"እብሪተኞች ስልጣን ሊይዙ" ጄኔራሉ፣ ኢሳያስን ከአዲስ አበባ ያገኙት ዲፕሎማት፣ የመቀለ ባንኮችና የጌታቸው ደብዳቤ፣ 6ሺ ኢትዮጵያዊያን ተባረሩ| EF

  Рет қаралды 140,530

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 143
@yohanishabite
@yohanishabite 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖ ድል ለተገፋው አማራ
@SelemonAregawi
@SelemonAregawi 6 күн бұрын
ድል ትግራያ
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 6 күн бұрын
Yet deresachu Gin
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
​@@SelemonAregawikemalam tegere mejemeriya megeb bela 😃😃😃😃😃👈
@mihiretgebru2707
@mihiretgebru2707 7 күн бұрын
ሰላም ለትግራያችን በጌታቸው ተስፋ ቆርጠናል ከሰራዊታችንና ከቲዲኤፍ ከነበረው ህውሃት ሞቆም ግድ ይላል ጌታቸው የአብይ አገልጋይ ሆኖ ህዝባችን መከራውን አበዛበት
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 7 күн бұрын
ከጦርነት ይሻላል። ዘላቂው መፍትሄ ግን የትግራይና አማራ ሕዝብ አንድ መሆን ነው።
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 7 күн бұрын
አማራና ትግራይ አንድ ሁን !!!! ነግሬያለሁ ልብ በል።
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 7 күн бұрын
አብይ እንደ ኮንዶም ተጠቅሞ ሲጥልሽ አንድነት ታየሽ አይደል ገለቴ 😂😂​@@Gudifecha-y7b
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay 7 күн бұрын
ወይኔ ህዝቤ ወይኔ አገሬ ጌታቸው ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢
@rutafruh6588
@rutafruh6588 6 күн бұрын
ጌታቸው ብቻ አይደለም ሁሉም ባልስልጣኖች ገደል ይግቡ 😮ጌታቸው ደብረፅዮን እያላችሑ ኣታቃጥሩ 😮
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay 6 күн бұрын
@@Tekulaw inath tebeda yeshel lij
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 6 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@BilalSeesay
@BilalSeesay 7 күн бұрын
ድል ላማራ ፋኖ
@asratbelay3637
@asratbelay3637 6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የማይወደው ሙሣ ፋቂ ይፋቀውና ለኢትዮጵያ የሚጠቅም አንድም መልካም ነገር ሳይሠራ ተሰናበተ።
@Atenaseya
@Atenaseya 7 күн бұрын
ሶርያ አለቀላት የጠገበው ሂዶ የራበው መጥቷል ልክ እንድ ኢትዮጵያ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ንፁሃንን ይጠብቅ በአለም ላይ ሰላም ያውርድ ።
@haileabay4021
@haileabay4021 7 күн бұрын
ጌታቸው ተንሳፏል መከስከሱ አይቀሬ ነው::
@henokGoyitom
@henokGoyitom 7 күн бұрын
Tifa !!Leba Zerafi cadre!! gecho Gena 50 amet yigezal !!
@haileabay4021
@haileabay4021 6 күн бұрын
@ ዘራፊ ነው ዘረፋ እሚያወራው: እኔማ ትግራይ ዓደይ መለይ የጎደላ እሞላላት እንደሆነ እንጂ የት ሆኜ ልዘርፋት? ዘራፊዎችማ ጭራሽ ህልውናዋን ለማክተም ክገደሏት ካቃጠላት ጎን ቆሙ:: ባንዳ ለሁለተኛ ጊዜ እማይታይባት እማይፈጠርባት ትግራይ በቅርብ::
@madotget7097
@madotget7097 6 күн бұрын
ሁላችንም አንድ በመሆን እያጠፋን ያለውን መንግስት አንድ እንበለው ጎበዝ።
@ahmedJi-xd3yy
@ahmedJi-xd3yy 7 күн бұрын
አንደኛ
@generalredwan
@generalredwan 7 күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍
@NiguseMareye
@NiguseMareye 6 күн бұрын
ይመቻቹ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 7 күн бұрын
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
@henokGoyitom
@henokGoyitom 7 күн бұрын
The Is NoTDF any More !!! it Is Now Called debrestion defense force !!
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃megebi
@ShuibiBushra
@ShuibiBushra 7 күн бұрын
በጣም እወዳሀለዉ የኛ ጀግና ሓጂ ሹዓይብ ቡሽራ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ ዉቅር
@tsegaamanuelwork41
@tsegaamanuelwork41 7 күн бұрын
The
@OmerEdris-p2c
@OmerEdris-p2c 7 күн бұрын
ብልጽግና የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ነው።
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 7 күн бұрын
አርሶ አደሩ ለገበያ ይዞ የሚሄደውን ጥቃቅን ቅቤና ማር ሳይቀር የሚነጥቅ የታጠቀ ሃይል/ መከላከያ አማራን መከራውን አበዛው። ፈጣሪ ይርዳው እንጂ።😢😢
@Tsegay-j6f
@Tsegay-j6f 7 күн бұрын
ሙሳፋቂ ጆነሳይደር ነው መጠየቅ ኣለበት
@kalayuasefa1517
@kalayuasefa1517 7 күн бұрын
ኢኮኖሚ ትግራይ ይኩን ሰላም ትግራይ ቀውሲ ፣ ግርግር ዝፈጥር ዘሎ ቀንዲ ተወሳኢ ጌታቸው ረዳ እና አብይ አህመድ እዮም ።
@HilishGebreananiya
@HilishGebreananiya 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 6 күн бұрын
ልክዕ
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃ayizosh gelete bimereshim wachiw tdf 😃😃😃😃😃
@abebekesete
@abebekesete 6 күн бұрын
መሐመድ ተሰማ ምላስ እንጂ እውቀት የለውም ጆኖሳይደር
@FrgeVerg
@FrgeVerg 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tilahun5421
@tilahun5421 7 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም❤❤
@harpe123
@harpe123 7 күн бұрын
የወያኔ አሸቃባጭ !! ሻቢያን በጦርነቱ ጊዜ ትግራይን ዘርፈዋል እያለ ይቀባጥራል። የወያኔ ዘራፊ ሰራዊት 3 ጊዜ ባደረጉት ወረራ ሰለዘረፉት ከሊጥ ጀመሮ እሰከ ፋብሪካ መሳሪያዎች ግን አንድም ትንፍሸ ብሎ አያቅም
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 7 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጣም ችግር ላይ ናት
@ERMIYASKETEMA-h3r
@ERMIYASKETEMA-h3r 7 күн бұрын
ኦሮም ገና ዋጋ ትከፍላለህ
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 6 күн бұрын
ጌታቸው ትንሽ ከቆየ ከደመኛው አብይ በላይ ዲክታቶር ይሆናል
@HussinSaide
@HussinSaide 6 күн бұрын
ትግራይ ለትግራይ ብቻነዉ ትግራይ ሀገር ናት እነ ህዉሀትን ይዛ ሀገር ናት
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃fesam tegere mejemeriya megeb bela mejemeriya selam yinureh👈👈👈
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 7 күн бұрын
Good mornning ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
@alemayehu8764
@alemayehu8764 6 күн бұрын
ሀዘን ለመግለፅ መቸኮሉ ሥራውን ስለሚያውቅና ደጅ ለመጥናት ነው። አባቶች " " የራሷን ትታ የሰው ታካለች" ያሉትን ብህሊ አባባልን ነው የገለፀው፣
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 7 күн бұрын
ባዶ ፉከራ ሠላም አላመጣም ።
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 7 күн бұрын
💛❤🥺🙏
@GggHgg-b8l
@GggHgg-b8l 7 күн бұрын
ኢትዮ ፍሮም እናመሰግናለን በተለይ በሣውዲ አረብያ የሚሠቃዩ ወጣቶች በስርቤት ድምፅ ሁኖቸው መቸም ይህ አሽቃባጭ መግስት ህዝቦቹ ትዝ አይሉትም
@GodistheAlfaandOmega
@GodistheAlfaandOmega 6 күн бұрын
ህዝብ እርስ በእርሱ አንድ ሆኖ ካልተዋደደ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመጣ አንዳች ለውጥ አይኖርም። 1ዮሐ 4፣20፣ "ማንም እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?" ይላል። ህዝቡ በብሄር ጥላቻ ልቡ አብጦ በእንብርክክ ቢጸልይ ትርጉም የለውም!
@abebew364
@abebew364 7 күн бұрын
Mussa he was un fair repersentative .
@amanuelamahazion2039
@amanuelamahazion2039 7 күн бұрын
ምነው ሽዕብያ ከትግራይ የወሰደውን ሚሳይል እና ታንክ ኣልጠቀስካቸውም
@trussom647
@trussom647 7 күн бұрын
ክክክክክ ሚሲያሉ ጀሪካን ታንኩ ፋብሪካ ነዉ የሚባለዉ በትግራና ብነኢትዬፎርም ቋንቋ 😂😂😂😂
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 6 күн бұрын
መቸም ፋኖን ማሸነፍ አትችሉም ዝም ብላችሁ እንደ ግመሬ ዝንጀሮ ፎክሩ ፋኖ በስራላይ ነዉ ደመሰስነዉ ዱቄት አደረግነዉ በኗል ጠፍቷል የምትሉት ፋኖ ግን አፍጫሕን እስኪያልብሕ እየወቀጠሕ ነዉ እሔን ሞኝ ሕዝብ ታጃጅላለሕ ያለምንም ትርፍ ሕዝብን ዋጋ እያስከፈላችሁ ኑሩ ሕዝብ አድ ቀን እስኪነቃ
@abebekesete
@abebekesete 6 күн бұрын
ጌታቸው ትግራይን አይወክልም ትግራይን ለቆ ቢወጣ ይሻለዋል
@rutafruh6588
@rutafruh6588 6 күн бұрын
@@abebekesete atakatr men abak New yalk😭😭
@ElyasBahimud
@ElyasBahimud 7 күн бұрын
berta betam new mitmchegni❤❤❤❤
@HussinSaide
@HussinSaide 6 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 ጌታቸዉ አማራ ነዉ እደት አማራ ሁኖ ትግራዊን ህዝብ ይመራል
@Tekulaw
@Tekulaw 6 күн бұрын
Amhara meri newa kemalo
@HussinSaide
@HussinSaide 6 күн бұрын
እግሊዘኛ አላነብም የምችለዉ ትግረኛ ብቻ አማረኛንም አንፈልግም ክክክክክክክክ እኛ ትግራዊ ነን አገረ ህዝብ ነን የናተን ኢትዮጲያን አናቃትም ክክክክክክክክክክክ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 7 күн бұрын
🙏❤️💛
@ShemlisYemam
@ShemlisYemam 7 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም አንደኛ
@MulugetaNakachew-l3k
@MulugetaNakachew-l3k 6 күн бұрын
WOW
@Hundumak
@Hundumak 7 күн бұрын
ሙሳፋቂ የማይረባ መሪ ነበር። ምንም የረባ ነገር ለአፍርካ አላበረከተም
@KifleTesema-c1h
@KifleTesema-c1h 7 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ ከፍተኛ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ረብሻ የሚቀስቅሲት ሦስት ወይም አራት ቢሆኑ ነውና ቶሎ ብላችሁ በአጭሪ ቅጩት ዝምታ ውድ ከፍተኛ እደጋ እየተጓዛችሁ ነው
@naix3768
@naix3768 7 күн бұрын
👍👍👍💔💔
@kiyaisraeal8514
@kiyaisraeal8514 7 күн бұрын
❤❤❤
@MisbaJalil
@MisbaJalil 6 күн бұрын
@SMGSMG-h1b
@SMGSMG-h1b 6 күн бұрын
በቀብር ስነ ስርዓት ላይ የነበሩ ሰዎች በድሮን ተጭፍችፈዋል የጅቡቲው_አምባገነን የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቆ በመግባት በኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ በድሮን ብዛት ያላቸውን አርብቶ አደሮችን ጨፍጭፏል። እስከ አሁን ሰዓት ድረስም ስምንት ሰው መሞቱንና ብዙ ሰዎች መቁሰላቸውን እየሰማን ነው። በድሮን የተጨፈጨፉ አርብቶ አደሮች በቀብር ሰነ ስርዓት ላይ የነበሩ መሆናቸውን ከስፍራው ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል። 😭
@mihiretgebru2707
@mihiretgebru2707 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TesfayeTt-h4x
@TesfayeTt-h4x 7 күн бұрын
ሙሳፋኪር ሆዳኣም የአብይ አሽከር
@yordanosyohannas4660
@yordanosyohannas4660 7 күн бұрын
😢😢
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 7 күн бұрын
ባኒዚን ያውም ቴግራይ ሀዋሳና ጅግጅጋም የለም ቀልደኛ😢😊
@MasratNuse
@MasratNuse 7 күн бұрын
😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 6 күн бұрын
የራሷ እያረረባት የሰዉ ታማስላለች አሉ። ማስመሰሉ እና ማሽቃበጡ እንደቀጠለ ነዉ። ወደዉስጥ ማየት ተስኖህ ወደ ዉጭ ማፋጠጥ ችግርህን ለመፍታት አያስችልህም።
@mekonenarefaine
@mekonenarefaine 6 күн бұрын
እንዴት አይነት መንግስት ነው የገጠመን 😂‼
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 6 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ኦሮሞ መሄጃ መደበቂያ አጣን እኮ !! አረ ምን ይሻላል
@birukabraham7285
@birukabraham7285 6 күн бұрын
ፉገራ በአሜሪካ አይሰራም። የአገርን ዜጋ ሳናከብርና ሳናስተዳድር ለሀያላኑ የሀዘን መግለጫ ስላቅ ነው።አሜሪኻዊው ትራምፕን በዚህ መሸወድ ይቻላልን? ተረጋጋ
@ShuibiBushra
@ShuibiBushra 7 күн бұрын
በዉቅሮ ከተማ
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 6 күн бұрын
ጌታቸው ፃድቃን በየነ መክሩ ቴድሮስ ሓጎስ ወዲ ወረደ እዮም ትግራይ ክትዳኸም ዝገብሩዋ ዘለዉ
@KalabTesfay-f3r
@KalabTesfay-f3r 7 күн бұрын
Musafaki mahamat is the a blood shader
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 7 күн бұрын
ጀነራሉ ወገብ አለው ወይስ ዐይኔ ነው አዲዎስ የወታደር ቅርጽ በአጠቃላይ ሆድ ነው የሚታየው
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 7 күн бұрын
Long live to isayas
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 7 күн бұрын
ድሃ ያረገህን ? ኧረ ይደብራል። ሰው እንዴት ለድህነት ረጅም እድሜ ይመኛል ?
@henokGoyitom
@henokGoyitom 7 күн бұрын
#TDF Need To Be Reformed !! Free #TDF !!
@KalabTesfay-f3r
@KalabTesfay-f3r 7 күн бұрын
ኤስቀባጮች ናቹ የአፍሪካ መሪዎች
@gechcool
@gechcool 6 күн бұрын
the picture u posted is not related to the news...why ??? Ato Arega Kebed was in visit of Amhara devlopment building please dont do this....
@MULUNEHGELETA-x4m
@MULUNEHGELETA-x4m 6 күн бұрын
Wushetam
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 7 күн бұрын
Like or not isayas king of Africa
@gebrialaboy7610
@gebrialaboy7610 7 күн бұрын
መሓመድ የሚል ስም የያዘ ጀነራል በክርስቲያን ምድር ምን ሊያደርግ ይችላል? ቤተክርስቲያን ስያይ ምን ይታየዋል? የሚል ለማየት የኢትዮጵያ ታሪ የሚሉ መፃህፍቶችን ያንብቡ።
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
😜😜😜😜😄😄😄😄 ምነው ኢሳ የተወለደው ኢትዮጵያ ነው አልሺ አየ አለ መማር እናተኮ አታፍሩም የተወለደው ኢቶ ነው ማለታችሁ አይቀርም 😜😜😜😜😜
@loogoo2009
@loogoo2009 6 күн бұрын
ክርስትያን እየፈጀ ነው ሆዱ ኣሳማ ያህል የሆነ
@lovelove-o8m2x
@lovelove-o8m2x 6 күн бұрын
What goes around comes around... Neftsegna enemies neftsegna don't stretch ur fingers to abyie
@TMWM-z1i
@TMWM-z1i 7 күн бұрын
በጭባጫው አብይ አህመድ😂😂😂
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 7 күн бұрын
ጥሩ ለውጥ ነው በኤርትራና የኢሳያስ ላይ ዘገባው የኤርትራ ሰራዊተ ግመልና ጄሪካን የሚባለውን እና የትግራይ ልይ ሀይል ሊጥና ማስታጠቢያ የሚባለው ፕሮፖጋንዳ ነው አለምንበትም በበኩሌ ለምን ሰራዊቱ የገቡበት ቦታላይ ከሊጥና ከጄሪካን የተሻለ ጠፍተነው
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 7 күн бұрын
የውርደት መንግስት
@ethiopianism22
@ethiopianism22 7 күн бұрын
Ethiopian attitude wise media i knew only is ethio forum
@MbarMbar-z5l
@MbarMbar-z5l 7 күн бұрын
ቦድካቸው ረዳ የተባለ ልሀጫም ምነው እደመጅገር ጥብቅ አለ ይህ ደደብ አህያ
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 7 күн бұрын
ደደቡ አንተ ነህ።
@DanielJar-l3k
@DanielJar-l3k 7 күн бұрын
As far as ISAYAS exist there the horn Africa will never get peace.So ISAYAS must go!!!
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw 6 күн бұрын
U Traitor U Will Never Set Foot On Eritrean Soil.
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh 7 күн бұрын
😢❤❤😢
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 7 күн бұрын
ጦርነት በኣሸናፊነትም ያልቃል። ድርድር የሚደረገው ጤነኛ ኣመለካከት ካላቸውና ግብረገብ ከሚያውቁ ስነ ምግባር ከተጎናፀፉ ከሰለጠኑ ሰዎች ጋር ብቻ ነው። ከደደቦች ሕወሃት ዝንጀሮዎችና የብልግና ዓረመኔዎች ጋር ምን ኣብሮ ለማስተካከል ነው ድርድር የሚደረገው። ፀረ ህብረት ፀረ ኣፍሪካዊነታቸውን በግልፅ ኣሳይተው ጥላቻን በኣፍሪካውያን መሃል ለማንገስ በመከፋፈልና በመጥበብ መኖርን መፍቀድ ምን የሚሉት ኣሰራር ነው፧ ከሰላሳ ኣምስት ኣመታት በላይ ተሞክረው ያውም ብዙ ውድመት ኣድርሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ኣድርጎልናል ብለው ስም ቀይረው ባዛው በፀረ ኣፍሪካዊነታቸው ፀንተው የሌለብንን ችግር በውሸት ትረካ ፈጥረው ዕየጎዱ ከቀጠሉ ተረኞች ጋር ድርድር ኣይሞከርም። ተያይዞ መተላለቁ ይመረጣል። ዕነኚህ ኣይን ያወጡ ወርሮበሎች ናቸው። ዛሬ የጋራ ቋንቋችንን በጥላቻ ኣጥፍተው ዕንዳንረዳዳ ማድረጋቸውን ከድል ቆጥረውታል። ዕነኚህ የሸርሙጣ ልጆች ግን ዕንግሊዝኛ የኣለም ቋንቋ በሂደት ሆኖ ተመርጦ ሲማሩት ግን ጥያቄ ኣላቀረቡም ከጨቋኝነት ኣልቆጠሩትም። ዕንግሊዞች ግን የኣለምን ህዝብ ሁሉ ወርረው ብዙ ስቃይና ውድመት ያደረሱ ናቸው። ትራምፕ ያለው ኣቋም፥ ኣሜሪካን ባላት አቋም መርሕ ላይ ካልተደሰታችሑና ተቃውሞ ካላችሑ ከኣሜሪካም ምንም ዕርዳታና ዕገዛ ልትጠብቁ ኣይገባም ባይ ነው። የኣሜሪካንን ገንዘብ የመገበያያ መሳሪያ ኣናደርግም ካላችሑና ሌላ ኣማራጭ ለመፍጠር ከሞከራችሁ በጥቅማችን ላይ ጉዳት ለማድረስ ክጀላ ስለሆነ መንገዳችሁን ጨርቅ ያርግላችሁ ብሎ በር ዕየዘጋ ነው። ይህ ከኣንድ ሃገሪትዋን ከሚመራ መሪ የሚጠበቅ ነው። ትራምፕ ፖለቲከኛ ኣደለም መሆንም ኣይጠበቅበትም የፖለቲካ ጨዋታና የሰው ህሊናን ለሚፈለግ ተግባር ማሰልጠንና ስራዎች ሃገርን በማስቀደም ይሰሩ ከተባለ ትያትሩ የገባውን ማስቀደም ገፅታና ሃይል ፈጥሮ ጠላቶችን ጥግ ማስያዝ የጫካውን ህግ ኣልፎ ኣልፎ ዕንደ ኣስፈላጊነቱ መጠቀም በኢንፔሪያሊስቶችና ኮሚኒስቶች የተለመደ ነው። ትራምፕ የኢንፔርያሊስት ኣሜሪካ መሪ ነው። በሶሺያሊስት ኣስተሳሰብ ሊከሰሥ ወይ ለማረም ኣይመችም። ጥያቄ ለምን ምዕራብ ኣውሮፓውያን ውስጥ ያሉ ዜጎቻቸው የጥገኝነት የስደተኛ ስምምነት በመሃላቸው ዕንዳይኖር ኣገዱ፧ ይሄስ ምን ጥቅም ወይ ጉዳት ኣስከተለ፧ ስባት የሚጠጉ የስዊድን ዜጎች መንግስታቸውን በመቃወም ወደ ኖርዌይ ሄደው ጥገኝነት ጠየቁ። የስዊድን መንግስት መልስ ከመስጠት ቢቆጠብም በዜና ሰማን። የኖርዌይ መንግስትም ዕንደማይቀበላቸው ገልፆ ሃገራቱ ባላቸው ስምምነት ግን ሃገሪትዋ ኖርዌይ ውስጥ መስራት መኖር ዕንደማይከለከሉ ተነግሯቸው ወደሚፈልጉበት ተሰማሩ። ወሬውም ጠፋ። ይህ ዕገዳ ለወርሮበሎች የህወሃትና የሻቢያ ኣይነትን መግቢያ ያሳጣል። ሃገር ኣድምተው ገንዘብ ዘርፈው ኣንዳቸው ሌላ ኣፍሪካዊ ሃገር ጠፍተው ተደብቀው ለማስቀመጥ ከጣሩ ኣንጠልጥለው ለምንግስት መልሰው ቢያስረክቡ ኣፍሪካ ሰላም ይነግስባት ነበር ፤ ሑሉም ኣርፎ ህግ ኣክብሮ ይሰራ ነበር። ገንዘብ ባንክ ለመክተት ምንጩን በመረጃ ማቅረብና ማሳወቅ ግድ ነው በኣውሮፓውያን ሃገራት መሃል ። ሁኔታውንም ለመንግስታት ያሳውቃሉ። ሌቦች ወንጀለኞችን መንቀሳቀሻ ያሳጣ ነበር ኣውሮፓና ኣረቦች ወይ ሌሎች ቀዳዳ ባይሰጡ ኖሮ። አውሮፓ ውስጥ ነፃነት ፍትሕ የነገሱባቸው ሃገራት ያላቸው በመሆናቸው ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ሙሉ ህጋዊ መብት ዕንዳለ ስለሚታወቅ ሁሉ ነገር መልክና ባለስልጣናትም ገደብ ስለታጣለባቸው ከህግ ስርዓትና የመንግስት ተቋማቱን ደርጃዎች ጠብቀው ነው የሚሰሩት፤ ነጥረው ዕከሌን ዕሰሩልኝ ፍቱልኝ የሚባል የማሾፍ ኣሰራር የለም። ማንም ቅሬታ ኣቅራቢ ግለሰብም ይሁን ማህበር በስነሥርዓት ዕስከቀረቡ ድረስ በስነሥርዓት ይስተናገዳሉ። በሃገርና በመንግስታዊ ፍትሐዊ ኣሰራር ኣይቀለድም ኣውሮፓ ውስጥ። ኣፍሪካ ውስጥ የኣፍሪካ መንግስታት ኣባላት የሆኑ ግን ተደራጅተው ገለው ዘርፈው ወደ ኣውሮፓና ኣሜሪካ ሲመጡ ግን ስለሚያውቋቸው ይቀበሏቸዋል ምክንያቱም ማንነታቸውን በሚገባ ስለሚያውቁት ምንም ፍርሃት የላቸውም ተቀብለው ቦታ ሲሰጧቸው በምክንያት ነው። ዘርፈው ኣውሮፓውያንን ዕያበለፀጉ ኣፍሪካውያንን በድህነት ወቅያኖስ ኣስምጠው ዕየሰሩ በማገዛቸው። ። የሰረቁትን ገንዘብም ባንኮቻቸው ይጠቀሙበታል ሃገራቸውን ለማልማት። ስለ ዕስክንድር ነጋ መረጃው ስለሌለኝ፣ ስለማላውቀው ነገር ኣልፅፍም። ዓንድ ነገር ግን፣ ዕስክንድር ነጋ ከመንግስት ኣካል ጋር ምንም ግንኙነት ዕንደሌለውና ለድርድርም የሚያስኬድ የሚያስቃጣ ብልግና የሚባለው የኣብይ ኣህመድ ይግሉ ድርጅት ምንም ዕንድንቀርበው የሚያደርግ ስለሌለው፣ ዕስክንድርም ሆነ ከጎኑ ያሉ ኣይሞክሩትም። ህወሐትንና ፈልፍለው የሄዷቸውን ማን የማያውቃቸው ኣለ በወንጀሎቻቸው፧ ምን የሚያቀራርብ ማራኪ ተስፋ ኣለ ልደቱ ኣያሌው በህልሙ ያየው ኣይነት፧ ዓብይ ክፉ መሰሪ ድንጋይ ዕራሥ ነው። የብልግና ኣመራር ስብሰባ፣ የግምገማ ስብሰባ፤ የክልል ኣመራሮች ስብሰባ፣ ስብሰባ በስብሰባ የሚያጣድፋቸው፣ በሆዳቸው ስለሚገዛቸው፣ ጠርቶ በምግብና በወይን ጠቅጥቆ፣ ያሰራላቸውን መናፈሻ ኣሳይቶ ከላካቸው ኣፋቸው ለጊዜውም ቢሆን ተለጉሞ የመሰሪ ተግባሩን ለማከናወን ዕሺ ይላሉ በማለት ነው ዕንጂ ኣብይ በሁሉ ኣሰራርና ተቋማት ላይ ብቻውን የሚፈልጋቸውን መዳቢ ነው። ሑሉም በሱ ተወስኗል፣ ኣንዱ በኣንዱ ላይ ዕንዲሳለሉ ተደርጎ በፍርሃት በጥቅም በመተሣሠር ኣሜን ብለው የሄዷታል። ትልቁ ተዋናይ ሰይጣኑ ሬድዋን ሁሴን ነው። ማናቸውም ሞራል የላቸውም።
@AmareTsega-f5q
@AmareTsega-f5q 6 күн бұрын
ምን አንገበገበህ የአማራን ሃብት ከሊጥ እሥከ ዶቄት ዪንበርቲ እስከ ት ቤት ሢያወድም ህውሃት ምን ትላለህ ህውሃት ሢበተን አብረህ ትበተን ቀሽም ነህ
@TayeBekele
@TayeBekele 6 күн бұрын
አብይ ደንቆሮ እስከመቼ ነው ምያሰቃየን ግን
@Eliabiscool
@Eliabiscool 7 күн бұрын
Lidetu ayalew ehe endemimeta awko new tolo limeles yalew
@AhmedSayid-u2u
@AhmedSayid-u2u 7 күн бұрын
600 mattoo
@natanwithkaleb4003
@natanwithkaleb4003 7 күн бұрын
Why you said mohamed only gojjam ketena, it's both south gondar and gojam
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 7 күн бұрын
Now Tigrai floates🎉 will Tplf sink or swim?
@MebrahtomHaile-jb9wh
@MebrahtomHaile-jb9wh 7 күн бұрын
but also you sink
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 6 күн бұрын
Regarding to Musa Faki trip towards the HELL city of Asmara, Eritrea to shake his counter part Isayas Afewerki, The reason behind of this trip is to Inject Isayas to forget war with Ethiopia while Abiy Ahmed Ali automatically commenced the tragic war.
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 6 күн бұрын
ሙሳ ፋቂ ሙሶኛ የዲክታተሮች ፊት አውራሪ ነው
@weldeslaseWeldu-o1l
@weldeslaseWeldu-o1l 7 күн бұрын
Kelbet
@Mesfun
@Mesfun 7 күн бұрын
የመጨረሻ ወረበላ ጋዜጠኛ ነህ : አንድ ቀን እውነት ሳታወራ ።
@Asfawsen
@Asfawsen 7 күн бұрын
Kkkkkk, betam tasikaleh. Manew tadiya hak yemiyaweraw? Fana weyis EBC
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw 6 күн бұрын
ታዲያ አንተ ነህ ዕውነት የምታወራው? ቀዳዳ ውላጅ
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 7 күн бұрын
ወሸታም እሰይስ ይለዉ አፍሪቃዉይን ሽግራችን ራሳችን መፍታት አለብን ሽግራችን ከዉጭ አገሮች መጥተዉ እጃቸዉ መግባት የለባቸዉም አፍሪቃ ልታድግ የምትችለዉ ሰላም በአፍሪቃ አገሮች ከለለ ማደግ አይቻልም ሀብታችን ራሳችን መዉጣት አለብን ነዉ ይለዉ ዉሸት ምንደሚጠቅማቹ ይገርመኛል ።መቸም ትግረ ዉሸት ባህላቹ ነዉ የትግራይ የምታወራዉ ይለህ እኮ መርገም ወይነ የሰራዉ ነዉ።
@wediofla3230
@wediofla3230 7 күн бұрын
😃😃😃
@edenhabte663
@edenhabte663 7 күн бұрын
እ!!! ሌላ የማናውቀው ኢሳያስ አለ እንዴ🤔🤔
@sabramohammad1138
@sabramohammad1138 7 күн бұрын
የራስዋ አሮባት የስው ታማስላለችአሉ የኝአገር መንግስት ተቡዬው😏😏😏😏😏😏😏
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 7 күн бұрын
RIP Ethiopia 🥾🥾🥾🥾🥾 👎🇪🇹👎🇪🇹👎
@ZemenuHager
@ZemenuHager 7 күн бұрын
ደደብ ናችሁ የምንለው ለዚህ ነው
@DanaShumye
@DanaShumye 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mekonenarefaine
@mekonenarefaine 6 күн бұрын
እንዴት አይነት መንግስት ነው የገጠመን 😂‼
@AlemLema-x5j
@AlemLema-x5j 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mekonenarefaine
@mekonenarefaine 6 күн бұрын
እንዴት አይነት መንግስት ነው የገጠመን 😂‼
@TesfayeTt-h4x
@TesfayeTt-h4x 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GebrehiwotWorkeluel
@GebrehiwotWorkeluel 6 күн бұрын
❤❤❤❤
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН