KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu EP 20 "ያለ እኛ -2 "
30:04
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
It works #beatbox #tiktok
00:34
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
To Brawl AND BEYOND!
00:51
/በስንቱ/ Besintu EP 19 "ያለ እኛ"
Рет қаралды 1,065,933
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 436
@hermelamenchil6517
2 жыл бұрын
ትወና አንደኛ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ድራማዎች እና ፊልሞች ቢሰሩ እርግጠኛ ነኝ ቃናን ዞር ብሎ ሚያየው የለም እባካችሁ እንደዚህ እየሰራችሁ የኢትዮጵያን ፊልም ኢንዱስትሪ አሳድጉልን
@lenchokasahun5795
2 жыл бұрын
Besiyeee sewedek
@g.ahabteselassie7187
2 жыл бұрын
@@lenchokasahun5795 teyzual🤣
@serkaserka6554
2 жыл бұрын
Bekna atemchbge
@g.ahabteselassie7187
2 жыл бұрын
@@serkaserka6554 kana adenzezochual. Ye Egziabher kal semu kemiluachu kan betam yasdestachual. Eth. Heje yayehut yehenenu new. Mindcontrolling.
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
@@lenchokasahun5795 ውዴ ደምሪኝ
@srmretzerihun5477
2 жыл бұрын
ድሮም አለማየሁ ያለበት ሁልገዜ አንደኛ ነው😭😭
@kairyah
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@dinku4695
2 жыл бұрын
በስንቱ ዉስጤ ነዉ ❤️❤️❤️❤️
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@selamtedytube3299
10 ай бұрын
እኔ እራሱ
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አንደኛነኝ እሺ 👍👍 እየገጫችሁኝ እለፉ እሺ 😂
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salimhussein4482
2 жыл бұрын
Tey enje
@salimhussein4482
2 жыл бұрын
Tey enje
@aglanzeyad6542
2 жыл бұрын
መሸለም አለብሽ
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
@@aglanzeyad6542 😂
@bezuasefa1648
2 жыл бұрын
በስንቱ ሲትኮም አንደኛ ነው ይቀጥል
@alulazerihun6438
2 жыл бұрын
የሚገርም ድራማ መሳቅ ማቆም አልቻልኩም ♥♥♥♥
@neziamir9995
2 жыл бұрын
w
@zinashzinash3398
2 жыл бұрын
@@neziamir9995 ጨአአአከከኳሽሽሼ፣ሚሼል ሠዘጰከጸኸኸከከከከሰከዠከሸ ኀሠ411😀5💀💀💀😁🙄💀
@blentube3002
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በስንቱዎች የዛሬው ያበደ ነው 😂😂😂
@SAMdave183
2 жыл бұрын
የሁሉም ባል ስሜት ተመሳሳይ ነው ከሚስት ጭቅጭቅ እንደማረፍ ያል ትልቅ እረፍት የለም:: ወንድላጤነት ለገባው ና ላወቀበት በጣም እድለኘነት ነው😊
@AbcAbc-nx9ql
2 жыл бұрын
I agree with u dear single life is better
@lulalula7120
2 жыл бұрын
ለሴታም ቢሆን
@bonne.annee.2023
2 жыл бұрын
ለምርጥ ትወና ለጥሩ መልእክት ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ውድ አርቲስቶቻችን በርቱልን🤩🤩
@strong1220
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትናንት በመኪና አደጋ ሊባኖስ አንድ ጓደኛችን ሞተች😭😭
@banchifakhoury7895
2 жыл бұрын
ነብሰ ይማርፍጣሪ ይፀናሸ እህቴ
@metikengussia7487
2 жыл бұрын
በናትሽ ማንነቷን ታወቀ የኔ ከርታታ ነብሷን ይመርው😭😭😭😭😭😭
@strong1220
2 жыл бұрын
@@metikengussia7487 ሆስፒታል ነች ውዴ 😭😭😭😭😭
@strong1220
2 жыл бұрын
@@banchifakhoury7895 አሜሜሜሜን እማ
@habhabshi1493
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሷን ይማረው😭😭😭😭
@YeshiWegayehu-e2l
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ድራማ የሳቄ ምንጭ ይመቻቹ አቦ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khereygereno1361
2 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለናተ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@toybayoutube5808
2 жыл бұрын
የወንዶቹን ቅጣት ቀጣይ የምትሉ👍👍
@bonne.annee.2023
2 жыл бұрын
ምነው ወንዶች አማረውሻለ እንዴ🤣🤣🤣
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
@@bonne.annee.2023 ውዴ ደምሪኝ
@toybayoutube5808
2 жыл бұрын
@@bonne.annee.2023 በጣም😀😀😀
@toybayoutube5808
2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እሺ
@ethiopiaethiopia7537
2 жыл бұрын
This is the best sitcom!!!!! I can't stop laughing 😆 🤣 😂
@johndaniel2723
2 жыл бұрын
betam dasi yeml betesabe sewodachu💞
@senaitmulatie
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ
@DrMATIAS-ly4ch
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ!!!!! የራሴን ኑሮ በድራማ አየሁት!!!!! ደራሲው ግን ወይ ጎረቤቴ ነው ወይም ዘመዴ ነው
@ትጂየድግልልጅ
2 жыл бұрын
ሳምትን በዝው ይቀጥል የምትሉ እደኔ በላይክ ግጩ
@esaaaman7957
2 жыл бұрын
ምነው እኔ ነኝ ፕሮዲውሰሯ አልሽሳ,
@makeyahmm9483
2 жыл бұрын
ከሚስት ዝናብጋ ምነዉ በስቱና በጣም የሚያዝናናኝ ምርጥ ፕሮግራም ስወዳቺሁ👌👌👌😂😂😃
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
እማማ ዙፋን ይመቻችሁ በስንቱ በርቱ💖💖 😅😅😅😅😂😂😂🙈🙈🙈🙈
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@abibagirm4118 ደምሩኝ💓💓💓
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ዙፍን ና አባባ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@BirhaneDegefe
5 ай бұрын
🎉😂❤😮2😮😅😊😅
@kuribachew01
2 жыл бұрын
ሚስቶች ቀጣዩን ክፍልማ ከባሎቻችን ጋር ካልሆነ እንዳታዩ........የእኛን አስፈላጊነት በዚህ እንኳን ትንሽ በያቃጭልባቻዉ ብዬ ነው 😃
@biruksolomon7562
2 жыл бұрын
Edme le zenabu hahaha
@soresa5238
2 жыл бұрын
This is the best tv sitcom
@almazbaye5691
8 ай бұрын
Very nice😂😂😊
@jobm5954
Жыл бұрын
ሙሉቀንን ሆኖ እየሰራ ያለው ተዋናይ ብቻ ለትወናው የሚመጥን አልመሰለኝም በተረፈ ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ በተለይ በስንቱና ባለቤትህ
@jamesabebe5909
2 жыл бұрын
በሴ ምርጥ ሰው it is so funny guys 😂😂😂
@meskeremegza1448
2 жыл бұрын
ወይ ምርጦች ስጣፍጡ እኮ 😍😍😍
@biruksolomon7562
2 жыл бұрын
This is by far the best one. ZENABU GAR...ZENABU GAR..TEBESA TEBESE NEGER!.... ERE DRAFTEM ENCHEMEREBETALEN!!!!! AYE WEND hahahah kelel yalen feteretoch.
@bitiwededworku8943
2 жыл бұрын
መስኪ አንደኛ እኮ ነሽ በጣም ምርጥ አክትረስ ነሽ
@ahmederina
2 жыл бұрын
አሪፍና አስተማሪ ነው የዛሬው ተመችቶኛል 😂😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ሴትዮ ሰውየ አላለም 😂😂ዘና ኮነው ምታረጉት
@Cristiano-mf4vo
4 ай бұрын
Best show ever❤❤❤ 0:10
@genetbahilibi6105
2 жыл бұрын
ድርማው ጥሩ ነው ነገር ግን የሙሉቀን አለባበስ እና ገፀባህሪ ከባእድ አገሮች የተወሰደ ጥሩ ያልሆነ ገፅታ ነው እና እባካቹ አስተካክሉ!
@horsetubedagi
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4HZg5Kjr7Vje5I
@bobyoung9359
2 жыл бұрын
እንኳን ደሀና መጣችሁ ወዶቼ👌👌👌👌
@fifilove2515
2 жыл бұрын
እዉነት ትለያላቹ ስታምሩ እዴት ደስ እደምትሉ ክበሩልኝ!!
@mosebtube1027
2 жыл бұрын
ፋፊየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@derejejemaneh6129
2 жыл бұрын
Hi. Betesabi ikan badan matachu💟💝💛💚💗💗💗💗💗💓💖
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@akabeka2352
2 жыл бұрын
የክችኑ በጣም ነው የተመቸኝ ! የኢትዮጵያ ሴቶች ለዘመናት በሆዳችን ቀኝ ገዝተውናል እድሜ ለስደት ዛሬ ነጻ ወተናል።
@alemasefa1372
2 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ እንኩዋን ደስ ያላችሁ የነፃነታችሁን ቀን ማክበር አትርሱ ያው ድግሱንም በእናንተ ላይ ጥለነው ተሽቀርቅረን እንመጣለን። ብቻ አደራ ክሽን ያለ ምግብ ይሁን።
@akabeka2352
2 жыл бұрын
@@alemasefa1372 አይዞሽ በወዶች ጉዳይ በኩል ይደርስሻል ቂቂቂ
@alemasefa1372
2 жыл бұрын
@@akabeka2352 ውይ ያለ ሴት አብዮቱ ግቡን አይመታም ብላችሁ ቢሮውን የዘጋችሁ መስሎኝ
@akabeka2352
2 жыл бұрын
@@alemasefa1372 ግቡን አልፎ ክችኑን ተቆጣጥረናል 😂😂😂
@lulalula7120
2 жыл бұрын
😂😂
@eyuelnegash2681
2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ💚
@NumberSeven49
2 жыл бұрын
"ሴትዮ!… ሰውዬ!"🤣🤣
@taibaaweet4449
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@binthussen
2 жыл бұрын
የልጆቹም ሆድ አለ እሱም ቢሆን ምግብ ያስፈልገዋል አላለም አይ ወንዶች😄😄😄
@hassenhamze5399
2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ
@sabagebre2541
2 жыл бұрын
አንደኞች ናችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😎💖💖💖💖💖💖💖💖🖤🖤🖤🖤❤️❤️🧡🧡💛💚💙🖤💞💓💕❣️💗💖💝💟💟💟💟💟😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@FilimonSemere
Жыл бұрын
Bravo
@thamarhassenwello8485
2 жыл бұрын
እባካችሁ ክፍል ሁለትን ፣ፈጠን አድርጉልን 😁😁😁😁😊ያበዴ ነዉ
@kairyah
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
🤣🤣የሙሌ 🤣እናትና አባት የመጨረሻ ፎንቃ ❤❤ጭቅጭቃቸው ❤ በምንተስኖት ምን ይቀናል ለራሱ የሆነ የአፈር ገንፎ 🤣ወዮ 😢😅
@minadagemawitminadagmawit5558
2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች 💔💔💐💐
@Ethiopia291
2 жыл бұрын
አንደኛ የሆነ ሲትኮም 😂😂😂😍😍
@bsratyohne309
2 жыл бұрын
የካውያው ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ😂😂😂😂😂😂
@yohannsbayush4418
2 жыл бұрын
ቀን ጨምሩበት ።በሳምንት ውስጥ።
@yohannesghilay5297
2 жыл бұрын
Wow wow it’s really nice part bless you all!!!
@ሠከላ
2 жыл бұрын
ዝናቡ ጋር ይመቻችሁ ፍታ እያደረጋችሁ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን
@انينهابتق
2 жыл бұрын
ስትዮዬ, ሰውየው አላለም እሽ ዙፋን 🤣🤣🤣🤣
@ኢልህምኢልህም
2 жыл бұрын
እስቲ የበስንቱ አድናቂያ በላይክ
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@kiyayee1663
2 жыл бұрын
Wowww baxam Das yilal si wadechow eko ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@samresam2806
2 жыл бұрын
መተናል መተናል ልንኮምት እስኪ አሌክሶን ያላቹ😍
@sunmedia1883
2 жыл бұрын
አይ ጋሽ ምንቴ 😂😂 በጣም ነው የሚመቹኝ
@haylu8198
2 жыл бұрын
በርቱ በዚው ይቀጥል መልካሞች
@amanuofficial
2 жыл бұрын
ዝናቡ ጋ ተመችቶኛል 😀
@Mkids2836
2 жыл бұрын
ሰውዬ 😀😀😀😀😘😘😘😘
@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
5 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ የዛሬው ደሞ ይለያል😂😂😂
@abeselom1
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 Omg ኧረ ሞትኩኝ ዛሬ specially the ending 👌
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zemaritfasikatube587
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 የሆዴን ስፋት ያህል ብወድሽ ወይኔ አሌክስ😂😂😂
@feradesa9188
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@Biniam_Kelbesa
2 жыл бұрын
ትመቹኛላችሁ 👍
@sisay62
2 жыл бұрын
Well done!
@ABD34655
2 жыл бұрын
ዝናቡጋ ተመችቶኛል
@hellenteddy6735
2 жыл бұрын
በተፈጥሯቸውም ሴቶች የወንዶች ድክመት እንጅ ጥንካሬ አይደሉም። ድራማው ሴቶችን የበላይ ለማድረግ ሲጋጋጥ ብዙ ክፍሎች ላይ ይታያል
@saraabebe5829
2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ በጣም አሰተማሪ
@jemilaatube1904
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@maheltgetu4671
2 жыл бұрын
😃😃 😀እንካን ባንቺ ረጌ አልሰማች የዛሬውን ጉድ
@eamameyeamamey3575
2 жыл бұрын
እረ ይለያል
@gerafirdawok7911
2 жыл бұрын
Great 🙏🙏🙏
@samuel_arse
2 жыл бұрын
አረ ድረሱኝ በሰቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@tsiyoonabrish5827
2 жыл бұрын
Ketay 🙏
@injoribekele8265
2 жыл бұрын
Best sitcom by far.
@surafelsamuel1986
2 жыл бұрын
አንደኛ ታዲያ በባዶ ሆዱ
@horsetubedagi
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4HZg5Kjr7Vje5I
@yaredtegegn9167
2 жыл бұрын
You are so amazing please keep going 😂😂😂
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
የዛሬው አክተሮች ወይዘሮ ዙፋን እና አቶ ምንተስኖት
@LoveLife-qw8xs
2 жыл бұрын
ሙሉቀን አረ አለባበስክን አስተካክል በናትክ ወንድለጅ የደመቀ አያረግም
@ረታሲሲ
2 жыл бұрын
ሰታምሩ ሁላቹም
@horsetubedagi
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4HZg5Kjr7Vje5I
@derejedandita3468
2 жыл бұрын
እየጠበቅን ነው ወዳጆች
@mikimiki1951
2 жыл бұрын
አለማየሁ ባንዳ የምትላት ነገር መስጣኛለች
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
ሒሩትዬ ከኢንተርኔት ላይ ዳውንሎድ አይደረግ እጮኛ
@zenebeworkfkade8584
2 жыл бұрын
ሀሀሀ በጣም ያስቃል🤣🤣🤣🤣😂
@wondessen.3321
2 жыл бұрын
አንደኛ እስቲ የላጤውን ሂወት ደሞ አሳዩን
@arocina1
2 жыл бұрын
በስንቱ ምርጥ ሚገርም sitcom!!!!!
@tube987
2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያየ 🇪🇹🌹 ሳውዲወች ተቀላቀሉኝ ይጠቅማችሆል
@gizachewmelaku4651
2 жыл бұрын
ewunet betam arif new bertu
@mirtabebe9770
Жыл бұрын
በዚ ሳት ክብር ናው ምስፈልግይ እናንት 🤔
@michaelgizaw6664
2 жыл бұрын
I like the last part 😂
@joteeiluu5265
2 жыл бұрын
Wowow wel come to back 🥰
@fitihzegeye5418
2 жыл бұрын
Wiy Besintuye metahal’nde ❤️👍👌
@Hananbeharu-q8u
Ай бұрын
ደንቃፋ አላሉም🤣🤣🤣
@amrotgizaw7771
2 жыл бұрын
Astonishing Drama🤎🤎🤎🤎🤎
@btsport74
2 жыл бұрын
Wow አጨራረስ 1ኛ
@yitunegnhasu4039
3 ай бұрын
ኡኡ ሞትኩ 😅😅😅😅😅😅
@bezaweetshiferaw7545
Жыл бұрын
Abrsh yet neberk eskahun 😊😊
@TigistMera
5 ай бұрын
WOW😮
@SAMdave183
2 жыл бұрын
ኣረረረ ሪሞቱን😂😂😂 ኣንቺ ጥርግ በይ ሪሞቱን ይዘሽው እንዳትሄጅ
@kiamgos1442
Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ላይክ አርጉ
@juneydijamal6868
2 жыл бұрын
አቦይመቻቹ ተመችታቹኛል
30:04
/በስንቱ/ Besintu EP 20 "ያለ እኛ -2 "
ebstv worldwide
Рет қаралды 939 М.
33:07
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 7 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 4,2 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
6:29
የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 256 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,6 МЛН
28:38
/በስንቱ/ Besintu EP 21 "የህይወት ትርጉም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 959 М.
10:52
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
8:45
የአዲስ አበባው ስማርት ፖልና ያልተሰማው ጉዱ!ማንም የማይጠረጥረው ሚስጥር ይዟል!
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 146 М.
5:47
מזכ"ל המועצה האיסלאמית על נתניהו: "הוא יגיע לדמשק תוך כמה שעות"
עכשיו 14
Рет қаралды 13 М.
25:31
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 02 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 02
EBC Entertainment
Рет қаралды 368 М.
27:04
/በስንቱ/ Besintu EP 7 "ጥሩ እንባ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
28:33
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
ebstv worldwide
Рет қаралды 749 М.
39:33
/በስንቱ/ Besintu EP 40 "ሂሴን አልውጥም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 964 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 7 МЛН