በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 1 Seven Day Procrastination Fix - Day 1

  Рет қаралды 12,220

Laekemariam ላዕከማርያም

Laekemariam ላዕከማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg Ай бұрын
ላዕከ ማርያም ! ስምን መላክ ያወጣዋል ፡፡ በጣም ብዙ ነገሬን እንድመለከትና እንድቀይር እረድተኸኛል ፡፡ እስከዛሬ ያበከንኩትን ራሴን መመለስ ባለመቻሌ በጣም ባዝንም 😊 ነገዬን ግን እንድሰራ አግዘኸኛል፡ ከእግዚአብሔር ጋር ነገዬ ከትላንት የተሻለ ነው ሳይሆን የተለየ ነው ፡፡ እንኳን አመለካከቴን ቋንቋ ችሎታዬን ጭምር እንድቀይር አርገኸኛል አገላለፅህ ሁሉ ሃገርኛ ቅኝትን የተረዳ ነውና ፡፡ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
እንኳን መጣህልን ቲክቶክ ላይ ሰምቼኸ ለ3 ዓመታት ጠንክሬ ሰርቼ ትንሽ ከፋ ብየብሃለሁ አሁን ተመልሼ ወደ ቀድሞ ልማዴ ተመልሼ ድብርት ዉስጥ እየተደረደርሁ ነበር መስማት አቁሜ ጠፍተህብኝ 😂❤
@RedietFantu
@RedietFantu Ай бұрын
U are one of the gift for is life time ❤
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
THANK YOU DR.Laekemariyam
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
Thank u Laeke'ye ስፖርት ነገ እጀምራለሁ እያልኩ ይኸው ሁለት አመት አለፈኝ፣ አሁን ግን እጀምራለሁ😊
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
10 ken bet wist sereche ... lewete betam yigerm neber, neber naw ...ahun teche endet lejemer 😢😢😢
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
@lovepower1440 እንጀምራለን አሁን
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
Eshi​@@ruthymeglas
@frehiwotwoldamanuel2047
@frehiwotwoldamanuel2047 Ай бұрын
ኣመስግናልሁላከ ማራኣም🙏🏽
@tiztagetnet4514
@tiztagetnet4514 Ай бұрын
ሰሞኑን ቤት በመቀየር ድካም ነበረብኝ እና ልብሶችን በአግባቡ አላስተካከልኩም የእረፍት ቀኔን እየጠበኩ ነበር፣ የዛሬ ትምህርትን ካዳመጥኩ በኃላ አሁኑኑ በርትቸ አስተካከልኩ ሰለ መልካም ሀሳብህ አመሰግናለሁ !
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
በጣም ደክሞኝ ልተኛ ፈልጌ የሚታጠብ እቃ ነበረ ነገ አጥበዋለሁ ብየ ትቸ Dr ብቅ ሲል ተነስቸ አጠብኩት ቤቱን አጸዳሁት 2 ሰአት ሙሉ ደስ ብሎኘ ጨረስኩት
@laekemariam72
@laekemariam72 Ай бұрын
Gobez 😊
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
@ 🙏🥰🥰
@messeretdesign1328
@messeretdesign1328 28 күн бұрын
ዶክተር ክበርልኝ💜 የሶስት ስአት ድራይብ ይንተን ቢዲወዎች በመስማት በደስታ በመማር አለፈ🙏
@hevenlee12327
@hevenlee12327 Ай бұрын
DEFINITELY I WILL WATCH 7 DAYS LESSON. I HOPE THIS WILL HELP ME. THANK YOU..
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos Ай бұрын
First comment and like 😢 ሽልማት
@DawitTadesse-pz4ez
@DawitTadesse-pz4ez Ай бұрын
Wow
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 Ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን።
@YammBruk
@YammBruk Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው 🙏
@ፎላሳ
@ፎላሳ Ай бұрын
ዋው ብሮ።ጠፉህኮ
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty Ай бұрын
ደሰየሚልምክረ ተባረክ
@TesfushaAlemu
@TesfushaAlemu Ай бұрын
ላአከ በጣም አመሰግናለሁ
@Rosedemise
@Rosedemise Ай бұрын
ተበርክ 🙏ጥሩ ምክር
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tesyonedesalgne2034
@tesyonedesalgne2034 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ላከማርያም ❤❤
@lijadistube
@lijadistube Ай бұрын
Thank you so much d/r I appreciate
@abigailberhe9100
@abigailberhe9100 Ай бұрын
Dr.betam Enmasgenal Egzibaher edami tena yestha wedami❤
@wasyhundamene6288
@wasyhundamene6288 Ай бұрын
Thank you Dr ❤what happened in your face Dr እናመሰግናለን ዶር ❤
@rahmahassenrahmahassen1398
@rahmahassenrahmahassen1398 Ай бұрын
❤❤betam amsgnalew
@goodnessalways6299
@goodnessalways6299 Ай бұрын
Interesting
@tiztagobezie
@tiztagobezie Ай бұрын
እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነዉ ያየዉክ
@Tigst-j7s
@Tigst-j7s Ай бұрын
በእግዚአብሔር አዉራኝ ለልጆች መኖር እፈልጋለሁ
@Meznagnashow
@Meznagnashow Ай бұрын
ምነው እህት ምን ገጥሞሽ ነው?
@laekemariam72
@laekemariam72 Ай бұрын
Telegram lay tsafilegn
@AtakltiTsehaye-k6c
@AtakltiTsehaye-k6c Ай бұрын
እናመሰግናለን
@lizs4142
@lizs4142 Ай бұрын
Thanks Dr ❤
@lidiengida8555
@lidiengida8555 Ай бұрын
Thank you lakeye 🙏🏽🥰
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ Ай бұрын
እኔ እቅዳለሁ እጀምራለሁ ግን በነጋው ይሰለቸኛል ጀምሩ ማቋረጥ ነው የኔ ሕመም አሁን ደግሞ ፈሪ ሆኛለሁ መደበቃያየ ስልክ ሆኖዋል አብዝቼ ፊልም አያለሁ አብዝቼ እመኛለሁ ግን ሁሉም ነገር ያየሁት ያለሁት ደግሞ አእምሮዬ ገብቱ ተቆጣጥሮኝ አየዋለሁ
@rahmahassenrahmahassen1398
@rahmahassenrahmahassen1398 Ай бұрын
Enam lik endanchi negn
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 Ай бұрын
Thank-you very much Doctor
@muluekahsay8412
@muluekahsay8412 Ай бұрын
Clever idea 💡
@SaraBekele-p8o
@SaraBekele-p8o Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Aster-gm7bs
@Aster-gm7bs Ай бұрын
Thank You
@uarz7202
@uarz7202 Ай бұрын
Wowowo amsgnlo tbrrkiii
@derartutube2501
@derartutube2501 Ай бұрын
Sile hulumi nageri enmesigenle d/r❤❤
@meronb6912
@meronb6912 Ай бұрын
🙏🙏❤
@yasemeinassefa879
@yasemeinassefa879 Ай бұрын
ቅንነትህን ሰው ለመርዳት(ወይም) እድንለወጥ የምትሰራውን ሳይ ከልብ አመሰግንሀለው ክበርልን
@እምነት-ጀ6ጐ
@እምነት-ጀ6ጐ Ай бұрын
ኣመሰግናልሁ ላከማሪኣም። ተለግራምህ መግባት እፈልጋለሁ እምፈቐድ ከሆነ🙏🙏🙏
@dodibelete4666
@dodibelete4666 Ай бұрын
@awelahmedin8374
@awelahmedin8374 Ай бұрын
ይህ ነገር ስለኔ ነው እንዴ ሚያወራው ግራ ገባኝ
@aziቲ
@aziቲ Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ደህና ነህ ጉንጭህ ምሁነክ ነው?
@Meznagnashow
@Meznagnashow Ай бұрын
ያንተን ልምድ ብታካፍለን?
@2worldtube326
@2worldtube326 Ай бұрын
Thank you
@tigistkassahun5854
@tigistkassahun5854 24 күн бұрын
❤❤❤
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Ай бұрын
Thank you
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
በትልቁ የማሰብ አስማት ክፍል 3 The Magic of Thinking Big Part 3
53:37
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 8 М.
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН