን ❤❤❤
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 ай бұрын
አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን በፀጋ ኑሩልን❤
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 3 ай бұрын
አባታችንበእድሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@jsb6824
@jsb6824 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ላባታችን ይስጥልን
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ የውጤን እግዚአብሔር ያውቀዋል 😢
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልን የእናተም የደረሰ የእኛም ይደረስልን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት አመተ አማኑኤል ሀይለ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ሀይለ ገብርኤል በጣም አስቃየን
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 3 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችው ምንም ቃላት የለኝም አባተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedeset
@kedeset 3 ай бұрын
አባቴ ጤና እረጅም እድሜ ይስጦት አባ ያለውት ስደት ነው መከራ ፈተና ከበደኝ ሰላም ከኔ እራቀ ጸልዩልኝ አስካለ ማርያም አባቴ እርድኝ
@GanatAA
@GanatAA 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጣችሁ መደሃኒያለም ያበረታወት ❤❤❤❤❤❤❤መቸ ይሆን የማገኘወት እባከወት ኳተር ስላሴ አባ ኑልን እባከወትን ሁላችንም ተይዘናል😢😢😢😢😢😢
@EdenZerai-sp1er
@EdenZerai-sp1er 3 ай бұрын
Ellllłllellllllellllllł ❤❤❤
@MeskeremAlemayehu-ps8iz
@MeskeremAlemayehu-ps8iz 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 3 ай бұрын
አሜን እናታችን ኪዳነምህረት ታማልደን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 3 ай бұрын
ቸር እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤናን ያድልልን አባታችን ያቆይልን። ለ ተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ከ እስራታችን የምነፈታበትን ቀን አቅርብልን 😢
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋና ጤና ያብዛልን
@እዩቲዩብ
@እዩቲዩብ 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 3 ай бұрын
Abatcin tsegawin yabizalowo edima yistilin
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 3 ай бұрын
አባታችን እማምላክ ትጠብቅዎት
@tsigealem52
@tsigealem52 3 ай бұрын
ፀጋዉ ያብዛሎት እግዚአብሄር እመብርሃን አትለዮት
@KideyEnatey
@KideyEnatey 3 ай бұрын
Abatachen tsegaw yebezalot
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 3 ай бұрын
Abbaa kenya Waaqayyo Fayyaa fi Umrii dhera Siinif haa kenu qiddis Mikael Siin Waajiin Nuuf haa jiratu .
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 3 ай бұрын
አባታችን በረከቶድ ይድረሰን !!
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 3 ай бұрын
Abatachin burakewot yidresen iskimeta kesidet😢😢
@NegeHa
@NegeHa 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አንድ አስር እንደሶ የሆነ አበት ቢሰጠን ጥሩ ነበር ደብተራን ከዚህ ምድር እንዲያጠፋልን ፀልዩልን❤❤❤❤
@BeruTebebu
@BeruTebebu 3 ай бұрын
Amennnn abatachin❤❤
@sayedahmada17
@sayedahmada17 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል
@Samsung-dy1bm
@Samsung-dy1bm 22 күн бұрын
አልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
🤔ይገርማል የኛ ቤት ታሪክ 🥹እናቴ ሁለት ወር ሁዳዴ ወተት አጠራቅማ ለፋሲካ እና ገና አይብ ታከፋፍል ነበር ክፉ ጎረቤቶች ለመተት ወስደዉት ቅቤ አልወጣም ወተቱ የተላ ቆየት ሲል ላሞች መከኑ ከስንት ዓመት በኃላ በአቡነ ቀወስጦስ እና አቡነ ሀብተማርያም ተራዳኢነት አራት ላሞት በአንዴ ወለዱ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 ай бұрын
እሰይ እንኳንም ወለዱላችሁ።ተመስገን አምላኬ
@IsralSeged
@IsralSeged 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያሳርፈን
@MahletDegarege
@MahletDegarege 3 ай бұрын
አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቅዎት ❤❤❤❤❤❤
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 3 ай бұрын
እልልልልልልል❤❤❤
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 3 ай бұрын
Are menfesawi hiyot like sher bemadreg yagzu🙏🙏🙏
@freygush
@freygush Ай бұрын
ቅድስ ሚካኤል አባቴ ከዚህ እስራት እና ስቃይ የምፈታበት ቀን አቅርብልኝ
@berayassddss6938
@berayassddss6938 3 ай бұрын
አባተቸን ነዊሕ ዕድመን ጥዕና ይሃብኩም አነ ሓጣያትኝ ጓለኩም አብ ሰደት እየ ደነብረ ብፆሎትኩም ሕሰብኒ ወለተ እዮሱሰ 😢😢😢😢
@fafi2887
@fafi2887 3 ай бұрын
እህህህህእዴት እዳለቀስኩ እመቤቴን እኔም የሙት ልጅ ነኝ አባት የለኝም እንኳን ከእስራታችሁ ተፈታችሁ
@GanetKetema
@GanetKetema 3 ай бұрын
Abata xegawun yabizalot
@tigistkuma8022
@tigistkuma8022 Ай бұрын
abeta ebakoti bteloti asebuge setnu betami asechgergali
@YosefYd-l3d
@YosefYd-l3d Күн бұрын
የኛም ቤተሰብ የተሰረብንን ።አጋንት ኣጋልጦ ያጥፋልን
@AzmaraAbate
@AzmaraAbate 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gezahegndiribawereku5059
@gezahegndiribawereku5059 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁኖት
@IsralSeged
@IsralSeged 21 күн бұрын
አሜን
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 2 ай бұрын
አባተ ይህንን ኮመት ካነበቡት የናኤነት እራሶ በተሰብ እንዳለ የዛር አምላኪ ነው እነ ደእሞ ይሃው ከልጅነት ጀምሮ እንከራተታለሁ በሰው አገር ግን ምንም የለግንም ባዶ ነግን በተሎት አይቡግን እባከዎት ወለት ማርያም
@NardosTesfaya
@NardosTesfaya 3 ай бұрын
አባ በፀሎታቹ አስቡኝ እኔና ቤተሰቤን እ/ር ከፈቀደ ሀገር ስመጣ ላገኞት ፈልጋለሁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እ/ር ያድልልን 🙏
@AllamJio
@AllamJio 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TaduKebede
@TaduKebede 3 ай бұрын
Abatachen edema tena yestoti Yezi leji hewot ena ye beteseboch ande new ena menorwu dubay new menorwu welt gorges negn
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 2 ай бұрын
ElllllllllElllllllllllllEllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 3 ай бұрын
Rejiime Edemi kitenga yestachewe abaati enime ldejoo yabekani kize kiseerati Endewta kidesi mekayeli yerdani
@የነገንማንያውቃ
@የነገንማንያውቃ 3 ай бұрын
ያሰፈልገናል
@BiniyamTilahun-yz1bj
@BiniyamTilahun-yz1bj 3 ай бұрын
Erejim edme ystln
@fikremariamalemu2140
@fikremariamalemu2140 3 ай бұрын
Aba lenem tsleyuligne
@የነገንማንያውቃ
@የነገንማንያውቃ 3 ай бұрын
አባ እኔንም ጨምሮ የእረሱወን እርዳታ የሚፈልግ ብዙሰው አለ ግን ስልካችሁ ደግሞ አይነሳም እረዳታቸሁ
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema 3 ай бұрын
ስልክ ከሰአት ከአስር ሰአት እሰከ አስራሁለት ሰአትና ማታ ከሶስት ሰአት እስከ አራት ሰአት ብደውሉ መልካም ይሆናል
@የነገንማንያውቃ
@የነገንማንያውቃ 3 ай бұрын
⁠​⁠​እሸ እግዝአብሂር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 3 ай бұрын
Zemeri melkiti yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eeeelllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@SenaytSenayt-kg7yr
@SenaytSenayt-kg7yr 3 ай бұрын
ለዘፈን ማ የላይኩ ጋጋታ መኣት ነዉ እስኪ ላይክ እናርግላቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን ኣባታችን ከስደት መልስ ኣንድ ቀን ፈጣሪ ይደርሰልኛል❤
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 3 ай бұрын
አባታችን እባኮ አይለፉኝ አድስ አበባ መቼ ይመጣሉ ቦታውስ በእግዚአብሔር ስም ይንገሩኝ
@maeregyimermaeregyimer8013
@maeregyimermaeregyimer8013 3 ай бұрын
ተረት ተረት የሚመስላችሁ የእግዚአብሔርን ሥራ ሂዱና እዩ እኔምስክር ነኝ !!
@IsralSeged
@IsralSeged 21 күн бұрын
ጭራሽ በመንቃታችን ይሳለቁብናል በቸርነትክ ተመልከተን
@Birukmelka-r4x
@Birukmelka-r4x 6 сағат бұрын
የሚገኙበት አድራሻ ጠቁሙኝ
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 3 ай бұрын
አባ በጸሎት አሥቡኝ
@AmenRoee
@AmenRoee 2 ай бұрын
Abatachen tenana edeme fetari chemero chemero ysetote bereketote yderebegn bselam lager kabeqagn yalubet deres beteseben sebsebe metalew eskezaw btselote asebugn welete mariyam
@GgGg-ow9bs
@GgGg-ow9bs 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤
@hawi443
@hawi443 Күн бұрын
አባቴ እርዱኝ መውለድ አልችልም
@SentayehoHayilu-w4z
@SentayehoHayilu-w4z 3 ай бұрын
Agazbari yamasgane ellllĺllllllllĺĺllĺlllellllllllllllllllellllllllllllllllll
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 ай бұрын
ስልካቸው እኮ ዩትባቸው ላይ አለ
@EmebetMabre
@EmebetMabre 15 күн бұрын
እኚህ አባት በደህናቸው ነው ግን ????
@BurtekuwanBiyadgeleg-ow7ud
@BurtekuwanBiyadgeleg-ow7ud 3 ай бұрын
ቦታዉ የት ነዉ እረ🙏🙏🙏🙏
@BirhanuYihune-h2p
@BirhanuYihune-h2p 2 ай бұрын
አባታችን የት ነው የሚያገለግሉት
@IsralSeged
@IsralSeged 21 күн бұрын
ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል አ አበባም ያገለግላሉ
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd 3 ай бұрын
elllllllll elllllll elllllllll ኧራ በማርያም ስልክ ቁጥራቼው ???በማርያም አባቴ ታውሯል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አድስ አበባ አሉ????
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 ай бұрын
ስልክ አለ
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd 3 ай бұрын
@@ፀሐይወጣልኝ ስልክ የምያቅ ሰው ካለ የአባቆሞስ አባ ሳሙኤልን ስልክ በማርያም
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema 3 ай бұрын
ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ ነው።
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema 3 ай бұрын
@@ፀሐይወጣልኝ ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ ነው።
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema 3 ай бұрын
@@HdhzDnhd ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 3 ай бұрын
abatachin bedime betena yitebikilin stegahun yabzalot ❤❤❤
@KumeeQtr
@KumeeQtr 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Memeher Girma Wondimu Video 82 B መስቀሉን አስጥለዋለዉ ይላል የካህኑ ክፉ ዲያብሎስ
53:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 640 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 343 М.
Memher Girma Wondimu Vcd 62 A
1:07:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 180 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
3:41:39
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1 МЛН
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27