🦋ብሩክ ሀይሚን አናደዳት ሀሰን እና ብሩክ ተጣሉ😱

  Рет қаралды 233,213

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@merilove-v4h
@merilove-v4h 4 ай бұрын
ሀሰንኮ የሀይሚዬና የቡራዬ ድምቀት ነዉ❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 4 ай бұрын
አዎ የምር❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 ай бұрын
በትክክል እኔማ ስወደው እኮ
@HanaSleshi-v2c
@HanaSleshi-v2c 4 ай бұрын
Betkkl
@የልቤAንጉስ
@የልቤAንጉስ 3 ай бұрын
አዎ🎉🎉🎉❤❤❤
@GfH-u9w
@GfH-u9w 26 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮
@wxaz2839
@wxaz2839 4 ай бұрын
እውነተ ሀሰን የሀሚና የብራ ደምቀት ነው ቀበጦች❤❤❤❤
@GfH-u9w
@GfH-u9w 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ato_Efrem
@Ato_Efrem 4 ай бұрын
እረ ፀጉሩዋ😂❤
@SemuTube-mj2yo
@SemuTube-mj2yo 4 ай бұрын
እረ ኤፋ ፍትህ ለፀጉሯ😅😅😅😅😅
@HyweteHywete
@HyweteHywete 4 ай бұрын
Ara Efa tsagurani carasa eku 😂😂😂😂😂
@TryH5DFG
@TryH5DFG 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@ንሁሉግዜአለዎ
@ንሁሉግዜአለዎ 4 ай бұрын
ፍትሒ ለሀይሚ ፀጉር😢😂
@MerfaBajgimv
@MerfaBajgimv 4 ай бұрын
😂😂
@MoneeraDd
@MoneeraDd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጇ በዚህ መቶ ሺ እናስገባት ሃይሚ ንፁህ ልብ ያላት ናት
@KibenshChichiso
@KibenshChichiso 4 ай бұрын
የእውነት ብሩክም አይሚም የልጅ እዋቂ ናቸው እመቤቴ አንድ ታድርጋችሁ አይለያችሁ አሜን
@saraaa1697
@saraaa1697 4 ай бұрын
ሃሳን እኮ የቡሩኬና የሃይሚ ድምቀት ነው እነዚህ ሁለት ወልጆች 2017 የሚያጣምራችሁ ዘመን ያደርግልን ጉሉ አሜን😂❤
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 4 ай бұрын
አሜን❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
@@saraaa1697 አሜን
@IiIi-h4r
@IiIi-h4r 4 ай бұрын
አሜን❤
@TamaraAa-rq2oe
@TamaraAa-rq2oe 4 ай бұрын
❤😮❤❤❤❤​@@IiIi-h4r
@Hwjvf
@Hwjvf 4 ай бұрын
አሜን❤
@OfficialHassentube
@OfficialHassentube 4 ай бұрын
አቶ ብሩከ ተው አተረብሽ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 ай бұрын
ሀሰን ስወድህ እኮ ወንድሜ❤❤❤
@حواءوركوه
@حواءوركوه 4 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 4 ай бұрын
አንተ አዝግ እኔ ምትገርመኝ እራስህ ተናግረ እራስህ ምትመልሰው ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@YyUu-fv2hk
@YyUu-fv2hk 4 ай бұрын
😂😂❤❤❤
@SennafHasan
@SennafHasan 4 ай бұрын
ሀሠንየ የኔ አዝግስወድህ
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 4 ай бұрын
ሐሰን ግን ተፍታ ያለ ልጂ ነው ጌታን ታምራላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@beza4660
@beza4660 4 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ አይቀንስ ሀይሚ ግን ቁምጣ አትልበሽ ደስ አይልም ሴት ልጅ ከነክብሯ ሲሆን ድስ ይላል ለሷ እኔ ተሳቀኩ ቪድወ የሚቀርፀው እራሱ ተሳቆ ከወገብ በላይ ነው የቀረፀው ተባረክ ሀሰንየ ድምቀታቸው ነህኮ በተረፈ ይመቻችሁ 🥰🥰
@temesgentemesgen839
@temesgentemesgen839 4 ай бұрын
ሃይሚ ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ ወይም ሰፋ የለሱሪ ቆምጣው በጣም አጠረ እና ሴት ልጅ ደሞ ስትሸፈን ነው የሚያምርባት ከኔ ጋ የሚስማ 👍
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ሀሠንኮ አስተዋይ ልጅ ነዉ ከምር ስጦታዉ ዋዉ ነዉ ❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
ሀሰን ምርጥ ወንድም የብሩክ እና የሀይሚ ደምቀት ነው ፍቅራችሁ አንድነታችሁ ያስቀናል❤
@Daniyutb
@Daniyutb 4 ай бұрын
ዋውውውውው ቀዳመይቲ ላይክ እስከ ተጋርዋይ ዋርድያ ኮይነ ተሪፈ😂❤❤
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 4 ай бұрын
😅
@MerfaBajgimv
@MerfaBajgimv 4 ай бұрын
ኩልና ድና ኣብዝ ዝዊዒልለና😂❤❤
@zeduGualtgray
@zeduGualtgray 4 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@xggrccgg6880
@xggrccgg6880 4 ай бұрын
ኣነውን ጓልነይ
@zedyoutubecanle
@zedyoutubecanle 4 ай бұрын
ኣነ ካልአይትኺ😂
@etu819
@etu819 4 ай бұрын
ወይኔ ሀሠን ሥወደው ክክክክክ ነገረ ሥራ በጣም ያሥቀኛል የደሥታዬ ምንጭ አረ የእውነት ትለያላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zmzm-w7e
@Zmzm-w7e 4 ай бұрын
አለባበስሽን አስተካክሊ ሀይሚያ ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ነው የሚያምርባት ❤❤❤
@bekitube16
@bekitube16 4 ай бұрын
ፀጉሯን አትንካ 😂😂
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Dagilovee
@Dagilovee 4 ай бұрын
😂😂😂
@ስብራቴ
@ስብራቴ 4 ай бұрын
ሀይሚ ቆምጆ ተው አንታ ልጅ😂😂😂
@ፉርዶስ
@ፉርዶስ 4 ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ ነገረኛ እረፉ አ😂😝
@TryH5DFG
@TryH5DFG 4 ай бұрын
ara 😂😂😂😂
@BobThetop-y1r
@BobThetop-y1r 4 ай бұрын
ሀይሚዬ እኮ ብሩኬ ጋ ስትሄጅ የፀጉር ማበጠሪያ እየያዝሽ ሂጂ ምንም መላ የለሽም ከማበላሸት አይመለስም እሱ የኔ እናት እወዳችሁ እኮ❤❤❤
@sikosolo7543
@sikosolo7543 4 ай бұрын
😏😏😏😏😏
@sikosolo7543
@sikosolo7543 4 ай бұрын
Segron sinkakat des yilegal😂😂
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 4 ай бұрын
😂😂😂
@لوليبنتماما
@لوليبنتماما 4 ай бұрын
😂😂😂😂አአነትሽን ነው
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 4 ай бұрын
ብታሲዘውኮ አያበላሽባትም ነበረ ለቀቀችው ተመቸው
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 4 ай бұрын
የእኔ ስስቶች እንኳን መጣችሁልኝ ደስ ብሎኛል ደብሮኝ ነበር የማመጡ መስሎኝ የእኔ ሰላሞች ስወዳችሁ❤ ሀሰንዬ የምታስቀኝስነገር 🤣🤣🤣🙈
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 ай бұрын
እናተ ሶስት ልጆች ግን ስወዳችሁ ቅመሟ እና ቅመሙ ግን ስታምሩ የሀሰን አፍቃሪ ከወደ ዱባይ😂😂😂😂😂ኮሜንት አተሮች ግን እንዳትወረዱብኝ ዋ
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 4 ай бұрын
ሳህ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 4 ай бұрын
አፍቃሪ ከሆንሽ ስጦታ ልከሽ ፍቅርሽን ግለጪ😅😅​@@EeEe-x1k
@HewanLibanos
@HewanLibanos 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 ай бұрын
@@HewanLibanos እነሱ እኮ አይታመኑም ኮሜንት አተሮች እኮ ሁሉም ነገረ እውነት ይመስላቸዋል😂😂😂😂😂
@hannahmariam4491
@hannahmariam4491 4 ай бұрын
ሃሰን በጣም ምርጥ ልጅ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከው በጣም እንውዳችዋለን ❤❤❤❤
@AlainAlfoah-k7q
@AlainAlfoah-k7q 4 ай бұрын
ሀሰን የሐይሚና የቡራ ድምቀት ደስ ስተሉ በተለየነው የመጣችሁት ዋው ሐይሚዬ የኔ ቅም ለምን ቀሚስ አታሰለብሳትም ቡራ ሰውነቷን ለምን ለሠው መሰናከያ ለፈቀርኛ ብቻ ነው ሴት ልጅ ገላዋን የምታሳየው ከፀጉሯ ይልቅ ቀሚስ አስለብሳት ቡራ ❤❤በተረፈ እወዳችሗለሁ ስጠብቅ ነበር መጣችሁ ዋው ነገም አንጠብቃለን ሀሰን የቡራ መከታ❤❤
@ekruYouTube
@ekruYouTube 4 ай бұрын
ሱሶች እንኳን ደህና መጣችሁ እደኔ ፍቅር የያዘው ከነዚህ ልጆች 😢🎉
@ንሁሉግዜአለዎ
@ንሁሉግዜአለዎ 4 ай бұрын
ሀሰነይ የሀይሚነቴ ና የቡራ ድምቀት😂የድብረት መድሃኒቶች የኔ ታዳጊዎች የኔ ፍልቅልቆች እግዚአብሔር ከሀበሻ ሃሳድ ይጠብቃችሁ እኔ ምንም ኣልልም ደስ ስትሉ ኮ😍💚ሀይሚነቴ የኔ ሙሉ ሴት የምወድሽ ልእልቴ😘
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 4 ай бұрын
ከሀበሻ ምቀኛም እና ሀሲድ ኡኡኡኡኡኡ ምጭጭጭ ሌላ ካለሽ ቀይሪ 😂😂😂 27:01
@ንሁሉግዜአለዎ
@ንሁሉግዜአለዎ 4 ай бұрын
@@FfFff-vr2gn ሌላ የለኝም እህትነቴ ከሀበሻ ምድረ ኣስመሳይ ምድረ ምቀኛ ምድረ ወረኛ ምድረ ሃሳድ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸው 😊
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 4 ай бұрын
@@ንሁሉግዜአለዎ ተስተላለፈ እኮ😀
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 4 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤ ሀሰን በጣም ደስስስስስ ትላለህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ሁላችሁንም በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር ቡርኬ ደሞ ሀይሚን ቀሚስ አስለብሳት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በክርስቶስ ፍቅር❤❤❤❤❤❤🎉
@Tizita341
@Tizita341 4 ай бұрын
ቡራ እና ሀይሚ ምግብ ስትበሉ አማትባቹ ባርካቹ ብሉ እሺ ለሁሉም ነገር መልካም ነው በተረፈ ይመቻቹ በርቱ ሀሰን ሁላቹም ምርጥዬ ናቹ❤❤
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 4 ай бұрын
ሀሰን ስወድህ ሁለተኛ ቁምጣ አድርገሽ እንዳትመጭ እኮ ይመችህ ሴት ልጅ እንደ ሴት ስትለብስ ነው
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 4 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ተበላሽታለች
@meditube147
@meditube147 4 ай бұрын
የሀሰን ንግግር የምያስቀኝ ነገር ሀሰን እረፍ መቸ አገቡናነው ጋሽና ወይዘሮ የሆኑት 😅😅😅😅❤❤❤❤
@مكدسالمنو
@مكدسالمنو 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GfH-u9w
@GfH-u9w 26 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 4 ай бұрын
የሀሴን መሟዘዝ የሀይሚ እና የብሩኬ ጭቅጭቅ እንዴት እንደሚናፍቀኝ ሁሌም ኑልን ❤❤❤
@AzebDase
@AzebDase 4 ай бұрын
ሀይሚ ውዴ ብሩኬን ከወደድሽው እሱ የሚወደዉን መውደድና ማክበር አለብሽ ምክንያቱም ብሩኬ ስጠየቅ የምትሸፋፈን ሴት ስረአት ያላትን ሴት ይወዳል ስለዚ ቁምጣ አትልበሽ እባክሽን አንቺ ስረአት ያለሽ ልጅ ነሽ።
@nomore8101
@nomore8101 4 ай бұрын
@AzebDase አሻቃባጭ ብሩኬ የሚወደውን የሚጠላውን አትበይ ምነው በሱ ሳንባ ልተንፍሰ አልሽ she is so cute baby girl በልብስ አትደበቁ ደረሳችሁ ስነስርዓት ያላችሁ ሐይማኖተኛ ሁሉን አድርጊ አካባሪ አጅ በአፍ የምትጭኑ አትምሰሉ ጉረኛ 🤔🤔🤔🤔🤔
@beza4660
@beza4660 4 ай бұрын
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው ደስ አይልም ሀይሚየ አስተካክይ ለሷ እኔ ተሳቀኩ🥰🥰🥰
@beza4660
@beza4660 4 ай бұрын
​@@nomore8101አንች እራስሽ አሻቃበጥሽ እውነቷነው መረን የለመደ ሰውኮ እዳነው አንች እንደዛ ልትሆኝ ትችያለሽ ሀይሚግን አያምርባትም ስርአት አላት ገባሽ ደነዝ 😏
@Made262
@Made262 4 ай бұрын
እራሱ ልበሺ ብሏታል
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን 4 ай бұрын
ተባረኪ ሀይሚ አለባበስ አንደኛ ነች ግን አሁን ልትበላሽ ነዉ መሰል ብቻፈጣሪ ይሁናት አስተካክዬ ዉድ አይሚሻዬ እደድሮሽ ልበሽ ሴት ልጅ ስትሸፈን ነዉ የምታምርዉ ካጠፊሁ ይቅርታ❤
@ምሳቲዩብ
@ምሳቲዩብ 4 ай бұрын
በዝቺልጅ ምክነያት ወድነቴየን ተቀመሁ ጌታየ ሆይ አትፈትነኝ የኒ ያልሆነቺን ሴት ተአይኔላይ አርቅልኝ አይቻት መቃጠሌ ወድጃት መቃጠሌ በአይኖቾና በፀጉሮ መበርከኬ ምን ደነው ነገሬ አረ መላ በሉኝ በቃ ለገሬ መዋጋቴን ትቼ ላቺ ውጊ መክፈቴም አልቀረ እፍ ዘድሮ
@Lively-ts8dm
@Lively-ts8dm 4 ай бұрын
ለምን አታገኛትም😢😢😢😢
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c 4 ай бұрын
😂😂😂 አይዞህ
@Hajira.33
@Hajira.33 4 ай бұрын
ሙስሊም ነህ መሰለኝ ከድር ይላል ስምህ አይዞህ
@setinayemam330
@setinayemam330 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በነዚህ ልጆች ፍቅር የተጠመደ ስወዳችሁ የኔውዶች
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 4 ай бұрын
አለውልሺ እኔ
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 4 ай бұрын
እኔ❤
@SARASORA-u3b
@SARASORA-u3b 4 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
የሀይሚ እና የቡራ ወዳጆች 100k አስገቡኝ
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 4 ай бұрын
ናበራስህ
@Meriyem-nj5fy
@Meriyem-nj5fy 4 ай бұрын
ዊናየ አባቴ ጠፍተሀል❤❤❤በራስህ ና
@MryamHdjjs
@MryamHdjjs 4 ай бұрын
እሺ ዊናዬ❤❤❤❤❤❤
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ተናፍቀኸል
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 4 ай бұрын
Wina አይደለም
@HgHg-eq7jq
@HgHg-eq7jq 4 ай бұрын
ብሩክና ሀይሜ አቤት ማማራቸዉ ሀሰንን ሀይሜ አቤት ማማራቸዉ አደበታቸዉ ማር ፍቅር ቀለባቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@QaliQaly
@QaliQaly 4 ай бұрын
ሐይሚ በማርያም በገብርኤል በእግዛብሔር ስም ቁምጣ አትልበሺ እወዳችሗለሑ ❤❤❤❤❤❤
@mariommariom4227
@mariommariom4227 4 ай бұрын
ሃሚ ስርአት ያዥ ምን ይሉታል በቁምጣ መሄድ ላቀይ ላቀይ ሲሉዋት ______እ 😅😅😅አሉ እና ሴትነት እሚባል ነገር አለ 😢😢😢❤❤
@shabashimahdi
@shabashimahdi 4 ай бұрын
ትክክል
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 4 ай бұрын
ትክክል😢
@AsyaMustefa
@AsyaMustefa 4 ай бұрын
የምር እነዚህ ስመጡ ሲያስቁ ዴስ ይላሉ ሲጨቃጨቁ ሀይሚ ቅመምነች እወዳችሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 ай бұрын
ደምሩኝ🎉🎉ቨቅንነት
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ተስፋ ቆርጨ ነበር አትመጡም ብየ ድብርት ከነልጅ ልጁ ነበር ተጭኖኝ የነበረው የኔ ፈገግታወች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 4 ай бұрын
እኔም😢😢❤❤❤
@rozaalain8036
@rozaalain8036 4 ай бұрын
የነ ቢጤ ነሽ እኔም ስራ ስጨርስ እስክ እነሀይም መጡ ብዬ ዩትዩብ እገባለሁ ❤የምሬን ነው ሶስቱም ሁሌም ብመጡልን
@SagalaSagala1234
@SagalaSagala1234 4 ай бұрын
ሀይም ሁሌም ቃምስ ውይም ጉርድ ትልበስ የምትሉ በለይክ ቆንጠ የውንድ ነው የምትሉ በለይክ ❤❤❤
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 4 ай бұрын
Awo albabsish astkaki inwdshaln❤❤❤❤❤
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 4 ай бұрын
አሁንማ ተበላሸች ጠገበች ምንድን ነው እራቁት መሄድ ??? የስለጠነች መስሎዋታል ብሩክ ይሄንን ማስተው አለበት
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 4 ай бұрын
​@@sarakirstyantube4811ምድረ ደንቆሮ ለሴት ልጅ ዝቅ ኣታድርጉ ከፈለግሽ ምክሪ ኣልጠገበችም ገና ታዳጊ ልጅ ናት😢
@PolAsd-mw1bc
@PolAsd-mw1bc 4 ай бұрын
ተዝህበላይቀንድአታወጣ​@@ጓልኣክስማዊት
@Werke_10tube
@Werke_10tube 4 ай бұрын
Er gna lji konat yeflegechew lbs tlbes demo yamrbatal ❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ አለባበስሽን አስተካክይ ገላሽን አለም ነዉ የሚያየዉ ቀሚስ ልበሽ ሴት ልጅ ገላዋን ለባሏ ብቻ ነዉ የምታሳየዉ ብሩክ ደሞ ምከራት ሴት ልጅ አለባበስዋ ደስ ይለኛል ብለህ ቃለ መጠየቅ ላይ መልሰሀል ስለዚህ ሀይሚን ቀሚስ እድትለብስ ምከራት የሴት ልጅ ዉበቷ ስረአቷ አለባበሷ ነዉ ሽፍንፍ ነዉ ማለት ያለባት እዉይኝ እዉኝ አይጠቅምም ይከን ቤት ልበሽዉ ከቻልሽ❤❤❤❤ስለምወድሽ ነዉ አበባየ
@mefordad
@mefordad 4 ай бұрын
ሀሰንየ አዝግየ ስወድህ የምር የዋህ እኮ ነው 🤣🤣🤣አለባበስ ልክ ብለሃል ድጋሜ እንደዚህ እንዳትለብሽ 😊 በተረፈ ውድድ ሁላችሁንም 🎉🎉🎉🎉
@kopreesa8674
@kopreesa8674 4 ай бұрын
ውይ ሀሰን አዝግ የሆነ ልጅ እደኔ ሲወራ የሚያስቀው😊😅😅
@LETEBRHANTube
@LETEBRHANTube 4 ай бұрын
እንኳዕ ኣብፀሐኩም ተጋሩዋኒ ንቓቑመን ሃይሚ ቡሩኬ የኔ ማሮች ስወዳቹ❤❤❤
@dilanasar1567
@dilanasar1567 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@hdjf4
@hdjf4 4 ай бұрын
ኣሜን❤
@xbgg5952
@xbgg5952 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንኩላትና
@yordigalltigray
@yordigalltigray 4 ай бұрын
ኣሜን ንኩላትና❤
@محمداحمد-ث7ه
@محمداحمد-ث7ه 4 ай бұрын
አሜን ምቅርተይ❤
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 4 ай бұрын
ሁል ጌዜ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር. ሃይሜዬ የኔ እህት ግን ቁብጣ ባትለብቺ ጥሩ ነበር ሴልጅ ጉልበታን ማሳየት የለባትም እማ ቅመም. ኮረሪማዬ ❤❤❤❤
@halimahili1287
@halimahili1287 4 ай бұрын
ወይኔ ሀሰን ካንተጋር ነበራሁሎ መኖርአዉሪርህሁሉ ያሰቃል😂😂😂😂
@SssvSSbsshhhs
@SssvSSbsshhhs 4 ай бұрын
ሀይሚዬ እና ቡራዬ ፀልዩልኝ እንደናተ አይነት ፍቅር እንዲሰጠኝ
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 4 ай бұрын
አደኛ ነኝ ሀሰን የሀይሚ መከታ ጎበዝ እደዝህ መግብያ የሰራህ 100k እስገባት ከብሩክ ተብየው አተ ትሻላለህ
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 4 ай бұрын
አረ እኝኝኝኝ አትበሉ ኡኡኡ ቡራ ያለውን አድምጪ መጀመረያ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 4 ай бұрын
Achi wusha wuci segexe
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
​@@ለመኖርመፈተንከሀሚይ ከተገናኙ ስንት ግዜ ነው አንድ ቀን ሰርቶ ያውቃል እንዴ ሀሚይ ስንት ቀን ሰራችለት
@sadamu
@sadamu 4 ай бұрын
እስኪ ብሩኬና ሀይሚ ጭቅጭቃቸው እንዴኔ የሚመቸው በላይክ ያሳየኝ😂🎉
@hhht597
@hhht597 4 ай бұрын
ገጨሁሽ😂😂😂
@SamiSameerA-m3b
@SamiSameerA-m3b 4 ай бұрын
ወላህ እኔ😂😂😂
@UdvdbDb
@UdvdbDb 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍇🍇🍇🍇💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬😆😆😆😆😆✌✌✌✌✌
@FjfVngjf
@FjfVngjf 4 ай бұрын
እኔ
@ራህሚነኝወሎየዋ
@ራህሚነኝወሎየዋ 4 ай бұрын
የፍቅር እኮ ነው የሚጨቃጨቁት.
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 4 ай бұрын
ብሩኬ የኛ ታዛዠ ጎበዝ ፀጉሩን ተቆርጦ ደስስ ሲል Wel ብለናል የኛ ተወዳጆች❤❤
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 4 ай бұрын
የኔ ትዛዝ ነበር አሣጠረው
@ዜድሻ
@ዜድሻ 4 ай бұрын
ሀይም ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ቆንጅየ ትሆኛለሽና ቀሚስ ልበሽ 🥰🥰🥰🥰
@GabiGabi-vc7ee
@GabiGabi-vc7ee 4 ай бұрын
የሀሰን ንግግር አልስቅም ስል እንኳን አየስችለኝ የሀይምዬነ የቡር ድምቃት😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 4 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ሀሰን ሲየወራ እሚስቀዉ 😂😂😂😂ሀዪሚ የኔቆጆ❤❤❤🎉🎉😢
@hawahawa9042
@hawahawa9042 4 ай бұрын
እኔ😂😂
@Zadነኝተስፈኘዋ
@Zadነኝተስፈኘዋ 4 ай бұрын
እኔ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 4 ай бұрын
እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 1:22
@LensaAbrish-b2b
@LensaAbrish-b2b 4 ай бұрын
Amen amen amen
@kalkidana8027
@kalkidana8027 4 ай бұрын
Amen❤
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 4 ай бұрын
አሚን ያራብ
@HayatZxc
@HayatZxc 4 ай бұрын
امين يارب
@naharuish212
@naharuish212 4 ай бұрын
amin yarab❤❤
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 4 ай бұрын
ማነው እነሱ ሲመጡ ድብርቱ ሚለቀዉ ❤❤🎉🎉 ዛሬ ሀሙስ ነው ጥግራራ እንዴት ነው የመዳም ቅመማች 🎉🎉
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 ай бұрын
❤እኔ ማሬ
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
ቀኑ.ሙሉ.ደብሮኝ.ነበር.አሁን.ፈገግ.አልኩ♥♥
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ከዚህ ደረሰናል
@YgGhgh-ui4lw
@YgGhgh-ui4lw 4 ай бұрын
ጥግረራው ይዞናል አይዞን እግዚአብሔር ያበርታን h B h በጣም ነው እምውዳችሁ🎉
@YgGhgh-ui4lw
@YgGhgh-ui4lw 4 ай бұрын
ነገ እኮ ቋግሜ ነው እንኳን አደአሳችሁ ለቋግሜ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 4 ай бұрын
አንተ ሐሰን ሃይሚ ወይዘሮ አይደለችም ወይዘሪት ናት ምን ታወናብዳለህ እኛ ሰርጓን ሳንበላ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SsSs-lc2bk
@SsSs-lc2bk 4 ай бұрын
ተጃጃላችሁ ቢድወ በስረአች ስሩ ምድነው ጭቅጭቅ ተመልካች አክብሩ እደትልቅ ሰው ሁኑ የህትነት ምክር እይታችሁም ይቀንሳል
@bintbaba-h6k
@bintbaba-h6k 4 ай бұрын
እንደዉኮ ጭቅጭቃችሁ እራሱ ፍቅር ያሲዛል ስላችሁ😂😂 የሀሰን ወሬ ማነው እንደኔ የሚያስቀዉ👋😜🤣
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔስወላሂምርጥልጂ
@MulusetSeid-p5k
@MulusetSeid-p5k 4 ай бұрын
ማነው እደኔ በነዚህ ልጆች ፍቅር የተጠመደ
@TirusetNiguse
@TirusetNiguse 4 ай бұрын
ሀሰንየ የቡራ ና የሀይሚየ ድምቀት እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ሁሌም ኑልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KonjitmamoAdise
@KonjitmamoAdise 4 ай бұрын
B 4:31
@ErAf-w4n
@ErAf-w4n 4 ай бұрын
ቀሚሥ ነዉ ለሤት ልጅ የሚያምረዉ ሀይሚ ቁምጣ አትልበሽ ደሞ በጣም አጭር ነዉ ጥሩ አይደለም እኔ ቀሚስ ስለምለብሥም እንደሁ አላዉቅም ብቻ ሤት ልጅ ሥትለብስ ነዉ የምወደዉ የሴትነት ዋና መገለጫዋ ቀሚስ ነዉ የኔ ቆንጆ እህት
@Bemnu-rd8bw
@Bemnu-rd8bw 4 ай бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💞💞💞 ሀይሚዬ ግን ቁምጣዉ ይቅርብሽ 😢😢
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 4 ай бұрын
አቦ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው ደስስ የንትሉ ምርጥ ጓደኛሞች ❤ ሀይሚየ ያለችበት ሀሉ ድንቅ የሚለው ነገርስ
@MonaTubeማሂ
@MonaTubeማሂ 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ እወዳችሁለው ያገሬ ልጆች እንደኔ ማነው ሚወዳቸው
@Zainab-tu1tk
@Zainab-tu1tk 4 ай бұрын
ጭራሽ ደሥይለኝነበር ግን ፍቅረኛአይደለንም ብለዋል😊😊😊😊
@ፍቅር-ወ3ሰ
@ፍቅር-ወ3ሰ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂በሰዉ አካውንት
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 4 ай бұрын
የነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆች ወዳጆች እስኪ ለይኩኝ ይለፍልኝ ዛሬ🥰🥰🥰
@Hiwetube-mz2
@Hiwetube-mz2 4 ай бұрын
ሀይሚየ አለባበስሽን አስተካክይ ሁለተኛ እንዳይደገምሽ ሴት ልጂ ስትሸፋፈን ነው የሚያምርባት የተከደነ ማር ከፋች አያጣውም ይላል የሀገሬ ሰው ስለዚህ እንደዚህ አትልበሽ የኔ ልእልት😢❤
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ትክክል ❤❤
@rrr5704
@rrr5704 4 ай бұрын
ትክክል
@nomore8101
@nomore8101 4 ай бұрын
አምሮባታል እ ምን She is so cute gorgeous ohhh adorable pure Diaspora hmmmmm I like it her stylish My sweet 😻😍😍😍😍
@Werke_10tube
@Werke_10tube 4 ай бұрын
Amrobatal gn mn yderg ho
@tadyale5505
@tadyale5505 4 ай бұрын
ሀይሚ የዛሬ አልባበሰ❌❌❌❌ማረያምን ተይ ግን ለተመልካች ክብረ የሚባል አለ❌❌❌❌❌❌❌
@DfghXcbh
@DfghXcbh 4 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@emneti
@emneti 4 ай бұрын
😢🙄🤫
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 4 ай бұрын
እንዴ የኔ ምርጦች ሆ የቀራቹ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር 😅❤❤❤😊
@MaMa-zc6iv
@MaMa-zc6iv 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 4 ай бұрын
እኔም
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 4 ай бұрын
ልቤን እርፉ ኣለ ሲመጡ እፍፍፍ የኔ ጣፋጮች ኣይይ ፍቅር ግን እያራራጣቸው ነው ተው ባክህ ፍቅር ተረጋጋ ልጆች ናቸው😂😂 ልበለው😅😅 እና ሀይሚየ እንደዚ ኣለባበስ ነውር ነው ለሴት ልጅ እባክሽ ውዴ ኣምላክ እንዳይ ቆጣሽ ሀሰንየ እውነትህ ነው ሁለተኛ እደዚ እንዳትለሺ ኣለሽ እባክሽ ስሚው ለወንድ ልጅም ጥሩ ኣይደለም የዓይን ዝሙት ያስገበዋል 😢 እና በጣም ነው እምወዳቸው ሀሰንየ የኔ የዋህ ወንድም ❤
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@A-ki5vj
@A-ki5vj 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 4 ай бұрын
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላ አለሀአክበር ❤
@munamuna1301
@munamuna1301 4 ай бұрын
ሱበሀን፥አላህ፥ወልሀምዱሊላህ፥ወለኢላሀኢለላህዋአለሁ፥አክበር፥ወለሀውለ፥ወለቅውተኢላቢላህ፥አልዮልአዚም❤❤😂🎉🎉
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 4 ай бұрын
ሱባናላህ❤ወልሀምዱሊላህ ወሏሁ አክብር❤❤
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 4 ай бұрын
💯💯💯💯
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 4 ай бұрын
ስታሙሩ የምሪ ሃስን በጣም ደስየምል ልጅ ነዉ ሃይሚ ብሩኬ ዋዉዉዉ ሃይም ግና ልብስሽ ደግመሽ እንዳትለብሽ የትናት ወይም ሙሉ ሱሪ ልበሽ ኣያምሪብሽን የዛሬ ልብስ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ай бұрын
ኧረ ሃይሚ አለባብስ አስተካክሊ😢😢❤❤❤
@belainesshi
@belainesshi 4 ай бұрын
ወይኔ እደዛሬ አሥቃችሁኝ አታቁም ይመቻችሁ ሀሠንየ ወንድሜ አቃጥለው ሊደፉህ ነው ሀይሚናብሩኬ እግዚአብሄር አይለያችሁ ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@WphoneMobile-rw7yy
@WphoneMobile-rw7yy 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አጣምረህ አሣየኝ እኒህን ልጆች😢😢❤❤❤❤❤❤
@kidsetymaryamlije1031
@kidsetymaryamlije1031 4 ай бұрын
❤አሜን3
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
@@ብላቴናዋ አሜንንን
@TaipaMohamd
@TaipaMohamd 4 ай бұрын
አሚን❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
የኤፊ እና የድቡሽቡሽ እና የእንተ ጨቅጭቅ ደስ ይላል።።።
@abebabelda1319
@abebabelda1319 4 ай бұрын
አሰኖ እረ ሁሁሁሁሁሁሁ ከሰርኩ እያልክ ነው የምትመስለው 😂😂😂😂😂 ብሩኬ በደንም ተጎራረሱ ጉርሻና ፍቅር ሲያስጨንቅ ነው ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚለው ❤ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አስንዪ እናመሰግናለን ስለጋበዝከን ተባረክ
@mariyetube7118
@mariyetube7118 4 ай бұрын
እች ልጂ አለባበሷን አበላሸች ደና ነበርች😢
@hhht597
@hhht597 4 ай бұрын
ሀሰን የነ ሀያሚ እና የቡራ ዲምቀት ነው ከምር ስወድችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatima-p2x9z
@Fatima-p2x9z 4 ай бұрын
ምን አይነት እሚያስጠላ አለባበስ ነው በአላህ እረ ተይ ሀይሚ
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 4 ай бұрын
ወይይይ በቃ ሁሉንም እኛ ያልነው ይሁን የምትሉትስ ነገር
@KiyaTika
@KiyaTika 4 ай бұрын
​@@ለመኖርመፈተን አይ ቢሆንም ይደብራል
@berutasfea161
@berutasfea161 4 ай бұрын
ባካቹ አትሳደብ ልጅ ናት ደሞ ከወድሞቾ ጋራ ናት ምን ችግር አለው ለ አንድ ቀን ተዎት 😊
@Hana-qv8sc
@Hana-qv8sc 4 ай бұрын
የቡሩክና የሃይሚ አድናቂዎች የት ናችሁ ሲሉ የኔ ውዶች ሲያምሩ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤❤
@SmA-bc9gl
@SmA-bc9gl 4 ай бұрын
ሀይሚወይ ይቅርታእና አለባበስሽን አስተካክይ ቀሚስልበሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
ሀሰንዬ.የሀይሚና.ቡራ.ታናሽ.ወንድም.ፍቅራችሁ.አላህ.ይጨምርላችሁ.በርቱ❤❤
@ሀዩነኝናፋቂዋ
@ሀዩነኝናፋቂዋ 4 ай бұрын
ሀሱ የሳቄ ምጪ ወይኔ እኳን አውርተህና ዝም ብለህም ሳይህ ሳቄ ይመጣል ቡራውና ሀይሚየ እናተኮ ቢዶ ከስራቹህ ድብርቴን ነው የምረሳው ንዝርቶች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Milil-n6j
@Milil-n6j 4 ай бұрын
አረ ንሱኹም ይመችኹም ብሰሩ መዓልቲ መዓልቲ ምፁ ምሳኹም ፍቅሪ ሕዝኒ😂😂ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamenda9588
@selamenda9588 4 ай бұрын
ሀይሚ የፀጉርሽ ያለሽ አማራጭ ሽሩባ ተሰሪ እና ብሩኬ እጁ ይረፍ😂😂😂
@Topg-l8s
@Topg-l8s 4 ай бұрын
እረተዉ ብሩክ ፀጎሮነአታበላሺ ❤❤❤❤ቀልዲአያልቅብህምሀሰን
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 4 ай бұрын
የኔ❤😢❤❤
@naimajamal4100
@naimajamal4100 4 ай бұрын
እስኪ በዚ ቪድዩ 100k እናስገባት እቺን ቅመም የሆነች ልጅ
@narikkunimullan2469
@narikkunimullan2469 4 ай бұрын
ሀሰን ጎበዝ አሁን አዴነኩህ ለሀይሚየ❤ እንዴዚህ መግቢያ ሥለሰራህላት አሰበህ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 4 ай бұрын
ኧረ ሀይሚ አሁንስ የተበላሸሽ ነዉ የምር እንዲ ያጠረ ልብስ ምን የሚሉት ነዉ አሁን ልታይ ልታይ ብለሽ በሆላ ደብቁኝ እንዳትይ በጣም አጭር ነዉ አይ ጡሩ ሰዉ ሲበላሽ ቅጥ የለዉም ማለት ነዉ ኤጭ😊😊😊😮😂😂
@AyeshaAlharthi
@AyeshaAlharthi 4 ай бұрын
ሀይሚ ቆጆ አለባበስሽ,, አስተካከይ, በተረፈ ው ድድድድድድድድ
@MrVip-zf6ty
@MrVip-zf6ty 4 ай бұрын
የሳቄምጮች ሁሌም ደስታችሁ ይብዛልን ለኛም ለመዳምቅመሞች አላህ ቀንያውጣልን ያረብ❤❤❤
@zehara5
@zehara5 4 ай бұрын
በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያልታሰበ የፍት እጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የሀይሚ ና የብሩኬ የሀሰን ወዳጆች እስኪ በላይክ ደምሩኝ ❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
ሀሰን የዋህ መልካም ሰዉ
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 4 ай бұрын
ሀይሚ በአላህ ቁምጣ አትልበሺ አልወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamenda9588
@selamenda9588 4 ай бұрын
ቤተሰብ ሀይሚ 100k እናስገባትና ብሩኬ ወስደዉ ያዝናናት❤
@NihanSaid-v9r
@NihanSaid-v9r 4 ай бұрын
ውይ እናተልጆች እንደው ምላርጋችሁ ብቻ ደስ ትላላችሁ ሁልግዜም ደስታን እመኝላችሆለሁ
@S-sis
@S-sis 4 ай бұрын
እኔ ግን ሀሠን ሳያው ዝም ብሎ ሳቅ ይመጣል 😂
@Semufika45
@Semufika45 4 ай бұрын
ቅመንዬ ኧሯ ጽጉሯ ሀሰን የኔ አዝግ የሀይሚ እና የቡራ ድምቀት ሆነሀቸዋል የምትሉ❤❤
@uaquae2370
@uaquae2370 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 4 ай бұрын
❤❤❤የቡራ እና የሀይሚ ጭቅጭቅ የሚናፍቀኝ ነገርሰ😂 እወዳችኃለዉ የእኔ አዝጎች
@Hopeless-s3d
@Hopeless-s3d 4 ай бұрын
አረ በስንት ጥበቃ ነው የመጣችሁት የኔ ናፍቆቶች ❤❤❤ የኔ ምርጦች 💗 ሀይሚዬ 💕 የኔ ቅመም 💕 ብሩኬ ❤ የኔ ጀግና ❤ ሀሰንዬ❤ የኔ ጨዋ እንኳንም መጣችሁልኝ 💕 ደብሮኝ ነበር በመምጣታቸው ደስ ያለው 👍👍👍👍👍👍 ፈታ በሉልን እወዳችሗለሁ 💕💞💞
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 268 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
💫ያልጠበኩት ነገር አስደነገጡኝ😳
24:08
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 228 М.
ሐረግ ( ክፍል 43)
31:08
ለዛ
Рет қаралды 475 М.
🦋ብሩክ ማመን አቃተው ሀይሚና ስምረት መንታ ናቸው🙊😱
20:39
🛎️ከ ሀይሚ ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ዊና እና ሙቢ አገናኙን😳
21:52
💫ሀይሚ አርፍዳ ብሩክን አቃጠለቺው🙆
25:58
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 159 М.
🦋ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ ብሩክ ናታንን መታው😱
38:59
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 415 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН