KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53
Ethiopia - ሰራዊቱ ርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ፣ የጠቅላዩ ጥብቅ ትዕዛዝ፣ ሰራዊቱ ርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ፣ የጠቅላዩ ጥብቅ ትዕዛዝ
16:48
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:22
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
♦️በሰው ሀገር የልጅ ነገር ♦️ እመቤቴ ለልጆቼ ♦️ ባታሪክ ወ/ሮ ሳምራዊት ከአሜሪካ
Рет қаралды 3,403
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 544 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 61
@Midway695
Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ጠሎትሽን ሰማ ጭንቅትሽና ደስታሽ የደረሰበት ብቻ ነው ሚረዳው የኔም ልጅ እያወራም ነበር ፣ እንደአንቺ በጠሎት ሳይሆን እግዚአብሔር እንዲያወራ ስለፈቀደ ብቻ ልክ 4 አመቱ ላይ እያነበበ ማውራት ጀመረ። አሁን ላይ እጅግ በጣም ጎበዝ ተማሪ ባለብዙ ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው ። እርግጠኛ ነኝ የአንችም ልጆች እንደኔ ልጅ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ። ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል.....
@ኤፍታሕተኸፈት
Ай бұрын
ሳምቲየ ምቅርቲ ለከ ናይዚ ሩኹስ ፈተና ናዓኺውን በጺሕኩዩ ፡ክዳነምህረት ኣዴና ሓባሲት ንብዓትናያ ስለ ዝረኣኩኪና እመብርሃን ነዚ ታምር ስለዝገበረትልኪ ሓጎሰይ ወሰን የብሉን፡ዘይምፍልጥ እኳ ተጎዳና ፡እግዚኣብሔር ግን ኣይገደፈናን
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Ewe nay bhaki ❤ Habasit nbatna Dngle mariam adena kibrin msganan neak ykun yekenyeley zhaftey
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Ayfeletkukin gn zhaftey smki eba tsehafley b messanger nrakeb
@Ewentnewmediya
Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይመስገን እማ አዶናይ የተደረገልሽ ድንቅ ነው እህቴ
@eftahtube7646
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አድሮ ትልቅ ታምር ይሰራል ለአባታችን ለመምህር ግርማ ፅጋውን ያብዛላቸው ።
@senaitmulalem5603
Ай бұрын
ክብር ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ላንቺ የደረሰችልሽ እመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ጎዶሏችንን ሞልታ ለምስክርነት ታብቃን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት❤❤❤❤❤
@ZiziNegash
Ай бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ የመምህር ግርማ ትምህርት ያስፈልገናል የምንለዉ የክፉ መናፍስት ስራ አልገባንም ወደን እኮ አደለም የፈዘዝነዉ እስኪ በየፀበሉ እዩ ታዘቡ መተቱ:ቡዳዉ:አይነጥላዉ:ዛሩ እባካችሁ መምህራን ዘማሪያን አባቶች አስቡበት ነገሮችን መርምሩ ሰዉ ወዶ ሀይማኖቱን አይቀይርም ሰዉ ወዶ አያብድም ብቻ እግዚያብሄር ይርዳን🙏
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Ewnet❤
@AcsvSbbs
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እመአምላክ እንኳን የረዳችሽ ፀሎትሽን እምነትሽን አይታ የረዳችኝ እኝንም ትርዳን🤲🤲
@makidaskidane9967
Ай бұрын
እልልልልል ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለአንች የስመችሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትስመን አሜን
@saralisane608
Ай бұрын
እግዚአብሔር አንቺን የሰማ እኛንም ይስማ እመብርሃን ምልጃዋ አይለየን እንኳን ደስ አለሽ
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Amen Amesgnale ehitey ❤ .
@ssss4655
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ላደረገች አመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት አማላችነትዋ ከሁላችነም ጋር ይሁን
@BerhanGebra-tx8xf
Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘለዓለም ኣሜንንንን❤❤❤
@MuluAbegaz
Ай бұрын
እመብርሐን እንኳን ፈታችልሽ እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማሪየም ይሁን እንኳን እነሱን ህፃናት ሐጢያት የሌለባችውን እኛን ሐጢያተኛችን ትምረናለች። እልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abunieayanaw9079
Ай бұрын
እናቴ እመ አምላክ የጌታየ እናት እኔን በሰላም ፈተሽ ባለቤቴንም ፀሎቱን ሰምተሽ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቀይሪልኝ እመ አዶናይ
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Emebrhan trdash ehitey ayzosh tseliyi emebrhan tgobinish alesh .
@Tagsachi
Ай бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
@FasikaAwraris
Ай бұрын
ኡፍ የኔእናት እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤❤❤ እመአምላክ ምስጋና ይድረሳት❤❤❤ በሰዉ ሀገር የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እምነትሽ ፅኑነዉ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ❤❤❤አሁንም ያበርታሽ ❤❤❤
@Zahara-io5on
Ай бұрын
የኔ እናት እንኳን እመ ብርሀን እረዳችሽ እናቴ እመቤቴ የስደት ስንቄ 😢 በርታቴ እኔም በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቂኝና ከደጅሽ መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ ተናገሩ ድንቅ ሥራውንም መስክሩ ተአምሩን ለአለም ንገሩ ❤❤❤❤❤
@almazjanka8624
Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን🙏የምህረት አማላጇ ቅድስት ኪዳነምህረት እንኳን ፈወሰችልሽ 🙏
@EA-cx4lv
Ай бұрын
እውን ለ እግዛብሔር ምን ይሳነዋል? ጥረታቹን አይቶ ትዕግስታችሁን ቆጥሮ እንኳን ለዚህ አበቃቹ፡ እንዴት እናመስግንህ አምላኬ፡ እመ አምላክ አዛኝቷ ምስጋና ይደረስሽ፡ እኔስ በ ደስታ ልቅሶዬን ማቆም አቃተኝ፡ በ ሰው ሀገር ያሳለፋቹትን ማሰብ እራሱ ማሰብ ይከብዳል። እንኳን ደስ አላቹ ፡ እመብርሀን በ እቅፏ ታሳድግላቹ ትልቅ ደረጃ ይድረሱላቹ ፡ ደስ ብሎናል።
@Mekdi-bm1nb
Ай бұрын
Egiziabher yimesgen! Lanchi yederesech EMEBETACHIN DINGIL MARIAM lehulachin tidres 🙏
@Mimi-qg1iq
Ай бұрын
Elelelelelelel Egziabher yimesgen Amen
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
Ай бұрын
እልልልልልልልልእልልልልልልልልልል እግዝአብሄር ኣምላክ ይክበር ይመስገን ለእመቤቴ ድንግል ክብር መስጋና ይድረሳት🙏😭❤
@fyry8481
Ай бұрын
✅እዉነት ነዉ እኔም በመምህር ግርማና በመምህር ተስፋዬ አበራ ነዉ ንስሀን ጸሎትን ስግደትን በተግባር ያስተማሩን በቤታችን የጸሎት ቤትም እድንሰራ የረዱን እነሱ ናቸዉ ✅🌿💐🌾
@gedamneshferede9318
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fikrtegesite9726
Ай бұрын
እሰይ እልልልልል ክብር ምስጋና ለእናት ልጁ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤🙏
@fyry8481
Ай бұрын
እመቤታችን ምስጋና ይገባታን✅🌾
@wlete.mekale
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@MohalitMoha
Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀኒደምሰው
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@samersaaa3577
Ай бұрын
እመቤታችንምስጋናይገባታን🙏🌿
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
Ай бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏የኔ ልጆቼ ሁለቱም አይናገርም😭 እባካቹ ጽልይልኛኝ🙏😭
@Mimi-qg1iq
Ай бұрын
Ayizon yene Ehit Egziabher keanch gar yihun Amen 🙏
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
Ай бұрын
@@Mimi-qg1iq Amen Amen Amen 🙏❤
@wolderufaelmarta3781
Ай бұрын
Amlkak andebetachewun yekfetlsh
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
28 күн бұрын
@@wolderufaelmarta3781 Amennnn Amennn Amennn🙌🙌🙌
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
28 күн бұрын
@@wolderufaelmarta3781 Amemnn Amennnn Amennnn🙌🙌🙌
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Aseyyy enqae des alachiw Beteseboche ene des blonal betam amesglew Emebetey tbarikachuw.
@BeletuBeletu-xz4mx
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን
@senaittesfaye6461
Ай бұрын
መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ እደሜችዉን ያረዘመልን❤❤❤ እች ልጂ አሜረካ አበረያት ነበረኩኝ እልልልልለ ኪደኒ ምህርት መሰግን የደረሰት
@mulugetadestaw3373
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ::
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Amen ehitey Amsglew.
@jery3457
Ай бұрын
እልልልልልልልል አንቺን የሰማችሽ ወላዲተአምላክ እኛንም ትስማን
@SeenaaArsii
Ай бұрын
❤❤❤
@maryjeffjeffnoff4198
Ай бұрын
Emebete Mariam hoyi leenem direshlgn.
@tigest3176
Ай бұрын
Egezbehre yimesegne enkunme e amelki amaldechish
@piippihiyabu1011
Ай бұрын
Ezgabeher yemesgen ❤
@user-orthodox.mkghaa
Ай бұрын
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@blaneabye6441
Ай бұрын
እልልልልልልልል
@Mimi-qg1iq
Ай бұрын
Emebrhan woladite amlak yenegerkushen aderashen
@TWA356
Ай бұрын
Enkuan des alesh!!!
@WMariyam
Ай бұрын
እልልልልልልልልልል ለእመቤቴ ማርያም ምን ይሳናታል ክብሯ ይስፋ በመምህር ግርማ ላይ አድራ ፈወሰችው
@abrahamtekeste490
Ай бұрын
እመብርሃን ደጓ እናቴ እኔንም ጎብኝኝ አስቢኝ
@Mekdi-bm1nb
7 күн бұрын
Ehite ebakish lanagrish felige neber..bemin address lagegnish echilalehu??
@Mekdi-bm1nb
12 күн бұрын
Lanchi yederesech Dingil Mariam legnam tidresilin!
@samrawitkidane2463
Ай бұрын
Tselot kudusan ydrglish ehitey ayzoysh ehitey emebetey triat tmetalishalesh kidane mhert enatey fatuna darsha nat.
@SmSa-z5b
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
53:53
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
16:48
Ethiopia - ሰራዊቱ ርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ፣ የጠቅላዩ ጥብቅ ትዕዛዝ፣ ሰራዊቱ ርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ፣ የጠቅላዩ ጥብቅ ትዕዛዝ
Feta Daily News
Рет қаралды 24 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 14 МЛН
00:21
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
1:25:02
♦️ፓስተሩ ፓስተር እናት አባቱን ትቶ በኦርቶዶክስ ተጠመቀ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
20:33
የፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ካባ በባህርዳር፣ “ቤተመንግስቱ ጉራ አይደለንም” ዐቢይ፣ ብልፅግና አምባሳደሩን ጠራ“ቄሮን አራክሰውታል” ሰራዊቱ፣ ስንዴና ፕሮፓጋንዳ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 59 М.
16:23
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ ) ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ቁ-1
Addis tube 101
Рет қаралды 757
45:04
♦️"ከባድ መከራ አሳልፊያለሁ" ( ጽጌሬዳ ጥላሁን)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
2:56:45
♦️ከኔዘር ላንድ የአብነት ትምህርት♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
48:23
♦️አሁን ይህንን ምስክርነት ማን ያምነኛል ♦️ ኢንጅነር በላይነሽ (ሰብለ ወንጌል)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
29:07
ዮአዳን (ክፍል 46)
ለዛ
Рет қаралды 126 М.
1:16:48
♦️ሳውዲ ሆና ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ሰራች♦️ እራሷን እና መላ ቤተሰቧን እንዴት ለቅዱስ ቁርባን አበቃች ♦️ ስሟ ትደነቅ ይባላል እውነትም ትደነቅ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 165 М.
23:39
የሰበር‼️ ሰበር‼️የዶ/ር ዐብይ ያልታየው ቪዲዮ‼️ የከንቲባዋ ያልተሰማ ጉድ‼️ "ሙስና"‼️
Hasab Meda
Рет қаралды 4,8 М.
1:13:08
♦️ሐሳዊ መሲህ እና ኢትዮጵያ ♦️ ወጣት ብንያም ግርማ ከሰብለ ወንጌል ጋር
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН