"አብራችሁ ሁኑ" ለሚሏቸው ሶፍያ አስደንጋጭ መልስ ሰጠች /sofia shibabaw /dr. wodajeneh meharene/ ebs /protestant mezmur

  Рет қаралды 159,822

Ethiopian Artist Fans

Ethiopian Artist Fans

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፋታትን እንደሚጣላ አታውቂም እንዴት በክርስቶስ ፍቅር ትያለሽ????
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 Жыл бұрын
ልክ ናት እካ ራሳ ብቻ ናት የራሳን ነገር የምታውቀው ለምን አትተዋትም ይኔ እካ የራሳ ህይወት ነው
@genetbelachew734
@genetbelachew734 Жыл бұрын
ጌታን ትወጃለሽሽ,,በጣምም,,ፕሊሥ የምሕረት የይቅርታ ልብ ይኑርሽሽሽ,,አሥደሥችን እባካችሑሑሑ🙏
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Жыл бұрын
Anechen lemasedeset esat west tegeba ayedel
@nigusutela8138
@nigusutela8138 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እምትውጅ ከሆንሽ ውድ ትዳርሽ ተመለሽ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
የሰው ልጅ፣ቅስሙ፣ማንነቱ፣ከተሰበረ ፣እንደ ሸክላ ድስት መለት ነው።ተለያይቶም፣እንደ ባል አባት ወድም፣ቤተሰብ ሂኖ፣መኖር ይቻላል።በመሉ፣ኪዳን ፣ፍችችነ እጠላለሁኝ ይላል፣ነግር ግን አዱስንበኪዳንን፣የሰው ልጅ፣ይቅር መባበል ሰላለበት፣በህይወት ሀገር ሆና በሌለም፣በአንድም፣ትደራን ፣እንደ፣እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኒ፣ተፈጸመ፣መገር ግም፣ከልኸደ፣እንደሙጫ፣ተጣብቆ፣ህይወት ተደር እጋፈጣለሁ መለት ስህተት ነው ።መልሶ፣እግዚአብሔር ፣በአዲስ ኪዳን ፣ከልሆነችህ፣አራት፣ምስክር፣በመወሰድ፣የፈች ወረቀት አሰከ መረጃው አፅፈኸ ፣ፍታት ነነፃ፣አታሰቃያት ይላል፣መክኒየቱም፣ህይወት ምንግዜም ቀጣይ ሰለሆች፣ሰው ነች እና ነገ ደሞ፣የሆነኛል የምትለው ስው ልተጀምር ተችላለች፣ሰለዚህ ለዛ መረጃ፣ደሞ፣የፍች ወረቀት ማረጃ ሰለሚያሰፈልጋት፣አሰከ መሰክሮች ፣የሰጡት ሰላለ፣በዛ መሰረት ትዳርን፣መግበት መጀመር፣የምትጀመችለው። እኔ በበኩሌ፣ትደር ካለሆነ፣በነፃነት በደስታ አበሮ፣ማሳለፍን የመሰለ ነገር የለም ባይ ነኝ።ባይሆን የእኛ፣ማህበረሰብ ፣የዙህበልምዱበየለውም፣ከተፈታ፣አልይሽ አትዩኝ አላውቅህም ፣ጥፈልኝ ወዘት ሆነው እንደ ፊልስጤማዊይ እና እሥራኤል ሂኖው የሚኖሩት።ይሄ መሆንበየለበት፣በዚህ መሻሻል ይኖርበናል ባይ ነኝ።
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 Жыл бұрын
Esu kalfeleges? Begid new? Ye-lijoche abat le-misale alfeligim bilo tilo hedo ehitu bet new. Ena min adreghi new?
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 Жыл бұрын
እነማን ናችሁ በስው ህይወት እየገባችሁ ይምትቦራጨቁት እስቲ ስለርሳችሁ እስቡ የእላቸው ግንኙነት በጣም Civilized የሆነRelationship ነው የእላቸው በሁለቱ መካከል ልጆች እላቸው ተዋቸው leave them alone😊
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 9 ай бұрын
በጣም የሚገርምና ፍፁም አስተማሪ የሆነ ውይይት ነው ። እኔም እንኳን ባለሁበት ሁኜ ነገር ግን ለጌታ የቀናሁ መስሎኝ በሆነው ጉዳይ ዶ/ርን በበዛ ሁኔታ፤ሶፊን ደግሞ በልክሽ ተቀይሜና ንቄያችሁ ነበር ። በዝህ ውይይት ግን ፍፁም የሆነውን እውነት በመረዳቴ ከልቤ ይቅር ብያችኋለሁ ። ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆን ከልብ እፀልይላችኋለሁ። ተባረኩ!!!!።
@fretachannel
@fretachannel Жыл бұрын
እንደገና ማግባት ጌታ ኣይፈቅድልሽም ኣትቀባጠሪ። ኣስተሳሰብሽ ማስተካከል ኣለብሽ። ልጆችሽ እንዴት እንድታገቢ ይናገራሉ። ኣግብተሽ ወልደሻል ።
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻቹ ይባርክላቹ የወለደ ሰው ርቆ አይረቅም የእምነታቹ ተከታይ ባልሆንም በጣም ነው የማከብራቹ እግዚአብሔር ከልፈቀደ አይሆንምና
@selamberha9855
@selamberha9855 Жыл бұрын
የእግዛብሄር ሰላም ይሁላችሁ ምነዉ ነይሄን ሰዉ ለምንድነዉ ይህን ያህል ተቃዉሞ አንድ ለመሆን ሶፊያ አስቢበት አምላክሽን በደንብ አዳምጭዉ
@yeshambelmulu8615
@yeshambelmulu8615 Жыл бұрын
ሢጀመር በጸሎት የማይሥተካከል ነገር የለም ይሄ እኮ ነው የእናንተ እምነት
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ስለ እውነት እንድህ አይነት ሰው አታገኝም ተመለሽ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
Hard to belive a children will ask there parents not to be together. I dont know where you get the information !
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
እውነት ነው።ይቅር ተባብሎ፣አብሮ፣ህይወት መቀጠል ፣ይኸ እራሱ በሀገራችን ፣የመጀመርያው ሰዎች ናው ባይ ነው ለመሀበረሰቡ ትልቅ ትምህርት ነው።
@getahunmohamed-v5t
@getahunmohamed-v5t 10 ай бұрын
ሶፊያ ታረቁና አብራችሁ ኑሩ!!እናም ክርስትናን እውነቱን አድርጉት!!
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 10 ай бұрын
በውሰጣቸው ያለው መንፈስ ቅዱሰ ከማንም በላይ ሰለሚናገር ተውን ሰላሉ ተዋቸው ለሁሉም ጊዜ አለውና 🙏
@ቅዱስሐያል
@ቅዱስሐያል 9 ай бұрын
እውነት መንፈስ ቅዱስ በዚ ደረጃ መንፈሱ የእግዚአብሔር ከሆነ ሰላም ይሆናል
@HailuHabtu
@HailuHabtu 9 ай бұрын
ብትታረቅ ለራሷ እና ለልጆቿ መልካም ነው።ካልፈለገች ደግሞ ገደል ትግባ።
@abayetsi5632
@abayetsi5632 Жыл бұрын
በጣም የዋህነት ያዘለ ነዉ።ለምን መሰለሸ ሳትወዱ በግዳችሁ ከሁለታችሁ አንድኛችሁ እሰከ መጨረሻዉ ትለያያላችሁ አትቸኩይሸ አይዞሸ ።
@Yaredasaminewyared
@Yaredasaminewyared 9 ай бұрын
ልጆችሽን ከባልሽ ካስበለጥሻ ምኑ ላይ ነዉ ያንቺ አማኝነት !!!
@rawdadetamo6394
@rawdadetamo6394 9 ай бұрын
ሶፊ በጣም ተሳሳትሽ አብረን መኖር አንችልም ስላልሻቸው እንጂ ልጆችሽ በፍፁም አንቺና ወዳጄነህ ተመልሳችሁ አንድ ላይ እንዳትሆኑ አይሉሽም
@WesenAdumasu
@WesenAdumasu 7 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ ወደትዳርሽ የማትመለሱ ከሆነ ማራገቡ ምንም አያንፅም አትድከሙ እንዳልሽውም መልካም ምሳለ አልሆንሽም ብትችይ ተመለሽ ለትውልድ አስቡና
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Жыл бұрын
በልጆች ማመካኘት አይቻልም እነሱ የአባትና የናትን ፍቅር አብሮ ማግኘት አለባቸው እንዴት አባታቸው አብሮ እንዲኖሮ አይፈልጉም በጣም የሚገርም ነዉ እዚህ ላይ የሁለታችሁም ዉሳኔ ያስፈልጋል ያልገባቸው ነገር ካለ ማስረዳት ነዉ።
@hailushibru9962
@hailushibru9962 9 ай бұрын
ዶክተር ብቻውን መኖር አለበት። ሰላም ልኖረው ከሆነ ዶክተር ብቻውን ይኑር።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ሶፍያ ሽባባው እንዴ የሚመች ህይወትሽን የምታቂ እንቺ ነሽ በቃ ካልሽ በቃ ነው ከንግዲ ማንንም ለማሳመን እትሞክሪ እሁን በህይወትሽ ሌላ ስራ ጀመርሽ ማለት ነው እንዳልሽው ሁሉ በግዚአብሄር ነው መንገድሽን እሱ ያስተካክለው:::
@ElsayeTanto
@ElsayeTanto 6 ай бұрын
ሶፊያ በደልሽ ከኢዬሱስ ክርስቶስ በደል አይበልጥምና
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Жыл бұрын
ምናልባት ከፈረንጅ ሴት ጋር ይዛው ይሆናል:: እነሱ ናቸው የኛን ወንዶች የሚያሰናክሉት::
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
ከእነሱ የሰማነውን ነው የደገምሺው ምንም አዲስ ነገር አልተናገርሺም ሚስጥር ብለሽ ግርግር የፈጠርሺው
@Tigelieweloveyou
@Tigelieweloveyou Ай бұрын
Legochu neg telwachu yehdalu aberachu mhon yemertal ❤❤❤❤
@alemayehugondere7553
@alemayehugondere7553 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ልጆች የትዳር መመሪያ የምንቀበለው ከየት ሊሆን ይገባል ? "እግዚአብሔር ፊችን እጠላለሁ" ደግሞም ጌታ ኢየሱስ "እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው" እያለን የራሳችንን አሳብ በመከተል ለምን ቅዱስ መንፈሱን ከማሳዘንም አልፈን ለሌሎች መልካም ያልሆነ ምሳሌዎች ለመሆን ምርጫ እናደርጋለን ?።
@DawitLamboro-yp4zw
@DawitLamboro-yp4zw 8 ай бұрын
የእግ/ር ቃልና የሰው እወቀት አይመጣጣንም ስልዝህ ብልጣተችሁን ትታችሁ ተርቀችሁ ኑሩ መፈታትን እ/ር ይጣለል ምሰሌ የመማትሆኑበት አገልግሎትና ሕይወት ጌታ አይቀበልም ጌታ ከንግግር ያለፈ አምለክ ነው ይቅረተ የመተውቁ ከሆነ አገልግሎተችሁ ምኑነው
@MesfinAsefa-h8w
@MesfinAsefa-h8w 10 ай бұрын
ሶፊያ አለሙም ምኞቱም ያለፋል ሰውን ነው እግዚሐብሄርን ነው መስማት ያለብሽ ለእግ/ ር ይህ ምክንያት መሰዋት አይሆንም ይልቅስ እንዳባባልሽ ከሆነ 98%የሥጋሽን ነው መሻት ነው የፈፀምሽው ማንን ሰምተሽ አገባሽው ማንን ሰምተሽ ፈታሽው እሰቲ አንቺ ብትሆኚ ያላባት መሆን ደስ ይልሻል መንም ፃዲቅ የለም ሃዋሪያቱ ሁለተኛ በዚህ ሰው ሰም እንዳትናገሩ ሲባሉ እ/ር ከመስማት እናንተን እንሰማን? ነው ያሉት ክርሰትያን ባዮች ችግራቸው መሰበክ መዘመር ሳይሆኖ ቃሉን መኖር ቸግራቸው ነው ዝሙት በመካከላችሁ ከሌለ በቀር ሶፊያ በምንም መሰፈርት ከእ/ር አያሰተርቅም ምክንያትሽ በቅዱሱ ፊት ሚዛን አይደፋም ይህን የምልሽ ሰው ከባለቤቴ ጋር በመረረ ጭቅጭቅ እየኖርኩ ሳለ ይባስ በሎ አንድ ዓመት የለምንም ንግግር ባአንድ ቤት ውስጥ ያሳለፍኩ ሰው ነኝ ሰው በሆነው ምክንያት ይሁን ሚስት ባሏን በል ሚሰትን ለመተው መብት የለም በፊቺ ላይ በፍርድ ቤት የነበሩትን ሰዎች እንኳ የወም በዝሙት የተረጋገጠለት ባል ሰምተውኝ ዛሬ ከበፊቱ በበለጠ ሕይወትወሰጥ ይገኛሉ ልብን እልከኛ ካደረጉት ብዙ ምክንያት መደርደር ይቻላል ባለቤትሽ የሄደበትን መንገድ አንቺ አትድገሚው መክንያቱም ካአንቺ ይለፍ ምንአልባት ዘሩን በራሱ ያገኘዋልና ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና አንቺ አግብተሽ የምታውቂ በፊት አይመስለኝም ስለዚህ በእ/ር ፊት በሰውም ፊት መልካሙን ምስክርነታችሁን አታጥፉት የሰወን የስጋን የአጋንትን የአራጋቢዎችን አትስሙ የኔን ሕይወት ያጋራውሽ አደባባይ ሳይወጣ እዚየው ተከድኖ በስሎ ነው በራሱ ጊዜ የተፈወሰው አደባባይ የሚያወጣ ነገር ሁሉ ከስጋ ከሰሜተዊነት አልያ ከአጋንንት ነው ምክንያቱም የእግ/ር ክብር ነገርን መሰወር ነው የነገስታት ክብር ነገረን መግለጥ ነው ሶፊያ ግዴለም ፈራሽ ማንነታችሁን ተወት አድርግችሁ ለእግ/ ክብርና ልጆቻችሁ የህሊና ፈውስና ደሰታ አበሮነታችሁ ያዋጣል ሌለው ሌላው ነገር ለእኔ ጉንጭ አልፋ ነው ሊባልም እንኳን በአደባባይ በሁለት ሶስት ሰዎች መካከል የሚነሳ አይደለም ከዝቅታ ከፍታ አለልጆቹ ከየትም አባት አይመጣለቸውም ከአባታቸው በቀር እውነትን በአሰት ትነቢት ወይም በቅዠት አናሰደባብሰውም ሠማይ ዝቅ ከፍ ቢል ለባለጉዳዮቹ ይድረስልኝ አመሠግናለው ተጠቀሙበት
@EliasTemesgen-y5d
@EliasTemesgen-y5d 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀጢያተኛውን የሰውን ልጅ ይቅር ያለ ይቅር ተበብላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ እንድኖሩ እሱ ይፍቀድላችሁ ! የሰው ልጅ ብዙ ወሬ ያወራል ለራሱ ግን አያውቅም
@almazgizaw6461
@almazgizaw6461 Жыл бұрын
አንቺ ከጌታ ትበልጫለሽ ጌታ አንቺን ይቅር ካለ አንቺም ለበደለሽ ይቅር በይ :: አንቺም ወሳኝ; አንቺም ፈራጅ ነሽ ቋጠሮ ይዘሽ አታገልግይ አንቺ ለሁሉም ነገር እንቅፋት ነሽ እሺ:: ጌታን ለማገልገል ሳይሆን ታዋቂ ለመሆን ነው:: ጌታ እያንዳንዱን ይጠይቅሻል:: ዘመን ይቆይ ይሆናል እንጂ ደመወዝሽን ታገኛለሽ:: ልጆችን ምክንያት የምታደርጊው ክፋትን ነግረሽ እንዲህ ሆንክ እያልሽ ከነሱ ምን ትጠብቂያለሽ:: አንቺ ያፋቱሽ ነብያት እንደሆኑ ሰምተናል አሁን በተለያየ ቦታ እንዲ ሆንኩ ከማለት ዝም ብትይ ይመረጣል::
@freetakebede880
@freetakebede880 Жыл бұрын
በአደባባይ ወቶ ሁኔታዎችን አስረድቶ አስተያየት አትሰጡ ማለት አልገባኝም እሺ ሁሉም ይቅር የልጆቻችሁ አንድነታችሁን አለመፈለግ በጣም አስገራሚ ነዉ!!! ይህ በአደባባይ ባይወጣ መልካም ነበር ለማንኛዉም ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ!!!!
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 7 ай бұрын
በሚሰነዘርብሽየተለያዩወሬዎችእግዚሃብሄርስለእንቺይዋጋል
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ይመችሽ እህቴ ምን አገባኝ እኔ ባንኮች ህይወት።አዳሜ ስለራሳችሁ ህይወት እንድህ አትጨነቁም እኮ በየራሳችሁ ሀይማኖት ጠንክሩ ።እሷ የራሷን ይዛለች ጸደቀችም አልጸደቀችም።በግድ ተመለሽ ምን ማለት ነው !? የእኛ. ስው ችግር ይሄ ነው በሰው ህይወት እየገባን እምንፈተፍተው ነገር አለ እሱ ጥሩ አይደለም። እሷ እና እሱ እማይመቻቹበት ብዙ ነገር አለ እኮ ። ሌላው ባለትዳር ለምን ይለያያል ? የግድ እማይመቻቹበትን ጉዳይ ሚድያላይ ያስጡት እንደ መቸም እናንተ ፍልጡን ግልጥ ነው ካላሉዋችሁ አይገባችሁ ነገር ሆናችሁ።ያዘናችሁ ትመስላላችሁ። እንሆን ቢሆን ዶ/ር ወዳጀነህ እኮ ሞያው በእጁ ነው።ሌላ ጋይዳንስም አይፈልግም ነበር። በነገራችን ላይ ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም አክባሪህ ነኝ ። እግዚያብሔር እሚመጥንህን ትዳር ይስጥህ ፈቃዱም ይሁን።
@MelkamHonelegn
@MelkamHonelegn Жыл бұрын
Why it is not written on Sofiya Shibabaw official channel?
@Tube-kr6fq
@Tube-kr6fq Жыл бұрын
ጉድ ወይ የጌታ ሰዉ አሰቂኝ ነዉ ሆ
@mulugeta7505
@mulugeta7505 9 ай бұрын
ልጆች ከኋላ የመጡ ናቸው ።ከኋላ የመጣ አይን አወጣ ።እግዘብሔርን የምታስደሥችው (ለምንድነው ፀበል ተጠመቂ)ትዳርን የሚጠላ ሠይጣን ነው
@NatiYabsira
@NatiYabsira 9 ай бұрын
እኛ ኬኢምነት አባቶች ምን ኢየተማሬነው መለያየት መፈታት ነው በገታ ስም ሊለምንሽ ወደ ትዳራሽ ተመለሱ በቅርቡ ኢንጠብቃለን ሶፉ አስብቤት በተለይ አንች እግር ፊችን አይውድም
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
በቃ ከፈለጉ አብረው ይሁኑ ካልፈለጉ አይኑሩ እነርሱ ሙሉ ሰዎች ናቸው ምነው ይህንን ያህል ማካበድ እግዚአብሔር ም ቢሆን አያስገድዳቸውም ሰው ፈቃድ አለው እንዴ ተዋቸው ሼም የለም እንዴ እንቺም ባለታሪካ ምንድ ነው እንደገና ቃለ ምልልስ ማድረግ እራስሽ እየቆሰቆሳችሁ ለምን ተነካሁ አትበይ ሰው እየረሳ የመጣውን እንቺ እራሳችሽ የተዘጋውን ፋየልእየከፈተሽ ሰው የምታደናግሪው አቦ ተይና አሁን ልጆቻችን አብረንእንድንኖ አይፈልጉም ማለት ምን አይነት መልስ ነው? አረ አስተውይ ሌላ አጄንዳ አትክፈቺ እስቲ ዝም ማለት ሞክሪ ከመናገር ወደ ማድመጥን ተማሪ አስተዋይ ሰው በመከራ ጊዜ ዝም ይላል ያኔ እግዚአብሔር ለእርሱ ይቆማል ከስዶክተሩ ተማሪ ብዙ ሲሰደብ የተለያየ ነገር ሲባል አንቺንም የቀደመችውን ባለቤቱን እንዳሳዘነ ይቅርታ ሲጠይቅ ነው የማየው በተለይ ክሎዥር የተባለውን መጽሐፍ ከፃፈ በኃላ ማዳመጥ ነው የሚያዘወትረው በቃለ ምልልሱም በራስሽ ሾው ላይ ይህንን ነው ያስተዋልኩት በቃ ከዚህ በኃላ መልስ አትስጭ ይህንን ነው የመክርሽ
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
ሥታሣዝን 😥 እውነተኛ ፍቅር በፈተና የተሞላ ነው
@FanayeGashaw
@FanayeGashaw 9 ай бұрын
ልጆቹ ለምን ፍቃደኛ አሎኑም ጠልተው ሳይሆን በናታቸው ያለ ሁን የሴቶች ዛቻ ፈርተው ነው እንጂ እንቁ የሆነ አባት ነው
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
ከእርስዋ የአንች መቀላመድ ይብሳል
@hailushibru9962
@hailushibru9962 9 ай бұрын
ይህን ምላሽ መስጠት ተገቢ አይደለም። ዝም ማለት ይቻላል ልክ እንደ ዶክተር። እርሱ ትልቅ ነው አልፈልጋትም ብሎ መለጠፍ ይችል ነበር ግን ይጠነቀቃል። አንቺ ችኩል ነሽ አትረጋግም። የልጆችሽን ስሜት የገለጥሽበት ሁኔታ ከጤናማ ህልና አይጠበቅም። ከዚህ ምርጥ አባት ጋር አትታረቁ እያሉ ሌላ ትዳር ያዥ ይላሉ ያልሽሁን መቀበል አልችልም ። ካንቺ በላይ አባታቸውን ስለሚወዱ ትዳር ከያዝሽ ከአባታቸው ጋር ለመኖር ፈልገው ከሆነስ? እንደ ዶክተር ረጋ በይ! የእርሱ ምስት ባትሆኝ ብዙ ሰው ላያውቅሽ ይችል ነበር። መረጋጋት ማጣት ለብዙ ችግር ያዳርጋል ተዳርገሻል። ተረጋግ!
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ለወሬኛ ቦታ ሳትሰጭ ወደትዳርሽ ተመለሽ ልጆችሽ አይሉም ለዩትበሮች መስሪያ ዜና የሚቀናብሩት ነው
@almazmebrate8044
@almazmebrate8044 Жыл бұрын
ሶፍይ የሐንስ ወንጌሉ ምራፍ 3 እሰከ11 አንብቤው።
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 5 ай бұрын
ወይ ለግዚያቤር መቅረብን ተይው ይቺን የመሰለች እመቤት በቀረባት ሰውየው አደገኛ ነው
@KirosHadish
@KirosHadish 7 ай бұрын
የሚያምርብሽ ከባልሽ ጋር ነውየእግዚአብሔር አብራቹ ነው ደሰ የሚላቸው ነገራቹ ከማጋባታቹ በፊት ነው ወይ ጓደኛ አለው ማለት ነው
@fikretepamo1519
@fikretepamo1519 Жыл бұрын
@አንድ አገልጋይ ይቅርና አገልጋይ ያልሆነውም ክርስቲያን የሆነ ሰው ፈቶ ማግባት እንደማይቻል እግዚአብሔር በማይለወጣው ወይም በሚይሻሸለው አዞልና ተጋቡ ብላችሁእነዚህን ወገኖች ለማሳሰት ከመሞከር በፊት ቃሉ የሚለውን በጥንቃቄ ተረዱ እላለሁ ፡፡
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
እና ተጋብተው አልነበር እንዴ?? አሁን ስለተፋቱ ይፀድቃሉ ማለት ነው??
@medhanitayalew9967
@medhanitayalew9967 Жыл бұрын
ስራ ፈት. ምንድነው ምን አዲስ ነገር አለ ምድር ላይ
@lhaile1499
@lhaile1499 Жыл бұрын
መቼም ሰዎች በፈተና ውሰጥ ሰው መሆኑ የሚለኻው ህዝብ በሚያለቅሰበት ጦርነት ሴቶች ሲደፈሩ ሰው በረሀብ ሲያልቅ ሰው እንደ በግ በታረደበት ሰአት በዳንኺራ የተሞላ መዝምር የሚያሳዝን 👈🏿👉🏽ጌታ እኾ ኻለቀሰ ጋር ነበር የሚያለቅሰው 🙏🏽🙏🏽
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@KiyamKomtu
@KiyamKomtu 7 ай бұрын
Sister wed tdarish memlels new yqrtaw
@PropheyeuelBekel
@PropheyeuelBekel 8 ай бұрын
Egzabher mefite yihunilachu
@nanatiye6844
@nanatiye6844 Жыл бұрын
ምነው አከበደችው የፈጣሪ ነው የሧ በላጭ??? ዋህ!!!
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
ምን አገባችሁ !
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Yelemedshiwin lemdeshe be lij asabi engiii !!! Be lij amehagnto ye belaluu anguttoo !!!
@mussedereje
@mussedereje Жыл бұрын
Perfect
@ፈታሽ
@ፈታሽ Жыл бұрын
My take from that interview was a clear mismatch of personalities. However I get why people assume they are right for each other, their decency and of course................looks hahaha
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 7 ай бұрын
ሶፍያበጣምነውምወድሽአንቺላይየሚወረወረውክፉወሬበእየሱስስምይመታእህቴበአገልግሎትሽተባርከናልተባረኪአይዞሽእህቴ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
ትዳር በልጅ ውሳኔ የሚቈረጥ አደለም ትዳር ልጅም አባትም እናትንም ትቶ ተጣብቆ የሚኖርበር የእግዚአብሔር ተቋም ነው
@robertonatty5776
@robertonatty5776 Жыл бұрын
Dr wedajenhe so smart 👌 but Sofia like childish and too much show-off and he have seen all things and drop her smart way!!!! If he wouldn't be smart like I said childish bring all own secrets to public but he knew her very well and always appreciated her. So smart doctors.
@DrBekel
@DrBekel 7 ай бұрын
Sew sile rasu be netsanet endeosin edil mestet tiru new tewat. , elslehu,
@aminatadem9931
@aminatadem9931 Жыл бұрын
Ahun Aberaw yalechiw mistus?
@alemsegedkebede5952
@alemsegedkebede5952 7 ай бұрын
የልጆች ምቀኞች ።
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 Жыл бұрын
Lij minagebaw ezih wist?
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
"አስፈላጊ" የሚለው " አላስፈላጊ" በሚለው ይታረም ❗❗❗
@SelamuErwaro
@SelamuErwaro 9 ай бұрын
እነርሱ ሳይሆኑ ልጆቹ ናቸው የገረመኝ
@mekuria7341
@mekuria7341 Жыл бұрын
ሶፍያ ውሸታም ናት አስመሳይ ናት ፣ በገንዘብ የገዛት ሰው አለ Dr wodajeneh 👍💕
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Жыл бұрын
Zem bey
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Жыл бұрын
Leave her alone. This life on earth is temporary. She has the biggest of all Christ. So she misses nothing.
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
አይ ዶክተሬ ለልጆች ምቹ አባት ቢሆን ልጆቹም እንዲታረቁላቸው ይፈልጉ ነበር ነገር ግን ነገሩ እንዳይመለስብን ይመስላል🥴
@YegetagirmaGetaneh
@YegetagirmaGetaneh 8 ай бұрын
Sophia, what you do not understand is that, everybody, in this world would not be your marriage consultant(Advisor). why did not follow the word of God before you move any direction in your life. For the rest of your life hear the word of God in all your day to day actions. Your Children, followers of any media, Journalist and your family members will never be your life architectures.
@segenm950
@segenm950 Жыл бұрын
ልጆች የ ዶር ወዳጄ ናቸወ እንዴ?? ለምንደነወ ታረቁ ታረቁ የምትሉ?
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
አዎ ናቸዉ
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
ጉድመፁኦ
@nurhabibi1046
@nurhabibi1046 Жыл бұрын
ላለ ለተገበ ነው ወይስ እንደ ሆንሽ ለተቀለጠ ነው እግዚአብሔር ማን ይላል አብሯቸው ነሁራ
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
??????
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Жыл бұрын
WEDAJENH ENA SOFIA METARKE ALEBACHEHU LEJOCHACHEHU BEFKRE KENAT ENA ABATE GARE NOW MADGE ALEBACHEW BETAM MACH TADAREGALACHEHU BETE SEB NOW METMSLU ESU DEGEMO GENASE KELASE YALEW SEW NOW SOFIAM ENDAZIHU BEAUTIFUL NECH BETASEBUM YEHULETUM BETAM KONJO NACHEHU ENGEDIH EGZIABEHAR YALEW NOW MEHONAW
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Anchi besew Tidar Min asfetefetesh ⁉️⁉️ Alubalta ‼️🪳🪳
@MuleDire-jt2nf
@MuleDire-jt2nf Жыл бұрын
ጉዳይሽ ደግሞ ለመናፍቅ ላስብ ጉረኛ መስቀላችንን አዉልቂዉ ለጌጥ ስለምትጠቀሚዉ
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 4 ай бұрын
በአሉባልታ መፋታት አሁንም ኃጥአት ነው፣የሰይጣን ሰራ ነው
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Жыл бұрын
ሲጀመር ሁሉን እያወቅሽ ወደሽ ፈቅደሽ ጌታ ነገረኝ ብለሽ ካገባሽ በኋላ የሰው ወሬ ንፋስ አስገብተሽ ልክ አልነበርኩም ማግባቴ አልሽ። በፈጣሪ ካመንሽ የሰው ወሬ መስማት አልነበረብሽም።ደግሞም ትክክለኛውን ምክንያት መናገር ካልቻልሽ(ካልፈለግሽ) የሰውን ወሬ ሰምተሽ እንዳልሰማሽ ዝም ማለት ነበረብሽ ሚዲያ ላይ ምን አስቀባጠረሽ? ሰውየውን ክፉ ለማስባል አትዘላብጂ። አጠይቁኝ ምናምን ማለት አያስፈልግም።ዝም ጭጭ በቃ
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Жыл бұрын
Sofia anche shermuta nesh beye botaw manem yemegotetesh galemota nesh Dr wodajeneh kemejemeriawum lanche yemayegeba telk sew new anche koshasha shelle
@MuleDire-jt2nf
@MuleDire-jt2nf Жыл бұрын
ያለ ድንግል ማሪያም አለም አይድንም አፍሽን ብትከፍች ምንም
@akaluabera1005
@akaluabera1005 Жыл бұрын
Mignote Abiravhu sitnor mayet new
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Жыл бұрын
Sofia koshasha balegi banda nesh lemena gebash maferia
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
Sofia betam ye wore sus alebat… set lij bizu kemitawora melkam hiwot sitnor yamrbatal…. Leflafi set sitihogni wond lij layish ayifelgm…
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Жыл бұрын
Persnle nager Endeh mabtalatal lamen Asflga
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
እናንተዩቲበሮች ጊድ እኮ ነው የተውራ ታሪክ መልሳችሁ መደገም ምን ይባላል የራስሽን ፍጠራ ኣታቀርንም ጉደኞች ናችሁ ለገንዝብ ብቻ
@beithashingav5215
@beithashingav5215 Жыл бұрын
Saremeteeeeee
@teklaygebremeskel8233
@teklaygebremeskel8233 8 ай бұрын
የፕሮቴስታንት ዕብደት ያሳያል። ግልፅ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
Ihe eko gilesab injy pente indale min agabawu 😂😂😂
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
Inate eko yelepente hiwot hiwot ayishalachum. Laza now hule yemitkatatalun fikir hizowachuwal kegna😂
@SileshiAbebe-dj5xk
@SileshiAbebe-dj5xk Жыл бұрын
ታዲያ ለምን ሚዲያ ላይ ወጥተዉ ያጨናንቁናል? ዘማዊ ነዉ እንዴ ይህ ሰዉ? ኤጭ ወዲያ በያቸዉ!!!!! በሰዉ ወሬ እና ማስፈራራት ነዉ እንዴ የሚኖሩት ጌታን ተማምነዉ ነዉ መኖር ያለባቸዉ በጣም ተንሞላቀቂ። Stop media !!
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 3 ай бұрын
አወዛጋቢ ናት ችግር አለባት
@m.aabebe8065
@m.aabebe8065 Жыл бұрын
የቤታችሁን ጣጣ እዛው በጉዋዳችሁ። ምን ይላሉ?
@netsanete1578
@netsanete1578 Жыл бұрын
Yezefen daredaru esketa new bat belege ayemeram magebat kefelegesh medawem yaw feresum yaw
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Жыл бұрын
Senef
@netsanete1578
@netsanete1578 Жыл бұрын
@@edenseyoum2096 beraseke meskerek senfenaken
@mimid4965
@mimid4965 Жыл бұрын
aye lela bagebate new yemishalesh mokerew kegonesh tagegnewalesh?
@RahelLeta-w7p
@RahelLeta-w7p 5 ай бұрын
Huletum ye tayeta setoch nachew
@teddyd4734
@teddyd4734 7 ай бұрын
ወዳጄ ወሬኛ ነሺ መጀመሪያ ባልዋን የሚጠላ የለም አየሺ " ወደሺ ከተደፋሺ ቢረግጡሺ አይክፋሺ" የሚባለዉን ታውቂዋለሺ በያት አማረብኝ ብሎ በየሚዲያው የሚዞረው እሱን ያስገደደው የለም " በጎራዴ የኖረ በጎዳሬ ይሞታል" አሁን ደሞ የራሳቸው አልበቃ ብሎ ልጆቻቸውን ሊያሰድቡ ልሾቼ እንዲህ አሉ እያሉ ብሎ መዘላበድን ምን አመጣው ባንድ በኩል እንደነሱ ሰው የለም እንዲባሉ ባደባባይ ይሞጋገሳሉ ደሞ ዛሬ ልጆቼ አብረን እንድንሆን አይፈልጉም ማለትን ምን አመጣው በናትሺ በያት አሁን ይሄ ምን አይነት አባባል ነው ለዚህ አባባል ሰው አስተያየት ቢሰጥበት ልጆቹን አጀንዳ ማረግ በሞሆኑ እባክሺ አንቺም ይሄ ባልሺም ልጆቹን ተያቸው ለመሆኑ ልጆቹ ምን አይነት ህይወት አባት እና እናታችሁ በናተ ፊት ነበራቸው ለምን አብረው እንዲኖሩ አትፈልጉም እያሉ ጉዋደኞቻቸው መጠየቅ ቢጀምሩ ጥፋት የማን ነው
@saraabreham2729
@saraabreham2729 Жыл бұрын
sex ላይ አልተጣጣሙም ይሄ ነው ሚስጥሩ : በቃ ወጠምሻ ስርተኛ ነው ምትፈልገው : ይሄን ደግሞ አደባባይ አውጥታ እንዴት ትንገራችሁ ?????? ምክነያቱም ኢ/ ያዊ ነን በዛ ላይ በጌታ ነኝ ብሎ ለሚያስብ 😂😂😂
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Жыл бұрын
Even no boy issues s showe comoitiin even one by one firedt Application even i do no this familiy luoked no showe compition familiy economiy transfre foces verry simple mimirry Bicouse all side oresnale even showe Bitican invedtment name this big mide pointes luoked foces
@fantishtesfu
@fantishtesfu Жыл бұрын
Bemderachn lay yeker yemaybal hateyat yelem anch eko balefew bedel new eywekeshw yaleshw yekerta leb saynorachu letayta betmokashu yemaygeba ewnet new yeker yaleshn eysusen kehone leswochem yeker bey yehanen tarek ena alawkm alesh eko balefew never atewkesh egzhabher demo mefataten yetelal mejemreya neber eshun maseb kewledsh bewala mefataten ye gata fekad aydelem
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Atesasachi ehete. Be zemute kehone itelale. Ega gen bemanakew neger bandekem teru new.
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 Жыл бұрын
የራሳችሁ ሲያርባችሁ በሰው ህይወት ገብታችሁ ትዘላብዳላችሁ ደግሞ አዛኝ ትመስላላችሁ ውሸታም ሁሉ በቃ ተዋቸው
@Wediabraha-s8s
@Wediabraha-s8s Жыл бұрын
ወሬኛ ሰምተናዋል እኮ በቃለምልልስ
@melesebiru4599
@melesebiru4599 Жыл бұрын
may be he is not ፈኪንግ her enough
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
እዉነት ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌸🌺
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
Iwunat😂😂😂😂😂
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
Sofia 1 bicha eko now yagabachu musilim iko 4 now yemiyagabawi tada min litsara timatalech
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 Жыл бұрын
Maferia, min addis neger yalesh timesyalesh? Bozene neger!! Anchi agibteshal/feteshal?
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 38 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 48 МЛН