በሬወችን በቀላሉ ማድለብ ጀምሩ

  Рет қаралды 21,530

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@TerdaArgwa
@TerdaArgwa 27 күн бұрын
ማሻ አላ በርታ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 20 күн бұрын
ሀይሉ ቅን ልቦና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 4 ай бұрын
ሥራ ፈቶች ማህበረስብን እርሥ በእርሥ ማባላት ሥራ ብሎ ቀን ከለልት ይሠራሉ አንተ የስው ልጅ ህይወት የሚቀይር ለሚታደርገው መልካም ተግባር አላህ ላንተና ለበተስብህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@ethiofunny8131
@ethiofunny8131 Жыл бұрын
ሰዎች ሚዲያን ተጠቅመው ሰውን ከሰው ለማባላት ይሯሯጣሉ አንተ ግን እንዲህ አይነት መልካም ለሰውች የሚጠቅም ትምህርት አያስተማርክ ነው እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለምትሰጠው ትምህርትና ምክር
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ Ethio funny እናንተም በርቱ
@Sam-jm1ob
@Sam-jm1ob 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በእውነቱ የተሰጠን የግንዛቤ ማስጨበጫ እናመሰግናለን 🎉
@Hailuvet
@Hailuvet 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@j-ctoseyosias3742
@j-ctoseyosias3742 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገር ነው የቀረበልን... እግዚአብሔር ይባርክህ። ለቀጣዩ ትንሽ የቃላት ድግግሞሽን ብትቀንሳቸው ይበልጥ የተሻለ አቀራረብ ይሆናል። stay bleesed!
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አሰተካክላለሁ
@aminaawol1499
@aminaawol1499 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
አቦ ተባረክ አላህ ይጨምርልህ መልካም ነገርን የሚጠቅመንን ስለምታቀርብልን በጣም ድንቅ ነው በ2 ወር ይህን ያህል ለውጥ ዋው እኔ ሴት ነኝ ግን የእርባታና የማድለብ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ሰው ይዤ ኢንሻ አላህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Dana tube እንዴት ነሸ በጣም አመሠግናለሁ በርቺ በእርባታ ዙርያ ያለሸ ፍላጎት ደሰ ይላል የማግዝሸ ካለ ፍቃደኛ ነኝ በሰልክም በቦታውም በመገኝት በርቺ አንድ ቀን ጀምረሸ ጥሩ ደረጃ ትደርሻለሸ አመሠግናለሁ
@SissymarkosMarkos
@SissymarkosMarkos 7 ай бұрын
ሀይሉ በርታ በእውነት በጣም ደስ የምል ስራ ነው 🎉🎉❤❤😊
@Teklay14
@Teklay14 4 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@TahirNeny
@TahirNeny Ай бұрын
Inya akkebabii manno yellem min laadirg lemasraat boota wasijjee siraahun aalawqim bitredaany
@GetHailu
@GetHailu 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@ggphonetastic6926
@ggphonetastic6926 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለምሰጠን መረጃ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 2 жыл бұрын
የአንገትህ ማህተብ ሲያምር ደኩተርዬ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ
@negassaaga1988
@negassaaga1988 4 ай бұрын
አንቴ ሰው ተባረክ ብቻ......!!!!!
@netsanetsebsibe5519
@netsanetsebsibe5519 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@BirukSegeue
@BirukSegeue 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ShiferawAbute
@ShiferawAbute 7 ай бұрын
Nice
@YigaLove-bc6ek
@YigaLove-bc6ek Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡መረጃ፡ነው። አመሠግናለሁ።
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እኔም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@eyasugetachewdelebo7216
@eyasugetachewdelebo7216 Жыл бұрын
በርታ በጣም ጥሩ ነው
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
S3la Eyasu አመሠግናለሁ
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 2 жыл бұрын
Tebark wedima tiru temariku egizabihar yisitilig 🥰💐💐💐
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ሀቢባ በጣም አመሠግናለሁ
@esheteeshete3628
@esheteeshete3628 2 жыл бұрын
Betam Enameseginalen Dr Berta Yebizu Hiwet Yemikeyr Tekami Tmhirt new
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ
@danielgirma1839
@danielgirma1839 2 жыл бұрын
ይሄንን ስራ ለመስራት በዝግጅት ላይ ነበርኩ ቆንጆ መረጃ ነው ያደረስከኝ አመሰግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
በርታ የማግዝክ መረጃን እንድሰጥህ 0911392182 ደውልልኝ በቴሌግራም አግኘኝ
@babychernet3385
@babychernet3385 2 жыл бұрын
@@Hailuvet so d/r ለጀማራዋች course በአካል ትሰጣለህ እንዴ pls say something ?
@etayenatwa769
@etayenatwa769 Жыл бұрын
ስለቅንነትህ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@dawittesefahun9959
@dawittesefahun9959 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሠግናለሁ
@samueltamene2779
@samueltamene2779 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ መልክት ነው የሰጠኸን
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@adolebirahun7218
@adolebirahun7218 Жыл бұрын
Dr i am from w/soddo your adivice so good
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Adole betam amsegenalewe
@melkammel436
@melkammel436 Жыл бұрын
ቢሣካልኝ እኔም አሥቤአለሁ በሠላም ሀገሬ ከገባሁ እናመሠግናለን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አይዞን መልካም ፈጣሪ ያሳካዋል
@melkammel436
@melkammel436 Жыл бұрын
@@Hailuvet አሜን አመሠግናለሁኝ🙏🙏🙏
@ልኑርልሽ
@ልኑርልሽ 17 сағат бұрын
ዶክተር እባክህን እኔ አንተን ማገኘት እፈልጋለው እንዴት ላግኘህ እባክህ ስራውን መስራት እፈልጋለው በቂ ግንዛቤም እንዲኖረኝ ባገኝህ?
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ተባረክ ❤
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ቃል ዮቱብ እጆግ በጣም አመሠግናለሁ
@sabom_dire
@sabom_dire Ай бұрын
Sl mannoo siraling
@aklilualemneh9885
@aklilualemneh9885 Жыл бұрын
እንደምን አለህ ሃይሉ፣ በጣም ደስ የሜል ነገር ነዉ የነገርሀን በጣም እናመናልን ፣ የምጠይቅህ ነገር pdf file ካለህ ብትልክልኝ ለ ፕሮፖሳል ፈልገዉ ነበረ ከዛ ወደስራ ለመግባት፣ ከወዲሁ አመሰኛለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ በቅዶምያ አመሠግናለሁ PDF ይኖራል ግን በእንግሊዝኛ ናቸው የውጭ ሰራወች ናቸው በኛ አገር ካለም እልክልሀለው በቴሌግራም አናግረኝ እንድልክልህ
@AsnakechKebede-u1b
@AsnakechKebede-u1b 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@adolebirahun7218
@adolebirahun7218 Жыл бұрын
❤ supper thanks
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
thanks bro Abel
@mesrt8441
@mesrt8441 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@ኑርአህመድ-ዀ8የ
@ኑርአህመድ-ዀ8የ Жыл бұрын
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@EliasToronto
@EliasToronto 2 жыл бұрын
as always thank u so much!!!!
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@meseretyeredet
@meseretyeredet Жыл бұрын
Betam enameseginalen yenem hilim new yihe sra andi ken ysakalignal bye asbalew
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እውነት ነው ህልምህ ይሳካል በርታ
@meseretyeredet
@meseretyeredet Жыл бұрын
@@Hailuvet ke yikirta gar gin 2bere lemadeleb min yahil bejet yasfeligal betinshu lemenesat kene migib hikimna andilay hulu?
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ 2 жыл бұрын
በጣም ቦታ ያስፈልጋል
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ሰላም ቦታ ብዛት ካላቸው ነው ምክነያቱም እበቱና ፍሳሸ ሲጠራቀም አካባቢ ስለሚያስቸግር ትንሸ ከ4/7 ከሆኑ አያስቸግርም
@abelwass6047
@abelwass6047 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን የመድሃኒት አይነቶች በሙሉ ቀርበው ቅደም ተከተላቸው ከእነአሰጣጡ ጠለቅ ያለ ነገር ቢኖር ምሳሌ ቫይታሚን ሱፐርፋት ወዘተ ብዙ የሚቀሩ ነገሮች አሉ አንድ ከብት ቢበዛ ሶስት ወር በቂው ነው ።በረር fasciola ሊኖር ይችላል ይህንም የመጠቀም ነገር ቢኖር እንደአጠቃላይ ሳይንሳዊ ሰፋ ያ ነገር ቢኖር ለባለሙያም እውቀት ሼር መደራረግ ይኖራል
@footballlegend9520
@footballlegend9520 Жыл бұрын
መስራት ስላሰብኩ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየውት በቀላሉ ብዙ ተምሬያለሁ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በተጨማሪ ለማድለብ የሚገቡ ከብቶች ዋጋቸውን ብትሰራልን🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Amesegnalew Wagachewen bedenbe alakewem Gebeya weset new yemigezut Andandocho ke borena yametalu
@fikadukinfe3177
@fikadukinfe3177 Жыл бұрын
can you suggest us type of salt for fattening
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
yes thank
@Bhg27
@Bhg27 10 ай бұрын
Thank you
@Hailuvet
@Hailuvet 10 ай бұрын
Amsegenalew
@genanewketema6444
@genanewketema6444 Жыл бұрын
how to we feed them urea?
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 жыл бұрын
ተባረክ። ጥሩና አጋዥ ትምህርት ነው። ከርቀት ላይ ለምሳሌ ነገለ አርሲ አከባቢ ያለ ሰው ለምክር ቢደውልል ያገኝሃል ወይ?
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ Aliye ደውልልኝ ብዙ ሰወች ይደውሉልኛል የምችለውን አግዝሀለው በርታ
@yonatansolomon7743
@yonatansolomon7743 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@henokdesta986
@henokdesta986 Жыл бұрын
Betam arife nw mesrat yemefelgewu sera nw capital eyesebesebku nw southafrica nw megegnewu ye debub akebabi lij nw besefiwu lemserat eked layi nw bezu sera zuriya besefiwu video beteseralen des yilenale enamesgn betam
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Betam ameseginalew Berta betelay debube akababe besera yebelete tero new 1, meretu tefetero yedabere new 2, yeteleyayu sebelloche alu 3 , terro zereyaweche bereweche alu 4, lewetato tero temokero teseralehe 5,lehesanate wetete ergo ,kebe takerbalehe berta
@Zerihunabebe-s7c
@Zerihunabebe-s7c 8 ай бұрын
ተክስ
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Жыл бұрын
Salem Salem xuru siranwo ba.unat barta
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@sadikahmed1785
@sadikahmed1785 Жыл бұрын
እባክህ በጣም የምፈልገው የመንግስት ስራህን ትተህ ስራው ይለኛል
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
በርግጥ በአንድ ገዜ የመንግሰት ሰራን አትተው ግን በእርባታ ሰራ በጣም አያሰፍአክ ሰትሔድ ያንግዜ ትክክል ነው
@memorytube-o9e
@memorytube-o9e Жыл бұрын
Please mesrat felgalhu mn madreg dalebgn nigeregn
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Selam eyob teru Hasabe newe berta 1, Botawen mazegajete 2,kegebeya balemoya yezo terona yekesu 3, Edemyachewe yalteleke merto megezate 4, ketebatena hekemena masetete 5, Amegagebe
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
Dr. ሃይልዬ በጥቅምት ወር በሰበታ-ዲማ የከብት እርባታ ማእከሌን በጎበኝህበት ወቅት፡ በተዛማጅ የማድለብ ስራን እንድንሰራ መክረኸን ነበረ። እንዳልከው የተሻሉ ዘሮችን መምረጥ እና የእርባታውን ሂደት በተመለከተ ትምህርትህን እንጠብቅ ነበረ። እናመሰግናለን።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ አመሠግናለሁ በወተት ላሞችህ ዙርያ የተገኝው ለዎጥ ጥሩ እንደሆነ ነግረከኛል በርታ በማድለብም ወደፊትም መሰራት እንደምትፈልግና ሰልጠናም እንደምትሳተፍ እጠብቃለሁ በርታ
@muhemmedkibret
@muhemmedkibret Жыл бұрын
የከብት መኖ ፍርሽጋ ፉጉሎ ገለባ እምትፈልጉ ከሆነ ማቅረብ ሥለምችል አናግሩኝ አድስ አበባ ከታ ቡራዩ ነኝ
@tayebmohammed6326
@tayebmohammed6326 2 жыл бұрын
እኔ የወተት ላሞች ነው ማረባት ምፈልግው ኢሻአላህ ደሴ ወይም ኮቻ ነው የምሰራ ምን አይነት ላሞች ናቸው ቅዝቃዜ ይሜችሎት ደሴ በተልየ ቀዝቃዛ ነው በነግረኝ?????
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ የወተት ላሞች የትኛውም ቦታ ይመቻቸዋል ድንገት ደሴ በጣም ከቀዘቀዛቸው ብዙ ምግብ ሊመገቡ ይችላሉ እራሳቸውን ለማኖር በተፈጥሮ ለመጠበቅ ከዛ ይለምዱታል ቤቱ በተለይ ዙርያው ሙቀት ካለውና ብዙ ከሆኑ ቅዝቃዜ ይጠፍአል
@amanu-ez3hs
@amanu-ez3hs 3 ай бұрын
yebere madelebiya kininu lesew gudat alw?
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
ሰላም እነዴት ነህ አደራ ይህ የበሬ ማደለብያ ለበሬ ተብሎ የሚሰራ ነው ቢያንሰ ከ400 ኪሎግራም በላይ ለሚመዝን በእንሰሳት የአንጎል እድገት የሚመዘን ነው እናም አደራ እንዳትወሰድ በጣም ጉዳት አለው አደራ
@eyobbirhanu3557
@eyobbirhanu3557 Жыл бұрын
ምንድነው መብላት ያለባቸው ሰውነታቸው እንዲጨምር
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
የተለያዮ ዪኖወች አሉ ለምሳሌ ፍሩሸካ ፍሩሸኬሎ ልጥን የገብሰ ገለባ ድርቆሸ
@thomascaba9485
@thomascaba9485 11 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ። እኔ መሥራት እፈልጋለሁ በታም አለኝ ግን በሰው ማሠራት ችግር የለውም ? So if yes how much Can I pay for worker ? Thank you!! From Hawassa pls help me!
@Hailuvet
@Hailuvet 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ለመሰራት መነሳሳትህ በተለይ ቦታ ካለህ በጣም ብዙ ሰራ ትሰራለህ በሰው ማሰራት ይቻላል ወንድም እህቶች በበላይነት የሚቆጣጠሩት ከሆነ ጥሩ ውጤት ያመጣል
@thomascaba9485
@thomascaba9485 11 ай бұрын
@@Hailuvet Thank you!!
@aschalewalemu4041
@aschalewalemu4041 Жыл бұрын
ቅድሚያ ለምሠጠው መልካም ምክር ከልቤ አመሠግናለው ጥያቄዬየወተት ላም እርባታ አለኝ ለኮርማ የምጠቀምበት በሬ አለ እና ማደለብ ፈልጌ ምን ምን መዳኒትና መኖ ብጠቀም በደንብ ይወፍራል
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ለአክብሮትህ ኮርማው እድሜው ለዘር ብቁ ከሆነ አልቤንዳዞል አይበረመክቲን በአንገቱ ላይ የሰጠዋል በየ 3 ሳምንቱ በሰውነቱ ውሰጥ ያሉትን ያሰወግዱለታል ይደልባል በጣም ይመገባል ጉልበትት ያገኛል
@aschalewalemu4041
@aschalewalemu4041 Жыл бұрын
አመሠግናለሁኝ ለመልካም ምክርህ ሌላ አንድ ጥያቄ ለላስቸግርክ ጥሩ የወተት ላም ነበረች በጣም ታማሚ ሆነች ብዙ መርፌ በባለሞያ አስወጋዋትኝ ልትድን አልቻለችም ሌላ ዶክተር ቀይሬ አሳየሁኝ የሳንባ ምች ነው አይድንም አሉኝ ፆም ሲገባ ትወፍር ብዬ ማለቡን አቆምኩኝ ማደለቢያ አስወጋዋትኝ ኪኒን እየሠጠዋትኝ ነው ግን ምንም ለውጥ የላትም
@AliazerMolbiko
@AliazerMolbiko 10 ай бұрын
በስንት ወር ነው ለገባያ የሚቃርባዉ ?
@Hailuvet
@Hailuvet 10 ай бұрын
ለገበያ በ45/60/90 ቀናት ይመከራል
@selmonezerabeza878
@selmonezerabeza878 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰለሞን እባላለሁ ሐዋሳ በሬ ላደልብ ንው አንድ በሬ ምን ያሕል ቦታ ይበቃል እኔ በሐያ በሬ ልጁምር ነው እርዳታ እፈልጋለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እንዴት ነህ በሬ ለማደለብ ወደ ጎን 60/70 ሴንቲ ሜትር ቁመት 3.30 ይበቃል
@ADDISALEMMAMUYE
@ADDISALEMMAMUYE 10 ай бұрын
ወንድሜ ለመጀመር አስቤ ነበር ነገር ግን ትንሽ የአየር ንብረቱ ቀዝቀዝ የሚልበት ቦታ ቢሆን ምን ትመክረኛለህ
@Hailuvet
@Hailuvet 10 ай бұрын
ይቻላል ግን ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ከፍተኛ መኖ ይጠይቃሉ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም
@samsonbanti6459
@samsonbanti6459 2 жыл бұрын
Wher is the location..?
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አዲሰ አበባ ፊደራል ግብርና 0911392182
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Demirugni..yemfeligew.sera...new👃👃
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
betam tero berta agezalehun
@AlemayewYsnawe
@AlemayewYsnawe 11 ай бұрын
በሬውን ሆድን እየነፋፍብኝ ነዉ Please mn largi
@Hailuvet
@Hailuvet 11 ай бұрын
ኢንዳይጄሸን ፓውደር በ2 ሊትር ውሀ በጥብጠህ ሰጠው ለሚነፍአት ሆድ ምግብ እንዲፈጭ ያደርገዋል
@adengetachew6472
@adengetachew6472 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይስትህ ለምክርህ ወንድሜ 6 ብርየ ብገዛ ስንት። ይበቃል
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ሰላም እንደት ነህ አሁን ባለው አንድ በሬ 16500/18500 ይደርሳሉ
@ArsiinaaTube
@ArsiinaaTube 2 жыл бұрын
👍
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@michaeltafesse7745
@michaeltafesse7745 11 ай бұрын
Lesew yihonal ende madlebiyaw?
@Hailuvet
@Hailuvet 11 ай бұрын
አረ ለሰው አይሰጥም የሰው ከብደት 50/75/90 ቢደርሰ ሰዎ 80/90/11 የእንሰሳ 350/450/700 ኪሎ የሚበልጡ
@BegoMan-lg4mi
@BegoMan-lg4mi 9 ай бұрын
Desi yemili lecture new enemi veterinary medicine students negn
@waza835
@waza835 2 жыл бұрын
ስልክ ብታነሳልን !? አብረን የምንሰራበት መንገድ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
Selam waza endet nachew ተደውሎ ሰራ ይዤ ሰለነበረ ነው ያላነሳውት ይቅርታ 0911392182 ሀይሉ ደውሉልኝ
@Aresamadaniamen
@Aresamadaniamen 2 ай бұрын
ስልክ
@tdhgthk
@tdhgthk Жыл бұрын
እባክህ አድራሻህኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Selam Hailu yalifu veterinary 0911392182 Ministry of agriculture staff adis abeba gurde shola
@ethio125
@ethio125 7 ай бұрын
ግመል አልፈልግም በእግሩ ረግጦ ከመሬት ያደባልቀኛል ኧረ አይታሰብም
@Zinet-ze3bx
@Zinet-ze3bx 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@afeworkzee1305
@afeworkzee1305 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የሆነ ነገር ስጀምር አጋዥ የሆኑ መልእክት ታስተላልፋለህ አመሰግናለሁ ይሄንን ስራ ለመስራት ያንተን መልክት/ትምህርት በማየት ብቻ በቀላሉ መስራት ይችላል በድጋሚ አመሰግናለሁ።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
በርታ ሞያዊ እገዛ አለውኝ አመሠግናለሁ
@Catmeowcatmeoe
@Catmeowcatmeoe 2 жыл бұрын
ዋጋቸዉ ስንት ነዉ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ዋጋቸው ገዥና ሸጭ ናቸው የሚገበያዮት
@ethiobahl
@ethiobahl Жыл бұрын
ሚወስዱትን መዳኒት በፅሁፍ ላክልን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
የየትኛቹን መደሀኒት ንገረኝ እንድፅፍልህ
@yohanatube983
@yohanatube983 Жыл бұрын
Yete new yemeteseraw meten benegobegh.
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Selam yemiseraw ፌደራል ግብርና ሚኒሰቴር ነው የምሰራው በግል የተለያዩ እርባታወች
@yohanatube983
@yohanatube983 Жыл бұрын
@@Hailuvet እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@MBE-gj9xc
@MBE-gj9xc 7 ай бұрын
ፍየል ማድለብ አይቻልም
@samhen46
@samhen46 2 жыл бұрын
Gelebawn lesnt seat new yemizefezefew
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
ገለባው የሚዘፈዘፈው ጠዋት ለሚመገቡት ማተ ይዘፈዘፍአል ሰመገቡት በቀላሉ ይዋሀዳል
@ayatujebel8120
@ayatujebel8120 2 жыл бұрын
በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለው።
@jiji5798
@jiji5798 2 жыл бұрын
ተስፋህ ብቻ ይበቃል።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@asharatube587
@asharatube587 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4nXg394osaUgc0 yehen eyew eski yebalefew zur lay neberu nazret nw meseraw
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው የሰራከው ጎበዝ በርታ እነዚህ ቱሉ ዲምቱ የምከታተለው ማድለብያ ነው
@abrahamtulu7549
@abrahamtulu7549 2 жыл бұрын
Fetari ende ante ayinet sew abzitow abzitow yisten. Ke 70 million belay ye kebt bizat yalat ager ena 85% belay ye gebi minchuwa kebt ena wutetachow ye honach ager wust yenante sira ejig ejig asfelagi ena wennaw naw. Ene bezi video destaye wesan yelawum. Melikte ...melaw ye ethiopia hizb agro wust yalachut...endi tekemubet elalew.
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
Abreham tulu በጣም አመሠግናለሁ
@nebakent7775
@nebakent7775 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@yonatansolomon7743
@yonatansolomon7743 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@aminaawol1499
@aminaawol1499 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የከብት ማድለቢያ መኖ አዘገጃጀት
11:44
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 7 М.
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
በጤፍና በስንዴ የሚቀበሉ የጅሩ ሰንጋዎች
6:39
Mortena Jeru communication
Рет қаралды 8 М.
መቀንጨራችን ዎተት በማጣታችን
8:27
VETS CONSULTATION
Рет қаралды 272
የሚደልቡ በሬወች ግዥ/ መረጣ  ከገበሬው
16:02
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 4,1 М.
የሆሊሰቲን ፍሪዥያን ምርጥ ጊደሮችን በዱከም መአከል ይገኛሉ
13:09
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,1 М.